Q&A - WHERE DO I LIVE? WORK? MARRIAGE LIFE... Finally Answering Your Questions : Ethiopian Beauty

  Рет қаралды 65,233

Ethiopian Beauty

Ethiopian Beauty

Күн бұрын

Пікірлер: 602
@salemdesta5248
@salemdesta5248 Жыл бұрын
Wow!! I like የሦት ጉልቻ ምሳሌ 🙏 በእግዚአብሔር ስለጀመርሽ እሱ ይባርክልሽ🙏🙌🏽
@hanamaiambirhanu8753
@hanamaiambirhanu8753 Жыл бұрын
😊
@hanamaiambirhanu8753
@hanamaiambirhanu8753 Жыл бұрын
😅😅😊😊😊😅
@hanamaiambirhanu8753
@hanamaiambirhanu8753 Жыл бұрын
😊😊
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@dessalegnsebie2588
@dessalegnsebie2588 10 ай бұрын
Wow so smart dbhiy lave you so much ❤😂😂
@helenmekonnen6516
@helenmekonnen6516 Жыл бұрын
ባልሽን የምትመርጭው አንቺ ነሽ የሚመችሽን የምታቂው ነጭ ጥቁር ለምትሉ ሁሉን የሰራ ፈጣሪያችን እግዚያብሔር ይባረክ ዲቦራዬ ጌታ በቤታችሁ ይክበር ተባረኩ ❤❤❤
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ እግዚአብሔርን እንዳስቀደምሽ ኑሮሽ ያማረ የጣፈጠ ይሁን እኔ ካገባሁ 18 አመት ሆኖኛል በሀኒሙን የነበረው ደስታና ፍቅር ዛሬም አለ ለብዙዎች እንደምሳሌ ነን ልጆቼም እንኳን እንደ እናንተ አይነት ትዳር ይሉናል ደስተኞች ነን በጣም የጌታ ስሙ ይባረክ! ያንችም እንዲሁ ይቀጥላል ውለዱ ክበዱ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
👍🏼
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
በምድር ላይ ስኬት ከሚባለው ዋንኛው ለሴት ልጅ የትዳር ህይወት ደስተኛ መሆነው ።እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር እስከሞት እየጨመረ ይሂድላችሁ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
አሁንም ክፉ አይያቺሁ ተባረኩ
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 Жыл бұрын
ብዙ ያልሻቸው ነገሮች ቢመቹኝም ከኔ የተሻለ ሰው ማግባት ነበረብኝ ያልሽው ነገር ግን ደስ አይልም፣ ፍቅርን እንጂ ስታተስ ማየት የለብሽም ለማንኛውም congrats
@አምላኬመታመኛዬ
@አምላኬመታመኛዬ Жыл бұрын
ከአበሻ ወንድ ለምን እንደማንግባባ ግልፅ ነው የአበሻ ወንዶች ሰልፍሽ ስለሆኑ ነው እግዝዝያብሔር ገላግሎሻል ትቆስይ ነበር
@Almaz_Ababu
@Almaz_Ababu Жыл бұрын
I am really happy for you dibo 🥰 ለማንም ምንም ማስርዳት አይጥበቅብሽም ብዙ ጊዜ የኛ ሰው ብዙ መልካም ነገር እያየ ከዛ ይልቅ እንከን ነው የሚፈልገው ትዳርሽን ህይወትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
አመሰግናለሁ sis🥰🥰
@helengebreab1628
@helengebreab1628 Жыл бұрын
Amennnnn yeja sew yigermal
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Жыл бұрын
ዲቦ የምከታተልሽ ለረጅም ጊዜ ነው ከዚህም ልጅ ነበርሽ። በሳል ነሽ ጎበዝ እና ከእድሜሽ በላይ በሳል ነሽ ዛሬ ግን ካንቺ የማልጠብቀው ባሌ ቤቴ አይገባም ነበር ማለትሽ ከበሳልዋ ካንቺ አይጠበቅም ጋብቻ ህይወትን ሼር ማድረግ ነው ቁስ ከትዳር በታችና በኋላ ነው ዲቦዬ ይህን አመላከትሽን አስተካክይ። ለባለፈው ጓደኛሽ አግብተሽው አልኖርሽም ዝግጅት ላይ ስለቀረ ጌታ ለአንቺ ያዘጋጀው ይሄ ነው ብዬ ነው የማምነው ዲቦዬ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን የሚፈራ አንቺን የሚወድ ከሆነ ይሄ ላንቺ በቂ ነው የምትወጂውን እና የሚወድሽን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ።የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ።
@ethio3515
@ethio3515 11 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ አንቺ መልካም ልጂ ነሽ የዛሬ 9 አመት ጀምሮ በአካል ሰለማቅሽ እግዚያብሔር በመንገድሽ ይቅደም ❤❤❤❤
@ዚዚ-ጘ7ጘ
@ዚዚ-ጘ7ጘ Жыл бұрын
ጉራ አበዛሽ እግዚአብሔር ያዝልቅልሽ ብዙ የተወራ ነገር አይበረክትም ሁሉን በሚስጥር ነው እህት እራስሽን አትቆልይ ጥሩ አደለም ብዙወሬ
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
ትክክል ተንጠባረረች እኮ ደሞኮ ነጭ ሲያገቡ የውሸት እኝ ይላሉ እንጂ የእውነት አይስቁም የተጨናነቀ ንሮ ነው ሚኖሩት
@yedipro1145
@yedipro1145 Жыл бұрын
ዲባ እኔ 2016ጀምሮ ነው የምከታተልሽ ገና ኢኔግሊዝ ተማሪ ሆነሽ ግን አንዴ ሀገር ቤት ሄደሽ ጎደኛዬ በሀር ዳር ነው ብለሽ ነበር ።ዛሬ ደሞ አዲስ ነገር ነው የሆነብኝ መልካም ጋብቻይሁንልሽ❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ወገን አለም ተለዋዋጭ ነች ነበር ቀደም ብላ አሳውቃለች ሰው ተጋብቶ ተዋልዶም ይለያያል ዴቢም ለሕይወቷ የመረጠችውን መርጣለች ። ❤✌️😅
@yedipro1145
@yedipro1145 Жыл бұрын
@@nunubelete8142 በትክልል እውነት ነው
@jerrymagna5683
@jerrymagna5683 Жыл бұрын
Enem tezi yelegnale
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ወንድ ገላገላት❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እንኳን ወደ እንግሊዝ በደህና መጣሽ ዴቢዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ!!
@Gize7
@Gize7 Жыл бұрын
Congratulations 🎉 🍾 you are smart and mature Dibori ኧረ ነጭ ባል ደስተኛ እና ፖዘቲቭ እንድንሆን ራሱ ብዙ አስተዋፅኦ አላቸው በጣም ለሴት ክብር አላቸው ከምንም በላይ ሚስታቸውን ያስቀድማሉ። እግዚአብሔር በተባረኩ ልጆች ይባርካችሁ።
@tejetube2596
@tejetube2596 Жыл бұрын
እንዴት አወቀሽ ሁሉም ሞከረሽል እንዴ 😂😂 ከሀበሻ በላይ ለትዳር ታማኝ የለም:: ነጮች በየአመቱ ስጋቡና ስፋቱ ይኖራሉ:: ከአንድ ሰው ጋር የግዚያዊ ስሜት ስያልቅ ከለላ ሰው ጋር ትዳር ይመሰረታሉ:: ሀበሻ ምንም ብጨቃጨቅም በትዳሩ ፀንቶ ይኖራል::
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Жыл бұрын
well" your mind is white man wash your brain no matter what if you married a white man you still slave white ppl daaa.
@Tabor810
@Tabor810 Жыл бұрын
A surprise! I was expecting a pure Ethiopian as you to be your husband but I am grateful for you! I have to respect your choice. I wish you all the best! You fan from Alexandria, VA
@መሠረት-ዘ7ረ
@መሠረት-ዘ7ረ Жыл бұрын
ዴቦ እኔ ለንደን እንዳለሽ አውቄአለሁ :በአንደኛ ደረጃ የኔን ጥያቄ ስለመለሽ ደስብሎኛል ::ባሌ እኔቤት ውስጥ አይገባም ያልሽው ትክክል ነው :ተባረኪ የኔ እህት .🙏❤️
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ መኪና ውስጥ ሆና ስትቀርፅ ባለቤትዋ ነበር የሚነዳው ትንሽ ግር አለኝና ግን ወደ ፕሮግራሙ ተመልሼ ተውኩት ግን እማልዋሸው ተመልሳ የሄደችው ለጉብኝት እንጂ እዛው የምትኖር አልመሰለኝም ለሁሉም ስለተሳካላት 😃ደስተኛ ነኝ ለእሷ 🌻🙏❤️🌻👫❤️🌻
@radiattromp7151
@radiattromp7151 Жыл бұрын
Congratulations 🎊 May the LORD bless your marriage. My husband also English and we have been married for almost 20 years now . We are also Baptist born again Christian. Currently, we live in New zealand
@thepromo1485
@thepromo1485 Жыл бұрын
Love you so much Diboye! Especially demo I love how open you are to share your faith and talk about God this openly😊 You asked for questions so here is mine👍 - We both know that Ethiopian Christians are so much against secular songs (any song that isn't worship song) but the Western world sees it a little differently. Don't you think that causes some sort of problems in marriage?
