ለአቤል ፃታ ነግራው አስደሰተችው

  Рет қаралды 229,611

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 941
@eyobeltube
@eyobeltube Жыл бұрын
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
@bibabiba3881
@bibabiba3881 Жыл бұрын
ወይኔ ሰማያዊው ልብስ ❤❤❤
@bibabiba3881
@bibabiba3881 Жыл бұрын
ምነው ወንድ ወንድ😂😂
@bibabiba3881
@bibabiba3881 Жыл бұрын
ልብሱ ግን 👌👌👌ቁጥር ❤
@habibahabiba4795
@habibahabiba4795 Жыл бұрын
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ Жыл бұрын
አቤል ይቱብ ይክፈት እምትሉ እጅ ወደላይ
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
እዚህ ቤት ለሴት ልጅ ያላቹ ፍላጎት አናሳ ነው ባለፈው አዲስ ሁለት ወንድ አንድ ሴት መውላድ ነው የምፈልገው ሲል ነበር መብታቹ ነው ለማንኛውም እንኳን ደስ አላህ አቤላ
@enatenat7255
@enatenat7255 Жыл бұрын
ይሄን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ማነው እደኔ የሚወዳቸው🥰❤️
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tzu961
@tzu961 Жыл бұрын
አቤል እውነት ሚስት ተጨዋች ነች ደስ ስትል🥰🥰🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@kalkidan362
@kalkidan362 Жыл бұрын
እመብርሃን የፊትሽን በሆላሽ ታድርግልኝ እህታችን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 Жыл бұрын
ደስ ሲሊ ምርቃቱ❤❤
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
የእናቴ ምርቃን 🥰 አንቺም ተባረኪ🥰🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Жыл бұрын
ሰምቸው ማላውቅ ምርቃት ደስ ሲል በማርያም❤❤😮
@hurmahabasi7276
@hurmahabasi7276 Жыл бұрын
ቀጣሮ ነበርኝ ከዘ ምሳ ጋብዙኝ😂😂😂😂 ሲተምሪ ደሞ መሻ አላህ እንኳን ደስ አለቹህ አላህ በለሰም ይጋለግልሽ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እዬብዬ የተባረክ የወንድሞችክን ሚስቶች ስትንከባከብ።❤❤❤ አቤላ ሲያሳዝን።እመቤቴ ሰላም ትፍታሽ።
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 Жыл бұрын
ጥሩ ትዳር እንዲ ሙሉ ለሙሉ ይቀይራል ልላ ሰው ነው የመሰለችኝ አላህ በሰላም ይገላግልኝ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሸ ውዴ የተዋህዶ ልጆች መልካም ሰሙነ ሕማማት😥
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
igzabere yemarishi
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@Abrsh-dp8qs123
@Abrsh-dp8qs123 Жыл бұрын
የኔ ውድ እንደት እንደምታምር አላህ በሰላም በፊትሽን ከኋላ ያዲርግልሽ ❤️❤️
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እዮባ ምርጥ ወድም ነህ ተባረክ ያንተ ተራስ መች ይሆን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Жыл бұрын
ዋው አቤሎ በጣም ደስ ይላል እንኮን ደስ አለ ደስታህ ደስታዬ ነው ባለቤትህንም በሰላም እመብርሀን ትገላግላት እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እዮባ ያንተንም እንጠብቃለን ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ሰላማቹ ይብዛልኝ❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
እዮባ የምራመውድ አለህ አትም ግን የምትወድነህ እመቤቴ በሰላም ተገላግ ልሽ
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
አቤሎ በጣም ደስ የምትል ወንድም ነህ እግዜአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ። እኔ ግን ሴት መስላኛለች በሜቀጥለው የኛን ምኞት ታሟይልናለሽ❤እመቤቴ ማርያም ከነልጇ ከአንች ጋር ትሁን❤❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ወንድ ሆነ ሴት ሁሌቱም የእግዚአብሔር ስጦታ በረከትነው ጤናኛ ይስጣችሁ አንችም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማረያም በሰላም ትገላግልሽ 🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
የኔማር ደስስትል 😂😂😂ቀበጥ እረዢም ስለሆነች እርግዝናዋ ሲያምር
@mysemelove4721
@mysemelove4721 Жыл бұрын
አቤት የዚህ ቤት ፊቅር አቦ ዘመናቹ ይባረክ ስታምሩ እርጉዝዬ የሰራሽዉ መሽኮርመም ሰስፔንስ የረግሽበት መንገድ ተመችቶኛል በሰላም አላህ ይገላግልሽ ❤
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ እህት
@ካሊድወግድ
@ካሊድወግድ Жыл бұрын
የወድማማቹች ፈቅረ ያሥቀንል ወላሂ አላህ የጨምረላችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኞ❤
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚፈራ ቤተሰቦቹን የሚያከብር ሀገሩን የሚጠቅም ልጅ ያድርግላችሁ ወንድ ነው ሆድሽ ተጠልጥሏል ግን አልሰማውም ገና ስጀምሩ ነው የፃፍኩት ኮሚቱን ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲትል ደግሞ እረግዝነው እዴት እዳማረብሽ እመብርሐን በሰለም ትገላግልሽ❤
@ትግስትበጌታደስይላታል
@ትግስትበጌታደስይላታል Жыл бұрын
እዮባ ታድለህ በምራቶችህ ያለህ ተወዳጅነት ያስቀናል
@HamizeyaHamizeyageltu
@HamizeyaHamizeyageltu 8 ай бұрын
በትክክል
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ አቤል እንኳን ደስስ አለክ በጣም ነው ደስ የምትሉት የፍቅር ቤተሰብ ተምሳሌቶች ነችው ነፅዬ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ
@Sነኝወሎየዋ-c9f
@Sነኝወሎየዋ-c9f Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤ማነው እዴኔ ስደት የመረረው አሀገር ገብቶ ትዳር መያዝ መውለድ የናፈቀው እኔ በጣም ጓጉቻለሁ የሠላም ያርግልኝ 😢😢😢
@አይሻነኝ
@አይሻነኝ Жыл бұрын
እንኳንደስአላቹህ መሰላም ተገላገይ ያቤል አዘላለል ደሞ በጣም ያስቃል አቤላ እንኳንደስአለህ እዮባምእኳንደስአለህ ደስስትሉ ወላሂ ❤❤❤❤አላህበቀኝያቁምሺማማዬ
@RhffEggt
@RhffEggt Жыл бұрын
እሷ ናት የምትሉ አልገባኝም በፊት እንዴት ነበረች በነገራችን ላይ እርግዝናው እጅግ ነው የሚያምረው አንች ላይ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ❤
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት Жыл бұрын
በጣም እኔም ብያለሁ በሰላም ትውለድ አምሮባታል ምርጥ ነው አቀማመጡ🥰
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Жыл бұрын
በሳቅ😁እዮባ ያንተስ መቼ ነው አማሟሟቂ ሆንሕኮ የነ አዲስና አቤላ እመብርሐን በሰላም ትግላግልሽ❤❤
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
የኔ ሙሉ ሴት እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ❤አቤላ እኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
አበል አዘላልህ የምን ጭፈራ ነውለውድ ባለቤተህ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትቅረብሸ ።በጣም ደሰሰሰ ይላል
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በተለይ የወንድማማቾች ፍቅር ዋው ቤተሰቦቻችሁን እ/ር ይባርካቸው እንኳን ደስ አላችሁ ሰላም ተገላገይ
@zadzad931
@zadzad931 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አቤላ & ነፂ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ በሰላም ትገልግልሽ እኳን ደስስ አላችሁ ሁላችሁም❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
መልካ ቤተስ ናቹ ቅናት የሌለበት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ ልጆ ያባርከ እህቴ እምዬማርያም በሽልም ታውጣ አስጨናቂ ዘመን እግዚአብሔር ያጠብቅሽ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
እዮባ ሚስኪን እቃልየም ጋር እዝችም ጋር የሚያጨበጭበው ነገርስ🤣🤣🤣
@MaMa-qc4qi
@MaMa-qc4qi Жыл бұрын
😂😂😂
@tenate2957
@tenate2957 Жыл бұрын
😅😅😅
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
😅😅😅
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
​@@tenate2957 ደምሪኝ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
​@@MaMa-qc4qi ደምሪኝ የኔ እህት
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
ዋውውው እጅግ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
ዋው ደስ ስትል እደኔ ሳቂታ ነሽ የኔ ውድ አላህ በሰላም ከሁለት ያድርግሽ❤❤❤❤❤
@ashenafikabeda7917
@ashenafikabeda7917 Жыл бұрын
እዩብዬ ደስ ስትል ከሁሉም ጋር ደስ ሲላቸው ደስ ይልካል እግዚአብሔር የእጥፍ እጥፍ ደስታ ይስጥክ
@sammerasamera1781
@sammerasamera1781 Жыл бұрын
በሰላም እመብርሀን ትገላግልሽ በጣምደስ ይላል ደምስታምር እርግዚነሽ
@ፋኖ11
@ፋኖ11 Жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ አቤል እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤
@seve3476
@seve3476 Жыл бұрын
እመ ብረሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ውዷ እንኳን ደሥ አለህ አቤላ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ሴት ትሁን ወንድ ዋናው ጤነኛ ልጅ ይሁን
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤ ዋናው ጤና ያለው ልጅ ነው ሤትም ወንድም ልጃችሑ ናቸው ጌታ የተባረከ የተቀደሠ ልጅ ይስጣችሑ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ እህት
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
አቤላ እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን ትቅረብሺ በሰላም ወልደሺ ዳግም በደስታ እንገናኝ ❤❤❤👌
@jamalaride7767
@jamalaride7767 Жыл бұрын
ቀጠሮ ነበረኝ ምሳ ጋብዙኝ አላለችም 😂😂😂እንኳን ደስ አላቹ
@nawarakadan9285
@nawarakadan9285 Жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውድ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አቤልዬ አንችም በሠላም ለሙሉ እግርሽ ለመርገጥ ያብቃሽ እንኳን ደሳላችሁ ሁላችሁም ❤❤❤
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 Жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
እዮባ ያንተንስ መቼ ነው የምታሥተዋዉቀን 🎉🎉🎉🎉
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኔምእያልኩንወ
@lemlems683
@lemlems683 Жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ🥰🥰🥰🥰🥰
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ስታምሩ ❤❤ እኩዋንደስስስስ አላችሁ አቤልና ሚስቱ የኔማር በሰላም ወልደሺ እቀፊ❤
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
ሠላማችሁ ብዝት ይበል እዩባ ምርጥ አማች ነሕኳ እንኳን ደስ አላችሁ አቤልም ነፂ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏💋💋❤
@Alemibekele-jj5oc
@Alemibekele-jj5oc Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ወላድቴ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ እህታችን
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ እህት
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Жыл бұрын
ውይ እናተ የፍቅር ቤተሰቦች እንኩዋን ደስ ያላችሁ እመብርሀን ትቅረብሽ ❤❤❤ የአቤል አዘላለል ግን በስመአብ 😂😂😂
@Lidyafkr1752
@Lidyafkr1752 Жыл бұрын
የምር እሿ ናት 😂😂😂😂 እንደ ጌታ ሆይ😂😂😂 ሙሉ ተቀየረች እኮ 😂😂❤❤❤❤❤ የኔ ወድ በሰላም ተገላገይ😢😢ጀግና
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ Жыл бұрын
ይሄዱቄትኮ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ ደምሪኝ
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
በጣም ትቀይሪችብኝ ኮ ዎፍሬች በጣም
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
ማናት ምድን ናት😂 እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@beatyaa4415
@beatyaa4415 Жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ አቤል የልጅ አባት ልትሆን ነዉ ባለቤትህም ፈታ ያለች ነች ደስ ስትል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እዮባ ምርጥ ወንድም
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
ያጥር ወፍ አትስማሽ አቤላ እኳን ደስ አለክ
@nseemmujeeb6857
@nseemmujeeb6857 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በሰላም ተገላገይ እመብርሀን ትደግፍሽ 🥰🥰
@nnnhhu8879
@nnnhhu8879 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለችሁት እማቤቴ በሰላም ተገላግሽ❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው ውዶቼ እመቤቴ በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ እህቴ❤❤❤❤❤
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ እህት
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ወይ አቤሎ ፈነጨክ እኳን ደስ ያለክ ወድማችን እግዚአብሔር በሰላም ይገላግላት አሜን🤲
@titina2672
@titina2672 Жыл бұрын
የኔ ማር ምሳ ጋብዙኝ ግጊሚ😅❤
@destagalkahsu2743
@destagalkahsu2743 Жыл бұрын
እዮባዮስ መቸ ነው ምታገባው ከመዳም ቅሞሞች እኮ አንድሆነን የማጣ እየማቀን ቀቆመን😂😂 በተረፈ ፍቅራቹ ያብዛላቹ የፍቅር አምላክ ለእህታችን በሰላም እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ❤❤
@menberbayuhbayuh180
@menberbayuhbayuh180 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተሰብ አችንም እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ወልደሽ እቀፊ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እመብርሃን በሰለም ታገላግልሽ ነፂ ❤❤🌹🌹😍❤❤😍😍😍አቤላ እንኳን ደስ አለህ እዮባም እንኳን ደስ አለህ አጎት ልትሆን ነው❤❤❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲትሉ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
የምር ወፈረች ወይኔ ማመን አቃተኝ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እመብርሃን በሠላም ሑለት ታድርግሽ 🙏ደግሞ ስታምሪ እንደኔ ቀለል ያልሽ ቆንጆ ነሽ 😂
@kenzab1189
@kenzab1189 Жыл бұрын
እደኔ አላለሺም😂😂😂
@ቲቲነኝየወሎዋ
@ቲቲነኝየወሎዋ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
@@kenzab1189 እና ምን ያንሰኛል ቆንጆ ሐበሻ🇪🇹❤😘🤣
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
እንደኔ አላለችም😂ለራስ ሲቆርሱ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
ማሻአላህ የወድምአመቾቹ ፍቅር በጣምይገርመኛል❤ማሻአሏህ❤❤
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 Жыл бұрын
wow wow abelo and netsanet congratulation guys des belonal des belonal ezgiyaber yitebekachou❤❤❤
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Жыл бұрын
ደስ ሰትል የእውነት እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ
@yashuu3045
@yashuu3045 Жыл бұрын
እዝህቤት ደስስትሉ ማሻአላህ አላህ ይገላግልሽ ታድላችሁ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እኔ ከሁሉም በላይ የእዮቤ ቅንነት በጣም የተለየ ነው የአንተንም ሕይወት መልካም ያድርግልህ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@azebtilaye91
@azebtilaye91 Жыл бұрын
ወንድ መውደድህ የኔን ባል መሰልከኝ ኪዳነምህረትም ጤነኛ ወንድ ልጅ አስታቀፈችን ኪዳነምህረት በሰላም ትፍታሽ
@soilyealemuyekibrmenat8217
@soilyealemuyekibrmenat8217 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ ጠናኛ ልጅ ትስጣቸሁ ደግሞ በስላም ተገላግለሽ ደስታውን እን ስም ❤❤❤❤🎉
@ashaenders8314
@ashaenders8314 Жыл бұрын
እርግዝና እንደት አሳምሮሻል
@kedestterefe697
@kedestterefe697 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ገላግላ ለመሳም ታብቃሽ ❤❤❤
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ Жыл бұрын
እማምላክ በሰላም ሁለት ታድርግሽ እንኳን ደስ አላቹ እውነቱ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ❤
@absabs9609
@absabs9609 Жыл бұрын
እዮባ እሢኪ አተም ቦታህን ያዝና እንገላገል ኪኪኪ
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
❤❤እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ፍቅር ይሆናችሁ ቤተሰብ እዮባ በጣም ነው ምወድህ❤❤❤
@Abay487
@Abay487 Жыл бұрын
ደስ እሚል ቤተሰብ እንኳን ደስ አለህ እመብርሃን ትቅረብሽ
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Жыл бұрын
ደሰየሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅር ጨምሮይሰጣችሁ😍😘😍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
ደርባባ ሰታምር እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ❤
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹሁ እመብረሃን የተባረከ ልጅ ይሁንላቹ እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤
@እፁብፍቅር
@እፁብፍቅር Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የፊትሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ 🎉🎉🎉❤❤❤
@አሰቴርየማሪያምልጅ
@አሰቴርየማሪያምልጅ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
@abebaaboye4168
@abebaaboye4168 Жыл бұрын
Eyoba konjo Ye abel bala bet demtswa betam yamiral wowww Yene konjo fatar beslam waledash lemasem yabikachu Emabet beselam 2 targish 🤰🤱👪
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ አቤላ በጣም ታምራላቹ ሚወደድ ቤትሰብ ፍቅርአቹ ትባረኩ የአማች አንደኛ ቡያለው
@shtomedya5622
@shtomedya5622 Жыл бұрын
አላሀ ሁለት ያርግሽ ዠኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@tube-qw3ov
@tube-qw3ov Жыл бұрын
መሸአላ አላህ በሰላም ይገላይልሽ
@TigistAssefa-vg2bc
@TigistAssefa-vg2bc Жыл бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ ዉዴ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara Жыл бұрын
ድንግል ትቅረብሽ እማ 🥰
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
ዋው ተመስገን ለዚህ ቀን ያደረሳችሁ አቤላ እንኳን ደስ አለ መልካም የሆነ ቤተሰብ እዮባ ልዩ ወንድም እመብረሀ በሰላም ከሆድ ወደ ጀርባ ታዙርልሽ እህት❤
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ይገላግልሽ🎉😊❤ እንደኔ እሄ ቀን የናፈቀው😢😢😣😣
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ Жыл бұрын
ደስስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ነፂዬ ቆንጅ እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ❤🥰🙏
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
ስታስቀኑ ማሻአላህ እደቃልዩ በሰላም ወለጀ ❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
አቤሎ የምር በጣም በጣም ነወ ደስ ያለኝ እመብርሀን በሰላም ተገላግልሽ ውዷ አንኳን ደስ ያላቹ 🙏🙏🙏😘😘😘😘❤❤❤❤
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 Жыл бұрын
ከሴት ተወልዳችሁ ወንድ ደስ የሚላችሁ ልምንድነው እዲያውም ለቤተሰቧ እሩህሩህ ሴት ልጅ ናት አለማወቅ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ልጅ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል
@access8998
@access8998 Жыл бұрын
አሰይይ እግዚአብሔር ይመሰገን አኳን ደሰበላቹ❤❤❤❤❤
የአቤል ልጅ ልደት ተከበረ
16:09
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 131 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
እዮብን ሽንት አጠጣነዉ
28:00
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 158 М.
ጎደኛሟሟቾቹ ተጋደሉ
20:31
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 80 М.
እናት እና አባቴ ከሞት ተረፉ ስጦታ ሰጠዎቸው
30:06
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 205 М.
እዮብ ና ረዱን ሰርፕራይዝ አደረግናቸው
19:22
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 248 М.
በመጨረሻም እዮብ ተመረቀ
8:06
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 232 М.
ቃልን ሰራተኛ አመጣንልሽ ብለን ተጫወትንባት
20:39
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 359 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН