በዋዛ ስላላለፈ እድሜዬ 33 መሆኑን የምናገረው በኩራት ነው..በቅድና ስፌት አዲስ ስራ… ተወዳጅዋ ተዋናይት ባዩሽ ከበደ| Seifu on EBS

  Рет қаралды 116,628

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 319
@SADORATUBE
@SADORATUBE 17 күн бұрын
ጸባይ 1ንደኛ፣ ትህትና 1ንደኛ፣ እስኪ የባዩሽ አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 17 күн бұрын
ደምሪኝ❤
@marthamari7459
@marthamari7459 17 күн бұрын
እኔ❤❤❤❤❤
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 17 күн бұрын
እድሜሺ ስለሰራሺበት በድፍረት ተናገርሺ በሁሉ ነገር አሞልቶ ነው የሰጠሺ ጀግና ነሺ ሚጥየ ልጆችሺን ይባርክልሺ ❤
@zed2899
@zed2899 17 күн бұрын
ባዩሽዬ በጣም እምወድሽ ረጋ ያልሽ የማትቀብጪ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ኑሪልን ❤
@በረንታ
@በረንታ 17 күн бұрын
የንስር አይንን አፋልጉን እንፈልገዉ የህዝብ ልጅ ነዉ እባካችሁ እንፈልገዉ ስንቱን ከጭንቅ ከመከራ አዉጥቶ እሱንም እንድረስለት
@FitsumBekele-c6p
@FitsumBekele-c6p 14 күн бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@AsfarTradingማሒ
@AsfarTradingማሒ 17 күн бұрын
ሚጡዬ ስወድሽ ጠንካራ ጀግና ሴት❤
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 17 күн бұрын
ደምሪኝ❤
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 17 күн бұрын
ሴት ልጅ የሁለት ልጆች እናት በጣም እኮ መታደል ነው...👌
@NetsiEthio-pf5fn
@NetsiEthio-pf5fn 16 күн бұрын
አንችና ሔለን በድሉ በጣም ምወዳችሁ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች ናችሁ።👌
@Misrach-o1i
@Misrach-o1i 16 күн бұрын
ባዩሽዬ ስወድሽ ❤❤❤❤በቀጣይ ሄለን በደሉን አቅርብልን በጣም ነው የምወዳት አርትስት ናት ጠፍታለች❤❤
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 16 күн бұрын
ልጅ ነች : ብዙ ሚዲያ ላይ ስላየናት እረጅም ጊዜ ስለሚመስለን ነዉ: ጊዜዋን በአግባቡ ስለተጠቀመችበት ለምን ትዋሻለች: ጎበዝ
@makis1623
@makis1623 17 күн бұрын
ባዩሽ ስወዳት ሁሌም አትቀየርም የተረጋጋች ቆንጆ ❤👌
@nathijasmine
@nathijasmine 17 күн бұрын
ምን መሰለህ ሰይፍሻ ሳልልማ ፈጣሪዬ ሆይ አትውሰደኝ
@mhiretteshome
@mhiretteshome 17 күн бұрын
@@nathijasmine 😀😀😀
@mhiretteshome
@mhiretteshome 17 күн бұрын
😅😅😅😅
@jerryJerry-n1e
@jerryJerry-n1e 17 күн бұрын
​@@nathijasmineአሜን 😂😂😂😂
@AmoVile-k8w
@AmoVile-k8w 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@baniget7068
@baniget7068 13 күн бұрын
እድሜሽ 43 ነው ከወንድሜ ጋር ነው የተማርሽው !!! ዝምብትይ ከምትዋሺ,,, ኤጭ
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
ኤጭ የዋሸሽውስ አንቺ ነሽ የመጀመርያ ፊልምዋንኮ ማየት ይቻላል
@baniget7068
@baniget7068 12 күн бұрын
@ ላኪዋ ፊልሙን! እኔ የማውቀውን እየተናገርኩ አንቺ ፊልም ትያለሽ
@underrated8519
@underrated8519 11 күн бұрын
@@baniget7068 የ ምረቃው ምሽት እዛ ላይ 16 አመቷ ነበር ፊልሙ 200 ላይ ነው የወጣው።
@samritesfaye8252
@samritesfaye8252 17 күн бұрын
ባዩሽ እኮ እርጋታዋ ሁሉ ነገርዋ ደስ ይላል 😘😘😘
@ጦጢት
@ጦጢት 17 күн бұрын
Wow ባዩሽ በአግባቡ እየኖር ያለሽ ይመስለኛል ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 17 күн бұрын
ሩሀምና እና ሀብታሙን አይቶ ሲሮጥ ያማጣ ብቻ ለይክ😂😂😂😂🎉🎉🎉
@NCverymmWerhnb
@NCverymmWerhnb 17 күн бұрын
ገና ላይ ነው😂😂😂😊😊
@fatumaseid-f6r
@fatumaseid-f6r 16 күн бұрын
አልጨረስኩም😂
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 17 күн бұрын
እድሜዋ ባዩሽ ስራ ከጀመረች ከሆነ ትክክል ነው።
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 17 күн бұрын
Hamitgni arogit
@Blueberrykear
@Blueberrykear 17 күн бұрын
ከሷ ጋር አብረን ተምረናል። እኔም አሁን 33 ቀጣይ ወር ይሞላኛል። ስለዚህ አልዋሸችም
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 17 күн бұрын
@@Blueberrykear ተያቸው ሴቶች እደዚህ አምሮብሺ ካዮ በቅናት የማይሉት የለም እድሜ ፀጋ ነው እስዋ አልዋሸችም።
@zumraentertainement6022
@zumraentertainement6022 16 күн бұрын
Gengebet neger neh...minew yelemed awalaj negn aleksa
@etanu3409
@etanu3409 12 күн бұрын
I thought she’s older too cuz am 33 and when she did tv drams she was like for sure older than me
@Badema1991
@Badema1991 17 күн бұрын
ሰባቱን ደብቀሽ ነው ሰላሳ ሶስት ያልሽው😂😂 አለማጋነን 40 ይሆንሻል። ባዮሽ , አልማዝ, ገነት, አያልነሽ, ውዴ, እነዚህ ሁሉ ስሞች ከአርባ አምስት አመት በፊት ነበር ሰው የሚጠቀምባቸው አሁን አገልግሎት መስጠት አቁመዋል🤨
@EdomYeshegerua
@EdomYeshegerua 17 күн бұрын
Ethiopia ena eritrea ketareku eco gena 5 ametachew new koy ante yet awkehat new edmewan lemegemet
@salemkaleb8865
@salemkaleb8865 17 күн бұрын
Amicha new ethiopia new yetewledew ​@@EdomYeshegerua demo mitu 40 nat
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 17 күн бұрын
እረ እኔ ደውም በዛ ብየነበር😮
@Badema1991
@Badema1991 17 күн бұрын
@EdomYeshegerua 😂😂😂 ምን ያክል ጠባብ ጭንቅላትሽ አርቆ የማያስብ በልቶ አደር ሸክም አእምሮ እንዳለሽ ሳላይ መገመት ችያለው🤨 እድሜዋን ለመገመት የግድ ኢትዮጲያ ውስጥ መኖር አይጠበቅብኝም ግን መገመት ይቻላል ኢትዮጲያ ውስጥ የትኛዋ ዘፋኝ ሆነች ፊልም ሰሪ ወይም እንዳንቺ ሆድ አደር ገልቱ ትክክለኛ እድሜውን የሚናገረው???
@Badema1991
@Badema1991 17 күн бұрын
@@መልከማሪያም አንችም አርባ ውስጥ ነሽ መሰለኝ ወይም ከዛ በላይ 😅😅 ትንሽ ከነከነሽ😅😅
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 17 күн бұрын
ፈጣሪ ይመስገን 21 ያወጣህልን ጌታ
@EfrataFentaw
@EfrataFentaw 17 күн бұрын
በዚህ ሰኬት ላይ ደሞ ኦርቶዶክሰ ሰለሆንሸ በጣም እድለኛ ነሸ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረዉ ❤❤❤🎉
@betelmulu4897
@betelmulu4897 17 күн бұрын
ሚጡ ባለ ብዙ ተሰጥኦ ያላት ልጂ ነች ❤
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 17 күн бұрын
ደምሪኝ❤
@zoma663
@zoma663 17 күн бұрын
በጣም የማደንቃት ሀና ታሪቅ ትመቸኛለች ልጆቿን አታሳይም
@JohanFx-iw9ez
@JohanFx-iw9ez 15 күн бұрын
የባዮሽ ትክክለኛ እድሜ 38 ነው ምትሉ ድምፃችሁን በላይክ አሳዮኝ
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
አቶንም።
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 17 күн бұрын
ሁሉም ነገሯ ደስ የምትለኝ ሴት አርቲስት ❤❤❤
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 17 күн бұрын
ኮመንት አለመስጠት መብታችሁ ነው እሷ እንደናተ አውርታ ሰይሆን ሰርታ ነው እዚ የደረሰቸው ጀግና ነች በርቺ ❤
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 16 күн бұрын
Ayi 20 bet bitera ebelalehu bilesh new enji ke 38 betach atihognim
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
ከ 33 አታልፍም የመጀመርያ ፊልምዋን ማየት ይቻላል?
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 17 күн бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 16 күн бұрын
በእየሱስ ማመን ማምለክ አደለም በእየሱስ እመን እግዝያብሔርን ብቻ አምልክ ነብያቶች ህይወትም መንገድም ናቸው ወደ አምላክ አገናኘ መነሰገድ እንጅ መንገድ ደግሞ አምላክ አይሆንም
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 16 күн бұрын
@እረህመት-ዘ5ተ Muslim neki
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 16 күн бұрын
@እረህመት-ዘ5ተ Ye Muhammad fetar iyesus krstyos nw Allah ye Muhammad yefetera wutet br
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 15 күн бұрын
ተው ወገን ተምረናል እኮ እንገምት እንጅ ከ33_____እስከ38 ይስተካልላት እኔ እራሱ እስዴት ላይ ሁኜ እተከታተልኳት 33 ይሆነኝ አይደለ እንዴ 😂ግን ከ18 ከፍ ስላለች እናመሰግናለን
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ እየሱስ ክርስቶሰስ አምላክ ፈጣሪ ነው።
@Melat-f5e
@Melat-f5e 17 күн бұрын
እኔ አለሁ 34አመቴ የማዳም ኩሽና ብርየለ,ልጅ የለም,ሀብትንብረት የለ ግን ጤና አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ኮ ባይወለድበትም ሀብት ንብረት ባይያዝበትም በኘግባቡ ይኖርበታል የግድ ከስኬት ጋር ብቻ አናያይዘው
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 17 күн бұрын
Ayzosh tenam genzeb new eko lijm yetebarek lij ysetishal syzosh
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 17 күн бұрын
ትልቁን ሀብት ይዘሻል ጤና ተመስገን🙏🙏🙏
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 17 күн бұрын
@@asnakuademe4700 Egzabher yayishal ayzong
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 14 күн бұрын
ልክ እንደኔ
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
እኮ ማግባትና መውለድ እኮ ግዴታ አይደለም።
@foziyaali5123
@foziyaali5123 17 күн бұрын
ሚጡ ደስ ልታይ ልታይ የማትል ምርጥ ልጂ ነች
@lidya-lee
@lidya-lee 16 күн бұрын
እድሜ ግን ዋሽተሻል ቅዳሜና እሁድ ሳይቆጠር ነው
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
እንደዋሸች በምን አወቅሽ?
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto 17 күн бұрын
ሰይፉ ሚዲያ ላይ እድሜ ተጠይቆ ከ25 በላይ ተገኘች ይገርማል ሁሉም ሀያሾሽት አሽላሽምንት ምናምን ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 17 күн бұрын
አሽላስምንት አሳቀኝ
@SARATubeqn5ws
@SARATubeqn5ws 17 күн бұрын
እንዴ ተኔኩል 33 አመትሽ ገና የኔድሜ ይሮጣል ልበል 3 አመት ቀረኝ ልደርሥብሽ አረንገሩኝ የሠዉ እድሜ በየአመቱ አይጨምርም የኔግን እጥፍነዉ መሠል እሚጨምረዉ ታላቆቼንሁሉ በድሜዬ መሮተጥ በለጥኳቸዉ
@bizu-e4g
@bizu-e4g 17 күн бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ሚጡዬ❤❤❤❤
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ 17 күн бұрын
ፈለቀ እንደት ሆነ ስትሮክ ይዞኝ ጸልዩልኝ ብሎ ነበር ተሻለዉ ይሆን እምታቁ ንገሩኝ አድናቂዉ ነኝ ከጅዳ
@SeadaSeada-i1h
@SeadaSeada-i1h 16 күн бұрын
ጀግና ሴት አወ ሰርተሽበታል በርች እድሜሽ ገና ልጅሽ ነሽ
@mikiyfox8873
@mikiyfox8873 17 күн бұрын
no 33 i know her she is 39
@zekitadesse
@zekitadesse 16 күн бұрын
yes
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
Don’t lie.
@mikiyfox8873
@mikiyfox8873 12 күн бұрын
@underrated8519 are you her 😂😂
@argetoall6484
@argetoall6484 17 күн бұрын
የመዳምን ስራ ስንጨርስ መዝናኛ ይሆነናል በመቀጠል የንስር አይን ጀግናችን ከነሹፌሩ ጠፍተውብናል አፋልጉን በሰላም ተገኝተው ለማየት ያብቃን 😢👏
@bbgl5736
@bbgl5736 14 күн бұрын
አንቺ 33 ከሆንሽ እኔ ሀያ አመቴ ነው 😂
@Fifi-q6d
@Fifi-q6d 15 күн бұрын
ስራ ከጀመርሽ ነው 33 ዓመት ?
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
አትዋሺ
@mooloo7866
@mooloo7866 17 күн бұрын
እድሜ 38 ገምች ብባል
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
እኔ ደሞ ብገምት ከዛ በታች ትመስላለች
@Fatima-cl7yb
@Fatima-cl7yb 17 күн бұрын
አረተይ 33 ፈጣሪሽን ፍሪ ቀዝቃዛው ወላፈል እንካን እኮ1996 አመተምህረት ነው ያ ማለት 21 አመቱ ነው እና ያኔ አንች 12አመትሽ ነበር እንዴ በዚያ ሰአት እኮ ቢያንስ እድሜሽ፣ከ20 እስከ 21 ትሆኛለሽ ለምንድን ነው እኛ ሴቶች እድሜችንን የምንደብቀው እድሜ እኮ ፀጋ ነው
@Selamhabeshashifon
@Selamhabeshashifon 17 күн бұрын
እዛላይ ሰርታለች እዴ😮
@leilasalah9034
@leilasalah9034 17 күн бұрын
ቀዝቃዛ ወላፈን አይደለም ያለችው ወላፈን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ነው ይስተካከል
@Fatima-cl7yb
@Fatima-cl7yb 17 күн бұрын
@@leilasalah9034 እሽ እናት
@Fatima-cl7yb
@Fatima-cl7yb 17 күн бұрын
@@Selamhabeshashifon ወላፈል እላለሁ ብየ ነው ማማየ
@bezawitatnafu7179
@bezawitatnafu7179 17 күн бұрын
What ever she said don't bother about pepole issue. Yehen yale amet medmer meknse ayseflgem.
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 16 күн бұрын
ባዩሽዬ የኔ ደረባባ ሴት የኔ ጨዋ አረቲስት እደሌሎቹ አረቲስቶች ታየሁ ታየሁ የማትል ደረባባ በጣም ነዉ የምትመቸኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 16 күн бұрын
በናትሽ ሁሉ ብርቃችው ስትሞለቀቁ ታስቁኛላችው ምድረ ብጥርቅ እዚ ምስኪን ህዝብ ላይ ድል ለፋኖ
@AlemneshYEBEKA-d3u
@AlemneshYEBEKA-d3u 15 күн бұрын
😮😮😮
@natanteshome4275
@natanteshome4275 17 күн бұрын
Letay letay yematey hewa nesh gobez lij❤❤❤
@ter2065
@ter2065 16 күн бұрын
ማሻአላህ ባዩሽየ አች እያደር የተወለወለ ብርጭቆ መስለሻል እኔ በ25 አመቴ የ 85 አሮጊት መሥያለሁ
@Samri3344
@Samri3344 16 күн бұрын
Ayzosh ehit tena bicha❤
@Samri3344
@Samri3344 16 күн бұрын
Atzosh Ehit tena bicha❤
@ETHIONURSING
@ETHIONURSING 17 күн бұрын
ውድ የጤና ተማሪዎች እና ባለሙያዎች በአማርኛ የምዘጋጁ ጤና ነክ ለማግኘት ኑ❤❤❤❤
@neba1034
@neba1034 17 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝💝💝
@AynlmeAbebe
@AynlmeAbebe 16 күн бұрын
ልታይ ልታይ የማትልፀባዬ ሰናይ❤
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 16 күн бұрын
ባይሸይኤ የኔውድ በጣም ነው ምወድሸ❤❤
@gnt4774
@gnt4774 17 күн бұрын
በጣም ነው እምወድሽ❤❤❤
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal 17 күн бұрын
ይመችሽ
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 16 күн бұрын
ሙጡዬ እንዴት እንደምወድሽ ❤
@Sosinagetachew-o1l
@Sosinagetachew-o1l 17 күн бұрын
ሴቶቹ ካገባቹ ከወለዳቹ እድሜ አትዋሹ ሌሎቹ እኮ የሚዋሹት ሁለቱን ሰላላረጉ ነው
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
እንደ ዋሸች በምን አወቅሽ? ማግባትና መውለድ ደሞ ግዴታ አይደለም።
@smartraya1047
@smartraya1047 16 күн бұрын
ብልህና ቁጥብ የተረጋጋች....1ኛ ...wish you all the best.
@abebedebie3557
@abebedebie3557 16 күн бұрын
የእድሜ ባደባባይ ሲዘረፍ ዛሬ አየሁ ቤካም ኳስ ካቆመ እኮ 35 አመት ሆነው😂😂😂😂😂
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
የመጀመርያ ፊልምዋን ማየትኮ ይቻላል ከዛ በላይ አትሆንም።
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 15 күн бұрын
ባዬሽ እንወድሻለን።❤
@AnaDxb-x3b
@AnaDxb-x3b 17 күн бұрын
ስታምሪ ስወድሽ በርች ❤❤❤
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 17 күн бұрын
ደምሪኝ❤
@ኢኩየ
@ኢኩየ 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አልሀምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢሥላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@90sETHoldmusic
@90sETHoldmusic 15 күн бұрын
The queen 👸🏾 in the house
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta 17 күн бұрын
የኔ ሴት❤
@embebabayru2163
@embebabayru2163 17 күн бұрын
💯 she is not 33 so sad you don’t have to lie , you can say I’m not comfortable to tell my age period
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 17 күн бұрын
ስትወለድ ነበርክ ለምን 21አላለችም ነው?😊
@Samri3344
@Samri3344 16 күн бұрын
​@@Dana-jy5jlbetam naw migermu. Min agebachu midre weregina.
@Elbetel-2017
@Elbetel-2017 14 күн бұрын
She can’t be 33 !
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
You’re the one lying.
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 11 күн бұрын
ምን አሳሰበሽ የሶ እድሜ ሳስበው ያንቺ ሸመጠጠ መሰለኝ ካልሆነ አትናደጂም ነበር እድሜ ፀጋነው😊​@@Samri3344
@EyerusMulugeta-dy2xe
@EyerusMulugeta-dy2xe 17 күн бұрын
33 ኡሁ ኡሁ ኡሁ ትን አለኝ ጆሮዬን በላኝ.....ይመቻችሁ ሠይፉሻ በርቱልን 👍👍👍👍
@umuhumra4244
@umuhumra4244 16 күн бұрын
Tesasita new meselegn lijochua erasu Eko 33 lidersu new 😂😂😂
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
እንዳይበላሽ መጨመር አለባት?
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
@@umuhumra4244አትዋሺ
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 17 күн бұрын
እኔ ያንቺን ፊልም እና ድራማ እያየሁ አድጌ 33 እኮ ነኝ። ምንድነዉ የምትለዉ😂😂
@Stttttttt_t
@Stttttttt_t 17 күн бұрын
@@UnicornUnicorn1991 anchi tegntessh stayat esua sra lay nberch esu nw lyunetu
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 17 күн бұрын
@Rttttttt_z እኔም አልተኛሁም በሙያዬ ታዋቂ ኢንጅነር ነኝ። አርቲስቶች እድሜ ሲዋሹ ቢያንስ ልጅ ሆኖ የሚመለከተን ነበር ብለዉ ማሰብ አለባቸዉ። የእድሜ ዉሸትን ኢትዮጵያ ዉስጥ ከአርቲስቶች ህዝቡ ተምሯል። ለታናሾቻችን ስኬት በእድሜ ዉስጥ እንደሚገኝ ማስተማር አለብን። ሁሉንም ነገር 20 ቤት እንዳገኙ ማድረግ ተገቢ አይደለም።
@Elbetel-2017
@Elbetel-2017 14 күн бұрын
@@UnicornUnicorn1991 33 ende betam tiklidalech😮
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
የመጀመርያ ፊልምዋን ማየትኮ ይቻላል ከዛ በላይ አትሆንም።
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
@@Elbetel-2017 የመጀመርያ ፊልምዋን ማየትኮ ይቻላል ከዛ በላይ አትሆንም።
@EphEph-e6y
@EphEph-e6y 17 күн бұрын
እኔ እምለው በቃ ሳይፉ ላይ እሚቀርቡት ሰወች የግድ ሁሌም መዋሸት አለባቸው🤔
@FetiAmi
@FetiAmi 16 күн бұрын
Menew seyfu sele balua sele g/hiwet ateteyqatem neber abrew nachew weys tefatu?
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
ተፋተዋል
@seneaddis4150
@seneaddis4150 17 күн бұрын
Betam yemgerimgn nger gen sewe Hulu comment yemeyadergw sele edemewa becha nw eski esun lesua tewelat 🤔 kemetaweraw nger kumnger yemnwesedw nger kale esun enwesed bka endaaa
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
ሰው እድሜውን እውነት ቢናገር ስድብ ውሸት ቢናገርም ስድብ ነው።
@TigistTigistal
@TigistTigistal 17 күн бұрын
bayhush ❤
@FaezaMohammed-r7p
@FaezaMohammed-r7p 16 күн бұрын
የኔውድ ሰወዳት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Suleymanyenus-v7j
@Suleymanyenus-v7j 15 күн бұрын
ስሟ ግን ፌቨን ከተማ አይደለም
@ter2065
@ter2065 16 күн бұрын
አስኪ የማዳም ቅመሞችየ ፍትህ ፍትህ ለለይላ ነርሰቦ አረተዉ ተዉ ነግበኔ እንበል ኡኡኡኡ እንበል 60 ሚሌየን የት ገባ 😭😭😭😭😭
@SegenetBrhan
@SegenetBrhan 17 күн бұрын
ስይፉ እባክህን የፓስተራ ቸሪን ስልክ
@kiya9587
@kiya9587 17 күн бұрын
እውነት በጣም የሚናድድኝ የሴቶች እንተርቪ ዝም ብለው የሚያስገለፍጣቸው ነገር ነው በማያስቅ ነገር ፌክ ሳቅ በግድ ኤጭ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 17 күн бұрын
ሣቅ 😂😂😂😂 የደስታ ምንጭ ነው ይሣቁ🤣🤣🤣🤣🤣
@kiya9587
@kiya9587 17 күн бұрын
@saraamagreedavid6763 ከልብ ሲሆን ነው
@Eden_7269
@Eden_7269 17 күн бұрын
ቪዲዮ ሳታዮ ነዉ እንዴ ላይክ የምታረጉት😂 በሰላም ነዉ?
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 17 күн бұрын
ደምሪኝ ❤
@SelshiRebka
@SelshiRebka 17 күн бұрын
ሆሆሆ 33 አላለችም ውይ እድሜ እንዲህ ያሳስባል
@Samri3344
@Samri3344 16 күн бұрын
Wergina min agebash. Zim blesh serashin seri.
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
የመጀመርያ ፊልምዋን ማየትኮ ይቻላል ከዛ በላይ አትሆንም።
@Wantiya12
@Wantiya12 17 күн бұрын
ዕድሜሽን ዋሽተሻል ድራማ ስሰሪ ነው የማውቅሽ ልጅ ሆኜ እኔ እንኳን 28 ሆኛለሁ
@romaroma1651
@romaroma1651 17 күн бұрын
ባዮሽ የሚባል ስም እራሱ ከ43 አመት በፌት ነበር😂
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
የመጀመርያ ፊልምዋን ማየትኮ ይቻላል ከዛ በላይ አትሆንም።
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
@@romaroma1651በስም ይገመታል እንዴ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው?
@queenie8896
@queenie8896 17 күн бұрын
Even Hanna girma is 25🤦🏾‍♀️
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
So what?
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 15 күн бұрын
ቺርስ ለማቼ ደጋፊ🥂🥂🥂
@bbgl5736
@bbgl5736 14 күн бұрын
ሰይፍሻ አርቲስቶች የልደት ሰርተፍኬታቸው እንድያሳዩን ስል አሳስባለሁ በቃ እንዲ ቅጥፈት
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
የነጀመርያ ፊልምዋን ማየት ይቻላል እኮ ከ 33 በላይ አትሆንም።
@TeztaGberi
@TeztaGberi 17 күн бұрын
ኣረ በፍፁም 33 አደለሽም ቀዝቃዛ ወላፈን ሳሰራ የአንደኛ ክፍል ወይ ሁለተኛ ክፍል ተማሪ ነበረሽ ማለት ነዉ ባንቺ አንጋገረ
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
አረ ቀዝቃዛ ወላፈን አልሰራችም ወላፈን ነው ያለችው
@andken17
@andken17 16 күн бұрын
አንቺ ሀና መርሃጽድቅ ሳያት ደምሴ ፍሬህይወት ታምሩ በሜካፕ ምንም አታምሩም በጣም ታስጠላላች የምታመሩት በተፈጥሯችሁ ነው
@betnat-9450
@betnat-9450 16 күн бұрын
33 amete? 🤔🙄 ende film mesrat kejemersh new?
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
የመጀመርያ ፊልምዋን ማየትኮ ይቻላል ከዛ በላይ አትሆንም።
@Kingomedia16
@Kingomedia16 17 күн бұрын
ደምሩኝ ልበላችሁ የማዳም ቅመሞች❤በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏
@elsakassie8121
@elsakassie8121 11 күн бұрын
Weyne seyfu besak gedelegn
@BabalbabalSamra
@BabalbabalSamra 17 күн бұрын
ሰይፍሻ ሁሉንም ትተነዋል እናቴ እዳለችክ ሲነሱ ኣላየውም ብላካለች እነኣብትሽን ነው
@felenuna8034
@felenuna8034 17 күн бұрын
ሰይፉ እባክህ እድሜ አትጠይቅ ለተሳዳቢ አትስጣቸው ይሄ ትውልድ ተሳዳቢ ነው
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
ሰይፉ የ ሴት ልጆች አባት አይመስለም ለሴት ያለው ንቀት በጣም ያስጠላል። አንድ ቀን ለ ወንድ አርቲስት እድሜ ጠይቆ አያቅም መቼ ታገባላቹ ብሎም አይጠይቅም።
@AlemneshYEBEKA-d3u
@AlemneshYEBEKA-d3u 15 күн бұрын
ረቡኒ ፊልም ትዝ አለኝ😅😅😅😅
@tenayimer5596
@tenayimer5596 16 күн бұрын
ውሸት ይበልጥሻል ! እኛ እናውቅሻለን አንድ ሰፈር ነበርን እከሌ ነን እንልሽም !!!!
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
አትዋሺ የመጀመርያ ፊልምዋን ማየትኮ ይቻላል ከዛ በላይ አትሆንም።
@hanaayele7113
@hanaayele7113 11 күн бұрын
Sew gin endet wishetam honwal ende ho ere kenega abra new yetemarechw edmewan betikikil new yetenagerechw zim bilachu atkededu kedadoch
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 16 күн бұрын
33 ? ብቻ??
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
የመጀመርያ ፊልምዋን ማየትኮ ይቻላል ከዛ በላይ አትሆንም።
@TikurSew-w8j
@TikurSew-w8j 17 күн бұрын
ገ/ሂይወት ገ/ጨርቆስ ምንሽ ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 17 күн бұрын
ምን አገባህ 😂😂😂
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 15 күн бұрын
ተፋቱ እኮ😂
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 17 күн бұрын
እንኳንም 20አመት አለለሽ እናቴ እኔ እራሱ ሰውቅሽ 30አመት
@felenuna8034
@felenuna8034 17 күн бұрын
በሀያ አመትሽ እንኳን ብታያት 20+30= 50 ነሽ ማለት ነው
@LediyanaSol
@LediyanaSol 16 күн бұрын
😂😂😂awo​@@felenuna8034
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
አትዋሺ
@Etsegenet-o1t
@Etsegenet-o1t 17 күн бұрын
Seifu, why u worried this much about eag?
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 17 күн бұрын
😂😂age or eag
@FreWassie
@FreWassie 16 күн бұрын
😂​@@saraamagreedavid6763
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
Because he is a misogynist anti- women.
@yemifaben1520
@yemifaben1520 17 күн бұрын
Haymi asrat 32 bilalech minew seyfu ewnet miyawerutin atrsa
@ሊድያ-ዐ4ኰ
@ሊድያ-ዐ4ኰ 15 күн бұрын
የሰዋም የ ዝችም ተጭበርብሯል
@underrated8519
@underrated8519 12 күн бұрын
@@ሊድያ-ዐ4ኰአልተጭበረበረም
@FraolWordoffa
@FraolWordoffa 17 күн бұрын
ወፍጮ ቤት ሄደህ ዱቄት አይነካኝም አይባልም
@Ebromultimedia
@Ebromultimedia 15 күн бұрын
3 ተደፈረች ሚጡዬ
@getuagonafer9087
@getuagonafer9087 17 күн бұрын
Anbessa gegena nesh
@Current_Updates1
@Current_Updates1 17 күн бұрын
Eski ye 1 wer bet kiray kifelulign be Allah alchalkum beka😭😭😭
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 17 күн бұрын
አብሽር❤❤❤
@kiya9587
@kiya9587 17 күн бұрын
የት ነሽ ወይም የት ነክ ?
@TejeGetenet
@TejeGetenet 17 күн бұрын
bayhush yene wed
@BabalbabalSamra
@BabalbabalSamra 17 күн бұрын
ሰይፈሻ ስማኝማ እናቴ እዳለችክ ሲነሱ ኣላየውም እያለችክ ነው እነሀብትሽን ነው እሺ እባክህ😊😊
@LediyanaSol
@LediyanaSol 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@ArsenalHybury
@ArsenalHybury 17 күн бұрын
Min ageban yanchi edeme wanaw serawochese nachew
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 17 күн бұрын
ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች የ እንዳታልፉኝ❤❤❤
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 17 күн бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@Mymom.2024
@Mymom.2024 16 күн бұрын
Chenkognal ena aberetatugn
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
22:50
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 5 М.