ህፃን መሱድ! ዝና ከትምህርት ጋር አራርቆኝ ነበር!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 388,516

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 300
@user-lr6ey2pm1n
@user-lr6ey2pm1n Жыл бұрын
እኔም በስደት የወለድኩት ልጅ ለቁምነገር ያብቃልኝ አማቴ ናት የያዘችልኝ ባሌጋር ተለያዩተናል 😢😢ፈጣሪ ያሳድግልሽ በሉኝ
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ! የልብሽን መሻት ይስጥሽ☺
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ያሳድግልሽ የልብሽ ሞልቶ አብረሽው ለመሆን ያብቃሽ ❤
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Жыл бұрын
እህት አይዞሸ ልጅሸን እግዚአብሔር ያሳድግልሸ አንችም በሰላም ወደ ሀገርሸ እግዚአብሔር ይመልሰሸ ከልጅሸ ጋር በሰላም ለመገናኘትና ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃሸ ሰደት ከፋ በሸታ ነው
@habureshad8197
@habureshad8197 Жыл бұрын
አሏህ የሰድግልሽ ❤
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v Жыл бұрын
ከአይን ያውጣህ ማሻአላህ ለእምነቱ ያለውን ጥንካሬ እናቱን ሳላመሰግን አላልፍም ጀግና እናት ❤❤❤
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 Жыл бұрын
በጣም
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Жыл бұрын
በትክክል
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
በጣም
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
መእሱዴ የኔ ቆንጆ ንግግሩ አንዴ እንደ ህፃን ያወራል በመሀል ደግሞ እንደ ትልቅ ሰው ያወራል ለፈጣሪው ያለው ክብር እና ፍራቻ ማሻአላህ ታድሎ መጨረሻህም ይመር ❤❤
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
መሱድየ የኔ ወርቅ ይህ ኮልታፋ አፍ እንዴት ደሥ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በኢትዮጵያ ውሰጥ በዘርና በሀይማኖት በጥላቻ እየተተራመሰ ካለው ክፉ ትውልድ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@SeadaHassan-qy6pk
@SeadaHassan-qy6pk Жыл бұрын
አሚን
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አለች እንዴ?
@SeadaHassan-qy6pk
@SeadaHassan-qy6pk Жыл бұрын
@@Hideous_keep_at መቸስ ሀገራችንን አንከዳ
@justiceju233
@justiceju233 Жыл бұрын
amennnn
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
​@@Hideous_keep_atማለት 🙄
@uaeuae4026
@uaeuae4026 Жыл бұрын
አቤት ቅልጥፍና እድግ በልልን መስኡዴ ❤❤❤
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
የዚህ ዘመን ህፃን እኮ አሁን ያሉትን ባለ ስልጣናት በአስተሳሰብ ይበልጧቸዋል ከእድሜህ በላይ ነው እና ያደከው አሏህ ለቁም ነገር ያብቃህ❤ ይህ ልጅ ለሁላችንም የሚሆን ትምህርት ነው ያስተማረን ቃል የለኝም አሏህ ያሳድግህ
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh Жыл бұрын
እኔስ እፈራቸዋለሁ እሳት እኮናቸዉ የፈጣሪ ቁጣ😮
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
@@SelamKonjo-uu3eh በጣም ከባዶች ናቸው
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህ ያሣድግህ መሥኡዴ ተማር ቁርአን ቅራ አላህ ያሣድግህ ዝና መቶ አላቀቀን አላለም የልጅ አዋቂ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
እኔ የዚህ ልጅ እናት በጣም ሚስኪን እና ቅን ሴት ትመስለኛለች እግዚአብሔር በዚህ ሊክሳት ይሄን ድንቅ ልጅ የሰጣት ይመስለኛል። እድግ በልልኝ መሱድዬ!
@amirniema5421
@amirniema5421 Жыл бұрын
እውነት ነው አላህ ልፋቷዋን ቆጥሮላታል
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
@@amirniema5421 አሜን።
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 Жыл бұрын
እድግ በልልን እኔም የልጆቺ እናት ነኝ የ2 እስኪ በስደት ነው የወለዲኳቸው አላህ ያሳድግልሺ በሉኝ በቅንነት ደምሩኝ
@user-ox1yl5cg3s
@user-ox1yl5cg3s Жыл бұрын
አለህ የስድግልሽ❤❤❤❤❤
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ
@kedijasulthan8568
@kedijasulthan8568 Жыл бұрын
አመለሳሊህ ሐፊዚሊ ቁሪ አን ያሪግሊሺ ይደጉሊሺ ያአረቢኢ❤❤❤❤
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 Жыл бұрын
አላህ ያሣድግልሽ ሀቢበቲ
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 Жыл бұрын
@@user-ox1yl5cg3s አሚን
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ልጆቻችንን ጥለን በስደት ያለን ፈጣሪ የልባችን መሻት ፈፅሞ ሀገራችን ሰላም ሆና ከልጆቻችን ጋር የእናትነትን ፍቅር ሰጠን እድናሣድግ ይርዳን ደምሩኝ ውዶቸ በቅንነት
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Жыл бұрын
aminnn yarebe 💖💕💖💕💖💕💖💕💖
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
betame egna betchenkegne ayedlm e/r ale ema
@gravitymobile5692
@gravitymobile5692 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😘
@rahintemesgen6806
@rahintemesgen6806 Жыл бұрын
አሜን አህቴ እውነት ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አርጎልን ልጆቻችንን በሰላም የገናኝን ❤
@Etinish-ys3mj
@Etinish-ys3mj Жыл бұрын
Amen
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
የኔ ጌታ በምን አይነት የሀገር ፍቅር ገንብታ ነው ያሳደገችህ እናትህ ያሰብክበት ደርሰህ ለማየት ያብቃት እናትህን
@biniyamsenay6483
@biniyamsenay6483 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ነው
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ የምወድህ 😘😘😘 እንቁ ነህ መሱድ በደስታ በፍቅር በጤና ያሳድግ❤❤❤😘😘😘 እግዚአብሔር 💚💛❤🙏
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Жыл бұрын
ነፃ የሆነ ልጅ እንዴት ደስ እንደሚል የሚገርም ልጅ ነው በሳል አእምሮ አይ መሱድዬ ለምዶበት እኮ ነው ከወንዶች'ጋ ስለሚውል አንተ እያለ የሚያወራው
@bubububu9282
@bubububu9282 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
ትክክለኛ ልጅ ❤❤ ይሉኝታ የማያውቅ ነፃ ኡፍፍፍ የኔ ቆንጆ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግክ ኢትዮጵያን ለናንተ ለህፃናቱ ሲል ሰላም ያድርግልን ተባረክ❤❤❤
@monalizamebratu9525
@monalizamebratu9525 Жыл бұрын
መሱድዬ እንዴት እንደምታምር ካይን ያውጣህ አስደናቂ መልክ ከለዛ ጋ ፈጣሪ ያሳድግህ ያሰብከውን ያሳካልህ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ይህን ልጅ ግን በሚዲያ ባታከርቡት ሃሪፍ ነው ልጅ እንደልጅ ሲያድግ ደስ ይላል፡፡ገና በልጅነቱ ከመንግስት ጋርም አታነካኩት እንዲማር አበረታቱት መሱዴ እወድሃለሁ👏
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Ewnte nwe liju ayimchignme
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
@@tigest3176 aysegete hitsan yashebirachihal yeteregemachu
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
ያላሳከከሽ አይብላህሽ። በጣም ተሰጠ ያለው ልጅ ነው ሊጠቀምበት ይገባል።። ስለ እራሱ ባወራ ከመንግስት ጋር ያነካካችሁት፣ እራሳችሁ፣ እነ ፈስ የለበትም ዝላይ አይችልም። Leave people alone and let them enjoy life!!
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
@@tigest3176 ለምን ክሊክጠአርገሽ ተገኘ ታድያ። ፈሳም
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
@@nejatali7088 ergume anchi nshi yisdebe menfese yaderbshi mebte nwe me chi alme hi anchi mene bete nshi
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Жыл бұрын
መሱድዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ ፈጣሪን በማወቅህና ሁሉ በሱ እንደሚሆን ማመንህ:
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
መሲ በጣም ምስጋናዬ የላቀ ነው ❤❤🙏ይህን ምጡቅ አምሮ ያለውን ልጅ ስላቀረብሽልን 🙏🙏ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ ፣ ለሀገሩ የሚጠቅም ልጅ ያድርገው ሌላ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏 በዕዉነት ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳሽው መሲ ይህ ልጃችን ከፈጣሪ የተሰጠውን ስጦታ በቤተሰብ እገዛ እንዲጠቀምበት የተመልካች ሁሉ ኃላፊነት ነው ትምህርት አሁንም ትምህርት የሚለው መርህ ይቅደም 🙏🙏
@user-mn3nj5fh4u
@user-mn3nj5fh4u Жыл бұрын
ይሄን ልጅ ምን ላርገው የኔ ጎበዝ እድግ በልልኝ ትልቅ ደርጃ እንደምትደርስ አምናለሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ;;
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Жыл бұрын
አሚንን
@MekdiFamily
@MekdiFamily Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ የእርፍት እጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f Жыл бұрын
Aminnnn
@fikreteru6742
@fikreteru6742 Жыл бұрын
ልጆዎች በልጅነታቸው ዕንደ እድሜአቸው ከኩዬቻቸውና የልጆዎች ጨዋታ ሲጫወቱ የበለጠ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
መሱርየ ትንሻ እናታውይ ምክር በቀሪ ዘመንህ አንደኛ እግዚአብሔር መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው እና ፈጣሪህን ፍራ ሁለተኛ የትውልድ ሀገርህን ኢትዮጵያን እና ህዝቡን ውደደው አክብረው መንደርተኛችን እና አንድን ብሔር ይዘው የሚያቀነቅኑትን ተኩላወች ተፀየፋቸው ይህን ካረክ ሄልምህ ይሳካል በጣም እወድሃለሁ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h Жыл бұрын
መስዬ የኔ እመቤት መሱዴን በጣም ነው የምወደው እሸቱ መለስ በዚህ ልጅ ሰርቶአል እግዛብሔር ይጠብቀው ያሳድገው የናንተንም ልፍት መድሐኒያለም ብድራታችሁን ይክፈል❤❤❤❤❤❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል የበሰለ ልጅ ነው❤❤ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግክ የኔ ቆንጆ❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
መሲየ ❤ ይህን ጣፍጭ ልጅ አገኘሽው እግዚአብሔር ያሳድግህ ልጁ ቅንጭላቱ የተለየ ነው ባለፍው እሸቱ ላይ ቤት አትፍርሱ ስላለ ያችን ዛራም አዳነችን አስጠንተውት እያሉ ሲሉ ነበር ልጁ ሰው ያስጠናል እንኳን እሱን ሰው ሊስጠነው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው መሱድየ❤
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee Жыл бұрын
ጣይቱ ብላችኋት ነበር እኛ ሳንላት።
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ደስ የሚለኝ ንግግሩ ሁላ የሚያስቀኝ ልጅ በዚህ እድሜው ብስለቱ ሚገርም ነው።ትምህርቱ ላይ እንዲያተኩር አድርጉት ለሀገርም ጥሩ ሀብት ነው።የሀገር ፍቅር እንዲያድርበት ያደረጉ ቤተሰቦቹ ሊመሰገኑ ይገባል።
@zahraimam8427
@zahraimam8427 Жыл бұрын
እፎይ የኔ ፍቅር የምሰግዲለት አላሁ ተአላይጠብቅህ የኔልዩ ስትሰግዲ ልቤተማረከ😢😢😢😢😢😢😢
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
የሚገርመኝ በእድሜ ብቻ የገፉ የቁም ሙቶች ይህንን ብላቴና በማሰቡ ብቻ ሊሠብሩት መሞከራቸው ለዝያውም ለቲክ ቶክ እና ዩትዩብ ስሙኒ ለቀማ። መስዑድ ተምረህ ትልቅ ሰው ትሆናለህ በርታ 😘
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
በትክክል
@aminaadem7381
@aminaadem7381 Жыл бұрын
ትክክል ከኛሚድያ ውጭ መጠቀም በህግ ያሥቀጣል ይላሉ ጉድኮ ነው
@marthateklu9400
@marthateklu9400 Жыл бұрын
መንሱድዬ የኔ ቆንጆ እደግልን የነገ የኢትዮጵያ ተስፋ ወደፊት ሀገራችን ኢትዮጵያ በአንተ እና አንተን በመሰሉ እፃናቶች ማሸብረቋ አይቀርም የኔ ተወጃደጅ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
መስዬ የኔ ቆንጆ ሰወድሽ ከልጅ ጋር ልጅ ከአዋቂም በትህትና የምታቀርቢያቸወ ደስ ይላሉ መንሱድዬ መጀመሪያ ፈጣሪን እንዳልክ አሁንም በፀጋው በጤና እድግ በል ትምህርት የግድ ነው ጎበዝ 👌
@binthbinth5291
@binthbinth5291 Жыл бұрын
ወይኔ ጣፋጭ የሆነልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ 🙏🙏🙏🙏
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እኔም ከአላህ የተሠጡ ሁለት እኩዬች ጎርምሦች አሉኝ መልካም አባት ሥላላቸው እዛሬ ደርሠዋል እኔ በሥደት ብሆንም😍😍😍
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ ውዴ❤
@kadheejakwt1050
@kadheejakwt1050 Жыл бұрын
አለሀ በሰለም ያገነናቹ🎉
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын
@@kadheejakwt1050 አሚን🥰🥰🥰🥰
@karemakarema1206
@karemakarema1206 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ውዴ❤❤❤❤
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
አላህ በጥበቡ ያሳዲግህ መስኡዲዬ ❤❤❤ ቀበጥ በነጻነት ማውራት 😄😄
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Жыл бұрын
ወይ ልጅነት❤❤❤ ንፁ ልብ❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
መንሱድዬ ፈጣሪ በሞገስና በጥበብ ያሳድህ 🙏🙏❤️❤️❤️
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ኧረ መንሱድ ተደበቅ አባቴ ኢሄ መንግስት አንተንም ይፈራልኮ😂😂ኢትዮጵያን እንደ ወደድካት እንዲሁ ያሳድግህ የኢትዮጵያ አምላክ ከፍ ያድርግ የተመኘከው ይሳካልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ወሬ ወሬ ያደመክ መስሎህ ነው ዘባራቂ ደባሪ
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 Жыл бұрын
Mafereya
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Жыл бұрын
ቀላል የባለፈው የሰጠውን መልስ አላያችሁም እንዴ።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@genetyilma7717 ገኒዬ ምነው ካድሬ ነሽ እንዴ ተቃጠልሽኮ ደባሪማ አንቺ ነሽ ሃሃሃሃሃሃሃ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@hanahyluuaselfch485 ሃኒ እሱን አይቼማ ነውኮ ሃሃሃ
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
አላህ ምኞትህን አላህ ያሳክልህ ከክፉ ነገሮች ይጠብቅህ ምኞትህ ተሳክቶ አላህ ያሳይህ❤
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Жыл бұрын
መሱኡዴ አትጠገብም ጠፈጪ አደበት ❤❤❤❤ ያለህ
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ ጣፋጭ የተባረከ ልጅ በተለይ አምላኩ ላይ ያለው እምነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ ❤❤❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይአሳድግህ አንደበተ ጣፋጭ ስወድህ እድግ በልልኝ ፍቅር ነህ
@hayu138
@hayu138 Жыл бұрын
ትልቅ ሰዉ የሚያወራ አይመስልም ወረቢ❤ እድግ በል
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
መሱድዬ ስወድህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ሀሳብህን ያሳካልህ ትምርትህን በርታ መማር ያስከብራል ዘንድሮ እንኳን ለተማሩ የስራ ቅጥር የለም እየተባለ ነው የዘንድሮን ነገር አልናገር ይቅር💔
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Жыл бұрын
ሰሞኑ መዳሜ ጋር የኢትዮጵያ ቡና አይቼ ይርጋ. ጨፌ ይላል እና መስኡድ ትዝ አለኝ አላህ ያሳድግህ ❤❤
@abdudenur1503
@abdudenur1503 Жыл бұрын
4:31
@abdudenur1503
@abdudenur1503 Жыл бұрын
አሚንን በጣም ተግባቢ ተጫዋች ነው እሱ ካለ እኛ አናወራም የሚያስቀን እሱ ነው
@RAMdaily
@RAMdaily Жыл бұрын
እውነት ይህን ልጅ ፈጣሪ ከመጥፋት ይጠብቅልን❤❤❤ያለእድሜው መጨነቁ ያሳዝናል
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Жыл бұрын
ጣፍጭ የሆነ ልጅ አላህ ያሳድግህ
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ያስብከውን ሁሉ ይፈፀምልክ በትልቅ ደርጅ ያድርስክ ፈጠሪ ያስድግክ❤❤❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
መሱድዬ የኔ ጣፋጭ እግዚያብሔር ያሳድግህ 🙏🙏🙏❤❤❤ ከክፉ ዓይን ይጠብቅህ ምን አለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስለ እናተ ሲል ሰላም በሆነ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
I love this boy he is so smart❤
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
መሢዬ እኳን ሠላም መጣሽ መሱድ ፈጣሪ ያሣድግክ ዘናነዉ የሚያረገዉ
@zekiyoutub2537
@zekiyoutub2537 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ባባዬዬ❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድገው በዚሁ ቅልጥፍናው ያሳድገው 👏👏እኔ ፍርሀት አለኝ የሚውለው ከትላልቅ ጎረምሶች ጋር በመዋሉ እጅግ ተፅእኖ እየፈጠረበት ነው ። ወደፊት ትምህርቱ ላይ ተፅእኖ እንዳይሆንበት አሁን ቀጣይ ሁለተኛ ክፍል ነበር መሆን የነበረበት ንቁ ልጅ ስለሆነ ትምህርት የመቀበል አቅሙ ከፍ ያለ ስለሚሆን ሁለተኛ ክፍል ይሆናል ። በቀጣይ አመት ሚዲያ ላይ ሳይቀርብ ከጎረምሶች ጋር ሳይውል ትምህርቱን ብቻ ይከታተል ።ነገ ትልቅ ተስፋ አለው መስዑድ 💛👏👏👏 መሢ 💚👏👏
@toyabmohammed2089
@toyabmohammed2089 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ ከምቀኛ ይጠብቅህ ኢትዮቪያ እንደሁ መልካም ነገር አይበረክትም ❤ 😘
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 Жыл бұрын
ለፈጣሪ መስገድ የግድ ነው ምሱድዬ ፈጣሪ ይጠብቀን ካ ይን ያውጣክ ❤️❤️❤️❤️
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
መስዑድ የዋህ ሕፃን ነው።❤
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
ዝናው መጣና አጨናነቀኝ 🙄😂 አላህ ያሳድግህ መስኡድ ቆንጆ እድግ በል።
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
መንሱር ቆንጆ so cute, talented 😍 and born entertainer. Keep shining ✨️ like a diamond.
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g Жыл бұрын
ዉዲ ስዴተኞች ወገኖቸ እንዴኔ ልጃችሁን ከእቅፋቹ ተለይታቹ የተሰዴዳቹ አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃቹ እኔ ሀገር ልገባነዉ ሰላም ግቢ በሉኝ 😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Жыл бұрын
ታድልሽ ሰላም ግቢ አሜን አሜን አሜን
@almazabrham879
@almazabrham879 Жыл бұрын
Selam geby
@KelilMeryem
@KelilMeryem Жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ በሰላም ያገናኝሽ
@saadaseid
@saadaseid Жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 Жыл бұрын
Ante lige Gata egzihabhar ytebikih emneth aywesdbeh tebarek
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
መሱድ አሪፍ ልጅ ነው ከእድሜው በላይ የሚያስብ ነው መሠረት በዙ አስተዋይ ነሽ ሁሉን መሠረታዊ ነገሮችን ጥንቂቅ አደርገሽ ነው የምትረጂው ሃሳብሽም መልካም ነው !
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Жыл бұрын
ይህን ልጅ ምርጥ ተዋናኝ ይሆናል ካሁኑ ሰው ቢያገኝ እንደ እዮብ ዳዊት አይናችን ላይ እንዳደገ መሱድን ትልቅ ቦታ ይሰጠው። እንቁየ ልጅ ነው መሱድየ እድግ በል ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን❤❤❤
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e Жыл бұрын
እንሸአሏህ አይሆንም ብዙ ኡስታዞች ከጎኑ አሉ እያስቀሩት ና እንሸአሏህ ምርጥ ኡስታዝ ይሆነል
@quranyelebbrhantube2609
@quranyelebbrhantube2609 Жыл бұрын
አረ አያድርገው ሆ ሰው ስንት ይመኛል ዝሙተኝነትን ትመኙለታላችሁ እንዴ
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e Жыл бұрын
@@quranyelebbrhantube2609 እነሱ ምን የውቀሉ ገንዘብ ብቻ ይገኝ
@gf2660
@gf2660 Жыл бұрын
ኧረ ምን በወጣው እሳት ውስጥ የሚገባ ሀይማኖቱ የሚያዘውን የሚማር አላህ ያድርገው ጭንቅላት ያለው ልጅ ስታዩ ለምንድ ነው ለተዋናይ እና ለዘፋኝ የምትመኙት በሀይማኖት ጠንካራ እንዲሆን ህዝቡን እንዲጠቅም አትመኙም ቢያንስ ከራሱ አልፎ ሌሎችንም ያስተምራል የወዳኛው ቤቱም ያምራል ይሄኛው ለዱኒያ ብቻ አኼራ ላይ ዜሮ
@muzeyenyimam3355
@muzeyenyimam3355 Жыл бұрын
አሏህ ያሳድግህ ሙስዑድየ የኔ ማሬ አስተዋይ ለአንድ አሏህ ነው እሚሰገድው በጣም ጎበዝ አሏህ ድንህን ያሳውቅህ ያረብ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
የምታምነዉ ፈጣሪ ሸፍኖ ያሳድግህ አባትዬ!!
@user-lj8hy5fg6h
@user-lj8hy5fg6h Жыл бұрын
መስሁድዬዬዬ ያኔ ምርጥ ልጅ አፌ ቁርጥ ይበልልህ አላህ ይጣብቅህ በትክክል ለአለማቱ ጌተ ሰመይንነ ምድርን ለፈጠረዉ ለአላህ ብቻ ነዉ የምሰገዳዉ።
@mesraketadela5606
@mesraketadela5606 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ልጅ የኔ ማር የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ መሰድ እንኳን በሰላም መጣህ ወደ ሸግር ይንፎ የእኔ ጀግና እግዚአብሔር ያሳድግህ
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
አምላክ ሲያነሳ እንዲ ነው መእሱድ አይፎን በዚ እድሜው ይዟል እኔ በማዳም ኩሸና በሙቀት እነዳለው የማዳም ቅመሞች እሰኪ ልመርቃችው አሜን በሉ ከሰደት መልሰ እርፍ,የሚያረገውን እንጀራ,ይሰጠን,አሜን በሉ,የማዳም ቅመም ምርቃት ይደርሳል
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx Жыл бұрын
Amen ❤❤❤
@salams4912
@salams4912 Жыл бұрын
አሜንንን የኔ ዉድ
@meserethome3415
@meserethome3415 Жыл бұрын
Amen Amen Amen yena mare ename yememgnawu endanch new yerfet enejera yesten lehulachn
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Жыл бұрын
አሜን❤
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sitimossa906
@sitimossa906 Жыл бұрын
ማሻአላህ መስኡዴ በአላህ ላይ ያለህ ተስፋ ማሻአላህ አላህ በዲን አንፆ ምርጥ የሱና ዳኢ ያድርግህ የኔ ቅመም
@tgyemreyamelji
@tgyemreyamelji Жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ የድግል ማአርያም ልጅ ያሳድግህ❤❤❤
@astereshete622
@astereshete622 Жыл бұрын
ልጅነት ታፋጭ ነዉ። ፈጣሪ ያሳድግህ መሱድ
@adadnech122
@adadnech122 Жыл бұрын
ማስ አንችጋ መቅራብ ደስ ብሎኝል እበክሽን ለዝህ ልጅ ሃለፍናቱን ምወስድ አለ እበክሽን ከልጅች ተራተ አስቀምጡት ልጅ ትምህርቱን ይከተተል
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
😅😅😅መስሁድዬ የኔ ንፁ ምታወራው ወሬ ሁሉ ሲጣፍጥ ዝና አጨናነቀኝ አላለም የኔ ቁም ነገረኛ ይሄ ንግግርክ ለታሪክ ይቀመጣል ❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ፍልቅልቅ ሥወድሽ 😘መንሱድዬ እድግ በል ባባዬ አረ አጭር አይደለሕም ገና ታድጋለሕ እኮ ባባዬ ❤😘
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Жыл бұрын
አቤት Confidence በሽ ነው 🙄መሱዴ ይመችህ👌
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ❤❤ ቸሩ እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባዬ
@salamsalami4381
@salamsalami4381 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ልጆቼን ባርክልኝ መሡኡድዬ አንተን ሣይ ሁሌ ውስጤ በሀሤት እሞላለሁ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ታምር የምትሠራ ትልቅ ብሩክ ልጅ አርጎ ያሣድግህ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ለናትክ ሲል ፈጣሪ ያሠብክበት ያድርስክ እድግ በል 🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
እኔ ለዚህ ልጅ ሀሳብ ያዘኝ ወላዲተ አምላክ ከክፉ ትጠብቅህ 😊
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
ጣፋጭ የሆነ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ😍😘
@mahbubaoumer1534
@mahbubaoumer1534 Жыл бұрын
አለህ ይጠብቅክ የኔ ጣፈጭ ለሀገር የሚትበቃ ጀግና ዲነኛ اللهያድርግክ امين يارب
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የሚገርም ልጅ ማሻአላህ መስኡድየ አላህ ያሳድግህ አተን አይቸ ነው የመጣሁት አላህ እቁመነገር ያድረስህ
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
እደግልን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ያሳካልህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
መሲየ መልካም ሰው ነሽ ይመችሽ አቦ ፈገግታሽ ራሱ ደሰ ይላል ማሻ አላህ መስኡድ አላህ መጨረሻህን ያሳምረው!! ትክክል 100% ለፈጣሪ እንጂ አይሰገድም ።።
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
ውይ መሱድይ አግዚአብሔር ያሳድግህ 🙏ከስራ ወጥቼ ባጋጣሚ ስከፍት ድክም ብሎኝ ነበር ፈታ አረክኝ በሳቅ ገደልከኝ መስይ አስተዋይ ነሽ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@tesfayetefere2191
@tesfayetefere2191 Жыл бұрын
Such a bright kid. You will be a successful young man. Never stop your school.
