Ethiopian Orthodox 25th Year Wedding Anniversary of የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ+ የአቶ ዉበቱ ጀመረ ክፍል አንድ (Part One)

  Рет қаралды 76,029

Zemarit Fantu Welde

Zemarit Fantu Welde

Күн бұрын

Пікірлер: 283
@ፍቅርተሾመ-ቐ9ጘ
@ፍቅርተሾመ-ቐ9ጘ 4 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ ይላል አሁንም እግዚአብሔር አምላካችን ለ 50 ኛው አመት በሰላም ያብቃችሁ እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን፣🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 4 жыл бұрын
ፋንትዬ የአንቺንና የባለቤትሽን የልጆችሽንም መጨረሻ ያሳምርልሽ እኔስ በደስታ አብሬያችሁ አለቀስኩ ፋንትዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ወደፊትም ብዙ የምታገለግይበትን ጉልበት ፅናት ይስጥሽ
@werkiteell1783
@werkiteell1783 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@meskiabebe3416
@meskiabebe3416 4 жыл бұрын
@@werkiteell1783 ኑዛዜ ።
@shshshhshshs2330
@shshshhshshs2330 4 жыл бұрын
Ameen ameen elllllllll elllllllll
@senayitayele8899
@senayitayele8899 4 жыл бұрын
Amen
@awetghebremeskel
@awetghebremeskel 4 жыл бұрын
ፋቱየ እግዚኣብሔር ዕድመና ጥዕና ይስጣችው ብዙሕ ኣማርኛ ኣይቺም ማማ ፋንቱየ እግዚኣብሔር ናይ ሓዳርኩም ዘመን ይባርክ ዝተረፈ ዕድመ ናይ ጸጋን በረከትን ይግበረልኩም እምነትና ኣጽንዕና ክንከይድ መምህርናን እግዚኣብሔር ብጥበብ ብጸጋ ይከልለልና። ካብ ናይ ጸጋ ወዲኪ ዓወት ገብረመስቀል ኤርትራዊ .
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 жыл бұрын
ደስ ክላል እፍፍፍ እንዲህ አይነት ትዳር ነው የናፈቀኝ ዘመናችሁ ይባርክ
@ኪራA
@ኪራA 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ካለው ይሳካል ምን ገዶ ውድ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 жыл бұрын
እናታችን አከብርሻለሁ እንኮን ለዚች ታላቅ ቀን አደረሳችሁ 100 አመትንም የምታከብሩ ያድርጋችሁ ልጆችሽንም አምላክ ያሳድግልሽ አስለቀሳችሁኝ የደስታ እንባ መባረክ መመረጥ ነው በልጆች መሀል ይችን ቀን ማዬት ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን እልልልልል። ቀጣዪንም ልቀቂልን እንዳፈጠጥኩ አለቀ ቢዲዮው
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላካችን እንኳን. ለዝች 25 አመት ቅድስት እለት. በሰላም አደርሳቹ በእውነት እጅግ በጣም ደስ ይላል ዘማሪት ፋንቱ የ መዝሙርሽ በጣም ነው. እምወደው በተለይ አንድላይ እንሁን እንተባበር ዘር ቀለም ሳይለያየን ፍቅርን ወርሰናል ከአባቶቻችን እምትለው ካሴትሽ በጣም እወደዋሎ እግዝአሄር አምላካችን ከነመላ ቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ጸጋውን. አብዝቶ ይስጥሽ
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
የሰው ደስታ የማያስደስተው ለዚህ መቃት ያልቻለ ነው ዲስላይክ የሚያረገው መልካሙን የሚያይ ልቦና ይስጣን
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ሚስጥር ያልገባቸው ናቸው ዲስላይክ የሚያደርጉት እህቴ እግዚአብሔር ይገስፃቸው
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
@@muluberihun7130 አሜን
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 3 жыл бұрын
የኔ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
እህታለም ፍንትዬ እንኳን ለዚህ የተቀደሰው ታላቅ የጋብቻ የ25ተኛ ዓመት አደረሳችሁ የኛ ልዩ አንቺን እያየሁ በላድግ ኖሮ ዛሬ ላለሁበት አልበቃም ነበር ከኮልፌ የነሚሚዬና ማርታ ወልዴ ጓደኛ ነኝ ከሰዋሰው ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ አሁን ላለንበት የመንፈሳዊ ጥንካሬ ፋንትዬ የአንቺ አስተዋጾ አለበት ለምሳሌ አንቺ ግጥም ስለእመቤታችን ስታቀርቢ እኛ በጉጉት አንቺን ለማየት የነበረን ነገር ሰዋሰው ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ እሁድ ከቅዳሴ መልስ ትልቁ አዳራሽ ሌላው ትልቁ ትዝታሽ ጥምቀት ነው ለኮልፌ ሕዝብ 18ማዞሪያ ላይ ስላንቺ ልንመሰክር ይገባል የመንፈሳዊነት ጥንካሬአችን ነሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰቦችሽ ብዙ ብጽፍልሽ ደስ ይለኝ ነበር የኛ ብርታት ነሽ በአጠቃላይ ኑሪልን
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ እመቤቱቴ ሞገስ ትሁናቹ በጣም ታምራላቹ መታደል ነው የእውነት ልጇ ራሱ ተባረኪ
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ 4 жыл бұрын
ዉይይ ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር የተባረከ ትዳር መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ የልጆቻችሁ ስራት በራሱ እግዚአብሔር ሲባርክ እዲህ ነዉ ፈትሽየ የኔ ዉድ ለ50ኛዉ አመት ደሞ በሰላም ያድርሰን ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን
@mesiiyoutube1970
@mesiiyoutube1970 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤ቀሬ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርካላችሁ ⛪️⛪️⛪️⛪️ ሥላሴን አመሴግኑ የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልልበሉ⛪️⛪️⛪️⛪️ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️🎤🎤🎤👏🎤🎤🇨🇬🎤🎤🎤👏🇨🇬🎤🎤🎤👏👏
@ታሪኳወለተስንበት
@ታሪኳወለተስንበት 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹ እንካን ለዚህ አበቃችሁ በቤቱ የተመስረተ ትዳር በቤቱ ይፈፀማል አምላከ ቅዱስን ፍፃሜያችሁን በቤቱ ያድርግልን ተጅምሮ እስኪያልቅ. ነው ያለቀስኩት የደስታ ነው እንዲህ መመረጥ ምነኛ መታደለ ነው!!!
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 4 жыл бұрын
ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ የኔ ውብ እንኳን ለዝች ለተቀደሰችና ለተባረከች እለት አደረሳችሁ ቀሪው ዘመናችሁ በደስታና በምስጋና ይለቅ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@አሜን-ጸ4ፐ
@አሜን-ጸ4ፐ 4 жыл бұрын
ሺህ አመት ያኑራቹ ፋንቱዬ የኛ ኩራት እና ምሳሌ ነሽ አንቺ. የኔ እመቤት ለ 50ኛው አመት ደሞ በሠላም ያድርሳቹ ከልጅ ልጆቻችው ጋር.
@asratasrat4891
@asratasrat4891 4 жыл бұрын
መታደል ነው ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይገበዋል አሜን አሜን
@gravitymobile5767
@gravitymobile5767 4 жыл бұрын
ፋንቱዬ እድሜ ማቱ ሳላይ ይስጣችሁ የምወድሽ
@geneteaj9882
@geneteaj9882 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሄርን ያገለገለ የሱን ቃል ያከበረ በሰማይም በምድርም ይከበራል ቀሪው ዘመናቹ እግዚአብሄር ይባርክላቹ አሜን
@tewahadolezelalem394
@tewahadolezelalem394 4 жыл бұрын
ለዚህ ኢዮቤልዩ የደረሰሽን አምለክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፋንትዬ እንወድሻለን
@romanabate4151
@romanabate4151 4 жыл бұрын
ለዚህ ክብር ያበቃችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የልጆቻችሁንም ፍሬ ለማያት ያብቃችሁ። ለ 50ኛ አመት የጋብቻ በአላችሁ ድንግል ከ ነ ልጇ እቅፍ ደግፍ አድርጋ ታድርሳችው። ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰት ሰማያትን ያውርስልን። ይህ ትምህርት ለምእመኑ በሰፊው ሊሰጥ የሚገባ ነው።
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
ስለማይነገርው ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይከብር ይመስግን ተመስግን እግዚአብሔር 👏👏👏❤
@genetromi6314
@genetromi6314 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@ቲጂየተዋህዶልጅነኝ
@ቲጂየተዋህዶልጅነኝ 4 жыл бұрын
ፍንቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆችሽንም ባለቤትሽንም እግዚአብሔር አይለያችሁ በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ዘመላችሁን ያገልግሎት ዘመናችሁን የተባርከይሁን
@hiwatlemma6623
@hiwatlemma6623 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመን ይባርክላቹሁ ተባረኩ!! ዘማሪት ፋንቱ ወልዴን ሥወድሽ.....
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
የኔ እናት ትዳርሽ እንደ ፋና በረሀን ይብራልሽ በዚህ አጋጣሚ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ ፋንቱዬ ❤❤❤" ያሰብሽው ይሙላልሽ
@haregtilahun9752
@haregtilahun9752 3 жыл бұрын
በእውነቱ በጣም ደስስስ ይላል አሁንም እግዛቤር አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን (3) እኛንም ለዚክብር ያብቃን
@እግዚአብሔርሀይላችንነው
@እግዚአብሔርሀይላችንነው 4 жыл бұрын
እድሜሽን ከነቤተሰቦችሽ ያብዛልሽ። የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ።
@emebettaye1202
@emebettaye1202 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ። ጋሽ ታዬ አብርሃምን ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ።
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ አንች ልዩ ነሽ ።
@yesemesfin8023
@yesemesfin8023 4 жыл бұрын
የተባረከና የተቀደሰ ትዳር በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፋንትሽዬ እግዚአብሔር በበዛ ጸጋና በረከት ይችላልን ይጠብቅልን ።እኛም ለመልካም አርአያችን ናችሁ ልጆቻችሁ ቤታችሁ ሁሉነገራችሁ ይባረክ ።እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@funnytoyshowhaben8221
@funnytoyshowhaben8221 4 жыл бұрын
ፋንትሽ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እንቁ የኦርቶዶስ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ!!!
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
አቤት መታደል እረጅም እድሜና ጤና ያብዛላችሁ ምርጥ እና የምወድሽ ዘማሪ ቀሪ ዘመንሽን እመ አምላክ ከእነ ቤተሠብሽ ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህሮቻችን
@asss4503
@asss4503 4 жыл бұрын
ፋንቱዬ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ሂወትሽ ፍጣሜ ያማረ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን ያገኘ ይሁን ትዳርሽ ልጆችሽንም እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን ጣዕሟን ታሳድርባቸዉ!!!!
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ሚል /ወ/ሮ ዘማሪት ፋንቱ፡ በጣም ነው ምንወድሽ የተህዶ እንቁ
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 3 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል በእውነት እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ይባርካችው
@beletugebreslasie613
@beletugebreslasie613 4 жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጤና በፀጋ ያቆይልን ግን መስቀል ከአንገታችን ባይለይ ምክንያቱም በቤተክርስቲያን ደንብ ነውና እየተከበረ ያለው።
@amesgagntube9943
@amesgagntube9943 4 жыл бұрын
አቅርበሽ እይው አለው አንገታቸው ላይ እንኳን በዚህ ቀን በሌላ ቀንም በማህተባቸው አይደራደሩም በአካል እዛም ሰለነበርኩ በአይኔም ስላየሁ እኔም ምስክር ነኝ
@የክርስቶስባራነኝ
@የክርስቶስባራነኝ 4 жыл бұрын
አቤት በጣም ደረስ ይላል ዘመናቹዉ ይባረክ. አሜን. 👏👏👏👏👏
@Hana-bh3db
@Hana-bh3db 4 жыл бұрын
መታደል ነው በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ከስደት መልስ በቤቱ በቅዱስ ስጋውውና ክቡር ደሙ ተቀድሰን ትዳራችን በቤቱ እንድናደረግ እመብርሀን ትርዳን ።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ እለት አደረሳችሁ መልካም የህይወት ዘመን ያድርግላችሁ ዘማሪት ፋንቱ በእምነትሽ በአገልግሎትሽ ብርታትን ያስጥሽ !!!
@witnessam6592
@witnessam6592 3 жыл бұрын
Wow Nw እግዚአብሔር ይመስገን
@dahabdahhab6856
@dahabdahhab6856 4 жыл бұрын
በስላሴ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በደስታ ሰከርኩ አለቀስኩ እስቲ ፈትዮ ከነባለቤትሽ ለኔም ፀሎት አርጉልኝ ወደትዳሬ ይመልሰኝ ወደፊት በ20 አመት የጋብቻ ልደታችንን አስተን ለመገናኘት እዲያበቃን በተቅክሊል ተጋብተን በቅስና ትዳር ሲፈርስ አይድረስ ነው ፈጣሪ ክብሬን ይመልስልሽ በሉኝ
@ክፋትንጥሉ
@ክፋትንጥሉ 4 жыл бұрын
ደስታሽን ይመልስልሽ ማማየ ፀልይ እግዚአብሔር ቸር ነው ያከናውንልሻል💓
@በኩረሰባኪያንመምህርምህረ
@በኩረሰባኪያንመምህርምህረ 4 жыл бұрын
የእዉነት በጣም ግሩም ነዊ እናት ቤተክርስቲያን በሚያምር ዉበቷ እንድህ ልጆቿን ትድር አለች ከሀድዎች ግን ዉለታዋን በሉት እነ ዘርፌ
@addisujabir7493
@addisujabir7493 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፋንትዬና ውበት
@Sara-jy6ci
@Sara-jy6ci 4 жыл бұрын
በእውነት ደስ ሲል ፈፅአሚያችሁን ያሳምረው እናቴ
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 4 жыл бұрын
ፈትሽየ የኔ ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ የአብረሃም የሳራ ይሁንላችሀሠ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልተመሰግን አምላካችን ፈጣሪ ረዥም እድሜ ጤና ይሰጠልን🙏🙏🙏❤❤❤
@frontdeskcaravan3336
@frontdeskcaravan3336 4 жыл бұрын
እናታችን አከብርሻለሁ እንኮን ለዚች ታላቅ ቀን አደረሳችሁ
@brhaneselam577
@brhaneselam577 4 жыл бұрын
Wawwwww amlak tsegeu yebzehalkum fekrekum yebarek zeterefe edmekum yebarek EGZIEABHER zemare melaekti yesmealna des zebel orthodox tewahdo nezelealem tenber 🙏⛪🙏⛪🙏⛪
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጸጋ ከጤና ጋር ያድላቹ የሰው ልጅ መጨርሻው ሲያምር ነውና እማምላክ መጨርሻቹ ታሳምረው ልጆችሽም ያንቺን አርአያ ይያዙልሽ በዕምነት የጸኑ ያድርግልሽ እግዚአብሔር
@adeeskabour3254
@adeeskabour3254 4 жыл бұрын
እሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@fisehatsionmesfin7516
@fisehatsionmesfin7516 4 жыл бұрын
እናታችን እድሜ ከጤና ያድልዎ ትዳርዎትን እግዚአር ይጠብቅልዎ በእውነት ብዙ የሕይወት ትምህርት የተማርንበት መርሃ-ግብር ነው
@ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ
@ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ 3 жыл бұрын
ፍንቱየ እግዚ አቤሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ ያለሽ እህታችን እግዛብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 4 жыл бұрын
God is great all the time my sister Fantu am really happy to see this I remember u during my childhood ur voice still in my ears stay blessed and finally God always pay at z right time ...Temesgen wish u kind joyful life with ur husband
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 4 жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ደስ ይላላ:: በልጆቻችሁ ተደሰቱ ዘመናችሁን ይባርክላችው
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 4 жыл бұрын
@ge ta እረ ልቦና ይስጥህ/ሽ ስድብን ምን አመጣው :: በሰው ሃሳብ ገብቶ እኔ አውቃለው ማለት ጥሩ መንፈስ አይደለም
@tsigehalafi1755
@tsigehalafi1755 4 жыл бұрын
ምስጋና ለስላሴ ምስጋና ለስላሴ ለነ አብርሃም አምላክ ለነሙሴ ምስጋና ለስላሴ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@skyfullstars3271
@skyfullstars3271 2 жыл бұрын
ደሰ ይላል ለ50ኛዓመት ያድርሳችሁ
@ትርሲትወስኔ
@ትርሲትወስኔ 4 жыл бұрын
እጅግ የማከብርሽ የምወደሽ ውድ እንቁ አገልጋይ እመብርሃን ሁሌም ከጎንሽ ትሁን
@የኤማሁስመንገደኛ
@የኤማሁስመንገደኛ 4 жыл бұрын
የምወድሽ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ #ባልየው ሲያለቅስ አስለቀሰኝ❤😢
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@tigisttebebu4371
@tigisttebebu4371 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እስከ ሙጨረሻው ፍቅራችውን ያዝናላችው
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ
@Zagoy7952
@Zagoy7952 4 жыл бұрын
እልልልል እልልልል እልልልል ዝማሬሬ መላእክትን ያስማልን በጣም ደስስ ትላላሁ ይህንን ማዕረግ ያደለው እግዚአብሔር ለመረጠው ነውና አሁንም እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፋንቱዬ አሜን፫
@tsahayshanti9042
@tsahayshanti9042 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚች ለተቀደሰቀን አደረሳችው አሁንም እድሜና ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ
@emufikir6014
@emufikir6014 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላማቹን ያብዛልን
@meskeremabebe1436
@meskeremabebe1436 4 жыл бұрын
አንኮን ደስ አላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የደስታና የፉቅር ያድርግላችሁ
@yemariyamlij8084
@yemariyamlij8084 4 жыл бұрын
በእመቤቴ ደስ ሰሉ ፈጣረ እረጅም እድሜ ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 4 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው ያዬሁት ፈንትየ የድንግል ልጅ ይጠብቅሺ
@አቤትንፁህልቦናስጠኝ
@አቤትንፁህልቦናስጠኝ 4 жыл бұрын
ራጅም እድሜ የደለችሁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን
@Ani-jl4lq
@Ani-jl4lq 4 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን በስላም አደረሳችሁ🕊️🕊️🕊️🕊️
@hmc9015
@hmc9015 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እናታችን ፋንቱዬ ቀር ዘመናችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tsehayhaile5418
@tsehayhaile5418 4 жыл бұрын
እግዚአብሔ ይመሥገ ለዚህ ያበቃችሁ
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
ተሀድሶ ስትባይ ተከራክሬ ነበር ዘመድኩን ፔጅ ላይ ☺ አሁንም የተባረከ ትዳር የተባረከ አገልግሎት ተመኘሁ።
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል መታደል ነው እግዚያብሔር ይባርካችው ዘመናችሁ ይባረክ🙏❤
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
አዬ መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@እርጅኝድንግልማርያም
@እርጅኝድንግልማርያም 4 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ እናታችን እድሜ ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ
@selmaselam8486
@selmaselam8486 4 жыл бұрын
እናተን የባረከ አምላክ እኛንም ይባርከን ኡፍ ደስ ይላል
@mdet21
@mdet21 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዷ እህታችን ቀሪ ጊዜያችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ
@እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
@እግዚኦማህረነክርስቶስእመ 4 жыл бұрын
ስታምሩ
@زينبمحمد-م7ك3م
@زينبمحمد-م7ك3م 3 жыл бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 4 жыл бұрын
Congratulations 🥳 to dear Fantu and Fantu’s. It is so great to see such blessings in the world. I wish them another happy 😊 and blessed 50th & 60th year of anniversary to celebrate 🎉 . Oh the last mezimur though!!! It was so beautiful 😍 to hear and so beautifully sang in such calm way which made me cry 😢. Zimare Melaekitin Yasemalin lezemariwochu. It would be great 👍 if we were able to watch the rest of the mezimur. 🙏 for sharing.
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@negedehaile7244
@negedehaile7244 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ለዚች ቀን ያደረሳችሁ ቀሪውን ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@hayluetalem4745
@hayluetalem4745 4 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ትላላቹ ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ
@maseberhanu805
@maseberhanu805 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመስጌን። እንኳን ለዝህ አበቃችሁ
@እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
@እግዚኦማህረነክርስቶስእመ 4 жыл бұрын
ፋንተየ እድሜናጤና ከነቤተሰብሽ እረጅም እድሜ ውቦች
@muluemebetwoube8986
@muluemebetwoube8986 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ፈንትዬ የኔ ቅንጅት እንኳን ደስ አላችሁ የምትመሰገኑ ናችሁ ኽጆቻችሁን ያሳድጋላችሁ
@alemtaye3269
@alemtaye3269 4 жыл бұрын
Fanteye enquan Egzeabhire Lezih ken aderesachu betam betam des Yemel new ahuneme melawen betesbeshn Egzeabhire edemena tena abzeto abzeto yistelen emebetachen yibarkachu 🙏💕
@yeshishints994
@yeshishints994 2 жыл бұрын
I haven't idea how to Express this family and program oh Jesus!! any ways i wish long live። እግዛብሄር ይጠብቃቹህ በጣም ነው ምታምሩት
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 4 жыл бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር ለዚህ እደረሣችሁ።
@aklilugb6412
@aklilugb6412 4 жыл бұрын
Mefesawinet+Zemarenet+Werkama Ye-Tidar Zemen..... Yihenin bereket Man agegne? Keri zemenachehu yibarek. Yaferachut firem yibarek.
@ruthlove1462
@ruthlove1462 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ቀን ላደርሳችሁ🙏🙏 ያለ እርሱ ድጋፍ እዚ መድርስ እንዴት ይቻላል🙏🙏 ልጆቻችሁን ዳሩ ኳሉ እያቶች ያድርጋችሁ ኑሩ አሜን🙏🙏
@yordi9587
@yordi9587 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
@ሂሩተስላሴ-ሰ2ጘ
@ሂሩተስላሴ-ሰ2ጘ 4 жыл бұрын
ያብርሀም የሳራ ለዘላለም አብሮ ያኑራችው
@waleligndesalew
@waleligndesalew 2 жыл бұрын
ስታምሩ። ሽህ ዓመት ኑሩልን።
@ልቤበእግዚአብሔርፃና-ገ6ዠ
@ልቤበእግዚአብሔርፃና-ገ6ዠ 4 жыл бұрын
Eleleleleelelele 👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@uaeuae5318
@uaeuae5318 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ፈንቱየ እቁ የተዋህዳ ልጂ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሺ
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ 4 жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለዚህ ስላደረሳችሁ
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 4 жыл бұрын
እስከመጨረሻዉ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ለኛም እንደናንተ የሁንልን የአመቤቴ ልጅ
@sabahaddis295
@sabahaddis295 6 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አደረሳችሁ🎉🎉🎉
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 43 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Come All Let Us Rejoice || English Orthodox Tewahedo Hymn
5:20
Ahadu Studios
Рет қаралды 29 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН