Ethiopia: የኢዜማ መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ምን አሉ ? | Ezema | Birhanu Nega

  Рет қаралды 5,243

EthioTube

EthioTube

Күн бұрын

#Ezema #EthiopianPolitics #BirhanuNega #News#EthiopiaNews
Watch more Ethiopian videos. Follow us on our socials:
Facebook: / ethiotube
Instagram: / ethiotube
Twitter: / ethiotube
Telegram: t.me/ethiotube

Пікірлер: 37
@12898496
@12898496 Ай бұрын
ቁርበት
@binyamm8209
@binyamm8209 Ай бұрын
እረትግል አለ እድሜውን ሙሉ የገነት ዘውዴን ቦታ ለመውሰድ የታገለ ዝተት
@dawittadese
@dawittadese Ай бұрын
Ayi Birhanu Nega...pp endeflgewu mizewurew gilesb
@kiflealemayehu262
@kiflealemayehu262 Ай бұрын
ለሁሉም በሚገባቸው ቋንቋ ንገራቸው።በብሔሩ ያልጠበበ ማግኘት ከባድ ነው።
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 Ай бұрын
ተሰብሳቢዎቹ በሙሉ ለሆዳቸው ያደሩ የብርሀኑ ተከፋይ ኩሊዎች ናቸው!!!!!
@Jag-m4b
@Jag-m4b Ай бұрын
መማር እንደዚህ ከሆነ ባልማር ይሻለኛል
@sissaykebu350
@sissaykebu350 Ай бұрын
የሆድ ነገር መከራ ነው ምን አለ ያለህን ሃብት እስከ እልፈተ ህይወትህ በአግባቡ ተጠቅመህ ጥሩ ስም ይዘህ ብታልፍ !! ወራዳ ጃጃታም ከኢህአፓ እስከ ብልጽግና እንደ መዥገር ከህዝብ ጫቃ ተጣብቀህ መኖርህ እራሱ ውርደት ነው።
@Burtkan-u9q
@Burtkan-u9q Ай бұрын
Dr Berhanu is the only intellectual who properly understand the dynamics of political and economical forces!!
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l Ай бұрын
አበለት አለማፈር መማር እንዳንተ ከሆነ የሚያደርገው መማር ለምኔ ያስብላል
@Jag-m4b
@Jag-m4b Ай бұрын
የሚናገረውና ማንነቱ በጣም የተራራቀ ነው !
@Lij-emeshaw
@Lij-emeshaw 29 күн бұрын
እንደዚህ ሰውዬ በቁሙ መሞቱን ለህዝብ ያሳየ የለም። ማፈርያ
@tigabunegash5294
@tigabunegash5294 Ай бұрын
ብርሃኑ ነጋ ለብቻው ፓርቲውን ይዞት ቀረ፤ ያሳዝናል።
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 Ай бұрын
አባላት አልባ የሞተ ፓርቲ ይዞ ማንቋረር ምን ይሉታል!!!!
@chilanchilyouth
@chilanchilyouth Ай бұрын
አቤት ቅሌት እንደዚህ ሰውዩ ብልፅግና ቤሄርተኛ የሚቃወሙ በውስጡ አለ ይልና ቀጥሎ ደግሞ ብልፅግና ሙሉ ለሙሉ ቤሔርተኛ ሆኖ ምርጫ ይቀርባል ይልሀል ፖለቲካ ለሱ ሴራ ነው ፡፡ ስልጣን የያዝነው ሰባት ነጥብ ካልተሳካ ለቀን እንወጣለን ያለው ሰውዬ ዛሬም ተወትፎ ዳርዳር ይዞራል ህውሀት ይላል ማፈሪያ አንድ ነፃ ተቐም ሳይኖር አሁንም ሊያሞኝ ይሞክራል ይሔ በሽተኛ
@binyamm8209
@binyamm8209 Ай бұрын
በዚህ እራስ ወዳድ በሆነ አስተሳሰብህ ከኢሃባ ጀምሮ ሰው እያስጨረስክ እስካሁን አለህ አላማህ ኦሮሙማው ሃብትህን እንዳይነጥቅህ አገልጋይ መሆን ነው
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 Ай бұрын
ደሞ ሊከዳ ነው :: ትስማላችሁ ወደ ለመደው አሜሪካ ሲሄድ :: ስንት ግዜ ነው ይህ ስው የሚሸረሙጠው
@derejebekele4147
@derejebekele4147 Ай бұрын
ቀስበቀስ እንቁላል በእግራ ትሄዳለች እንዲሁም የረጋ ወተት እርጎ ይወጣዋል ይላል አስተዋዩ የሀገሬ ሰው !! የቸኮለ አፍሶ ለቀመ
@solomondesta6891
@solomondesta6891 Ай бұрын
ምንም የፖሊሲ ይዘት የሌለው ንግግር። የተለመዱትን የፍረጃ ቃላት ከመወርወር የለፈው አይደለም። የሐገራችን ችግሮች እንዴት ይፈታሉ የሚል የኢዜማን የፖሊሲ ነጥቦችን አላየሁም። ተራ የካድሬ ንግግር ሆነብኝ።
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 Ай бұрын
ይህ ከሀዲ
@Jag-m4b
@Jag-m4b Ай бұрын
ኢዜማ ወይስ ግንቦት ሰባት ?
@EndrisNuri-hc6wo
@EndrisNuri-hc6wo Ай бұрын
አይ ብሬ አንተ እና ፖርቲህ የምታራምዱት የዜግነት ፖለቲካ ሳይሆን የአዛይነት ግርድና ነው
@binyamm8209
@binyamm8209 Ай бұрын
የብልጵግና ሰዎችን ሰብስቦ ነው እንዴ
@SamuelLiben-q6y
@SamuelLiben-q6y Ай бұрын
Endihi ayenet wuredet bezerachu ayderese alu
@tadesseayenew7183
@tadesseayenew7183 Ай бұрын
ብሔር ምንድን ነው ?
@gamerandfamilyguyfunnymome9578
@gamerandfamilyguyfunnymome9578 29 күн бұрын
አንተ የአብይ ፈረስ,የትኛው ዲሞክራሲ አለ የጋራ እሴት የጋራ ችግር በጋራ የተፈታ, ስንቱ ግድያ መፈንቀል ማፍረሱ መግደሌማፈኑ በጋራ ተወያይታቹ ነው?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
An intellectual serves public interests and should speak the truth to power, no matter who pays your salary. You failed.
@ZemenZemen-t5e
@ZemenZemen-t5e Ай бұрын
ኣንተን ኣሁን ፖለተከኛ ነህ ኣየ ጌዜ ይች ኣገር እንዝህ ሠወች የወደቀች ማግስቲ መፊረሥዋ እሁን ይሆናል
@Babi-qh5ft
@Babi-qh5ft Ай бұрын
Birhanu gebitobet yaliferew tidaru bicha newi ale wodaje
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 Ай бұрын
Birihanu Keante memare.yeagere arso ader beste teamu werada lemetaw endetegerdik edime kedimewi leneku yeamhara lejoche ante werada yegize guday newe metewoch tegedelu yalekewe betikur mezgeb temzigbowale ateresa Eritrea bereha yasebelakachewe yeamhara lijoch wrsintu anresalekm Kizen eyezork.mani lisemak
@abrahamtuji191
@abrahamtuji191 Ай бұрын
A man of his conscience and promise. የዘረኞች ጠላት እና የኢትዮጵያዊነት ተምሳሌት.
@mbt4482
@mbt4482 Ай бұрын
Lol የድንቁርና ጥግ። he works for an ethno-national government and under ethnic based constitution
@Babi-qh5ft
@Babi-qh5ft Ай бұрын
Ethiopian zibazinike mahiber
@Jalyemengesha
@Jalyemengesha 29 күн бұрын
Who cares
@herutwube8423
@herutwube8423 Ай бұрын
Banda hodam kenhin tebek yafer temirt minister....hahaha
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 145 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 83 МЛН
ፓርላማ ላይ የቀረበው ጥያቄ እና የጠ/ሚሩ ምላሽ | PM Abiy Ahmed
29:30
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 145 МЛН