Ethiopian አቡካዶ የሕጻናትን ሕይወት የሚቀጥፍ አደገኛ መረዝ መሆኑን ያውቃሉ//አቡካዶ የተፈቀደለት የደም አይነት

  Рет қаралды 400,742

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 856
@shambelbedanie3608
@shambelbedanie3608 11 ай бұрын
Thank you very much for your very critical information concerning Avocado.
@MehdiHussen-i3t
@MehdiHussen-i3t Жыл бұрын
ደሜ o+ ነው መኖርያ ግቢዬ ሰፊ ነው ግቢዬ ብዙ አቦካዶ ተክያለሁ ሳዳምጠው ግራ ገብቶኛል
@werkyeasefa3173
@werkyeasefa3173 Жыл бұрын
Awe endat megebiwu lanchi ayhonm
@sefrayegibrebelaye9174
@sefrayegibrebelaye9174 6 ай бұрын
Aweteteshe shechewe men asechemekeshe ​@@werkyeasefa3173
@YalewMolla
@YalewMolla 4 ай бұрын
ዝም ብለህ ብላ ባክህ ዝንብሎ ነው የሚቀበጥረው
@afghoafgho5958
@afghoafgho5958 11 ай бұрын
Thanks for you ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 4 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እኔ ኤ ነኝ በጣም ደስ ብሎኛህ በዚህ እንኳን ካሰን እንጂ ወተት ተከልክዬ ስጋ ተከልክዬ የወተት ተዋፆ ተከልክይ ሚገርምህ በጣም ምወዳቸውን ነው የተከለከልኩት ግን ብወድም በቆራጥነት ወስኜ ትቻለሁ አላህ ይስጥልን በድጋሚ አመሰግናለሁ ሰላምህ ይብዛ ትምህርቶችህ በጣም በህይወቴ ለውጥ ኣምጥቶልኛል
@sabawalle3327
@sabawalle3327 4 жыл бұрын
Yedoro siga mebilat tichiyalesh wuchi kehonsh salmon mibalewn asa (fish) temgebi le blood type A tesmami nachew
@Worknesh-k9t
@Worknesh-k9t 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ስለአቡካዶ ጉዳት አወኩ ተባርክልኝ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም አመስግናለው ቅንንትህ እግዚአብሄር አምላካችን እብዝቶ ይስጥህ 🙏 በድሜ በጤናም ይጥብቅህ❤️👍👏
@shontenegeri4495
@shontenegeri4495 2 жыл бұрын
Thank you dear
@makdabekele3563
@makdabekele3563 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ O ነው የደም አይነቴ አቮካዶ በጣም ነው የምወደው ፆም ሲሆን የተማቲም ሰላጣ ከእቮካዶ ጋር እበላለሁ እስካሁን ምንም ችግር አልገጠመኝም ለማንኛውም side effects ስለሰማሁ ካሁን በውኃላ መብላቴን እቀንሳለሁ i am sure አማትቤ ስለምበላ እግዚአብሔር ጠብቆኛል
@jackjiang1210
@jackjiang1210 4 жыл бұрын
ፀሎት አርገሽ መብላት ነው ጌታ ይከልላል ከሰማን በህዋላ ግን መጠንቀቁ አይከፋም 🙏😊
@Luna23official
@Luna23official 4 жыл бұрын
makda Bekele በብዙ ጥናቶች የተመሰከረለትavocado እጅግ በጣም ጠቃሚ ፍሬ ነው እስካሁን ካላመመሽ ወደፊትም አያምሽም በመጠን ብይ ማንኘውም ነገር ከመጠን ካለፈ ችግር ያመጣል ነገር ግን ሰው የተናገረውን በሙሉ 100% ትክክል ነው ብሎ አምኖ መቀበል ጥሩ ልምድ አይመስለኝም ከብዙ ነገር ጋር ማገናዘብ እና በተጨባጭ አንቺ ላይ ያመጣውን ለውጥ ካለ ነው መወሰን ያለብሽ
@yodithabtemichael5928
@yodithabtemichael5928 3 жыл бұрын
Thank you Amazing teaching God bless you
@JohnEndo-r3j
@JohnEndo-r3j 20 күн бұрын
ወንድም አጣሞ ጥሩ ትምህርት ነዉ ለእርጉዞች ስለአመጋገብ ብታስተምር
@mazasagaie9963
@mazasagaie9963 3 жыл бұрын
Thank You So Much And God Bless
@eyerusalemz317
@eyerusalemz317 4 жыл бұрын
I enjoyed to eat Avocado all my life, My blood type is O and I have 2 kids 3.5 and1.5 yrs old I breastfed both for 18month. When I was pregnant I was eating 1 avocado a day or more. My kids never have digestion problem or never cry and now they eat or drink avocado juice. It works good for my kids.
@Luna23official
@Luna23official 4 жыл бұрын
eyerusalem እኔም እኔ እና ቤተሰቦቼ እና ጓደኞቼ ብቻ የማውቃቸው ሰዎች አቮካዶ ጤናቸው ላይ ምንም ችግር ሲያወሩ አልሰማሁም avocado በጣም ጠቃሚ ፍሬ ነው ከመመገብ መቸም ኣልተውም የተነገረው መረጃ ትክክለኛ አይደለም
@semawitjaffihailu
@semawitjaffihailu 4 жыл бұрын
Eyerusalem my blood type is B+/B positive. I have started a diet regime which I'm very happy about it. Avocado is one of the best fruit that I'm eating twice or three times a week. To be honest I feel good and lost enormous amount of fat around my waist line. As you know Avocado is full of healthy fat that helps our skin to plump up and very ideal aiding to lose weight when you combine it with greens and proteins. ስለዚህ አቮካዶ በጤና ላይ ጥሩ ለውጥ ስላመጣልኝ ወንድማችን የሚለውን ምክር መቀበል ትንሽ ይከብደኛል።
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 4 жыл бұрын
መረጃው ትክክል አይደለም ያልነው አሁን ጤነኛ ነን ብለን ስለምናስብ ነው ለምሳሌ የአቡካዶ ፕሮቲን በብዛት ጉበት ውስጥ ይጠራቀማል በዚህ ሂደት ምንም ችግር ላይሰማ ይችላል ። እየበዛ ሲሄድ እና በሽንት ምርመራ ወቅት ፕሮቲን በሽንታችን ከታየ ግን አደጋው የዛን ግዜ ይታያል ። ዛሬ ላይ ተነስተን ግን ምንም ባለመሆናችን ጥናቱ ውሸት ነው ማለት ስህተት ይሆናል ። ማወቅ ያለብን ማንም ሰው ድንገት ስካር አይታመም ፣ ክልስትሮል አይታመም ግን መጠኑ ሲጠራቀም በሽታ ይሆንና እንሰማለን ።ስለዚህ መጽሀፍቅዱስ እንደሚናገር ጠቢብ ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል ይላል ። እኔ የሰጠሁት ምክር ነው ከተመቻችሁ ገንዘብ ይሁናችሁ ካልተመቻችሁ እንደምናምቴ ቁጠሩት ። ያወቃችሁ ግዜ ግን ምንም አይጠቅማችሁም ። ግዜው ያልፋልና
@eyerusalemz317
@eyerusalemz317 4 жыл бұрын
Ethio Family Tube I thought you said all the side effects showed up right away after we eat avocados. For example you said “if kids eat avocado, it will make them sick and even can kill them” and another example you said “pregnant or breastfeeding women should not eat avocado because it will make your kids sick.” Of course we have to collect all information and digest before we accept it because God gave us a mind to evaluate all advices. We all know that science and nutrition failed people since 1900 by demonizing fat and advising sugar or carbohydrates is important for energy that leads people to so many problems that is why we all have to re-evaluate any kind of research.
@ovim1736
@ovim1736 4 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube what is your profession? And can you mention all the resources you have used to conclude this?
@DaniDani-i3m
@DaniDani-i3m 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት
@ezaeza2999
@ezaeza2999 2 жыл бұрын
thank you for the very helpful information !!!
@eliasgashaw8929
@eliasgashaw8929 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ ነው
@user-qx7st8ij2p
@user-qx7st8ij2p 2 жыл бұрын
Thank you very much doctor
@ተሥፈኞዋz
@ተሥፈኞዋz Жыл бұрын
ኧር አሣጥርዉ ዉይ ሥራ ላይ ሆኞ እንጂ ቁጭ ብየ ለማዳመጥ ትግሥት የለኝም ይቅርታና የምወዲክ❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@Luna23official
@Luna23official 4 жыл бұрын
ታዲያ በዚህ ሁኔታ ሁላችሁም አትብሉ አትለንም እንዴ? እኔ O ነኝ አቮካዶ እበላለሁ ምንም አይነት ነገር አሞኝ አያውቅም እስካሁንም በጣም ጤነኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር በመጠን ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ሁሉም ምግብ እንዲበላ እና መልካም እንደሆነ አየ ብሎ ነው የፈጠረው አጉል ስትመራመሩ እንደተናገራችሁት ይሆንባችሁዋል ዝም ብላችሁ አመጣጥናችሁ እየበላችሁ ጤናችሁን ጠብቁ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 4 жыл бұрын
ዛሬ ላይ ሆኖ እንደዚህ ማናገር ይቻላል ። እግዚአብሄር የፈጠረውን ሁሉ መልካም እንደሆነ አየ እውነት እና የተረጋገጠ ነው ስለአፈጣጠሩ እሱ ቅዱስ ነው ። እሱ ራሱ ለሰው ልጅ መብል ቅዱስ ነው ደግሞም እርኩስ ነው ብሎ የነገረን አለ ። ስለዚህ ቅዱሱን የማያረክስንን መመገብ የኛ ድርሻ ነው ። ማርከስ ቅድስናን የሚያሳጣ ብቻ ሳይሆን ያሳምመናል ። ለዛ ነው ፖውሎስም ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉም ግን አይጠቅመኝም ያለው ።
@Luna23official
@Luna23official 4 жыл бұрын
@@EthioFamilyTubeጊዜህን ሰጥተህ መልስ ስለፃፍክልኝ አመሰግናለሁ በብሉይ ኪዳን እርኩስ ተብለው የተለዩ ምግቦች ነበሩ በአዲስ ኪዳን ግን እርኩስ ናቸው ተብለው ተለይተው የተፃፉልን አናገኝም ከአፍ የሚወጣ እንጂ ወደ ሆድ የሚገባ ምንም ርኩስ ነገር እንደሌለ ነው የተፃፈልን ይህም ሁሉም ተፈቅዷል ግን አይጠቅምም ማለቱ ለመንፈሳዊ ህይወታችን እንጂ የማይጠቅመው ለሥጋችን አይደለም ማለቱ ይመስለኛል ምከንያቱም የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ጠቃሚነቱን በተጨባጭ እያየነው ስለሆነ ነገር ግን ውስጣችን አየተጠራጠረው ከበላነው ክፉ እንደሚሆንብን ስለተፃፈልን ከተጠራጠርነው ወይም ልባችን ካልወደደው መብላት የለብንም ይህም ክልክል ስለሆነ ሳይሆን ከመጠራጠራችን የተነሳ ነው ነገር ግን አመጣጥነን ከወሰድነው ሁሉም ምግብ ጠቃሚ ነው ሳይንስ እንደሆነ ጠቃሚ ነው ሲለን የቆየው መልሶ ደግሞ ጎጂ ነው ጎጂ ነው ሲለን የቆየው ጠቃሚ ነው እያለ እያወዛገበን ይገኛል እነሱም እርግጠኞች እንዳልሆኑ ነው የሚያመላክተው እኛ ግን እንደ ባለ አእምሮ እያመጣጠንን መብላት ይኖርብናል ለማለት ፈልጌ ነው ::በተረፈ ያለህን አቀራረብ እና ለወገኖችህ አውቄዋለሁ ብለህ ያልከውን እውቀት ለማካፈል በመቅረብህ አመሰግናለሁ በርታ ::ሌሎች ደሞ ጠቃሚና ሚዛናዊ የሆኑ መረጃዎችን ይዘህልን እንደምትመጣ በብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 4 жыл бұрын
ምርቃትሽን አሜን ብዬ ተቀብያለሁ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 4 жыл бұрын
