Ethiopian Cook - How to Make Shinkurt Kulet - የሽንኩርት ቁሌት አሰራር

  Рет қаралды 121,894

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 245
@seliseli3822
@seliseli3822 5 жыл бұрын
ማር የሆኑ እናት 😘😘😢 እድሜና ጤና የኔ ማር እጆት ይባረክ በጣም አሪፍ ነው 😳
@tigistdelele3074
@tigistdelele3074 5 жыл бұрын
እናቴ በጣም እናመሰግናለን ግን ለስን ቀን ፍርጃ ውስጥ መቆየት ይችላል
@zafuhabesha3678
@zafuhabesha3678 5 жыл бұрын
ኣረ በጣም ኣሪፍ ትምርህት ነው ሽንኩርት ማቁላላት ለኣብዛኛው ለኢትዮጵያ ሴቶች ቡዙ ኣዲስ ኣይደለም ።ብኣንድየ ኣቁላልተን ለቡዙ ግዜ መጠቀም ግን ኣብዛኛችን ኣንጠቀምም እናመስግናለን ማምም
@haymanotdemmisie8015
@haymanotdemmisie8015 5 жыл бұрын
ማሚዬ በመጀመሪያ ዘይት እንጨምርና እናግላለን ከዚያ በኋላ የተፈጨውን ሽንኩርት መጨመር ከዚያ መክደን የሽንኩርቱ ውሀና ሽታው ስለሚታፈን ብዙ አይሸትም ሞክሬያለሁ እስኪ ሞኩሩት እናቴ
@wolloyegerageru1998
@wolloyegerageru1998 5 жыл бұрын
Haymanot Demmisie እኔም እንደዛ ነው የማደርገው ቤቱ አይሸትም ጎበዝ
@Mn-yb4sh
@Mn-yb4sh 5 жыл бұрын
Zeton mamok albeit
@yeljochtenatube5740
@yeljochtenatube5740 5 жыл бұрын
Haymiye subscribe adrgig adis neg mar
@haymanotdemmisie8015
@haymanotdemmisie8015 5 жыл бұрын
@@yeljochtenatube5740 Eshi Yena Konejo Berchi
@mercurytube9929
@mercurytube9929 5 жыл бұрын
Awo enem endesu nw emisrraw ayshetim
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 5 жыл бұрын
ሰላጣ የሚሰራበት Acheto ( ቆምጣጤ) ከውሃ ጋር በብረድስት አድርጎ ከጎኑ በትንሽ የሙቀት መጠን ማፍላት
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@jsidbehx6813
@jsidbehx6813 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ ንፀህናሽ ብቻ ያርካኛል ሌላዉ ቀርቶ ትምርቱማ ልገልፀዉ አልቺልም ብዙ ነገር ተማርኩኝ
@zebibayimer2540
@zebibayimer2540 5 жыл бұрын
ማሚየ በጣም ነው የምናመሰግነው 1000 ኑሪልን
@መቼነወእማረፈወእህታከተኝ
@መቼነወእማረፈወእህታከተኝ 5 жыл бұрын
እናትየ ውጥ ስስሪ ሺታ እዳይውጣ ከፍለግሺ ጊረፍ ( አረፍ ቀረፍ) ጨምረሺ በብረት ድስት ለብቻው ጣጂ ስርተሺ እስከምጨረሺ የሺኩረቱን ሺታ ይዞት ይሄዳል
@daisyquake5719
@daisyquake5719 5 жыл бұрын
I love your teaching. If you mix better and onions you cook them together the smell of the onions is out. And if you boiled cinnamon and lemon together in the tea pot it helps.
@zebibasherif85
@zebibasherif85 5 жыл бұрын
ማማዬ አላህ ልጆችዎን ይባርክሎት
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
በድስት ነገር ሎሚ ወይም የደረቀ የብርቱካን ልጣጭ፡ ቀረፋ በማድረግ ቀስ ምጣድ እሱ ሽታ ውን ትንሽ ይቀንሳል ወይም የብርቱካን ልጣጭ እሳት ላይ ማድረግ ጥሩ ሽታ አለው። አመሰግናለሁ እማየ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜናጤና፡ይስጠወት፡እማ
@ሱሱነኝየርሱልወዳጂኢክሩ
@ሱሱነኝየርሱልወዳጂኢክሩ 5 жыл бұрын
ማሚ፡አሏህ፡እድሜ፡ይስጥልን
@أبوالوليد-ش1ذ
@أبوالوليد-ش1ذ 5 жыл бұрын
Please mama tell me the kind of the onion sweet yellow red there's many kind at the grocery store and am confused!!! I was fixing doro wot and the onion got lots of water please your advice habibti yeny maaar 🌷❣️
@ethiopiaagere6028
@ethiopiaagere6028 5 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን
@almazyesuneh8186
@almazyesuneh8186 5 жыл бұрын
Thanks. Enatachin
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 5 жыл бұрын
መጀመርያ ጨው መጨመር ቶሎ ያበስላል ይባላል እውነት ነው?
@mariyadagnew9761
@mariyadagnew9761 5 жыл бұрын
Awo yabeselal gen salt chemeresh cedenesh mabesel newsatamaseyi wehaw eskimet
@seadaassen9792
@seadaassen9792 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ሀዊነኝወሎዬዋ
@ሀዊነኝወሎዬዋ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚዬ ምን ያክል ጊዜ ድረስ ማስቀመጥ ይቻላል?
@jemal7349
@jemal7349 5 жыл бұрын
ጰትዩበየአድሰነገረ
@jemal7349
@jemal7349 5 жыл бұрын
ሀደሰ
@jemal7349
@jemal7349 5 жыл бұрын
።።።
@jemal7349
@jemal7349 5 жыл бұрын
ሙዞቀ
@mariyadagnew9761
@mariyadagnew9761 5 жыл бұрын
Ferig west maleletem beredo bet west madereg yaw portion aderegesh plastic foil kalesh
@MimiMimi-ei6mu
@MimiMimi-ei6mu 5 жыл бұрын
Can I use something else instead?
@elsaneguse857
@elsaneguse857 5 жыл бұрын
Thank you for everything you do we appreciate it on the side you could boil lemon and cinnamon helps a lot just boil on the water when you're cooking The Onion
@user-tx1sp2qs2v
@user-tx1sp2qs2v 5 жыл бұрын
በጣም ጀሪፍ ነው ቴንኪው ማሚዬ ግን ሎሚው ለቀይ ወጥ አያሆመጥጠውም
@mswubet2674
@mswubet2674 5 жыл бұрын
እናታችን ሽንኩርት በምናቁላላበት ግዜ ትልቅ ቃሪያ ብቻ ከትፈን ብንጨምርበት ሽታው ይቀንሳል
@Ani-jl4lq
@Ani-jl4lq 5 жыл бұрын
ባለሙያ እያደረጋችሁኝ ነው አናቴ አመሰግናለሁ ♥️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማማ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ
@mistawetmakete8308
@mistawetmakete8308 5 жыл бұрын
እረጅም፡እድሜይስጥልን
@zeanbzeanb2673
@zeanbzeanb2673 5 жыл бұрын
ማሚዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልሽ
@harunessa4070
@harunessa4070 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ruthruth2858
@ruthruth2858 5 жыл бұрын
Mamayaa enkuan dehnaa metu
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
እኔ የማደርገው በጎን አነስ ባለች ድስት ውስጥ ውሀ፣ የቀረፋ ፓውደርና የቅሩንፉድ ፓውደር አንድላይ አድርጌ እሳቱን ቅንስ አድርጌ እተወዋለሁ። ቀስ እያለ እየፈላ ሽታው የሽንኩርቱን ትንሽ ያጠፋዋል። ብተጨማሬም መስኮትና በሬን ክፍትፍት አደርጋለሁ።
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 жыл бұрын
አመስግናለሁ እህት እሞክረዋለሁ
@lemlemgebreyesus7150
@lemlemgebreyesus7150 5 жыл бұрын
Hi my dear mummy thanks for please can you drink water love you 😘😘😘
@fffd2318
@fffd2318 5 жыл бұрын
ቫኒላ ለኬክ የሚዴረገውን ትንሺ ጨምሪበት ውዴ
@tsionaklilu8286
@tsionaklilu8286 5 жыл бұрын
Tebareku, ene gin ende mokerkut shinkurt sinabesil bayikeden tiru new wuhawu teno yiewtal esit mokrut
@rigatlegesse6737
@rigatlegesse6737 3 жыл бұрын
Thank you so much nruln enatochachn
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 5 жыл бұрын
ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@dharmaz9195
@dharmaz9195 5 жыл бұрын
Wa mama thank you so much, diaspora girls learn how to peel onion and chop with out crying.
@user-yx7pg2pi9q
@user-yx7pg2pi9q 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@gatemare4824
@gatemare4824 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ
@user-yb7sj7rl9y
@user-yb7sj7rl9y 4 жыл бұрын
ሽንኩቱ ግን ነጭ መሆኑ ጥቅም አለው? እናመሰግናለን!
@danelwerede5882
@danelwerede5882 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እድሜ ይስጥልን
@samrawitalemayo7760
@samrawitalemayo7760 4 жыл бұрын
Mamay yen leulet enate betam new mewedsh lijesh edlega new kefu aykash enat edme ketena gar yesetsh medanalem nureleg1❤❤❤❤❤
@samrawitalemayo7760
@samrawitalemayo7760 4 жыл бұрын
Mamay
@leliseabreham2277
@leliseabreham2277 4 жыл бұрын
Emamaye Egizhaber rejimi edime ketena gar emyalhu Yedereki Enjera firifir aserari
@selaminaselamina8724
@selaminaselamina8724 5 жыл бұрын
Ewedishalew mamiye.. you remind me my mom.
@zemzameahimde1305
@zemzameahimde1305 5 жыл бұрын
የፍሪዝ ምግብ አልወድም አመሰግናለሁ ፋዘርዩ
@selammehari4709
@selammehari4709 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚትሊ እናት ነሽ
@umrahaf8511
@umrahaf8511 5 жыл бұрын
Mashaa allah thank you mamaye wellahi bexam arif zede new bergix meqlalatun alamaweq sayhon. Indezih gize lemeqoxeb alaqim neber bexam inamesegnaken widwa inatachin allah yixebqachuh 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እማየ አመሰግናለሁ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናታችን ተባረኪ
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Жыл бұрын
Shinkurt telito be oven le 1 seat be 300 degrees kebesele buhala ketfo akulalat minim ayashetim
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ ማማዬ ሙያ በፍጹም አልነበረኝም ማርያምን መብላት እና ማጣጣም ላይ አንደኛ ነበርኩ አሁን ግን ማብሰል እወዳለሁ ትዳር መያዝ አማረኝ
@alinour9539
@alinour9539 3 жыл бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🤗🙏
@user-ez2rz6dw5m
@user-ez2rz6dw5m 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@selamawit3
@selamawit3 5 жыл бұрын
Boiled cenimon next to souce pan
@bazzoncell7810
@bazzoncell7810 4 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ
@mekdesyacob3886
@mekdesyacob3886 4 жыл бұрын
shitaw yeshinkurt mn chiger alew??
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
ሰላም እንደምን ዋሉልኝ ድግስ አለቡት እንዲ ይህ ሆሉ ሽንኩርት መቺም እጆትን ያሳምሙታል
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 4 ай бұрын
ረጆም እድሜ ተመኘሁልሽ
@user-oj5yx2wh1i
@user-oj5yx2wh1i 5 жыл бұрын
ማዘር እዴት ነወት ማር ናችሁ እድሜና ጤና
@miza2139
@miza2139 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን!!!!!!!
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 4 жыл бұрын
You are amazing. God bless you our dear mother.
@abebagetachew4645
@abebagetachew4645 4 жыл бұрын
You are unique and best professinal mom. Thanks
@vipyou6952
@vipyou6952 5 жыл бұрын
የሎሚ ጭማቂ ስላለው ለቀይ ወጥ ይሆናል ወይ አአመሰግናለሁ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
አዎ ምንም ችግር የለውም
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 5 жыл бұрын
እማማዪ በጣም ጎበዝ እናት ኖት ሞራሎት እራሱ ሙያ ነው እግዚአብሔር ይባርኮት!!!
@user-mr1sq6uy4r
@user-mr1sq6uy4r 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 5 жыл бұрын
I Love you mama. 😚😚😚Thank you your amazing.
@workineshterefe1575
@workineshterefe1575 2 жыл бұрын
ye abish keyshinkurt makulalia aserar yasayun mother
@ሱሱነኝየርሱልወዳጂኢክሩ
@ሱሱነኝየርሱልወዳጂኢክሩ 5 жыл бұрын
ጥሩ፡ትምርት፡ማሚየ
@nardosabera3721
@nardosabera3721 5 жыл бұрын
Wow mam'betam arif'sirashi tamachitognali
@user-wq8ud8ui2f
@user-wq8ud8ui2f 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ😍😍😍
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
አቤት የተቁላላ ሽኩርት የሚሸጥ ባገኝ እኔ ነበርኩ ገዝቼ የምጨርሰው። ውይ ግዜ ሲወስድ ውይ ቤትና ልብስ ላይ ሽታው አ መከራ
@commercialbroilerchicken3399
@commercialbroilerchicken3399 4 жыл бұрын
Thank you Mami!
@user-zi9nx3kl5y
@user-zi9nx3kl5y 5 жыл бұрын
እማማ ዉስጤ ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@astermengistu6946
@astermengistu6946 4 ай бұрын
ሽሮ እንክዋን መስራት አልችልም እድሜ ለርሶ
@munir8750
@munir8750 2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@solomonendalew13
@solomonendalew13 5 жыл бұрын
how do i reach you?
@bareduoromiya4164
@bareduoromiya4164 5 жыл бұрын
Mamiyee. Ewedishalow. Rejim. Idimee. Yesxishi. Nurilin.
@bsratgebrel6477
@bsratgebrel6477 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት
@frommetueb9353
@frommetueb9353 4 жыл бұрын
Mame senkwertwen ketgye bagezeshi des ylge nber senkwert mektefe westy new
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
በፕሬዠር ኩከርስ ምንትላላቹ ? ልምድ ያለው ቢነግረኝ
@mdzakariahussainborbhuyan471
@mdzakariahussainborbhuyan471 5 жыл бұрын
Mamiye yene balemoya enem endachu honkulesh zemenesh yebarek
@SelamD50
@SelamD50 5 жыл бұрын
Mamiye nuriln!!! Ene shinkurt sakulala shama elekusalew ena tnsh ykensewal.
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 жыл бұрын
ሎምና ቀርፍ በጉን ማፍላት ጥሩ ነው ከተሞክሮየ
@meri9498
@meri9498 5 жыл бұрын
Mamaye dstun yet new yagegnut??
@masaratkabbadaa8123
@masaratkabbadaa8123 5 жыл бұрын
Tabarakuu
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 5 жыл бұрын
ሰላም ነው
@yannetadane1797
@yannetadane1797 5 жыл бұрын
thank you mom nurilign😍😍
@rakidel.6674
@rakidel.6674 5 жыл бұрын
I love you Mom 😗😗😗👍👍👍
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 жыл бұрын
መቼም አበሻና ሽንኩርት ጎረቤቴ ዶሮ ስሰራ ሽንኩርቱን አይታ onion with chicken አለች ፈረንጅ ነቾ
@ezgomtekeste8417
@ezgomtekeste8417 5 жыл бұрын
God bless you mameye
@noelyemane7494
@noelyemane7494 2 ай бұрын
ነጭ ቆምጣጤ እጠገቡ በትንሽ ብረድስት ማፍላት ወይም ቁሩንፋድ ማንተክተክ
@farisgedle2435
@farisgedle2435 5 жыл бұрын
Mama...we love you, thankyou
@ritchgerma6545
@ritchgerma6545 5 жыл бұрын
Thanks 🙏
@yodtalemu7840
@yodtalemu7840 5 жыл бұрын
thanks
@user-zg4vv5gw7b
@user-zg4vv5gw7b 5 жыл бұрын
ኤንየ ሺንጉሪት ሲሲራ የሻይ ቅጠል ናሎሚ ኖው ዋሀአሪግየ የምይዶው የምጠቀመው በጣም ቆንጆ ኖው አይሸትም
@tamamsimbassa7575
@tamamsimbassa7575 5 жыл бұрын
Thank you momiye qonjo
@frommetueb9353
@frommetueb9353 4 жыл бұрын
mame erzem edmye betam new Yemwedeshi Yene wede😍
@radiaradia593
@radiaradia593 5 жыл бұрын
thanks mother
@aeshahussen805
@aeshahussen805 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 жыл бұрын
አሀ ለካ ለዚህ። ነው ባለፈው ውሀ ሆኖ አልመጥ ያለኝ እየለጥኪ ውሀ ውስጥ አርጌው አመሠግናለሁ ማዘር
@sofiakassa3026
@sofiakassa3026 5 жыл бұрын
እዚህ አሜሪካን ሀገር ሽንኩርት ቤት ያሸታል ደግሞም ልብስ የበላሻል ስለዚህ እኔ የማደርገው ሽንኩርቱን በፎይል ላይ አድርጌ አሉሚንየም ፎይል በደንብ አድርጌ ከከደንኩት በኋላ ኦቭን ውስጥ ቴምፕሬቸሩን 350 ላይ አድርጌ ከ3 :30 -4 ሰዓት አቆይቼ በደንብ በስሎ ከወጣ በኋላ ሲቁላላ ቤቱ አይሸትም እናም ብዙ ከመቆም ገላግሎኛል ሌላው ደግሞ ጥሩ ሽታ ያላቸው ሻማዎች መጠቀም ቤታችን እንዳይሸት የረዳናል።
@tdtadesse547
@tdtadesse547 5 жыл бұрын
ሽንኩርቱ ግን ያን ያህል ሰዓት ሳይማሰል ሲበስል አያርም? የወጡ ጣዕሙስ አይቀይረውም?
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
Sofia Kassa ያንች ሞያ የባንግላዲሽ ሴቶች አይነት ነው አልተመቸኝም🤦🏿‍♀️
@fufututu1785
@fufututu1785 5 жыл бұрын
@@ethiopiainme23 ክክክክክ
@tube-cw3po
@tube-cw3po 5 жыл бұрын
@@ethiopiainme23 ባንጋሊኛም ሆነ ጃፓነኛ ከሽንኩርት ሽታ ለመትረፍ የሞት ሽረት ትግሉ ይቀጥላል።
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
Zinet Seid የሽንኩርት ሽታ እኮ ለባለሞያ ሴቶች የናርዱስ ሽቶ በይው (በለው)♥️♥️♥️
@ruhama2613
@ruhama2613 5 жыл бұрын
wowowow Tanks mom 😍😍😍😍
@sandomary2885
@sandomary2885 5 жыл бұрын
ማማየይ በጣም እናመስግናለው ነገር ግን ገጠር ለምኖ ስው ፍርጅ ከሌለን እንዴት በምን ምክንያት መስቀምጥ እንችላለን ከቻሉ ይመልስሉኝ
@lsngjxjdn1431
@lsngjxjdn1431 5 жыл бұрын
ይመቺሺ ማማ
@haleemamohammd4800
@haleemamohammd4800 5 жыл бұрын
እናምስግናልን ማማዬ❤❤🙏🙏
@habsi7989
@habsi7989 3 жыл бұрын
ሸክረን
@konjubalu7886
@konjubalu7886 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍wowow betam dase yilali
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 жыл бұрын
ለሽታ ተሰርቶ ካበቃ በኋላ ሎሚ መቀቀለ ክፍቱን ለየሰላጣ የምንጨምቀውን ሁሉ አለመጣል ነው
@user-gx9it6nk4o
@user-gx9it6nk4o 5 жыл бұрын
Enamesegenalen emamay
@wessiti
@wessiti 5 жыл бұрын
ማማዬ ዘይቱ የወይራ ነው እንዴ?
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
አይደለም የምግብ ዘይት ነው
@wessiti
@wessiti 5 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j okay thank you so much.
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 5 жыл бұрын
@ ሐና ሐና የወይራ ዘይት የምግብ ዘይት አይደለም እንዴ🤣😂😂
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
@mikeleenkwandenamtahyohann9786 5 жыл бұрын
Eje yebark
Ethiopian Holiday Food - How to Make Tripa - የትሪፓ አሰራር
23:20
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 110 М.
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 19 МЛН
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
Diraamaa Guddifachaa [ ጉዲፈቻ ] Kutaa 11ffaa
38:41
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 4,9 М.
Ethiopian Cooking "How to Make Kuwanta/Quanta " የቋንጣ አሰራር
21:51
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 115 М.
Ethiopian Cheese/Food "How to Make Ayb" የአይብ አሰራር
17:02
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 345 М.
Ethiopian Recipes "How to make Kinche" የቂንጬ አስራር
16:24
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 149 М.
Ethiopian Food " How to Make Derek Tibs  "ደረቅ ጥብስ አሰራር"
18:33
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 551 М.