#Ethiopia

  Рет қаралды 9,652

EMAT GURAGE MEDIA

EMAT GURAGE MEDIA

Күн бұрын

🔴የእማት ጉራጌ ሚዲያ አባል መሆን ና የጉራጌን ህዝብ ባህልና ማንነት ለማስተዋወቅ የተቸገሩ ዜጎችንም ለመርዳት የምናረገውን ጥረት ለመደገፍ ይፈልጋሉ?🔴
የአባልነት መዋጮ በወር
ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሠው 100 ብር
አሜሪካ ና አውሮፓ $20 ዶላር
ሳውዲ አረቢያ 20 ሪያል
ዱባይ 20 ዲርሀም
ደቡብ አፍሪካ 72 rand
ኩዌት 2 dinar
ኳታር 20 qatar riyal
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሂሣብ ቁጥር 1000042810251
ንብ ባንክ
ሂሣብ ቁጥር 206SAV2695
አዋሽ ባንክ
ሂሣብ ቁጥር 01320460576000
አቢሲንያ ባንክ
ሂሣብ ቁጥር 43682296
ገቢ የሚያረጉበት ስም Tesfa Neda Ashega
ገቢ ካደረጉ በኋላም ገቢ ያደረጉበትን ደረሠኝ በ telegram , imo , watsup ና viber ከታች በሚገኘው ስልክ ቁጥር በመላክ አባል መሆንና መታወቂያቸውን መቀበል ይችላሉ።
ስልክ
ተስፋ ነዳ
+251924410897
ማሣሠቢያ ገንዘብ ያስገቡበትን ደረሰኝ ሲልኩልን በመታወቂያ ላይ የሚመዘገብ መረጃዎን ( ሙሉ ስም ፣ የሚኖሩበት አድራሻ ) አብረው ይፃፉልን።
እናመሠግናለን።

Пікірлер: 129
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ 👍 እውነት ለመናገር ከዛሬ ውጪ አይቻትም አላውቅም ለካስ ብዙ ወጣቶች አሉ? 👏👏👏👏👏
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ምንም አላየኅትም
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ምኞቴ ምኞቴ ያሰብከው ተሳክቶ ከፍያለ ደረጃ ደርሰክ ማየት እግዚያብሄር ይርዳክ የዘወትር ፀሎቴ ነው💪💪👌👌👍👍
@ሀያትይትዩብ
@ሀያትይትዩብ 3 жыл бұрын
የምወዳት ልጅ ነው ያመጣሀልኝ ትግሰት ወደፊት ብዙ እጠብቃለን
@ቤቲየፅዮንልጅተዋህዶ
@ቤቲየፅዮንልጅተዋህዶ 3 жыл бұрын
ቲጂዬ በስንት ጊዜዬ አየሁሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ምንም እኳን የዘፈን አድማጭ እና ደጋፊ ባልሆንም ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ ብዬ ከምጠብቃቸው ሰዎች መሀል ነበርሽ አሁንም አረፈደም አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 жыл бұрын
ይገርማ አላውቃትም ነበር የዘፈን አድናቂ አይደለሁም በርቺ ቋንቋችን እንዳይጠፋ እያርጋቹ ነው
@balatonibalatoni9986
@balatonibalatoni9986 3 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ተስፍሽ በርታልን ምናለ አቅም ኖሮኝ በረዳሁክ ቲጂ እኖድሻለን
@ነርኼምነርኸቢምጔታ
@ነርኼምነርኸቢምጔታ 3 жыл бұрын
እኔ በጣም የምናደደው ነገር ተስፋ እንዲ አፈፈላልጎ አምጥቶ የሒወት ተሞክሮአቸውን ችግሮቻቸው ለኛ ያስተምራሉ ብለው ያሰቡትን ሀሳባቸው ሲነግሩን ገብተን ብናይ ፣ብናዳምጥ፣ በንኮምት፣ ብንለይክ ምንድነው ችግሩ ይኼኔ የሚሳደብ ሰው አምጥቶ ቢያጥረገርጋቹ ትሰበሰቡ ነበር የሰብ ቤት ጀግጀግ አትበሮ የገናሁ ፣የቃያሁ፣ የጎባያሁ ቤት ግቦታ ዘና ፈታ በሮ
@cheramlakgizaw3135
@cheramlakgizaw3135 3 жыл бұрын
ዩርሙሽ ሟን ይሠማ ባኸም እንም ሠብ ጀግጀግ ይብር ጀግጀግተነ ይብዝ ሙዚቃ ንጋብዝነዮ
@ፍረሆትበሰብያሰራ
@ፍረሆትበሰብያሰራ 3 жыл бұрын
ትእግስት ስወድሽ ተስፍሽ ይታገሱ መለሰ አቅርብልን
@cheramlakgizaw3135
@cheramlakgizaw3135 3 жыл бұрын
ይቱዬ በጣም ነው ምወዳት
@meryemtube8453
@meryemtube8453 3 жыл бұрын
ቲጅዬ የተኝቢ እንኳን በወገሬት ቸኘሽ
@tilahunnega8604
@tilahunnega8604 3 жыл бұрын
የጠፋን ሰው መፈለግ ጥሩ ነው ድምፆ ደስ ይላል
@JustFew-xl9kb
@JustFew-xl9kb Жыл бұрын
❤❤❤❤ትግት በርቼልን ያማሰቀን ቤታ ጉረጌ ነግሰት❤❤❤❤
@ዜድነኝየናትዋናፋቂ
@ዜድነኝየናትዋናፋቂ 3 жыл бұрын
ትግስት ዘመዴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አትጥፊ ተናፍቀሻል እንዴ ትዳር እንዲ ያርቃል ያሰላም በተረፈ አትጥፈ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yosefbelhu5291
@yosefbelhu5291 3 жыл бұрын
መረዋ ድምጸ አለሽ
@ኑኑነኝባባዬንናፋቂባባዬላ
@ኑኑነኝባባዬንናፋቂባባዬላ 3 жыл бұрын
ትግስትዬ ይያ ውድ
@hfhgch7861
@hfhgch7861 3 жыл бұрын
በርቺ አትጥፊ በጣም እንውደሻለን
@redshtube7299
@redshtube7299 3 жыл бұрын
የቤተ ጉራጌ አቀንቃኝ ትግስት በላይነህ አሁን ምን አለ ሁላችንም ሼር ብናደርገው ምንም የዘፋኝ አድናቂ ባአልሆንም ቋንቋዮ ከፍ እንዲል አስባለሁ
@jafertemampleacecomebacket7199
@jafertemampleacecomebacket7199 3 жыл бұрын
ተስፍሽ አምሳያህ ያብዛልን ለአንድነት የምትጥረው ያህል አላህ ይጨምርልህ አጋዥ ያውጣልህ ቲጅዬ አብሮ አደጌ በቀድሞው ስራሽ ልገልፅሽ ቃላት ያጥረኛል ቅቀጣይም ጥሩ ስራ ስርተሽ በድጋሚ እንደምናይሽ ተስፋ እናደርጋለን
@ኡምሂበቱላህ
@ኡምሂበቱላህ 3 жыл бұрын
ክበርልኝ ተሥፍሽ የሁልጊዜ ፍላጎቴ ነበር አንተ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እነ ጀማል እነ አንዎር እነ መሀመድ እነ ሰፍዩ አቅርብልን ጀግና ነህ የጉራጌ አበሳ❤❤
@ekramkader2251
@ekramkader2251 3 жыл бұрын
በረታልኛወድሜ
@munaahmed6119
@munaahmed6119 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@subaidaali8888
@subaidaali8888 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔውድ አለባበስሽ ሲያምር
@mulewerch6154
@mulewerch6154 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ
@alimakareem2763
@alimakareem2763 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖nebarone tetelano
@zuzutube7225
@zuzutube7225 3 жыл бұрын
Tesefeshe yezemena merx sew❤
@guragetube221
@guragetube221 3 жыл бұрын
አቦ መርካማ!! ንቅ መደር ስየ🙏
@wabiman4387
@wabiman4387 3 жыл бұрын
Tigist bravooo
@zemetechlamboro7560
@zemetechlamboro7560 2 жыл бұрын
ዋውውው መጀመሬያ የጉራጌ ባህል አለባበስሽ አደኛ ነሽ በጣም ነው ምታምሪው እና ደሞ እና ጠካራ ሴት ነሽ ወደፊት ትልቅ ቦታ ትደርሳለሽ ጉብዢ በርች ❤❤❤👏👏👏
@emusade4912
@emusade4912 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ
@hsarifsulyman9006
@hsarifsulyman9006 2 жыл бұрын
ትግስትዬ በጣም እኖድሻለን
@እሙኢምራንየቡታጀራዋ
@እሙኢምራንየቡታጀራዋ Жыл бұрын
አይዞህ ተስፍሽዬ
@fatmaali12
@fatmaali12 2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣሽ
@foadedeju2549
@foadedeju2549 3 жыл бұрын
የተቢ ባሁም አሁንም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ባህላችንን እንወቅ
@sadanuru7191
@sadanuru7191 3 жыл бұрын
ውይ ስታምር ማአሻ አላህ
@saditeka8668
@saditeka8668 3 жыл бұрын
ቲጂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ተስፍሽ እናመሰገናለነ
@habebechtesfaye1633
@habebechtesfaye1633 3 жыл бұрын
Gobez brtu
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 3 жыл бұрын
We missed you!! I will get back to you soon!
@emuticheru8347
@emuticheru8347 3 жыл бұрын
yeche lije sewdate😘😘😘
@ashumultimedia467
@ashumultimedia467 3 жыл бұрын
መምህር በላይነህ አለሜ የእሷ ብቻ አባት ብቻ አልነበረም የአርት አፍቃሪያን የቡታጅራ ልጆች አባት ነበር
@ኡሙአይመንበረካ
@ኡሙአይመንበረካ 3 жыл бұрын
አዎ አሹ አባቴ ሁሌ እንዳስታወሰው መምህራቸው ነበር
@user-uu9ol8jx7x
@user-uu9ol8jx7x 3 жыл бұрын
ተስፍሽዬ አንዋር እና ጀማልንም አቅርብን የጉሬጌ ሙዚቀኞች እክባክ ተስፍሽ
@ሙልሃያትቱዩብ
@ሙልሃያትቱዩብ 3 жыл бұрын
ያጎቴ ልጅ እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ
@ኡሙአይመንበረካ
@ኡሙአይመንበረካ 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ክበር ቲጂዬ የኛ እንቁ ይና ገረድ
@ethiobutajira8563
@ethiobutajira8563 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ብሎኛል ትጂን በማየቴ
@fatamarak9853
@fatamarak9853 2 жыл бұрын
ተስፍሽ፡በርታ፡ወድሜ
@ወሄነዶየገጉ
@ወሄነዶየገጉ 3 жыл бұрын
እንኳ ደና መጣሽ ትግስት
@frygfg4848
@frygfg4848 3 жыл бұрын
Tewadajewa. Tg. Batem new minodeshe
@srishasirajhusenhasen8864
@srishasirajhusenhasen8864 2 жыл бұрын
yetenbi yetenbi
@እኛለኛይቱብ
@እኛለኛይቱብ 3 жыл бұрын
ሙዚቃ መስማት ባቆምም ትጂ ግን አደንቅሻለዉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@anwartube710
@anwartube710 3 жыл бұрын
ትግስቴ የኔ ሸበላ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
እንካን በስላም መጣቹ
@morida1876
@morida1876 3 жыл бұрын
ተስፉሽ በርታልን👍👍👍👍👍👍👍
@saraadmasu2260
@saraadmasu2260 3 жыл бұрын
ስታምር
@munaahmed6119
@munaahmed6119 3 жыл бұрын
ቲጅ የሰፈሬ ልጅ
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ💚💛♥😘
@Yabseratube
@Yabseratube 3 жыл бұрын
ቸነሁም እናት ሚዲያ የተንቢ👍👍👍👍
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ 3 жыл бұрын
ተጂዬ የተኝቢ
@መቸስን
@መቸስን 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayuhabshawit2386
@hayuhabshawit2386 3 жыл бұрын
የተኝቢ ትጂዬ ያዠክሼ ደስ ባሬም
@hayufamily7051
@hayufamily7051 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ስጠፊ እረስቼሽ ነበር
@rahmaa9002
@rahmaa9002 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ትግስት ዋው
@asresachalemu8243
@asresachalemu8243 3 жыл бұрын
ወዮ ገረ ትዕግስት የተነኝቢ
@zdtube6481
@zdtube6481 3 жыл бұрын
በርታ
@እምመስቃን-በ7ኸ
@እምመስቃን-በ7ኸ 2 жыл бұрын
በርግጥ ደርስ ፈያ አኸ ነገር ግን ከባህል አጻር በጣም አስፈላጊው
@fatimahassan7633
@fatimahassan7633 3 жыл бұрын
ዝዝዝዝዝዝ ጎበዝ አትዋቁሩዋ
@ቀሌ
@ቀሌ 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ እህቴ አሰቴር አውቀ ነሽ ለእኔ።ፈጣር አምላክ ዘመነሽ ሁሉ ይባርክልሽ።ትግስት እህቴ ሰራዎች ሁሉ ተሰመትው አይጠገቡም።በተለይ ድምፅሽ እንኳን ሰው አራዊቱ ይማርካል።ፍትህ ለጉራጌ ሴት አርቲስቶቻችን መብታቸው ይከበር።አለበለዚያ እኛ ሴቶች ሰልፍ መውጣታችን አይቀርም።የጉራጔ ሴት አርቲስቶቻችን ትንሽ ናችው።እነሱንም አባራቸው ወደ ቤት እንዲገቡ ተደርጉ።ድርደግ
@cheramlakgizaw3135
@cheramlakgizaw3135 3 жыл бұрын
እኛም አብረን እንወጣለን እሺ
@ቀሌ
@ቀሌ 3 жыл бұрын
@@cheramlakgizaw3135 ኧጊ ጎቤቾ የተንቢ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
@@cheramlakgizaw3135 😳🙄😂😂😂😂እኮ ይያሄ ባትኸን ይቆጬ ባነ💯👌
@gogottelevision
@gogottelevision 3 жыл бұрын
የዘፈኖቿ ክሊፕ እንደገና ለምን አይሠሩም❓ አብዛኛው እኮ ተመልካች አላያቸውም፡ ፡ ‼️
@user-of3wd7mn2t
@user-of3wd7mn2t 3 жыл бұрын
ተስፍሽእንካንደህናመጣህ👍👍👍
@FJLima-wy5xn
@FJLima-wy5xn 3 жыл бұрын
የተንቢ ተስፋሽ ስታምሩ አቦ ጉራጌ በሩቱ
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 3 жыл бұрын
እንካን ደና መጣቹ
@yetmsebane8052
@yetmsebane8052 3 жыл бұрын
እንምጊ እስማሆ የንቂን ግን ባማርኛ ትተይቀነም የእማት ጉራጌ በዎይ በጉራጌኛ ቁናን ወህን ያነወ
@ሩቅያብትመሀመድ
@ሩቅያብትመሀመድ 2 жыл бұрын
መሰቃንኛ ካልቻለሰ እናም ለሌላው እዲገባው😍😍
@user-ew5uz2mg2q
@user-ew5uz2mg2q 3 жыл бұрын
እትንቢ😘
@genettube3227
@genettube3227 3 жыл бұрын
የምርጦች
@fatamarak9853
@fatamarak9853 2 жыл бұрын
ይታገሱ፡አቅርብልን፡
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 3 жыл бұрын
ምነው ላይፍ ብትገባ
@saraadmasu2260
@saraadmasu2260 3 жыл бұрын
ደሞ ድምጽዋ ምንም አልትቀየርም በጣም አሪፍ ነው ምነው። ካንቺ ጋ እድል አግኝቼ ባግራጉር
@ፊዮሪናሁሴን
@ፊዮሪናሁሴን 3 жыл бұрын
እማ ሞክሪው እናግዝሻለን
@hanisahanisa7010
@hanisahanisa7010 2 жыл бұрын
ባህላችንን ከፍ እንዲል እንፈልጋለን በርቺ አብሽር ሼር እናደርጋለን
@Elaa_hab
@Elaa_hab 3 жыл бұрын
እዥተይናም አንሂር
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
እያም የተንቢ ባነም
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 жыл бұрын
እያም
@መቸስን
@መቸስን 2 жыл бұрын
ኤክ ብዠም በምስል አትወጣ
@saadabhru6589
@saadabhru6589 3 жыл бұрын
ተስፍሽ የተቢ
@ነኢማነኝጉራጌዋ
@ነኢማነኝጉራጌዋ 3 жыл бұрын
አቤት ትህትናዋ❤
@HdHd-qc8tp
@HdHd-qc8tp 3 жыл бұрын
መስቃአን ወረዳና ቡታጅራ ከተማ መስተዳደር ባህል ቱሪዝም ከሞተ ቆየ እኮ የሚቀብረው ነው ያአጣው
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍
@zuleyhabedru3611
@zuleyhabedru3611 Жыл бұрын
😡👹👹
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 жыл бұрын
እንተባበራታለን
@fatiyafatiya7239
@fatiyafatiya7239 3 жыл бұрын
ሰ ላም እኒ ምአላ ቅ ትም እካ ንደህ ናመ ጣሽ
@fatiyafatiya7239
@fatiyafatiya7239 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@tiegaalmu5461
@tiegaalmu5461 3 жыл бұрын
Waww Beretalen Yen Awaky
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 жыл бұрын
የኔ ውድድድድድድድድ የተኝቢ የተኝቢ አቤም አዠክሽ ወላሂ በጣም ነበር አንቺን ለማየት ጉጉት የነበረኝ እናም ሰሞኑ አበክኸም ዝሙ በሚለው ሚዚቃ እያዳመጥኩ ግን መቼ ነው ማይሽ እያልኩ ነበር በርቺ ጠንክሪ. አንዋር ሙሀመድ ሌሎችንም አስተዋውቀን ተስፋ ከልብ እናመሰግናለን💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aawwesdty
@aawwesdty 3 жыл бұрын
💘💘💘💘💘💐💐💐
@ወርቄየአርሴማ-ዸ8ለ
@ወርቄየአርሴማ-ዸ8ለ 3 жыл бұрын
የተንቢ የሆደና
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
tg❤
@ajaethiopialij2049
@ajaethiopialij2049 3 жыл бұрын
ተስብሽ የምታደርገው ጥረት ቃላት ዬለኝም
@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ
@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@omuselwa9338
@omuselwa9338 3 жыл бұрын
የ2000 የሚሊንየም ጊዜ ባንቺ አብደን ነበር ወለፈውታ ኤቀይ አትከነ መቸም አንረሳን
@ሩቅያብትመሀመድ
@ሩቅያብትመሀመድ 2 жыл бұрын
እኮ እያ በዛሰአት ቀል ባነሁ ሂቲ ቲደቅባው ያር ሚሰጥር ተሴልም አውጅኝ😀😀
@ሰዉዳጉራጌዋ
@ሰዉዳጉራጌዋ 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@selfineshyilma8741
@selfineshyilma8741 3 жыл бұрын
Yetenby bahume
@muyekemal8610
@muyekemal8610 2 жыл бұрын
ወይኔ የኛ ባለውለታ ምነው መጥፋትዋ
@tslgehaletutslgehaletu9233
@tslgehaletutslgehaletu9233 3 жыл бұрын
የኔ ህልም ተስፍሽ ትልቅ ቦታ ደርሶ ማየት ነው ግን በየ ቦታው ምናሽቃብጥ በዎች መን አለ ተስፍሽ ትልቅ ቦታ ብናደርሰው አይ መሬት ያለ ሰው
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
የተንቢ ባሁም አበሩስ ተስፍሽ የቃር በጉራግኛ አትዘረግ አትኺርዌ?
@semiratube8648
@semiratube8648 3 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 3 жыл бұрын
Webit Goyta yeeyesh ado
@fwaziyasinyasin5998
@fwaziyasinyasin5998 3 жыл бұрын
Yamraltg
@cheramlakgizaw3135
@cheramlakgizaw3135 3 жыл бұрын
ዘፈኖቿ እንዴት ነው ማግኘት ምንችለው ንቃር ትሽሮ
@user-uu9ol8jx7x
@user-uu9ol8jx7x 3 жыл бұрын
ትግስት መላይነህ ይመጥላል
@shamilmehamed7877
@shamilmehamed7877 3 жыл бұрын
ወረዳውም ከተማውም ባ/ቱ ለምን ላያቸው ላይ አናፈርሰውም ምድረ አሸጉሊት
@rstdfxrsrsfd4235
@rstdfxrsrsfd4235 3 жыл бұрын
ወጣት ሴቶች ሻሽ እንደዚ አትሩሩሩ
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍 @Mikecrab
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 39 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 44 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 245 М.
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍 @Mikecrab
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 39 МЛН