Ethiopia የታላቁ ቤተመንግሥት እድሳትና ምርቃት

  Рет қаралды 10,773

Agazi tube

Agazi tube

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 14 сағат бұрын
እዉነት ነዉ ማስሬ ያለፉትን ነገስታትና መሪዎች እንከን እየፈለጉ ከማብጠልጠል ይልቅ ለሰሩትም በጎ ነገር ማመስገን ይገባናል።
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 6 сағат бұрын
ማስሬ እውንተነ ታሬክን እዴታደስ እዴጎብኝላደረጉትም ምስጋና ያስፉልገል 👍👍
@AminMuhamedAhmed-hu1tz
@AminMuhamedAhmed-hu1tz 12 сағат бұрын
ቀደምት ኢትዮጵያዊያን አባት አያት ቅድመ አያቶቻችን በየዘመናቸው የነበረውን ፈተናዎች ተቋቁሞ አነሰም በዛ ለሀገር የየራሳቸውን አብሪ ታሪክ አሻራ አኑሯል ምስጋናና ክብር ይድረሳቸው🎉❤🙏🇪🇹
@Yfdbkg
@Yfdbkg 18 сағат бұрын
አሜርካን ለሀይለስላሴ ዝቅ ብላ የክብር አቀባበል ባታደርግነው ሚገርመው አሜርካን ሳትፈጠር የነበረችን ጥታዊቷን ሀገረ ኢትዮጵያን እኮ ነበር የሚመራው
@AlmazHeriakos
@AlmazHeriakos 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@rebka5068
@rebka5068 10 сағат бұрын
እዎ የድሮዎቹ ማን አልስሩም አለ ስርተው ነበር የስሩትን የበላሹትንስ ምን እንበላቸው እና በአሁኑ ይተጠለ የተርሳ እንደቆሻሻ ማንም በማይገምተው ያለፊት ያስቀመጡልን ቅርስ 27አመት ተጥሎ የማንም መጫወቻ ከተስረቀው የተረፈው ተስብስቦ ድሮ የማናየውን የቀረውን ቅርሳችን እንደዝህ ባማረ ሁኒታ አየነው እንደኒ ይህ መንግስት ሊመስገን ይገባዋል እናመስግናለን ጠቅላዩን እናመስግና ለተባበሩት ሁሉ
@Amarechbelete-p8m
@Amarechbelete-p8m 7 сағат бұрын
እውነት እውነቱን ተናግር ወንድሜ ሁሉም ለሃገር ሥርተዋል:
@mekilitdxb7540
@mekilitdxb7540 18 сағат бұрын
በትክክል
@AbrhamHailu-n9k
@AbrhamHailu-n9k 14 сағат бұрын
ግብጽ በምንም መመዘኛ ከውዷ ኢትዮጵያ አትበልጥም። በturkey ፣ በእንግሊዝ፣ በፈረንሣይ በኤስራኤል... የተቀጠቀጠች የተገዛች ናት እኮ። ግብጽ ኢትዮጵያን አትወዳደርም።በጭራሽ። ለአንዳንዶች በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ቀልላ የምትታያቸው፤ በውስጧ በበቀለው cancer የሆነ tplf ከባእዳን ጋር አብሮ ስለአዋረዳት ነው። ተስፋ አናደርጋለን በቀጣይ ግዜ ታላቁ ዓብይ አህመድ ወደ ቀደመ ክብሯ እንደሚመልሣት። እምነታችን የጸና ነው።
@MerkebTewelde-p9x
@MerkebTewelde-p9x 9 сағат бұрын
😂😂
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 Сағат бұрын
ንግስት ዙውዲቱ የኢትዮጵያ ገዥ የነበሩት የአውሮፓና የአሜሪካ ሴቶች የእኩልነት እድል ከመኖራቸው በፊት ነው። ኢትዮጵያ ግን ከነሱ በፊት የሴት ገዥ ነበራት።
@sgossaye
@sgossaye 5 сағат бұрын
ከብረት ዝገት ከሰው ስሕተት አይጠፋም እና ከጥፋታችው ተምረን ደጉን ስራችውን አድሰን እና አድንቀን የጋራ ትርክታችን አርገን ካአስቀጠለን እንዳ ሐገር መቀጠል ዓለብን፡ ለወደፊትም ቀጣይ አኩሪ ታሪክ መስራት እንችላለን።
@AbinteTeshome
@AbinteTeshome 14 сағат бұрын
Respect Dr . Abiye ❤❤❤❤ abeym lemsegn yegbal enede lelochu aymselhem?
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 12 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤እልልልል!!!!
@tadelakidane101
@tadelakidane101 10 сағат бұрын
Tebareke maseresha
@sgossaye
@sgossaye 6 сағат бұрын
Thanks!
@tesfayetadele304
@tesfayetadele304 14 сағат бұрын
በታላቂቱ ቤተመንግሥት የሚኒልክ ቤተመንግሥት ነው፣ ይሄ ግን ኢዩቤልዩ ነው ማስትሬት።
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 15 сағат бұрын
የዱሮዎቹንም ያሁኑንም ጀግናዉ ብልሁ ትግሰተኛዉ መሪ ዶክተር አብይን ማመሰገን ይገባል ከዜሮዜሮ አድዋ ጀምሮ ታሪክን በደማቁ ያደሰ ድንቅ መሪ የተባረከ ነዉ ከምትሰድቡት እሰኪ ሸልሙት ከመኪናዎቹ እሰከቤተመንገሰት ጠጋግኖ ለትዉልድ ያሰረከበ እኔ በበኩሌ ምን ብዪ ላመሰግንህ አቢቹ ተባረክ
@amenyihun2418
@amenyihun2418 14 сағат бұрын
መሥራት እንጂ ማፍረስ አይቸግርም፣ ሕዝቡን እያስራቡ እያፈናቀሉ በጊዜው የተገነባውን አፍርሶ መስራት አንቱ አያስብልም
@KegnaBurse
@KegnaBurse 9 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂🎉
@ወሄነትየገጉ
@ወሄነትየገጉ 15 сағат бұрын
ማስሬ በትክክል የሰው ማኛ❤❤❤❤
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 16 сағат бұрын
አደለም የአምልኮ ቡታ ተጨምሮ ነዉ የተሰራዉ እጂ ስንት የሚሰራ ነገር አለ ታድያ የሁኖ መግሰት እዛ ለመድርሰ አደል የሚጠራሩት የመግሰት ጥሩማ አለም ላይ አይኖር ግን ባሁን ሰአት የሰዉ ደም በዛ ፈጣሪ ይመልከት ህዝብ እያለቀ አገር የለም አዲሰ አበባ ብቻ አገር አትሆንም ዋና ዋናዉ ከዳር ነዉ
@sanamiss5234
@sanamiss5234 15 сағат бұрын
ማስሬ ትክክል❤❤🎉🎉
@MekonnenGobena-c2t
@MekonnenGobena-c2t 14 сағат бұрын
ምርጥ እትዬጰየዊ
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy 18 сағат бұрын
ማስሬ ወንድሜ አፍሪካ አንድነት ጊቢ ሀውልታቸውን ያቆመው አብይ አይደለም እንዴ ምነው ስሙን ለመጥራት ተሸማቀክ ምንም ይሁን ምንም እኔም በዘመኔ አብይን የሚያህል ጀግና ይሄን ሁሉ ልጋጋም የተሸከመ የተሰደበ መሪ ባለመኖሩ እጅግ ካልካቸው ሁሉ ላከብረው ላመሰግነው እወዳለሁ ያው የዘረኝነቱ ነገር ስለሚጎትታችሁ ልታመሰግኑ እንኳን ይከብዳችዃል መሳኪኖች
@Goodthing1009
@Goodthing1009 18 сағат бұрын
ትክክለ 💯% አብቹ ድንቅ ሰው ነው መለስን እንደ አብቹ የሚሰድብና የሚተች አይቼም ሰምቼም አላውቅም ውጭ ሆነው እንኳን ይፈሩት ነበር ምክንያቱም ቤተሰቦቻቸውን እያደነ መሀከላዊ እስር ቤት ጥፍራቸውን እየነቀለ ወንዱንም ሴቱንም ምን ሲያደርግ እንደነበረ እናውቃለን ሴቷ እንኳን ወንዱ አፍ ላይ ሽንቷን ትሸናበት የነበረ ዘመን ነበር እኮ እንዴት ይረሳል አብቹ በ6 አመት ምን ያልሰራው ነገር አለ እነሱ እንደ ህፃን ያጨማለቁትን ፕሮጀክትና የዘረኝነት መርዝን እያስተካከለ ይላል ድንቅ ጀግና መሪ ነዉ ።
@KiyaMimi-h4z
@KiyaMimi-h4z 18 сағат бұрын
❤❤❤
@destalencho9106
@destalencho9106 18 сағат бұрын
ሂትለርን ጁዎች እንዲደንቁት አትጠብቅ። ህዝቡን እየጨፈጨፈ ፣ እያስጨፈጨፈ እያሳገተ ፣ ሚሊዮኖች አፈናቅሎ ቤቱን ለሚሰራ ራሱን አፍቃሪ ዳፍናታም አንተና ባንዳዎች ለግዜው ማድነቋችሁን ቀጥሉ። የኅጉስ አገዛዝ ባከተመበት ምድር የተሰራውን የግል ቤተመንግስት አምባገነኑ ሲሸኝ የሚሊዮኖች መታከሚያ ሆስፒታል ይሆን ይሆናል ። መሪ ለህዝብ እንጂ ህዝብ ለመሪው ብሎ አይኖርም። ​@Goodthing1009
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 18 сағат бұрын
የሠይጣን ስም ምን ተብሎ ይጠራል?
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 17 сағат бұрын
እሾክ እባብ
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@YaredYalew-us8cr
@YaredYalew-us8cr 18 сағат бұрын
ማስሬ የአብይን ስም ለመጥራአት ለምደነው ደስ እማይላአቹህ ? እውነትን ተናገር ትድናአለህ።
@rakebabreham6112
@rakebabreham6112 12 сағат бұрын
Ethiopia erse berse senewaga yawetnew yetore mesrya genzeb ye Ethiopian gebra zemnwe yersha mesrya yenorwe nber 😭 Mene waga alwe 100 amet wedhala 😭
@mimibaba5540
@mimibaba5540 18 сағат бұрын
መዶሻዬ
@Etagu-s6p
@Etagu-s6p 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@meskiwol422
@meskiwol422 17 сағат бұрын
Masre, thanks tell them for this small minded kadre.❤
@amrhbore9077
@amrhbore9077 18 сағат бұрын
በትክክልል😅😅😅
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 11 сағат бұрын
የፊቱ ከሌለ የለም የኋላዉ !!!
@munaahmed3868
@munaahmed3868 18 сағат бұрын
MOrning bro
@MarthaArgaw
@MarthaArgaw 16 сағат бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@AsmeroMaru
@AsmeroMaru 18 сағат бұрын
አባቶቻችን ጀግኖች ነበሩ ምን ያደርጋል ሃገሬ በባንዳዎች እጅ ወደቀች እንጅ
@GanetGerma-c6z
@GanetGerma-c6z 17 сағат бұрын
አብዬ እድሜህ ይረዛም ሺ አማት ንገስልን
@AsmeroMaru
@AsmeroMaru 15 сағат бұрын
@GanetGerma-c6z ሺህ ዓመት ብቻ የአባቴ አምላክ ከሺ ይቆራርጥሽ
@ArayaZadi
@ArayaZadi 12 сағат бұрын
አንተ ጀግና የጀግና ልጅ ከሆንክ ጀግንነት ይጋባል እኮ ታድያ ባንዳ አለ ከምትል ባንዳውን መታገልና አገርህን መጠበቅ ይኖርብሃል አሁን ይህን በጎ ሰራ ላለማመሰገን ባንዳ ቦንድ ትላለህ ወደዳችሁም ጠላችሁም ኢትዮጵያ በከፍታ ጉዞ ላይ ናት እና መሪዎቿም የተማሩ አደባባይ ቆመው ሰለሀገራቸው የሚሟገቱ ትምሮ የሚባል በራሰ መተማመን ያላቸው ሰለሆኑ አደራ አንተ ያየኸውን ባንዳ ለፍርድ አቅርብ አደራ ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቷ ይወደም ይኸው ነው ጨዋታው በቃ !!!!!!
@AsmeroMaru
@AsmeroMaru 8 сағат бұрын
@@ArayaZadi ጅል አይሙት እንዲያጫዉት አሉ ጅል ነህ
@CeasarkebHabte
@CeasarkebHabte 17 сағат бұрын
ት ምህረቱ ጥር ነው፡፡ ለማይገባዉ ደግሞ አትዘን፡፡
@TewodrosTesfaye-nb2sy
@TewodrosTesfaye-nb2sy 13 сағат бұрын
Egypt mechem bihon ke Ethiopia atbeltm beltam atawkm sijemer be netsanet nora yematawk hager nat ethiopia is always first
@NatiAddis68
@NatiAddis68 17 сағат бұрын
በጀርመንስ የነበረው አቀባበል
@saratekle7627
@saratekle7627 14 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🏿🇪🇹🇪🇹
@JaydenTube200
@JaydenTube200 12 сағат бұрын
YeEthiopa hizib habit new
@denekealembo840
@denekealembo840 13 сағат бұрын
ማስሬ ማነው አውን ያደሰው አቢቹእኮነው ለምን እሱን ማድነቅ አልቻልክም በእያዲግእና በደርግ ጊዜ አልታደሰም ዛሬ እንዲ አሸበረቀእኮ አቢቹን አድንቀው
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 16 сағат бұрын
Ethiopia freedom no666 more Ethiopia freedom no666 zeble
@GetuHailu-gr4ho
@GetuHailu-gr4ho 17 сағат бұрын
Getu negn masere temechengalehe
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 17 сағат бұрын
ክብር ምስጋናና ዕድሜ ለአብቹ። የወደመውን ቅርሳችንንና ታሪካችን እያደሰልን ነው። የአይጥ መፈንጫ ፡ የጫት መቃማያ አርገውት ነበር እነ መንጌ ደርጉ እነ መለስ ወያኔ። ዕድሜ ለአብቹ ..ማርሽ ቀያሪ። አንተ ግን የማትረባ ሞላጫ አስመሳይ ነህ። መቶ ጊዜ ጃንሆይን ስትራ ተሳስተሀ እንኳን ሥራውን ያሠራውን አብይን አልጠራኼውም። ሲሆን የወደመውን ያሳደሰውን ነበር በስሙ መጥራትና ማመስገን። ሞላጫ አስመሳይ እስስት ነህ። እርጉም ትውልድ
@GanetGerma-c6z
@GanetGerma-c6z 17 сағат бұрын
ሺ አማት ይግዛን አብቹዬ❤❤❤❤
@NejatAbduaziz
@NejatAbduaziz 16 сағат бұрын
አጴው የስሩት ይበልጣል !!! ስው ናቸው ቢያጠፉም የስራ ነው የሚያጠፋው ።
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 17 сағат бұрын
Ya Alem manegestate mahaber kagabu 101 amet molawe 1916 amat meherat nawe Eth mahaber yagabachewe
@Zapp77777
@Zapp77777 18 сағат бұрын
_"When a _*_CLOWN_*_ moves into a _*_PALACE,_* _he doesn't become a _*_KING._* _The _*_PALACE_*_ instead becomes a _*_CIRCUS.”_* - Turkish Proverb 😢
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 15 сағат бұрын
Ay Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager Alemn mekeleb ymtchel Hager meat wenzoch yalwat yasaznal gubo lebnet gdya zrfya oneg sheny bank yzerfal ngusu aby leg new chnklatu ke and hasetena nbyat ayshalm
@nurhussenabdella6069
@nurhussenabdella6069 14 сағат бұрын
ትልቁ ታዛዥ ባርያ ስለነበር እንጂለምን ያከብሩታል ብልእህ ታስባለህ
@jemalreda4391
@jemalreda4391 7 сағат бұрын
ነገስታት አልክ አንተ አሳማ እነዝያ ልሙጣውያን ጨፍጫፊ ደም ጠጪዎች ስዮመ እግዛቤር የሚል ደነዝ 😂
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 18 сағат бұрын
666 no
@serinaserina-x8w
@serinaserina-x8w 17 сағат бұрын
ለማኝ መንግስት አለህ እድለኛ ነህ😂😂😂
@YH-su7os
@YH-su7os 11 сағат бұрын
ከቅናት አስተሳሰብ ውጣ።
@AminMuhamedAhmed-hu1tz
@AminMuhamedAhmed-hu1tz 9 сағат бұрын
ከልመና እንድንላቀቅ ብለምን እንኳን ለመነ ባይገባክም ሀገር ወዳድነቱ ነው ያሥለመነው እናመሰግነዋለን
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 7 сағат бұрын
Whatever you said about previous Kings and queens etc no body is not perfect in life, but they were and they are forever Ethiopians proud that is why OROMUMA ONEG SHENE feels like a Chicken jealous and wicked no matter what is They can't Erase Abyssinian History from the world History. God bless you mention Educated whoever understands Except jungle bank Robber Monkies
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 16 сағат бұрын
በትክክል
@TebletsHagos-c3z
@TebletsHagos-c3z 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@tsionabera5254
@tsionabera5254 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
የኢትዮ ቴሌኮም የአክስዮን ሽያጭ
19:32
Fana Television
Рет қаралды 1,6 М.