😂🔥Girl Talk : ከእነዚህ 5 አይነት ወንዶች እሮጣችሁ አምልጡ! ከባለፈው የቀጠለ ~~ Ethiopian Beauty

  Рет қаралды 14,749

Ethiopian Beauty

Ethiopian Beauty

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Жыл бұрын
ሀምሳ ሀምሳ ካለ ምኑን ወንድ ሄነ ።man has to be a provider....
@self-lovesalem6716
@self-lovesalem6716 Жыл бұрын
ወይ ፡ ሀምሳ ፡ ሀምሳ ፡ ፡ 25 ፡ ትም ባመጣ😂
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Жыл бұрын
@@self-lovesalem6716 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 Жыл бұрын
እነዚህን ነገሮች ብዙ ሴቶች ቢያውቁ ኖሮ ፍርድ ቤቱ በተፋችዎች ባልሞላ
@Damu6.
@Damu6. Жыл бұрын
ችግሩ ሴት ልጅ ስታፈቅር ሰዉ አትፈራም ። እስክትጠላ ! ከጠላች ደሞ እግዜርንም አትፈራ ። ምን ለማለት ነዉ ሴት አይደለም የጠቀሻቸዉን ነገሮች ይቅርና ሌላ ሲያማግጥ አይኗ አይቶ ፍቅሯ ሲጨምር ሽንፈት ሲሰማት እናም አሸነፍኩኝ እስክትል ብዙ ታሪክ የምታሳልፍ በመሀል ምን ይመጣል ብዙ ነገር ሁሉም ሴቶች ላይ ባይሰራም ሴት ልጅ በምክር አትመለስም! ወንዱም አይቀየርም ሩጡ እንዳልሽዉ ። የምልሽ የኖርኩትን እንጂ ሰዉ ላይ ያየሀትን የሰማሁትን አይደለም ። ሀሳብሽ 1ኛ ነዉ ዉጤት ግን አያመጣም እንዴት ካላቹ እንወያይ🙌
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
U are absolutely right ✅ unfortunately majority habesha men's are like this....
@Melat26
@Melat26 Жыл бұрын
Absolutely right I agree with you please continue part 2 and 3
@mercywmariyam9140
@mercywmariyam9140 Жыл бұрын
አስተዋይ ሴት ነሽ,ዘመንሽ ይባረክ
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 Жыл бұрын
God bless you sister. You nailed it.
@bezu918
@bezu918 Жыл бұрын
You are 100% right thanks for your advice ❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ወይ ዲቦርዬ እንዴት አይንት ንገር ንው ያስማሽኝ እውንትሽን ንው ወንድ ወይምደሞ ባል ሆኖ 50/ 50 የሚባል ንገር በፍፁም በፍፁም የማይመቸኝ ንው ሁለተኛ ደሞወሬኛ ወንድ ውይይይይይ ውይይይይይ ከሚያስጠላ ንገርበጣም ብጣምእርርርር ወንድ ልጅ ንደወንድ ቆፍጠን ሲል ንው ሲጀመር ብዙ የሴት ጏደኛ ያለው ወንድ እውንት ንው የምልሽ አንደኛ ወሬኛ ንው ሁለተኛ ልክ ንሽ የወደደው ሴት ይኖራል ከጏደኞቼ ትክክል ንው በኔ አልደርስም ግን ብዙ ወሬኛ ወንዶች ስለማውቅ ንው እር ቋቅ ቋቅ ንው የሚሉት የወንድ ወሬኝ ትክክል ብለሻል🌹💕❤️
@privatecell3665
@privatecell3665 Жыл бұрын
Fb laye liposte eyasbku 😂 wragha wande setala Beya 😢
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 Жыл бұрын
የኔ ማር ዲቦዬ ❤❤❤ 😂😂😂 በሳቅ ገደልሽኝ ጠቃሚ ሀሳብ በዉ ተባረኪ 🙏🙏🙏
@Tabor810
@Tabor810 Жыл бұрын
Bless you sister! What is your opinion about divorce? We, Christians are totally against it but sometimes people justify it in the cheating situation
@ayshawolloyoutube2962
@ayshawolloyoutube2962 Жыл бұрын
እረ ንገሪልን እማ ተቃጠልን እኮ 😂😂😂😂
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
😂
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 Жыл бұрын
የኔ ቅም ተባረኪ ❤ግን ግን እትዬ እንትና ውስጥሽ አሉ 🤫 እይታሽ ይገርማል። Run girl run😂🦅🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️
@mtb5109
@mtb5109 Жыл бұрын
ግን ትንሽ መታበይ ይታይብሻል በተለይ ካገባሽ በሁዋላ ገና አገባሽው እንጂ ምንምየምታውቂው ነገር የለም ስላገባሽው ስው ትክክለኛ ፀባይ አስጠላሽ
@netsanete1578
@netsanete1578 Жыл бұрын
እንደውም ስታገባ በጣም ቆንጆ ሆናለች ማስተዋል በጣም በስቶ ላታን
@simegnneguse8394
@simegnneguse8394 Жыл бұрын
She wasn't talking about the man she married she is talking about ingeneral
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
ምንድነው መታበይ?
@romangebru5846
@romangebru5846 Жыл бұрын
Dibora am too older than you I, but I'm watching....you keep working on the relationship topics... good job 👍👍👍❤
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg Жыл бұрын
ትክክል ነሺ ዲቦርየ ብንቀናስ ምን ቺግር አለዉ የምንወዳቸዉን ላለማጣት ነዉኮ እደዛ እምንለዉ ጥሩ ምክር ነዉ እናት እኔም አልፈቅድም
@lw2086
@lw2086 Жыл бұрын
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ በርቺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
😂😂😂
@chuhu5783
@chuhu5783 Жыл бұрын
መብረቅ ካልመታው አይቀየርም😂😂ቅመም ነሽ ዲቦ❤
@selamawitblessed7081
@selamawitblessed7081 Жыл бұрын
Deborahye you are blessed. Thank you ❤
@firdosahmed9167
@firdosahmed9167 Жыл бұрын
You are right deboraye
@DailyLife833
@DailyLife833 Жыл бұрын
Once you give birth, your focus will be on the kids. You will not have time to think about 10 years plan.
@winydemssie
@winydemssie Жыл бұрын
Deboy You are blessd 🙏💕keep working about marriage issue ❤❤
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Жыл бұрын
በእውነት ትክክል ነሽ
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy Жыл бұрын
You are absolutely right ❤
@Mellow559
@Mellow559 Жыл бұрын
🌸🌸ዲቦ የምትሰሪያአቸዉን ቪዲዮዎች በጣም አስተማሪና ወቅታዊ ናቸዉ በተለይ ሴቶች ካንቺ ብዙ እጠቀማለን በርቺ። እና ዲቦ በአንድ ሀሳብ ላይ ቪዲዮ ብትሰሪልን ደስ ይለኛል አሁን ላይ ኢትዮጵያዊ ሴት የሌላ ሀገር ዜጋ በጣም ያገባሉ ወዶቹ ደሞ እብዛም አይደሉም ኢትዮጵያዊ ሴት ነዉ ሚፈልጉት እና ጥያቄዬ የሌላ ሀገር ዜጋ ወንድ እና የኢትዮጵያ ወንድ ስትነፃፀሪ አንቺ የሌላ ሀገር ዜጋ እደማግባትሽ መልካም ጎኑን እና ሰዉ የሌላ ሀገር ዜጋ ከማግባቱ በፊት ምን ምን ነገሮችን ማወቅ አለበት እና ኢትዮጵያዊ የሆነ ባህሪያችን ግን ለ ሌላ ሀገር ዜጋ ማይመች ማስተካከል ያለብንን ባህሪያት ብትነግሪን
@hanaabate2761
@hanaabate2761 Жыл бұрын
Habesha aydelm yagebachew?
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
አንቺ ያልሽው ሰው ገጥሞኝ ይለወጣል ብዬ ሳስበው እኔ የተሻለ ቤት ወዘተ ...... ይኖረናል እያልኩ ስመኝ ምን የሚያስብ ቢሆን ጥሩ ነዉ ተከራይተን እንኖራለን አይልም ወደኋላ እኔ እህትሽ አይት አይት አድርጌ ብሬካፕ አደረኩ የአላማ ሴት ነኝ
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 Жыл бұрын
Please give advice for the people made wrong choice and break up after having kids.
@fanalulu8518
@fanalulu8518 Жыл бұрын
Omg your caracter just like me. You are right
@SionT45
@SionT45 Жыл бұрын
It's so true. 😁 I agree 👍🏽 💯
@meron612
@meron612 Жыл бұрын
True !!
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 Жыл бұрын
Shalom Deborah my konjo everything you are right Everything happened
@anshasmith6936
@anshasmith6936 7 ай бұрын
Everything is true!
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
በትክክል ነሸ እናመሰግናለን ።
@Haime-b2d
@Haime-b2d 8 ай бұрын
Smart and beautiful❤
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው። ተባረኪ የኛ ቆንጆ። በሌላም ሀሳብ ነይልን።
@chuhu5783
@chuhu5783 Жыл бұрын
መብረቅ ካልመታው አይቀየርም😂😂ቅመም ነሽ ዲቦ❤
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 Жыл бұрын
Dibo gin after merraige alchalkushim
@mahaletgirmamahaletgirma2260
@mahaletgirmamahaletgirma2260 Жыл бұрын
Diboye God Bless You
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ዲቦርየ ቴኪዉ አሪፍ ምክር ነዉ❤️❤️❤️🙏
@rutatsaedu5316
@rutatsaedu5316 Жыл бұрын
Yeni konjo እናመሰግናለን ❤❤❤
@selamgobena3932
@selamgobena3932 Жыл бұрын
Kemema debo ye wendoch expert honesh enda?
@wtilahun1542
@wtilahun1542 Жыл бұрын
Really true. It happened on me. Thanks
@edenabebe751
@edenabebe751 Жыл бұрын
ቅመም እኳ ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ
@helina3753
@helina3753 Жыл бұрын
You nailed it sis 🙌🏽🥰
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
This time she did
@hevengetachew1559
@hevengetachew1559 Жыл бұрын
በእውነት ላዳመጠሽ ከባድ እርእስ ነው 😥
@good4all7813
@good4all7813 Жыл бұрын
Bereruuu😂 God bless you yene konjo Sis 💖
@retayonasereta1067
@retayonasereta1067 Жыл бұрын
ቆንጆ ሀሳብ የኔ ቅመም
@edenibrahim6653
@edenibrahim6653 Жыл бұрын
Thanks Diboye keep it up😍😍😍
@ruth7086
@ruth7086 Жыл бұрын
Tebareki 💯
@self-lovesalem6716
@self-lovesalem6716 Жыл бұрын
አይ ዲቦራዬ ጎሉ የበዛ አልሽ😂❤
@weyneamanual821
@weyneamanual821 Жыл бұрын
Lek nashe hulum Enamsegnalen
@anshasmith6936
@anshasmith6936 7 ай бұрын
Agreed
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 Жыл бұрын
Thanks for sharing! 😊❤❤❤
@ቲጂየቅዱስገብርኤልልጅ
@ቲጂየቅዱስገብርኤልልጅ Жыл бұрын
አቦ ተባረኪ❤
@saraalazara4384
@saraalazara4384 Жыл бұрын
❤❤❤you are absolutely 💯 right
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
የኔ ቅምምም❤
@ትዱማር
@ትዱማር Жыл бұрын
የፀጉርሽ ከለር ፍክት አድርጎሻል ጎርጀስ
@dagmawitkochito6898
@dagmawitkochito6898 Жыл бұрын
የኔ ድምፀ መረዋዋ ዲቦዬ ስወድሽ እኮ ውይ ድምፅ ሁሉ ነገርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotyohanns8678
@hiwotyohanns8678 Жыл бұрын
❤❤thank you
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ኪዲ የኔ ጎበዝ ጥሩ መካሪ
@hevengetachew1559
@hevengetachew1559 Жыл бұрын
ሰላም ዲቦራ በእውነት ስለሰጠሽኝ ምክር በጣም አመሰግናለሁ! አንድ ጥያቄ ግን አለችኝ የምትወጂው ሰው ሆኖ ያለው የስራ ሁኔታ እኔ በምፈልገው መንገድ ሁሉ ትሪት ለማረግ በቂ ገቢ ከሌለው 50 50 ብናወጣ ወይም ብንረዳዳ አሁን ያለበትን ሁኔታ ታግሶ አብሮ ማለፍ ነገን ጥሩ ህይወት ቢያሳይስ, ምን ትይኛለሽ በዚህ ዙሪያ ትንሽ ግር ስላለኝ ነው, ሰምቼው የማላቀውን ርዕስም ስለሆነብኝ በደንብ ግልፅ እንዲሆንልኝ ስለፈለኩ ነው ? አመሰግናለሁ !
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
ተናገረች እኮ ችግሩ መረዳዳት ላይ ሳይሆን እሱ ማድረግ እየቻለ እኩል እናውጣ የሚልሽ ከሆነ ነው ችግሩ ከሌለውማ የለውም ነው
@simegnneguse8394
@simegnneguse8394 Жыл бұрын
If he doesn't have enough income it's okay because it's not all about money but what she was trying to explain was that if he has good income and resist to provide fully that's where u have to weak up 😂
@richblessed2195
@richblessed2195 Жыл бұрын
Can u make vidi o about why guys don't do their responsibility's like communicate call u daily and why they expect you to call them or text.
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Жыл бұрын
Wow ewntshen new lek edze aynet wesetam aklew betsebachenen yatla tebrki ❤❤❤
@tigist8015
@tigist8015 Жыл бұрын
360 degree teshkerekershe, mechereshashin yasamirelishe
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
አሜን።
@YonasGirma-r8f
@YonasGirma-r8f Жыл бұрын
ተባረኪ
@HayatAdugna
@HayatAdugna Жыл бұрын
Always pray to God and ask him to help us
@betelihemgarda5878
@betelihemgarda5878 Жыл бұрын
Ayy diboye lek eko nesh gen agelaletsesh new miyaskegn😂😂❤❤❤
@great-full3612
@great-full3612 Жыл бұрын
Also run from her suggestion on make up hair and products
@haregkassaye5600
@haregkassaye5600 Жыл бұрын
Part 2 dibo betechye 10 derese qeteyebet😅😅
@Dolly-uz4fh
@Dolly-uz4fh Жыл бұрын
Part 2 please
@jsfamily3726
@jsfamily3726 Жыл бұрын
True ❤
@መሠረት-ዘ7ረ
@መሠረት-ዘ7ረ Жыл бұрын
ቁጭ ብሎ ድራማ የሚያይስ ወንድስ ዲቦ??😂😂😂😂
@meron612
@meron612 Жыл бұрын
😂 😂
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ Жыл бұрын
Deboeee 100% right 👏🏽 👏🏽 👏🏽 pls keep do it
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Жыл бұрын
You are right 😅😅😅
@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ
@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ Жыл бұрын
ዲቦራዬ።🥰😅
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 7 ай бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻
@tgcot431
@tgcot431 Жыл бұрын
Selam my sister! I'm your follower today I am confused are you okay?
@TigistAli-rv2lc
@TigistAli-rv2lc Жыл бұрын
Wow❤👌👌
@Alemye777
@Alemye777 Жыл бұрын
ዲቦራ👌😍🥰
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 Жыл бұрын
MALET WENDA WEND KUTUBE MALET NEWE
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 Жыл бұрын
ትክክል ዶቦ የኔ ቀበጥ💓
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr Жыл бұрын
ሀይ ሰላም ነው
@ትዱማር
@ትዱማር Жыл бұрын
ያን ሁሉ በልቶ😂
@seidamohammed
@seidamohammed Жыл бұрын
Wendu hulu eko 5tum yerasachew baheri eko nw
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 Жыл бұрын
You are funny 😁
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ዘድልየካ ትደልዬ ዕድልካ ተውሁበካ 😢❤ደሊካ ርከብ እንታይ ከምዝደሊ ከምዘድልየኒ ኣይፈልጥን
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ምን መሆን እንደምፈልግ ኣላቅም ጎል የለኝም ❤እንተርቪው ለራስህ እራስህን እወቅ ❤ሁሉም ኣይትበል 10 ሁሉ ኣይትበል ጎል ይኑሩህ
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
አንቺ በትዳርሽ ምን ገጠመሽ 🤔🤔
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
እሺ....🏃🏾‍♀️(⁠*⁠_⁠*⁠)😂😂😂
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ጎሉየበዛ ተመቸኝ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
እኳንደህናመጣሽ
@habtaron6897
@habtaron6897 Жыл бұрын
አገሪቱ ጦርነት ላይ ነች:ሁሉ ነገር ከሀገር በኃላ::
@tersiteabebe3329
@tersiteabebe3329 Жыл бұрын
hi tedare endete new banche betate
@Mቀሽት
@Mቀሽት Жыл бұрын
ብረሩ 😂😂😂
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr Жыл бұрын
አዎ እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wenerosa3556
@wenerosa3556 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zenawittsehaye
@zenawittsehaye Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@hevenlee12327
@hevenlee12327 Жыл бұрын
Whats wrong with you this days???
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ትዱማር
@ትዱማር Жыл бұрын
👏👏😃
@merhawitkednu3685
@merhawitkednu3685 Жыл бұрын
❤❤
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 18 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 32 МЛН
ባሌ ሰለቸኝ . . . እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ || Ethiopian Amharic Love Story
16:01
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 94 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 203 М.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН