Ethiopian-Yemaleda kokeboch at Final Emebeta Funny interview

  Рет қаралды 1,917,643

Bogas Studio

Bogas Studio

6 жыл бұрын

Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 pm
Ethiopian-Yemaleda kokeboch at Final Emebeta Funny interview
Google+ : plus.google.com/+BogasFilmPro...
Facebook Page : / yemaledakokeboch
Twitter : / yemaledak
Website : www.bogastube.net/
Subscribe: / @bogasstudio
Check Out : The first acting competition Tv Show in the world "Yemaleda kokeboch" , "Qin leboch radio program" and other Entertainment Videos
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 BogasTube

Пікірлер: 1 000
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 4 жыл бұрын
በእውነት ፍፁም የእግዚያብሔር ሰው ነህ በጣም የምወደው ፕሮግራም
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
እሙዬ የኔ ማር በጣም የዋኃ ናት ልቦ ምንም ክፈት የሚባለው ነገር የሌላ አባ እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻሁ መልካም እድል
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አሜን አሜን አሜን
@yitbarekgebre7091
@yitbarekgebre7091 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ፍፁም አለማሁና ሌሎችም እባካችሁ እርዷት ትልቅ ቦታ ትደርሳለች በርች ያገሬ ልጅ አይዞሽ ይሳካል ዋናዉ ፍላጓት ነዉ
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አሜን አሜን አሜንንን ንንንንንን
@user-oe7cj8ro6e
@user-oe7cj8ro6e 5 жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛ የኒ የዋህ የዋህናት
@user-wh3xj7bk1h
@user-wh3xj7bk1h 5 жыл бұрын
እመቤትን ለሚአገናኘኝ ሰው 0586449101ይደውሉል
@user-ii6yw6ws7b
@user-ii6yw6ws7b 6 жыл бұрын
ውይይይይ ፍፁምየ በናትህ አግዟት አይዞሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ የኔ የዋህ
@fedselaabedela7205
@fedselaabedela7205 6 жыл бұрын
Wow.konjo.amrobishal
@madinaamuhmmad3347
@madinaamuhmmad3347 6 жыл бұрын
እር በሳቅ.
@fjfjfjgkforo1609
@fjfjfjgkforo1609 5 жыл бұрын
ዳርየ የጋሸ ልጅ
@fjfjfjgkforo1609
@fjfjfjgkforo1609 5 жыл бұрын
Music éthiopien
@fjfjfjgkforo1609
@fjfjfjgkforo1609 5 жыл бұрын
Zs V V V
@hayatyemam9205
@hayatyemam9205 5 жыл бұрын
ማሻአላ እንደት አምሮባታል ፍፄ ውለታህን አላህ ይክፍልህ በጣም የምትደነቅ ነህ ባለቤትህም ውስጤ ናት❤❤❤❤
@user-tw4mc1kq2n
@user-tw4mc1kq2n 6 жыл бұрын
የኔ የዋህ ስወድሽ ንፁህ ልብ ያለሽ ታድለሽ
@fanusanapalkhan478
@fanusanapalkhan478 6 жыл бұрын
እንደ ገጠር ሰው የዋህ የለም የኔ የዋህ እውይይይይይይ ዘና አደረግሽን
@LoveLove-uk2hq
@LoveLove-uk2hq 5 жыл бұрын
@@fanusanapalkhan478 እኔም እዋህ ነኝ እዳቺ ፍጣሪ ይርዳሽ መልክም ነገር መመኘትመልካም ነገር ልይ ይጥላል
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 5 жыл бұрын
ዱቄቱን አበዛችውባት
@joechaiban7234
@joechaiban7234 4 жыл бұрын
└(★o★)┐└(★o★)┐( ˘ ³˘)♥(⌒.−)=★ N y
@samerayonus8049
@samerayonus8049 6 жыл бұрын
የማለዳ ፕሮግራምን የምወደው ዝቅተኛዎችን ለማውጣት የሚያደርገው ጥረት ነው ቀጥሉበት
@hanitube7298
@hanitube7298 6 жыл бұрын
እኔ ፋሲካ እንኲን በዚህ ፕሮግራም ተገኘሽ ደስ ብሎናል ደስ ይበልሽ ያገሬ ልጅ!
@msclass3815
@msclass3815 5 жыл бұрын
Wawwww
@user-uz4yr8uy5s
@user-uz4yr8uy5s 5 жыл бұрын
ይችን ልጅ ውይ ትልቅ ቦታ እድትደርስ እግዛብሔር ይድረስላት
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
ይሄን ምርጥ ቋንቋ ዘይቤው ያለቀቀ ጣእም ያለው አማርኛ ቋንቋ የገጠሪቷ እመቤት በርች ጎበዝ ነሽ
@user-yl1fm4lt2k
@user-yl1fm4lt2k 6 жыл бұрын
ኡፍ የኔ የዋህ እግዚያብሔር ይርዳሽ ንፁህ ልብ ስላለሽ እመቤቴ ትረዳሻለች
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
ፍሬህይወት ተመስገን please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@hayatfm6028
@hayatfm6028 6 жыл бұрын
ማር
@mentobment36
@mentobment36 5 жыл бұрын
Weedddďď
@berkaaedmas2134
@berkaaedmas2134 5 жыл бұрын
ፍሬህይወት ተመስገን ማርነገር
@covid-nm1kq
@covid-nm1kq 5 жыл бұрын
we
@user-im2ni5fb8q
@user-im2ni5fb8q 6 жыл бұрын
አምሮባታል የኔ ማረ የእወነት ንፁ ልብ ነው ያላት
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
ማርያም ማርያም በጣም የዋህናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@firiyotabekelafirqir6262
@firiyotabekelafirqir6262 5 жыл бұрын
Wow
@tajsworld3151
@tajsworld3151 5 жыл бұрын
dilet /ር አብይ ውስጤ ነው
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 2 жыл бұрын
ማማየነይከቤቴበቅንነት
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 2 жыл бұрын
@@markchaoul7112 ማማየነይከቤቴበቅንነትማማየ
@user-cz3cd7pd9k
@user-cz3cd7pd9k 6 жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን በጣም ንፀህ ልብ ያላት ልጅ ናት
@user-gu1js4nw8p
@user-gu1js4nw8p 6 жыл бұрын
ፋፄ በናትህ ኣግዛት ቴያትር ቤት ብትገባ ትልቅ ቦታ ልትደርስ ትችላለች ብየ ኣምናለው እና የ በኢትዮጵያውያን መተጋገዝ ባህላችን ስለ በገንዘብም በሃሳብም እናግዛት ።በተረፈ ገጠር ብትወርዱ እንደ እሷ ያሉት ብዙ ታገኛላቹ ፍፄ እና ኣሌ በርቱ
@bizunishadmassee2595
@bizunishadmassee2595 6 жыл бұрын
ዓብብለይ ውቅሮ ዓደይ wooow Emuye siwadsh
@nassarnassar1054
@nassarnassar1054 5 жыл бұрын
የኔቆጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@hanateshome1111
@hanateshome1111 6 жыл бұрын
ውይ ፍፁም የኔ ሰው አክባሪ እውነት እመቤትን አግዟት ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ
@mulu688
@mulu688 6 жыл бұрын
እውነት ቃላት የለኝም ፍፁም ተባረክ ተባረክ እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም እውነት ተባረኮ አግዞት የእውነት እፍፍፍፍፍፍ ቀርታለች ብዬ ነበር የእውነት ደስስስስ ነው ያለኝ ፍፁምዬ ተባረ ተባረክ
@user-zj1qk4bd5t
@user-zj1qk4bd5t 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጅ የኔ የዋህ እዳች አይነት ሰው ፈጣሪ ያብዛልን የኔ ቅመም
@user-gg1lz9bh2b
@user-gg1lz9bh2b 6 жыл бұрын
ውይይይይ የኔ ማርርር ስወድሽ የኔ የዋህ እግዚአብሔር አምላክ ከትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@berhankassaberhankassa60
@berhankassaberhankassa60 6 жыл бұрын
Tirngo Habtem Amen
@hiewotthesome3102
@hiewotthesome3102 6 жыл бұрын
የኔ.የዋ.እመቤት.ሕግዚያብዬር. ኢጠብቅሸ.የዚህ. ሁሉ.ሰውፍቅር.የዋህነትሸ.ነው.ሕግዚያብዬር. መጨረሻሸን.ያሳምረው.የሰብሺበትያድርሰሸ.ፈጣሪ.ፍፄዬ.እርዶት.በተቻላችው.መጠን.ቢያንሰ.ለኮሜዲነት.ጥሩ.ናት
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
Hiewot Thesome አሜን አሜን አሜንንን
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
Hiewot Thesome ለምሣሌ የገጠር ልጅ ብትተውን አሪፍ ነው ለ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😘😘😗👆😘👆😘☝☝👆
@ashkutimola6803
@ashkutimola6803 6 жыл бұрын
ፍፄ በጣም አድናቂህ ነኝ ለተወዳዳሪወች አሥተያየት ሥትሠጥ ራሡ ትህትና በተሞላበት ቃላት ነው የበለጠ ሞራል እንዲሠማቸው ታበረታታለህ ሠላማችሁን ያብዛው ለሁላችሁም ያገሬ ህዝቦች እንወዳችዋለን ግን በቅርቡ እኛም እንወዳደራለን አደራ አንደኛ እንድታወጡኝ😃😃
@demadema1214
@demadema1214 6 жыл бұрын
እመቤት ሥወድሽ እግዚአብሔር ፋፃሜሽን ያሳምርልሽ
@notgood4589
@notgood4589 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር። ይርዳሻል የኔ ፍልቅልቅ♥
@hawamohamed6185
@hawamohamed6185 6 жыл бұрын
ዉይ እድለኛ ነሽ ይሄን ልብ ይዘሽ ሀገርሽ ግቢ ከተማ ምስጥ ያረጋል የኔ ውድ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 жыл бұрын
የኔ ማር እሙ በሥላሤ ምትይው ደሢለኛል ሥላሤ ይጠብቁሽ
@hewitube4974
@hewitube4974 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ሡሥ ነው. Betkkl. ኢትዮዽያዊነት ሱስ ነው ደስ የሚል ስም
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 жыл бұрын
hiwet eyob አመሠግናለው ማር ሀገራችንን አምላክ ይጠብቅልን ማር
@saadasaeed2708
@saadasaeed2708 5 жыл бұрын
ሀይ
@yonasshawul7368
@yonasshawul7368 5 жыл бұрын
✋✌🌷
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 5 жыл бұрын
የዋህ ሰው ውስጤ ነው💞💞❤️
@fayruzmakhoul4674
@fayruzmakhoul4674 6 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር። ባለሽበት ቦታ አሳብሽን ያቅናልሽ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 6 жыл бұрын
እሙዬ የኔ ውድ በእውነት መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜሽን ሁሉ የተቀደሰ ያድርግልሽ
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 5 жыл бұрын
አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ kk
@gedamudemiss3681
@gedamudemiss3681 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥይ እግዚያብሄር ያግዝሽ
@user-iq1lw3xt1q
@user-iq1lw3xt1q 6 жыл бұрын
ልበ ንፁህን ብፁአን ናቸው ተብሎ የለ።የዋህ ኑሪልን እህታችን♥♥♥ ሁሉ እንዲህ ንፁህ ልብ ቢኑርን የት በደርስን እግዚአብሔር መልካሞች ያዲርገን
@thisfth5738
@thisfth5738 6 жыл бұрын
ተመስጌን የኔሚስኪን እዚህ በመድረስሽ ደስ ብሎኛል በነካጁ ደሞ እትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@user-xu7dq4pt2d
@user-xu7dq4pt2d 6 жыл бұрын
ፋፁሜ ስላመጣሀት ደስብሎናልሰላምክንያብዛዉ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 жыл бұрын
የኔ ፈንዲሻ እሙ አምሮብሻል አሁንም ይመርብሽ እመአምላክ ትጠብቅሽ😘😘😘😘
@aldamphone1528
@aldamphone1528 5 жыл бұрын
ቢኒ ወንድሜ ውስጤ ነህ ብሌኔ ክክክክ
@makmifilmon7231
@makmifilmon7231 5 жыл бұрын
@@aldamphone1528 we vrfx vjjjhhhhhuyyyyy vcc. B jjhjjhhhhhggytyt b t the hop in
@nardigebru3664
@nardigebru3664 6 жыл бұрын
የኔ ማር እምር ብሎብሻል የኔ የዋህ እግዝአብሄር ጥሩ ቦታላይ ያድርስሽ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
NARDi GEBRU please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@SamiraSamira-so4qt
@SamiraSamira-so4qt 5 жыл бұрын
ሁሁሁ
@zenab1560
@zenab1560 5 жыл бұрын
+Salem tube twtwm
@user-xj9ub8ed9x
@user-xj9ub8ed9x 6 жыл бұрын
እረ እሙ ቆንጆ ሰወድሽ
@amnaabdulla3463
@amnaabdulla3463 6 жыл бұрын
እደትሳታሳልፋት
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
የኔማርርር እምር ብሎብሻል ይህሁሉ ሰው የሚወድሽ ጥሩ ልቦና ስላለሽ ነው
@user-jd3qg7py2o
@user-jd3qg7py2o 6 жыл бұрын
ወይ የእኔ ቆጆ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 6 жыл бұрын
Wow fsiy Btam new dese ylege slqrbachati thanks guys
@rawaelhajj4058
@rawaelhajj4058 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ ቅን ልቦና ያለው ሰወ ከ100 90 ሰው ነው የሚገኝው እግዚአብሔር ለሁላችንም ኑፁህ ልብ ይስጥን እግዚአብሔር ኢትዮጵይ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን እኔ በጣም ነው ዳኞቹን የምወዳችው
@user-di6xg9iq2y
@user-di6xg9iq2y 6 жыл бұрын
እሙ የኔ ፍልቅልቅ 😍😍😍
@hanahanicho8894
@hanahanicho8894 5 жыл бұрын
ዋውውውውው የኔ ጣፋጭ እሙዬ እኔም ላግኝሽ እፈልጋለሁ የኔ ሳቅታ በቅርቡ ቀን ኢትዮጵያ ነኝ እናም ላግኝሽ ግን ስልክ ቁጡርሺን በግኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር የኔ ቆንጆ እንኳን ላዝህ አበቃሽ ጌታ እንኳን ዳስ አለሽ የኔ ሳቅታ እንኳን አደራስችሁ
@salamealsalame9810
@salamealsalame9810 6 жыл бұрын
ፍፁሜ ደስ የምትል ሰው ነህ እግዚአብሔር ኑሮህን ይባርከው
@beimnetgatchwetesfaye4679
@beimnetgatchwetesfaye4679 6 жыл бұрын
ፍፄ መቼ ነው ደግሞ ቀጣዮቹን እምታሳየኝ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
ምንም በውስጣ የሌለ የአብረሀም በግ ማለት እመቤትን ነው ፈጣሪ ይጠብቃት ለሌላ ቢሆን እዛም ያላችሁት ምናለ ትንሽ ብትረዷት ቢያስ ስለ ሌላት ሳይሆን ስለየዋህነቷ በጣም ምርጥ ሰው
@samisamual2504
@samisamual2504 6 жыл бұрын
ዋውውው ኡሙየ የኔ ጣፋጭ ቀጥልበት ኣይዞሽ ጎበዝ ነሽ።
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 6 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ይላል ቦታ ሰጥታችሁ ማቅረባችሁ አኩርቶኛል ጓደኛየ በሆንሽ
@user-hx3th6vu1x
@user-hx3th6vu1x 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ.muziqa
@user-hx3th6vu1x
@user-hx3th6vu1x 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው photo አመሌ
@lulahassan2639
@lulahassan2639 5 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ
@user-jw6pe8zr6d
@user-jw6pe8zr6d 5 жыл бұрын
احمد احمدseks |¤%₪£
@hfhbirtukan3645
@hfhbirtukan3645 5 жыл бұрын
እሙዬ ዋው ደስ ይላል ቀጥይበት አይዞሽ
@tg2184
@tg2184 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ስትለኝ😘 በናታችሁ አግዟት
@yashisisay6141
@yashisisay6141 5 жыл бұрын
ደስ ሲል
@natiylove6067
@natiylove6067 6 жыл бұрын
ምስኪል ልጅ ነሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ።❤
@user-wd2ts2zq5k
@user-wd2ts2zq5k 6 жыл бұрын
በጣም ምስኪን እና የዋህ ልጅ ነች ሰላምሺ ይብዛ ማሬ ሀሀሀ
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
እደው ስወድሽ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ፍፄ በእግዚአብሔር አግዟት ነገ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ልጂ ናት
@ritaritawowwow3549
@ritaritawowwow3549 6 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ
@user-sm4xk4hn7i
@user-sm4xk4hn7i 5 жыл бұрын
በሳቅ ነው ፍርፍር ነው ያደረገችኝ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 6 жыл бұрын
በመጀመሬያ ፍፄ ከምር ምስጋና ይገባሀል እመቤት የዋህ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይደግፍሺ ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ
@user-mb8wo8fs2t
@user-mb8wo8fs2t 6 жыл бұрын
የኔ ማርርርር እንዶም ልብሽ ንፁህ ነው ታድለሽ ማርርር
@samirahabibhabibsamira2493
@samirahabibhabibsamira2493 6 жыл бұрын
Wwow 😍😍😍
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
የኔ ውብ አይዞሽ በርች ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
የኔ ፈንድሻ እግዚአብሔር ይርዳች በጣም ደስ ትያለሽ የእውነት ንጽህ ነሽ እመአምላክ ትጠብቅሽ
@mesiyersmilij9903
@mesiyersmilij9903 6 жыл бұрын
kkkkk yene konj Bentchu Are agzwuti 😙😙😙
@azeezayemam9392
@azeezayemam9392 5 жыл бұрын
ilove Ethiopian ማርርርርር
@user-sm3yn8nx3q
@user-sm3yn8nx3q 6 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ካሰብሽው ቦታ ያድርስሽ
@user-jx9tv3kw4h
@user-jx9tv3kw4h 6 жыл бұрын
የኔ ማረ እግዚአብሔር ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛልሽ
@helenberile5874
@helenberile5874 6 жыл бұрын
ወይ እመቤት የሀገሬ ልጅ ህዝቡን አሳቅሽው እኮ አይዞሽ አሁኑ ታላቅ ትሆኛለሽ ልምምዱን ቀጥይበት የወንዜ ልጅ በርች
@rawanrawan2012
@rawanrawan2012 5 жыл бұрын
የገጠረ ልጅ በመሆንሺ ደሰ ብሎኛል አለባበሰሺንም እንዳትቀይረዉ በዝዉ ያምረብሻል
@tiyazarif4270
@tiyazarif4270 6 жыл бұрын
Wowwwww.yamrla.wowwww
@user-wd9qg5fb7p
@user-wd9qg5fb7p 6 жыл бұрын
የኔማር ስዉድሺ ፈጣሪትልቅ ባታያድርስሺ የኔልዩ ዉድድድድድ
@salem4086
@salem4086 3 жыл бұрын
የእኔ ጠፋጭ በርቸ ጎበዝ የሚትደነቅ ልጅ ነሽ
@tehg8016
@tehg8016 6 жыл бұрын
እሙ ማር እንኳን ደስ አለሺ በጣም ነው የምውድሺ እግዛቤሔር ይርዳሺ በርቺ የኔ እህት
@sza7245
@sza7245 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክይርዳሺየኔማርእውነትከዘመኑስውወጣያልሺነሽ
@undermysaviour
@undermysaviour 6 жыл бұрын
የከተማ ልጆች ወስዳችሁ ገጠር ከምትሉን እንደ እሷ ያሉትን ለምን አታሰሩም።
@EeEe-rc8rj
@EeEe-rc8rj 5 жыл бұрын
እግዚአብሔረ እድሜና ጤና ይስጥሽ አይዞሽ በረች
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥልቅ ደረጃ ያድርስሽ እመቤትየ ስወድሽ
@wendmewdhalw8555
@wendmewdhalw8555 6 жыл бұрын
ዋውው ስወድሽ ማር
@mhamedengaete3294
@mhamedengaete3294 6 жыл бұрын
የኔ ሜስኪን አማራኮ የዋህ እሩሩህ ነው
@dinali1902
@dinali1902 6 жыл бұрын
Sadaት ቴድ ምረጥ ስው Yimam እውነትሽን ነው እንደ አማራ እሩህሩል ልብ ያለው የለም... ንፁህነቱን አይቶ ፈጣሪ ይጠብቀው እንጂ
@abdiabdi7853
@abdiabdi7853 6 жыл бұрын
Sadaት ቴድ ምረጥ ስው Yimam
@aynalemhabtamu3995
@aynalemhabtamu3995 6 жыл бұрын
Sadaት ቴድ ምረጥ
@addismersha2904
@addismersha2904 2 жыл бұрын
በርች የኔ ጀግና እሙዬ አድናቂሽ ነኝ
@genetteshome971
@genetteshome971 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ግልጽነትሽ ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሄርም የሁድሽን አይቶ ረድቶሻል፡፡ አሁንም ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ ሁሉንም በር ከፋች እሱ ብቻ ስለሆነ አይዞሽ
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 6 жыл бұрын
Yene konjo
@user-nr5zw3hz7z
@user-nr5zw3hz7z 6 жыл бұрын
አድሬሷን ግጩኝ በፈጣሪ ተዋናይ አርጏት በእግዚአብሄር እኔ የቤት ኪራይ እከፍልላታለሁ ወደናተ እሥከምትቀላቀል ፍፄ በምትወደዉ ነገር ልለምንህ በሙያህ አግዛትና ወደትወናዉ አለም አቀላቅሏት
@abdulaziizmahammed4842
@abdulaziizmahammed4842 5 жыл бұрын
Jabadhuu
@sofiyamohammed2114
@sofiyamohammed2114 2 жыл бұрын
ጎበዝ የእኔ ምርጥ ተምረን እንኳን እንዳንቺ አይደለንም በርቺ ልበ ንፁህ ነሽ አንቺ
@dadsfdr2155
@dadsfdr2155 5 жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ዉድ
@habash2588
@habash2588 5 жыл бұрын
እንግዲ እሙ ያ አመዳም የልጅሽ አባት የካደሽ አጀቱ ይቃጠል ፈታ ዘና ብትን በይ እሺ
@etyolove335
@etyolove335 6 жыл бұрын
Yena yeweahe tadelsh
@sarasara-yv9gn
@sarasara-yv9gn 6 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@zainabali835
@zainabali835 6 жыл бұрын
መሲ አለበር የሳሚ ዳን አድናቂ Etyo love 💅❤💋💋💋
@kalifikr2748
@kalifikr2748 5 жыл бұрын
ደህና ይሁን እንጂ የታቸኛው መንደር ክክክክክክ አረ በሳቅ የኔ ማርር እግዚኣብሄር ያሰብሹን ያሳካልሽ
@amilamil1889
@amilamil1889 5 жыл бұрын
በእውነት እመቤት ትልቅ ቦታ ትደርሳለች ብቻ እነፍጼ አደራ አበረታቶት ማር የማትጠገብ
@user-se1nd8vz4v
@user-se1nd8vz4v 6 жыл бұрын
የውህህህህናት
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 6 жыл бұрын
በናታችሁ በቅርብ ወደ ሀገርቤት ስለምገባ ላገኛት እፈልጋለሁ አድራሻዋን ይምታቁ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂😂😂
@user-yp1ij9wn8o
@user-yp1ij9wn8o 2 жыл бұрын
ዋው ብቻ ነው ማለት የምችለው ቃላት የለኝምእሙዬ አድናቂሽ ነኝ ሠላምሽ ይብዛልን 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@aliawadah995
@aliawadah995 3 жыл бұрын
አይዞሽ በርች የአገሬ ልጅ ፍፁምየ ፈጣሪ ይብርክህ እርዳታህ ይቀጥል
@user-ve8uh7by2e
@user-ve8uh7by2e 6 жыл бұрын
የኔ ማር የት ነበርሽ የውጤቱ ለት አላየሀትም ልበል ክክክክክክክክክክክክክ
@user-fv5tc8nk3t
@user-fv5tc8nk3t 6 жыл бұрын
ሄራን የቴዲ አፍሮ አድናቂ ሄራን የቴዲ አፍሮ አድናቂ። ብዙወር ሆኖታል 5። or6ይሆናታልበጣም ታስቃለች ሚስኪን
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 жыл бұрын
እኔ ምፈልጋት ሴት ልክ እንዲች የዋህ ልብ ያላት ሴት ናት በናትህ ፍጼ ኣጣብሰኝ
@tageworku9342
@tageworku9342 6 жыл бұрын
Eritrean Habesha "" kkkkkkkkkkkkl ........ !!!!
@hiewotthesome3102
@hiewotthesome3102 6 жыл бұрын
ከከከከከከከ.ፈጣሪን.ለምን.
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@workaSefer
@workaSefer 6 жыл бұрын
Eritrean Habesha. eritran. Habesha. እኔም በጣም እንደሷ የዋህ ወንድ እፍልጋለሁ
@betyaesfa4685
@betyaesfa4685 6 жыл бұрын
ታዴያ በግ አታገባም እንዴ
@user-db5yz4xe9s
@user-db5yz4xe9s 6 жыл бұрын
ታድለሽ የኔ ልበ ቀና ምርጥ ልጅ የአገሬ ልጅ ኑሪልኝ
@alemetoabebe9708
@alemetoabebe9708 6 жыл бұрын
የእውነት ምንም ቃል የለኝም በጣም አምሮብሻል እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜሽን ያሳምርው አይዞሽ ጥሩ ሰው ጋር ፈጣሪ ጥሎሻል ፍፁም አስፍው ምንም ከማገዝ ምንም አያግደውም የእውነት ምስጌን በጣም እወድሽ አለው ማር ነገር
@hawahawaa4738
@hawahawaa4738 6 жыл бұрын
እሙየ የኔ ፈንድሻ ሙዋዋ
@user-wx3qx1bb5j
@user-wx3qx1bb5j 6 жыл бұрын
እኔ እንደ አንቺ የዋህ አላየውም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ናት የኔ ቆጆ እናተም አግዞት በናታችሁ ፍፄሜ
@ziritozirito3723
@ziritozirito3723 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 6 жыл бұрын
የኔ የዋህ .ደስ ስትል አስፈርከችን በውነት
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 6 жыл бұрын
ፍቄ ግን የተናደደ ይመስላል ተመልከቱት እስቲ
@madammadam4430
@madammadam4430 6 жыл бұрын
gena salayat sake meta😂😅
@dearsalam4273
@dearsalam4273 6 жыл бұрын
ልበ ቀና እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@jemetube8298
@jemetube8298 5 жыл бұрын
ክክክክክ ደና ይሁን እጂ የታችኛው መደር
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 6 жыл бұрын
እኔ ሰለሷ ለተናገራችው እያፈርኩም እየሳኩነው ተፈጥሮ ተሰቶሻል የሳቅ ተፈጥሮ ዋናው እሱነው ፈጣሪ ይሳቅልሺ ያለው ወሬውየማያምርብቢሆን ይሳቅለታል የወደድለታል በተቃራኒሺ እኔደግሞ ደቀሬ እባላሁ ወሬየ ከው አይገጥም ይሉኛል ወሬሺ አይገጠምም ዝብይወሬ አታወረቂም ይሉኛ እካነረስሊስቁቀርቶ የቀረብኩትነገር ይርቃል መለካም ይሁንልሺ ሆቢ
@bettyalemu4901
@bettyalemu4901 6 жыл бұрын
she so lovely
@emanyimerjdjs3375
@emanyimerjdjs3375 6 жыл бұрын
ዋውውው ስላየሁሽ ድስ ብሎኛል እመቤት ፍፆ ምናለበት ወደ አርቱ ብታበረቷቷት
@gddfds520
@gddfds520 5 жыл бұрын
የውሀ ውስጡ ምንም ችግር የለበትም ሁሉም ይወደዋል በርቺ አምሮብሻል
@lijbini9874
@lijbini9874 6 жыл бұрын
i.am from Eritea yene emebet betam des ylam lewah now🤗🤗🤗🤗🤗🤗
ሳነሳሳ - እመቤት ካሳ | እንዝርት | Enzert  - Abbay tv - Ethiopia
8:26
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 61 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 183 МЛН
Qin Leboch (ቅን ልቦች) | የእመቤት ሙዚቃ አሀዱ
14:57
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final B
28:44
Bogas Studio
Рет қаралды 813 М.
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 3,4 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 3,4 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 5 МЛН