@shalom744
@shalom744 10 ай бұрын
Orthodox kehonsh bicha new yemiaschegirew.
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy Жыл бұрын
You are strong woman and you know what you want. May God bless your marriage 🙏❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
Thank you🥰🥰🥰
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የአብርሀም እና የሳራ ያድርግላቸዉ እግዚአብሔር በልጆች ይባርጋችሁ ትዳር የሚይዙ ሰዎ እግዚአብሔር የመረጣቸዉ ናቸዉ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Жыл бұрын
ከአንቺ በFinancialy ስለተሻለ ነው እንጂ በፎንቃ በፍቅር አይደለም የአገባሽው ማለት ነው ከኔ የበለጠ የሆነ የሚንከባከበኝ ስትይ 😂😢
@merry3355
@merry3355 Жыл бұрын
Gobez nat
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Gen eko wend y bet eras new selezi eras erasun kalechale tadiya endet mistunena lijochun b hasaben b financial mebelex alebet egha feqer becha kale yebebale enadegalen zew Belen tidare wesex gebten bexam kebad new wendum economicaly fit kalehon lij y Nuro chana simexa wendum meqoqom selamiyaqtew xelo yexefal enem hulem yememeghew akebro destegha arego sereto lefeto enema lijochen kne belay manor yemichel nebere fexari yemesegen xenkara meketa yemihon bale setochal yehew tedarachen 7 amet 2 lij tebareken hulem befeqer enenoralen y habesha bale mexefonew sibale erasu yameghal mekenyatum bezu tedarachen yetebarek sewoch selalo wanaw neger fexarin xaleqa masegebat hule meseley y web tedare balebete yaregal❤❤ endezi sel ene aleseram sayehon ene eredat endemehone mexen enem eseralew alaftenayen ewexalew gen beyebelex esu y betu eras new
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Жыл бұрын
እና ከሷ ያነሰ የኑሮ ደረጃ ላይ ያለ ወንድ ላይ መለጠፍ ነበረባት ? አይነፋም ጥሮ ሰርቶ ሚስቱን ማኖር ያለበት ወንድ ነው እሷ ምትሰራው ትርፍ ነገር እንደሆነ እያሰበ ማኖር አለበት ማለት ነው
@እሴተበፍቅር
@እሴተበፍቅር Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስላለፈው እዳልሽው ማብራራትም አይጠበቅብሽም እንኮንም አንቺ ከመረጥሽው እግዚአብሔር የመረጠውን ሰጠሽ ትዳር ከእግዚአብሔር ነውና ዘመናችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ
@honeytube8922
@honeytube8922 Жыл бұрын
ኮሜንት ፅፌልሽ አላውቅም ካወኩሽ ግን ቆይቻለሁ እና ሁሌ ትገርሚኛለሽ ጥንካሬሽ ማሻ አላህ በዚያ ላይ የምትናገሪያቸው የምትለቂያቸው ሁሉ ያሰትምራሉ ጊዜሽንም የማታባክኝ በአግባቡ የምትጠቀሚ ልጅ ትመስይኛለሽ ብቻ አላህ ይውደድሽ ይጠብቅሽ
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
🥰🙏🙏🙏
@ዚዚ-ጘ7ጘ
@ዚዚ-ጘ7ጘ Жыл бұрын
ጉራ አበዛሽ እግዚአብሔር ያዝልቅልሽ ብዙ የተወራ ነገር አይበረክትም ሁሉን በሚስጥር ነው እህት እራስሽን አትቆልይ ጥሩ 22:06 አደለም ብዙወሬ 21:56
@mimigirma4399
@mimigirma4399 Жыл бұрын
Min hona new gin???
@semiranurnur2654
@semiranurnur2654 Жыл бұрын
ዲቦዬ ማንንም እንዳሰሚ የሚያስደስትሽን ይጠቅማል የምትይውን ነገር ብቻ አጋሪን መልካም የትዳር ግዜ አላህ እረጅም እድሜ ያቆያቹ 💝💝💝
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Dibo Anbesa well done I am proud of you❤You’re so brilliant, charming and loveable person. You deserve it. May God bless your marriage 🙏🥰🥰
@saroangirma1714
@saroangirma1714 Жыл бұрын
wish u the best ማንም እፋታለሁ ብሎ አያገባም እግዜር ይርዳቹ መክንያቱም ሰወች ይቀየራሉ እግዜር ነዉ ማይቀየረዉ
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 Жыл бұрын
❤I was truly concerned when you were missing from KZbin for some amount of time but your understanding is so refreshing and I praise God for women full of Godly wisdom! May God continue to increase your wisdom and guide you, my sister. I am only few years younger than you and you Inspire me! የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ!
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
Thank you🥰🥰🥰🥰
@bamlakmulugeta275
@bamlakmulugeta275 Жыл бұрын
ሲጀመር ቅርብ ወራጅ ነሽ ደሞ ከአወራርሽ የጭንቅላት ደሀ መሆንሽ ያስታዉቃል የተማርሽ ሴትና የተረጋጋሽ ብትሆኚ ኖሮ ስለ ድሮ ግንኙነትሽ አንቋሸሽ አታወሪም ነበር ጭንቅላትሽ በገንዘብ ታዉሯል ለዛነዉ በገንዘብ ሚበልጥሽን ሰዉ ምታሳድጂዉ አፍሽ ሁሉ ሲያስጠላ መቼስ ፈረንጅ ሆኖ እንጂ ሀበሻ እንዳንቺ አይነቷን ገንዘብ አምላኪ ገልቱ አይፈልግም እንኳን ቀረሽበት እንዳንቺ አይነቷ ሴት ለትዳር አቶንም
@mannetiemekuriyayie8722
@mannetiemekuriyayie8722 Жыл бұрын
​@@bamlakmulugeta275mnew tenadedk besew biet?
@neimamuhe6792
@neimamuhe6792 Жыл бұрын
Ya I really like her but when she talk about her Ex betsam nw miyastselaw yalefshwn neger wey aelemawrat enji edet edezi tyalesh astselashgn
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 Жыл бұрын
​@@bamlakmulugeta275yediro echognawa ehit nesh enide?echogninet eko meteyaya gize mesilogn kehone litiketil kalihone litakom.min adirigowat enideteleyayu merejaw alesh?
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
I have a question. 🙏 correct me if I have misheard you.. "ከኔ የተሻለ ስኬታማ ያልሆነ ወንድ ማግባት አይታሰብም ወዘተ" አባባልሽ..... God forbid something unforeseen and unfortunate happens and your husband goes broke...will your feeling change ????..just curious...thank you🙏
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
6 ኪሎ ዶቄት 4ኪሉ ኡማንሒር እግዞኦ የትኛው ነው ያንች የሆነ የተጠቀምሺው
@zeynebaali8292
@zeynebaali8292 Жыл бұрын
MASHALLAH ❤ You are a very smart, intelligent person . All the best.
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
🥰🙏🙏🙏
@shegak5217
@shegak5217 Жыл бұрын
ዲቦራ እውነት ብለሻል የግል ሂወት ሊኖረን ያስፈልጋል። ሁሉንም ነገር ሚዲያ ላይ ማውጣት ተገቢ አይደለም። አንዳንዴ ለንደንን አሳይን።
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
🥰👍👍👍
@eyerusalemkebede2852
@eyerusalemkebede2852 Жыл бұрын
Diboye besira lememtat kebad new ene ahun temari negn hind new yalehut ebakishin mamakire sew atuchew new ena equan des alesh yeabreham yesara gabicha yihun
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሁሌም ካንቺጋር ይሁን ዲቦ እኔ ለሃበሻ ወንድ እንደማትሆኝ አውቅ ነበር ለምን ካልሽ ቆቅ ንቅት ያለች እውቀት ያላት ምላጭ ሴት አይወዱም አብዛኛዎቹ ለማንኛውም ፈጣሪ ቤትሽ ትዳርስ በልጅ በፍቅር በጤና ይባረክ❤❤❤❤❤ስላንቺ ደስ ብሎኛል
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
😂😂😂
@metasebiaepherem7037
@metasebiaepherem7037 11 ай бұрын
😂
@tegistbale9574
@tegistbale9574 11 ай бұрын
እንኳን ነጭ አገባሽ 🎉አንቺ ጠንካራ እና ጎበዝ ሴት ነሽ ፡ይህን ደግሞ የገርሽ ወንዶች አይፈልጉም
@RekikA
@RekikA Жыл бұрын
Congratulations, ones again. Your happiness is contagious😍 ❤ stay blessed ... wishing you all the best
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
Thank you so much🥰🙏
@Science_explained
@Science_explained Жыл бұрын
I'm so excited for this one Dibo😊 God bless you and all that is yours!
@WirchaK
@WirchaK 11 ай бұрын
Congratulations 🎉 for your new chapter of u life. Wishing u all the best of life!
@Mamite926
@Mamite926 Жыл бұрын
Congratulations! Enjoy your life.🎉🎉🎉
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Жыл бұрын
ዲቦዬ እንኳን ደስ አለሽ የእውነት ከሌላ ሀገር ዜጋ ጋር በፍቅርም ይሁን በትዳርም መኖር በጣም አሪፍ ነው ከሀበሻ ወንድ መኖር ከባድ ነው አላውቅም ለምን እንደሆነ ተመሳሳይ ቋንቋ ተመሳሳይ ባህል ኖሮን መግባባት አንችልም omg መፋታት አይቀርም ስለዚህ አበረታታቹሃለሁ ሴቶች ከሌላ ሀገር ወንድ ጋር ለመሆን
@meseratabey7900
@meseratabey7900 Жыл бұрын
Betikekel
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ዲቦ እዉነት ሳይሽ እራሴን የማይ ነዉ የሚመስለኝ ለሰዉ አስታየት ግድ የለኝም የራሴ ህይወት ላይ ነዉ ትኩረቴ…በቃ ማኛ ሴት ነሽ!
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
😂🥰🥰
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
እህታችን more ተባረኪ በልጆች ተባረኪ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንልሽ አብራችሁ እስከእርጅና በፍቅር ዝለቁ 😊
@goldengirl7934
@goldengirl7934 Жыл бұрын
I like the fact u speak ur mind and direct.
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
🥰👍👍
@amanealyedinglelijekidye7643
@amanealyedinglelijekidye7643 Жыл бұрын
ቶሎ ውለዱ ልጅ በልጅነት ነው ፈጣሪ በዘር ይባርከቹ❤
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
ሚዲያ መጠቀም ከጀመርኩ ጀምሮ ነዉ የምከታተልሽ እንዴት እንደምወድሽ 13አመት ባላይ ነው የማይሽ❤እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ❤
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 Жыл бұрын
You are so beautiful inside and out. If you make God your priority in your life the rest is history. I wish you a happy and blessed marriage my sister. I love your advice about having goal and working towards it. Enjoy your new chapter. God bless you.
@maryfesseha6874
@maryfesseha6874 Жыл бұрын
ዴቦዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ:: እግዚአብሔር መልካም አባት ስለሆነ ህሉን ለሱ ተይው:: እኔ ልንገሽ ከምንም በላይ ፍቅር የሚቀጥለው መከባበር, ግልፅነት እና መተሳሰብ ነው:: 19 አመት በትዳር የ3 ልጆች እናት እስካሁን በፍቅር ውስጥ ነን:: እግዚአብሔር ይጨመርበት ልጆች ያለው ትዳር ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ::❤❤❤
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia Жыл бұрын
ዲቦራ በመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ እንኳን ደስ ያለሽ ትዳርሽንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ በመቀጠል ትንሽ ላርምሽ ምንም ይሁን ምንም እንደአይነ ምድር ምሳሌ ማድረግሽ ያለፈው እሪሊሽሽብሽን ልክ አይደለሽም በግዜው አምነሽበት ኢትዮጵያ ድረስ ሄደሽ ነው ቀለበት የያደረግሽው ለእኛም መንገርሽን ዛሬ እንደስህተት ብትቆጥሪውም በግዜው አምነሽበት ነው ሁሉም የሆነው እና በቀድሞ ጨዋነትሽን ነገሩ አለመሆኑን ብትገልጭልን በቂ ነው አሁን የገለጥሽበትን መንገዱን ከአንቺ ጥሩ ባህሪ ጋ አልሄደልኝም ለዛ ነው
@myharet1221
@myharet1221 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እግዚአብሔርን ካፍሽ ባለመለየትሽ ሁሌም ደስ የሚለኝ ነገርሽ ነው ይሄም ክብር ለእናት እና አባትሽ ይሁንልኝ አስተዳደግሽ ነው አማርኛሽንም ባለ መተውሽ ብቻ አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ትዳርሽን ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ ❤
@winydemssie
@winydemssie Жыл бұрын
Proverbs 31 ( - ምሳሌ 31 ) 10: ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። ❤ ዲቦዬ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙌🙌💜 አንቺ በእውነት የምትደነቂ ሴት ነሽ አንቺን የምከተልሽ ገና በፊተኛው ከእንግሊዝ ጀምሮ ነው እና ብዙ ተምሬብሻለሁ ስትጠፊም ይጨንቀኛል🤔 ሆኖም አስተዋይና ጥበበኛ ሴት ነሽ ባለቤትሽ እድለኛ ነው አንቺን በማግኘቱ ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ተከናወኑ 🙌🙌💜💜
@hhttEthio
@hhttEthio Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@elfineshbirru4724
@elfineshbirru4724 Жыл бұрын
ዲቦራጥሩ፡ልጁናት፡እኔእረጁም፡ጌዜነው፡የማውቃት፡የሰውን፡ማደግ፡የምትወዱ፣ልጁናትሰው፡የሚያዱግበት፣እምትመክር፣ጥሩልጁ፡ናት፡በርግጥ፡ስታወራ፡ትቸኩላለች፡ተፈጥሮ፡ሊሆይችላል፡ዲቦሬ፡ግልፄ፡ናት፡እኔእወዳታለሁ፡መልካም፡ትዳር፡ውለዱ፡ክበዱ።
@medhanitteshome9035
@medhanitteshome9035 Жыл бұрын
You are my example for me. Thank for sharing. God bless you more 🙏 ❤
@Shalom285
@Shalom285 Жыл бұрын
Diboye May God bless your marriage 🙏🏾
@samritame
@samritame Жыл бұрын
I’m really happy for you diboye God is good. God bless your marriage🙏🙏♥️♥️
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
🥰🥰🙏🙏
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ አንድ ነገር እንደ ታላቅ ወንድም ልመክርሽ የምፈልገው ግን ከ ትዳር በሆላ ብዙ የ ሚዲያ ሰው ባትሆኚ እመክራለሁ ብዙዎች ትዳራቸውን ሉዝ የሚያደርጉት ሚዲያ ላይ ወተው ጊዜ ስለሚያሳልፉ ነው እናም አስፈላጊ ነው ካልሽ ተጠቀሚ ግን እንደ እኔ አልመክርም ጌታ ይባርክሽ ።
@SelamS52
@SelamS52 Жыл бұрын
Esua eko media atitekemim post taregalech enji she is doing her business my dear 😂
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
​@@SelamS52😂🙏🙏👍
@bayoushalemayhu113
@bayoushalemayhu113 Жыл бұрын
You make a right decision Deboye I am happy for you , yen kimum
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
የእኛ ህዝብ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም የሰዉ ደስታ አያስደስታቸዉም ።አይገባኝም ደስታ የሚያናድደዉ ሰዉ ይገርመኛል።
@sarongmaryammimi6993
@sarongmaryammimi6993 28 күн бұрын
Dibora❤ nice to see you great respect from Ethiopia
@rute6904
@rute6904 Жыл бұрын
I’m so happy for you. God bless your marriage 🎉❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
🥰🥰 thank you
@rute6904
@rute6904 Жыл бұрын
@@EthiopianBeauty ❤️
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 Жыл бұрын
ሰለተዳር የገለፅሽዉ ደሰ ብለኛል በጣም ግሩም አገላለፅ ከፈጣሪ ጋርመመስረቱ አጅግ ድንቅ ነዉ በሁሉ ነገረሽ ፈጣሪን ሰታስገቢ ቀድሞ ይገኛል እናመሰግናለን❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
ኑሮሽና ዕይወትሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤
@mercilove5420
@mercilove5420 Жыл бұрын
ጎበዝ እ/ር ትዳርሽን ይባርክ መልካም ሴት ነሽ በብዙ በረከት ተባረኪ You r beautiful in & out ❤️
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
Thank you🥰🥰🥰
@thepromo1485
@thepromo1485 Жыл бұрын
Love you so much Diboye! Especially demo I love how open you are to share your faith and talk about God this openly😊 You asked for questions so here is mine👍 - We both know that Ethiopian Christians are so much against secular songs (any song that isn't worship song) but the Western world sees it a little differently. Don't you think that causes some sort of problems in marriage?
@etiopia3580
@etiopia3580 Жыл бұрын
Welcome
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
ስለሰርግሽ ስታወሪ ከኢትዮጵያዊው ጋር ነበር የጠበኩት
@hananbk37
@hananbk37 Жыл бұрын
Deboye u r a wise woman. God bless ur marriage ❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
Thank you🥰🥰🥰
@tejetube2596
@tejetube2596 Жыл бұрын
ነጭ ሆነ ጥቁር ሆነ አረብ ሆነ ዋናው መግባባታችን ነው:: ከነጭ ጋር ያደገ ኢትዮጵያዊ ትዳር የሚመስረተው ከነጮች ጋር እንጅ ሀበሻ ፍለጋ አዲስ አበባ አይሄድም:: ኢትዮጵያ ውስጥ ያደገ አንድ ነጭ ሰው ትዳር የሚመስርተው ከሀበሻ ጋር እንጅ ምስት ፍለጋ ወደ ሎንዶን አይሄድም:: Marriage has more to do with your upbringing. It has very little to do with color of your skin.
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ጎበዝ የምትገርም ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብን ሰቶሻል መልካም የትዳር ዘመን ❤❤
@Ami-fe8dt
@Ami-fe8dt Жыл бұрын
በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ ዲቦዬ አንቺን ደስተኛ ካረገሽ በቂ ነው። ደሞ ፊትሽ ያስታውቃል። ቀጣይ ቆንጂዬ ልጅ ወልዳቹ ክበዱልኝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Жыл бұрын
የኔነት የተጠየቅሽውን ሁሉ መመለስ የለብሽም የኛ ስው ስለስው ማወቅ በጣም ይፈልጋል
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
ትዳር ጥሩ ነው ራሱን የቻለ ተቋም ነው እንዳልሽው እግዚያብሄር በትዳር ውስጥ ትልቁን ድርሻ ስለሚወስድ ምንም ችግር አይኖርም 🙏🏽✊🏾❤️
@atsedegessesse
@atsedegessesse 6 ай бұрын
Sile bahirdaru engagementish menagerish alneberebishim sihitet endeneber meredatish tiru new gobez lij. Keep your privacy privately.
@meron612
@meron612 Жыл бұрын
Positive vibes only 🙌🏼💯❤️❤️
@seidamohammed
@seidamohammed Жыл бұрын
Deboye Abeshw enkwanm kerebesh ehti tenkara set aywedum enjoy with your fereng ❤congratulations 🎉🎉🎉am so happy for u beautiful ❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
Thank you so much 😊
@senigebre3851
@senigebre3851 Жыл бұрын
ዲቦዬ፣ በጣም ጉበዝ ነሽ፣ ብዙ ተምሪያለሁኝ ከ አንቺ ፣ የ ልጅ አስተዋይ ነሽ ተባረኪ። ዘምንሽ ሁሉ የ በረከት ይሆን፣ እኔ ስለ አንቼ ደስ ነው ያለኝ፣ ጌታ ይረዳሽል ጌታ ለ ታመኖት እርሱ ታማኝ ነው ።
@wyjci5558
@wyjci5558 Жыл бұрын
You're right. My husband is British, and I don't even know the difference until someone reminds me his white 😅
@shalom744
@shalom744 10 ай бұрын
Ere tey benatish. Minachin tegenagnto. I am sure you are feeling the difference everyday.
@jerrymagna5683
@jerrymagna5683 Жыл бұрын
Happy marriage Debora!
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
Thank you so much for sharing with us May Allah bless your marriage and your family Debora 👍
@ETHIO1800
@ETHIO1800 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ በጣም ደሥ ትያለሽ❤❤❤
@hannawoldemariam4414
@hannawoldemariam4414 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ to be honest ur my inspiration i learned a lot from ur videos keep up the good work 😊
@saronabi1387
@saronabi1387 24 күн бұрын
Tebareki, tedareshim yibarek
@bereketabate8124
@bereketabate8124 Жыл бұрын
አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር በሁሉ ይባርክሽ ❤
@saratadesse6657
@saratadesse6657 Жыл бұрын
Congratulations Deboye
@ዳኒ-ቀ8ቐ
@ዳኒ-ቀ8ቐ Жыл бұрын
አቺ ያ አበሻ ተገላገለ ብዙ ግዜ ያሳስበኝ ነበር አዋሳ ቀለበት ብለሽ ፈስሽን የነሰነሽብን ሸሌ ትመስያለሽ ብየ ነበር ባንድ አትረጊም በጣም ሚገርመኝ ግራ ብቻ ይሄኔ ሽማግሌ ፈረጅ ይሆናል ለአበሻው እግዚአብሔር እረዳህ ከዚች ሸሌ ሰገራ ስልክ ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Жыл бұрын
ERE BESAK 😁😁😁😁😁
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
ላንቺ ይመችሽ እንጂ ደግሞ ማንንስ ብታገቢ። ሲቀጥል ሁሉም የሰው ልጅ ነው። ሰው በሰውነቱ ነው መታየት አለበት።
@guenetgirma8941
@guenetgirma8941 Жыл бұрын
Congratulation. May God bless your marriage. Understanding and respecting one another is the key in marriage.
@betimesfen8796
@betimesfen8796 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ በልጆች ተባረኩ ልክ ነሽ ተባረኪ መልካም በአል
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@EsromSongs
@EsromSongs Жыл бұрын
Congratulations on your wedding 🎊 God bless this union 🙏
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Жыл бұрын
እህቴ ጥያቄ ነበርኝ? በቅድሚያ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ!! እንግሊዝ ነው ምኖረው እና ወደ አሜሪካ Move ለማድረግ አስቤ ነበር ግን ስለ አሜሪየካ ብዙ አላቅም እና አንቺ ሁለቱንም ሀገር ስለምታቂ እያንዳንዱን ነገር እውነቱን በደንብ አድርግሽ የሁለቱን ሀገር ልዮነት ጥሩ ጎን እና መጥፎ ጎናቸውን በደንብ ዝርዝር አድርገሽ ብትነግሪን እና Video ብትሰሪልን ደስ ይለኛል አመሰግናሁ🙏
@MekdesTaye-k1b
@MekdesTaye-k1b Жыл бұрын
ዲቦራ በፊትም እከተልሽ ነበር ስትጠፊ አዝኜ ነበር ውይ እንኳን እግዛብሔር እረዳሽ አስተሳሰብሽንም በጣም ነው የምወደው አትጥፊ ለኔ እንደ ሮል ሞዴሌ ነሽ በርቺ።
@marakimichael6493
@marakimichael6493 Жыл бұрын
ዲቦራ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ። ጎበዝ ልጅ ነሽ!
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ልክነሽ ቤተሰብሽን ባልሽን ወደፊት ሰወልጂም ልጆችሽን አታሳይ ደስአይልም የማይጠፋነገርነው
@bulesafe6706
@bulesafe6706 Жыл бұрын
Wow, I agree about family privacy.
@mere7099
@mere7099 Жыл бұрын
እኔም እንግሊዝ ነኝ እኛ ጋ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል ብዙ ምጠይቅሽ ጥያቄ አለኝ
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
Eshi konjit🥰
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Жыл бұрын
Betam gobez! Glad that God has showed you the incompatibleity issue at the beginning.
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
Yes! Very early on🙏🙏
@tsion3656
@tsion3656 Жыл бұрын
አንቺ ቅመም ነሽ እግዚአበሔርን ይዘሽ ሰለምትጓዢ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ቤተሰቦችሽም እድለኛ ናቸው
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
🥰🙏🙏🙏
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 13 күн бұрын
እንኳን አየሁሽ❤🎉
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
ፍቅር ካለ ኢትዩጵያውያን የማግባት ግዴታ የለብሽም!! ለአበሻ ወንድ ካንቺ ጋር ይከብዳቸዋል አበሻ የሚወደው የስ ስር እያልሽ ስትኖሪ ነው lol
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
በህግ እሱ ድሮ የቀረ ማንነት ነው እርግጥ ያልተማረጋ ያልሰለጠነጋ አይጠፋም በአሁኑ ዘመን ግን ህዝባችን እየተማረ ነው እኮ ያውም በውጭው አለም????? እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ከሱ ቀጥሎ ለቤተሰቦቻችን ያውም በውጭው ሀገር ??? ሞኝ አንሁን ዛሬ ወንዱም ብልጥ ነው የተማረችና የነቃችን እንጂ ቁጭ ብላ የሱን እጅ እየጠበቀች ስትዞር የምትውለዋን መች ይፈልጋል ??? እኩል እየለፋች ያውም በይበልጥ ልጆችም ወልዳ እያሳደገች እራሷን ችላ ስንት ነገር የምታግዘውን ነው የሚፈልገው ሞኝ አንሁን እራሷን ብትጠብቅ የምታስመሰግነውን እረፍት ብታጣ ሁሉ ነገርጋ እደርሳለሁ ብትል ለሱ እጅግ በጣም ትጠቅመዋለችና አስቡበት ያ የሀበሻ ወንድ ምናምን ዘመናዊዎቹን አይወክልም ሴት ብሆንም ዘመናዊ ወንድሞች ስላሉኝ እያየሁ ነው ሚስቶቻቸውን ከማክበር ጀምሮ በሚስቶቻቸውም እንዴት እንደሚወደዱና እንደሚከበሩም ስለማይ
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
ስንት ሳይማሩ ተከባብረው የሚኖሩ እሉ ስለተማሩና ስላልተማሩ ሳይሆን በብዛት ተመሳሳይ ናቸው
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Yebefitunim litasawiki bilesh sayhon surprised argosh new kelebet yaregelish behonim satitadefi aytesh wesinesh yeteshale kale why not? YIMECHISH❤
@mahderk8288
@mahderk8288 Жыл бұрын
God bless you Deborah, my daughter name is Deborah too. The wise women and the Prophet name in the book of Judges. God bless your marriage. Some people love to mind other peoples business instead of theirs. Enjoy your life with your hubby, and ignore them.
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Жыл бұрын
Yes, darling thank you🥰🥰🥰
@Reggaegal11
@Reggaegal11 10 ай бұрын
Your Temu haul is what got me here and super annoyed at your vibe. If you decide to share your life on social media, it's important to remember that people may have questions or comments about what you post. Don't get upset, angry, and offended if someone asks about a particular aspect of your life that you've chosen to share publicly. It's all part of the package as it relates to being active on social media. Remember, YOU decided to share; no one came to your home to ask you these questions! Tone down the negativity. We don’t care that much.
@woynshethussen4943
@woynshethussen4943 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወደሺ በጣም ጠካራ በዛላይ ቆጆ እግዚአብሔር ትዳርሺን ይባርክልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 Жыл бұрын
ዴቢዬ የኔ ቆንጆ የተባረከ ይሁን የአበሻ ወሬ ማቆሚያ የለዉም ምቀኛ ሁላ🙏🙏🙏😘😘😘
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 Жыл бұрын
Enjoy the life, with your blessing konjit!!😊😊❤❤
My Birth Story : ልጄን በሰላም ተገላገልኩ 👼🙏
20:33
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 46 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 1,6 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 32 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 46 МЛН