መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 5 | እያንጓለለ ...

  Рет қаралды 13,285

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

16 күн бұрын

ክፍል 6👉 • መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 6 | የመ...
#ethiopia #tilahuntesfaye #tsegayeaberar #mefnqelefikir5
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 153
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 8 күн бұрын
ክፍል 6👉 kzbin.info/www/bejne/gX-sXqeZiZd5Z68
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 14 күн бұрын
ዋው ይሄ ታሪክ ግን ቀለል ያለ መስሎ ልብ የሚያንጠለጥል ነው
@user-dh5oj4fu5w
@user-dh5oj4fu5w 14 күн бұрын
ኡህ ደስሲል እስኩዬ በሰላም ያገናኚሽ ከምቶጂም ካሳሁን መጨረሻውን መጉጉት የምጠብቀው ❤❤❤❤❤❤
@wwhfwhfd3171
@wwhfwhfd3171 14 күн бұрын
እፍፍፍፍ የዛሬው ይሻላል አልሀምዱልላ እስከዳርየ ከዛ ከጉዱ ያወጣት ጌታመጨረሻውን ያሳምርው❤❤❤❤❤❤
@bisratkasahun8292
@bisratkasahun8292 11 күн бұрын
LL😊.
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 14 күн бұрын
ኡፍፍፍ ማቻራሻው ይጨንቃል ቶሎ ልቀቀው ባናቲክ wow ሚገርም ነው 🙏❤️🥰🥰
@addipawl2381
@addipawl2381 14 күн бұрын
If I could I would give million likes
@Eyu133
@Eyu133 14 күн бұрын
ከፍርስኮ ዱባይ ቀጥሎ ልቤ ተጠልጥሎ በጉጉት ለማዳመጥ የጠበኩት😮
@AbabaRahel
@AbabaRahel 13 күн бұрын
2:22:34 2:22:37 😅😅 2:22:44 😊😊😅😅😊😊😅😊😊😊
@elenikebede7100
@elenikebede7100 13 күн бұрын
ወይ፡ የእከዳር፡ መከራ ፡ ደግ፡ ሰለሆነች፡ ከዚህም፡ትወጪያለሽ፡፡ ❤❤
@SadaSied-ym4nx
@SadaSied-ym4nx 13 күн бұрын
ሠላም ውድ የሐገሬ ልጆች ♥♥♥ ገና ጀመረኩ እጂግ ዴሥ የሚል አና አጓጊ ከምረጥ አቀራረብ ጋረ ♥♥♥
@Rozy972
@Rozy972 12 күн бұрын
ወይ እስኩዬ ከማዳም ጀና ስታመልጥ ሾርጣ😢 ቀጣዩ ሾርጣው በሀዘኔታ እንዲተዋት እመኛለሁ😊❤
@megsolomon4685
@megsolomon4685 14 күн бұрын
ወይ ጸግሽ በጉጉት እኮ አለቀን ❤❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 13 күн бұрын
ውይይ ፀግሽየ እንደት ያጓጓል😍😍😍እስከዳርየ ስታሳዝን የኔ ምስኪን😥
@heyattub88
@heyattub88 14 күн бұрын
መጨረሻው ላይ በጣም አስለቀሰኝ 😢😢😢😢😢 እመት ህዋዝ ❤❤❤
@AmazIng-ym8sc
@AmazIng-ym8sc 14 күн бұрын
በመጀመርየ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ግን የአንተን የትረካ ቃና ለምጄ ሌላ መሥማት አስጠላኝ
@purplestars029
@purplestars029 12 күн бұрын
Allhahwakabar ❤❤❤❤😢😢😢😢 this very awesome 👌 👏 👍 😍 people do contact anywhere in this world 🌎
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 12 күн бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ😍 አባትም ቢሆን እናትም ቢሆን ልጅም ቢሆን ባል የማይጠቅሙን ከሆነ እግዚአብሔር አይስጠን ቢቀር ይሻላል😢 ሰው የዘራውን ያጭዳል የሚባለው እውነት ነው። ነግ በኔ ማለት ትልቅ ነገር ነው። ፈጣሪ ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን👏😥
@martakibret6293
@martakibret6293 14 күн бұрын
እንደኔ የተመቻቹ ላይክ ግጩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenabraha8114
@helenabraha8114 14 күн бұрын
😊😊😊
@LaLa-ul4rm
@LaLa-ul4rm 11 күн бұрын
@@helenabraha811400000ppp!p!
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 14 күн бұрын
Thank you for sharing. What a wanderlust and touching story.❤❤❤❤❤
@helensema7904
@helensema7904 13 күн бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ አሪፍ ታሪክ
@ElhamEndris-uf8fp
@ElhamEndris-uf8fp 13 күн бұрын
እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ በጉጉት አለቅን
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 13 күн бұрын
ፀግሽ አንተን መጠበቅ ልክ የምፀአት ቀን እንደመጠበቅ ነው የሆነብኝ 🤣
@GsjsjTusjss-px5wl
@GsjsjTusjss-px5wl 13 күн бұрын
አቤት የዚህ ታሪክመጨረሻ እንደት እንዳጓጓኝ ጰግሺ ፕልስ ክፍል 6 በቅርብ ልቀቅልን!
@user-zq5we4fl3g
@user-zq5we4fl3g 11 күн бұрын
ላንተ ምንም ቃላት የለኝም ❤
@AAa-qr1ny
@AAa-qr1ny 13 күн бұрын
ውይኔ ህይወት ትገርማለች ባዱሲያልፏት ደሞበሌላው ትቀድማለች ግንየህሊና ቤተሠቦች ያሣዝናሉ ከምንም ሣይሆኑ ቀሩክፋታቸው ለራሣቸው ሆነላቸው
@user-yw1zx6zo7y
@user-yw1zx6zo7y 12 күн бұрын
Yemir gin mastawekiya weym film bitsera miwatalih yimeslegnal❤
@serraart5995
@serraart5995 13 күн бұрын
እንደኔ ትረካው የተመቻችሁ ላይክ ኮሜንት አድርጎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eo8sf5he5k
@user-eo8sf5he5k 14 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን በጉጉት ቀን ስቆጥር ነበረ
@SaraSara-gr7ed
@SaraSara-gr7ed 12 күн бұрын
ውይ የስከዳር መከራ ወጣች ብየ ተደስቸ ሳልጨርስ እደገና ፖሊስእጂ ገባች😢
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 Күн бұрын
በጣምአጋጊ ነው በተመስጦ ነው የማዳምጠው!
@fatihaali389
@fatihaali389 9 күн бұрын
እስኩዬ የኔ ህበሻ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@myoutube6311
@myoutube6311 13 күн бұрын
እስከዳር አሮጊቷ የሰጧትን ወርቅ ይዛ ከሆነ የተያዘችው አልናዴዴም ግን ሳትይዝ ከሆነ በጣም ነው የሚያናዴው😢😢😢
@ubahmuhammadubahmuhammad8838
@ubahmuhammadubahmuhammad8838 12 күн бұрын
Tsegeshye thank you ❤❤❤❤❤ bertalen ketayun be tolo
@gannetaredo6680
@gannetaredo6680 14 күн бұрын
Eskahun eye tebeku rase gebeche kalayew melkete❤ aydersegnime
@user-ku5lc6ni5d
@user-ku5lc6ni5d 13 күн бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍ 😭😭መቼ ነው ግን ደስታ ምኖረው በምድር አምላኬ መልሰህ እዛች ሴትዮ ቤት እንዳከታት 🙏🏻🙏🏻🙏🏻😔😔
@user-wm7le2lx2g
@user-wm7le2lx2g 9 күн бұрын
Zare kalat aterognal ayi esku 😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 13 күн бұрын
የባለዛሩ ድምፆ ሲረብሽ ፀግሽ🥺🥺🥺🥺
@arsii54
@arsii54 12 күн бұрын
Omg yemegerm sera sayeslechgn semaw lezawm eyekotebkut thank you bro ❤❤❤
@hwuieei2292
@hwuieei2292 14 күн бұрын
የዴርቶጓዳ 4 ክፍልን ተርክልን 🙏🙏🙏
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 14 күн бұрын
መጨረሻው ምን ይሆን ካሣሁን እና እሰከዳር ባልተለያዩ
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 13 күн бұрын
They say what goes around cames around የታሰበው ሌላ የሆነው ሌላ ለዛ ምስኪን የተሰፈረው ለገዛ ልጃቸው ሆነ ስታሳዝን ግን ሀንዬ
@kalmekdi8713
@kalmekdi8713 13 күн бұрын
ዩቱብ መግባት ያስጠላኛል አተ ካለቀቅክ❤️🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@user-mc1tw2qf6l
@user-mc1tw2qf6l 13 күн бұрын
እንኳንደህናመጣህ ፀግሽ❤❤❤❤
@user-cc7vt9bm7f
@user-cc7vt9bm7f 13 күн бұрын
Atachenken yolo ketayun ylekekln
@HawaAds
@HawaAds 10 күн бұрын
እኳን ደህናመጣህ ፀግሽ
@medina6870
@medina6870 13 күн бұрын
ወይኔጠቆዩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fekeryene213
@fekeryene213 14 күн бұрын
ውይ እስኩዬ አንጀቴን በላችው የኔምስኪን ❤
@Sariy2127
@Sariy2127 14 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ 🥰
@kareahg8102
@kareahg8102 13 күн бұрын
እስኩ የኔ ምስጌን 😢😢
@addisabeba6771
@addisabeba6771 13 күн бұрын
በጣም ምርጥ በርቱ🎉
@tewodroszerihun1945
@tewodroszerihun1945 12 күн бұрын
Minew Tsegish izaw ayer lay keren iko!
@HiwotYeabkenenat
@HiwotYeabkenenat 13 күн бұрын
❤❤❤❤Gn ketayun atkoyebn
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 13 күн бұрын
አሁን እኮ ሳስበው ወረቀት አላት እኮ እስከዳር ስለዚህ ይጠቃትና ታሳያላች በቃ ነጻ ሆነች ማለት አደል
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 13 күн бұрын
ጠቋዩ የታሰረዉ እያጓለለ ሆነዴ😂😂😂😊
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@fiyorysari9137
@fiyorysari9137 11 күн бұрын
ኧረ ፀግሽ ቀጣይ ክፍል ሶስት ቀን ሆነን እኮ🙏
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 13 күн бұрын
ሀይ..ጸግሽ
@DastaBashir
@DastaBashir 14 күн бұрын
ዉዬ እንኳን ደና መጣህልን
@mekuryenegatu4750
@mekuryenegatu4750 14 күн бұрын
ምን ጉድነዉ ጎበዝ!!አሁንም ሌላ ጥበቃ?
@sara-se8gn3vf8e
@sara-se8gn3vf8e 13 күн бұрын
የዛሬው ደግሞ ምን ይዞ ይከሰት ይሆን
@ZemZemmuhammed-qp4qk
@ZemZemmuhammed-qp4qk 14 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣክ
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 14 күн бұрын
እያንጓለለ እህ እህ 😂😂
@4rf2kz4z
@4rf2kz4z 14 күн бұрын
😂😂😂😂
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 14 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@lidyaYigzaw-jg9ng
@lidyaYigzaw-jg9ng 14 күн бұрын
תודה רבה ❤❤❤❤❤❤
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 11 күн бұрын
ውይ ተጨነኩ
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 14 күн бұрын
ወይኔ እስኩ😢
@HulagerishGoda
@HulagerishGoda 13 күн бұрын
በጉጉት ገደልከን ምነዉ በዛ
@hadiyaseied9544
@hadiyaseied9544 14 күн бұрын
ፀገሽየ ቶለ ደርስክልኝ ❤❤😮😮
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 14 күн бұрын
እኔኮ ከታሪኩ ብቻ አይዴለም በጉጉት የምጠብቀው አተራረክህ ሁሌም ይዴንቀኛል ዛሬ ወዴኋላ ተመልሼ የአበባ ኩነኔ የሚለውን ሣዳምጥ ነበር
@myoutube6311
@myoutube6311 13 күн бұрын
የሴቶች ድምፅ ላይ በጣም ነው የምስቀው😅😅😅😅
@konjittadiwos6074
@konjittadiwos6074 13 күн бұрын
ጸግሸ በጉጉት እኮ አለቅን 🙂🙂🙂🙂
@Etanche
@Etanche 11 күн бұрын
prt6❤❤❤❤❤
@eftumohammad4926
@eftumohammad4926 14 күн бұрын
እንኳዋን ደና መጣክ ዘግሽ
@bisratkasahun8292
@bisratkasahun8292 14 күн бұрын
በጉጉት ነው እምከታተለው❤❤❤
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 13 күн бұрын
ዉይኔ ወርቆችዋ ......ቀጣይ ልቤን ልትፈነዳ ነው
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 13 күн бұрын
አይ እሰከዳር
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 11 күн бұрын
አረ ተው አንተልጅ እየጠበቅን እኮ ነው
@Semiragosay-ll1hw
@Semiragosay-ll1hw 14 күн бұрын
እኳን ደና መጣህ❤❤❤❤❤
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ዋው
@user-fg3qu5wx9m
@user-fg3qu5wx9m 13 күн бұрын
Ere tsegaye enkon metay sira alalk belogn neber .thankyou. gan tolotola yelekekalen please
@user-he4ec1nz3l
@user-he4ec1nz3l 14 күн бұрын
Waw❤
@akberetafworki9692
@akberetafworki9692 14 күн бұрын
ስጠብቅህ አንደኛ ነኝ 🎉🎉🎉😂😂 👍
@fevenabraha7645
@fevenabraha7645 13 күн бұрын
Well come back ❤
@user-rw4kp9gu6k
@user-rw4kp9gu6k 14 күн бұрын
Tsegshye enkuan dehna metakln
@4rf2kz4z
@4rf2kz4z 14 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@genetsolomoneshete8178
@genetsolomoneshete8178 14 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤tsegesh welcome
@user-lf5ic4zq4s
@user-lf5ic4zq4s 14 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@mayamaya-dx7tr
@mayamaya-dx7tr 13 күн бұрын
እኔስ ህሉናም አንጀቴን በላችው እናንተየ ምን ይሻላታል?
@mastumastu2172
@mastumastu2172 14 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@mmmmbnnn6639
@mmmmbnnn6639 14 күн бұрын
Uuuufffffff 😢😢😢
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i 14 күн бұрын
እኳን ደና መጣህ
@user-gb7bd8bo8g
@user-gb7bd8bo8g 14 күн бұрын
Be gugute setbke nebre tsegshe❤❤❤
@elsazeray6854
@elsazeray6854 14 күн бұрын
Well come Tegish 🫶
@user-wo7dj7cx2f
@user-wo7dj7cx2f 14 күн бұрын
አንደኛ ነኝ❤❤❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 12 күн бұрын
እኔ ያሳቀኝ መተተኛው ስውየ
@sofiad782
@sofiad782 14 күн бұрын
ቀጣውን መቸ ልለቅልን አሰብክ 🤔
@ewnetuzuria925
@ewnetuzuria925 11 күн бұрын
🙏🏽
@tibefilimon999
@tibefilimon999 14 күн бұрын
😮😮😮😮😮😮wow
@user-ff4mt8ro3x
@user-ff4mt8ro3x 14 күн бұрын
❤❤
@halimamohammed7949
@halimamohammed7949 14 күн бұрын
❤❤❤thanks
@zufansalemon3805
@zufansalemon3805 13 күн бұрын
Thanks
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 6 | የመጨረሻ ክፍል
2:14:07
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 11 М.
እቴ ሜቴ ሎሚ ሽታ ( ሙሉ  ክፍል ) | Adam reta
2:27:47
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 10 М.
Cute Barbie gadgets 🩷💛
01:00
TheSoul Music Family
Рет қаралды 57 МЛН
How many pencils can hold me up?
00:40
A4
Рет қаралды 16 МЛН
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 22 МЛН
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 44 МЛН
ፍቅር ወይስ ውለታ| ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ
42:43
New ethiopian Full love story | እውነተኛ የፍቅር ታሪክ | ቬሮኒካ
50:06
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 48 М.
ዘመን አይሽሬ የ አዳም በረከቶች ...
3:03:08
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 18 М.
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 4 | የ ጨነቀ እለት ...
2:50:01
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 14 М.
Ethiopia | አባቴ በ በር እኔ በመስኮት ... | Tsegaye Aberar
1:57:56
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 27 М.
"ይነዝረኛል!"
1:01:03
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 52 М.
спидран по ютуб шортс 74 | Спасли рыбок
0:39
Mom vs Sebastian. Round ✌️😎😂
0:30
AnnaTwinsies
Рет қаралды 48 МЛН
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 580 М.
Colgate mix Kar Diya 😱 #shorts
0:31
KK Super Arts
Рет қаралды 87 МЛН