ሃሳብሽ ላይ ብንወያይ እወዳለሁ
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 4 жыл бұрын
እውነታችሁን ነው ስትነጋገሩ ብሰማችሁ ደስ ይለኛል ቃሉን ተተርሳችሁ ሲሆን ፣ ምክንያቱም ከሁለታችሁም የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ
@zeynuyai6014
@zeynuyai6014 3 жыл бұрын
Thanks God bless u
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ስለ አበካዶ በደንብ የተረዳሁት አሁን ነው ደም ዓይነት 0 ነኝ ግን በፆም በጣም እበላለው ግን ውስጤ የሆነ ስሜት ይሰማኛል ግን አልተረዳሁትም ገና አሁን ገባኝ በጣም ብዙም ስለምመገም ነው እናም ለኔ ስለማይሆን ነው እና ኑርልን
@wedebaraya2813
@wedebaraya2813 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏 በጣም እናመሰግናለን
@weyneshetniku3879
@weyneshetniku3879 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ትምህርት አግኝቼበታለሁኝ አቡካዶ በጣም ነው ምወደው እኔም ልጆቼም በጣም ነው ምንጠቀመው ከልጅቼን በሱነው ያሳደኩአቸው ማለት ይቻላል ግን ዛሬ አዲሰ ነገር አወኩኝ የደም አይነታችን_ዐነው እና እሰቲ ለኛ የሚጠቅመንን ነገሮች ብታሳውቀን ደሰ ይለኛል
@ABBASAHMED-x2s
@ABBASAHMED-x2s Ай бұрын
በጣም ነው የማመስግነው አቦካዶ ከሚወዱ ሰዎች ውስጥ ነኝ እናም ትንሽ ስጋት ውስጥ ከቶኛል (A ነኝ) በብዛት የሚለው መጠኑን በዚህ ጣፋጭ አንደበትህ ብታሳውቀን መገለጽ የሚችል ከሆነ በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 4 жыл бұрын
Thank you this is good information God bless you continue🙏❤️🙏
@shememamudesir4626
@shememamudesir4626 3 жыл бұрын
Thank you I really appreciate it
@elsatecle2810
@elsatecle2810 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያመሰግነንህ ትምህርትን ያስተላለፍክን
@zowdikidane3760
@zowdikidane3760 3 жыл бұрын
Thank you so,.much very good learnig brother 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏👍👍👍💐💐💯💯💐it is for you
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው , እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 4 жыл бұрын
አሜን
@teferiayele3689
@teferiayele3689 3 жыл бұрын
thank you, my brother
@mershayeheyis7259
@mershayeheyis7259 4 жыл бұрын
Thank You !
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶክተር ስለ ደም አይነት አስፈላጊ ነገርን ተረድቻለው እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ወንድም ሰላምህ ይብዛልን!
@richoadmassu7973
@richoadmassu7973 4 жыл бұрын
Wow thank you 🙏 I love your video god blessed you
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 4 жыл бұрын
አሜን
@DestawGetahun
@DestawGetahun 29 күн бұрын
Tank you
@fretaabraha1268
@fretaabraha1268 4 жыл бұрын
Thank you,so much very good Learning.
@ተሥፈኞዋz
@ተሥፈኞዋz Жыл бұрын
28 ደቂቃ ሙሉ አዳምጨክ ደማቸዉ O የሆኑ አይበሉም አለልከኝም መጀመሪያዉኑ ለምን አልነገረከኝም ጥቅሙንም ጉዳቱንም ለፍልፈክ ሥታበቃ ለA ብቻ ትላለክ መጀመራያ Aወች ለናንተ ነዉ አዳምጡ አትልም እከፍ ነክ ይጠቅመኞል ብየ 28 ደቂቃ ቁጭ ብየ በጣም አባሥከዉ ብራንክ አረከኝ
@deathforisrael
@deathforisrael Ай бұрын
የኔን ስሜት ነዉ የተናገርሽልኝ።ምንም አልተዋጠልኝም ሲጀመር
@sarag6740
@sarag6740 4 жыл бұрын
Wow very good information thank you🙏
@dawasheff8744
@dawasheff8744 4 жыл бұрын
HE GOT A BEEF WITH AVOCADO FARMERS, PLEASE DON'T TAKE HIS ADVICE, WHAT IS HIS PROFESSION IS HE DOCTOR OR SCIENTIST,??
@asniw932
@asniw932 4 жыл бұрын
Tanks
@venireichert161
@venireichert161 2 жыл бұрын
wendm betam des yemil mkr nou egziabiher ystlen ene bemker bzu bzu nou yetemarkut ulum mkr ykatatel alhu egziabiher kehulaten yhun amen
@seblesewale2655
@seblesewale2655 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን, ስለ ቤቢ ጆንሰን የህፃናት ቅባት ብዙ ነገር እየተባለ ነው ትክክለኛ መረጃው ካለህ ብትነግረን
@marthacheru6219
@marthacheru6219 4 жыл бұрын
አረ ምድን ነው ንገሪኝ
@azmeragebretensay7152
@azmeragebretensay7152 Жыл бұрын
@@marthacheru6219 cancer
@enawnegn4926
@enawnegn4926 4 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ግን አጠር ብታረገው ባይ ነኝ
@hiwetarsama617
@hiwetarsama617 4 жыл бұрын
Betam arzemewu yelfelfal
@hiwetarsama617
@hiwetarsama617 4 жыл бұрын
Ater adergewu men mxeko mxeko yela
@helenmehari4637
@helenmehari4637 4 жыл бұрын
5 ደቂቃ በቂ ነበር ያሰለቻል
@TegestAsrat
@TegestAsrat 4 ай бұрын
በጣም
@selamrita
@selamrita 7 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@SamuelTufa
@SamuelTufa 4 ай бұрын
My blood type is O +. So what is your advice .I have high cholesterol. Ps send me your advice.
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 4 жыл бұрын
ተባረክ ብዙ ነገር ሰለምታካፍል ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ
@foziyakana5446
@foziyakana5446 4 жыл бұрын
Thanks
@raheltiroro6956
@raheltiroro6956 4 жыл бұрын
Thank you brother God bless you . I learn a lot from you. I feel sick when I eat avocado 🥑 my blood type is B-. I am on breastfeeding I did know that it's not good for a baby. He was crying a lot when I have avocado juice.Everything you said about side effects of avocado is right. I experienced it all constipation, vomiting, noisy and gain weight. Now I know for sure avocado 🥑 is not for me thank for sharing you knowledge with us 👍
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 2 жыл бұрын
Ewnet new o negne sebla betam yamegnale mekniytun alwekem neber Tank you
@ogbitkidane9237
@ogbitkidane9237 4 жыл бұрын
Where did get the information about Avacado? Can you tell us your qualifications? Please give me answer ASAP.
@lydialily
@lydialily 4 жыл бұрын
A very valid question! Don’t believe everything on the net. Do your own research. You’re the first person on here to raise these questions.
@nazrikepha435
@nazrikepha435 3 жыл бұрын
I read the book about, Eat for your blood type, the Author is Dr.Peter J-D Adamo. May be you will get some information if you get the book and read it. But as you said it's better if he tell us his qualifications.
@adanemaru9688
@adanemaru9688 2 жыл бұрын
Are you a nutritionist doctor? Or you just read the book and tell us? Can you specifying which fold are you master this? Thank you for the respond.
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 2 ай бұрын
ብዙ ብዙ ብዙ የሚለዉ ተሰማምቶኛል ። ትክክል ጡት እየጠቡ ያለቅሳሉ ።
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። በባለፈው የነገርኳችሁን ይጠቅማል ያልከው አላየሁትም።
@yibralemmunier4693
@yibralemmunier4693 4 жыл бұрын
thank you my bro
@fetledemissie3188
@fetledemissie3188 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጠቃሚ ትምህርቶችን ስለምታስረዳ
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የደም አይነቴ A+ነው አቦካዶ ስለምወድ ዘወትር በጁስ መልክ እና በሰላጣ እመገባለሁ ዛሬ ግን ማብዛት እንደሌለብኝ በቂ ትምርት አጊቻለሁ አብዝቶ መመገብ የሚያስከትለውን ችግር ስሰማ ደንግጫለሁ እስካሁን ምንም ችግር ባይከሰትብኝም ግን ከዚ በኋላ መጠንቀቅ እንዳለብኝ ተገንዝቢያለሁ በትህትናና በቅንነት ለተሞላው ጠቃሚ ምክርህና ትምርትህ ከልብ አመሰግናለሁ
@bettybelay9574
@bettybelay9574 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 7 ай бұрын
ውንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ብዙ አትሪፌ አለው
@dagimhagos1420
@dagimhagos1420 3 ай бұрын
እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ አቡካዶ በጣም እወዳለሁ ነገር ግን ከበላሁ በኋላ በነገታው አፌ ውስጥ እና ድዴ ላይ ቁስለት እና እብጠት ይገጥመኛል ነገር ግን የአቡካዶ ችግር አይመስለኝም ነበር ምች መታኝ ነበር እምለው ከዛሬ ጀምሮ አቡካዶ ቻው።
@mengistugezume6234
@mengistugezume6234 4 жыл бұрын
so how frequent and how much amount of avocado is considered to be healthy for adults and children too?
@tiruyadane3080
@tiruyadane3080 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንደውም ስሰማህ አቦካዶ እየበላሁ ነበር ግን ለኔ የደም ዓይነት ተስማሚ ያለመሆኑን ስትናገር የጀመርኩትን ሳልጨርስ ተውኩት እና ጥሩ ግንዛቤ ሰተኸኛል።
@taduyamame3955
@taduyamame3955 4 жыл бұрын
ur information is really good and tell us about mango use?
@ferewyinmekonen2018
@ferewyinmekonen2018 4 жыл бұрын
Thank you brother 🙏
@rahelregassa7819
@rahelregassa7819 2 жыл бұрын
ታምሻ ስለአቡካዶ ያስተማርከው ደስብሎኛል የኛ የአገርቤት የአቡካዶ ጁስ ትዛለኝ በወፍራሙ ነው የሚሰራው በብዛት ሲወሰድ የሚያስከትለውን ችግር ስለነገርከን እንዲሁም የደምማቅጠኛ ለሚወስዱእንደማይሆን ስላስተማርከን አመሰግናለሁ አምላክ ይባርክህ
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ የማላውቀውን ነው እንዳወቅ ያደረከኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
መሸአሏህ"ጥሩትምህርትነው"እንዳተእረብለው "ቢስረዱ አሪፍነው"ወንድም"አሏህይስጥህ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 4 жыл бұрын
Amenn
@fasikadamte7978
@fasikadamte7978 4 жыл бұрын
Enamesegenalen Dr. Lela teyake Water Milon leyetegnaw blood group endemifeked betaseredan?
@amanmandoyu6295
@amanmandoyu6295 4 жыл бұрын
Thank you
@selinag6848
@selinag6848 4 жыл бұрын
አቩካዶ በጣም እወደው ነበር ደሜ o ስለሆነ ባይገርምህ አቩካዶ በብዛት ገዝቼ ነበር በአጋጣሚ የሰራህውን ቪድዮ ሳዳምጥ ለኔ አይመከርም ለፀጉሬ አደርገዋለው በጣም አመሰግናለው በርታ ዮትብን ለጥሩ ነገር መጠቀምህ ሳላደንቅህና ሳላመሰግንህ አላልፍም ቸር ይግጠምህ
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 4 жыл бұрын
እኔም ኦ የደም ግሩፕ ነኝ በቀላሉ የደም አይነታችን ጎግል ላይ በመጻፍ የምንበላውን የማንበላውን አደገኛ የሆኑትን በዝርዝር ማግኘት ትችያለሽ
@eyerusm5965
@eyerusm5965 3 жыл бұрын
Thank you so much I love too eat very much but I just now now
@woderyeleshzeleke3032
@woderyeleshzeleke3032 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኔ የደም አይነቴ O+ ነው ነገር ግን አብቭካዶ ስበላ በጣም ያመኛል
@yeshitareke8004
@yeshitareke8004 4 жыл бұрын
ቆንጆ ትምህርት ነው የምታሰተምረን በዚሁ ቀጥልበት ወንድም እግዚያብሄር ይባርክህ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 4 жыл бұрын
አሜን
@haregewoinanberber9102
@haregewoinanberber9102 4 жыл бұрын
Thanks a lot for this notice
@HabteAschalew
@HabteAschalew 2 ай бұрын
Betam amegin Alhu betam konjoo timihiret new
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው የምትሰጠን ያለኸው።የኔ ደም አይነት ኦ ነው በጣም ብዙ አፎካዶ ነው የምበላው ልክ እንዳስተማርከን ሁሌ እንዳቅለሸለሸኝ ነው ምክንያቱ አላውቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ተባረክ
@faithgeneration308
@faithgeneration308 4 жыл бұрын
Enamel endazhe naber yamyarehne yhermale o Nene
@لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
@لاحولولاقوةإلابالله-ح1م 4 жыл бұрын
እኔም ኦ ነኝ
@yeshetu9210
@yeshetu9210 3 жыл бұрын
Good job! Thanks I use too eat avocado and I was wondering why I was getting taird when I eat meet and avocado. Thank you for sharing 👌
@mulugetasanbi3203
@mulugetasanbi3203 3 жыл бұрын
ደክተር ሰላም እያልኩኝ ትምህርትህን በጣም ነዉየምከታቴለወ እስከአሁን የኔንደም አይነት አልሰማዉ የኔ ደም ኤ+ስኔዉ
@MahamedKasem-g4o
@MahamedKasem-g4o 2 күн бұрын
Take,🙏
@judyxbjbd4166
@judyxbjbd4166 4 жыл бұрын
thank you bro.
@alemhabte3319
@alemhabte3319 4 жыл бұрын
Dankeschön 🙏
@smartsm1106
@smartsm1106 Жыл бұрын
ኧረ እኔበጣም ነው የምመገበው ነፍሰ ጡር ነኝ o ነኝ በውስጡ ፎሊክ አሲድ አለው እኮ
@jerryyewendyejerryyewendye3898
@jerryyewendyejerryyewendye3898 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እያጠባሁ አቮካዶ እመገብ ነበር ትልቅ ዕውቀት ነው ያገኘሁት
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 4 жыл бұрын
ተባረክ ፣ ብዙ ግንዛቤን እየሰጠኸን ነው ያለው ፣ አመሰግንሃለሁ ።
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 4 жыл бұрын
Thanks brother
@meseretabebe3628
@meseretabebe3628 4 жыл бұрын
Tnx dr. Ye cohlestrol medhanit ewesdalew avocado chirash makome alebegn malet new?
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 4 жыл бұрын
የደም አይነትሽ ኤ ከሆነ መውሰድ ትችያሽ
@HayatHayat-eh3ym
@HayatHayat-eh3ym Жыл бұрын
መረጃህ ቅን ነው ወንድም🥰
@HayatHayat-eh3ym
@HayatHayat-eh3ym Жыл бұрын
ነገር ግን የዕድሜ መጠን?
@mebratmulatu4334
@mebratmulatu4334 4 жыл бұрын
THANK YOU SO MUCH MY BROTHER
@angasakokeb380
@angasakokeb380 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@emebetteshome
@emebetteshome 4 жыл бұрын
ere betam kemkitene yetnsa nifas enidayiwsidegn efralew yedem ayinte o+ new so pleas tell me?????
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 4 жыл бұрын
አሀሀሀሀ ይህን ያህል ቅጥነት ውበት ነው
@fikrutafese4998
@fikrutafese4998 7 ай бұрын
አወዛገባቹን አንዱ አቦካዶ ለሕፃናት ምርጥ ነው መመገብ አለባቸው ይላል አንቴ ደግሞ እንዳይጠቀሙ ትለናለህ የቱን እንያዝ?
@redagetach
@redagetach 4 жыл бұрын
(Ethiopian Semay) even though, your instructions are excellent, there is one thing you need to clear to audiences which blood type with their sign before them when you are talking about blood type. What I mean is the blood types with + or -
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 3 жыл бұрын
Ene gn betam ewdalew avocado sebelam cheger yelebejem O+nje gn besmellah bey hulunm ngr sebelam hon lelam ngr sejemer be Allah sem nw temehertehn betam adenqalew gobz nh wegen bezehu qetel
@EyobLidiya
@EyobLidiya 2 ай бұрын
የአንተን ቪዲዮ ካየሁ በኃላ ነበር የገባኝ እርጉዝ ሆኜ አቩካዶ በወተት እና ማር የቀን በቀን ጁሴ ነበር ነገር ግን ጡት የተባለ ወተት ልጄ አላገኘም ነበር ከዚህ በፊት ሌሎቹን ልጆቼን ወልጄ በነበረበት ጊዜ ጡቴ ወተቱ ፈሶም አያባራም ነበር
@tekestedalke6238
@tekestedalke6238 4 жыл бұрын
Do you have evidence for correlation of breast feeding vs Avocado....references...
@fatumaibrahim3036
@fatumaibrahim3036 8 ай бұрын
Yes
@habtamutafesse8591
@habtamutafesse8591 2 жыл бұрын
ወንድሜ እባክህ ይህ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ ስለሆነ በቴሌቭዥን የሚተላለፍበትን መንገድ ብትሞክር
@hallohallo2002
@hallohallo2002 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@weynishetseyoum6448
@weynishetseyoum6448 3 жыл бұрын
Where did you get this information? Are you a doctor?
@Tophealthbeautysecrets
@Tophealthbeautysecrets 4 жыл бұрын
ብዙ የሚለው አገላለፅ በቁጥር ብትገልፀው ጥሩ ነው :: ስንት ፖታሺየም መጠን ነው ብዙ? መለኪያው መጠኑ ስንት ነው?? ይህን መረጃ ካገኘሄበት የምርምር ፅሁፎች ላይ ያሉትን መረጃዎች መጥቀስ ቢቻል የበለጠ ታእማኒነት ይኖረዋል:: በተጨማሪም የህክምና ጥናቱና ምንጩ ብዙ ስለሆነ መረጃ ስንናገር ከነምንጩ ቢሆን አሪፍ ነው!
@meseretgebrekidan6129
@meseretgebrekidan6129 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለተልባጥቅም መጠቀም የሌለብን የደም ታይብ ብትገልፅልን አመሰግናለው
@fanalulu8518
@fanalulu8518 4 жыл бұрын
Lelawo mesere woferet becha newo woyes lela cheger alebet? Kekese mebelat anchelem? Blood O mene ayenet ote metekem enchelalen pls answer me. God bless you.
@askaletebebu8223
@askaletebebu8223 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@jemilaabdelkalik5281
@jemilaabdelkalik5281 4 жыл бұрын
TANX BRO
@rawihage7528
@rawihage7528 4 жыл бұрын
Thanks bro
የእንቅርት ህመምና መፍትሄው
15:39
Fana Television
Рет қаралды 10 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 437 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН