Ethiopia-ዝነኛው አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ለታዋቂው ጋዜጠኛ የተሽከርካሪ ስጦታ አበረከተ

  Рет қаралды 134,894

RAMA MEDIA

RAMA MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 853
@ashruka
@ashruka 5 жыл бұрын
መልካም ሰው ዘርና ቀለም ሐይማኖት ሳይለይ ፍቅርን የሚያሳይ ሶል ያንተ ርህሩህነት ፈጣሪ ያድለን::እነ ቤቢ ሁላችሁም እግዜር ያክብራችሁ:: ጠንካራ ሰው ሁሌም የለፋበት ይከፈለዋል ጎበዝ ነህ ማሜ::
@rehankhankhan5221
@rehankhankhan5221 5 жыл бұрын
አሹካየ አድስ የለም
@milatywenargiberhey
@milatywenargiberhey 5 жыл бұрын
😘😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@ዳኒማንኣዝማሪኖ
@ዳኒማንኣዝማሪኖ 5 жыл бұрын
ጥሩ ለመሆን ለራስህ ነው እግዚኣብሄር ይስጥልን
@gogeb7011
@gogeb7011 5 жыл бұрын
ዳዊት በመዝሙሩ አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ማረኝ አለ ዘመኑ አስቸጋሪ ሁሉም ለራሱ የሚሮጥበት ጭካኔ በበዛበት ዘመን እንደዚህ የተባረከ ለወገኖቹ የሚያስብ የሚራራ ሰው ማግኘት ከባድ ነው ወንድሜ ሰለሞን ባደረከው ነገር እጅግ ተደንቄአለሁ ፣እግዚአብሄር ቤትህን ኑሮህን ስራህን ሁሉ ይባርክልህ!
@beletbelay6721
@beletbelay6721 5 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ አበሳ አክተር ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@meazasiyum6736
@meazasiyum6736 5 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ አንተን ለማድነቅ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መልካም ሰርቶ መመረቅ ምንኛ ያስደስታል ጎበዝ በርታልን ለኢትዮጵያ ህዝብ አርአያ ነህ አሁንም ያሰብከው ተሳክቶ ደስታህን ያሳየን
@የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ
@የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ 5 жыл бұрын
መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ተባረክ
@aregagashaw836
@aregagashaw836 5 жыл бұрын
ሰልየ የፍቅር ሰው እግዚያብሄር ሰላምህን ያብዛው ከነ ቤተሰብህ እዳተ ያለውን የፍቅር ሰው ያብዛልን ኢትዮጵያን የዲንግል ልጅ መዲኀያኒያለም ይባርክ
@getekidani8465
@getekidani8465 5 жыл бұрын
እድሜና ጤናይስጣችው
@ሪምቦረና
@ሪምቦረና 5 жыл бұрын
ሰሌ መልካም ሰወ የኔ የዋህ ምን አለ ዴግነት ካተ ቢማሩ አዳንድ አባ ገነን የሚያሰቡ ሰዋች፡ እዴሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ ኑረልን ፡ከመጥፎ ሰዋች ጀረባ አንዳንድ ዴግ ሰዋች አይጠፉም እና ፈጣሪም በነሱ ምህረታ ለብዙዋች ሰበብ ይሆናሉ፡ ቃላት የለኝም ረጂም እዲሜ ተመኘሁልህ ሰለሞን
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 жыл бұрын
ራማዎች ምርጦች ናቺሁ በርቱ ሶል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 💚💛❤✔
@milatywenargiberhey
@milatywenargiberhey 5 жыл бұрын
Betam milkam niki ftarey yagzachw
@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 5 жыл бұрын
ሶልዬ አስለቀስከኝ በቃ አንተ እውነተኛ ሐገር የምትወድ ሰው ነህ ከአንተ በጣም ብዙ ባለሀብቶ መማር አለባቸው የእውነት አምላክ አሁንም ይርዳህ ደሞም ያለጥርጥር ይረዳሐል በርታ ልን
@tsihayasyoupya6707
@tsihayasyoupya6707 5 жыл бұрын
በጣጣጣጣጣም.ደስስስስስስስ.ብሎኝል.በለቆሰ.በደስታ.ነወ.ያየሁት.ፈጠረ.ያሠባቹቱነ.ፈጣሪ.ይሪዳቹ.እደናንተ.ያለ.ወንድም.ያብዛል
@ሀግሬክፍአይንካሽ
@ሀግሬክፍአይንካሽ 5 жыл бұрын
ሳል መልካም ሰው ስውድህ እግዚያብሔር የልፍትህን ዋጋ ይክፍልህ የምር ስጥ ይሰጥሀል ነው ሚባለው እመብርሀን ሁልንም ምኝትክን ታሳካልህ
@tube2134
@tube2134 5 жыл бұрын
ሶልዬ እውነት ጥሩ ልብ ነው ያለክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ራማ ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 жыл бұрын
ሰሌ እምትከበር ሰው ነህ ስንቶቹ ናቸው ለሜካብ እና ለአልባሳት የሚያወጡትን ለአካል ጉዳተኞች መልካም ነው እሚገርመው ነገር ግን ስንሞት ይዘነው አንሄድም እኮ ምን አለበት ብንከፍፍል
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 5 жыл бұрын
አይ ሶል ሳይህ ብቻ እንባየ ይመጣል ምናለበት እንዳንተ አይነት ሰዎችን ቢያበዛልን መልካም ሰው ሩህሩህ ፈጣሪ ያኑርህ ምንም አልልም
@kadejamahmoud3338
@kadejamahmoud3338 5 жыл бұрын
ሠልየ ምርጥ ሰው አላህ እድሜን ጤናን ይሥጥህ
@frehywotchannel2582
@frehywotchannel2582 5 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ እድሜእና ጤና ለደሀ የሠጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ይላል ትልቅዉ መፀሐፍ
@sabinesafi2448
@sabinesafi2448 5 жыл бұрын
ሶልዬ ልብህ እኮ እሩህሩህ ናት ፈጣሪ እድሜና ጤንዉን ያብዛልህ የኛ መልካም ሰዉ ፍቅር እኮ ነህ ስወድህ ፈጣሪ ሁሌም ባለህ ላይ ይጨምርልህ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 жыл бұрын
ሶልዬ መልካም ሰው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
@felekefeleke5947
@felekefeleke5947 5 жыл бұрын
Sol tihitinah bewnet sew yigezal Egiziabher abzito yibarikih
@yenemar1942
@yenemar1942 5 жыл бұрын
ሶልዬ፡ የኔ፡ ልበ፡ እሩሩ😚 አንተንም፡ ባልደረቦችክንም፡ እግዚያብሄር፡ ይባርካችው። በርቱ!
@radiaradia593
@radiaradia593 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ወንድማችን ስለሞን በጣም ጥሩ ስራ ነው እምትስራው አላህ ሂዳ ይስጥህ ያርብ
@ይሁንለበጓነው
@ይሁንለበጓነው 5 жыл бұрын
*መልካም ስው እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ባውጣህው እጥፍ እጥፍ መድሀኒአለም ይስጣችሁ መልካም ስው እንዳንተ ደግ ደጉን ያብዛልን ፈጣሪ ይርዳችሁ*
@markdooms9686
@markdooms9686 5 жыл бұрын
እግዚሐብሔር እድሜህን ያርዝመው ሶል
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል 5 жыл бұрын
ሰልዬ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ከሙሉ ጤና ጋ ወንድሜዋ መልካም ስራ ለራስ ነው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ሌላ ቃል የለኝም
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ አቦ ስጥ ይሰጥሀል ይላል ቃሉ
@jenyjeny8826
@jenyjeny8826 5 жыл бұрын
ተባሬክ.ውንድሜ.እንዳአቴ.ሁሉብሆን.የትእንዴርስኔቤር.ፍቅርይስጠን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@rahedgatetchwe680
@rahedgatetchwe680 5 жыл бұрын
ሰሌ እግዚሐብር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ ኪዳነብረት ከክፉ ነገር የጠብቅህ የእውነት ሰው ነህ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
@@rahedgatetchwe680 አሜን በፊት ጀምሮ ሰው ይረዳል
@kanouamare3480
@kanouamare3480 5 жыл бұрын
Sele egezabhre abizeto yehete
@noranuro5530
@noranuro5530 5 жыл бұрын
መልካምሥራለነገሥቅነዉአብሽርአላህይገዝህይርቢአላህእዳተይሉትንይብዛልንመሻላህ
@ማረኝየአሏህs
@ማረኝየአሏህs 5 жыл бұрын
ሶልየ ቂርቆስ ስትኖር አውቅህ ነበር እንደዚህ ሩህሩህ መሆንህን ባውቅ ስንት ማማክርህ ነገር ነበረኝ በጣም ረጅም እድሜና ጤና መኝልሀለሁ
@nafeesanafeesa2754
@nafeesanafeesa2754 5 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ አላህ ይጠብቅህ ምረጥ ሰዉ ነህ
@zinabaahmed332
@zinabaahmed332 5 жыл бұрын
እንደናንተ አይነቶችን ሠዉ ያብዛልን አቦ በሠኔ 16 ለተጎዳዉ ወገናችንም እንረሣዉ
@sabaragasa394
@sabaragasa394 5 жыл бұрын
ምንአለ እግዚአብሔር እንደ ሰለሞን አይነቶችን ቢበዛልን ሌሎች ፍሰቡክ ቁጭብሉ ሰዉእሚበጣብጥት ከእናተ ቢማሩ
@amytube1013
@amytube1013 5 жыл бұрын
ሶልዬ መልካም ሰው
@habeshatechno2195
@habeshatechno2195 5 жыл бұрын
😊👍
@bezonshbezonsh58
@bezonshbezonsh58 5 жыл бұрын
solely melkam sew yewnt end ant ayntu by eza men albet zerna Behar eyalachu be f b Ena be yotub yemtlfelfu sewch kezh temrt wesdu lebona yestachu
@fanutaye9526
@fanutaye9526 5 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ የሆነ ስያዩክ እራሱ እንደዚው የዋ ነገር ነክ ተባረክ!ዋጋችውን የሰማዩ ንጉስ ይክፈላችው ለመሃበሩ ኣገልጋዮች በሙሉ የልቦናችውንም ቸሩ መዳንያአለም ይፈጽምላችው እኛንም ለዚ መልካም ስራ ተሳታፍዎች እንድያደርገን በጸሎታችው ኣስቡን።እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ፍቅርን ያብዛላት።
@falmaturoro2422
@falmaturoro2422 5 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው አልላህ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@የድንግልልጅ-ቘ6ከ
@የድንግልልጅ-ቘ6ከ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹ ዘራቹ ይባረክ ሰሌ ምርጥ ሰው ከነባልደረቦችክ ከክፉ ይሰውራቹ እንደናንተ ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ።
@mimidawit9385
@mimidawit9385 5 жыл бұрын
Egzybher amelk ybrkachew Hulchwenm Sale ahunm chemro chemro tsegewn ybzlhe
@ልባምንሴትሴትማንያገኛታል
@ልባምንሴትሴትማንያገኛታል 5 жыл бұрын
መልካም ማድረግ ለራስ ነው። ሆኖም ግን የበለጠ እንደዚ ለሰው መድረግ የበለጠ መታደል እግዚያብሄር ሶልን ባልደራባዎቹንም ያብዛልን እማማ ኢትዮጲያን አብዝቶ ይባርክልን ሰላም ፍቅር ያርድልን
@meazaayele9873
@meazaayele9873 5 жыл бұрын
😍😍😍 🙌@ሰለሞን_ቦጋለ እድሜና ጤናን ይስጥክ የኔ መልካም ያሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልክ ❤❤❤❤😘
@muniraslite.tubisaws8143
@muniraslite.tubisaws8143 5 жыл бұрын
አድናትው ትልቁ ነግር ትክክል አላህ በዋጣሀብት እጥፍ ድርብኑ ይማልስልህ
@meryesu
@meryesu 5 жыл бұрын
ተባረክ ! ሶል: ያንተን አይንት ሰወች ያብዛልን! አላህ ይጨምርልህ::🙏
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 5 жыл бұрын
ወይ መታደል ሰለሞን የመጀመሪያው አይደለምእንደሱ ጥረት አንድ ችግረኛ አይኖርም ነበር በእግሩ እየሄደ መኪናውን ሸጦ የሚያሳክም ምስኪን ሰው ነው እድሜ ይስጥልን ሰሌ ጨምሮ ይስጥህ እንወድሀለን ታድለሀል ትግልህን እውን ያርግልህ ወይይይይይ መታደልልልልል
@justfooty-editz
@justfooty-editz 5 жыл бұрын
እነ ሰለሞን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርከው::
@tsegaet4236
@tsegaet4236 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤናና ዕድሜ ስጣት
@gjsugquvg8nd741
@gjsugquvg8nd741 5 жыл бұрын
ሶል እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጥ ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነክ በእውነት አምላክ ቀሪ ዘመንከን ይባርከው ልጆችንክ አምላክ ለቁምነገር ያብቃልክ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
የኔ እርግብ ሰለሞን እንደ ስምህ ጥበበኛ ነህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን 😍😍😍💚💛💓💚💛💓💚💛💓😘😘😘
@didiyadidiya9733
@didiyadidiya9733 5 жыл бұрын
ሶልቲዬ የኛ ሩህሩህ ምርጥ የኛ አዛኝ የኛ እንቁ የኛ ጅግና ተስፍሽ ደስ ሚል አገላለጽ ሁሉን ገልጸኽዋል ግን እኛ ሰምተን ጆሮ ዳባ ልበስ ነው የኛ ክፋት ሶልቲ እውነት ንግግር ብቻ አዛኝ እንባችን ይፈሳል ስታወራ የስውን ችግር ከልብህ ተረድተህ ነው ይሄ እኮ ነው ወንጌል ቅዱስ አብረሀም ይህን ነበረ የስራ ሶምሶም ቤቢም ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቤቢና ሶልቲ መትኛ ወንድማማች ይመስላሉ ፍቅራችሁን ያጽናላችሁ ይህ የበረከት ስራ ነውና በርቱልን
@jilaloahmed7588
@jilaloahmed7588 5 жыл бұрын
መልካምና ትልቅ ሠው እድሜና ጤናውን ይሥጥህ ሠሌ ሠላምህ ይብዛልን መሠሎችህ ያብዛልን
@ጎዶልያስጎዶልያስ
@ጎዶልያስጎዶልያስ 5 жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ ዋው ኮፊደስህ በራሱ በቂ ነው አካልጉዳተኝነትህ ከምንም አልከለከለህም በጣም ጠካራ ነህ ፍጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ።
@wenyyemariamlij7315
@wenyyemariamlij7315 5 жыл бұрын
ሴሌ እንወድሀለን እ/ር እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@uae4819
@uae4819 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ሶልዬ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@nothingnothing7159
@nothingnothing7159 5 жыл бұрын
ከየት እንደምጀምር አላቅም ሶል አንተ ስምህ ብቻ ሳይሆን በተግባርም ነው እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ይህን ስራህን የሰማይ ዋጋ ያድርግልህ አንተ የመልካም ስራ አራያችን ነህ
@አፍራንአልቃሻዋ
@አፍራንአልቃሻዋ 5 жыл бұрын
ሶሌ በጎ ሰው
@habeshatechno2195
@habeshatechno2195 5 жыл бұрын
👍
@muhdiabrar4078
@muhdiabrar4078 5 жыл бұрын
ከሡ ይልቅ ባንቺ ኮሜንት በዛሳ
@አፍራንአልቃሻዋ
@አፍራንአልቃሻዋ 5 жыл бұрын
@@muhdiabrar4078 በጎ ስለሆነ ነው bro
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ሰሌ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ እርስ በርስ ብንደጋገፍ ኑሮ ስንት ሰው ባልተቸገረ ነበር
@vhxgcvhcvc4822
@vhxgcvhcvc4822 5 жыл бұрын
ሶል እድሜና ጤና ይስጥህ የምር
@nanaisalemi3402
@nanaisalemi3402 5 жыл бұрын
Lplp Plplpu sale uuuu nurlgn
@hgfgggg7427
@hgfgggg7427 5 жыл бұрын
መልካምነት ለረስእረጅምፅድሜሰለለሞን
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ 5 жыл бұрын
ሶልዬ የኔ ጌታ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የኔ እሩሩ ሆደ ቡቡ
@zahrayousef7964
@zahrayousef7964 5 жыл бұрын
በጣም የመወደው ሰው ሰለሞን ቦጋለ እድሜ ከጤናጋ እመኝለሀለሁ
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 5 жыл бұрын
ሶልዬ የኔ መልካም ሰው ስለ ድግነትህ ስለመልካምነትህ መግለፅ ያቅተኛል ብቻ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እንዳንተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን ያሰብከውን በሙሉ ፈጣሪ ይሙላልህ🙏🙏🙏😍😘
@tirngotemesgen3927
@tirngotemesgen3927 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ አተን እና ባልደረቦችህን ሶል
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ 5 жыл бұрын
ሶልዬ ያንተን ክፉ አያሳየኝ እውነት ክፊህን አልስማ ሆደባሻ አላህ ይጠብቅህ እድሜህን ሁሉ የተባረከ ያድርግልህ እስከነቤተሰቦች Rama mideya enmsegenale
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 5 жыл бұрын
ሠሌ ወንድማችን በጣም ነው የምንወድህ ቃልን በበግባር የምታሳይ ውዱ ወንድማችን በዚህ ቀና ተግባር ዋጋ የምትከፍሉ ሁሉ ዋጋችሁ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ተባረኩ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
ሰሌምርጥ ሰው እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ተመኘሁልህ
@astedeamong883
@astedeamong883 5 жыл бұрын
ሶል እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ እመብርሀን እረጅም እድሜ ይስጥህ ሶል ምን ላድርግህ የኔ አዛኝ የኔ እሩሩህ የኔ አስተዋይ እንደው በምን ልግለፃህ
@ድንግልሆይምልጃሽአይ-ቐ9ዸ
@ድንግልሆይምልጃሽአይ-ቐ9ዸ 5 жыл бұрын
ሶል አንተን ለማመስገንም ሆነ ለማድነቅ ቃላት ያጥርኛል ብቻ እግዚአብሄር እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ መልካምነት ለራስ ነው
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 5 жыл бұрын
ሰሌ ምርጥ ሰው እግዚሀብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን በጣም ደስ ይላል በእውነት ሁላችሁንም እግዚሀብሔር ይጠብቃችሁ እራማ ሚዲያ ታማኝ ሚዲያ አድናቂህ ነኝ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኀ5መ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኀ5መ 5 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ሶል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ራማዎች በርቱልን ጀግኖቻችን
@hanalove2898
@hanalove2898 5 жыл бұрын
ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው
@turkeisasdf3610
@turkeisasdf3610 5 жыл бұрын
እውነት እውነት ሰለሞን ቦጋለ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ እስከነ ባልደረቦችህ የኔ ልዩ ሆደ ባሻ የኢትዪ ልጂ
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 5 жыл бұрын
ውይ ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ዘርና ሀይማኖት እየቆጠሩ ከማፋጀት ምነው እንደዚህ መልካም ቢሰሩ♥♥♥
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
ሰልዬ ሁላቹሁም።እናመሰግናለን
@muniraslite.tubisaws8143
@muniraslite.tubisaws8143 5 жыл бұрын
እዴት አይነት የታባርክ ልጅናህ ማሻአላህማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እድሜህን እርዝምምምምምምምምምምምምም እሻአላህ
@hannnna7491
@hannnna7491 5 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ የኢትዮጵያ ምርጥ ሰው አንደኛ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜክን ያብዛው
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 жыл бұрын
አይ ሰልየ ስወድክ እኮ እናመሰግናለን ❤️እራማዎች ጠንክሩ ኢንሸአላህ ሆስፕታሉ ይሆናል ስንት እህቶቻችን እናቶቻችን በዚህ ህመም ሞቱ
@felekeshigute7866
@felekeshigute7866 5 жыл бұрын
ሰልዬ አንተንም ጓደኞችህንም ፈጣሪ ይጨምርላችሁ.....ኢትዮጵያዊነት መልካምነት
@wyqggqqhqhahaha5974
@wyqggqqhqhahaha5974 5 жыл бұрын
ሶል ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅ ኩፉ አይካህ
@ethlvymrenny1685
@ethlvymrenny1685 5 жыл бұрын
ሰሌ ምርጥ ሰው በርቱ እራማወችም እንድሁ አድስ እንደመሆናችሁ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱልኝ
@godisgreat1630
@godisgreat1630 5 жыл бұрын
ውይ ሰልዬ ስውድህ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ
@fhjdbbk9609
@fhjdbbk9609 5 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@martaabata7978
@martaabata7978 5 жыл бұрын
አርቲሥት ሠለሞን ቦጋለ በጣም ትልቅ አሥተሣሠብ ያለክ ለሀገርክ ፍቅር ያለክ ሠዉነክ እግዚአብሔር አሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይጨምርልክ ወጣቱ የናተን አርያ መማር እዳለብን እያሥተማራችሁን ነዉ
@EthpioladyFhggh
@EthpioladyFhggh 5 жыл бұрын
እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሰሎሞን ቦጋለ ተባረክ ጥሩ ሰዉ
@የማዳምስራሰለቸኝ
@የማዳምስራሰለቸኝ 5 жыл бұрын
ሶል መልካም ሰው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ራማዎችም በርቱ ጎበዞች
@primepkus4390
@primepkus4390 5 жыл бұрын
ትክክለኛ የራማ ፕሮግራም እድሜና ጤና ይስጥልን ለራማዎች
@markoslemlem7483
@markoslemlem7483 5 жыл бұрын
ሰለምን ቦጋለ ጥሩ ሰው እናመስግናሀለን። ለምታረገው ሁሉ ፈጣሪ ይክፈልህ ።ቸሩ መድሀኒአለም ከጎንህ ይቁም አሜን !!!
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 жыл бұрын
ትክክለኛ ሚዲያ እራማ ሚዲያ ብዙ ተባዙ መልካም ሰዎች ክፉዎችን አርቅልን
@fousiyafousi1917
@fousiyafousi1917 5 жыл бұрын
ኦፋ በጣም ነው ደስ የአለም ሰው መሆን በቂ ነው ለመረዳት አለምን ሳምሰንግ ጎደኛቹም ፈጣሪ ይባረክህ
@ሶልያናሶልያና-መ3ሐ
@ሶልያናሶልያና-መ3ሐ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ሽ አመት ኑርልን የኔ የዋህ በርታልን የመኖር ትርጉሙ የገባህ አንተ እና ጆሲ ናችሁ ሰው ሆኖ መገኘት መታደል ነው መመረጥ ነው ባንተ ላይ ያለች ነፍስ የታደለች ነች መጨረሻህን የቃል ኪዳንዋ እመቤት ቅድስት ኪዳነ ምህረት መጨረሻህን ታሳምርልክ አሜን አሜን አሜን
@fadilafadila9029
@fadilafadila9029 5 жыл бұрын
አሜንን ሰለሞን እውነት ተባርክ ወንድማችን መልካምነት ለራስ ነውና እንዲሁም ራማ ሚድያ እናመሰግናለን ይህ ነው እትዮጵያዊትት
@ggi9513
@ggi9513 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ስልየ ጤና ሁንልን አይ አንተ ምርጥ ስው ምንላርግህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምንእላለሀ
@romantakel1326
@romantakel1326 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ! እድሜና ጤና ይስጥህ!! ዘመንህን ሁሉ በደስታ ያኑርህ! ያሰብከው ይሳካልህ! ጎደኞችህም እንዲሁ ይባረኩ !!
@rahelborenatube1216
@rahelborenatube1216 5 жыл бұрын
ፈጣረ ይባርካቹ የእውነት መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሄር እሱ ሁላችንንም ከራሳችን አልፎ ለሰዎች ለማሰብ ያብቃን ሶል አንተ የኢትዮጲያ እናት ነህ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም ፈጣረ ቤተሰቦችህን ትራርህን ልጆችህን ስራህን ይባርክልህ አመሰግናለው
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 5 жыл бұрын
እኔ መቸም ስለ ሰለሞን ለማለት ቃላት የለኝም ያልተዘመረለት ምርጥ ዜጋ ሩህሩህ እኔ ሁሌ ስለሱ ስሰማ አለቅሳለሁ ምንአለበት ሁላችንም እንደዚህ አይነት ልብቢሰጠን እግዚአብሄር እድሜና ጤና የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ አብራችሁ ከሱ ጋር ለምትሰሩ ሁሉ እባካችሁ ቢሮአቸውና የቢሮ ቁጥራቸውን የሚያቅ ካለ ይፃፍልኝ
@ዘብሔረቡልቡላ-ኰ9ደ
@ዘብሔረቡልቡላ-ኰ9ደ 5 жыл бұрын
"መልካም የዘራ መልካም ያጭዳል"እግዚአብሔር በወጣ ይተካል ለሌሎችም እንዲሆን 🙏👏👏👏👏👏👏ድንቅ ስራ ነው።
@selamsalam3480
@selamsalam3480 5 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚአብሔር ወንድማችን
@abdurehman8437
@abdurehman8437 5 жыл бұрын
እውነት የሚገርም ስራ ነው ሰለሞን ቦጋለ እና በተለይ ሐጅ ውዱ ሀሰንን ( የቅቤ ለምኔ የምግብ ዘይት ፋብሪካ ) ባልተቤት የአወነት ደግ ሰው ናቸው ክብር ይገባቸዋል ሰልየ እንዲሁም ሐጅየ እረጅም እድሜ ኑሩልን
@መቅዲያርሴማልጂ
@መቅዲያርሴማልጂ 5 жыл бұрын
ሶልዬ የሰው ዘር ሰላምህ ብዝት ይበል እድሜ እና ጤና ይስጥክ !! ራማዎች እንደናተ ያለውን ያብዛልን
@zeynabahmed3596
@zeynabahmed3596 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ ይላል እድህ ስነትሳሰብ አቤት ደስ ይላል ሰለሙን እድሚ ጤና ይስጥህ ጉበዚ
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 5 жыл бұрын
ፍቅር አጣን በቃ አማራው እየተፈናቀለ ነው ፍትህ ቤት ለ ሚፈርስበት ህዝብብ እግዚአብሄር ይስጥህ ሰልየ
@AF-bk6nu
@AF-bk6nu 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእኢትጰያ አሌታ በርታልን አሜን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@engidawork6167
@engidawork6167 5 жыл бұрын
Alem Mulualemእባካችሁ በፈጣሪ ስም አማራው ብቻ አይደለም የተፈናቀለው ከሁሉም ብሔራት ነው ኢትዮጵያዊያን ናቸው
@fhgduehfdgdukef2476
@fhgduehfdgdukef2476 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በወጣ ይተካልህ ሰሌ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@አምላኬሆይይቅርበለን
@አምላኬሆይይቅርበለን 5 жыл бұрын
በጎ የሆናችሁ ሰዎች ታድላችኃል። እድሜ ከጤና ጋር እመኛላችኃለሁ።
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 5 жыл бұрын
Woww soleye melkam sew e/r yebarkachu bebiyem tebarku bewnte melikam sera nw enamsgnaln ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@አልሀምዱሊላህያረብ-ጠ2ቸ
@አልሀምዱሊላህያረብ-ጠ2ቸ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ዴስየሚል ስራእየሰራችሁ ነው በርቱ ወድሞቸ ጢሩስራ ለራስ ነው
@tmesgnamlaka8850
@tmesgnamlaka8850 5 жыл бұрын
ሰለሞንየ ተባረክ አንተ መልካም ሰው ፋጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ በጣም ነው እማከብርክ
@ሁሉቻይጌታ
@ሁሉቻይጌታ 5 жыл бұрын
ሶልዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ መልካም ሰው እዳተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤😘😘😘
@aminbxg4587
@aminbxg4587 5 жыл бұрын
ሰለሞን ደግ ሰው ጌታ ይባርክህ አጎቴ ውዱ ሀሰን ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርልህ የበለጠ የምትሰራ ያድርግክ
@selamselam4554
@selamselam4554 5 жыл бұрын
ስጡ ይሰጣችኀል ነው በሰጣችሁት እጥፍ ይሰጣችኃል መልካም ሰው ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እራማ ሚዲያ በጣም ቅን ናችሁ ሰውን ከወደቀበት እምትፈልጉ በውነት ሰው እራሱ መርዳት ካልቻለ መርዳት ለሚችል ማሳወቅ እንደረዳ ይቆጠራል
@budabusg6276
@budabusg6276 5 жыл бұрын
*በልካም ማድርግ መልካም ነው በምድር የምነደርጋችው ነገሮች በስማይ ላይ ይከፍሉነልነ ክርስቶስ ይመስገን አቤቱ አምላኬ ሆይይይይ አተ ሁሌም የማትርሳን አቤቱ ሁሌም አበርታን* ጎበዞች በርቱ
@mimiyiddiabekele3915
@mimiyiddiabekele3915 5 жыл бұрын
አይ ስሌ እንዳንተ አይነቱን ምርጥ ኢትዬጲያዊ ያፈራች መሀፀን ትባረክ እንዲሁም በምድር በግፍ ዘረኝነት ተነሳሰተው ወገኖችን ሚያፈናቅሉትን ይፋረድልን እጅግ አዝኜባቸዋለው
@muluwale9616
@muluwale9616 5 жыл бұрын
ከዚህ በላይ መልካም ስራ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 5 жыл бұрын
ዋው ክብር ለጌታ ይሄ ሁሉ ከጌታ ነው ሰሊ ቤቢይ ሁላችሁም ተባረኩልኝ
@አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልአ
@አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልአ 4 жыл бұрын
አላህ መልካሞችን ያብዛልን ።ለሀገር ፀር የሆኑትን አላህ ይሠትርልን👍👍👍👍👍👍👍👍
@tube5022
@tube5022 5 жыл бұрын
ዋው ሶል በጣም ጥሩ ሰው ነክ ዘመን ድራማ መቼ ነዉ ምትቀጥሉ??
@mesekeremmamo1538
@mesekeremmamo1538 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እድሜ ይስጣችሁ መልካም ስራለራስ ነዉ እግዛቤሄር ይርዳችሁ
@sitinahussen954
@sitinahussen954 5 жыл бұрын
Sol I'm proud of u ! ur so sensitive for ppll, ftari ichmerlk gazetgnwu btam adnaqiwungni tnkara moral yalwu swu wtalwu btam bertat ihonugnal sol ezbu kantgar nwu .
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59
Bahador Alast
Рет қаралды 382 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,6 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ልዩ ቀን ሰርጋችን ጠብቁ..
13:20
kal beteseb
Рет қаралды 36 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,6 МЛН