No video

Ethiopian | በደም አይነት ያለመመገብ ጤና ያቃውሳል መመገብ ደግሞ እጅግ ይጠቅማል ስለሚባለው | በቅርብ የወጣ የጥናት መረጃ

  Рет қаралды 32,161

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Жыл бұрын

በደም አይነት ያለመመገብ ጤና ያቃውሳል መመገብ ደግሞ እስጅግ ይጠቅማል ስለሚባለው | በቅርብ የወጣ የጥናት መረጃ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 165
@jerytedy600
@jerytedy600 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መልህክት ነው እኔ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ክብደቴ በምፈልገው መጠን እያስተካከልኩ ነው ተባረክልኝ ወንድምዬ
@user-nv2ev5lj6b
@user-nv2ev5lj6b Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር‼️ ነገር ግን ሌላ ቻናል ላይ አይቼ በሞከርኩት መሰረት በደም አይነት መመገብ ለኔ ለውጥ አግኝቼበታለሁ ለምሳሌ የደም አይነቴ ኦ ነው ቡና ስጠጣ አይስማማኝም ስተወው ደህና ነኝ ሌላው ስጋ ስመገብ ሆዴን አይነፋኝም ቅልል ነው እሚለኝ እነዚህ ከብዙው በጥቂቱ ናቼው በደም አይነት መመገብ በጣም ጠቃሚ ነው ከጤና ከውፍረት አንፃር:: እኔ አልተስማማሁም እሚገርመው በደም አይነት መመገብን ሳላውቅ ተመግቤአቼው የማይስማሙኝ አሁን ስሰማ ለደም አይነቴ እማይስማሙኝ ናቼው 💯ይሰራል
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
የጠቀሻቸው ምልክቶች የተለያዩ የምግብ ሤንስቲቪቲ እና ከጂን እና የኢንዛይም እጥረት ሊመጣም ይችላል ግን ሰው እየሞከሩ የሚስማማውን የየመረጠ መብላት የሁልግዜ ምክር ነው ከደምሽ አይነት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
ዶክተር አንተም ልክ ነህ ብዙ ምርምሮችን ግኝቶችን በዚህ በደም አይነት አመጋገብ ስርዐት ላይ እንዳለ የሄድክበት ርቀትን እናደንቃለን ዶ/ር ዳንኤል ሀቁ በደምህ አይነት መመገብ እውነቴን ነው የምልህ ትክክልና ይስራልም እኔው ምስክር ነኝ ከተፈቀደልኝ ውጭ ስመገብ እታመማለሁ የምግብ ስርዓቱን በደሜ ስመገብ ፍፁም ፍፁም ጤነኛ እሆናለሁ እውነት ነው ዶክተር ዶ/ር አዳሞ የተናገሩት ሀቅ ነው ዶ/ር ዳንኤል ልታውቅ ትችላለህ በዚህ ዘመን በስዎች ህይወት ጤና ላይ ንግዱ ጦፏል መድሀኒት አምራቾች በሽታ ወልደው ህዝብ ታሞ መድሀኒት ለመቸብቸብ ሌት ተቀን ይስራሉ በተፈጥሮአዊ መንገድ ስው የሚድንበትን በጭራሽ አይቀበሉም ንግዳቸውን የሚጎዳ ስለሚሆን ነው በትክክል ነው የምልህ አይድንም ብልው እድሜ ልኩን ስው መድሀኒታቸውን እየቸበቸቡለት የሚያኖሩት ስኳር ደም ግፊት ሌሎችም ይድናሉ አንተም ስኳር ህመምህን ቀልብስሀል ስው ወደ ባህላዊ ተፈጥሮአዊ የመዳኛ መንገድ እንዲሄድ አይፈቅዱም አይደግፉም አይፅፉም በ covid-19 የተደረገውን አይተናል ዶ/ር ዳንኤል አደንቅሀለሁ ግን መድሀኒት አምራቾች ንግዳቸውን የሚቀለብስ Alternative መፍትሄ መቼም አያምኑም አይቀበሉም እውነት ነው አይሉም ይህን ከእኛ በበለጠ አንተም ታውቀዋለህ ችላ ካላልከው በስተቀር ነገር ግን ዶ/ር ዳንኤል እውነት እልሀለሁ በደም አይነትህ መመገብ 100% ትክክልና ህመምን ይፈውሳል በሽታን ይከላከላል It improves the whole health problem,this is hard fact እና አንተም ቤተስብህም ብትከተሉት ብዙ ታተርፉላችሁ ሞክሩት የሚያመጣውን ስሜት ጤንነት ታየዋለህ አመስግናለሁ
@user-bm9ig4qb6j
@user-bm9ig4qb6j Жыл бұрын
ተባረክ
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Жыл бұрын
እኔም ጠቅሞኛል ዶክተሮች ሰው ጤነኛ ሰንሆን ያማቸዋ ገቢያቸው ይቀንሳል
@user-bm9ig4qb6j
@user-bm9ig4qb6j Жыл бұрын
@@sabagebrehiwot6250 እኮ
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
በዚህ ነገር አንዷ ተወዛጋቢ እኔ ነበርኩ አሁን በደንብ ግልፅ ሆኖልኛል በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ ር
@berhanemulunehwondmagne873
@berhanemulunehwondmagne873 Жыл бұрын
እመስግናለው ዶክትርዬ ክዶሮ ጋር ክትለየው ሁለት እመቴ ታይፕ ቢ ን እትብሉ ድም ይወፍራል ተብሎ እሁን ተረዳው ዘመንህ ይባረክ
@user-bm9ig4qb6j
@user-bm9ig4qb6j Жыл бұрын
ሆዳምነት ይገድላል ይጠንቀቁ ዶሮ አቁመው ያገኙትን ጥቅም ያውቃሉና
@astermulugeta5605
@astermulugeta5605 Жыл бұрын
ደ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ በጣም ትልቅ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Lol, for me too!! I was so confused about this issue & thank you again for clearing out this thing for once & for all!! No more confusion for me!😊
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
በጌታ የተባረከ ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን በጣም ተጠቅሜያለሁ
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 Жыл бұрын
የሚገርም መረጃ ነው።እንዲህ ያሉ ቅን ሠዎችን ያብዛልን።
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Жыл бұрын
እኔ በደም አይነቴ ከነቤተሰቤ በመከታተል ክንን ከመ ወሰደ ነፃ ወጥቻለው ።የውሸት ሪፓርት ነው ዶክተሮች አይሰማሙበትም ለምን ብትሉ ለኛ ጤና በማሰብ አይደለም መዳኒት ለመሸጥ ነው ዶክተሮች የቆሙት ለመዳኒት ፈብሪካ ጥቅም ነው እንጅ በጣም የጠቀመኝ ጤነኛ ያደረገኝ ነው ።ትክክለኛ ያልሆነ እንፈርሜሸን ነዎ
@feyineafeta9112
@feyineafeta9112 Жыл бұрын
የእግዝሐበር ሰላም ይብዛልክ እስከነቤቴሰቦችህ ደስ ካለህ በጣም ያስጨነቀኝ ነገር በእርግዝና ግዘ በደም ግፍት ምክንያ እየተቋረጠ አስቸግሮኛል ምን ልትረዳኝ ትችላለህ ❤❤❤
@AzEmAb
@AzEmAb Жыл бұрын
Me too, pls pls pleassssse help us...
@aqw12dfxegu34
@aqw12dfxegu34 Жыл бұрын
ይህን በቂ መልስ ከአንተ እጠብቅ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ለብዙ አመት ካቆምኩት ከምወደው ምግቤ ጋር እስታረከኝ በተለይ ከአቡካዶና ከትማቲም ጋር በጣም አመሰግናለው ተባረክ ዶክተር ለጤናችን ብዙ እየጣርክልን ነው
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
አትሞኝ በደም አይነት መመገብ 100% ይጠቅማል አሁንም ይህንኑ የአመጋገብ ስርዓት ተከተይ ዶ/ር ዳንኤልም ሆነ ሌሎች ዶክተሮች ባህላዊ ህክምናን የደም አይነት አመጋገብ ስርዓት መደገፍ አይችሉም ይህን ቢያደርጉ ስራ ፈት መሆናቸው ነው ስራቸውም መድሀኒት አምራቾች ጋር በትግግዝ ነው መድሀኒት ካልተመረተ እነሱም(ዶክተሮች)ቢሮ ታቅፈው መኖራቸው ነው ስዎች ወደ ባህላዊ አማራጭ ህክምናም ከሄዱ አሁንም ዶክተሮች የህክምና ስዎች ወደ ክሊኒካቸው ሆስፒታሎች የሚመጣ ሊጠፉ ነው በሽታ ከጠፉ ስዎች ከዳኑ ጨርስው አሁንም ስራ ፈት መሆናቸው ነው የትላልቅ ቱጃር ሀብታሞች የመድሀኒት ፉብሪካዎች ሊዘጉ ነው የህክምና ስዎች ሲመረቁ ለህክምናው ዘርፍ የሚስጡት ቃል Hippocratic oath አንዱም ይህ ነው ስሚኝማ የህንድ ዶክተሮች የታውቁት ያግለጡት ነገር diabetic ,blood pressure snd HIV ሌሎችም የሚባል በሽታዎች እድሜ ልክ መድሀኒት የሚያስቅም በሽታዎች ውሽት ነው እንደውም አንዱ ዶክተር ምን አለ HIv ያለበትን ስው አምጡ የሱን ደም ፊታችሁ እወጋለሁ ሲል በአይኔ ለህኅብ በአዳራሽ ውስጥ ሲያወራ አይቻለሁ ዶክተሮችን የባህል ህክምና ብትነግሪው ማንም ዶክተር አይቀበልሽም ስራውን መፃረር ነውና ስለዚህ Dr.Adamo ጥቅማቸውን የሚፃረር ቱቲዮሪ ስላቀረበ ልክ ነው ይላሉ ማለት ቃልነት ነእ በደምሽ አይነት መመገብ ቀጥይ እረጅም ዕድሜ መኖር ከፍ ያለ እድም ላይ የሚከስቱ በሽታዎችን ትድኝበታለሽ ይህ 100% ሀቅ ነው አይ ዝም ብዬ ልብላ ካልሽ በቅርቡ የከፉ የጤና ጠንቅን ታይዋለሽ በአይንሽ አትታለይ አስተውይ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
ተባረክ እናመሠግናለን
@emudesta4997
@emudesta4997 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏾
@user-bj2kk3dw9r
@user-bj2kk3dw9r 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተርዬ እረጅም እድሜና ጤና
@fanusbeyn5110
@fanusbeyn5110 Жыл бұрын
Thank you Dr
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤
@Hana-cw6zg
@Hana-cw6zg Жыл бұрын
በጣም አደንቃለሁ ለምን የምትለቃቸው ነገሮች ሁሉበልምድ ሳይሆን በሙያህና በጥናትና ተመራማሪዎች የደረሱበትን በጥናት የተደገፈ አንብበህ በማስረጁና በልበ ሙሉነት ስለምታስረዳንና የሙያህን ግዴታናተወጥተህ የሰዎችን ስጋት ስለምትቀርፍ እናመሰግንሀለን እውነትም ከልቡ ዶክተር ነህ ለሰው ልጆች ጤና በቀናነት የምትጥር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ኑርልን እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 Жыл бұрын
ዉይ ዶክተር እግዝአብሔር ይሰጥህ በጣም የሚአሰቸግር ነገር ነበር መልሱን አግኝተናል ተባረክ
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Жыл бұрын
በትክክል
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
በደም አይነት አመጋገብ ተጠቅሜ ኦቲስቲክ ልጄ እጅግ ተቀይሯል።እኔም ጤንነቴን አግኝቻለሁ።ጠቃሚ ነገር ነው።በኔ በኩል።ያረጋጋል፣በሽታ የመከሰት ሀይሉ አናሳ ይሆናል።እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ።
@genetmengesha7765
@genetmengesha7765 11 ай бұрын
I have autistic ልጅ እና የጠቀመህን ነገር ብታጋራኝ አመሰግናለሁ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
Thank you, so much Dr Daniel for making it clear to all of us. God bless you 🙏 🙌
@kebineg1005
@kebineg1005 Жыл бұрын
Dr. Daniel Y Thank you so much for your help today I am relieved.
@helenmulugta8852
@helenmulugta8852 Жыл бұрын
Thank you so much
@EdenFisshaye-gq9dx
@EdenFisshaye-gq9dx Жыл бұрын
Thanks ❤❤❤❤
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን የሰጠከን መረጃ(ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ
@kebedeindris7200
@kebedeindris7200 Жыл бұрын
ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይባል የለ ዶር? እኔ በበኩሌ በደም አይነት የአመጋገብ ስርዓት ተጠቃሚ ነኝ። ብዙ ለዉጥ አግኝቼበታለሁ። ለዉጡን በራሴ ላይ ስላየሁበት ይሠራል አይሠራም ጥያቄ ዉስጥ አልገባም። ተገድጄ ሳይሆን በፍቃዴ በራሴ ላይ የሞከርኩት ስለሆነ ማንም ተነስቶ አይሠራም ቢለኝ ከባለቤቱ በላይ ያወቀ .. እለዋለሁ።ከህፃንነቴ ጀምሮ ሲያስቸግረኝ የነበረዉ ራስ ምታት ቡናን መጠጣት በማቆሜ አሁን ራስ ምታት ምን እንደሆነ ረስቻለሁ። በተረዳነዉ መጠን እንመላለስ ይለ የለ መፃፉ
@user-fx3lh8ru3s
@user-fx3lh8ru3s Ай бұрын
ዶክተር ዳኔ መሻአላህ ሁሉንም ቢዶወቹን 15ቀን ያክል ሁሉንም አየሁትኝ እናም እኔ የቦረጪ ችግር ነበረብኝ ዛሬ ቅዳሜ3ቀኔነዉ ፆሙን ጀምሬለሁ አላህ ያግዘኝ እናም እህቶች ቆራጥ ሁነን ሸቀጥ ለማለት እንነሳ እኔቁመኔ 1ሜትር70ነኝግን የተወሰነ ዉፍረት አለብኝ ማጥፋት እፈልጋለሁ ወንድ ድም አለም በርታ
@kassechsirgut6550
@kassechsirgut6550 Жыл бұрын
Wow, good description .
@hanabefkadu5892
@hanabefkadu5892 Жыл бұрын
ተባረክ !!!! ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ።
@fikeralemu4290
@fikeralemu4290 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነው::
@selamfikir8454
@selamfikir8454 Жыл бұрын
Thanku dr May God bless you
@yonaszewoldi6071
@yonaszewoldi6071 Жыл бұрын
Thank you brother 🙏🙏🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Thank you too
@bersabeh9520
@bersabeh9520 Жыл бұрын
God bless you, doctor. Could you tell me about hyperthyroidism, please?
@munaahmed3868
@munaahmed3868 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እካን ደህና መጣህልን
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 Жыл бұрын
ዶ/ ዳንኤል በጣም ከምከለውና ከማምነው በቤቴ ላይፍስታይሌን( አመጋገቤን) ካስተካከለልኝ በቂ መልስ አግኝቻለሁ ጌታ እግዛብሔር ስራህን ዘመንህን ቤተስብህን ዘርማንዘርህን ይባርክ ቱባሩክ የእጅህና በቅንነት የምታገለግልበት እይምሮህ ለዘለኡለም ተባርኮ ይቅር ተባሩክ ወንድሜ :: 🙏🙏🙏
@vofbtsofficial
@vofbtsofficial Жыл бұрын
እኔ በደም አይነት ነው የምመገበው ብዙ ምግቦችን። አቁሜአለው ከ10አመት በላይእታመም ነበር አሁን ግን በፍጽም ደና ነኝ በደም አይነት መመገብ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 Жыл бұрын
It is not because you eat with your type blood . It is because you avoid the bad type of food. That could be the reason your health is getting better.
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Good explanation
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር በጣም እየጠቀምከን ነው!🙏🙏🙏
@Tresspass3
@Tresspass3 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-dx5zt4xp1f
@user-dx5zt4xp1f Жыл бұрын
Thank you
@alemb4972
@alemb4972 Жыл бұрын
ተባረክ የብዙ ጊዜ ጥያቄዬን መለስክልኝ።
@Sellu5956
@Sellu5956 Жыл бұрын
Thank you so much Dr Dani GBU all your family 🙏🙏🙏
@user-bk4vp9ij4y
@user-bk4vp9ij4y Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ❤❤
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር!!
@naneamen4825
@naneamen4825 Жыл бұрын
እናመሰግናለን Dr ገላገልከን
@hiwotgetachew9276
@hiwotgetachew9276 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@frezewdkebede5225
@frezewdkebede5225 11 ай бұрын
Thank you Doctor .
@tsigeredaahmed365
@tsigeredaahmed365 Жыл бұрын
Thanks Dr. Danny
@tigistfikade892
@tigistfikade892 Жыл бұрын
Thank you very much ❤
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You're welcome 😊
@geteneshanbese2050
@geteneshanbese2050 Жыл бұрын
Thank you d/r for your clarification!!
@selinaweightloss
@selinaweightloss Жыл бұрын
Tnx doc
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 Жыл бұрын
Enamesgenalen Docteur....🙏
@bethelevangelicalministrie6983
@bethelevangelicalministrie6983 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶር አሳረፍከኝ!!!!!!!!
@abebawtegegne6508
@abebawtegegne6508 Жыл бұрын
እኔ በተግባር ያየሁት በደም አይነት ተመግቤ በትክክል ስኳሬ ቀንሶ መድሀኒት ቀንሻለሁ እባክህ በተግባር እየው ወንድሜ እውነት እልሀለሁ
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Жыл бұрын
እኔም ጠቅሞኛል
@Ibert299
@Ibert299 Жыл бұрын
Thanks for info, but don't forget modern medical industrys, they care more about bussines not about how to cure.
@sanlast5009
@sanlast5009 Жыл бұрын
Thank you, Dr., Yohannes, you give me freedom.
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
My pleasure!
@meazasibihatleab1687
@meazasibihatleab1687 Жыл бұрын
Thank you Dr this is my dad problem
@muluworkzewde
@muluworkzewde Жыл бұрын
Thank you 🙏
@meazaeshetu5558
@meazaeshetu5558 Жыл бұрын
Tebarek
@beletearagaw
@beletearagaw Жыл бұрын
ድክተር በጣም አመስግናለዉ ይህን በደንብ አድርገህ ግልፅ በሆነ ቃንቃችን ስለአስረዳህን አሁን በድሮዬ አበላል መንገድ እጠቀማለው
@AzEmAb
@AzEmAb Жыл бұрын
Ere yeniem tiyakie neber, abbo fetari abizito yibarkih wendemie.
@atsedemersha2234
@atsedemersha2234 Жыл бұрын
Thank you so much for this information god bless you and your family 🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You are so welcome
@kokobeasefaw2130
@kokobeasefaw2130 Жыл бұрын
Thank you so much 💓
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You're welcome 😊
@yirgu2010
@yirgu2010 Жыл бұрын
Thank you as always.
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
My pleasure!
@etayetoeta2779
@etayetoeta2779 7 ай бұрын
Geta ykbarkh D/r
@yabkaryabkar8768
@yabkaryabkar8768 Жыл бұрын
Thank you doctor👍👍👍
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Always welcome
@danielbonje5714
@danielbonje5714 Жыл бұрын
Thank you so much for a informative lecture dr. Daniel ❤❤❤❤❤❤
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Always welcome
@fannyabera8254
@fannyabera8254 Жыл бұрын
Thank you so much Dr
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Always welcome
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Really thank u so much Dr. God bless you all family 😍🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Always welcome
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын
Thank you dr great info more bless you !!!
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You are so welcome
@bestek3816
@bestek3816 11 ай бұрын
Grazie mille from Italia
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 Жыл бұрын
በጥናት የተደገፈ ግርታን የሚያስወግድ ግልፅ ነገር ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ።
@abinetbekele8045
@abinetbekele8045 Жыл бұрын
Thanks Dr. I always trust your channel.
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
So nice of you
@AbdurehemanbedruBedru-wb3zw
@AbdurehemanbedruBedru-wb3zw Жыл бұрын
thanks for all
@has0ais
@has0ais Жыл бұрын
አመሰግናለኹ ዶ/ር በጥያቄ መሰረት ቪዲዬ ስለሰራኽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
❤🙏🏽
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm Жыл бұрын
👍🙏
@mulutube1648
@mulutube1648 Жыл бұрын
ሰላም ደኩተርዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ የዘወትር አድማጭህ ነኝ ግን ዛሬ ገና ነው ኮሜንት የምፅፍልህ ሰለ ትምህርቱ አመሰግናለሁ ግን የኔ የደም አይነቴ A+ ነው ግን የሱፍ ዘይት በምጠቀምበት ጊዜ ጉልበቴን በጣም ያመኛል ዘይቱን መጠቀም ሳቆም ግን በጣም ሰላም ነኝ እና ደሞ ብርቱካን ስበላ እራሴን በጣም ነው የሚያመኝ አሁንግን አንተ የፍለጋችሁትን መብላት ትችላላችሁ እያልህ ነው እንዴት ነው ነገሩ??
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
የሚስማማዎትን ብቻ ይመገቡ ጤናማ ነግር ብቻ በአፎ ይግባ ነው ዋናው መልክቴ የሱፍ ዘይት አርትራይተስ ለአንዳድ ሰዎች ያስከትላል
@Amen2216
@Amen2216 Жыл бұрын
🤷‍♀️
@user-rk9dt6qd5b
@user-rk9dt6qd5b Жыл бұрын
ሰላም በምታሰተምረን ብዙ ተጠቅሚያለሁ አሁን የምጠይቅህ ድንችናሥጋ አንድ ላይ በወጥ መልክ ቢበላ ችግር አዉ
@sidonatekeste5888
@sidonatekeste5888 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in Жыл бұрын
ያጣና ኸዉን ጥናት እንደገና አጥነው እኔ፡ ተጠቃሚ፡ ነኝ 10 አማት የታሮሂድ፡ ኪኒ1: ከመዋጥ ነው: የዳንኩት አትሣሣተ
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Жыл бұрын
ትክክል እኔም ከጠቅላይ ቤተሰብ ጭምር ጤነኛ ሆኛለው ።ምናልባት ኮሚሸን ሲገኝ ነው።
@ishowslows9384
@ishowslows9384 Жыл бұрын
ኧረ እኔ በቀን አንዴ ሊቮ ታሮክስንክኒኒውጣለሁ ሁሉም የታሮይድ እጢ በኦፕራስዮን ወጥተዋል በምግብ የሚተካ ከሆነ እስኪ እርደጂኝ
@meskeremmerawibetemariam4514
@meskeremmerawibetemariam4514 Жыл бұрын
እግዝአብሄር ይስጥህ ብዙ ከምዳቸው ምግቦች ተለይቼ ነበር 😍👍👍👍👍
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj 4 ай бұрын
ዶክተር ተከታታይህ ነኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔ አሁን እደተረዳሁት በደም አይነት የምንለውን ጥለን ሁሉንም ነገር በልኩ መመገብ ፈረጆችን ማየት ነው አድ ሸኩርት አድ ቲማቲም ከሁሉም አድ አድ ነው የሚገዙትና ብለድ ታይኘ መቁጠር ጥለን በትንሹ በሰርአት የሚጠቅመንን መመገብ አድ ጆንያ ሸኩር መግዛት ማቆም አመሰግናለሁ
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 Жыл бұрын
Weyew fetari edemena tena yestelegn zereh yebarek liyasabedugn sewenete alkenes belo lemin endehone alakem
@betelgebremariam3158
@betelgebremariam3158 Жыл бұрын
Thank you Dr sele vitamin seralin ebak
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Welcome
@etaferawgmariam-gf4pz
@etaferawgmariam-gf4pz 11 ай бұрын
ተከታታይህ ነኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትሰጠው ግን ከምታስተላልፋቸው ያላገኘሁት የኩላሊትና የሀሞት ከረጢት የሚገኝ ጠጠር እንዴት ይወገዳል
@almijesus3651
@almijesus3651 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እሺ ለመገጣጠሚያ (RA) ህመም የለበተን ሰው ይህ ትምህርት ይመለከተዋል
@mekdesgashaw2945
@mekdesgashaw2945 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ዲቶክስም ብትሰራልን እንዴትና መቼ መደረግ እንዳለበት
@yeworkwuhatekeste6384
@yeworkwuhatekeste6384 Жыл бұрын
ዶክተር ሉፐስ ያለበት ሰው የማይበላው ምንድን ነው እባክህ
@zenitube4006
@zenitube4006 9 ай бұрын
ሰላምዶክተር እኔ በደም አይነት ተመግቤ ትልቅ ለዉጥአይቸበታለሁ ስለዚህ ይሰራል ጤነኛም ያረጋል
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Жыл бұрын
አገልግሎትህ በቅንነት ስለሆነ ብዙዎችን ረድቷል። እኔንና ቤተሰቤን በ ጣ ም ረድቶናል !
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
በዚያ ላይ አትብሉ የሚባለው ብዛቱ
@mominahussein815
@mominahussein815 10 ай бұрын
Please I have a question I don't know how to find you
@tigistnegussie2509
@tigistnegussie2509 Жыл бұрын
Amesegnalew
@abimimi4559
@abimimi4559 Жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል ስላምታዬከተወዳጅ ቤተሰብህ ጋር ስለ መልካም ስራህ እና መስግናለን ዶክተር ለስኳር በሽታ ቆሎ መብላት የለብንም ወይ ምክንያቱም ሳልበላ ስለካው 97 ነበር ቆሎውን ከብላሁ ቦሃላ 160 ሆኖ ስላገኘሁት ሌላ ምንም አልበላሁም ቡና አንድ ስኒ ስለዚህ ማወቅ ፈልጌ ነው አመስግናለሁ😮
@mehrerithabte780
@mehrerithabte780 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ደጋግሜ ለማግኘት አንተን ፈልጌ ላገኝህ አልቻልኩም እባክህ እርዳኝ በጣም ይመኛል መገጣጠሚያዬን የመድህኒት ጉሬ ሆንኩኝ የአንተን እርዳታ እፈልጋለው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ለልጆቼ መኖር አለብኝ ድንግል ማም ስለሆንኩኝ ልጆቼን ጥዬ እሞታለው ብዬ ጭንቀት እንቅልፍ ነስቶኛል እባክህ እርዳኝ ካንተ መፍትሄ አገኛለው በልጆችህ ልማፅንህ አድነኝ በስልክ አግኝቼህ ህመሜን ነግሬህ መፍትሄ ከእግዚአብሔር ጋር አገኛለው ብዬ አምናለው እባክህ እርዳኝ ተጨንቄአለው አመስግናለው ።
@samra1997
@samra1997 Жыл бұрын
ጸልዩ ጌታ ይፈውሳል ዘደጸሎት ቤትም ይሂዱ
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
be ticktok yagnugn
@yemisrachshiferaw5617
@yemisrachshiferaw5617 Жыл бұрын
I am A+
@yemisrachberhanu5638
@yemisrachberhanu5638 11 ай бұрын
Hi Doctor አባቴ እግሩን በጣም ያቃጥለኛል ይላል መፍችሔው ምንድነው
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
የተልባ ጁስ አሰራር Making flax juice وصفة عصير الكتان
5:45
mina tube ሚና ቱዩብ
Рет қаралды 328 М.