Ethiopia - የመጨረሻው ትንቅንቅ | ሲፈን ትግስትን ገፍተረቻት? | አለምን ያስገረመችው ሲፈን

  Рет қаралды 183,673

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 310
@Yekahnulij21
@Yekahnulij21 2 ай бұрын
ደራርቱ ቱሉ እና አሸብር ከስልጣን ብቻ ሳይሆን በህግ ይጠየቁልን ፍትህ እረ ፍትህ😭
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 2 ай бұрын
እውነት ነው ለፍርድ ይቅረቡልን
@Ethio491
@Ethio491 2 ай бұрын
Exactly
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 2 ай бұрын
አዎ ይጠየቁልን ህግ ካለ
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 ай бұрын
አሸብር ለህግ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ሀገራችን አዋርዶል🙄
@hrutemkhrutemk8507
@hrutemkhrutemk8507 2 ай бұрын
መወገር አለበት
@AMHARA840
@AMHARA840 2 ай бұрын
ደራርቱም
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
@@kifleabebew9568 ስሙም አሸብር ነው ይሔ አሸባሪ ማፈሪያ፣
@tadele2730
@tadele2730 2 ай бұрын
እውነት ነው ይልቀቁ
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 2 ай бұрын
ለሁሉም አትሌቶች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል
@hrutemkhrutemk8507
@hrutemkhrutemk8507 2 ай бұрын
እዘላቸው ባይመለሱ ደስ ይለኛል
@AMHARA840
@AMHARA840 2 ай бұрын
በጣም በዚ ሁላ
@KirubelBirhanu-h7c
@KirubelBirhanu-h7c 2 ай бұрын
አረ አይባልም ወንድሜ አንተ ምን ሰራህ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው።​@@hrutemkhrutemk8507
@woldeyohanesgetusetegn7245
@woldeyohanesgetusetegn7245 2 ай бұрын
ትግሰት ባለውለታችን ነሽ ለሀገርሽ ትልቅ ሰራ ደማቅ ታሪክ ጽፈሻል ተባረኪ
@AMHARA840
@AMHARA840 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ፍሬወይኒ እነዚ ዘረኞች ስራቸው ታየ
@SefuJamal-j7j
@SefuJamal-j7j 2 ай бұрын
Enati tibeda kezi kizeti mechnewu mitwota? Yenati ems sharmuta
@meradenvictor9956
@meradenvictor9956 2 ай бұрын
ትግስት ሁሉንም የታደለች የኛ ክብር ነሽ እንወድሻለን ኑሪልን ❤
@Yekahnulij21
@Yekahnulij21 2 ай бұрын
ፍትህ ለሀገሬ እምዬ የደም እንባ ነው ያለቀስነው በሰው ሀገር😢
@mariyahiwi1168
@mariyahiwi1168 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
አይዞን እህቴ፣ እኛ ብቻ ከልባችን እንፀልይ እግዚአብሔር አይተወንም
@Ahmed-oc5gi
@Ahmed-oc5gi 2 ай бұрын
How do you cry tears with blood!?!? Just asking!!
@mza2884
@mza2884 2 ай бұрын
@@Yekahnulij21 የሰው ልጅ እየጠላህ፣ ላንተ ሀገር ድንጋይና ተራራው ነው ?
@Yekahnulij21
@Yekahnulij21 2 ай бұрын
@@Ahmed-oc5gi የሚያውቅ ያውቀዋል🤜
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 2 ай бұрын
❤ትዕግስት❤ ከነ ስምዋ አንደኛ❤❤❤❤❤
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 2 ай бұрын
ድንቅ አቀራረብና ግምገማቹህ እጅግ አሪፍ ነው
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 2 ай бұрын
ለእኔ ትዕግስት ነች አንደኛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
@@samsontadesse9499 YES TIGEST IS OUR HERO OUR DAIMOND. አዎ ከወርቅም በላይ ናት፣ ደሞኮ ደስ ስትል ፣ SHE JUST STAND COOL.
@AbebeDejene-u9j
@AbebeDejene-u9j 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል። እንደተገፋን አንቀርም ለሁሉም ጊዜ አለው።
@KURA-h6d
@KURA-h6d 2 ай бұрын
God is God of all nations. Egziabher ye Ethiopia amlak becha adergew mikotru nationalistoch alu... Church west amerika tefers belo yetseleye pastor astawesalew. Egziabher sew yemadan enji hager yemabletseg alama yelewem. Eyandandun sew yewedal.
@mza2884
@mza2884 2 ай бұрын
@@AbebeDejene-u9j ማነህ አንተ ሁሉንም አግበስብሳችሁ፣ አሁንም ታለቅሳለችሁ ? ሌላውን ለምን አየን ነው ?
@AbdurahmanSaalih
@AbdurahmanSaalih 2 ай бұрын
ለ ሃይሌ ይሁን የምትሉ ላይክ
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 2 ай бұрын
😢ያለምንም የ manager & management እውቀት ዙፋኑ ላይ ጉብ ያለችው ደራርቱ የአዞ እንባዋን አቁማ በክብር ትልቀቅ። ድሮ ድሮ በመሰረት ደፋር ላይ ያደረገችው በደል እና ግፍ ዛሬ በህዝብ እንድትጠላ አድርጉዋታል። this is real KARMA.
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 2 ай бұрын
አሽብር መባረር አለበት። ደራርቱ ግን የአትሌትክስ ባለውለታ በመሆኗ ትመከር ታስተካክላለች። ስድብም አይገባትም።
@woldebazizew9385
@woldebazizew9385 2 ай бұрын
አሸብር ምን ያድርግ?? ያለዎንበሩ ዎንበር ሲሰጠው የማይቀበል የለም ::😄😄😄
@AMHARA840
@AMHARA840 2 ай бұрын
ከሱ ይልቅ እሷ ነች መወቀስ ያለባት
@Riverspet
@Riverspet 2 ай бұрын
ሁሉም መጠየቅ አለባቸው***የሚጠይቃቸው ባይኖርም😢""
@Ethio491
@Ethio491 2 ай бұрын
​@@AMHARA840exactly
@NativoiceMan
@NativoiceMan 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በጣም ያማል ሀገር እና ፖለቲካ እኩል እየተሽከረከሩ ነው ኢትዮጵያ በደም የፀናች ሀገር ናት ይነጋል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@shimeliswubetu6613
@shimeliswubetu6613 2 ай бұрын
Tnx for sharing info to our
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 2 ай бұрын
ድንቅ አቀራረብና ግምገማቹህ እጅግ አሪፍ ነው❤
@Fishafish-u7l
@Fishafish-u7l 2 ай бұрын
መልቀቅ ብቻ ሳይሆን በሀገር ላይ ደባ በመስራት መጠየቅ አለባቸው።
@mza2884
@mza2884 2 ай бұрын
@@Fishafish-u7l ቅቅናም፣ የሰው ልጅ ጠበሳችሁ ስጨፍሩም አልተጠየቃችሁም፣ የምናባክ ሀገር እያወራህ ነው ፣የሰለጠነ ሀገር ላይ በመጮህ የሚለወጥ የለም ሁሉም በህግና በስርኣት ይመራል።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 ай бұрын
አሁን ትእግስት አሰፋን ሲፋን ጋር ምናቸው አንድ ነው ትእግስታችን በርች ገና ነሽ አምበሲት
@ebaendalkachew804
@ebaendalkachew804 2 ай бұрын
tebeji
@tsinatfikadu3947
@tsinatfikadu3947 2 ай бұрын
ወይኔ ሀገሬ
@AbdurehmanGetachew
@AbdurehmanGetachew 2 ай бұрын
ሲፈን ጀግና ነች አዳማ አብረን ትሬኒግ ሰርተናል ፕሮጅርክት ሳትገባ እኔም እሱዋም ነገርግን ብዙ ጥሩ ያልሆኑ ነግሮች ነበሩ እኔ ሁሉን ስተወው እሱዋ ተስፍ ሳትቆርጥ ሰራች ኢትዮጲያ በሙስናና በዘረኝ ነት የቆሸሽች ሀገር ነች እኩዋን ዜግነቱዋን ቀየረች ❤❤❤
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 2 ай бұрын
የዛሬው ማሸነፍ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል እንደሮጠች እሩጣ ልትጨርስ ስትል የወደቀችበትን ሳስበው እኔ ያሸነፍኩ ነው የመሰለኝ ።የሴት ጀግና ናት አቋም ያላት ልጅ ።እንኳን አብሮ ደስ ያለን።
@BirhanKIFLE-l8l
@BirhanKIFLE-l8l 2 ай бұрын
ትዕግስት እንኳን ደስ አለሽ።እንላታለን።ሲፈን ጀግና ናት በሶስት ውድድሮች ውጤት አስመዝግባለች።ትግስትንም መጨረሻ ላይ ልምዷን ተጠቅማ ነው ያሸነፈቻት።ይገባታል።ምንም ምክንያት መደርደር አያስፈልግም።ልጆቻችን የዘንድሮውን ውድድር በስነልቦና ጫናውስጥ ሆነው ነው የተወዳደሩት።ስለዚህ እህታችን በዚህ ውስጥ ሆና 2ተኛ መውጣቷ ከታምራት ባልተናነሰ ምስጋና ልንቸራት ይገባል።
@TOMASSANKARA-p3g
@TOMASSANKARA-p3g 2 ай бұрын
ደራርቱ የአገር ባለዉለታ ሰለሆነች ትመከር አሸብር ግን የለምንም ማወላወል ይልቀቅ::
@HeretAyelew
@HeretAyelew 2 ай бұрын
ግን አስባችሁታል ስሜቱን ትውልደ ኢትዬጲያዊ ሆነህ የሌላ ሀገር ሯጭ ሆነህ 1ኛ ወተህ የምትሮጥለትን ሀገር ባንዴራ ከፍ አድርገህ የሀገሩን ብሔራዊ መዝሙር ስታዘምርላቸው😥(ሲፈን ሀሰን)
@Biftuu.wara.walloo
@Biftuu.wara.walloo 2 ай бұрын
😂😂እንዴ ምነው አካበድሽው ኖርማል ነው እኮ ብዙ ሯጮች ለሰው ሀገር ይሮጣሉ ሲፈን ብቻ አይደለችም
@Ethio491
@Ethio491 2 ай бұрын
Exactly sefane zarega nache kaze bafete ethiopiawe adalhue eanay oromo nage Bala naber so she is not ethiopian
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 2 ай бұрын
የሆላንዳዊ ማሸነፍ ለኢትዮጲያውያን ምናቸው ነው?
@akigebru9018
@akigebru9018 2 ай бұрын
እንደውም ትዕግስት በጣም ጎበዝ ናት ሲፈንም እንደዛው
@Ethio491
@Ethio491 2 ай бұрын
Sefan zaraeg nate
@bussines5332
@bussines5332 2 ай бұрын
ትዕግስት በሲፈን ላይ መንገድ ከሚትዘጋ ወደ ፊት ቢትጓዝ ይሻላት ነበር.
@Ethio491
@Ethio491 2 ай бұрын
Zaragwaech
@lightworkers19
@lightworkers19 2 ай бұрын
tish wergna mejemerya widirun aythewali? or are you blind or crossed eyed?
@MohammedBedru-ms4sb
@MohammedBedru-ms4sb 2 ай бұрын
ትግስት አቅም ቢኖራት ኖሮ ሲፈን እንዳታልፍ መንገድ ከምትዘጋ በፍጥነት መሮጥ ትችል ነበር አቃታት ሲፈን ጀግና ናት ሰበብ ማብዛት የደካሞች ባህሪ ነው
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 ай бұрын
ግንእኮ ገፍጥራት አለች ትግሰትን ሲፈን
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 2 ай бұрын
Ahun anante haymanotegna honeh, and aynet haymanot silaleh mewegenih new, Keshim. Amlak ewinetin enji yanten lib enji eminetihin ayayim.yematreba sew neh.
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 ай бұрын
ደራርቱ የወያኔ ልጂ ነበረች ለዛ ነው የምታሸረግደው
@teshayearaya1712
@teshayearaya1712 2 ай бұрын
ስፖርት ኮምሽኑን መምራት ያለበት ያረጁ አትሌቶች ወይም የክቡር ዶክተሮች ሳይሆኑ በ ማናጅመንት ዲግሪ ያላቸው ሆኖ የሆነ ኩባንያ በመምራት ልምድ ያለው. ከዛ ያ ሰው እንደ እዲስ እንዲያዋቅረው መፍቀድ እዛ የሚቦጠቡጡትን ጠርጎ ማባረር በተለይ በዘር የተቡዋደኑትን
@haregachenef7955
@haregachenef7955 2 ай бұрын
በቃ ሽንፈትን እንመን ገፋቻት ምናምን አንበል ዘድሮ ኢትዮጵያዬ አልሆነላትም ተበድላለች የአሸናፊዋንም ልፋትና ድካም ማሰብ አለብን ሁሉ ነገር አልፍዋል ለወደፊቱ ነዉ ማሰብ ቀድሞ ነበርጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶማልቀስ ይላል ሀበሻ ሲተርት መጀመሪያ ላይ ነዉ ሁሉም የተበላሸዉ አሁን አትሌቶቻችን አሁንም ለኛ ጀግኖች ናቸዉ።
@akliluabebe2790
@akliluabebe2790 2 ай бұрын
Infact Sifan is self served women so that she was sell her identity and citizen. We expect from her that what ever it is she will done to hit the jack pot. Especially has problem with Ethiopian runner to clinch them! ትዕግሥት አሰፋ የምን ጊዜም ጀግና ነሽ❣️
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 2 ай бұрын
Lik new, sifen metfo ena mikegna nat
@terytill3652
@terytill3652 2 ай бұрын
እስቲ ሀሳብ ልስጥ ደራርቱ ጥሩ እሩአጭ የነበረች እንጂ ያስተዳደር እውቀትዋ በእስተዳደር ትምህርት ላይ ስላልሆነ ዉሀ በሙቀጫ ውስጥ ንደመውቀጥ ሆኖባታል በጣም ወርዳለች በኔ አእምሮ ሰው እኮ እበእውቀቱ ቢሰራ ውጤቱ ያምራል ብቻ ለ ምስኪኖቹ አትሌቶቻችን አይዞአችሁ የሚቀጥለውን ያለም ኮኮብ ትሆናላችሁ ❤️🇪🇹🌹
@Kubra4812
@Kubra4812 2 ай бұрын
ሲፋን ይገባታል ሰንሸነፍ ሰበብ መፈለግ የለብንም የእኛው ልጅ ናት ቦታዋን ለቃ የሲፋንን ቦታ ለመዝጋት የሄደችው እሳ ደሞ መከላከል ነበረባት ባለፈው ሲፍን ወድቃ እኛ ስናሸንፍ ምንም አላላችሁም
@ቃልኪዳን-ቀ5ረ
@ቃልኪዳን-ቀ5ረ 2 ай бұрын
ተባረኪ እንጀራ ይውጣልሽ ❤
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 ай бұрын
እዴት ሽፈት ይቀበሉ የኢቲዮጲያን ውድቀት የምታጣድፈው ሲፈን ነች
@geez2115
@geez2115 2 ай бұрын
ጌታዬ ማንንም ወቃሽ አታድርገኝ🙏
@MuleHaftom
@MuleHaftom 2 ай бұрын
ሲፎ ረጅም ዕድሜ እመኝልሻለሁ ። ምክንያቱም በአንድ እሎምፒክ ሦሥት ሜዳሊያ አግኝተሻል ።አንቺን ያነገሱሽ እኮ ብቃት ብኖርሽም የሚመጥኑሽን ሴት አትሌቶች ፌደረሽኑ ስላልመረጠ እኔ ሽንፈቱን ተቀብያለዉ ። ቀድሞ ነዉ እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ !!!!
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 ай бұрын
ሲፋን , በህግ መጠየቅ አለባት !! 😮 ምክንያቱም ገፍታታለች እኮ 😳 ሲፋን አጭበርብላለች 😖
@wegf6808
@wegf6808 2 ай бұрын
እገሌ ተእገሌ የለም ሁሉም ስልጣን መልቀቅ ነው ያለባቸው አቅም እና ክህሎት ያለው ሰው ወደ ቦታው መምጣት አለበት። የብሄር ብሄረሰብ ተዋፆ የሚለው ውጤት አያመጣም!!
@AlmtshaySheferaw
@AlmtshaySheferaw 2 ай бұрын
ታምራት ታሪክ ሰራ
@TamiruKena
@TamiruKena 2 ай бұрын
ቲጂ አንደኛ ናት❤❤❤❤❤❤
@Official-h9t
@Official-h9t 2 ай бұрын
በአጭሩ ሁለቱም የታክቲክ ስህተት ሰርቷል ይሄ ትልቅ አደጋ ያስከትል ነበር ትግስት ዙሩን ለማፍጠን ያደረገችሁ መንገድ የመዝጋት ,ሲፋንም መንገድ ለመክፈት የተጠቀመችሁ ግፊ ትልቅ የታክቲክ ስህተት ነው እንበለውና ትግስት ብትወድቅስ አደጋው፣ጥፋቱ በማን ይሆን? ስለዚህ ረጋ ብለን እናስብ
@nsiebhotube8255
@nsiebhotube8255 2 ай бұрын
ጥፋቱ የራሳ ነው ሚሆነው። ሆን ብላ መንገድ ለመዝጋት ነች ወደ ሲፋን መስመር የገባች።
@Ahmed-oc5gi
@Ahmed-oc5gi 2 ай бұрын
Congratulations to all Ethiopias athletes!! You represented us with honesty and dignity. Of course, we did not get the result we are expecting but this is life.. I am impressed this people can perform these good considering all the negativity news we hear about politics, ethnicity and so on. I believe that has a big effect on these athletes..
@abdellahussien
@abdellahussien 2 ай бұрын
ሀቅ እንናገር ሲፋን የምንግዜም ጀግናዋ አትሌት ምንም ጥፋት አልሰራችም። እንዲያውም ትግስት መንገድ ለመዝጋት መሞከሯ በግልጽ ይታያል። ወደ ክስ መኬዱ የምቀኝነት ይመስላል በጣም ያሳፍራል።ሽንፈትን በፀጋ መቀበልንና ሌሎችንም ማድነቅና ማክበር እንልመድ!
@Kubra4812
@Kubra4812 2 ай бұрын
አንድ እውነት የሚናገር ሰው አገኜሁ እኔም እያልኩ ነበር እውነት ለመናገር እና እሰከምትጥላት መጠበቅ ነበረባት ወይ
@meeyaad12
@meeyaad12 2 ай бұрын
ልክ ነህ ሲፈን ከመስመሯ አልወጣችም ትግስት ናት አፈናጥራ ልትጥላት የፈለገችው። ሲፈን አትገፍትሪኝ ነው ያለቻት በትከሻዬ
@eyerusfentaw9853
@eyerusfentaw9853 2 ай бұрын
​@@meeyaad12ወሬ ተንትነሽ ሞተሻል
@Biftuu.wara.walloo
@Biftuu.wara.walloo 2 ай бұрын
ትክክል
@amanealyedinglelijekidye7643
@amanealyedinglelijekidye7643 2 ай бұрын
ትግስት እኮ ለሀገሯ ነው የሮጠችው ለውድ ሀገሯ ሀላስ
@Amene-c6o
@Amene-c6o 2 ай бұрын
ጉዳፍ ያለ አቅም ተንጠራራች ቀሺምና ስግብግብ አትሌት
@abazesrael1026
@abazesrael1026 2 ай бұрын
የሚገርም ነው ለኢትዮጵያ ስፖርት የሚሟገት ባለመኖሩ ያሳዝናል ኢትዮጵያ እግር ኳስ በግብፅ ላይ ያስቆጠረውን ግብ ተሻረ፣ዛሬ ደግሞ ትዕግስት ተገፍትራ 2ኛ ወጣች ለምን ብር ያለው ብቻ ነው የሚረታው።
@welelawoumer928
@welelawoumer928 2 ай бұрын
አሸብር ይበቃሀል ከልተባለ ማሸበሩን ይቀጥላል ።
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 2 ай бұрын
እፈር ይብሉና ዜግነታቸውን የቀዬሩት ለምንድን ነው ለሀገራቸው ለምን አይሮጡም😢😢😢😢😢
@zaynob-p6k
@zaynob-p6k 2 ай бұрын
አይፈቅዱላቸዉም ለዛነዉ ሀገር ቀይረዉ የሚሮጡት ታምራትምኮ ተጠባባቂ ነበር
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 2 ай бұрын
@@zaynob-p6k ለምን አይፈቅዱላቸውም በገዛ እጃቸው ድህነት
@FaithHopeLoveAndPeace
@FaithHopeLoveAndPeace 2 ай бұрын
ሲፈን ከባድ ሚዛን ናት ከምር አለማድነቅ አይቻልም
@Seble7
@Seble7 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችንን ሰላም ያድርግል ሰው ለምን እሾክ ሆነ ኡፍ
@akitubeb5203
@akitubeb5203 2 ай бұрын
አባሩልን ሌብነት ሰለቸን
@TamkinKamal-q1q
@TamkinKamal-q1q 2 ай бұрын
Abet wushat ye. Oromo tale nachu my love Sifan hasan❤❤❤❤
@Yonasbachore
@Yonasbachore 2 ай бұрын
ምን ይባላል እናሸብር ይዝናኑብን እንጂ ለተሳትፎ ብሎ ጨርሶታል
@Deguyonas
@Deguyonas 2 ай бұрын
Tigist hero
@AbduDemile-d5v
@AbduDemile-d5v 2 ай бұрын
ደራርቱ ባለ ውለታ ስለሆነች ርቃኗን ተገርፈ ስልጣን ትልቀቅ አሸብር በቁሙ በእሳት ይቃጠልና ይገደል።
@Jojo123h
@Jojo123h 2 ай бұрын
Whats crazy about that marathon was the fact that there were at least 7 Ethiopians running and only 3 run actually for their country.
@SolomonGMedhin-q2h
@SolomonGMedhin-q2h 2 ай бұрын
ክብር ለጀግኖቹ አትሌቶች! ኢትዮዽያ ውለታቸውን አትረሳም። እናት በዳዮችም የእጃቸውን ያገኛሉ፦ መሪ ነነ ባዮቹ በቃ ይባሉ የከፉ ውድመት ሳያስከትሉ አደራ ለሀገር ሲባል፣፣
@ZiyadaJemal-d5o
@ZiyadaJemal-d5o 2 ай бұрын
እነዚህን የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ከስልጣን አውርዶ በህግ መጠየቅ ነው
@MindayeAwashwine
@MindayeAwashwine 2 ай бұрын
Sifuuuu yime yime yime viva siifuuu .........yigebashal......muka pitti cabsi eheen doma hizb
@MohammedAliyi-mu6cj
@MohammedAliyi-mu6cj 2 ай бұрын
Congratulation 🎉❤❤ sifan
@ወዲኣይተ
@ወዲኣይተ 2 ай бұрын
CONGRATULATIONS SIFAN HASSAN YOU ARE SUPERB well-deserved Olympic gold medal in marathon 2024 👋👋🦾🏅🌹🏃‍♀🧡 Lots of cuddles and fun with your closest family and friends🥰❇✴✳
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 2 ай бұрын
ለችግሩ አስቸግርን ጠይቀው?
@shamesukingeofkinge
@shamesukingeofkinge 2 ай бұрын
የመጀመር ኮመንታተሪ ነኝ ኑ እስት እንዳመሮ እትዮጲያን የምዎድ❤❤❤
@isaac6241
@isaac6241 2 ай бұрын
ሲፋን ትችላለች በቃ ሌላ ቃል የለኝም!! 5000 እና 10000 ነሀስ አምጥታ ማራቶን ወርቅ መድገሟ ጀግኒት ነው የሚያስብላት!! ማነው በ10 ቀን ውስጥ 62+ kilometers ሮጦ እንዲ የሚያሸንፈው😮
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
We don't expect anything from BANDA.
@AbramFire
@AbramFire 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast 2 ай бұрын
ሲፈንን አለማድንቅ አይቻልም🎉❤😢
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 2 ай бұрын
ውይ ጉድ ይገርማል
@melkamumedia-2016
@melkamumedia-2016 2 ай бұрын
ኧረ ይልቀቁ ገናማ እስከመቼ ሀገራችን ኢትዮጵያ በእነሱ👉በአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ምክንያት በቁሟ ገድለው ቀበሯት፣ስፖርቱ እጅግ በጣም ተበለሻሽቷል።😢😢😢😢😢😢
@Diredawaa-f6y
@Diredawaa-f6y 2 ай бұрын
Siifuu teenya bareedduu teenya❤❤❤❤❤❤
@derejesisay7660
@derejesisay7660 2 ай бұрын
Dhugaa keetii garu heddu hin farsiin
@tesfayedula852
@tesfayedula852 2 ай бұрын
ወራዶች ሽንፈታችሁን ጠጡ በራሷ አቅም ገፍትራ ስላልቻለች በልጣ አሸንፋለች ዋጡት
@EdomyesMisganaw
@EdomyesMisganaw 2 ай бұрын
ሲፈን ለሁሉም ቀን አለው
@emrannebiyu1611
@emrannebiyu1611 2 ай бұрын
ስለ ምርጫ ነው ያወራው አማርጡት የትኛው እስርቤት እንደሚሻለው
@tamenechawshe1037
@tamenechawshe1037 2 ай бұрын
ከሥልጣን መነሳት ብቻ አስተማሪ አይሆንም!!!
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 2 ай бұрын
እንኩን ደስ ያለሽ ሲፈን ብቃትሽን በ3 እርጫሽ ላይ አሳይተሽ በወርቅ በአድስ እሪከርድ አሳርገሺዋል ። ትችያለሽ ።።።
@TameKefale
@TameKefale 2 ай бұрын
Sifan my lady..... Am so glad for you
@nurhussenseidyesuf9091
@nurhussenseidyesuf9091 2 ай бұрын
We love results without a building system. We are all responsible for the corruption in each sectors we look for personal interests rather than looking for merit... Anyways, Tamirat Tolla and his colleagues was the Dimonds of Ethiopians. I am proud of them.
@demissietomass6018
@demissietomass6018 2 ай бұрын
አትሌቲክሱ ውስጥ የተለያዩ ሀላፊነት ቦታዎች ላይ ባሉ ስልጣንን ተገን በማድረግ ሀገር የሰጠቻቸውን አደራ ወደ ጎን ትተው ሀላፊነት በጎደለ በግድየለሽነት እንደፈለጉ ቀልደውበታል የኢትዮጵያ ባንዲራዋ ከፍ ብሎ እንዳይውለበለብ አድርጎብናል አሳዝኖናል የህዝብን ደስታና ተስፋ በግል ፍላጎት ቀይረው አንገት አስደፍተውናል ....ሌላም ሌላም ፍትህ ለኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌደሬሽን ??
@kirubelgeb
@kirubelgeb 2 ай бұрын
Justice for Tigist Assefa!!!
@nsiebhotube8255
@nsiebhotube8255 2 ай бұрын
ኣይ ኢትዮጵያውያን ሽንፈት ላለመቀበል "ትብረር ኣትብረር ፍየል ናት" ምትሉት ነገር ይገርመኛል። በግልጽ ትግሥት፥ ሲፋን ልታልፋት ስትል፥ ከመስመራ ወጥታ፥ መንገድ ለመዝጋት ስትሞክር ፥ሳይሳካላት ሲቀር፥ ሲፋን ገፈተረቻት፥ ትላላቹ እንዴ፡ አንድያውም መቀጣት የነበረባት ትግሥት ናት።
@akigebru9018
@akigebru9018 2 ай бұрын
በትክክል ሲፋን ገፍትራታለች ባትገፈትራት ኖሮ ትዕግስት ታሸንፍ ነበር
@tirhastewolde373
@tirhastewolde373 2 ай бұрын
እኔ በጣም የገረመኝ የ ሲፈን ሀሰን ጉዳይ ብቻ ነው ሰው እንዴት በዚህ ልክ አለም የሚያየውን ክፋት የተሞላበት ድርጊት ይፈፅማል ከዚህ ቀደም ጉዳፍን ስትመታ አሁን ደግሞ ሁለተኛ የወጣችዉን ትዕግስትን ደገመቻት
@Biftuu.wara.walloo
@Biftuu.wara.walloo 2 ай бұрын
ሲፈን ምንም አላጠፋችም ሽንፈትን መቀበል ግድ ነው
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭
@aberabekele3585
@aberabekele3585 2 ай бұрын
መጀመሪያ የተቀረፀ ቪዲዮ ካለ እሱን እንይ
@AshenafiBatu
@AshenafiBatu 2 ай бұрын
ASHEBIR MUST GO ! but !DERARTU NEEDS ADVICE
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
don’t cry it’s game you win or loose
@yehualashetsahile223
@yehualashetsahile223 2 ай бұрын
በእርግጥ በደንብ ይፈተሽ ዝም ብሎ ይውረዱ ማለት ትክክል አይደለም። ዝምድና ገንዘብ ወገንተኝነት ይበዛበታል ባይ ነኝ። እንደውም ከተጠየቁ አይቀር ኢትዮጵያዊ ሆነው ለውጪ። ሀገር የሚሮጡ ምክንያቱ ምን ይሆን ምናልባት ለቤሩት የምትሮጥ ስትናገር ገፍተውኝ ነው የወጣሁት ስትል በቢቢሲ ሰምቻለሁ። ኧ ከተፈተሸ ሪፎርም መደረግ ካለበት ሁሉም ናቸው ምክንያቱም ሯጭ ሯጭ ነው ወይም ነበር ማን ይወስድበታል። መምራት ደግሞ ሌላ ነገር ነዉ ። በቃ ሪፎርም ይሁን ለውጥ ከተፈለገ።
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 2 ай бұрын
With respect Sifan Deserves
@AninyimamAninyimam
@AninyimamAninyimam 2 ай бұрын
ለተሰበትግደይ ለምን አልተሳተፈችም????
@yabets6121
@yabets6121 2 ай бұрын
When in atletics championship ethiopia made a great achievements and derartu done a great things even she gave a moral for athletes in track but when in the case of olympics she combined with ashebir and she makes a big mistake I think the main problem creators are all olympics officers
@alihasenyacobdebiso606
@alihasenyacobdebiso606 2 ай бұрын
Sifan jegina nech mnm mashkabet ayasfeligm Sifan ke Ethiopia band birr ansa new enji...bichawa Hager nech beka🎉🎉🎉
@MebratAbrha-k6r
@MebratAbrha-k6r 2 ай бұрын
ትግራዋይ ዘይብሉ 0 0.....ዜሮ..... ዜሮ
@Addisucac
@Addisucac 2 ай бұрын
is it possible to win Marathon the next day? after you won 5000m the other day?
@patrickgerardin5001
@patrickgerardin5001 2 ай бұрын
The federation should have selected Sutume Assefa Kebede instead of Megartu Alemu who vanished early in the Olympic marathon. Unless she had been injured, the world does not understand the preference of an outsider than a rising star who established records (25 WR, half marathon in north america) and had beaten two of the three new olympic medalists in recent months. The preference of Birke Haylom over Freiweny Hailu on a single performance for the 1500 m is also difficult to understand, as much that Birke did not qualify for the final. What a mess ! Otherwise, Ethiopians should be proud of their children including Sifan Hassan, they secured two golds and a silver in Marathon .
@tsegabanjaw8084
@tsegabanjaw8084 2 ай бұрын
እኔ የትግስት መገፋት አልታየኝም!
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
ኢትዮጵያችንንማ ፓለቲከኞቹና አትሌቲክሶቹ ባንዳዎች አዎ ባንዳዎች አዋርዳታል፣ እነሱ ግን ገና ገና ያገኛታል እንዲህ እንደሆንን አንቀር😢፣
@brunofernandes310
@brunofernandes310 2 ай бұрын
Congratulations sifan Hussen
@Shemsedin-dn9mz
@Shemsedin-dn9mz 2 ай бұрын
አትሌቶቻችን ለኛ ጀግኖች ነቻዉ በሩቱልን ግን አትሌክስ ፌድሪሽኑን አስታዳደሪዎቹ ይቃያሩልን የኛ ሰሪ ያሰዳዳ ዘረኝነት ሀገራችን ኢያገዳላት ነዉ ቆይ ኢፑሪትና ፑሎትከ ምን አገናኝዉ የዘንድሮስ ከፈ በጣም ዉላሂ😢😢😢😢😢😢😢
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 2 ай бұрын
Sefin gebgaba tenkolga nat!!
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 2 ай бұрын
Lik nesh
@AbdurezakKedir-cg5dh
@AbdurezakKedir-cg5dh 2 ай бұрын
Kehager tikimin yaskedemu Hulu meweged alebachew.
@gaga320
@gaga320 2 ай бұрын
በህግ እንዲጠየቁ ወቸ ጉድ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 30 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
Women's 5000m Final | World Athletics Championships Beijing 2015
16:34
World Athletics
Рет қаралды 820 М.
Women's 10,000m Final - London 2012 Olympics
32:46
Olympics
Рет қаралды 4,5 МЛН