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Жыл бұрын
መሲ በግሌ ሐመሰግንሻለዉ❤ ልጂን የልጂ ወሬ መጠየቅ የግድ ነዉ
@kannsein5607
@kannsein5607 Жыл бұрын
ቅመሙ ልጅ እግዚአብሔርን በጤና ያሳድግህ
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የልጂ አዋቂ መስኡድዬ አላህ ያሳድግህ የእኔ ማር ልጄን እንደ አንተ ንቁ ያድርግልኝ ደግሞም ነው አልሀምዱሊላህ አላህ ያሳድግልኝ ያረብ መሲየ ደግ አቀረብሺልን እናከብርሻለን አላህ ሂድያ ስቶሺ ማየቴ የሁል ጊዜም ምኞቴ ነው ኢንሻ አላህ የመስኡድየ ዳእዋ እና በምሀል የሚስጠው ትምህርት ይለያል ክክክ አላህ ብቻ ድንህ ያጠንክርህ ጥሩ ሰወችን ከጎንህ ያብዛልህ የእኔ ልጂ
@KenzaAhmed-wq5ll
@KenzaAhmed-wq5ll Жыл бұрын
ያረብ አላህ ያገናኛችሁ ውዶቸ ለኛም ላልወለድነው አላህ ለሀገራችን አብቅቶ ሷላህ ሷላህ ልጂ ይስጠን
@rihanaumuesmael1771
@rihanaumuesmael1771 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀው ወደ እምነቱ ይመልሰው
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ትምህርቱ በኦላይ መሆኑ ብዙ ጉዳት አለው እዛው ትቤት ሄዶ ቢማር ሀሪፍ ነበር አላህ መጨረሻውን ያሳምርለት
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f Жыл бұрын
እውይይ መስዱዬ እንደው ጣፋጭ ነህ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን
@online-le7xv
@online-le7xv Жыл бұрын
part 2 ላይ ኳስ አምጪለት በሰቅ ፍርክስ ነው ያደራገኝ ።ተበራክ እናመሰግነለን እኳን አቀራብሺው።መስውዲ ጎበዝ ዳዕዋም ጭምር ነው ያደረግከው الله يحفظك من كل شر يا رب
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
ሁሉን ነገር አስበልጦ የሚሰጠው እሱ ብቻው አለ የሚገርም ልጅ እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t Жыл бұрын
ታዳ እናተ ለምንድነው 44የምተመኩት
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Жыл бұрын
@@user-ou6ln3js5t የአላህ ጀነት: ቡና ቤት መሆኑንም አትርሺ እሺ🤣፤፤72 ድንግል ዝሙት ቆሻሾች
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Жыл бұрын
@@user-ou6ln3js5t ደሞ መቶ ሃምሳ ሺ ብር ከፍለሽ ድንጋይ ለመሳም የምትሄጂው እያለሽ የማናመልከውን በግድ ልታስመልኪን ነው፤፤የእኛ አምላክ ኢየሱስ ብቻ ነው፤፤ የእርሱ ወዳጆች ቅዱሳን ለእኛ ጌታ ፊት የሚጸልዩ ናቸው፤፤ ምነው እናንተ እንኳን ተደንቃችሁ እየመጣችሁ በማርያም ጸበል አልዳናችሁም እንዴ?ለምን ድንጋዩ አላዳናችሁም ?ከቻላች ጸበሉን አታጨናንቁብን እስኪ
@sitimossa906
@sitimossa906 Жыл бұрын
​@@alemdemie4219የምትናገሪውን እያወቅሽ በጭፍን የመጣልሽን አትቀባጥሪ አልሀምዱሊላህ እኛ ወላሂ ከአላህ ውጪ ሊጎዳን ሊጠቅመን የማይችል ዲንጋይን አናመልክም መጀመሪያ ለምንድነው እዛ የሚሄዱት ብለሽ ተማሪ ጠይቂ ያኔ መልሱ ይመጣልሻል ።
@user-lh8si7km4d
@user-lh8si7km4d Жыл бұрын
አህለን መስኡድ ♥♥♥♥♥♥♥ አላህ ያሳድግህ አገራችንን ሰላም ያወርድልን ያርብ
@hassenhussensabri8075
@hassenhussensabri8075 Жыл бұрын
መስኡድ አላህ ያሳድግህ መሲ መልካም ሰው ለትምህርቱ ይህንን ያህል አሳስቦሽ ስለተባበራቹሁት በርቱ ተባረኩ ጊዮን አካዳሚ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ያሳድግህ!! ለቁም ነገር ያብቃህ ተምረህ ለቁም ነገር ያብቃህ🎉 ጎበዝ❤🎉❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣ❤❤❤❤❤
@qmazpg6587
@qmazpg6587 Жыл бұрын
ወደ ፌት መስኡድ ነው ሀገራችንን እሚመራልን😂❤❤አላህ ያሳድግህ የኔ ጎበዝ❤
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ❤
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
❤❤❤እመብርሃን ታሳድግህ
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግህ❤❤❤
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 4,4 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 7 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 1,8 МЛН
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
КиноХост
Рет қаралды 4,1 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 1,7 МЛН
vfx editing #shorts #funny
0:10
Sj Animation 2
Рет қаралды 24 МЛН