#Ethiopia

  Рет қаралды 493,401

Bilal Tv

Bilal Tv

Жыл бұрын

#Ethiopia እናቴን መርዳት እፈልጋለሁ| ታዳጊው መስኡድ | Bilal Mezenagna With mesud Part 1
#donkeytube #ድንቅልጆች #ድንቅ_ልጆች #ድንቅ #መሱድ #ethiopia #መስኡድ #መሱድነስሮ #መንሱር #ቢላል #bilaltv

Пікірлер: 862
@BilalMedia
@BilalMedia Жыл бұрын
ቀጣዩ ክፍል ይለቀቃል፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ ይጠብቁን!
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
በርቱ
@muheabdii7221
@muheabdii7221 Жыл бұрын
Inxabiqallen 🤔
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
ኢንሻአላህ ይሆናል
@rahmaadem-7170
@rahmaadem-7170 Жыл бұрын
ኢንሻአሏህ
@abayneshwgeyorgs6565
@abayneshwgeyorgs6565 Жыл бұрын
ይሔን ልጅ ወደ ሃማኖት እንዲያዘነብል ያረጋችሁ እግዚአብሔር (አላህ ) ይባርካችሁ 🕌🙏🙏🙏🙏🙏
@foursisters3582
@foursisters3582 Жыл бұрын
Tank You very much
@khadijakuwait7266
@khadijakuwait7266 Жыл бұрын
ሹኩርን
@zuzu6583
@zuzu6583 Жыл бұрын
ለመልካም ምኞትሽ ሽኩራን
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Жыл бұрын
አሜንንንንን
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Жыл бұрын
ተባረኪ
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ መሱዴ እናንተ ጋ መገናኘቱ ትልቅ እድል ነው እናተም ሀላፍትና አለባችሁ የተመኘውን ሀዲስ ነገሪ እድሆን አግዙት ጥሩ መድረሳ ይማር ❤ላይክ አድርጉ እምትስማሙ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ስብስክራይብ አድርጊኝ❤❤
@habesh3651
@habesh3651 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ኦ ማይ ጋድ ማለት ልክ አደለክም እናተ ምታቀርቡት እስላምን ወክላችሁ ነው ። ጋድ ማለት አድም፣ ሁለትም፣ ሶስትም እንደ ማለት ነው ። አንተ መጠቀም ያለብክ አላህ ማለት አለብክ።
@iamallgutrurr
@iamallgutrurr Жыл бұрын
@@user-ni7fg3gf3v ኢሺ
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Жыл бұрын
አወ ከዉሀብይ ት/ት ቤት እንዳይማር
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
@@ismilumr8326 ውሃ ይብላሽ በቁረአንና ሀዲስ ተመሩ ማለት ወሀብያ ያስብላል ?ኧረ እዳው ምን ይሻላችሁ ቢያንስ በቁረአንና ሀዲስ ብቻ መመራት ካቃተንና ለስሜታችን እምንፈልገውን ይፈቀዳል ብለን ብንከተል እስኪ ከወሃብይ ከሚለው እንውጣ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ሀቢቢ የረሱል ሰም ሲነሳ አይሳቅም።የኔ ማር አላህ ከሰው አይን ይጠብቀው አላህ እንደ ነሙአዝ ፈቂህ ያድርግህ
@meryemali4042
@meryemali4042 Жыл бұрын
አላህ ያሳድገው ከሰው አይን ያውጣው
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Жыл бұрын
አሚን አላህ ይጠብቀው የተውሂድ ጀግና ያድርገው
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын
አሚን
@user-jg7vw3ft2n
@user-jg7vw3ft2n Жыл бұрын
ህፃናቶች ንፁህ ናቸው እግዚያብሔር ያሳድግህ እደግልን 🙏🙏
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 Жыл бұрын
በጉጉት ሲጠብቀው ነበር መሱድ❤ ቢለል ቲቪ እናመሰግናለን❤ ቀጠዩን ልቀቁልን 😔
@tube6066
@tube6066 Жыл бұрын
የነብዩ ስም ሲነሳ አይሳቅም የልጅ አዋቂ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@nusraatube1481
@nusraatube1481 Жыл бұрын
Bilal TV እስላማዊ ከሆነ ሴቶች እስላማዊ አለባበስ ልበሱ አላህን ፍሩ!!!
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
መስኡድ ሀቢቢ አላህ ሀፊዘል ቁርአን ያድርግህ።
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Жыл бұрын
መስኡድ የኔ ውድ እድግ በል ነሽዳ አትማር ቁርአን ቅራ 😍 መርከዝ ብትገባ ምኞቴ ነበር ሚድያዎች አልተፋትሁም አላህ. ሀፊዘል ቁርአን ያድርግህ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ❤
@aishasulamun2881
@aishasulamun2881 Жыл бұрын
አሚንን ያራብ
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Жыл бұрын
Allah bedinu yetanese leg yargew yareb
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው በሀይማኖቱ እዲገፋ አድርጉት ዓለም ከንቱ ነች
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
መሱድየ የኔ ውድ አላህ ያሳድግህ ሀፊዘል ቁርአን ያድርግህ ያረብ ለናትህም ለሙስሊሙ ኡማ ጠቃሚ ያድርግህ ያውድውድ ❤
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የእኛ አስተዋይ ጣፋጭ አንደበት ማር
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር በሀይማኖትህ አጥንክሮ ያሳድግሀል
@user-bm5zn9fg3v
@user-bm5zn9fg3v Жыл бұрын
❤❤
@nejatsani5876
@nejatsani5876 Жыл бұрын
አሚን ለመልካም ምኞትሽ እናመሠግናለን
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
አሚን
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
I'm an Ethiopian Christian and I love and respect Ethiopian Muslims. The original, the organic and the peaceful Muslims in the world. I'm proud 💚💛❤
@seadialitube8295
@seadialitube8295 Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ማሻ አሏህ ጥሩ ጅማሮ ነው እንድህ ሙስሊም ልጆችን ከአልባሌ ቦታ እንዲርቁ ከጎናቸው በመሆን መበረታታት የሁላችን ሀላፊነት ነው አሏህ ይጠብቃቸው በተለይ ህፃናት መጠበቅ አለባቸው
@zulfa7928
@zulfa7928 Жыл бұрын
ማአሻላህ አላህ ያሳድግህ በናት እግረ ሰረ ነው ጀነት ያለው 👍
@abdelruhmansaleh5542
@abdelruhmansaleh5542 Жыл бұрын
I love this little Man, my Allah protect him 💙 🤴🤴✌love from Germany
@aishasulamun2881
@aishasulamun2881 Жыл бұрын
ማሻ አለህ ተበረከ አለህ መሱዴ የኔ ጣፋጭ S A W ጎቦዝ ሀዲስ ተነገሪ አለህ የሰካልህ የኔ ዉድ።
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ይህ ልጀ የሰው ፈቅር አለው ደሞ ሲምር ❤❤❤❤😘😘ማርያም ነገር
@Yusra-MD
@Yusra-MD Жыл бұрын
የኔ ማር 😍 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሲል ደስ ሲል የኔ ጣፋጭ ❤️❤️❤️😍😍😍
@aminaadem7381
@aminaadem7381 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መሥኡዴ ሥወድህ እህቴ ምን አለ ፀጉርሺን የግመል ሻኛ ይመሥል ባቆልሊው ባትከምሪው አለባበሲሺንም ብታሥተካከሊው ጂልባብ ብተለብሺ ሣከፍሁሺ አውፍ በይኝ በተቻለሺ አስተካክሊ
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
ካለባበሶ ሳቆ ትንሹ ልጅ ኮ አይሳቅም አላት
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
የሚመቻትን ነው ምትለብሰው አንቺ ስላልሻት አይደልም
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
መስኡድ እድግበል ቀጥተኛውን መገድ ያዝ እሺ ቁረአን ቅራ ተማር ሙዚቃአትሞዝቅ ድንህን ያዝ ድሪአሺ ማሻአላህ ያምራል ጎበዝ አትሳቁ የነብዪ ስምሲነሳ አትሳቁ አለ እህ አሳከኝ ሀሀሀ
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
ማሻአላህ ቤቢ አሏህ በኢማን ያሳድግህ :;አቤት ሻኛ🐪አላህ ቀልብ ይስጠን እኛ ሴቶች🙏🙏
@zed_oukt_seid_aselefly7250
@zed_oukt_seid_aselefly7250 Жыл бұрын
ኪኪኪኪ አሚን
@ethiopia5992
@ethiopia5992 Жыл бұрын
ክክክ አሚን
@atsedemariamwondimu
@atsedemariamwondimu Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ወደ እናንተ ጋ መምጣቱ በጣም ደስ ይላለ
@user-el3hk3so1e
@user-el3hk3so1e Жыл бұрын
ማሻአላህ መሱኡድ ትልቅ አልሚ ለኡማው ጠቃሚ አላህ ያድርግህ
@fafitube4117
@fafitube4117 Жыл бұрын
የሀበሻ ልጆች በየትም ያላቹህ በሰላም ግቡልኝ ምንም ሳይነካቹህ❣️ በሰላም ኑሩልኝ ክፉ አያግኛቹህ❣️
@user-bm5zn9fg3v
@user-bm5zn9fg3v Жыл бұрын
አሚን አንቺንም አላህ ይጠብቅሸ😘😘
@abdoseid
@abdoseid Жыл бұрын
Ailavu
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
እኔ አላስመስልልሽም እህቴ አለባበስሽ ምን የሚሉት ነው 😏😏 ሶፍያ ጁዋር ግን ደስ ስትል በኢላህ ሚኪያጅ የለ ፀጉር ማጎፈርያ የለ ፅድት ብላ እኮ ነው እምትቀርበው ሶፍዬ አሏህ ይጠብቅሽ🥰🥰🥰
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m Жыл бұрын
አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@user-yu3sw4es6z
@user-yu3sw4es6z 5 ай бұрын
አሚንንንንያረብ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
መስኡድ አሏህ ያሳድግህ ያረብ ከሠው አይን አሏህ ይጠብቅህ 😍ቢሏሎች ጀዛኩሙሏህ ኸይንንን
@meramaegigu9445
@meramaegigu9445 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርከላህ አላህ ያሳድግህ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤
@zeharoimer9771
@zeharoimer9771 Жыл бұрын
ማሻአላህ መስኡድየ የተውሂድ ጀግና ያርግህ እህታችን አለባበስሽን አስተካክሊ እድህ ተውበሽ አትውጭ ሴትልጂ በሂጃብ በኒቃብ መሰተር ነው የሚያምሩት
@rahmarhama2201
@rahmarhama2201 Жыл бұрын
መሙድ የሣቃችንምንጭ ማሻአላህ ደሥይላን ቀጣዩ እጠብቃለን 👍👍👍👍👍👍
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
መስኡዴ❤ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው አላህ ይጠብቅህ እድግ በል
@ethiopia5992
@ethiopia5992 Жыл бұрын
#አልሀምዱሊላህ መስ ኡ ድ ከቢላሎች ጋር ተደባለቀ ማሻ አላህ #መጨረሻውን በአማረ ነገር እንጣብቃለን #ጀዛኩም አላህኽይረን #ቢላሎች
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መስኡዴ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@toyibaali9497
@toyibaali9497 Жыл бұрын
መሻአላሕ ምንኛ ያማረ ውበትነው አላሕ ያሳድግሕ ለእምነትሕ የምጠቅምም አላሕ ያርግሕ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
አላህ ከስው አይን ይጠብቅላት ያረብ
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
Mesud is a good boy. May God help him to become USTAZ!
@mastorrramakone3267
@mastorrramakone3267 Жыл бұрын
መስኡድ አላህ በአላሀረ መንገድ ኡማውን የምታገለግል ያድርግህ
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አንድን ነገር ትልቅ ደረጃ ለማድረስ ሲፈልግ ምክንያት ይፈልግለታል ድንቅ ልጆች መቅረቡ ለሱ መልካም ነው አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ መስኡድየ
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y Жыл бұрын
ማሻ አላህ መሱዴ አላህ የሳድግል ሀፊዘል ቁርአን የድርግህ 😍😍😍
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ልጅ መሱድ ሀፊዘን ቁራአን አላህ ያድረግህ።ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢላሎች
@najathnajath4070
@najathnajath4070 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨብርልህ እህት መድረኩን ለመስኡድ ልቀቂለት ምክንያቱም ካንቺይሻላል አትሳቂ አያስቅም
@fzecorh1447
@fzecorh1447 Жыл бұрын
መሸአላህ ተባረከላህ መሰኡድን እናተ ጋር በማምጣታቹህ ደሰ ይላል አልሐምዲሊላህ በቁርአን አልላህ ያበርታዉ እናንተም በመጋበዛቹህ ሹክረን
@user-gv6ww7jw9c
@user-gv6ww7jw9c Жыл бұрын
Masha Allah😍❤🌷
@smer7lo44
@smer7lo44 Жыл бұрын
ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ የምትመኘው ያድርግልህ
@ywemlekywemaleyk7680
@ywemlekywemaleyk7680 Жыл бұрын
ማሻአላህ የእህታችን አለባበስ ግሩም ነው ወይ ጌታዬ ዘንድሮ ምን የማናየው የለም
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Жыл бұрын
አትሳቁ አለኮ ህፃኑ ተሽሎ የረሱል ሰ አ ወ ሲጠሩ ምን ያስገለፍጣታል
@anshamohaammed2008
@anshamohaammed2008 Жыл бұрын
ቅጥል አልኩኝ እኮ ወላሂ እደግመል ሻኛ ቆልላ ከስልምና ሸሪአ ውጭ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
​😢😢😢@@anshamohaammed2008
@zuzu6777
@zuzu6777 Жыл бұрын
اللهم إنا نسألك إيماناً دائماً ونسألك قلباً خاشعاً ونسالك علما نافعاً ونسألك صبراً جميلاً ونسألك فرجاً قريباً ونسألك أجراً عظيماً ونسألك يقينا صادقاً ونسألك دين قيماً ونسألك العافية من كل بَلِيَّة ونسألك الغنى عن الناس ونسألك تمام العافية ونسألك الشكر على العافية🌸💞
@oumahmed965
@oumahmed965 Жыл бұрын
Allahume Amin
@remaseid-me6qs
@remaseid-me6qs Жыл бұрын
ማሻአላህ
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እድግ በልልን መስኡድ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ሀቢቢ አላህ ያሰድግ አላህ ምትፈልገው ቦታ የድርስ የኔ ቆጆ
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Жыл бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ አላህ አክበር. አላህ ይጠብቅህ መስኡዴ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ መሱድ
@oritkhalid643
@oritkhalid643 Жыл бұрын
MashAllah, he is intelligent boy, May Allah bless him ❤
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 Жыл бұрын
ኡፉፉ ምን አለ አላህዬ ከስደት መልስ እንደዚህ አይነት ጣፋጭ ልጅ ብትወፍቀኝ
@jemilamahammed5383
@jemilamahammed5383 Жыл бұрын
Yesteshal
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
ኢሻ አላህ
@habibaalewi8647
@habibaalewi8647 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ አላህ የኒያህን ያርግልህ ሀቢቢ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Жыл бұрын
بسم الله ماشاء الله تبارك الله وتبارك الرحمن الله اكبر الحمدلله رب العالمين الله يخفظك حبيبي جزاكم الله خير ❤️
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Жыл бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ያሣድግሕ አሑን ገና ቦታሕን አገኘሕ መሡድየ
@mohammedebrahim6356
@mohammedebrahim6356 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሣድግህ በዚህ ሾው መቅረቡ በጣም ጥሩ ነው ሌሎች ቻናሎች ላይ ሳየው ፈርቸ ነበር
@hibamom8786
@hibamom8786 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቅህ ጥሩ ደርጃ ያድርስህ
@hubihubi2707
@hubihubi2707 Жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ይሄ ድንቅ ልጅ እስልምናን እንዲያውቅ ሰበብ የሚሆነው ቢያገኝ ትልቅ አሊም ይሆናል ኢንሻ አሏህ ልጁ ትልቅ አእምሮን ጀሊሉ ሰጥቶታል ማሻ አላህ
@user-sw9nr9oy7s
@user-sw9nr9oy7s Жыл бұрын
ማሻአላህ በሉ ለመሥኡድ
@user-yr5rm3ey7c
@user-yr5rm3ey7c Жыл бұрын
አሏሁ አክበር📿ማሻ አላህ አላህ የሰድግህ ያኛዉ ጀግና ልጅ💯💯✅
@user-kb7lc9uu5k
@user-kb7lc9uu5k Жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ ባባዬ የኔ ጣፋጭ ያሰብከውን ያሳካልም
@emut3177
@emut3177 Жыл бұрын
ማሽ አላህ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ እዉቀቱ ከእድሜዉ በላይ ማሽ አላህ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 5 ай бұрын
አንደበተ ጣፋጭ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፈጣሪ በአንተ ምክንያት እናትህን ኩድካምዋ ይአሳርፋት እድግ እድግ በልልን
@user-sw9nr9oy7s
@user-sw9nr9oy7s Жыл бұрын
ማሻአላ ተባረከላ በሉ ለመሡኡድ
@jumaibrahim3258
@jumaibrahim3258 Жыл бұрын
Mashallah Allah yahfizak
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ ጥሩ ተርቢና ክትትል እክብካቤ የሚያስፈለገው ልጂ ነው አላህ ይጠብቅህ ለድንህና ለሀገርህ የምትጠቅም ያድርግህ
@zinab8199
@zinab8199 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ ያረብ ሀፊዘል ቁርአን ያድርግህ!
@oromiajiituu1382
@oromiajiituu1382 Жыл бұрын
መሻ አሏህ አሏህ ይየፍዝክ መሱዴዬ መጨረሻህን ጀሊሉ የሰምርልህ
@halameashani3651
@halameashani3651 Жыл бұрын
ማሸ አለህ ሀብብዬ አለህ ትለቅ ቦታ የድርስህ የራብ ልቤን ትበለኘለህ
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ
@user-ee1ym2of2y
@user-ee1ym2of2y Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውዲ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አላህ ያሳዲግህ
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 Жыл бұрын
ዋአለይኩምላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ መስኡድ አላህ ያሳድግህ አላህ ይጠብቅልን
@user-qg6ct8xt4x
@user-qg6ct8xt4x Жыл бұрын
ማሽኣላህ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ድንቂ ህፃን
@yodiemeru203
@yodiemeru203 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላል እደግ!!❤
@nejatsani5876
@nejatsani5876 Жыл бұрын
አሚን
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
ማሻአላህ መስኡዴ የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግህ
@naimasultan8201
@naimasultan8201 Жыл бұрын
የልጁ ሀለፍትና የለበቹ ልጁ ነሽዳ እንዳይለምዲ አለሀን ፍሩ ነሽዳ የለመደዉ የአለሀን ሀቅ ለነብዩ ሱሉላ አለይሂ ወሰለም እየሰጠነዉ ሽሪክ አለዉ
@salhasalha843
@salhasalha843 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ የልጅ አስተዋይ ነህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ደሞ ቁርአን ቅራ ነሽዳ ሳይሆን
@ibrahimmohamed1813
@ibrahimmohamed1813 Жыл бұрын
MashaAllah MashaAllah. MashaAllah. MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah
@munajed2707
@munajed2707 Жыл бұрын
መሱድ፡አላህ፡እደ፡አቡበክር፡ሱድቅና፡እደ፡አሚነል፡ሞሚኒን፡እመር፡ይብኑ፡ኹጣብ፡አለምን፡ቡፍትህ፡እምትመራ፡ያርግህ፡ያርብ፡ከክፍም፡እላህ፡ይጠብቅህ፡ እኛ፡ሴቶችም፡አለባበሳችን፡አላህን፡እምንፈራ፡አላህ፡ያድርገን፡ያረብ።
@amirthefuture-7213
@amirthefuture-7213 Жыл бұрын
Pls ልጁን ለሚዲያ ሽፋ ብቻ አታርጉት በተቻለ መጠን ልጁ እና ቤተሰብን እርዱለት pls pls እንደዚ አይነት ልጆች ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋል
@foursisters3582
@foursisters3582 Жыл бұрын
አልቡሀሪይ እናመሰግናለን መሱኡዲ እሰኪ አካራ ና የኔ ትንሸ ሚጢጢ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
መስኡድ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ ከአይን ይጠብቅህ ሀላፊነት ወስዶ የሚያስተምረው ቢኖር ትልቅ ደረጃ ይደርሳል በአላህ ፍቃድ
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ ያሳድግህ ይህፈዝህ የኔ ማርርር
@amitube461
@amitube461 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ያኡምሪ አሏህ ሀፊዘል ቁርዓን ያድርግህ
@hayatadem7718
@hayatadem7718 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መስኡዴን አላህ ይጠብቀዉ የኢስላም ጠበቃ ያድርገዉ::ግን ጋዜጠኛዋ እህታችን እስኪ ራስሽንም እያየሽ
@cxbaha966
@cxbaha966 Жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አልሀምዱሊላህ ማሻአሏህ አላህ ያሳድግህ ያርብ
@madena1330
@madena1330 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ የእኔ ልጂ ካይን ያውጣህ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal Жыл бұрын
ማሻአሏህ እድግ በል💝💝💝💝💝💝💝💞💐
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እኳን ወደሙሰሊሞቻችን ጋ ተቀላቀልክ አላህ ይጨምረልህ ❤❤❤❤
@muazmohammed-om2rr
@muazmohammed-om2rr Жыл бұрын
Masha Allah
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Жыл бұрын
mashallah .. mashallah .. actor misode nesero ... wonderful video great intervwe ,,,,,.. jezakumallah ...
@solomonbelehu600
@solomonbelehu600 Жыл бұрын
comercial
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 Жыл бұрын
ማሻአላህ የሆነ ድንቅ መሱእዴን ሱሴን ብዬ የመጣሁ አዲስ ሰብስክራይበር ነኝ ስወደውኮ አላህ ያሳድገው ለቁምነገር ይብቃ
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 Жыл бұрын
ማሸአላህ ተባርከላህ አላህ ይጨምርልህ
@fafiibintseid9976
@fafiibintseid9976 Жыл бұрын
አላህ ሀፊዝ ያድርግህ መስኡድዬ አንተ ጣፋጭ ኢንሸ አላህ አላህ ደኢ ያደርግሃል
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መስኡዴ አሏህ ለቁም ነገር ያድርስህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መሱድ አላህ ያሳድግህ ሀፊዘል ቁርአን አላህ ያድርግህ 🥰🥰🥰
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ
@bizuayehugedlu1213
@bizuayehugedlu1213 Жыл бұрын
መሱዴ የማትጠገብ ልጅ ስወድህ❤❤❤❤❤
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 52 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 2,8 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
ተሞክሮ 3 ገጠመኝ 3    መስግድ  መፀለይ መቀጥቀጥ temokro 3
15:16
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 4,7 М.
🔴  ህፃኗ ልጅ አልተቻለችም !!!
10:52
fehad ENTERTAINMENT
Рет қаралды 60 М.
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00