Evangelist Yared Tilahun | በአዕምሮ መታደስ መለወጥ | Part 2 | EECMN 2023

  Рет қаралды 14,889

Ethiopian Evangelical Church MN

Ethiopian Evangelical Church MN

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@derartutola7404
@derartutola7404 3 күн бұрын
❤❤ጌታ ዘመንህን ይባርክ ደግሜ ደጋግሜ ትምህርትህን እሰማለሁ ቃለ ህይወት ያሰማን❤❤🎉🎉🎉
@Corinthians-fb6fr
@Corinthians-fb6fr Жыл бұрын
Abet geta hoye endet yale timihrt new, Yared. You are a blessing to our generation. May God bless you and your vision. የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ ሮሜ 12:2 Amen 🙏
@mathewosterfa
@mathewosterfa 6 ай бұрын
ወንድም ያሬድ ግን የምሩን ነው??? "በእምነት የሆነው ፅድቃችን 50% (ግማሽ ፅድቅ) ስለሆነ ሙሉ ለማድረግ እኛ በስራ ማገዝ አለብን" ያሬድ ጥላሁን:: መፅሃፍስ ምን ይላል? 👉 በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው #ይጸድቃሉ (ሮሜ 3: 24):: 👉 አብርሃም በሥራ #ጸድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም (ሮሜ4:2)። 👉 ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ #ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል (ሮሜ4:5)። 👉 እንደዚህ በእምነት #እንጸድቅ ዘንድ ሕግ ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ ሞግዚታችን ሆኖአል(ገላ 3:24) እንግድህ እነዚህ ክፍሎች ፅድቃችን ግማሽ መሆኑን ሳይሆን የሚያሳዮን በክርስቶስ በሆነው ቤዛነት በኩል በፀጋው ሙሉ ፅድቅ እንዳለን ነው የሚነግረን:: ⚠️ ልብ በሉ! ⚠️ ✍️ የፅድቅ ስራ መስራት አለብን ወይ!? ምንም ጥያቄ የለውም!:: ግን የፅድቅ ስራችን የሚያፀድቅ ስራ ሆኖ የጎደለውን 50% አያሟላልንም:: #የፅድቅ_ስራ_እንጂ_የሚያፀድቅ_ስራ_የለምና!
@debirteketel3928
@debirteketel3928 5 ай бұрын
Thank You Brother Yaredo!!
@bisratyohannse9439
@bisratyohannse9439 Жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ ለትውልድ መታደስ ምክንያት አድርጎሃልና
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትውልድን እንደ ታድን ቃሉን ያበራልህና እኛንም ወደ ማስተዋል የምታመጣን የእግዚአብሔርን መንጋ የምታተርፍ አስተማሪ ነህ ብልህ ለእኔ ይሻለኛል የእግዚአብሔር ቃል ውቅያኖስን ገብቶ ዋኝቶ እንደ ማይጨርስ ስለ ሆነ ከዚህ በበለጠ እውነቱን ያበራልህ ዘንድና ያስብከውን ቅን አላማ ከግቡ ያደደስልህ ዘንድ ከሁሉ በሚበልጠው ጸሎት ዘወትር አስብሀለሁ ጌታ ሆይ አእምሮችንን አድስልን ከራሳችን ይልቅ ለሌሎች መድርስን እንችል ዘንድ እርዳን ስምተን የምናድርግ አድርገን ማስተዋልን አብዛል እግዚአብሔር ከነ ቤተስብህ ይባርክህ በመንገደህ ሁሉ ከአንተ ጋራ ይሁን አሜን 1:18:5
@abebech8624
@abebech8624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤
@abebech8624
@abebech8624 Жыл бұрын
ወንድም ያሬድ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@HaileyesusTadesseAyele
@HaileyesusTadesseAyele Жыл бұрын
I am blessed Thank you and God bless you ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ShamsShams-zs2ln
@ShamsShams-zs2ln Жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ ❤❤❤ ተባረክ
@merongetu-fh3ec
@merongetu-fh3ec Жыл бұрын
ያሬዶ ተባረክ እንወድሀለን
@teshomechama3104
@teshomechama3104 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይበረክህ❤❤❤
@melkamutesfaye4935
@melkamutesfaye4935 7 ай бұрын
ተባረክ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ያሬዱ
@jerusalemtermeer5982
@jerusalemtermeer5982 Жыл бұрын
ብርክ በልልኝ ዉዴ ወንድምይ🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤩
@abebech8624
@abebech8624 Жыл бұрын
አሜን አሜን👐👐👐👐👐
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Жыл бұрын
Yaredo sele ante egezabher ebarekewalew.yebezaleh.
@abebech8624
@abebech8624 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@ag7541
@ag7541 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ያሬዶ❤
@ተዘራሾው
@ተዘራሾው 11 ай бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባርክህ
@abebech8624
@abebech8624 Жыл бұрын
ክርስቶስ በሁሉም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@frayg6560
@frayg6560 Жыл бұрын
Wow what a powerful message God bless you more our brother yared🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Жыл бұрын
እንደተለመደው ድንቅ መልክት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@mathewosterfa
@mathewosterfa 6 ай бұрын
ወንድም ያሬድ ግን የምሩን ነው??? "በእምነት የሆነው ፅድቃችን 50% (ግማሽ ፅድቅ) ስለሆነ ሙሉ ለማድረግ እኛ በስራ ማገዝ አለብን" ያሬድ ጥላሁን:: መፅሃፍስ ምን ይላል? 👉 በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው #ይጸድቃሉ (ሮሜ 3: 24):: 👉 አብርሃም በሥራ #ጸድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም (ሮሜ4:2)። 👉 ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ #ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል (ሮሜ4:5)። 👉 እንደዚህ በእምነት #እንጸድቅ ዘንድ ሕግ ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ ሞግዚታችን ሆኖአል(ገላ 3:24) እንግድህ እነዚህ ክፍሎች ፅድቃችን ግማሽ መሆኑን ሳይሆን የሚያሳዮን በክርስቶስ በሆነው ቤዛነት በኩል በፀጋው ሙሉ ፅድቅ እንዳለን ነው የሚነግረን:: ⚠️ ልብ በሉ! ⚠️ ✍️ የፅድቅ ስራ መስራት አለብን ወይ!? ምንም ጥያቄ የለውም!:: ግን የፅድቅ ስራችን የሚያፀድቅ ስራ ሆኖ የጎደለውን 50% አያሟላልንም:: #የፅድቅ_ስራ_እንጂ_የሚያፀድቅ_ስራ_የለምና!
@birkimitku7380
@birkimitku7380 Жыл бұрын
Zemenih yibrek thtekimyalhu
@merongetu-fh3ec
@merongetu-fh3ec Жыл бұрын
ያሬዶ ተባረክልን
@abebech8624
@abebech8624 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@deborasolomon4910
@deborasolomon4910 Жыл бұрын
Such a blessing,long life to you thank you.
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz Жыл бұрын
Woww so amazing God bless you . Yared 💙🙌🙏😘💙
@abaytesfaye1986
@abaytesfaye1986 Жыл бұрын
ያሬዶ ፀጋ ይብዛልህ🙏
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Жыл бұрын
Brother yared please preach the word of God like before ahune gen wore abezah
@esa972
@esa972 Жыл бұрын
Yared altekeyerem ant neh yetekeyerkew
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 Жыл бұрын
@1:24:50 የጸጋ ጉዳይ ነው፤ የችሎታ ጉዳይ አይደለም!!
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 Жыл бұрын
እግር አይን እንዲሆን ቢጸልይ ይሰማልታል ወይ
@Hani-v9h
@Hani-v9h Жыл бұрын
Wey gud yet nebrk or yet nebrku? I Was Lookig for suach teachung real Gospel eko 😢 ere eyesus yibarkih hiwot yemignbet timhrt. Mizanawi yehone yemiaramid yemiasktl new.
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 Жыл бұрын
ኩዴታ ሲደረግ ሮጠው የምይዙት አራኪሎን ነው።አራ ኪሎ አእምሮ ነው!
Evangelist Yared Tilahun | በአዕምሮ መታደስ መለወጥ | Part 3 | EECMN 2023
1:28:34
Evangelist Yared Tilahun |  በአዕምሮ መታደስ መለወጥ | Part 1 | EECMN 2023
1:32:48
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 41( BY BRUNO )
46:23
Awra Tube
Рет қаралды 13 М.
ጥሪ / Call ክፍል 1
27:24
EGC media
Рет қаралды 4 М.
እውነተኛ ታላቅነት፦ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
1:07:07
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 3,8 М.
Evangelist Yared Tilahun | በአዕምሮ መታደስ መለወጥ | Part 5 | EECMN 2023
1:25:32
ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ | Evangelist Yared Tilahun | EECMN 2024
1:25:56
Ethiopian Evangelical Church MN
Рет қаралды 21 М.
«Бақыттың кілті» телехикаясы І 19-бөлім
52:55
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 492 М.
ФИНАЛ / 4х4 ЖҰЛДЫЗДАР ШАЙҚАСЫ
5:3:21
DOSYMZHAN
Рет қаралды 93 М.
Kardeşlerim 62. Bölüm @atv
2:13:03
KARDEŞLERİM
Рет қаралды 4,6 МЛН