Eyayu Tenagne - Abro Menor

  Рет қаралды 697,847

Gojo Media

Gojo Media

Күн бұрын

Пікірлер: 695
@ansuwrmohamed8885
@ansuwrmohamed8885 Жыл бұрын
አይ ወለጋ ላይ ሁኔ ብስማው የማይስልቼኝ ሙዚቃ ኡፍ ፍፍፍ ትዝታ 🇪🇹🙏🙏🙏
@AebabKeag
@AebabKeag 17 күн бұрын
ግን እኔ ብቻ ነኝ ይህን ሙዚቃ ስስማ እበየ ዝም ብሎ የምፈሰዉ ሲከፋኝ ይህን ሙዚቃ እከፍት እና አልቅሸ ይወጣልኛል የስደት ነገር በሰላም ወደ ሀገራች ያብቃን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@hayu9874
@hayu9874 5 жыл бұрын
ወይይይ ትዝታዬ አብሮ መኖርን ያክል ምን ትልቅ ነገር ነበር ስደቱ ለያዬን ብቻ ስደት አላማርርህም ወድጄ ነዉ የወጣሁት ደግሞም ብዙ ተምሬብሀለሁ አልሀምዱሊላህ 💓
@senkikinse6615
@senkikinse6615 3 жыл бұрын
9897ኢ980ኡ799
@user-jo1tq6no3h
@user-jo1tq6no3h 6 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ልርሳውም ብል የማይረሳ ነው ትዝታ አለብይ
@asyaasya3865
@asyaasya3865 5 жыл бұрын
ወይ ስደት አይኑ ይጥፋ እስኪ እደኔ ስደት የመረረው ካለ በላይክ እጅ ያውጣ
@user-fx2qn6
@user-fx2qn6 3 ай бұрын
ወደንም ብቻ ሳይሆን ተገደንም ነው ወይትም አደርስ አይዞን
@user-dt1ju8sw7x
@user-dt1ju8sw7x 5 жыл бұрын
ወይ ይሂ ሙዚቃ ሥሠማ የመጀመሪያየ አሊ እንድሪሥ በጣም ነው የምወድህ መቸም አረሣህም አንተም አለህ እኔም አለሁ መለያየት ያለ ነው ያለመረሣሠት ግን ወሣኝነው ግን ሥወዲህ እኖራለሁ
@aishasalim1852
@aishasalim1852 7 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ይህን ሙዙቃ የሰመውት በአውዴወ ነበር የስመውት ሁሌም አልቅሸ ልሞት ግርምምምም አለኝ የያስከው ድምፅ በናትህ ሌ እወጣ እፍፍፍፍ ምርጥ የማይስለች ድምፅ
@user-gs6kg2lr4z
@user-gs6kg2lr4z 7 жыл бұрын
Aisha Salim ላኩልኝ በናታቹ ያላቹ ካላቹ ስልኬን ልላክላቹ
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ አለበኝ በዚህ ሙዚቃ ተማሪ እያለሁ አዳምጠዉ ነበር አሁን ግን ስደት ላይ ትዝታ ሆነብኝ
@user-sc6tw6mx9z
@user-sc6tw6mx9z 7 жыл бұрын
አይዟችሁ እህቶች ሁለም ለበጎ ነው ያልፋል ዋናው ትግስት ነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቀን
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
አሜን
@wageaaeegirmaa9727
@wageaaeegirmaa9727 5 жыл бұрын
Aneb .3
@wageaaeegirmaa9727
@wageaaeegirmaa9727 5 жыл бұрын
Amen
@azabsullah6412
@azabsullah6412 5 жыл бұрын
Hi wow
@ابوفهاد-ج4ه
@ابوفهاد-ج4ه 5 жыл бұрын
X
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ወይ ገጣሚው ወይ ዘፋኙ ደርሶበታል የሄ ታሪክ ግን ምነንም ይሁን ባገራችሁ ላይ ዘፍናችሁም የውጣል አለን አይደል በሰው ሀገር ከሁሉም ያለሆን
@user-mn8kj7mp5n
@user-mn8kj7mp5n 3 ай бұрын
ይሄን ዘፈን የእዲሜልክ ትስታ ልረሳው አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatmahfato1004
@fatmahfato1004 7 жыл бұрын
በዚህ ሙዚቃ የማረሳው ትዝታ አለብኝ ምን ይሻለኛል ትላላችሁ እህትና ወድሞቸ
@tegenstegens4360
@tegenstegens4360 5 жыл бұрын
አይዞሺ ማሬ
@user-bm6xh5gw5y
@user-bm6xh5gw5y 5 жыл бұрын
አይዞን
@madinaa1814
@madinaa1814 5 жыл бұрын
እኔም የኔ ውድ ይህን ሙዚቃ ስሰማ። አእህህህህህህህህ ምን ልበልሽ ትዝታ አለብኝ።
@user-zb9zd2vo9b
@user-zb9zd2vo9b 4 жыл бұрын
ን ን
@user-mv7rb5ek2t
@user-mv7rb5ek2t 6 жыл бұрын
የኔ ገላ የኔ ገላ ስደትእኮ የናፍቆት መጋዘን ሆነብን። ኢድ ያዝ እንግድህ
@Tiringo.k.n
@Tiringo.k.n 2 ай бұрын
አይዞን🇪🇹💪💪
@amantesfa9729
@amantesfa9729 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ከምንም በላይ እርጋታህ ድምፅህ ቆንጆ የጎጃም ሙዚቃ ነው በርታ
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 6 ай бұрын
ይህ ሙዚቃ አጎቴ ይወደው ነበረ ነፍሱን ይማረው
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ኸረ ተወን የረሳናቸውን ሰወች ትዝታ ቀሰቀስክብን ሰደትን ተዛምደን ተለያይተናል አንደ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 ай бұрын
እስኪ በድሮ ትዝታ እራሴን ላሳርፍ❤❤❤
@user-si9pv1ov2g
@user-si9pv1ov2g 7 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ሙዚቃ አንጀቴን በላኝ የዛሬ 2 አመት ላይ በጣም የምወዳት ጎደኛየ ጋብዛኛለች ግን አልሀምዱሊላህ አሁንም አብረን ነን ማሬዋ ሁሌም እወድሻለሁ እህቴ
@SAOOD906
@SAOOD906 7 жыл бұрын
m ፍቅር yene konjo mediye yene mar ensha allah tnesh gize bcha nat engenagnalen hagerachin mar anleyaym ensha allah hode
@hawateshome4333
@hawateshome4333 7 жыл бұрын
m ፍቅር
@user-si9pv1ov2g
@user-si9pv1ov2g 7 жыл бұрын
እሽ የኔ ማር ስደት በአንድ ጥሩ ነው በአንድ መጥፎ ነው ለኔ አንችን ሰጠኝ
@emanyeallahbariyanegni3905
@emanyeallahbariyanegni3905 7 жыл бұрын
enunr abrn des yilale hager bet nafekgn yemamye gojo
@user-st6vh6tz8u
@user-st6vh6tz8u 7 жыл бұрын
m ፍቅር mashaallah
@eyuyemaryamliji2551
@eyuyemaryamliji2551 7 жыл бұрын
Wowwwwww bzihi mizika tizat alebgni zare gn hager ethiopia tebikgni beselam lmetalshi newu
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ይህን ዘፋኝ ሳይ ወንድሜ ነው ትዝ የሚለኝ እሱ ብቸውን ልጅ ያሳድጋል እሷ አረብ ሀገር እባካችሁ ከወለዳችሁ በሃላ የመጀመሪያ ኮንትራታችሁን ከጨረሳጭሁ ስደትን በቃኝ በሉት መቼም አይምላም ለልጆቻችሁ እዘኑ ዋናዋ እናት ነች አባት ምን ጥሩ ቢሆን አያውቅበትም ብቻውን ግራ ይጋባል ውድ ወንድም ፈጣሪ እድሜ ጤናውን ይስጥህ የናቴ የደግነቷ ማስታወሻ ስለሆነክ
@user-mn8kj7mp5n
@user-mn8kj7mp5n 3 ай бұрын
😢😢😢😢ወይ ትዝታ ምን ላርገው ፍቅረኛየ ጋብዞኝ ነበር
@user-wk7rm9il1v
@user-wk7rm9il1v 7 жыл бұрын
ወይ ስደት በጣም የምወደውን ሙዚቃ ስፍልገው ነበር የስነበትሁ ♥♥♥
@user-wk7rm9il1v
@user-wk7rm9il1v 7 жыл бұрын
ስሙን አላውቀውም ከፉት ጎደኛ ልኮልኝ ነበርኝ ከዛም ስልኬ ፎርማት ብሎብኝ ፍልጌው ነበር ስላገኝሁት ደስ አለኝ
@user-wk7rm9il1v
@user-wk7rm9il1v 7 жыл бұрын
እልክልሻለሁ ግን ትክክል ቁጥር አይመስለኝም የየት ሃገር ነው
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
ስደት ሳያፈቅሩ ነው መውጣት የቤተሰብ ናፍቆት ይበቃል
@lenakuwait2220
@lenakuwait2220 7 жыл бұрын
weney yehen zefen sesema hudy yerbesha😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TilaneshDessie
@TilaneshDessie Жыл бұрын
ይህን ሙዚቃሰሰመው ሁሌምነው እሚያሰለቅሰኝ ምንይሻለኛል አይሰደት የሰራህን ይሰጥህ
@user-qp7ps2bb8k
@user-qp7ps2bb8k 6 жыл бұрын
እኔን የገርመኝ ኮሜቶች ሁላችሁም የፍቅር ትዝታ ያለባችሁ እና በፍቅር የተጎዳችሁ ናችሁደ ጨረሳችሁ ከኔ በስተቀር እኔስ ወላ ትዝታ ወላ ፍቅር የምንም ትዝታ የለብኝም ከቤተሰቤ ናፍቆት በስተቀር ተመስገን ጌታየ
@kokojali
@kokojali 5 жыл бұрын
Enghffgkdhurkhehej
@kokojali
@kokojali 5 жыл бұрын
Enamlkendishnn😆😍
@fatumabintadem9448
@fatumabintadem9448 5 жыл бұрын
ታዲለሺ
@otb2925
@otb2925 7 жыл бұрын
አየይይ እህ። የማልችለውን ትዝታ ቀሰቀስክበኝ። አየ መለያየት። አሁን ብቻየን ሁኜ ስሰማን እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም።
@user-km9xf4dh5l
@user-km9xf4dh5l 7 жыл бұрын
ወይ ሥደት አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ በእናትና በአባቴ ዙሪያ ክፉ አታሠማኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kadijakadeeja7354
@kadijakadeeja7354 7 жыл бұрын
amene l ehulachen.
@fasttrakfasttrak5117
@fasttrakfasttrak5117 7 жыл бұрын
ነፃነትአላህይራዲሻ
@Asd-rk3xz
@Asd-rk3xz 7 жыл бұрын
በፈጣሪ ለኔም ላኩልኝ በዋስተብ 0538749274
@alem2375
@alem2375 7 жыл бұрын
እሜንንንንን
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 7 жыл бұрын
ነፃነት ሞገሥ Amennn konjo Efffffff enam betam Kefagn 💘💃💃😭😭😭
@user-mj3jm3sl7l
@user-mj3jm3sl7l 6 жыл бұрын
Efeeeee yehen mwezika BalA Gabzogal ....ay sdet ayenh yetf. ... . 😭😭😭😭
@yufg7011
@yufg7011 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው
@samaperween2663
@samaperween2663 7 жыл бұрын
አይዟችሁ ያልፍል ይህንን ሙዚቃ የሚያስንቅ ቀን ይወጣል ይሆነል
@Zd-sm1dh
@Zd-sm1dh 7 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ አለብኝ የዛሬን አያርገዉ እና ከምወዴዉ ጎዴኛየጋር ሆኘ ሁሌም እሠማዉ ነበር አሁን ግን በአይን እኮ ልንትያይ እዳችል ተራርቀናል ክፉ ስዴት ሥዴት ማለት የናፍቆት መጋዝነዉ ሣይሣሣ ቁርጥ ያረጋል እፎፎፎፎፎፎፎፎ
@fasttrakfasttrak5117
@fasttrakfasttrak5117 7 жыл бұрын
እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ አይስደት
@Rr-im5mk
@Rr-im5mk 7 жыл бұрын
አይዞሺ እህት እኔም እዳችው ነኝ
@Zd-sm1dh
@Zd-sm1dh 7 жыл бұрын
ራህማ የደሴ ልጂ Rr እሽ ዉድ በተለይ ልንለያይ ሥንል ሁል ግዜ በኤርፎን አዱን እኔ አዱን እሡ አርገን በአድ ኤርፎን እን ሠማነበር
@userwawmetamdesssbcell7159
@userwawmetamdesssbcell7159 7 жыл бұрын
እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ አይዛሽ ሆዴ ሁሉም ለበጉ ነው ያልፋል ዋናው ጤና ነው
@Zd-sm1dh
@Zd-sm1dh 7 жыл бұрын
Userwaw metam desss Bcell ኢሻአላህ አሁን እማ ተጣልተን ይከክፉስዴት ትዝታ ብቻ ሆኖ ቀረ እጅ ለኛ
@user-no7mi7yg5r
@user-no7mi7yg5r 7 жыл бұрын
woyne ye hagere meret ye ayeru ye aferu shitaw endet endenafekegn (YA ALLAH) Eski ante tawkaleh kesdet fetena be mashulekiyah ashulken Ya Ribi
@Mohammed-on5kq
@Mohammed-on5kq 7 жыл бұрын
ወይኔ ይህን ሙዚቃ እደትማገኝት እቺላለሁ ዉነት ሆዲብሶኛል ይህ የስደትኑሮ አጀቴን በላኝ
@sosiweloyewa3953
@sosiweloyewa3953 6 жыл бұрын
እንደው ይሄ ሙዚቃ ልቤን እንስፍስፍፍፍ ያረገኛን እኔጃ ብቻ
@adfffffffdd415
@adfffffffdd415 7 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭እህህህህ ዛሬስ እፍፍፍፍፍፍፍ ግን መነው ከሚወደው ጋር እሚኖረው 😭😭😭😭😭😭ዛሬ እንደውም ሆድ ብሶኛል ብቻ ሰላም ሁንልኝ ውዴ
@jamilahmohammed6279
@jamilahmohammed6279 7 жыл бұрын
adfff Ffffdd እርርርርርርርርkkkkkkk
@adfffffffdd415
@adfffffffdd415 7 жыл бұрын
ብሶሽ አያውቅም 😃😃😃
@jamilahmohammed6279
@jamilahmohammed6279 7 жыл бұрын
adfff Ffffdd marrrkkkkkkkkkkkkkkk
@genetaligaz5007
@genetaligaz5007 6 жыл бұрын
ዋዘንድሮ ከቤተሰቦቸ ጋር ለመኖር አልታደልኩም ኑሮየሰው አገር ከባድነው እናቴ በሰላም ላግኝሽ ክፉ አይካሽ እናት እናት ለምን ተሙት ማጣት ከናቴለየኝ ዋጊዜ ወሎ ወልድያ
@MEREM-GOJAMW
@MEREM-GOJAMW 6 жыл бұрын
Jkkkkk
@aminatyousef3517
@aminatyousef3517 5 жыл бұрын
ዉይ ሥደት አይዞን እህቶቸ ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልፍልን ይሆናል ኢንሻ አላህ በሀገራኝ ላይ ተረት አርገን የምናወራዉ ይሆናል ሥደትን
@mulutegegn5577
@mulutegegn5577 5 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ልክ እኔ ወደስደት ስመጣአነው የወጣው ስሰማው ሆደ ይባባል አይስደት
@meazalove7437
@meazalove7437 7 жыл бұрын
ayzon eht wendimoch comentachihu tekeftachihuwal e.r tgstun seton beselam lehagerchin yabkan amen
@user-zg3gq9mo8e
@user-zg3gq9mo8e 5 жыл бұрын
ውይይይይይ በጌታ ከባድ ትዝታ አለኝ እህቶች ገና በልጅነቴ ስደት መጣው በጣም ነበር ግን ይሄን ዘፈን የምወደው ሲከፋኝ ይሄን ከፍቼ አለቅስ ነበር አይ ትናት በገንዘብ የለወጡኝ ቤተሰብ ዛሬ ልጅ ልጄ ይሉኛል ግን እኔ ዘላለም የማይጠፋ ጠባሳ አለ በልቤ ሁሉም ያልፋል ያም ቀን አለፈ
@ጠበላYouTube
@ጠበላYouTube 6 жыл бұрын
ማሮቼ እኛም ለንጀራችን ነው የወጣነው እነሱም ለንጀራቸው ነው የሚዘፍኑት ስለዚህ አይዞ አችሁ ለበጎ ነው
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 3 жыл бұрын
ነው ግንኮ እወነቱንነው የተዘፈነውለኛምነው
@boontuusalaale7749
@boontuusalaale7749 6 жыл бұрын
Wow uuuuffff ❤️ ❤️ 💖 💖 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️
@aminelove6544
@aminelove6544 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ማነው ከሚወደው ጋር የምኖረው
@user-vy3ts4ob1x
@user-vy3ts4ob1x 7 жыл бұрын
ውይይይ ጥራኚ ሀገሬ ኡፍፍፍ በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቸ አይዛችሁ ፈጣሪ ከለ እኛም1ቀን ሀገራ እገባለን አይክፋችሁ ሁሉም ለበጎነው
@haregmekbib3878
@haregmekbib3878 5 жыл бұрын
ምሲኪኑች ሁሉም በፍቅር የተጉዳ ሁሉም ስደተኘ አይዞችሁ እህቶቸ ሁሉም ለበጉነው። እኔ ኮ መራከቱ እያለሁ ከስውጋር ሁኝ በኢራፎንነበር የስማሁት። ይፍቅር ትዝታ እንኮን የለብኝም በሙዝቃው
@malifa6968
@malifa6968 7 жыл бұрын
አይዣችሁ እህት ወንድሞች እሡም ለብሩ ነው የዘፈነው እኛም ለብር ነው የወጣነው ቻል አርጉት
@yamaataadosee2075
@yamaataadosee2075 7 жыл бұрын
እዉነትሽንነዉ
@djhvhhdjhjbb8978
@djhvhhdjhjbb8978 7 жыл бұрын
Malifa Gomomo እሽ የኔቆንጀስወድሽ
@zazaheralove76
@zazaheralove76 7 жыл бұрын
sah marrra tekekel
@otb2925
@otb2925 7 жыл бұрын
Malifa Gomomo እውነትሽን ነው የምር እህት ያው። ያሳለፍነው ጊዜ ትዝ ትዝ ሲል ሆድ ያባባል። መቻል ነው የማይቻል ነገር ምንም የለም
@dhjvkk8576
@dhjvkk8576 7 жыл бұрын
ሀረግ የወሎ ልጅ Otb አሁንስሆድባሰኝየአላእንተሁነኝ ያረብአላህእዘንልኝያረብያከሪምአንተበራህመቱአይንህእየንያረብ
@TitiFetene
@TitiFetene 5 ай бұрын
wuy meleyayet betam kebad new benem lay dersobgnal
@amenamenjalil5627
@amenamenjalil5627 5 жыл бұрын
Fetar hoye benata ena babat beheta bewdma kefu atashemaye marlaka hiye nelkamun nger asemaye aye sedat😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dhjvkk8576
@dhjvkk8576 7 жыл бұрын
አላህአሳባችንያሞላረንየሁላችንም
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 7 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ውድ ቤተ ሰቦቸን ያሥታውሠኛል!!! የኔ ገላ ገላላላ ተይ አብረን እንኑር እንኑር😔
@user-jw5vj2ye9q
@user-jw5vj2ye9q 6 жыл бұрын
sooodi saarif bxdbc
@amilaeumer282
@amilaeumer282 5 жыл бұрын
ነበርሁሉምሠውእደዚህቢሥብ
@konjonesh
@konjonesh Жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛ ሀገሬ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት
@user-cv2dn2mn9c
@user-cv2dn2mn9c 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አሁንሥ በትዝታ አለቅሁ እፍፍ
@hayathayat-ed7ib
@hayathayat-ed7ib 7 жыл бұрын
ayyyyyyyyyyyyyy kegodegnocha ga naber bezu yasalafinebati ayyyyyyyyyy edaw mene yeshalegnal
@dhjvkk8576
@dhjvkk8576 7 жыл бұрын
ናፈኩኝምንይሻላልመለያየትማንንምአይጠቅም ምናምንቲያምመንግስ ያረብቂጥጠራጊአረገኝ ሸንትቤትጠራጊአረገኝ አላህንስትያድርገዉ አሚንያረብ የአላህአንተሁነኝ
@gimyatgy3677
@gimyatgy3677 5 жыл бұрын
Good memory music
@ሰአድወሎየዋ
@ሰአድወሎየዋ 5 жыл бұрын
የኔልዪ ለበጎነዉ ሁሉምነገር አብሽር
@yibeltalnibret
@yibeltalnibret Жыл бұрын
eyayu amazing music I love you my brother
@zahrasaied377
@zahrasaied377 5 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ ምንኛ መታደል ነው የወደዱቱን የግል ማዲርግ
@meseretnigatu4109
@meseretnigatu4109 7 жыл бұрын
ትዝታየ ኧረ እስከመቸ ይሆን መራራቅ በዛብኝ ናፍቆትም ጠናብኝ 😭😭😭
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል
@sabagondrwerta8259
@sabagondrwerta8259 6 жыл бұрын
የርሳሁትን ሰው አስታወሰኝ ኡፍፍፍፍ ስደት። አልቻለም አንጀቴ ።አይዞን ወንድሜ
@batelham7522
@batelham7522 Жыл бұрын
We aye yesewu Hager
@ufufhjkfigihj3693
@ufufhjkfigihj3693 Жыл бұрын
እህህህይይይ ስደት ይብላኝልህ 😭😭😭😭💔💔💔💔
@zinugelan403
@zinugelan403 7 жыл бұрын
woow baxam arif tizita yalawu muziqa uuuuffffffffffff
@user-tm8bk8yh9f
@user-tm8bk8yh9f 2 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤
@user-si9pv1ov2g
@user-si9pv1ov2g 6 жыл бұрын
ወይ እደት መልካም ነበር ለሰው አብሮመኖር እኔ አላደለኝም የኔ ውድ እናቴ ካንችጋ ለመኖር አይ ስደት ግን ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ አሁንም አልቻልኩም አገር መግባቴነው ፈጣሪ ሁላችንንም በቃችሁ ይበለን አብሽሩ ውድ ያገሬ ልጆች
@user-bu7cx2fm8i
@user-bu7cx2fm8i 5 ай бұрын
ትዝታ ብቻ 😮
@user-gc9wc3rv7e
@user-gc9wc3rv7e 7 жыл бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል የመጣንበትን ፈጽመን አብረን እንኖራለን
@mmszz4275
@mmszz4275 4 жыл бұрын
Iritria
@mmmk9342
@mmmk9342 2 жыл бұрын
አይይይይይይይይ ናፍቆት
@zzz4144
@zzz4144 Жыл бұрын
😥😥አይይ ትዝታ
@almazmulu1610
@almazmulu1610 7 жыл бұрын
Das ist einfach wunderschoen! Alles sieht echt, natuerlich (nicht kuenstlich) und Kulturell aus.Weiter so!
@user-pg4yn7fu5f
@user-pg4yn7fu5f 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምናባቴ ልሁን አሁንስ ከፋኝ ወይ በልኩ አያልፍልን በሰው ሀገር እንከራተታለን ከቤተ ሰብ ከወገን ተለይተን
@houdadamerji1171
@houdadamerji1171 6 жыл бұрын
ውይይይ በዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ ሳገባጨፍሬበትነበር ዛሬግን ከባሌ እጋ አይደለንም። ስዴት አይኑ ይጥፋእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ታዲያ ሁለየም ይሄንን ሙዚቃ ይጋብዘኛል በተደዋውልን ቁጥሪ
@tizitat658
@tizitat658 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@frm.tarasen2446
@frm.tarasen2446 7 жыл бұрын
አቦ ይመችህ፡ መለያየት ማንንም አልጠቀመም ።አይጠቅምም
@zemzems2429
@zemzems2429 6 жыл бұрын
ዊኢ ስደት እውነትም ለብቻ ማደሩ ይከብዳል እኔስ ብዙ ትዝታ አለብኝ ወይ መለያየት
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 7 жыл бұрын
ዘንድሮስ መክረሜንም እንጃ በትዝታና በናፍቆት
@asalaasala992
@asalaasala992 5 жыл бұрын
Asnaqech
@merrymerry6997
@merrymerry6997 7 жыл бұрын
ውይኔ በጣም ምወዶው ዘፈን ነው
@user-bm9bh3ef4y
@user-bm9bh3ef4y 7 жыл бұрын
♥♥♥ ያምራል
@jamilaali4125
@jamilaali4125 6 жыл бұрын
የዛሬን አያርግው እና በጣም እምውደው ጉደኛየ ጋር ትለያይት። ቅርርን እፍፍፍፍፍ አብርን እየነበር ይህነበር እምንስማው
@adeydey8473
@adeydey8473 7 жыл бұрын
tzet albn enam balam aina beba tatabe Adey ababaw
@user-yh3tk1zo8o
@user-yh3tk1zo8o 7 жыл бұрын
እ የመጀመሪያ ባሌ የጋበዘኝ ሙዚቃ ትዝታዬን ቀሠቀስከው 😢😢😢😢😢😢😢😢 ከሡ ቡሀላ አምስት ፈታሁ እንደሳልባጅ አልበረክት አሉ አይይ 😊😊
@globalcell4877
@globalcell4877 3 жыл бұрын
😆😆😆😂😂የሁላቸንምነወአረበረከትያለወየዘደሮወንደቢቀረየሻላል😔
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍 ዋዉዉዉዉዉዉዉለ
@engdawebist253
@engdawebist253 2 жыл бұрын
በጣም ምወዶው
@helenmassi6803
@helenmassi6803 6 жыл бұрын
ጎበዝ ጠንክር ወንድሜ
@engdawebist253
@engdawebist253 7 жыл бұрын
sedet bynore chgere kager betefaaa mene albete wwwwwwwweeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeewwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwweeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeewwwwwwwwwwwwww
@cfgchjsh3358
@cfgchjsh3358 7 жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፍ አንጀቴን በላው ያገሬን ልጆች አስታወሰኝ ልጅነቴን በጣም ዘፍን ነበር በተለይ እንጨት ስለቅም እዳገት ላይ ያግዜ በተመለሰ የሰው አገር ሳናይ
@user-si9pv1ov2g
@user-si9pv1ov2g 7 жыл бұрын
በጣም እህት ስደትን ሳናየው ቀርቶብን ቢሆን እዛው ጭቃችንን ብናቦካስ ይሻለን ነበር
@senathbaekala810
@senathbaekala810 5 жыл бұрын
ትርጉም አለው በጣም ይመቻል ያገሬ ልጅ
@user-yd3no6ge4t
@user-yd3no6ge4t 7 жыл бұрын
አይይይይሥደት💔💔💔💔💔💔💔💔
@ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ
@ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ 5 жыл бұрын
ትዝታዩ ነው ይሄ ሙዚቃ
@nabiyatbinteslemyakomebolc5797
@nabiyatbinteslemyakomebolc5797 5 жыл бұрын
አይይይ ኮሚንቶች አባባችሁኝ ሁሉ ስደተኛ ሁሉ አፍቃሪ አቦ አይዞችሁ ኢንሻ አላህ ሀገር እንገባና ሁሉም ይስተካከላል
@rawudaseid3443
@rawudaseid3443 7 жыл бұрын
ውይይይይ ዘንድሮ እረ ስንቱን ልቻለውውው ኡፍፍፍፍፍ ስደትትትትትት
@ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ
@ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ 7 жыл бұрын
Rawuda seid አይዞን፡ያልፋል እደዚህ እደሆነ አቀርም ማሬ
@SarahAli-st8hf
@SarahAli-st8hf 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ግን ሆድ ያብሣል ለኛ ለሥደተኞቹ
@userwawmetamdesssbcell7159
@userwawmetamdesssbcell7159 7 жыл бұрын
ዋው እናመሠግናለን
@sabagondrwerta8259
@sabagondrwerta8259 6 жыл бұрын
ውስጤ ተርበሸ የዛሬ ሁለት አመት የባህላዊ እስፒርት ባልደርባየ ጋብዞኝ ነበር ።ያው እደሚያፈቅርኝ አሁን ገነት ተርዳሁ እፍፍፍፍ።ዛሬ ሌላ ቅን መጥቶ እኔም ስደት እሱም በትዳር እንኖራለን
@zaidethio1199
@zaidethio1199 7 жыл бұрын
ውይ ይህ ዘፈን ባልሰማው ይሻለኛል
@ሙልየተረፈየማርያምልጅየማ
@ሙልየተረፈየማርያምልጅየማ 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አይ ስደት አሁንስ ከፍኝ በጣም ስደት አይኑ ጥፍት ይበል
@nuui5771
@nuui5771 4 жыл бұрын
አይባልም አልሀምዱሊላህ ነው እሚባለሁ የባሰ ስላለ
@hayatelove6377
@hayatelove6377 4 жыл бұрын
አይ ዲምፅ 👍👍👍
@user-st6vh6tz8u
@user-st6vh6tz8u 7 жыл бұрын
ay sdet terarko nuro ykebdal uuuuuufffff
@salemalneyadi9233
@salemalneyadi9233 6 жыл бұрын
ዋዉ.በጣም.ነዉ.የምወዲህ.ደስ.ዪላል.በርታ
@Maitha.Alqemzi
@Maitha.Alqemzi 5 жыл бұрын
አይይይይይይይይየአላህ የቤተስቡቸንክፍአታሰማኝ
@alayimdesia5507
@alayimdesia5507 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-tk2cf1uw3j
@user-tk2cf1uw3j 6 ай бұрын
❤❤❤
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ. ባሉካየ ጃሂል እደነበር ጋብዞኝ ነበር ሀሀሀሀሀሀ
@harifharif7120
@harifharif7120 7 жыл бұрын
ትክክል እደወጣን ሠላም ያስገባን
Yirga Ababu - Sidemer Siqenes
4:55
Gojo Media
Рет қаралды 447 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 97 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 120 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 27 МЛН
Eyayu Tenagn - Teshagere Wollo
4:30
Gojo Media
Рет қаралды 477 М.
Kassahun Taye - Ambayewa
6:37
Gojo Media
Рет қаралды 1,7 МЛН
ethiopian song
7:07
ahamedsalih
Рет қаралды 14 МЛН
best ethiopia bahilawi music video /ትውልዴ ገጠር ነው /
5:15
Dibora entertainment
Рет қаралды 71 М.
Mebre Mengistu | መብሬ መንግስቱ | Dera new agerua | ደራ ነው አገሯ
6:51
ሸዋ ትበርሂ | Shewa Tiberhi
Рет қаралды 2,8 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 97 МЛН