Ethiopia: አሁን የደረሱን መረጃዎች | ዘ ኢትዮጵያ | The Ethiopia News NOW July 29, 2024

  Рет қаралды 33,399

The Ethiopia

The Ethiopia

Күн бұрын

Birr | ብር | Team Ethiopia Paris Olympic NBC | The Ethiopia News and Views | Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 26, 2024 | Fano
Asmera Flight
Paris Olympic Opening Ceremony
#Ethiopia Jawar Mohammed on Fano
Ethiopia vs Eritrea
ፋኖ አሰግድ መኮንን
Aseged mekonnen
Olympic
demeke mekonnen
tefera walwa
Paris Olympic
#Ethiopianews
Gedu Andargachew
Anchor Media
Mesay mekonnen
New Ethiopian Law Explanation
Fano Amhara
Dereje Habtewold
Tigray Mezmur
Tigrigna Music
Oromo Music
Oromo Mezmur
oromo news
abel berhanu
Eritreans
Ethio forum
Feta daily
Khibur Gena
Kibur Gena
mamo meheretu

Пікірлер: 51
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 Ай бұрын
ድልለአማራፋኖ
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes Ай бұрын
የኢትዬጵያ ህዝብ ያሳዝናል መጫወቻ ሆነ ጌታ ሆይድረስለት።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቤሩት ላይ መተው ጥለውት ብዙ ህዝብ አልቋል
@btin1791
@btin1791 Ай бұрын
Ya 2009 ላይ
@brhanealemayehu5607
@brhanealemayehu5607 Ай бұрын
እረ ብጽግና አገሪቱን ኩሮኖዋን ይዞ ስጥ እያደርጋት ነው ይበለው የኢትዮጵያን ህዝብ እደኬንያ እልነሳም ብሎ ሲያንቀላፋ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ይበለው አጨብጫቢ አሽቃባጭ ሁላ ፓርክ ሄዶ አየር ይመገብ።
@Sade948
@Sade948 Ай бұрын
ግን ለሰው እምትመክሩት ለምን እናተ አትዋጉም ፈሳምሁላ
@kassayeamare7956
@kassayeamare7956 Ай бұрын
The decision of Lideta Subcity PP attests the stand of the PP. Her stance is highly appreciable. History will absolve her. Down with cadres who think by their belly than their mind.
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 Ай бұрын
ለ ሌላው ህዝብ ያሴሩት ሴራ ኦሮሞ ህዝብንም ገደል ይዦት ይገባል😂😂
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
ብልፅግና የራሱን ጉድጓድ በየቦታ እየማሰ ነው።
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p Ай бұрын
ማንኛውም የብልፀግና አባላት የፈለገውን ሙዚቃ መስማት አይችልም ማለት ነው እነሱ እራሳቸው ግን በኦሮምኛ ሙዚቃ ሽለላ መላው ሲጠፋቸው ይውላል ሌላው አባላት ግን ምን ይላል!!!
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 Ай бұрын
ጀግናዋን አሳየን ግቦ ስለማትበላ አላስበላ ስላላችንአባረናታል ይሻላል
@abusumeya8911
@abusumeya8911 Ай бұрын
የሰውን በሰላም ወጥቶ መግባት ያላረጋገጠ መንግስት እንዴት ነው ገበያን የሚቆጣጠር? በደደቦች የምትመራ ሀገር!
@kassayeamare7956
@kassayeamare7956 Ай бұрын
ነጋዴዎች እንኳን አንዲህ ተመቻችቶላቸው በሌላውም ጊዜ ዋጋ ለመቆለል የሚያህላቸዉ የለም። ጊዜዉ ሲደርስ አስተማሪ ፣ ምነው በቀረብኝ የሚያሰኝ ርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ነው።
@MikoMiko-tb6tc
@MikoMiko-tb6tc Ай бұрын
❤❤❤
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
What about to Eritrea ❓️ Oh. The Airlines is a dangerous situation❗️
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ከኬኒያ ተማሩ ማልቀስ አቁም
@yagebagnallwogne7201
@yagebagnallwogne7201 Ай бұрын
ባለቤት አልባ አገር !!!
@user-sl5bg9gd7x
@user-sl5bg9gd7x Ай бұрын
‏‪9:49‬‏ ቡልግና 😅😅😅
@yamralhagere5294
@yamralhagere5294 Ай бұрын
ንግድ ባንክ ከ 56 ብር 76 ብር የገባውን ለመኮነን ተቸግረህ ነጋዴው ትንሽ ጨመረ ተብሎ ለማስመታት ማሰብ ነውር ነው
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Ай бұрын
የወሎ የሸዎ እራሰህን ከንቱ መሰዋት አታድር ለጎጃም ንግሰና ግ
@SisayAlemsyehu
@SisayAlemsyehu Ай бұрын
እና በየት ልንገባ ነው
@peacelove6150
@peacelove6150 Ай бұрын
ወይ ሙሴ 🤔🤔🤔
@skylimit1423
@skylimit1423 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ችግር Stagflation ይባላል unemployment + inflation ቅጣ ያጣ የዋጋ ግሽበት +አደገኛ ስራ አጥነት
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ስልጣን ላይ ያሉት የአስተሳሰብ ደሀዎች ናቸዉ
@Lemishe
@Lemishe Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የሠሜን ኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሁም የኤርትራ ህዝብ መዘንጋት የሌበት ኦሮሙማው የትግሬና የአማራ ጥላት ነው ይህንን ስርአት በማፈራረስ ታሪካዊ ግዴታችንን እንወጣ ይህ ስርአት ሰው በላ ነው ይህ ስርአት ጭራቅ ነው
@zeed7938
@zeed7938 Ай бұрын
does merkato still looks like this?
@MohedeguWelo
@MohedeguWelo Ай бұрын
ተስፋ የቆረጠ መንግስት ይዞን ገደል እየገባ ነው የኢትዮጵያን ህዝቦች የማይዋጡት ዕዳ እያስገባ መሆኑን አትዘንጉ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
ለብልፅግና ሲገብሩ እነሱ የጠሉትን ጠልተው መሆኑን እረስተውታል ገሌ ሁላ ይበላቸው😂
@Lilu10424
@Lilu10424 Ай бұрын
I think exchange rate will be up to $180 on black market in 3 months, 🥶 devastating ur own currency is like suicidal
@user-gy7ub1js5k
@user-gy7ub1js5k Ай бұрын
እንዴት አድርግ ነው ከIMF መበደር ከናት መበደር ነው ይላል ለነገሩ ሰውየው ያስባል 😏 ጤናው ያጠራጥራል
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Ай бұрын
Ye PP media
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 Ай бұрын
TPLF ጥጋብ ጥጋብ ያለው እረብሻ ይነሳል ብሎ ነው
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Ай бұрын
ማንም ምን ይበል ኢትዮጵያ ን የሚመራው መንግሥት የሚጠቅመውን እና የሚጎዳውን ያውቃል ።
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 Ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያ ነጋዴ ለወገኑ ላይ ምንም ርህራሄ የሌለው በእጁ ላይ የያዘውን ዛሬ በመቶ እጥፍ አትርፎ እየሸጠ አይጠቅመውምና ገና ነገ ተነገ ወዲያ ወይም ከሳምንትና ወር በኋላ በሺህ እጥፍ ለማትረፍ በእጁ የያዘውን ይደብቃል አሳማ የሚል ቃል አይጠቅመውም ለዚህ ነጋዴ የመንግሥቱ ኃይለማርያምን አይነት መሪ ነበር የሚያስፈልገው ይህማ እራሱ የዱር አውሬ ነው ለሕዝብ ደንታ የሌለው ።
@seladngay1486
@seladngay1486 Ай бұрын
እነሱም እኮ ተገቢ ባልሆነ የግብር ጫና እይወርድባችሁ እየተጨፈጨፉ ካፒታልአቸውን እየበሉ በስቃይ ላይ ናቸው
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 Ай бұрын
@@seladngay1486 ምንም ይሁን ምን የህዝብ ፀር የሆነው የኦነግ ኦሮሙማው አራጅና ዘራፊ ቡድን ለሚያስከትለው ቀውስ ተራው ህዝብ ከሚፈፀምበት ወንጀል በተጨማሪ ሌላ ዕዳ ከፋይ መደረጉ አግባብ አይደለም። ይልቁንስ ለዚህ ሁሉ መፍትሔው ምንም ዓይነት ግፍ እንደኛ በመንግሥቱ የማይደርስበት፣ ነገር ግን የኢኮኖሚውን ጫና አልቀበልም ብሎ እንደተቃወመው እንደ ጎረቤት ኬንያ፣ ህዝብ ይህንን የተጫነብንን ጎጠኛና የበሰበሰ የሌቦች ቡድን፣ ከዚህ የከፋ ችግር ሳያመጣብን፣ በየተሰለፍንበት ሙያም ሆነ በየአካባቢያችን በመደራጀት ለአንዴም ለመጨረሻ ጊዜ ከላያችን ላይ አሽቀንጥረን ለመጣል ቆርጠን መነሳት ብቻ ነው የሚያዋጣን።
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Ай бұрын
ሙሴ my ass ይሄ ሙሰኛ ነው
@abebeabebe460
@abebeabebe460 Ай бұрын
360 360 ❌❌❌❌❌❌❌❌
@Transporthollnd
@Transporthollnd Ай бұрын
Welcome Eritrean tv
@fitsumberhe
@fitsumberhe Ай бұрын
@Transportholld በዉሸት የ3000 ነጸነት ይሄዉ ኣሁን በ3000 ብር ዳቦ ትገዛለህ ቻለዉ ኣቦ ።
@goodnews2392
@goodnews2392 Ай бұрын
ኤርትራውያን በሀገራችን ስለበዙ ነው ኑሮ የተወደደብን ወደ ኢሳያስ መመለስ አለባችሁ !!!
@fitsumberhe
@fitsumberhe Ай бұрын
@@goodnews2392 ክክክክክ ላኣንተም የባሰ እንዳይሆንብህ ኣስብበት ከ6 ሚልዮን በላይ ህዝብ ወደ ብልጽግና ፓርቲ ከዛም ኣዋሽ ኣርባ ።
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l Ай бұрын
4ቱንም አጠፋለሁ ከለኝ ። ሰይጣን ጋኔን አጋንንት ሉሲኀር ይሞታሉ ዉጣ ጰኀጣሪ ቤት ።ከለቀ
@nigsen8206
@nigsen8206 Ай бұрын
Kibur Gena is an old economist and negative thoughts specialist.😅😅😅
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ነጋዴ በሸማቾች ስቃይ የሚደሰት ምንም ርህራሄ የሌሌው ነው ።
@keftad5600
@keftad5600 Ай бұрын
የምን ክቡር ጨለማ ገና ነው
@haregeweinihabte2483
@haregeweinihabte2483 Ай бұрын
Ayyyy Ethiopa🫣ye bale 3000 amet tarikegnawa….💔 Be limena,,,, be memexwet,,,,be mebeder,,,,, emitaweqew….LOL!!!
@seladngay1486
@seladngay1486 Ай бұрын
እራስን ከመስደብ መፍትሄ መፈለግ ይበጃል. ያለፈውን ከመውቀስ ይልቅ
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 Ай бұрын
እንደናንተ ዓይነቱ የሰው ነቀርሳ፣ ከሃዲ ባንዳና ደንቆሮዎች ጋር የኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ ባይኖር ኖሮ ይሄን ጊዜ እንደተከበረ፣ በዘረኛ ነጮች እንደተፈራና ያለውን ሠፊ መሬት እያረሰ እራሱን ችሎ ይኖር ነበር። ሆኖም የኢትዮጵያ ህዝብ ከማን ጋር እንደሚኖር ባለማወቁ፣ የውስጥ ነቀዞች ከውጭ ጠላቶቻችን ጋር ተባብረው ሃገራችንን እና ህዝቧን ይጎዳሉ ብሎ ባለመገመቱ፣ እንደ ሃገር አፍራሽ ባንዶቹና የበታችነት ስብዕና አሳብዷቸው የትግሬን ህዝብ አይምሮ በሃሰት ትርክት አጥበውና አታለው፣ በርሱ ሞት ለራሳቸው ሃብት መዝረፊያና መሰብሰቢያ እንዳደረጉት ትግሬ ወያኔዎች፣ ከነሱ ውድቀት በኋላም እንደወረረን፣ ሰውን አርዶ የሚበላውና የሃገርና የህዝብን ሃብት እየዘረፈ የአፓርታይድ ሥርዓትን ለመመስረት በዜጎችና በሃገር ላይ ወንጀል እንደሚፈጽመው ኦነግ ኦሮሙማ የተባለ የኋላቀር ጎጠኞች ቡድን፣ በመንግሥት ሥም ተቀምጠው ሃገራችንን ሊያፈርሱ ቢሰሩም፣ ህዝብ በመጨረሻው ሰዓትም ቢሆን ነቅቶና ተደራጅቶ እነኝህን ጎጠኞችና ዘራፊዎች ከላዩ ላይ ለማስወገድ አስገራሚና በጥቂት ወራቶች ብቻ የሚያስገርም ወታደራዊ አደረጃጀትን እውን ያደረገና ብዙ ድሎችንም ያስገኘ ትግልን ጀምሯል። ትግሉም በመላው ሃገሪቱ ተቀጣጥሎ ለመብትና ነፃነቱ የሚታገለው ህዝብ ቁጥር በየቀኑ እያደገ በመሔዱ ሃገራችን በቅርብ ጊዜ ከኋላቀር ጎጠኞች፣ ሃገር አፍራሽ ባንዶችና አራጅና ዘራፊ ከሆኑት ወንበዴዎች ተላቃ የነፃነት አየር የምንተነፍስበት ጊዜ እሩቅ እንደማይሆን በየስብሰባው "የመንግሥት ግልበጣ ሊደረግብኝ ነው" አያለ የሌሊት ቅዠቱንና እንቅልፍ ማጣቱን ከሚለፈልፈው የወንጀለኞቹ ዋና መሪ ከሆነው ጨካኙ፣ ውሸታሙና አረመኔው አብይ አመድ በየጊዜው የሚሰማው ዲስኩር አመላካች ነው። ቆንዳፍ ትግሬ ስለሆንሽ መቼም አይገባሽ፣ አስተርጉሚው!
What does Satoru Gojo have? #cosplay#joker#Harley Quinn
00:10
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
59:16
VOA Amharic
Рет қаралды 11 М.
የተከፈተው ጥምር ጥቃት ፤ በረራ ማቆም ወደ ወረራ? |ETHIO FORUM
17:43
What does Satoru Gojo have? #cosplay#joker#Harley Quinn
00:10
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН