Ethiopia: ለፍቅር ብላ ከጃፓን ድረስ የመጣችዉን ሴት ባለቤቷ ጉድ ሰራት በሰላም ገበታ

  Рет қаралды 99,928

Sami Studio

Sami Studio

5 жыл бұрын

Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 546
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 5 жыл бұрын
ልጅቷን በጣም ደስ የምትል የዋህና ግልፅ ነች መሳሳቷን ቶሎ ተቀብላዋለች የገንዘብ አምላኪ አይደለችም ከስቷ ተምራ የሚቀጥለውን ህይወቷን በጥንቃቄ ከመራች ብሩም ይመጣል ዋናው መረጋጋቷ ነው አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን!!!!!
@MunaMuna-kr4ub
@MunaMuna-kr4ub 4 жыл бұрын
እንዴት ነው ያላገባችውን ባለቤቴ እያለች አምታወራው
@selamselam8359
@selamselam8359 5 жыл бұрын
ትገርማላችሁ አረብአገር ሰእንት ጀግና ሴቶች አሉ ከአረብ አገር ወደ አዉሮፓ ሲሰደዱ እንኳን ዉጤታማ ና ፈጣኖች ጀግኖች ናቸዉ
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 5 жыл бұрын
ይች ልጅ ከተናገረችው በጣም የዋህ መሆኗን ነው የተረዳሁት ወንዶችም የሚፈልጉት የዋህ ነው ለየዋህ እግዚአብሔር አል አይዞሽ ዋናው እንኳን ከንደዚህ አይነቱ አልወለድሽ
@EMU918
@EMU918 5 жыл бұрын
እንኳን በስው ንብረት የተገዛች መኪና ለፍተው ደክመው ገዝተውም በአድጋ ውድ ነፍሳችውን እያጡበት ነው ለእግዚአብሔር እሳልፈሽ ስጭው እህቴ ይዘገያል እጅ የጁን ያገኛል
@judiguest2780
@judiguest2780 5 жыл бұрын
Pls don't,,,took to much jurnliste pls pls???????
@user-pi4vs3ur5g
@user-pi4vs3ur5g 5 жыл бұрын
Batikikil
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 жыл бұрын
ጥግ የሌለዉ የዋህነት አለሽ አይዞሽ አምነሽዉ ከዳሽ የወደደዉ ይክዳዉ የቀረበዉ ሁሉ ይክዳዉ ሠዉ ይጣ ክፉፉነዉበጣም
@sameerahassen9411
@sameerahassen9411 5 жыл бұрын
ባክሽ አንቺም ፍዝዝ ብለሻል ለዛውም ትዳር ነበረኝ አለሽ ሁለት ልጅ እንዳለው ነገረሽ ቢያንስ ያ ትዳሩ የት እንዳደረገው ሳትረጂ __አላህ ለስራው ይስጠው
@tigistabouto5779
@tigistabouto5779 4 жыл бұрын
አረሁሁመፍቴለሴቶች፡ወንዶችዬተቃጠሉኡፍአቃጥላችውንልትደፉንነው፡ከኛበፊትእናንተንያስቀድማችውስታስጠሉቆሻዌች፡የስራችውንዬስጣችውወንዶችአሜንበሉ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ጡረተኞች ናቸው ልበል የሴትን ልጅ ብር ምላሳቸውን በቃል አሳምረው ይግጣሉ ይፍረድባችሁ
@abayteshome5079
@abayteshome5079 5 жыл бұрын
ደፋር ነሽ ቤተሰብን የማያከብር ሰዉ ደግ አደረገ ቤተሰብን ቅዲሚያ ሰላም ሳትይ
@rahmamohammed9303
@rahmamohammed9303 4 жыл бұрын
ወይ እዳልየ ጮህ በይ ጮህ በይ ብሎ ልጂቱን ጩህታም አደረጋት እኮ ለማንኛውም። ኑርልኝ ሺ አመት ልብ ያለው ልብ ይበል
@medinakemal2733
@medinakemal2733 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-wo7pg9st3c
@user-wo7pg9st3c 5 жыл бұрын
ወንዶቻችን በደላቹሁን አለም አቀፍ አረጋቹት አይደል አይ እናተ
@mesimesi4794
@mesimesi4794 5 жыл бұрын
Mert agelaltse 👏👏👏👏👌🖒🖒👍👍
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
😁😍👍👍️👏
@ahabte8948
@ahabte8948 5 жыл бұрын
tadiyas. 😄
@nejatali7088
@nejatali7088 5 жыл бұрын
Yihe yesew godolo
@samriawt6405
@samriawt6405 5 жыл бұрын
Kkkkk kk
@krsetynakrsetyna5993
@krsetynakrsetyna5993 5 жыл бұрын
አንች በጣም ትገርሚለሽ መጀመርያ ቤተስብ ሳታሳውቂ ዘለሽ ገባሽ በ ፌስቡክ አውቀሽው ብሩን ከናትሽ ሁሉንም እንደት ትቀበያለሽ ሴት እኮ ብልጥ ናት የለኝም ብለሽ ሸምጥጥ ብታደርጊው ዙሮ አያይሽም ብርሽን እንጅ አር ሴቶች ንቁ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@BETESEB1972
@BETESEB1972 5 жыл бұрын
እንደስ አደርግሻለሁ
@mulumarumaru7141
@mulumarumaru7141 5 жыл бұрын
በጣም አሳዘነቺኝ ሠውን ሃምና ቤተሰብን ትታ አቤት ጌታዬ ከዚህ አድነኝ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 5 жыл бұрын
የዛሬዋ ባለ ታሪክ ፋታ ያለ ነዉ ነገር ግን የአሁን ወንዶች በቃ በሴት ተከሻ ሀቡታም መሆን ይሻሉ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
አይ ወንዶች መቼ ይሆን ለሴት ልጅ ደስታ የምትሆኑት ሁሌም ስቃይ ውይ ምን አለ እናት አለኝ እህት አለኝ ብላችሁ ብታስቡ ነው ማሰብ አቆማችሁ ልበል
@zabibaali9470
@zabibaali9470 5 жыл бұрын
Sara abrham betam new mtmechgn
@zabibaali9470
@zabibaali9470 5 жыл бұрын
S konjo
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 жыл бұрын
ትክክል በእውነት እህት እናት እያላቸው ለምን እንደዚ እንደሚሆኑ
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 5 жыл бұрын
Ere bakishe egnam chiger alebign ende bege zim bilen angetachine eyeseten neki binhone endzi ayihonum ye egna chiger new
@BETESEB1972
@BETESEB1972 5 жыл бұрын
Sara ድንቢጥ ሁሉም ወንድ ትሰድብያለሽ
@user-vu8io7cv4y
@user-vu8io7cv4y 5 жыл бұрын
ያፍዝ ያደንዝዝ ይዞሽ እንጅ ምንም አማታውቂው ሰው ጋር ማረፍ አነበረብሽም ነገሩ የጠፋ ያኔ ነው
@user-py6hu6lp9e
@user-py6hu6lp9e 5 жыл бұрын
እኔ በዎዶች አልፈርድም ሴቶቹ ናችሁ.ጅሎቹ እረ ንቁ ሴቶች ሴት ሁናችሁ እደት ወድ ያታላችዃል
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 жыл бұрын
ጠያቂው ጥሩ ነው በደንብ አስለፈለፋት እባካችሁ እህቶቼ ተማሩ ልቦና ይስጣችሁ
@user-mn5ho5ng2j
@user-mn5ho5ng2j 5 жыл бұрын
እኔም የተዋወቅ ነው ፌስቡክ ላይ ነው እና አመታችን ነው ልጁ በጣም ጥሩና አስተዋይ ነው ገንዘብ ጠይቆኝም አንስቶብኝም እንደውም ደሞዝ አልተሰጠኝም ለናቴ አላኩላትም ስል እራሱ እሱ ነው በሴት አስመስሎ ሚልክልኝ እና ጥሩም እዳለ ሁሉ መጥፎም ይኖራሉ ግን እህቴ በጣም ሞኝ ነሽ በጣም ነው የዋሸሽ መንቃት ነበረብሽ አላፈቀርሽው እግድ አዴ ሆኖል ካለፈው መማር ነው
@user-mf8yv8vc7x
@user-mf8yv8vc7x 5 жыл бұрын
ቢሆንም ተጠቀቂ
@user-pm6eb3ci3t
@user-pm6eb3ci3t 5 жыл бұрын
Eyatemedeshi enidayihoni bicha amilak yiridash
@ethiopia5233
@ethiopia5233 5 жыл бұрын
አጠቃላይ እስከወለዱ ሊቀበልሽ ፈልጎነው እኛ ወንዶች የሆነ ነገር ለማግኝት ስንፈልግ በደካማ ጎናቸው ነው የምንገባው ስለዝህ ያንችም ጏደኛ ካንች የፈለገው ነገር አለ ማለት ነው ፍቅራችሁ እንዳለ ሁኖ ለማንኛውም ተጠንቀቁ
@ethio5253
@ethio5253 5 жыл бұрын
@@ethiopia5233 ወላሂ በጣም ነው ያሳከኝ ክክክክክክክ ወይኔ እንዴት መጣል ግን ክክክክክክክክክክክ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ያርብ ሀገር ሴቶች ንቁ ልብ ያለው ልብ ይበል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 5 жыл бұрын
አረ ወንዶች ልቦና ይስጣቹ እኔ ገዳም ልገባ ነው በቃ
@maskeremkebede1614
@maskeremkebede1614 5 жыл бұрын
😅ይሻላል
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 5 жыл бұрын
@@maskeremkebede1614 በቃ ወሰንኩ ከፈለግሽ ቦታ ይፈለግልሽ
@maskeremkebede1614
@maskeremkebede1614 5 жыл бұрын
@@user-yi6ir3gh7w ተገኝቶ ነው ማማዬ
@at8148
@at8148 5 жыл бұрын
😁ይሻላል አቦ
@ethio5253
@ethio5253 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@rahelyalew158
@rahelyalew158 5 жыл бұрын
ስው ግን ለምን ጂብ ሆነ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 жыл бұрын
እንዳልክዬ ሁሌም ከሴቶች ጎን ይሁን የሴት ልጅ ህይወት ፈተና የበዛበት ነው።
@cocoa1416
@cocoa1416 5 жыл бұрын
በ fb ተዋውቄ ብሬን ተበላሁ ሚል ወሬ ሰለቸኝ
@user-tb5sg9jl5r
@user-tb5sg9jl5r 5 жыл бұрын
አይ ፌስቡክ ስንቱን ጉድ አደረገ የተማረ አያጭበረብረኝም ብዬ ነው አልሽ በተማረው ብሷል እናቴ ፈጣሪ ከበላተኛ ይሠውረን
@meronyegetalij3246
@meronyegetalij3246 5 жыл бұрын
. I
@user-zs5qf9vi7e
@user-zs5qf9vi7e 5 жыл бұрын
ያልተማርው ይሻላል የተማርውማ ላጥ ነው ያውም በዘዲ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
እኮ የተማርውም ያልተማርውም ዲንዙዝ ምንም አያስቡብ😒
@bettyethiolove4745
@bettyethiolove4745 5 жыл бұрын
አይ የወንዶች ጉድ መቸ ያልቃል ፈጣሪ ከዚህ አይነቱ እሱ ይጠብቀን
@aswad96
@aswad96 5 жыл бұрын
የሴትም ሌባ ኣጭበርባሪ ከሃዲ አሉ ፀባይ የኣስተዳደግ ውጤት ነው
@mesimesi9063
@mesimesi9063 5 жыл бұрын
እስከዛሬ እያለቀስኩ ነበር የምሰማው የሰወችን ታሪክ ስሰማ ይች ሴት በጣም አሳቀችኝ መንፈስ ጠንካራ ናት እግ/ር ይርዳሺ እህቴ ከፌስ ቡክ ጂብ ይጠብቃችሁ እህቶቸ
@user-st8ok4xz9y
@user-st8ok4xz9y 5 жыл бұрын
እነዚህ ወንዶች ግን : ምስኪኑን እየመረጣቹ ምታስቃዩበት App አላችሁ ልበል ..!
@ethioseny8028
@ethioseny8028 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አያጋጥም ነው እናትዬ የሀበሻ ወንዶች በጣም ከባድ ናቸው
@hanantadesse7412
@hanantadesse7412 5 жыл бұрын
Ewnet nw yasblal
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
የኔ እናት የዋህ ነሽ እግዛብሄር የስራውን ይስጠው መቸም የሀገራችንን ወንዶች ለብር ይምታሉ😒😒😒😒
@leilee6960
@leilee6960 5 жыл бұрын
ዝምተኛ ናት ያልካት በስተመጨረሻ ተንጣጣች። በጣም የገረመኝ ነገር ግን ትስቃለች ደግሞም ባሌ ትላለች የመረረው ላጤ ነው አግኝታ የተቀላቀላቸው ። ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ሴቶች ወንድ ብርቃቸው ነው ምንም የቤተሠብ ምክርና ፍቅር ያላገኙ እንደ ልባቸው እየዘለሉ ያደጉ ሴቶች ናቸው።
@muzumilyonatsbaha8759
@muzumilyonatsbaha8759 5 жыл бұрын
Dage Selam tkkl
@lishansesero5169
@lishansesero5169 5 жыл бұрын
ወንድም ሆነ ሴት ማንኛውም ሰው በቅድሚያ ማስቀደም ያለበት ቤተሰቦችን ነው ቤተሰብ ማለት እኮ ፍቅሩ ገደብ የለውም ቢሳካ ባይሳካም ሁሌም ይወደናል ገና ለገና ፍቅረኛ አገኘው ብሎ ቤተሰብ መርሳት ዋጋ ያስከፍላል , but where is people’s moral this days , he should be ashamed of him self ,there is always karma, one day he is gonna pay for what he did ,but please let just be smart don’t fall for everything, before you trust a person investigate them,study them ,do your homework,, then take a chance ,, just because someone seems nice it doesn’t mean that they are nice
@rodasniguse5018
@rodasniguse5018 5 жыл бұрын
አረ ጃፓንዬ እኔንም ጥሪኝ 😂😂😂😜😜😜
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
Kkkkkk እኔ በጣም ያሳቅሽኝ እዛው እያለሽ ማወቅ ትችይ ነበር ብልጥ ብትሆኝ
@soniyatesfaye7350
@soniyatesfaye7350 5 жыл бұрын
ልጁ ምን አደረገ ? በተዋወቁ በ8 ወር አምናው እቃ ጭና እንዴት ቤቱ ዘው ብላ ትገባለታለች? እንደኔ ጥፋተኛ እሷ ናት እሰይ ደግ አደረገሽ አውሬ ሆኖ ቢበላሽስ ምን ታመጫለሽ? እንደውም እቃ ብቻ ወስዶ መተውሽ አመስግኚው አንድ አካልሽን ሳያጠፋ በሰላም መገላገልሽ
@amkytube5242
@amkytube5242 5 жыл бұрын
ፍቅር ካለ እንኳን 8 ወር 1 ቀን ለምን አይሆንም! ዘላቂ አለመሆኑ ያሳዝናል እንጅ።
@hiruttegene2265
@hiruttegene2265 5 жыл бұрын
You're right.
@senaitbekele47
@senaitbekele47 5 жыл бұрын
እራሣችንን እያጠፋን ወዶች ላይ ማሣበብ አይሠለቸንም የትም ለማናዉቀዉ ወንድ አይደለም ብራችንን ነብሣችንን እንሠጣለን አንድ የተቸገረ ሠው ግን ብር ቢጠይቀን አንሠጥም
@soniyatesfaye7350
@soniyatesfaye7350 5 жыл бұрын
Allah is sovereign of the day Recompense. አብራው ውላ አላደረች ፀባዩን አታውቅ በአካል ያየችው እንኳን ኤርፖርት ነው እንዴት ዘው ተብሎ ይገባል? እና 8 ወር ስለተፃፃፈች አወቀችው ያስብላል ? የለፋችበትን የሰጠችው 1 ቀን ተዋውቀሽ ግቢና ከጎንሽ ታገኚዋለሽ አብሮ ዘመን ተጨርሶም ሰው ከባድ ነው
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 жыл бұрын
@@amkytube5242 ትክክክል
@user-zh8lt3vs2s
@user-zh8lt3vs2s 5 жыл бұрын
እቺ የሆነች የተጃጃለች ነገር ነች, ሳር ኣትበላም እንጂ ከከብቶቹ ካታጎሪ የምትመደብ እህት ነች ::
@asrerparistan9076
@asrerparistan9076 Жыл бұрын
ትክክል
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 5 жыл бұрын
እናትና አባት እያለሽ ለወንድ መኪና የምገዥ ቁሊታም አሰዳቢ ማፈርያ ምን ልሁን ብለሽ ነው የቀርብሽው ቆርጥሞ ቢበላሽ ደስ ይለኛል ስታስጠይ ስትዘገንኝ ለወንድ ብለሽ የምትኖሪ
@fikirtetesfaye633
@fikirtetesfaye633 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል የኔ ሀሳብ ነው ይበላት እምዬን ዝግት አርጋ ምንም አታሳዝንም እሱም ጨካኝ ነው
@MunaMuna-kr4ub
@MunaMuna-kr4ub 4 жыл бұрын
ጉድ
@selamselam8359
@selamselam8359 5 жыл бұрын
ይቅርታ ልጅቷ ሞልፍጣ ናት ለቤተሰብ ሳትናገር ሰዉ የዘራዉን ያጨዳል
@tigistjemal8655
@tigistjemal8655 5 жыл бұрын
ሲበዛ የዋህ ነሽ ብዬ አስባለሁ እናም ገንዘብ ጠፊ ነው አንቺ ጤና ካለሽ መልሰሽ ታገኝዋለሽ እኳንም ሒዎትሽን አላጣሽ
@sebawnetselam9905
@sebawnetselam9905 5 жыл бұрын
ማን ናት የኣረብ ሃገር ሴት ? እኛ ኣረብ ቤት እንስራለን እንጂ አረብ ኣይደልንም እንዳልክ ኣስተካክል
@rodaes3894
@rodaes3894 5 жыл бұрын
በምን ቋንቋ ይጥራን ውዴ አይዞሽ ክብራችን አይቀንስብንም
@lovegrace1303
@lovegrace1303 5 жыл бұрын
ትክክል እኔም ጃፓኒስት መስላኝ ነበር እንዴት አማርኛ ቻለች ብዬ ከማዳመጥ ነው የተረዳሁት : :
@seblewongelwedaj8984
@seblewongelwedaj8984 5 жыл бұрын
ሙትቻ ነገር ነሽ ለዚ ነው እንደዚ የተጫወተብሽ
@Joymberhe
@Joymberhe 5 жыл бұрын
Pls endalke give chance to other people to talk we can't stand to you talk too much
@jamalahmaed3912
@jamalahmaed3912 5 жыл бұрын
ችግርማ ያለበሸ ልጀ ነሸ
@zAhmad2922
@zAhmad2922 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-so9zc3tq1k
@user-so9zc3tq1k 5 жыл бұрын
እኔ ብሆን አባብዬ ይዤ ወደታች ዘቅዝቄ ነው የምገርፈው
@user-fn8nu9kb9n
@user-fn8nu9kb9n 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ እረ መግረፍ ገረፋት እጅ
@user-fn8nu9kb9n
@user-fn8nu9kb9n 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እረ መግረፍ ገረፋት እጅ
@user-so9zc3tq1k
@user-so9zc3tq1k 5 жыл бұрын
@@user-fn8nu9kb9n ውነት አድራሻውን አልቀየረ ለስዋ ጥሩ እድል ነበር ልክልኩን ማስገባት ነበር ሌላም ትምህር እዲሆን ግን እስዋ አትረባም አናዳኛለች 😀
@saditube
@saditube 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
አታረጊውም ቦክስና ምክር ለሰጪው ቀላል ነው
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
እንደው ከእንዳልክ ጥያቄ ያንቺ ሳቅ የተቀላቀለበት ንግግርሽ አንድም ሳንቲም የጠፋብሽ አትመስዬም ወይ ትእግስትሽ ወይ አንዳንድ ወንዶች
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
እኔም ባሌን ለዛውም በፓልቶክ ነው ያወኩት ወርቅ የሆነ ሰው ነው ፍቅር መስጠት እንጂ ገንዘብ ጠይቆኝ አያውቅም ድፍን 10 አመታችን በፍቅር በደስታ እየኖርን ነው እና ለማለት የፈለኩት ብርን እና ፍቅርን እንለይ 😜
@herutdemisherutdemis7019
@herutdemisherutdemis7019 5 жыл бұрын
እኔ ሢጀምር ወንድ ሆኖ ሂራር ሚያወራብኝ ወድ ይነሥረኛል ሤቱ እንዴት እንደሚሸወዱ ይገርመኛል
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
ከእደዚህ አይነት አረመኔ ወንድ ይሰውረነ ፈጣሪ የየዋህ አምላክ ይፍረድበት
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 5 жыл бұрын
ይች ጥንድ አትመስለኝም።እባካችሁ በባለሙያ ብትመከር ይሻላል።እባክህ እንዳልክ
@fevenn1888
@fevenn1888 5 жыл бұрын
This is really sad. she definitely need help. 😌😌
@alemmola6932
@alemmola6932 5 жыл бұрын
አቺ እናትሽንና አባትሽን ሳታከብሪ ይበልሽ ሲያንስሽ ነው
@zAhmad2922
@zAhmad2922 3 жыл бұрын
Tkkkkl
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 5 жыл бұрын
ስታወሪ አራዳ ትመስያለሽ ግን ተሸወድሽ እኔ የገጠርዋ እበልጥሻለው ብር የሚጠይቀኝን ወድ ብሎክ አራት ነጥብ ለወደፊቱ ትምርት ይሆንሻል
@user-jk6ts5py9v
@user-jk6ts5py9v 5 жыл бұрын
እኮ እኔም እንዳች ነኝ ማር ብሎክ ነውጅ
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 жыл бұрын
Beziw qaxiyebet ehate bee ahun gize tedar kee faxarii new 👍
@yetm1026
@yetm1026 5 жыл бұрын
😂😂😂
@user-zn7yp4hz5e
@user-zn7yp4hz5e 4 жыл бұрын
የገጠርልጅኮአራዳነወንድነውእጅእሚያስተዳድራትሴትአይደለችም
@alemmarsh2147
@alemmarsh2147 5 жыл бұрын
ምን ጉድ ነሽ እናትሽን ሳታይ ወደወንድቤት ገባሽ ሴት አሳፍሪነሽ
@nuramohammed246
@nuramohammed246 5 жыл бұрын
እርቅ መአዶች እናንተ መልካም ሰዎች ናቸው ደከመን ሠለቸን ሳትሉ ለህብረተሰብ የማጠቅም አንዱ ከአንዱ ጥሩ መጥፎም በማሰተማር ትደክማላችዉ ሴቱ ግን ምንነካው በፌሰብክ ብቻ በመተዋወቅ ወንዶችን የሚያምነው ሰው ከአንዱ የደረሰበትን ችግር አይቶ አይማርም በጣም ያሳዝናል አያድርሰ አነእንዳልክ አድሜና ጤና ይሰጣቸው ኑሪልን
@alexmambo3245
@alexmambo3245 5 жыл бұрын
ለምንድን ነው የፍቅርን ሀያልነትን የምትሸሹት በፍቅር ተጠልፋ ተሸወደች አለቀ።
@getahunmuche1249
@getahunmuche1249 5 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትል ቤት አሙዋቂ እናቱን የሰው ገንዘብ አሲድ ነው ይዞ ነው ሚጠፋ ያጥፋው
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 жыл бұрын
ኧረ ወዲያ ሴት አስረካሽ ምን አይነትነሽ ጉድ ኧረ ሴቶች ልብ ግዙ ዝም ብላችሁ የማታውቁት ወንድ ላይ ፊጥ አትበሉ እጭ አስጠላችሁኝ
@senaitbekele47
@senaitbekele47 5 жыл бұрын
በትክክል
@roudabrok694
@roudabrok694 5 жыл бұрын
ትክክል የኔ ህእት
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 5 жыл бұрын
Thanks tabarek
@maysatedy2468
@maysatedy2468 5 жыл бұрын
እኔ ከተረዳሁት ነገር እሶ ናት ጥፋተኛ ምክንያቱም ለፋታ አላመጣችዉም ሌላነገር ሰርታ ያመጣችዉ ስለሆነነዉ ምንም የማይመስላት
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 жыл бұрын
ሀገራችንን ወደሃላ ያስቀራት በይሆናል ሰው ላይ ስለምንፈርድ ነው ምን ማረጋገጫ አለሽ ትስራ አትስራ waw
@awelmohammed6821
@awelmohammed6821 5 жыл бұрын
your program is the best!!!
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አይይ እንዳልክ ምኒቱን አመታህብን ዛሬ ደግሞ ? እደው ደመነፍስ ነበር እምትራመጅው። ጭራሽ ከጃፓን ለውድ ብለሽ አር ሴቶች ውደየት እየሂድን ነው ?
@user-zs5qf9vi7e
@user-zs5qf9vi7e 5 жыл бұрын
እጦሮጦስ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 5 жыл бұрын
Endalk pls let her talk ... the story is not urs so let me hear her.. I know u ask question but to much ... coz of u I stop the story ... the other interviewer I like more ... sorry no offence
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ሰውን ማመን ቀብሮ ነው የሰው ህሊናው የምንለው ነገር ማን ቀማው ? ህሊና እኮ ይወቅሳል ያስተምራል መልካም እንድናስብ ይረዳል ሴቶች ለምን አናስተውልም ከሌላው ህይወት ለምን አንማርም አሁን ይህ ጅልነት እንበለው ወይስ ከልክ ያለፍ እምነት ነው
@user-ox5pk4de5u
@user-ox5pk4de5u 5 жыл бұрын
Amen
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 5 жыл бұрын
Ayizosh ehitalem egziabher yirdash samiye betam eniwedachuhalen bertuln
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 5 жыл бұрын
You are. Correct. Thanks
@godisgood1473
@godisgood1473 5 жыл бұрын
ውይ እንዳልክ ያለብህ የወሬ ጥማት እድሜ ልክህን ታወራ የለ እንዴ ወሬ መደጋገም
@Dani.boy.23
@Dani.boy.23 5 жыл бұрын
በትክክል በጣም አዝግ ነው
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 5 жыл бұрын
:) :) :) እራሱ አውርቶ ነው የጨረሰው፣ ባለታሪኩ እሱ መስሎ ቁጭ
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 5 жыл бұрын
Were atabuzu
@ethio5253
@ethio5253 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
@@bitaniyayanore8829 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የኔ ቆጆ ወይ ኮሜታተሮች
@Seni_ethio
@Seni_ethio 5 жыл бұрын
እንዴው ሰው ሁሉ ምን ነክቶት ነው በጌታ ይህ መጃጃል ለማናውቀው ሰው እንዴ እረ እንረጋጋ ንብረታችን ሰላማችን በገዛ እጃችን ይንጎትተው ሆ ባላገባስ ቢቀር
@wenyberta3982
@wenyberta3982 5 жыл бұрын
ታሪኩ መስማት እየፈለግኩ ግን መሀል ምትገባው ነገረ ያበሳጨኛል በቃ ቸው
@user-fl3ei1un1s
@user-fl3ei1un1s 4 жыл бұрын
😂😂
@abebekebede77
@abebekebede77 2 жыл бұрын
God for your lady
@user-sv8fd8br2u
@user-sv8fd8br2u 4 жыл бұрын
ያለማስረጃ ለሰው የሚሰጥ ነገር ቢኖር ካሁን በኋላ ያልጋ ላይ ጫወታ ብቻ ነው ማን ሞኝ ይሄ ፕሮግራም ብዙ አስተምሮኛል የምር ማግባት እራሱ ያስፈራኛል እኔ
@estherlove78
@estherlove78 5 жыл бұрын
selam hendalke hunken ba Selam mexa wandime egzabher yi bark
@julianaabraha3037
@julianaabraha3037 5 жыл бұрын
Sorry to hear I wish u the best sister every were happen
@Shahzad-ir8hi
@Shahzad-ir8hi 5 жыл бұрын
ይገርማል
@MohdAli-si3np
@MohdAli-si3np 5 жыл бұрын
የመጀመሪያው ስህተት ያለፈ ታሪኩን አታውቂም የልጆቹን እናት እንዴት እና በምን ምክንያት እንደፈታ መጠየቅ ነበረብሽ ሲቀጥል ያለፈ ታሪኩን አያገባኝም ማለትሽ ነው ዋጋ ያስከፈለሽ ሲጀመር ሴቶች ስንባል አርቀን ማሰብ አንችልም የልጄን አባት ብዙ በደል አድርሶብኝ ስተወው ሌላኛዋ ሴት ምኑንም ሳታውቅ ሽንጧን ገትራ ስለሱ ትከራከር ነበር ጭራሽ ያለፈ ታሪኩ አይመለከተኝም አለች ግን በኔ የደረሰው በሷ ላያ እንደሚደርስባት እርግጠኛ ነኝ
@frehiwotkefle3089
@frehiwotkefle3089 4 жыл бұрын
Good job እንዳልክ
@Emanu2018
@Emanu2018 5 жыл бұрын
እንዳልክዬ፡የኔ፡ምርጥ፡አሁን፡ጎብዘሀል፡ምላስህ፡ቀንስዋል፡
@hanaann5566
@hanaann5566 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-tk8es4bl3z
@user-tk8es4bl3z 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አይዞሽ አንቺ ጤና ገንዘብ ነገ ይመጣል
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 5 жыл бұрын
Sile ewnet yemikom sew ewedalehu endalk melkam sew neh selam hun wendime👏❤️👍
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ወንዶቻችን እረ ተው በደላችሁ እኮ በጣም በዛ እስቲ ትንሽ እንኳ አስቡ ውይ
@zebideryemaryamlj2981
@zebideryemaryamlj2981 4 жыл бұрын
በርቱልን
@frehiwotkefle3089
@frehiwotkefle3089 4 жыл бұрын
እንዳልክ ለኔ ተመችተህኛል አጠያየቅህ ምክንያቱም እነሱም ሲያስረዱ ይንዘባዘባሉ ዋናው ነገር ከመናገር በዛ ላይ በጣም ተጣደፍሽ ይቅርታ እየፈረድኩ አደለም እሷ ትስቃለች እኔ ላንቺ ተቃጠልኩ
@yabsiraseyoum5076
@yabsiraseyoum5076 2 жыл бұрын
betam bew yewededkush.... wish ezi ager bitogni gwadegnamoch enon neber
@user-gz3kl1jf7s
@user-gz3kl1jf7s 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ማሬ ምንም አይደለም
@user-ye3ww9es7q
@user-ye3ww9es7q 4 жыл бұрын
እንኳን በፊስቡክ ለተዋውኩት የመቀው ባሌም ቢሆን ማለት በቤተስቦቸ በኩል ያገባሁት እንኳን ቢሆን እናት እና አባቴን ሳላገኝ ስተት ብየ እሱ ቤት ወላሂ አልሄድም እሄ የኔ ስሜት ነው አንቺ ትልቅ ጥፋት አለሺ መጅመሪያ እሱ ቤት መሄድሺ. ሆሆሆሆሆሆሆሆ
@kelethiopia8715
@kelethiopia8715 4 жыл бұрын
እውነት ይስቃል ክክክክክክ ጎበዝ ነሽ
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 5 жыл бұрын
Very. interesting wow
@zelekemogne7976
@zelekemogne7976 5 жыл бұрын
i dont think she is healthy. how on the earth someone just to the home of stranger without visting and telling her family
@fevenn1888
@fevenn1888 5 жыл бұрын
I am stressed out listening😌😌
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 жыл бұрын
I think so .IT seem she has some kind of disorder.
@konjokonjkonkokonj9242
@konjokonjkonkokonj9242 5 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው የሚሳማው ሆ
@honeylove7118
@honeylove7118 5 жыл бұрын
ሙስሊም ወገኖቸ እንድሁም ቅን ክርስትያኖች ዘመን ድራማን ፓርት 183 ሙስሊሙ. ላይ የሰራውን የጥላቻ ዘመቻ ሪፖርት በማድረግ እንረባረብ f.b abu Amar bilachihu ግቡ እንዴት ሪፖርት እንደምናደርግ ታገኛላችሁ
@birtukanmesfin1708
@birtukanmesfin1708 5 жыл бұрын
በሃይማኖት ስም መጥፎ የሚሰሩትን እንጂ ሃይሞኖትን በጅምላ መጥፎ ስም ለመስጠት አይደለም በሁሉም ሃይማኖት መጥፎ ስራ እንደሚሰራ ልቦናዎ ያውቀዋል ያማለት ሃይማኖቱን ሳይሆን አድራጊዎቹን ማውገዝ እንጂ እውነታውን በሃይማኖት ስም ማዳፈን አይገባም!!
@santahaque4814
@santahaque4814 5 жыл бұрын
ምንም አላጠፉም ያለውን ነው የሰሩት ውሸት አደለም እኮ
@honeylove7118
@honeylove7118 5 жыл бұрын
Santa Haque እንዴት ውሸት አይደለም የትኛው ሙስሊም አላሁ አክበር ብሎ ነው ሲያርድ ያየሽው?
@mimiyw7834
@mimiyw7834 5 жыл бұрын
የኔእናት እኔ በልጁ አልፈርድም በጣም እጅግ በጣም ብዙ ለጋብቻ ብቁ ያልሆኑ ነገሮችን ፈፅመሽ ነው የገባሽው እኔማ ቀልድ ሁላ ነው የመሰለኝ የኔ ቆንጆ እስበሽዋል ምንም ሳታውቂው እሱ ተቀብሎሽ ቤቱ ስትገቢ ሆ ጭራቅ ቢሆንስ ? ደሞ ፈርሃ እግዚሃብሄር ምናምን እግዚሃብሄን መፍራትኮ ህጉን ማክበር ነው አንደበት ብቻ አደለም ። እንደ ሴት ብዙ ክብርሽን የእምነትሽን ክብር የቤተሰብሽን ክብር አውርደሽዋል ። ያው ለሌላው ትምርት ይሆናል ። እናመሰግናለን እኔን ግን አቃጠልሽኝ !
@yarebilijochenaderaeninmad3964
@yarebilijochenaderaeninmad3964 5 жыл бұрын
mimi yw ♥️♥️♥️
@azebmehari355
@azebmehari355 5 жыл бұрын
ትንሽ የጤና ችግር ያለባት ይመስለኛል እግዚያብሄር ይድረስልሽ።
@hiruttegene2265
@hiruttegene2265 5 жыл бұрын
You are right 😀
@merryflow7814
@merryflow7814 5 жыл бұрын
hirut Tegene ere pls ayasikime
@ethio5253
@ethio5253 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@skaderskader982
@skaderskader982 5 жыл бұрын
ከታሪኩ የበለጠ እዳልክየ በጣም ነው የምትመቸኝ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ወይ ወንዶች ግን መቼ ነው ሚቀየሩት እፍፍፍ በተረፈ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኔስ ጨነቀኝ የ እማማ ኢትዮጵያ ጉዳይ 💚💛❤️😭😭🙏
@user-ek1og7kc9k
@user-ek1og7kc9k 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ወይ ወንዶች ይገርማሉ ፍቅራቸው ምላሳቸው ላይ ብቻ ነዉ እህቶቼ ተጠንቀቁ
@ethiopiafirst9099
@ethiopiafirst9099 5 жыл бұрын
Sektenber oktober atibelun bemigebang kuakua awru beterefe Programu betam arif New
@teshomebeyene9773
@teshomebeyene9773 3 жыл бұрын
ድምፃችን ያምራል ትላለህ ቆርቆሮ ድምፅ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እኔ ለምን ሰጠሽው ገንዘብሽን አልሠጠሽው የሚል ጥያቄ አላነሳም ግን የገረመኝ እንደመጣሽ ሰተት ብለሽ ለምን ገባሽ? "ለምን እሱ ቤት ሄድሽ? እይ ሽማግሌ ከላከ በሁአላ ብየ ነው" እንዴ ወዴት ወዴት ነው ነገሩ እኔምልሽ እናትሽ እና ቤተሰብሽን አይተሽ ቤትሽ ተቀምጠሽ ነው ሽማግሌ ሚላከው እሱ ቤት ከሄድሽ ምኑን ይልካል ። እሺ ይሄም ይሁን በተዝረከረከ ቤት ተቀብሎሽ እንደዛ አመናጭቆሽ እንዴት ተቀመጥሽ ? የወለደችሽ እናትን አይኑአን ሳታይ ቀጥታ እሱ ቤት ከዛም ልክ ቆጥሮ እንደሰጠሽ ብር አምጪ ኪራይ ክፈይ እንዴ በጤናሽ ነው? እቃሽን ሁሉ ቀጥታ ልከሽ አይ እንዳልክ "ብዙ ጊዜ ከአረብ ሀገር ነው ሚታለሉት" ዋናው የሰው ጭንቅላቱ ነው የትም አለም ላይ ይቀመጥ ስልጣኔው ላለበት ሀገር እንጂ ለሰውየው አይሰራም ። ለምንኛውም ሴቶች አደጋ ላይ ስንወድቅ ከመራገም መጀመሪያ ።ስለ ብር ካወራ፣ አልጋ ላይ እንሂድ(ዝሙት እንስራ)፣ ካላችሁ ቀጥታ ግንኙነታችሁን አቁአርጡ። ሙና ባንች የደረሰ አይድረስብን አይዞሽ ሳቅሽን ወድጄዋለሁ በወጣ ይተካ አመሠግናለሁ እንዳልክ ውዳችን እና ሣሚ
@chaltuuhamamud1355
@chaltuuhamamud1355 5 жыл бұрын
Waawuu
@ahabte8948
@ahabte8948 5 жыл бұрын
gud gud. Atelum. Ende 🙏🏼🙏🏼🙏🏼. Siasfera 😴
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 жыл бұрын
ኤረ ጉድ ነዉ ከጃፓን ስመጣለት ለዎንድ ካረብ አገር አልዎጣ ብየ የሰማኒያ ባሌ ተናዶብኛዉ አንድ በሉኝ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ያዲስ አመት ተሠጦኛል
@amkytube5242
@amkytube5242 5 жыл бұрын
ሴት ረክሷል ሳያገባብሽ ሂጅለት
@user-eh2wn7ve4l
@user-eh2wn7ve4l 5 жыл бұрын
ሰውዬው ያደረገው አሳፋሪ ቢሆንም ግን ድፍረቱን የሰጠሽው አንቺው ነሽ አረ ሴቶች ተማሩ በአካል ለማታወቁት ሰው ዋጋ መክፈል ተገቢ አይደለም ሶሻል ሚዲያ ላይ የሰው ገንዘብ ለመዝረፍ አፋቹን ማር ቀብታቹ የምታታልሉ ወንዶች በረከት አይስጣቹ ፈጣሪ ።
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 5 жыл бұрын
እራስዋ አትረባም ፡ ዘላ ሳታውቀው ከሱ ጋር ማደርዋ፡ እንደገባች ስለመኪና ገንዘብ ሲጠይቃት ያለመንቃትዋ፡ እስዋ ናት ጥፋተኛ።
@maimounakamalmohammed8721
@maimounakamalmohammed8721 5 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው ሚስኪን ፈጣሪ ይርዳሽ
@enatss8354
@enatss8354 2 жыл бұрын
በጣም አናደድሽኝ ለማታውቂው ሰው እዲህ መሆንሽ እኔ የሰፈሬ ልጅ ከልጅነቴ ጀምሮ ካላገባውሽ ይል ነበር ከዚህ መጥቸ ስልኬን አፈላልጎ አዎራኝ ከዛ ብር ሲለኝ ብሎክ አልኩት
@selamlakew2311
@selamlakew2311 5 жыл бұрын
መቼ ነው ግን እኛ ሴቶች ልብ የምንገዛው ሁሌም አሳዛኝ ታሪክ እንሰማልን ግን አንማርም ወንዶቹንም ያባለግናቸው እኛ ሴቶች ነን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለሁላችንም
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 57 МЛН
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 94 М.
MK TV || ለዚህ ያበቃችን ቤተ ክርስቲያን ናት
3:20:06
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,2 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 17 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,3 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 43 МЛН