እስከ ዛሬ በማለመጠቀሜ ቆጨኝ ምርጥ ከቤት የሚሰራ ለፀጉር ተስማሚ ጭቃ ቅባት

  Рет қаралды 1,253

silwubet ስለ ውበት

silwubet ስለ ውበት

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@itsmeageri
@itsmeageri 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ወይኔ ሲያምር አሰራርሽ የፀጉርሽ ውበቱ የኔም ብታይ ከጆሮየ በላይ ሆኗል😮
@romanyoutube-h9l
@romanyoutube-h9l 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ምርጥ ቅባት ነው የሰራሽልን❤😍👌👍
@Mebrat2111
@Mebrat2111 29 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ስለዪ አቤት ውበት አንደኛ ነሽ በርች አገራችን ሰላሙን ያምጣልን😢
@SamiraMTube
@SamiraMTube 29 күн бұрын
ሰላም ሀኒዬ ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመስግን አለን በጣም ቆንጆ የሆነ የጨቃ ቅባት ነው❤❤
@Zgoratube
@Zgoratube 29 күн бұрын
ሀንዬ የኔ ዉድ ፀጉርሽን ስወድልሽ በጣም ጎበዝ ራሷን የምትጠብቅ ሴት ደስ ትለኛለች. የጠቀመሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን ዉዴ
@የኔሸፋፋየኔልዩ
@የኔሸፋፋየኔልዩ 29 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት ዋውው ነው🎉❤❤❤❤
@emukal
@emukal 29 күн бұрын
ሀኒቾዬ የኔዋ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ገራሚ የፀጉር ቅባት አሰራር ነው ያሳየሽን የጠቀመሸን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@romanethiopia
@romanethiopia 29 күн бұрын
ሀኒዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ምርጥ የቅባት አሰራር ነው ሼር ስላደረግሽን እናመሰህናለን❤🙏
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube 29 күн бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ሃኒየ እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን ዋውውውው
@Zgor8919
@Zgor8919 25 күн бұрын
ይሄንንማ መስራት አለብኝ አመሰግናለሁ ሀንዬ
@beautywithkal
@beautywithkal 29 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ዋውውውውውውውውውው በጣም አሪፍ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እሙቃልሐ
@እሙቃልሐ 29 күн бұрын
ሀኒቾዬ ምርጥ የቅባት አሰራር ነው ያሳየሽን ግን በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን ከምንም በላይ ለሰው ልጅ ለመኖር ሰላም ነውና ሰላሙን ያጎናፅፈን😢
@የኔሸፋፋየኔልዩ
@የኔሸፋፋየኔልዩ 29 күн бұрын
ሰላም ሀንዬ የኔ ጎበግ👍🕊😍
@AmenatMuhammad
@AmenatMuhammad 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤መልሺ
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 59 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН