No video

Ethiopia | ኮለስቶሮሌ ክፍ አለ ብለው አይስጉ | የልብ የደም ቫንቫ ደፋኝ ዋና ምክንያት የሆነውን ሊያውቁት የግድ ነው !

  Рет қаралды 54,930

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

8 ай бұрын

ኮለስቶሮሌ ክፍ አለ ብለው አይስጉ | የልብ የደም ቫንቫ ደፋኝ ዋና ምክንያት የሆነውን ሊያውቁት የግድ ነው !
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 185
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ እረጅም እድሜ ኑርልን የእውቀቱ አባት እውቀትህን በጥፍ ይጨምርልህ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እንደ አንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ዶ/ሮችን አላህ ያብዛልን እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ።
@addisararso8823
@addisararso8823 8 ай бұрын
ዶ/ር በቅድሚያ በጣም እናመሰግናለን ....ኢትዮጵያ ላለን ሰዎች ህክምናውም ቫይታሚኑም አይኖርም ቢኖርም በጣም ውድ ነውና ቢቻል በምግብ የምናስተካክለው ከሆነ ብትረዳን እናመሰግናለን
@tamratweldegebreal3460
@tamratweldegebreal3460 8 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ታምራት እባላለሁ የዛሬ 15 ዓመት በፊት ስኳር ተመርምሬ 140 ሆኖብኝ ሃኪሜ ስፖርት ስራ ወይንም መድሃኒት ተጠቀም ብሎኝ ስፖርት ጀምሬ በሳምንት 3 ቀን እየሰራሁኝ አበላሌም እየተጠነቀቁኩኝ ባንተ ምክርም እየበረታሁኝ እስከአሁን አለሁኝ ወደፊትም ካንተ ምክር ጋር ወደፊት ነው። አመሰግንሃለሁ❤
@kidisttesema7804
@kidisttesema7804 8 ай бұрын
ዶ/ር ዳኒ ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይባርክ፡፡ ጌታ አንተን ሰለሰጠን የተባረከ ይሁን፡፡
@junefirst500
@junefirst500 8 ай бұрын
ዶ/ር፡ ዳንኤል፡ እውቀትን፡ ስለምታስተምረንና፡ ወገኖችህ፡ ጤነኛ፡ እንድንሆን፡ ታደርጋለህና፡ ተባረክልን።
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 8 ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ተባረክ ትልቅ ስራ ነው ለወገንህ የምታስተመረው
@Leoterrance2
@Leoterrance2 8 ай бұрын
ኑርልን❤❤❤
@asamenechabdurehman8510
@asamenechabdurehman8510 8 ай бұрын
Thank you very much Dr
@nanigebru6212
@nanigebru6212 8 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ በብዙ
@lizethio6061
@lizethio6061 8 ай бұрын
Thank you Dr Jonny hope you and your family had a blessed Thanksgiving!
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 8 ай бұрын
thanks Doctor Danel
@wintab9571
@wintab9571 8 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዶክተር🙏
@azeb2809
@azeb2809 5 ай бұрын
Thank you dr for sharing
@berhanekaba7154
@berhanekaba7154 8 ай бұрын
እናመሰግናለን። ትልቅ ማንቂያ መልዕክት ነው። መጠየቅ የምፈልገው vitamin k አንክብል ሁሌ ቢወሰድ የሚያስከትለው ጉዳት ካለ ብትነግረን። እግዚአብሔር ይባርክህ
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
እንክብሉም ይሆናል
@alem6980
@alem6980 8 ай бұрын
ዶክተር በምትሰጠን ምክር በጣም አመሰግንሃለሁ ብዙ ሰው እየረዳህ ነው ያለሀው እግዛቢሄር አምላክ ጤና ይስጥህ ይባርክህ አሜን ከ🇪🇷
@meazawondimu7266
@meazawondimu7266 8 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ዶከተር ቅን ኢትዮጵያዊ
@mesaytayeberhanu7304
@mesaytayeberhanu7304 8 ай бұрын
Thank you Dr Daniel
@muluyihdego239
@muluyihdego239 Ай бұрын
Thanks
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 8 ай бұрын
Thank you 🙏
@sinduzeleke6430
@sinduzeleke6430 8 ай бұрын
Thank you so much.
@abessamaria4155
@abessamaria4155 8 ай бұрын
Thank you Doctor ❤️🙏
@tesefalove1834
@tesefalove1834 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 6 ай бұрын
ዶክተር ዮሐንስ ሰላም ላንተ ይውን በአንተ መልክት ተጠቅሜአለው በማስተዎል እድትባረክ እፀልይልካለው ብርክ በልልኝ እወድካለው
@edenmesfin8585
@edenmesfin8585 8 ай бұрын
Thank you Dr 🙏
@user-op2bd2iq9k
@user-op2bd2iq9k 8 ай бұрын
❤እዝጋብሒር ይባርክህ
@hallelujah1383
@hallelujah1383 8 ай бұрын
Thankk you for sharing
@rahelkabtiyimer791
@rahelkabtiyimer791 8 ай бұрын
Thank you so much🙏
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 8 ай бұрын
Enamesegnalen tebarek 🙏🙏🙏
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 8 ай бұрын
አህለን ዶክተር እኔ ልብህመም እያሥጨነቀኝነወ ዉ ያአላህ ዱአ አድርጉልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች😢😢😢
@melakugeleta3514
@melakugeleta3514 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር በሰጠክ ጥበብ እየነገርከን ባለው እየተጠቀምን ነው
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 8 ай бұрын
Thank you Dr Dani for abedated information and for teaching as Bless you ❤
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
My pleasure!
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 8 ай бұрын
Thanks for sharing 🙏🙏🙏🙏
@messaytassew4703
@messaytassew4703 8 ай бұрын
Thank you
@tigistdemissie250
@tigistdemissie250 8 ай бұрын
አይ ደ/ር ኢትዮጵያ ወስጥ እነኳን እንቁላል እንጀራ ከብዷል ሌላመንገ ፈልግልን እናመሰግንሃለን ለምታደረርገው ጥረት!!
@marcyawash9082
@marcyawash9082 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ
@munaahmed3868
@munaahmed3868 8 ай бұрын
ስላም ዶክተር እንካን ደህና መጣህልን
@amarechw9853
@amarechw9853 8 ай бұрын
ዶ/ር ዳኒ እግዛቤር ይባርክህ በርታ .... 🙏
@user-se8qb9ck3i
@user-se8qb9ck3i 8 ай бұрын
Betam betam enamesegenalen dr Daniel ❤
@geberyesmimi1473
@geberyesmimi1473 8 ай бұрын
Tbrek btam enamsgenaln
@selamgh3379
@selamgh3379 7 ай бұрын
thanks for sharing god bless you and your family can we take the vitamin for hart disease and stomach pain
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 8 ай бұрын
ሲቲ ስካን ካንስር ያመጣል ብለው ዶክተሮች ይናገራሉ ግን በተደጋጋሚም ያዛሉ እባክህ እስቲ አጣርተህ አሳውቀን
@titimulatu5426
@titimulatu5426 8 ай бұрын
ዶክተር ዳንኤል እባክህን ይህንን እምታነብ ከሆነ አይረን (iron)የለሽም ይሉኛል ቫይታሚን የሚያዙልኝ አይስማማኝም ምን ብጠቀም ምን አይነት ቫይታሚን ብወስድ ትመክረኛለህ ምንስ ነው ምንጩ የአይረንእጥረት የሚያመጣው ጉዳቱስ ምንድር ነው እባክህን ቪዲዬ ብትሰራልን ለብዙ ሰውም ሊጠቅም ይችላል በተረፈ የምታስተላልፋቸው ቪዲዮች ሁሉ ጠቃሚና በጠም ወሳኝ ናቸው እናመሰግናለን ተባረክ መድሀኒአለም ጤና የበለጠ ይስጥህ
@isaynomore1965
@isaynomore1965 8 ай бұрын
አብሽ ብዙ iron አለው
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 8 ай бұрын
ዶክተር ባለቤቴ ግፊ አለበት ከዚያ የኮረና ክትባት ወሰዶ ነበር ከተከተበ በኋላ በዙ ጊዜ ከተከተበበት ቦታ በጣም ያመዋል ብዙምርመራ አደርጎ ስሮች ተደራርበው ቁስለት አለበተ ተብሎ መድኃኒት ለአምሰት ቀን የሚዋጥ ተሰጥቶት ነበር ገን አልተሻለዉም ለዚህ ምንትመክረኛለህ በተረፈ ስለምታግዘን በጣም ነው የማመሰግነው
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 8 ай бұрын
Thank you ! Dear
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
Thank you too!
@romantadesse3318
@romantadesse3318 8 ай бұрын
ዶ/ር እናመሠግናለን እባክህ ስለ አንጀት ቁስለት ክሮኒስ እባክህ
@amsalet4581
@amsalet4581 8 ай бұрын
Thank you!!
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
You're welcome!
@tesg9551
@tesg9551 8 ай бұрын
Great info, thanks.
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
Glad it was helpful!
@genetyitafer5637
@genetyitafer5637 8 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን እባክህ ሰለ ታይሮድ መብዛትና ማነሰ እና ከመድኀኒት ወጪ በምን ይተካል ።
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
በሌላ ቪዲዮ አቀርባለሁ
@wubeshetkassaye3254
@wubeshetkassaye3254 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@meriemousman7872
@meriemousman7872 8 ай бұрын
Thanks 🌷💐🌺
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
Welcome 😊
@roqaya4404
@roqaya4404 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abichugobana9509
@abichugobana9509 8 ай бұрын
wow! great explanation. Thank you Yene Tena.
@Jeremy13-jemy
@Jeremy13-jemy 8 ай бұрын
ዶር ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ❤
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 8 ай бұрын
ዶክተር ዳኒ ዘመንህ ይባረክ!
@negatwamaru3303
@negatwamaru3303 8 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤
@kiyasibehat1798
@kiyasibehat1798 8 ай бұрын
ሠላም ለአንተ ይሁን እንዴት ነህ በምን መንገድ ይሆን የማገኝህ መልካም ጊዜ ይሁንልህ
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
በ Instagram
@yengusdesta4198
@yengusdesta4198 8 ай бұрын
ዶ/ር ሰላም ለአንተ ይሁን ስለዩሪክ አሲድ መነሻና መከላኪያውንም ጭምር ብታስረዳኝ ለሌሎችም ትምህርት ይሆናልና አመሰግናለሁ
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
በሌላ ቪድዮ
@sawarmulu712
@sawarmulu712 8 ай бұрын
በርታ❤
@senaietbahiru9858
@senaietbahiru9858 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ዳኒ እግዚአብሄር እድሜ ና ይስጥልን እኔ ይህን ቴስት ባለፈዉ አመት አድርጌ ነበር እስኮሬ 0 ነዉ ።የኔ ጥያቄ ይህንን ቴስት በያመቱ ማድረግ አለብን ወይ ? ለምታደርገዉ ሁሉ እግዚአብሄር ጉልበት ይሁንህ ።
@hewinat7860
@hewinat7860 7 ай бұрын
Hello, doctor. please advise my primary care doctor informed me that my cholesterol level is very high, putting me at a high risk of heart attacks and stroke. The doctor recommended starting medication to lower the level, and I began to take the medication. It's been 11 days, and while I don't want to be on medication for a long time, I'm concerned about the risks if I stop.
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 8 ай бұрын
Thank you dr like always !!! Bless you more !!!!
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
So nice of you
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 8 ай бұрын
ዶክተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እኔ ኮልስትሮሌ 240 ሆኖ መዳኒት ታዞልኝ ነበር መድሃኒቱ ስላልተስማማኝ አቆሜዋለሁ ምን ትመክረኛለህ ?በጣም ስጋት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
ይቀይሩልሽ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 8 ай бұрын
በጣም በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ዳንኤል ሁሌም ጠቃሚ የጤና ምክሮችን ስለ ምታጋራን ጌታ ይባርክህ። የእኔ ጥያቄ ካልሼም እውስዳለሁ ይሄ ችግር ሊያመጣ ይችላል? ምክንያቱም Border ላይ እንዳለሁና መጠንቀቅ እንዳለብኝ ከዶክተሬ ስለ ተነገረኝ እባክህን መልስ ስጠኝ እጅግ በጣም አመስግናለሁ
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
ካልሽየም የምትወስጂ ከሆነማ መጣም ያስፈልጋል
@karyhasan215
@karyhasan215 8 ай бұрын
Thank you Dr Daniel I did this test and my Calcium level was 33/% so that's high or normal thanks
@awokedemisse3492
@awokedemisse3492 8 ай бұрын
ዶክተር ምርመራውን ሳላረግ ቫይታሚኑን ብወስድ ችግር አለው?
@yonasyimer2471
@yonasyimer2471 8 ай бұрын
Thank you Dr
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
You’re welcome 😊
@misrakbaraki6727
@misrakbaraki6727 8 ай бұрын
እኔ አንተ የምታክምበት ቦታ መምጣት እፈልጋለው እንዴት ላገኝህ እችላለው
@fevengebre9945
@fevengebre9945 8 ай бұрын
Bedem meserat aychalm wey ? Every year CT scan madreg lelela beshta ayagaltenm wey ? Tebarek
@tarikukidane2265
@tarikukidane2265 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን አንድ ጥያቄ ነበረኝ? ያለፈው ሁለት ሳምንት አካባቢ ወደ primary doctor ጋ ሄጄ ነበር እና አጠቃላይ ቼክ አፕ ካረጉኝ በኋላ cholesterol ከፍ ብሏል በተለይ LDL ስለዚህ ግድ መውሰድ አለብህ ብላኝ የኮልስሮል መድሀኒት አዘዘችልኝ ያውል 3 refills ያለው እና ሳምንት አልሞላኝም ከጀመርኩት ከዛም በፊት ኮልስሮሌ ከፍ ብሎ ያስቸግረኛል ግን መድሀኒት ላለ መውሰድ ብዙ ታግያለሁ እስፖርት እና ምግቤም አስተካክያለሁ ብዙም ክብደት የለኝም የተወሰነ ጊዜ ይወርድና መልሶ ከፍ ይላል የኔ ጥያቄ ከዶክተሯ 3 ወር ቀጠሮ አለኝ በመሀል ሄጄ ይህ ct scanner ማሰራት እፈልጋለሁ ልበላት ወይስ መድሀኒቱ እየወሰድኩ እስከቀጠሮዬ ድረስ ልጠብቅ? አመሰግናለሁ ዶ/ር ይገባኛል ስራ እንደሚበዛብህ ❤
@user-nn3fc5ic4g
@user-nn3fc5ic4g 8 ай бұрын
Betam tiru new balebeten yemiketatelew bante timirt new gin ante yemitnegrenin vaytaminochin itiopia anagenyim
@Adis001
@Adis001 8 ай бұрын
ዶር የኔ ክሮልስትሮል 450 ነበር ከአገሪ ስመታ ስመረመር ከዛም ዶሬ Gemfibrozil 600 mg አዘዘልይ፣በታም ይደክመያል እንቅልፍ እንቅልፍ ሁሉ ይለይ ነበር አሁን በታም ለውት አለይ፣ይኤ ችግር ሊመታብይ የቻለው ትሪ ስጋ በታም እወድ ነበር አገሪ እያለው ገንዘቤ የሚያልቀው በአራት ኪሎ ስጋ ነበር ግን አሁን በታም ስፕርትም እሰራለውይ፣ዶር የኔንን የላብራቶሪ ውቴት ሲያይ የን ዶር ኢመርጀንሲ ላከይ ደንግቶ በታም አረሳውም፣አመሰግንስለውይ ስለማብራሪያ።
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 8 ай бұрын
Dr could you tell us about Thyroid Stimulating Immunoglobulin meaning or test . Thank you for everything you have done for us 🙏🙏🙏
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
With next video
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 8 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ዝምብሎ ራሴን ያዞረኛል ደሜን ተለክቸ 110 ነው ብለውኛል ምን ሲሆን ነው እራስ የሚያዞረው እባክህ መልስልኝ አመሠግናለሁ
@ritafiorentino8721
@ritafiorentino8721 8 ай бұрын
እህቴ እደሱ የሆነች ዘመዴ ሀኪም በመጠራጠር ጆሮዋን ቼክ ሲያረግ በጣም ቆሻሻ ደፍኖአት ስትታጠብ ተዋች እስኪ ሀኪሞች ቼክ ያርጉሽ
@MA-vn1lg
@MA-vn1lg 8 ай бұрын
Dr. ዳንኤል መቸም ለምትሰጠው ትምህርት ሁሉ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ተባረክ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው አንዳንድ ፐርሰናል ጥያቄወች አሉኝ አቃለሁ በጣም ቢዚ ነህ ከቻልክ ብቻ ነው እግዚአብሄር ይባርክ ቤተሰቦችህንም ይባርክልህ ጉሩም ሰው ነህ ተባረክ
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
በ Instagram ላይ ያግኙኝ
@eskedargossaye3016
@eskedargossaye3016 8 ай бұрын
Doc Ethiopia west yeh mermera yenor yehon . God bless you
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
ይኖራል
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 8 ай бұрын
ዶክተር ሰላም ብዝተ ይበልህ
@user-fw9ed1bz5k
@user-fw9ed1bz5k 8 ай бұрын
Thanks Dr. Is that a lab test or cat scan tells you the calcium build-up level? If your calcium build- up is zero per cat scan of heart and yourcalestrol is high, do you still need to take the lab test you are suggesting?
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
Both
@yousafyousaf2430
@yousafyousaf2430 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@HireworkyohanesBelachew
@HireworkyohanesBelachew 8 ай бұрын
የካልሲየም ክምችት ከምን ይመጣል
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MuhibaHasen
@MuhibaHasen Ай бұрын
ሰላም ደክራቸን ለሁሉም ትምትህ እና ማሠግንአለን❤❤❤ቅቤ መመገብ አይኖረብንመ?????ፐሊስ መልሰልነነነን
@messihailu781
@messihailu781 8 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ የኔ ውዴ አንቺን ሳዳምጥ ጤንነት ይስማኛል ❤❤❤❤❤
@hirutdu4198
@hirutdu4198 8 ай бұрын
እንደምን ከረምክ ዶር, ልጄ 18 ዐመቱ ነው ክብደቱ በጣም እየጨመረ ነው በጣም ተጨንቂያለሁ እባክህ ምን እናድርግ አመሰግናለሁ
@rimtube1335
@rimtube1335 8 ай бұрын
አመጋገቡን ያስተካክል 🎉
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
በፌስ ቡክ ግሩፕ ላይ ያስተማርኩትን ይከተሉ
@zeynabali9169
@zeynabali9169 8 ай бұрын
አኔ እገሬን በጣም ያመኛል ያልሄድኩበት ሀኪም ግን ምንም የለብሽም ይሉኛል እበክህ ዶክተር መፍትሄ ካለህ
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
በግል Instagram ያግኙኝ
@derbewhailu2931
@derbewhailu2931 8 ай бұрын
ዶክተር ዳኒኤል ስለ ነጭ ሺኩርት እና ጅጅብል መጠየቅ ፈልጌ ካድላይ ተከትፎ ፍርጅ ብቀመጥስ ችግር አለው
@helengerema5665
@helengerema5665 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@ledeeabera823
@ledeeabera823 8 ай бұрын
ዶክተር ምርመራውን እንዴት ነው የማረገው እባክህ ፃፍልኝ
@user-by4qg9uj2n
@user-by4qg9uj2n 7 ай бұрын
ዶክተር የኔጤና እባክኽ አሁንያወራሀው የደምትቦ መዘጋት ችግር እሰከሞት ባለቤቴን አድርሶትነበር ነገርግንበታፈላይ በሚደረግ ትንሽ ሰርጀሬ ተሰርቶ ለግዜው መፍትሄአግኝቶል ነገርግንአሁንም የደም ማቅጠኛመዳኒት ይወስዳል ደሙሲሰራ አስፐሬን እየወሰደኮን መልሶ ደሙይወፍራል በተደጋጋሚ የማዞር የመጨለም ሌላም ሌላም ችግሮቸ ይታይበታል ወቶ እስከሚገባ ጭቀትገደለኝ መፍትሄ ከለኽ በመድሀንያለም በፈጠረኽ ምናይነት ምግብ ይመገብ ምንስ እናርግ ደሙመልሶ የሚወፍረው ለምድነው የልጆቼን አባት እዳላጣው መፍትሄ ገና የ44አመት ጎልማሳነው እባክኽነ
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እናመሰናለን ለምትሰጠን ትምህርት አንድ ጥያቄ አለኝ እናቴ ታማብኛለች መደሀሂት መጠቀም ከጀመረች ቆየች ዋርፊን ሚባል መደሀኒት እና በሽታው የደም መቅጠን ነው አሉኝ ምን ብታደርግ ሊተዋት ይችላል መልስህን እጠብቃለሁ❤
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር አስፒሪን 100mg በየቀኑ እወስዳለው። ብወስደው ችግር ይኖረው ይሆን?
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 8 ай бұрын
የኮሌስትሮለ መድሀኒት እወስዳለሀ። ዶክተሬ ተመርመሪ ብላኝ አታዉቅም። ለምንድነዉ ቸክ ይደረግ የማትለዉ። አመሰግናለሁ እስኪ እጠይቃታለሁ ቸክ እንዲደረግ የስኳር በሽተኛ ነኝ የደም ግፊትም መድሀኒት እወስዳለሁ።
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ምርመራ ካልጠየቅሽ እራሳቸው አያዙልሽም ብዙ ዶክተሮች ኢንፎርሜሽኑ እንግዳ ናቸው ወይም ኢንሹራንስ የሚሸፍነውን ብቻ ነው የሚያዙት
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 8 ай бұрын
የደም ግፊት መዳሀኒት የሚወስድ ሰው ቢጠቀመው ችግር ይኖርው ይሆኖ
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
ችግር የለውም
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 8 ай бұрын
​@@yenetenaእሺአመሰግናለሁ
@user-iu2le3yu2z
@user-iu2le3yu2z 5 ай бұрын
ለራስ ህመም መፍትሄ ፈልግልኝ
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 4 ай бұрын
እራስ ምታት ሌላ ህመም ስለሚስከትል መታየት በህክምና
@eskedarworkneh5084
@eskedarworkneh5084 8 ай бұрын
Is 10.5 calcium rate is high , what do you think
@desalangmanore6823
@desalangmanore6823 8 ай бұрын
Vitamin D3
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
መውሰድ ይቀስጥሉ
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 8 ай бұрын
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 7 ай бұрын
Dr I am leaving in md. Where is your work place?
@HireworkyohanesBelachew
@HireworkyohanesBelachew 8 ай бұрын
የጨጎራ ታማሚ ነኝ በብዙ ኮሌስትሮልም አሁን በቅርብ ሙሉ ምርመራ አድርጌ እንድጠነቀቅ ነግረውኛል ይህን ብወስድ ማለት vk2ምንም ኢፊክት የለውም እኔ ያለሁት ጣሊያን ነው እዚህ ብዙ መዳኒት ማርካቸው ይለያል ግን ለመፈለግ ሞክራለሁ
@yenetena
@yenetena 8 ай бұрын
ምክሬ ነው ይረዳዎታል
@efrataayano2457
@efrataayano2457 8 ай бұрын
Ene cholesterol neberebiyni wetet saqom teweyni mensi'ewu wetet sayijon ayiqerim.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН