‘የውርስ ኀጢአት’ ወይስ ‘ጥንተ አብሶ’? - በጳውሎስ ፈቃዱ

  Рет қаралды 28,682

Paulos Fekadu

Paulos Fekadu

Күн бұрын

Пікірлер: 269
@iphonetastic648
@iphonetastic648 26 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ጳውሎስ ተበርካሃል በክርስቶስ ይብዛልህ❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንተንም አገልግሎትህንም ለዘላለም ይባርክ!!! እጅግ የተወደድክ ሰው ነህ! ክብር አንተን ለሰጠን ይሁን!!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አሜን
@yonnasloul614
@yonnasloul614 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋን አትረፍርፎ ይጨምርልህ
@henokadnew4931
@henokadnew4931 5 ай бұрын
What is ur beleive in this regard?
@yisakgirma6804
@yisakgirma6804 9 ай бұрын
ቃላት የለኝም ፓል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
አሜን
@mastwalasmare7061
@mastwalasmare7061 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ አንተ ቡሩክ የሆንክ ሰው ምን ልበልህ ዘመንህ ይለምልም እድሜ ጤና ይጨምርልህ ጸጋ እና ሰላምም ይብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልክ በቃ ተፈወስኩ ይህንን ድንቅ ትምህርት ሰምቼ 😍😍😍😍😍
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Amen
@bogaletadesse8687
@bogaletadesse8687 4 жыл бұрын
Thank you, Paulos! You are a wonderful teacher. You are a blessing for this generation! Hallelujah! Praise the Lord for His grace!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 жыл бұрын
To God be the glory
@yonastefera5552
@yonastefera5552 8 ай бұрын
Well organized and convincing argument ! Please prepare similar teachings on other issues.We need more.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@robagirma
@robagirma 8 ай бұрын
Amen!, God Bless You😇😇
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
Amen
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 2 жыл бұрын
ወንድም ጳውሎስ እንደ ግል በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ጥርት ያለ በቀላሉ መረዳት የሚያስችል ታሪካዊውን እውነታ የሚያስረዳ ከመሰረት የሚያንጽ አስተምህሮ ነው (በነገረ ክርስቶስ ዙሪያ ት/ት ስፈልግ ዛሬ ነው አንድ ሁለት መልዕክቶችህን ያየሁት) ድንቅ አቀራረብ ነው ግና እንደ ሃሳብ የነገረ መለኮት አስተምህሮ በተከታታይነት ተዘጋጅቶ ቢቀርብ እላለሁ፡፡ በርቱ በርታ ::
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Eshy
@birukmaidi6723
@birukmaidi6723 Жыл бұрын
ደግሜ አየሁት እንደመጀመሪያው ድንቅ ነው።እናመሰግናለን ፖዬ ተባረክ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አሜን ወንድሜ።
@tewodrosmajor3253
@tewodrosmajor3253 11 ай бұрын
ያብዛልህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 11 ай бұрын
Amen
@TemeFaithalone
@TemeFaithalone 17 күн бұрын
polዬ የጌታ ጸጋና ሠላም ይብዛልክ መጽሐፎችህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ግን ሰው ኃጢአተኛ ሆኖ አይወለድም ስትል ምን አይነት understanding እንደሆነ ባላወቅም ይህ ከቃሉ ጋ መገጨት ይመስለኛል ፦ መዝሙረ ዳዊት 51 : 5 እነሆ፥ በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።??
@AlemayehuHailu-u7m
@AlemayehuHailu-u7m Ай бұрын
መጀመሪያ የኃጢአት ትርጉም ይቀመጥ። የሀጢአት በሽታ የተበላሸ ተፈጥሮ ካለው መነሻ ዘሩ ሀጢአት እስከሆነ ድረስ ሀጢአተኛ አይደለም ወይ?
@WakwoyaShanano
@WakwoyaShanano 8 ай бұрын
thank you some much ,more Grace up on you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
Thank you too
@AferagnAbate
@AferagnAbate 6 ай бұрын
Simply Profound!!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 6 ай бұрын
God bless
@abenezerwondimu6480
@abenezerwondimu6480 Жыл бұрын
ተባርክልኝ ወንድም ጳውሎስ። እግዚአብሔር አንተን፣ ባለቤትህን፣ ልጆችህንና አገልግሎትህን ይባርክ። መጽሐፍትን ጠቁመኝ ጳውሎስ፤ ይህን ጉዳይ በደንብ መመርመር እፍልጋለሁኝ። ከውጭም ከሀገር ውስጥ ቢሆን ችግር የለውም።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አሜን። በርታ
@habeshawiminlik1770
@habeshawiminlik1770 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ መልክት ነዉ ተገርሜ ነዉ የሰማሁት
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 3 жыл бұрын
የ45 ደቂቃ ትምህርትህ ከምእራብ ጥግ አንስቶ ምስራቅ ጥግ ላይ ወርውሮ አስተሳሰቤን ብትንትኑን አወጣው። እንዴትና መቼ ፍርክስክሱ የወጣውን እያታዬን እንደምጠግነው ጌታ ይወቅ። በአሮጌው አቁማዳዬ አዲሱን ወይን ጠጅ ሞልተህበት ስላፈነዳኸው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። የወንጌላውያኑ ነገረ መለኮትም ጭምር መታከም እንዳለበት ከዚህ እጭር ትምህርት ተረድቻለሁ። ፖዬ ብሩክ ሁንልኝ!!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልኝ
@DulumeRobi
@DulumeRobi 11 ай бұрын
ሰለምናፀጋውን፡ያብዘልህ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 11 ай бұрын
አሜን
@Kidist_
@Kidist_ 4 жыл бұрын
Thank you for this rare but comprehensive teaching! Please continue sharing us more. Abundant blessings on to you and your family.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
God bless
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው በብዙ ተባረክ 🙏🙏🙏
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@awetkumilachew2193
@awetkumilachew2193 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በዚህ ግዜ የሚያስፈልገ ቅድስ ቃሉ ብቻ ነው. የኛ የናንተ ወዘተ አያስፈልግም ከሆነም አንተ ባቀረብከው መንገድ ነው መሆን ያለበት ካንተ ብዙ ነገርን ተምሪያለሁ አመሰግናለህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልኝ
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
እኔም ጴንጤው ተማርኩበት
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
ከአዳም ወገብ ሥለተገኘን የአዳምን ዘር ሥንወለድ በእናታችነ ማህፀን በነፍሣችን ወርሠናል::ነፍሥ ድንግል ከሥጋ በፊት ቀድማ በአምላክ የተፈጠረች ናት 2]የበላነው ፍሬ ነፍሥንና ሥጋን አዋህዷል ነፍሥ ፍላጎቷ ሁሉ የሥጋ ፍላጎት ሆኗል የእነዚህ የሁለቱ መፋታት ነው ቅድሥና መዳን የምንለው የየእለት መዳን የሚባለው ::
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
ከአዳም ወገብ ሥለተገኘን የአዳምን ዘር ሥንወለድ በእናታችነ ማህፀን በነፍሣችን ወርሠናል::ነፍሥ ድንግል ከሥጋ በፊት ቀድማ በአምላክ የተፈጠረች ናት ሥለዚህ በኢየሡሥ ሥናምን ፀደቅነ በቅድሥና ለመኖር ሥንመርጥ ነፍሣችን በእምነት ፍፃሜ ላይ ከሥጋዊነት አዳማዊነት ትድናለች ክርሥቶሥን ትመሥላለቸ::ይሄ ባለመታወቁ ከሥረናል ዋናው መዳን ይሄ ነው ይሄ መዳን ለመጨበጥ በፈጣሪ ፀጋ ሥንጓዝ ቢያንሥ ፅድቅን አንጥልም ክርሥቶሥን በመሠልነው ልክ ይሆናል ክብራችን 2]የበላነው ፍሬ ነፍሥንና ሥጋን አዋህዷል ነፍሥ ፍላጎቷ ሁሉ የሥጋ ፍላጎት ሆኗል የእነዚህ የሁለቱ መፋታት ነው ቅድሥና መዳን የምንለው የየእለት መዳን የሚባለው ::ምህረት ፅድቅ በክርሥቶሥ ሥናምን በቀጣይ በእምነት ሥንፀና በህይወት ለውጥ የነፍሣችንን መዳን ከክርሥቶሥ ጋ በመተባበር ፍለጋውን በመከተል ነፍሥ በመከራ በጭንቅ ትድናለች መከራው ያለፍላጎቸታችን ወደ እኛ የሚመጣ የፈጣሪ አሠራር ነው ግን የዚህ አለም ሁኔታዎች phenomenan ናቸው
@emuye10
@emuye10 4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ፣ ከሰሀተት መርዳት ይመልሳል ፣ደግሞም በበዙ መልኩ ማሰተዋል ይሰጠናል ፣ሌላው በሕይወቴ ውስጥ እግዚአብሔር ማን እንደ ሆነ እንዳስታውስ ፣አንዳስተወል ፣አስችሎኛል አንደ አግዚሃብሔር ቃል ማለቴ ነው ።ተባረክ በበዙ ወንድሜ !!
@alemzinabu4897
@alemzinabu4897 4 жыл бұрын
Ewenet new ayenen yekefetal, chefen asetesaseb endayenoren yeredal!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 жыл бұрын
አሜን
@shimelisabate8953
@shimelisabate8953 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይተባርክህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
Amen
@tsigeredaasfaw
@tsigeredaasfaw 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ የሚገርም ትምህርት ነው ግ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@simje7020
@simje7020 3 жыл бұрын
You are blessed ❤🙏thanks for sharing word of God
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
You are so welcome
@seblebahiru5920
@seblebahiru5920 2 жыл бұрын
ተባረክ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@amenamen9497
@amenamen9497 4 жыл бұрын
Geta Jesus yibarkih bebizu eyetemarku newna geta kezih bebelete tsegawin yabzalih 🙏🏽🙌🏽
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 жыл бұрын
Amen
@amenbekele6128
@amenbekele6128 6 ай бұрын
I have been interested in historical theology in the last couple of years. It is quite refreshing to see you narrate through East-West understandings. Subbed and liked. God bless you brother.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 6 ай бұрын
Amen
@AmexDend
@AmexDend 4 жыл бұрын
የምሥራቅ ቤተ ክርስቲያንን ቅድመ ተሃድሶ አመለካከት ኣላውቅም ነበርና በጣም የወደድኩትና ያስተማረኝ ትምህርት ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen Amex
@bettybetty6858
@bettybetty6858 Жыл бұрын
Is amazing god bless you more and more aftre 2year❤🎉
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@iamcrazyaboutjesus.areyou237 4 жыл бұрын
ተባረክ ጶዬ ፀጋው ይብዛልህ በብዙ ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Amen
@adiseheramo9869
@adiseheramo9869 4 жыл бұрын
ወንድም ተባረክ በኢየሱስ ስም
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ
@matusalagirma4465
@matusalagirma4465 Жыл бұрын
ከሁለት አመት በኀላ ስሰማው የሚገር ነው። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አሜን
@bikilaGirma-o1s
@bikilaGirma-o1s 2 ай бұрын
Paulos God bless you
@elias2414
@elias2414 4 жыл бұрын
ይገባኝ ዘንድ ደግሜ መስማት ይኖርብኛል፡ ፖየ ሚዛናዊና፡ ኣስታራቂ ትምህርት ስላካፈልከን እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Amen
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 4 жыл бұрын
Geta yebareke wnedem Paul be bezu tetkmilehu.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Thanks
@eyasugensa
@eyasugensa Жыл бұрын
የሚገርም ትንታኔ ።❤❤❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 11 ай бұрын
ጌታ ይባረክ
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 2 жыл бұрын
Poly God bless you more and more and your family!!!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
Amen
@wengel_tsega
@wengel_tsega 6 ай бұрын
Pol ተባረክልኝ። የሚነበቡ ነገሮችን በምን ማግኘት ይቻላል ?🙏🙏
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 6 ай бұрын
አልገባኝም
@terefezewde4065
@terefezewde4065 4 жыл бұрын
ወንድሜ ጳውሎስ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ። እባክህ እንደቀድሞው መጽሐፍ ጻፍልን።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 жыл бұрын
ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር አዲሱ መጽሐፍ በዚህ ዓመት ይታተማል። የመጨረሻው እርማት ላክ ነውን በጸሎት አስበኝ።
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 4 жыл бұрын
@@PaulosFekadu tsaga yibzalke ለዓለም ሁሉ የምደርሰው ሕይወት የለው ቃል ይሁን ለኛም ይድረስልን
@tesfalemmarmacha6351
@tesfalemmarmacha6351 3 жыл бұрын
@@PaulosFekadu በዝህ አንድ ጥያቀ አለኝ .አደራ መልሡን ፈልጋለሁ ማሪያም ጥንት አብሶ አለባት ወይም የለባትም?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
የአዳም ዘር በሙሉ ጥንተ አብሶ አለበት፤ ከዚህ ውጭ የሆነ ማንም የለም!
@eyobyadetaofficial5072
@eyobyadetaofficial5072 3 жыл бұрын
paule You Are Blessed
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@tesfayenigussie919
@tesfayenigussie919 4 жыл бұрын
Amazing , God bless you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Thanks
@solyana177
@solyana177 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🥰
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አሜን
@desalegntesfaye2806
@desalegntesfaye2806 3 жыл бұрын
በትክክል
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thanks
@solomonmasresha8896
@solomonmasresha8896 3 жыл бұрын
Amen Bless you Paul
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
አሜን
@truegenerationgurage2465
@truegenerationgurage2465 Жыл бұрын
ተባረክ በፁሁፍ ማግኘት እችለን
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
በጽሑፍ አልተዘጋጀም
@MG.yohannes4731
@MG.yohannes4731 4 жыл бұрын
Stay blessed bro, it is a good way of comparing and contrasting ideas
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Thanks
@solomonshewa9245
@solomonshewa9245 Жыл бұрын
thank you memhir
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Always welcome
@dires.tgeorge3169
@dires.tgeorge3169 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፤ በትክክል ቤ/ክ ከሉተር እንዲሁም የፕሌቶን ፍልስፍና መሠረት አድርጎ ከተነሳው እና ስሁት ት/ት በምዕራቡ ቤተ/ክ ካስፋፋው አውግስጢኖስ ስለምትቀድም ከእርሱ በፊት የነበረችውን ቤ/ክ የነገረ መለኮት እሳቤ ብንከተል ወደ እውነት እንደርሳለን በዚሁ አጋጣሚ ወንጌላውያን ወንድሞቼ አስቡበት ። ከዚህ ባሻገር ወንድም ጳውሎስ ፤ በማያምኑ ላይ የሚደርሰው በመጻሕፍት የተገለጸው የእግዚአብሔር ቁጣ እራሱ የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ሲዖልና ገሐነመ እሳት ሳይቀር
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አውግስጢኖስ በምዕራብ ብሎ ሳይሆን በኦርቶዶክሳውያንም ቅዱስ አባት ነው።
@alemituyifru4102
@alemituyifru4102 2 жыл бұрын
ተባርክ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@emuye10
@emuye10 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
God bless
@charisa2910
@charisa2910 4 жыл бұрын
Bless you my teacher!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Amen
@alemzinabu4897
@alemzinabu4897 4 жыл бұрын
Amen tebarek bebezu !!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Amen
@robelageabo3564
@robelageabo3564 4 жыл бұрын
ተባርክ ለብዙ አመታት ግራ ከሚያጋብኝ አስተምህሮ ስለገላገልከኝ :: እንክዋን ኖርክልን ብዚህ ጊዜ ዘመንህ ትውልድህ ይባርክ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Amen
@birhanuyeshitla8208
@birhanuyeshitla8208 6 ай бұрын
ጳዉሎስ እናመሰግናለን እባካህ ወደመፅሐፍ ለምን አትቀይረዉም
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 6 ай бұрын
ሌላ መጽሐፍ እየሠራሁ ነው።
@birukmulugeta6925
@birukmulugeta6925 2 жыл бұрын
God bless you wendme
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አሜን
@BirukFantaye-kb7vi
@BirukFantaye-kb7vi 9 ай бұрын
Thank you paul you answered me one relevant question i.e. does God punish children?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 9 ай бұрын
Nop
@tamirutakele9331
@tamirutakele9331 2 жыл бұрын
Blessed Thank you!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@EsayeyasTsegaye
@EsayeyasTsegaye 10 ай бұрын
ወንድሜ ትንታኔህን ወድጄልሃለሁ። ግን “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” - 2ኛ ቆሮ 5፥17 የሚለውንም ክፍል እንዴትና ተረዳኸው? መቼም አዲስ ፍጥረት አዲሱን በክርስቶስ የሆነውን ኑሮ ይኖራልን እንጂ በአሮጌው ስለማይመላስ ህክምናውን የሚያስፈልገውን አይደለም። እና ምን ትላለህ?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
ከተነሣው ርእስ ጋር አይገናኝም።
@mrbaye7770
@mrbaye7770 2 жыл бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ግሩም ትምህርት ነው ያስተላለፈከው፣ብቻ የምታስተላልፈው ሁሉ ልበል ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ይሄውም ❝ስወለድ ጀምሮ በደለኛ፣ ገና እናቴም ስትፀንሰኝ ኀጢአተኛ ነኝ።❞ - መዝሙር 51 ፥ 5 (አዲሱ መ.ት) ይላል ይሄን አሁን ከተናገረከው ጋር እንዴት ታስተያየዋለህ?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ዳዊት ሰው ሁሉ ሲወለድ ኀጢአተኛ ነው ማለቱ ነውን?
@tsegazeaba.6400
@tsegazeaba.6400 4 жыл бұрын
paul የዛሬው lecture ነው፤ አምላክን ስላንተ አመሰግናለሁ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
God bless
@AlemayehuHailu-u7m
@AlemayehuHailu-u7m Ай бұрын
ቁጣ ካልሆነ አዳምን ሔዋን የደረሰባቸው ነገር ሁሉ ምንድነው?
@eskindertadesse5085
@eskindertadesse5085 Жыл бұрын
Thank you!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
You're welcome
@tadesseretta9831
@tadesseretta9831 3 жыл бұрын
Your presentation is balanced on both views, ጥንተ አብሶ የምሥራቅ ቤ/ክ አስተምህሮ and የውርስ ኀጢአት የምዕራብ ቤ/ክ የካቶሊካውያንና የወንጌላውያንን በተመለከተ፡፡ Also, your teaching gives good insight. ....... አሥራትን የሚያስወጣ ሌዊ እንኳ በአብርሃም እጅ አሥራትን ሰጥቶአል፤ መልከ ጼዴቅ በተገናኘው ጊዜ ገና በአባቱ ወገብ ነበረና ፡፡ወደ ዕብራውያን - ምዕራፍ 7፡9፣10፡፡ ሌዊ ገና በአባቱ ወገብ ሆኖ ሳለ አሥራትን ካወጣ እኛስ በአዳም ወገብ ውስጥ ሆነን ኀጢአትን አልሰራንም ማለት ያስችለን ይሆንን? I know it does not change God's plan of salvation, that is my question.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
የዕብራውያን ሐሳብ እንደዚያ አይደለም
@tadesseretta9831
@tadesseretta9831 Жыл бұрын
@@PaulosFekadu ድፍን ያለ መሰ ነው: ይሁን እንጂ ዘግይቶ ቢሰጥም ምስጋናዬን ማቅረብ እወዳለሁ!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ኢየሱስ ከአሮን ይበልጣል። ማስረጃ? አብርሃም ለመልከጼዴቅ ዐሥራት ሰጥቷል። እና? ሌዊ የአብርሃም ዘር በአብርሃም ውስጥ ያለ በመሆኑ አብርሃም ከመልከጼዴቅ ካነሰ ሌዊም ያንሳል ለማለት ነው። እንጂ በአብርሃም ውስጥ ሆኖ አብርሃም ያደረገውን ሁሉ አድርጓል ለማለት አይደለም
@mikygrum3486
@mikygrum3486 3 жыл бұрын
አንተ የእግዚአብሄር ሰው በርታልን. ...ክርስትና የጀመረው በ15 ክፍለዘመን ሳይሆን ከሁለትሺ ዓመት በፊት ነው. ..powerful statement!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
God bless
@Mirtayehumarkos
@Mirtayehumarkos Жыл бұрын
Just, thank you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Welcome!
@Ewneta-p1p
@Ewneta-p1p 3 жыл бұрын
Bless u
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ለዚህ ነው ኦርቶዶክስና ካቴሊክ ህፃናትን የሚያጠምቁት ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
ምክንያታቸው ይለያያል። ኦርቶዶክስ የምታጠምቀው እንዲድን አይደለም። ለነገሩማ ሉተራውያንስ ያጠምቁ የለምን?
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 3 жыл бұрын
@@PaulosFekadu ተባረክልኝ ወንድሜ። ሉተራውያን በክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት የሚያምኑ አይደሉ እንዴ ??? መጠሪያቸውስ የተገኘው ከማርቲን ሉተር ነውን ?? እርሱ የዘላለም ህይወት በክርስቶስ ብቻ መሆኑን አምኖ ሌላውን ተቃውሞ የወጣ አይደል ተባረክ ጥያቄዎችን የምጠይቅህ የክርስቶስን ብቸኛ አዳኝነት ለሰዎች ስለምመሰክር ነው
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
አዎን። ሉተራውያን ወንጌላዊ ክርስትያን ናችው።
@bini9538
@bini9538 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የሚያጠምቁት ስለምንድነው?
@emuyeadonay123
@emuyeadonay123 4 ай бұрын
​@@bini9538 የ ኢየሱስ ክርስቶስ ልጅነትን እንዲያገኙ ፣ ክርስቶስን እንዲለብሱ
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 Жыл бұрын
Amen
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@Via-Jesus-to-heaven
@Via-Jesus-to-heaven 3 жыл бұрын
May God bless you brother but I have CONCERN about the interpretation of Romans 5:12. If it was not by one man we are made sinner how can the parallel works that we are made righteous by one man Jesus. If I have to parallel what you said that we will be sinners because we will surely sin at some point as we have sinful nature because of Adam fall; then we will be righteous and have salvation by ourselves at some point as we will have righteous nature because of righteous deeds of Jesus. If we reject representation of Adam, then we have to reject representation of Christ But if we are all sinners in Adam then we will be all righteous in Christ. “For as by one man’s disobedience many were made sinners, so also by one Man’s obedience many will be made righteous.” ‭‭Romans‬ ‭5:19‬ ‭NKJV‬‬ We were made sinners by One man(first Adam) and we are made righteous by One Man (Last Adam). ኅጥያት ሰርተን ከሆነ ኅጥያተኛ የምንባለው ፅድቅ ሰርተን ደግሞ ፃድቃን እንሆናለን ወደሚለው ድምዳሜ ስለሚያመራ ስጋት አለኝ You are blessed
@shambelharegeweyny2718
@shambelharegeweyny2718 10 ай бұрын
የኣንድ ሰው ባሕሪይ፣ ሥራ ወይም ተግባር መለካም መሆን ከድህነት ጋር ከተያያዘ፣ ፀጋ ብሎ ነገር የለም። ፀጋ እንዲሁ እግዚኣብሔር ኣባታችን በልጁ በየሱስ ክርስቶስ በኩል የሰጠን የፍቅር ስጦታ ነው። ይህ ግን የሆነው በክርስቶስ በኩል ከጠላትነት ወደ ልጅነት ስለተመለስን ነው። ስለዚህ የቁጣ ልጆች ያልሆንነው ክርስቶስ በከፈለልን ዋጋ ነው። እንግዲያውስ የቁጣ ልጆች ባልሆንነው በእኛ ላይ ፍርድ ወይም ቁጣ ስለሌለ ካመንን በኋላ ወደ ፍርድ ወይም ወደ ቁጣ ኣንመለስም። በፍቅር ስለተቸረን ወይም በክርስቶስ በተከፈለልን ዋጋ ዳንን ብንል ልክ ነው። እግዚኣብሔር ኣባታችን ኣንድያ ልጁን በመስጠት ወዶናል። ክርስቶስም ነፍሱን በመስጠት ዳግም ወልዶናል። ነገር ግን የኃጢኣት ደመወዝ ሞት ነው፣ ያለ ደምም ስርየት የለም ስለሚል... የክርስቶስ መሰቀል ቤዛነትም፣ ፍቅርም ነው።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
አሜን
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 2 жыл бұрын
Amen!!!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
God bless
@HanaHana-u7q
@HanaHana-u7q 10 ай бұрын
Pawlos, please teach us about atonement from both perspectives...thank you in advance
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Now I am writing a book on atonment, but it may take some years.
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ 3 жыл бұрын
Awesome 👌 stay blessed 🙌 🙏
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Amen
@bewise7u
@bewise7u 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፖ!ግን ከ ኦገስቲን በፊት Original sin አይታወቅም የተባለው ስህተት ነው።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 6 ай бұрын
ማስረጃ?
@bewise7u
@bewise7u 6 ай бұрын
@@PaulosFekadu... For as when Adam had transgressed, his sin reached unto all men, so, when the Lord had become man and had overthrown the Serpent, that so great strength of His is to extend through all men, so that each of us may say, 'For we are not ignorant of his devices. 2 Corinthians 2:11 ' Good reason then that the Lord, who ever is in nature unalterable, loving righteousness and hating iniquity, should be anointed and Himself sent, that, He, being and remaining the same , by taking this alterable flesh, 'might condemn sin in it ,' and might secure its freedom, and its ability henceforth 'to fulfil the righteousness of the law?' in itself, so as to be able to say, 'But we are not in the flesh but in the Spirit, if so be that the Spirit of God dwells in us Romans 8:9.' st athanasius :AGAINST THE ARIANS DISCOURSE 1:52 Misquote ካደረኩኝም እታረማለሁ።
@bewise7u
@bewise7u 6 ай бұрын
Against the arians discourse 1:52
@bewise7u
@bewise7u 6 ай бұрын
@@PaulosFekadu against the arians discourse 1:51 For as when Adam had transgressed, his sin reached unto all men, so, when the Lord had become man and had overthrown the Serpent, that so great strength of His is to extend through all men, so that each of us may say, 'For we are not ignorant of his devices. 2 Corinthians 2:11 ' Good reason then that the Lord, who ever is in nature unalterable, loving righteousness and hating iniquity, should be anointed and Himself sent, that, He, being and remaining the same , by taking this alterable flesh, 'might condemn sin in it ,' and might secure its freedom, and its ability henceforth 'to fulfil the righteousness of the law?' in itself, so as to be able to say, 'But we are not in the flesh but in the spirit , if so be that the spirit of God dwells in us Romans 8:9 Original sin የሚለው ቃል የለም ካላተባለ በቀር የAthanasius ከ ኦገስቲን የተለየ አይመስልም።እርማት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ።🙏🙏
@bewise7u
@bewise7u 6 ай бұрын
@@PaulosFekadu 1:52 የሚለው 1:51 በሚል ይስተካከልልኝ።🙏
@getamesayyeksme9717
@getamesayyeksme9717 3 жыл бұрын
በርታልን💪💪💪💪
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
እሺ
@tesfalemmarmacha6351
@tesfalemmarmacha6351 3 жыл бұрын
ቆይ አንድ ጥያቀ አደራ መልስ ፈልጋለሁ ጥያቄየ ማሪያም ጥንት አብሶ አለባት ወይ የለባትም?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ነበረባት
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 4 жыл бұрын
ሰው ኃጢአተኛ ሆኖ ሰለ ተውለዳ አይደለም ከተዎለደ ቦኃላ በሥራ ሥራ ነው ። የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Amen
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
ከአዳም ወገብ ሥለተገኘን የአዳምን ዘር ሥንወለድ በእናታችነ ማህፀን በነፍሣችን ወርሠናል::ነፍሥ ድንግል ከሥጋ በፊት ቀድማ በአምላክ የተፈጠረች ናት ሥለዚህ በኢየሡሥ ሥናምን ፀደቅነ በቅድሥና ለመኖር ሥንመርጥ ነፍሣችን በእምነት ፍፃሜ ላይ ከሥጋዊነት አዳማዊነት ትድናለች ክርሥቶሥን ትመሥላለቸ::ይሄ ባለመታወቁ ከሥረናል ዋናው መዳን ይሄ ነው ይሄ መዳን ለመጨበጥ በፈጣሪ ፀጋ ሥንጓዝ ቢያንሥ ፅድቅን አንጥልም ክርሥቶሥን በመሠልነው ልክ ይሆናል ክብራችን 2]የበላነው ፍሬ ነፍሥንና ሥጋን አዋህዷል ነፍሥ ፍላጎቷ ሁሉ የሥጋ ፍላጎት ሆኗል የእነዚህ የሁለቱ መፋታት ነው ቅድሥና መዳን የምንለው የየእለት መዳን የሚባለው ::ምህረት ፅድቅ በክርሥቶሥ ሥናምን በቀጣይ በእምነት ሥንፀና በህይወት ለውጥ የነፍሣችንን መዳን ከክርሥቶሥ ጋ በመተባበር ፍለጋውን በመከተል ነፍሥ በመከራ በጭንቅ ትድናለች መከራው ያለፍላጎቸታችን ወደ እኛ የሚመጣ የፈጣሪ አሠራር ነው ግን የዚህ አለም ሁኔታዎች phenomenan ናቸው
@AlemayehuHailu-u7m
@AlemayehuHailu-u7m Ай бұрын
ከተወለደ በሁዋላ ከምን ተነስቶ ሀጢአት ይሰራል? ዘሩ ስላለበት አይደለም?
@abrahamermias3854
@abrahamermias3854 2 жыл бұрын
brother thank you geta tsegawin abizito yichemirilhi gin dawit yalewin endet inadirig mezmur 51:5 endet nw?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
God bless
@yilikallemma2401
@yilikallemma2401 3 жыл бұрын
እስከ ዛሬ መልስ ያላገኘውባቸው ጥያቄዎች ነበሩ paulos በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛውን መልስ አግኝቻለው ብዬ አስባለው.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
God bless
@AMLIKOMISGANAPRODUCTION
@AMLIKOMISGANAPRODUCTION 4 жыл бұрын
wow!!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Thanks
@TameneAsefa
@TameneAsefa 3 жыл бұрын
ዳግም ልስማ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Great
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu 2 жыл бұрын
ገብርኤል ሲያበስራት ለድንግል ማርያም ፀጋን የሞላብሽ ብሏታል:: ይህ ማለት እንዳልከው እርሷ ላይ የተበላሸው nature አልነበረም ማለት ነው, ምክንያቱም already ፀጋ ከጌታ ተሞልታለች ገና በኦሪት ማለት ነው:: ሁሉ በተበላሸው nature ፀጋ አልነበራቸውም ስለዚህ ሀጢአት ይሰራሉ ለዚ ነው ድንግል ማርያም ከዚ ነፃ ሆና በጌታ ጥበቃ ጌታን የወለደችው ሃጢአትም የለባትም:: ሰው ሃጢአት የሚሰራው ወይም አቅም የማይኖረው ፀጋ ከርሱ ከሌለ ነውና..ትምህርትህ አቀራረብህ ሁሉ ግን በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገርም ተምሬአለሁ:: bless you more
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ጸጋው ስትወለድ እንደሞላባት በምን አውቀህ ነው?
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu Жыл бұрын
@@PaulosFekadu "እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆን እንደገሞራም በጠፋን" የሚለው, ያቺ ዘር እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እንላለን:: ምክንያቱም ቅሬታ ምንግዜም ካለው ህዝብ መሃከል ነውና; ስለዚህም ዘር ሲቀርልን ወይም ስትፀነስ ጀምሮ የተለየች, ቅድስት ናት:: ምክንያቱም ቢሉ ንፁሁ በግ ክርስቶስ ከንፁሁ ዘር ያለ ሃጥያት ከሥጋዋ ሥጋ ከነብሳ ነብስ ስለነሳ ነው:: ስለዚህም ፀጋን ስለተመላች ስትወለድ ጀምሮ ሀጥያትን አታውቅምና ነው::
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
@@Daniel-oc2mu የማይገናኘውን ጥቅስ ሁሉ ለማርያም ሰጥተህ እንዴት ይሆናል? ቅዱሳን አባቶች እንደዚያ አያምኑም ነበር
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu Жыл бұрын
@@PaulosFekadu እኔ የጠቀስኩት አንድ ክፍል ነው; ሁሉንም ለማርያም ሰጥተህ ያልከው አልገባኝም:: ስትወለድ ፀጋ ካልሞላባት, ቅድስት ማርያም ሃጢአት ሰርታለች ነው ምትለው?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አዎን
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
ከአዳም ወገብ ሥለተገኘን የአዳምን ዘር ሥንወለድ በእናታችነ ማህፀን በነፍሣችን ወርሠናል::ነፍሥ ድንግል ከሥጋ በፊት ቀድማ በአምላክ የተፈጠረች ናት 2]የበላነው ፍሬ ነፍሥንና ሥጋን አዋህዷል ነፍሥ ፍላጎቷ ሁሉ የሥጋ ፍላጎት ሆኗል የእነዚህ የሁለቱ መፋታት ነው ቅድሥና መዳን የምንለው የየእለት መዳን የሚባለው ::ምህረት ፅድቅ በክርሥቶሥ ሥናምን በቀጣይ በእምነት ሥንፀና በህይወት ለውጥ የነፍሣችንን መዳን ከክርሥቶሥ ጋ በመተባበር ፍለጋውን በመከተል ነፍሥ በመከራ በጭንቅ ትድናለች መከራው ያለፍላጎቸታችን ወደ እኛ የሚመጣ የፈጣሪ አሠራር ነው ግን የዚህ አለም ሁኔታዎች phenomenan ናቸው
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 4 жыл бұрын
ድነት የሕይወት ለዊጥ ነው
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Thanks
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
ያለ ነፍሥ መዳን መዳን ክርሥቶሥን መምሠል የለም ግን በክርሥቶሥ ያመነ ከውርሥ ኃጢያት ሥርየት ፅድቅ አግኝቶአል ፀድቆአል
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
ከአዳም ወገብ ሥለተገኘን የአዳምን ዘር ሥንወለድ በእናታችነ ማህፀን በነፍሣችን ወርሠናል::ነፍሥ ድንግል ከሥጋ በፊት ቀድማ በአምላክ የተፈጠረች ናት 2]የበላነው ፍሬ ነፍሥንና ሥጋን አዋህዷል ነፍሥ ፍላጎቷ ሁሉ የሥጋ ፍላጎት ሆኗል የእነዚህ የሁለቱ መፋታት ነው ቅድሥና መዳን የምንለው የየእለት መዳን የሚባለው ::
@elei417
@elei417 3 жыл бұрын
good point. I believe i am not responsible for what Adam and Eve did, but because of the nature i inherited from them i became morally corrupt.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Exactly
@siumgirmay3466
@siumgirmay3466 3 жыл бұрын
ሮሜ 5 (Romans) 19፤ በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ። ለኔር ንጹር መልሲ ኣደለም በኣዳም ምክንያት እኛ ኃጢአቶኞች ሆኖናል። ኣነተ ግን ሃጢኣት ሳይሆን ሞት ብቻ ነዉ በኣዳም ምክንያት እንደወረስን የተናገርከዉ ስለዚ ከ እግ/ር ቃል እንዴት ይሄዳል። ካልተሳሳትኩ በስተቀር። በሮሜ 5፡ 19 ያለ ቃል በኣዳም ምክንያት ሞት ብቻ ሳይሆን ሓጢኣት እንደወረስን ነዉ ሚናገረዉ። ሮሜ 5 (Romans) 19፤ #በአንዱ #ሰው #አለመታዘዝ #ብዙዎች #ኃጢአተኞች #እንደ #ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ። ያንተ መልስ እጥብቃለሁ ተባረክልኝ ወንድምህ ስዩም ነኝ ከኤርትራ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ሐጢአት ወደ ዓለም የገባው በአንዱ አለመታዝዘ ምክንያት በመሆኑ ነው
@abeloabebaw2990
@abeloabebaw2990 2 жыл бұрын
ante sew beminork yemenfes kidus journey hulu wede ewnet endtders menfes kidus ayleyk slastemarkewm egziabher ybarkh
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
Amen
@birukmaidi6723
@birukmaidi6723 Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 58 ለመዘምራን አለቃ አታጥፋ። የዳዊት ቅኔ። 1 በእውነት ጽድቅን ብትናገሩስ፥ የሰው ልጆች ሆይ፥ በቅን ትፈርዳላችሁ፤ 2 በልባችሁ በምድር ላይ ኃጢአትን ትሠራላችሁና፥ እጆቻችሁም ግፍን ይታታሉና። 3 ኅጥኣን ከማኅፀን ጀምረው ተለዩ፤ ከሆድም ጀምረው ሳቱ፥ ሐሰትንም ተናገሩ።" እንዲሁም ዳዊት 5 እነሆ፥ በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።" የሚሉት ጥቅሶች እንዴት ይታያሉ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 11 ай бұрын
እስራኤላውያን ኀጢአትን የሚገነዘቡት ኪዳንን ከመስበር አኳያ ብቻ ነው። ከአዳም የሚጀምር ኀጢአት አያውቁም። ከዚህም የተነሣ ዘፍጥረት 3 በጠቅላላው ብሉይ ኪዳን ተጠቅሶ አያውቅም፤ "ውድቀት" የሚባል ነገረ መለኮት የላቸውም። ዳዊትም ከዚህ ወጭ አላለም።
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
cause and effect ማለት ነው አይደል?ኃጢያትና ሞት
@visiontube2563
@visiontube2563 3 ай бұрын
የዕብራውያን ጸሐፊ አሮን የአባቱ የአብርሃም ወገብ ውስጥ እያለ አስራት አውጥቷል ብሏል። አሮን በሌለበት በአብርሃም ወገብ ውስጥ ሆኖ ያለ ሕግ አስራት አወጣ ከተባለ የሰው ዘርስ በሌለበት በአዳም ወገብ ውስጥ ሆኖ ሐጥያትን ሰርቷል ከሚለው ጋር አይዛመድም ?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 ай бұрын
አይዛመድም። የዕብራውያን መልእክት አሳብ የክርስቶስ ክህነት ከአሮን ክህነት እንደሚበልጥ ማስረዳት ነው። ለዚህም ማስረጃው፣ አብርሃም ለመልከጼዴቅ ዐሥራት መስጠቱና በእርሱም መባረኩ ነው። የአሮን ነገድ ራስ የሆነው ሌዊ በአብርሃም ወገብ እንደነበረ የተገለጠው በዚያ መልኩ ነው።
@almazabebayehu7483
@almazabebayehu7483 4 жыл бұрын
geta zemenikn ybarkk tsegaw ybzalkk btm dink timrt new astesasibin yfewsal
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
Thanks
@ydidiabitsue4061
@ydidiabitsue4061 2 жыл бұрын
ጳውሎስ የጌታ ጸጋና ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን! ስለ ጥንተ አብሦና የውርስ ኀጢአት ያቀረብከው ትምሕርት የሰማሁት ቆይቼ ነው። ጥቂት ጥያቄዎች ባቀርብ መልስ እንደምትሰጠኝ አምናለሁ። ንጉስ ዳዊት በመዝ 51:5 ላይ እንደሚከተለው ይላል፦ "ስወለድ ጀምሮ በደለኛ፣ ስትጸንሰኝ ኀጢአተኛ ነኝ" ደዊት የሚለው ከጽንስ ጀምሮ ኀጢአተኛ፣ ማለትም ጊዜው ሲደርስ ኀጢአቶችን (በብዙ ቁጥር) እንዲፈጽም የሚያስችለው ዘር ከጽንሰት ጀምሮ ከወላጆቹ እንደ ወረሰ የሚያሳይ ስለሆነ፣ የውርስ ኀጢአት ብንለው አጠያያቂ አይሆንም። እያንዳንዱ ሰው ከጽንስ ጀምሮ ከወላጆቹ የሚወርሰው የውርስ ኀጢአት እንደሚኖሮውና፣ ሲወለድም ከአደገ በኋላ የተለያዩ በርካታ ኀጢአቶችን እንዲፈጽም ያደርገዋል። የውርስ ኀጢአት በራሱ ኀጢአት እንዲፈጸም የማያደርግ ሳይሆን፣ ጊዜው በሥጋ ውስጥ ሆኖ ኀጢአቶች ከውጭ እንዲፈጸሙ የሚያደርግ ነው። ስለዚህ በሕፃንነት ጊዜ ሕጻናት የውርስ ኀጢአት ይኑሩባቸው እንጂ በዚያ እንቦቅቅላ እድምያቸው ኀጢአትን አያደርጉም። ስለሆነም ከአዳም ከትውልድ ወደ ትውልድ ከጽንስ ጀምሮ የሚተላለፈው የውርስ ኀጢአት በቀጥታ ቅጣትንና ሞትን የሚያስከትል ያይደለ፣ በእርሱ ጠንቅ ከውጭ በሚፈጸሙት ኀጢአቶች እንደ ሆነ ሊሰመርበት ይገባል። Original sin is the Christian doctrine that holds that humans, through the fact of birth, inherit a tainted nature in need of regeneration and a proclivity to sinful conduct. ሌላው ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ 7:17 እና 20 ላይ፦ "እንዲህ ከሆነ፣ ይህን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን በእኔ ውስጥ በሚኖረው ኀጢአት ነው።" (ሮሜ 7:17) "ለማድረግ የማልፈልገውን ነገር የማደርገው ከሆነ፣ ያን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን፣ የሚያደርገው በእኔ ውስጥ የሚኖረው ኀጢአት ነው።" (ሮሜ7:20) እኚህ ሁለት ቁጥሮች የሚናገሩት በጳውሎስ ውስጥ ሰለሚኖረው ኀጢአት እንጂ ከውጭ ስለሚፈጸሙት ልዩ ልዩ ኀጢአቶች ከቶ አይደለም። ከጽንስ ጀምሮ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ ኀጢአት በሰው ውስጥ ስለሚኖር የልጅነት ጊዜ አብቅቶ ኀጢአቶችን እንደሚፈጸሙ መረዳት ይቻላል። በመሆኑም በጥንቷዊቷ ቤተ ክርስቲያን "ሰው ከውድቀት በኋላ የተበለሻሸ ነገር አለው" ብሎ በገደምዳሜ ከማለፍ ሰው ከጽንስ ጀምሮ በመወለድ የሚወርሰው (የውርስ ኀጢአት አለው) ቢባል የተገባ ነው እላለሁ።
@ydidiabitsue4061
@ydidiabitsue4061 2 жыл бұрын
ማስተካከያ (መዝ 51:5) እንደሚከተለው እንዲነበብልኝ እጠይቃለሁ። "ስወለድ ጀምሮ በደለኛ፣ ገና እናቴም ስትጸንሰኝ ኀጢአተኛ ነኝ"
@abeni107
@abeni107 Жыл бұрын
ደስ የሚል ማብራሪያ 👍👍👍
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@abenezertesfaye2246
@abenezertesfaye2246 2 жыл бұрын
Poulye how can I get you personally
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
Are you in Addis?
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 8 ай бұрын
I confused with Orginal and ancesteral sin????????
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
I'm sorry
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 8 ай бұрын
@@PaulosFekadu Don't worry, I am gospel believer. So, I'm saved.I think it is not as such mandatory for salivation. Jesus saves me from any kinds of sin either orginal or anciectoral.In ways thank you for your information.
@petrosballi8108
@petrosballi8108 3 жыл бұрын
👍👍
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
God bless
@kirayemariam1143
@kirayemariam1143 Жыл бұрын
ሌላው ወንድሜ ባለፈው videok ye sga kara na ye kbat astemero nw yemetaw tewahedo mil neger semchalew kenesu almetam gn cheqecheq tenesto neber gubaye tedergo teshenfew tetergew ke orthodox wetewual ye mot ktatm yeteketu alu so kanebek mnm tewaheo kenezih ke sga mnamn ga aygegnagn be nigus teklehaymanot gize tsega emnet kf biblm elebat agintual tewegdual ahunm yalut rezeras nachw beterefe anbeb shalom
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thanks
@birukbeyene5538
@birukbeyene5538 2 жыл бұрын
Mezmur 51:5 lay yalwn kfl endet taywal?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
We'll see that
@yishakizak9821
@yishakizak9821 Жыл бұрын
Paul geta yebarkeh Endet yetayal sew hatyat yemiyadergew k hatyategna tefetero nw yanen manenet demo tesekelual endet nw yesekele sew Neman bekul nw hatyat akem yemiyagegnew
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ወደፊት እናነሣዋለን
ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ወደ ሲኦል ወርዷልን?
38:42
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ጥያቄ፡ 32፡ እስራኤል ከግንዱ ተለይተው ስለምን ተሰበሩ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
24:52
የውርስ ኀጢአት አለን?
25:07
ትምህርተ-ጽድቅ Timihrte tsidk
Рет қаралды 2,5 М.
የሰው አፈጣጠር - ጳውሎስ ፈቃዱ
45:51
Paulos Fekadu
Рет қаралды 11 М.
ቃልም ሥጋ ሆነ  ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu
54:57
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 10 М.
የውሃ ጥምቀት እና ድነት? ክፍል አንድ 1
1:21:48
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 2,1 М.
ኃጢአትን ሁሉ ማሸነፍ ይቻላልን? ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል
19:27
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 41 М.
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН