EMS Eletawi ከመከላከያ ወደ ፌደራል ፖሊስ የቀጠለው ጥቃት Thu 25 Jul 2024

  Рет қаралды 70,874

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/me...
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Пікірлер: 82
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀው ሕጻኑን
@Namerud-n2b
@Namerud-n2b 2 ай бұрын
ድል ለ ፋኖ
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 2 ай бұрын
Victory to Amhara-Fano ‼️ We are all, Amhara-Fano‼️
@saraahmed293
@saraahmed293 2 ай бұрын
ህፃናት አግቶ ካልመጣክ እገለዋለን የሚልን አገዛዝ የመደገፍ እግዚያብኤርም ይቅር አይለውም
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 2 ай бұрын
ጥቃት ለደረሠባቸው ወገኖቻችን ነፍስ ይማር።
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 2 ай бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን የስብእናን ጥግ ያሳዩን የስብእናን ጥግ ያሳዩን
@ሰውዬው
@ሰውዬው 2 ай бұрын
ከፈረሰ መንግሥት ምን እየጠበቃችሁ ነው ከነዚ የወንበዴ መንግሰት ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 2 ай бұрын
ብልፅግና ጅጋ ላይ ንፁሀንን የረሸነበትን ሁኔታ መርሣት የለብን እኘም ግን ለጠላት መራራት የለብንም መምረር ያሥፈልጋል
@kindumuhabaw
@kindumuhabaw 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳቸዉ ያሳዝናል EMS በርቱ
@kindumuhabaw
@kindumuhabaw 2 ай бұрын
ምርጦች የኢትዮጲያ ቁርጥ ልጆች
@TeketelGetachew-nk3rt
@TeketelGetachew-nk3rt 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቀው ህፃኑን ከሰው በላዎቹ
@መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ
@መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ 2 ай бұрын
አሚን
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 ай бұрын
10/08/2016 - 19/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
አብይ ደብቡን የሚፈልገው ለውትድርና ነው
@TeferaAsfaw-v5o
@TeferaAsfaw-v5o 2 ай бұрын
ቃል አቀባዩ በጣም ይፈጥናል አማርኘዉ በደንብ መስማት ይከብዳል ግን ጎበዝ ነዉ።
@መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ
@መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ 2 ай бұрын
የረብአላህየሲውይህንምግሲት
@belaybeze
@belaybeze 2 ай бұрын
ጴጥሮስ ጠፋ
@demismuktar
@demismuktar 2 ай бұрын
አብይ=666. ❤😂❤
@GjGu-v6h
@GjGu-v6h 2 ай бұрын
ህፀአን ነዉ ልቀቁት ምንም ነገር አያቅም
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 2 ай бұрын
ወንዴ የነሱ እርግማን ነው እነዚህ አውሬዎች ላይ የጣለን
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 2 ай бұрын
ወንድሞቻችን ሁሉም አልቋል ጊዜው አለፈበት
@የበሻሻውጮሌ
@የበሻሻውጮሌ 2 ай бұрын
መንግስት በደረሰው አደጋ እንደውም ደስ ብሎታል...የጥየት ወጪ ሳያወጣ ሰው ተቀነሰለት😢😢😢
@yafilms2169
@yafilms2169 2 ай бұрын
የሽብር ስራችሁን በራሳቹ አፍ ሰሰነገራቹን እናመሰግናለን ነጥብ ይዘናል። ጊዜው ሲደርስ በልጆቻቹ ፊት የምታፍሩበት ፍርድ ታገኛላቹ
@TekiDechasa
@TekiDechasa 2 ай бұрын
የልጁ እገታ በጣም ያሳዝናል ያበሳጫል ። የፋኖ አመራሩም ንግግር በእጅጉ የሚገርም ነው ። ከአንድ አማፂ ቡድን እንደዚህ ተግባር ማየት በእውነት ይገርማል ።
@LuKebede-bi4gu
@LuKebede-bi4gu 2 ай бұрын
አይን ለ አይን ፍርድ ነው. ልጅ አግቶ አባት እጅ ስጥ ማለት ብላክሜል አዚህ በእንግሊዘኛ ይባላል... የአማርኛውን አቻ ትርጉም አንድ ሰው ያስትምረን.... ድርጊቶችን በትክክለኛ ቃላት መግለፅ ከኛ ይልቅ ከናንተ ይጠበቃል
@BeysawKasa
@BeysawKasa 2 ай бұрын
በዚህ፡ሰአት፡ህፃናትን፡በተመለከተ፡ስለመብታቸውና፡ደህንነታቸው፡ይመለከተኛል፡የሚሉ፡ድርጅቶችና፡የዓለም፡አቀፉ፡ማህበረሰብም፡እንጂሁም፡ሁማራይቶች፡በዚህ፡ህፃናትን፡የጦርነት፡ግብአት፡በሚያደርጉ፡ሀይሎች፡ላይ፡እርምጃ፡እንዲወስዱ፡እንቅስቃሴ፡መደረግ፡አለበት።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 ай бұрын
ማፍያ ሰዉበላዉ አብይና ስብስቦቹ ደልቱዋቸዉ እንዲኖሩ የ ኢትዮጵያ ህዝብ መስዋእት እየሆነ ነዉ ሁሉም ፋኖን ደግፎ ነዉረኞችን ለማስወገድ መሰራት አለበት ነገ ሳይባል።
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 2 ай бұрын
የ10 አመት ልጅ እንዴት እንገላለን ይላሉ እኒህ ደደቦች
@SewalemMOSSE
@SewalemMOSSE 2 ай бұрын
እሥከመቸ ነው ግን ኢትዩጲያን እያባላችሁ የምትደሠቱት
@lofysis
@lofysis 2 ай бұрын
😂😂 ከአብ በላይ😂
@የበሻሻውጮሌ
@የበሻሻውጮሌ 2 ай бұрын
የሚደርሰው ሁሉ ግፍ ቤትክ ደርሶ እየው
@saraahmed293
@saraahmed293 2 ай бұрын
የሚሰበሰበውን ገንዘብ እባካቹ በመግስት አካውት አታስገቡ በአካል ተገኝተ እርዳታ ለሚያቀርቡ የእርዳታ ድርጅቶች አስገቡ አገዛዙ ምንም አይነት የህዝብ ችግር የሚያሳስበው አይደለም
@zemenaddis9285
@zemenaddis9285 2 ай бұрын
whay the Tv program is disconnected ?
@tomorrow9473
@tomorrow9473 2 ай бұрын
በግሎባል አላያንስ እንዳትልኩ እዛዉ ጋሞ ዞን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር አለ በኢኤምኣስ ገሊላ እና ጋሽ ተድላ ያስቀመጡት አለ። ሌላዉን ለእናተ መንገር።።።።።።
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 2 ай бұрын
መከላከያ የደደቦች ሥብሥብ ነው
@Jonjon-hm9xr
@Jonjon-hm9xr 2 ай бұрын
where is PETER and GIZAW? Are they fired from their job
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 2 ай бұрын
የዛኔ ይሥተካከላል መጀመሪያ እናሸንፍ
@enactfaa
@enactfaa 2 ай бұрын
የ ውርደት ጥግ !!መንግሥት ነኝ የሚል አካል ህጻን አፍኖ መደራደር ያሳፍራል። ዋጋ ይከፍላሉ ።በሻሻ ከእዚህ በላይ አያስብም ።
@almazhaileselassie722
@almazhaileselassie722 2 ай бұрын
Weyane kalalchu afachu uebelachuhal aydel
@MohedeguWelo
@MohedeguWelo 2 ай бұрын
ሰራዊቱማ አለቀኮ
@MohedeguWelo
@MohedeguWelo 2 ай бұрын
መንግስት አለንዴ
@Zenabezu8581
@Zenabezu8581 2 ай бұрын
ሳይጋ ፕሮግራሙ ማታ ያመለጣችሁ ፈልጉና አግኙት 👉ገራሚ ፕሮግራም ነበር ፣ ኮሜቱንም አቋርጠዉ ይሆን 😂 እየፃፍኩ -- -
@Isabahisabah123Isabahisabah12
@Isabahisabah123Isabahisabah12 2 ай бұрын
Tamer new ehitan bimatubij hulunim kalaredku elalew gin lelena min yahil erikat hadewal enazih sawoch
@woldegebrialFekadu
@woldegebrialFekadu 2 ай бұрын
በጥበቃ ላይ የነበሩት ፓሊሶች በሴራ አፍናችሁ ታቅራራለህ::
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 2 ай бұрын
የወያኔን ስም እስካጠፋችሁ ድረስ ከዚህ በላይ ትሰቃያላችሁ
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 2 ай бұрын
ዝቅጠት አይገልጸዉም
@essieKlkidan
@essieKlkidan 2 ай бұрын
ኢኤምኤስ ሚዲያ በጣም ትልቅ አክብሮት የነበረኝ ለፒተር ነበር ሁለቱ በሂወቴ የምጠላቸው ስዕብና የሌላቸው ናቸው ሽማግሌው ግዛው ደብራችሁት ነው ጠፋ ፒተር ሰው ሁነህ ቀጥል ከነዚህ ምንም ባዶ ከሆኑ ጋር አትስራ
@saraabrham123
@saraabrham123 2 ай бұрын
ሀ ባለጌ ከፋፋይ ሆድ አደር
@astesh1973
@astesh1973 2 ай бұрын
ግዛውን በግር በፈረ ፈልጋችሁ አንጡልን
@antenehseyfe2501
@antenehseyfe2501 2 ай бұрын
ግዛውን ሰው ብለህ ነው ወንድሜ
@HS-oh5fi
@HS-oh5fi 2 ай бұрын
አ EMS ከንቱ አርቱ ቡርቱ ተራኪዎች።
@abdallahiyasin2404
@abdallahiyasin2404 2 ай бұрын
Ye rasachun sitankolapapisu sawun miagit fanos mengad zegito mizerfawus tikasj
@SeidKedir-jb7vb
@SeidKedir-jb7vb 2 ай бұрын
የናንተ ሚድያና ጨጓራ ጠርቶ አይጠራም
@saraabrham123
@saraabrham123 2 ай бұрын
ሀ መውጣት ነው
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 ай бұрын
please Fasil and wonedmagin ስለማከብራችሁ ውሸት አታውሩ ወንድማገኝ ጓደኛዬ ያውቀኛል ከሎንዶን ከተማ ላይ አብረን ነን በኢ/ያ ውስጥ እርሱ በሰብአዊ መብት በሚሠራበት ወቅት እነ በፖሊስ ውስጥ ነበርኩኝ
@TemesgenAbate-k3j
@TemesgenAbate-k3j 2 ай бұрын
እና ለምን ፖሊስ ከሆንህ ለምን በቁጥጥር ስር አታውላቸውም😂😂😂😂😂😂😂
@SmilingCardGame-xf6bn
@SmilingCardGame-xf6bn 2 ай бұрын
99% folse neus fano yewudm
@Everyone326
@Everyone326 2 ай бұрын
እሸ ያዱሮ ፡ ያሀገር ገዜጣኞች: የአሁኑ ያመንደር አቃንቀዮች እንዴት ነቹሁ!??
@Kassabantelay
@Kassabantelay 2 ай бұрын
ዘመነ ጠንክረህ ሄደህ መበቀል ነው ያለብህ።አይዞህ።
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 2 ай бұрын
የጎፋው ዘግናኝ እደጋ ነው የደረስው እምላክ ይድረስላቸው ልብይስብራል ምንግስት በጦርነት ተጠምዷል እብይ እህመድ በሌይ እለም ውስጥ ነው ያለው
@SolomonHailemariam-pi5tr
@SolomonHailemariam-pi5tr 2 ай бұрын
Emsoች በጣም የምታሳዝኑ ናቸው በተለይም ፋሲል የምትባል ንቅል ሰው ትግራይን እንደ ጨው የትም ጉዳይ <a href="#" class="seekto" data-time="806">13:26</a> እያስገባህ
@سعيدمحمد-ر5س9ك
@سعيدمحمد-ر5س9ك 2 ай бұрын
ሲጀመር ፋኖ የሚለው ስም አጋችእና ዘራፊ በሚለው ይስተካከል።
@سعيدمحمد-ر5س9ك
@سعيدمحمد-ر5س9ك 2 ай бұрын
በህልም ነው ምንግት የሚመሰረተው
@Kassabantelay
@Kassabantelay 2 ай бұрын
እነዚህን የመከላከያ አባለት እንደምንም ተሹለክልከህ ገብተህ አሳራቸውን ማሳየት ነው ያለብህ እንጅ መሸበር የለብህም።
@ayalkibatmesganawe365
@ayalkibatmesganawe365 2 ай бұрын
ፋሲሌ መንግስት እኮ የለም ሕዝቡ በህገ ልቦና ነው የሚኖረው 🙏
@سعيدمحمد-ر5س9ك
@سعيدمحمد-ر5س9ك 2 ай бұрын
አትዋሽ ቆቦ ፋኖ ነው ያለቀው
@سعيدمحمد-ر5س9ك
@سعيدمحمد-ر5س9ك 2 ай бұрын
ፋኖ የሚባል አዛ ስሙም ይጠፋል ካገራችን እንኳን አካሉ ።
@Namerud-n2b
@Namerud-n2b 2 ай бұрын
እንደውም ጅል
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 2 ай бұрын
ሁልጊዜም በውሸት የታጀባችሁ ተንኮለኛ ሚዲያ ናችሁ።
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 2 ай бұрын
ብልፅግና ጅጋ ላይ ንፁሀንን የረሸነበትን ሁኔታ መርሣት የለብን እኘም ግን ለጠላት መራራት የለብንም መምረር ያሥፈልጋል
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,4 МЛН
EMS ዜና Wed 16 Oct 2024
26:50
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 34 М.
EMS  “ፋኖ ወደ መንግስትነት እየተለወጠ ነው” Oct 2024
27:21
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 92 М.
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 206 М.
EMS Eletawi ዋይታና ሰቆቃ በየስፍራው Tue 15 Oct 2024
1:39:12
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 55 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 124 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36