Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 44 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 44

  Рет қаралды 1,367,293

Addis Movies

Addis Movies

4 жыл бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 44 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZbin : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 901
@amantube9784
@amantube9784 4 жыл бұрын
በስደት አለም ላይ ላላችሁ ፈጣር ለሀገር በሰላም ያብቃችሁ🙏 ዝናቡን አድርጎት እግዜር ሳኒታይዘር: ኮሮናን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር።
@loveyoumemiadis6201
@loveyoumemiadis6201 4 жыл бұрын
Amen
@tegestnigatu4925
@tegestnigatu4925 4 жыл бұрын
Ameenii🙏🙏🙏
@laurettenehme4415
@laurettenehme4415 4 жыл бұрын
አሜን
@siftesema5722
@siftesema5722 4 жыл бұрын
Amen
@wudyemichaele4498
@wudyemichaele4498 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopianews4767
@ethiopianews4767 4 жыл бұрын
ኮሮና ጠፍቶ ግድባችን ተገድቦ ለማየት ያብቃን
@user-pd4hv3wc3n
@user-pd4hv3wc3n 4 жыл бұрын
🙄
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
ስሪ የለሽም እንዴ ጨለሌው።
@gadiesbirhanuu7072
@gadiesbirhanuu7072 4 жыл бұрын
Likna
@sofiaanouti3676
@sofiaanouti3676 4 жыл бұрын
amen amen amen wendm🙏🙏🙏🙏🙏
@amanutube402
@amanutube402 4 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@chubaw1420
@chubaw1420 4 жыл бұрын
ውድ የዘጠነኛው ሺህ ድራማ ተከታታዮች የዛሬው ድራማ ላይ እንዴት አያችሁኝ???
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
Original ነህ ወይስ ሂውማን ሄር
@chubaw1420
@chubaw1420 4 жыл бұрын
@@user-yt7bc3qg4l ኦርጅናል
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 4 жыл бұрын
ተዉ ባክህ ክክክ
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 4 жыл бұрын
ግን አዎ ጩባዉማ ነህ ሙልየን አደለህም እንጂ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
@@chubaw1420 ክክክ ይቺን ይቺን ለኛ
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 4 жыл бұрын
ያካራየዋ ባል ለምን አይታይም እስኪ ይታይ የምትሉ
@Asia-ii6bd
@Asia-ii6bd 4 жыл бұрын
እኔም ስል ነበር
@nardostemesgen6433
@nardostemesgen6433 3 жыл бұрын
እኔም፣ሳስበው ግን ባሏ መንፈስ ሳይሆን አይቀርም 🤣😂
@AdonayHailemariam-cx1dj
@AdonayHailemariam-cx1dj 7 ай бұрын
ያከራይዋ ነው የተከራይዋ😂😂😂😎😎
@nardostemesgen6433
@nardostemesgen6433 3 жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና ድርማ ነው፣ይቀጥሉበት
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለ ሥስቱ ሥላሴ ወርሃዊ ክብር በአል አደረሳችሁ በዛ ላይ የ ሐዋርያት ጾም ሁለተኛ ሳምንት ነው እንኳን አደረሳችሁ 9ኛው ሺህ እንኳን ደህና መጣችሁ
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ይህንንም ወረርሽኝን ከምድር አጥፋልን 🤲🤲
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 4 жыл бұрын
አሜን
@sadyasadya7461
@sadyasadya7461 4 жыл бұрын
Ameeen Ameeen
@alemdaniel2011
@alemdaniel2011 4 жыл бұрын
በህፃናት ወንዶች እና ሴቶች ላይ የሚደረገው ግፍ ዝም አንበል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@liduygeta1310
@liduygeta1310 4 жыл бұрын
ጩቢቲዬ የሳቃችን ድምቀት 😍 ፈጣሪ ይሄን ኮሮና አጥፍቶልን ከልባችን እንድንስቅ ይርዳን 🙏
@edomias21negassi23
@edomias21negassi23 4 жыл бұрын
ende ahun ye wesht new mnskew eyalsh adelma
@edil2701
@edil2701 Жыл бұрын
Amen
@ayalqie4587
@ayalqie4587 4 жыл бұрын
This drama is so underated . በጣም በሳል ነው. ካሰለቹን ትርክሚንኪ በጣም ይሻላል.
@efremsolomon1555
@efremsolomon1555 4 жыл бұрын
የ ረዱ ችሎታ ግን ዛሬ ነው በደምብ የታየኝ 100%
@hiwootyigezuabebe6962
@hiwootyigezuabebe6962 4 жыл бұрын
Woow desii yilaali
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Qwdtui
@azebmasresha8571
@azebmasresha8571 3 жыл бұрын
Me to
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 жыл бұрын
መጣችሀ የኔ ሳቆች ወይ ጩብቲዬ ስቆ ያስቀኛልኮ😆😆😆😆
@nyfmates7927
@nyfmates7927 4 жыл бұрын
ውሮን ሳሙልኝ በጌታ የነ ደዘደዝ 😂 የእውነት ትችያለሽ በርቺልኝ
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Hhhhhhhh
@tobiya5599
@tobiya5599 4 жыл бұрын
እስቲ ማነው እንደኔ በ ዘጠነኛው ሺ ድራማ ሁሌ ፈታ የሚለው የኛንም ቻናል እየገባችሁ ፈታ በሉበት
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
endener bekinenet
@belaynebro423
@belaynebro423 4 жыл бұрын
@Dsv Gwv እኔ
@wudyemichaele4498
@wudyemichaele4498 4 жыл бұрын
Me
@user-wz1yt3up3b
@user-wz1yt3up3b 4 жыл бұрын
እኔ ውስጤ ናቸው ሁሉችም
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 жыл бұрын
@@wudyemichaele4498 እንዛመድ
@siswodajo9377
@siswodajo9377 3 жыл бұрын
Wrye yene marmarata sweds eko betam 😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰
@salamasalama2365
@salamasalama2365 4 жыл бұрын
11አመት በካንሰር ሲሰቃይ የለበረው የመዳም ልጅ ሀሙስ ሞተ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ወላሂ💔😭💔😭 አጠግብ ሆነክ ሰው ሲሞት እንዴት ይከብዳል
@salamasalama2365
@salamasalama2365 4 жыл бұрын
እረ የረዱ ነገር አበዛቹት
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 4 жыл бұрын
ወይ ነፍስ ይማር ወጣት ነው
@rayarayuma5568
@rayarayuma5568 6 сағат бұрын
እና እኛ ምን አገባን ያለሽውኮ ዪቲቭ ላይ ነውጂ የሞት ማማከርያ ቢሮ አደለም ሰው ቆይ ጤነኛ አደላችሁምደ🤔🤔🤔🤔🤔
@elbetelhomes9438
@elbetelhomes9438 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ 🥰 በተለይ ውሮ😂
@zedbb1303
@zedbb1303 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ያዝናናል ወሆይ ሁሉም ከየጎሬዉ ይዞ ብቅ ሆነዉ ሁላችሁንም ሣላደንቅ አላልፍም በርቱ
@lailalalaila6034
@lailalalaila6034 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ አላህ ከኮሮና ይጠብቀን
@user-ng9kj5cx5i
@user-ng9kj5cx5i 4 жыл бұрын
amennn
@samri9788
@samri9788 4 жыл бұрын
Amen
@greentiger6646
@greentiger6646 4 жыл бұрын
Eyesus bicha nw adache
@zelalemayalew2534
@zelalemayalew2534 3 жыл бұрын
Qii
@zelalemayalew2534
@zelalemayalew2534 3 жыл бұрын
Ji0
@muller19961
@muller19961 4 жыл бұрын
ወይ Tina ሰታምር እኮ ❤👸
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 жыл бұрын
ወይኔ የውሮ ድድብና😂😂😂😂🙈🙈
@estifman6217
@estifman6217 4 жыл бұрын
Ere dramaw lay becha new
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 жыл бұрын
@@estifman6217 እኔም እኮ ካራክተሯን ነው ያልኩት በግል ላይፏላይማ እንዲ አትሆንም ድራማው ላይ ያለችዋን ነው ሃሃሃሃሃ
@shortanimations2798
@shortanimations2798 4 жыл бұрын
@@estifman6217 uk her in real life👀
@TV-wg6gg
@TV-wg6gg 4 жыл бұрын
የውሮ ድድብና እንኳን ሰው ኮሮናንም ያስገርማል!ምናልባት ኮሮናን ኣደናግራው ከሀገራችን ለማጥፋት ብንጠቀምባት ጥሩ ነው።
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 жыл бұрын
@@myname-vm2vr እንዛመድ
@azariasmikias8844
@azariasmikias8844 4 жыл бұрын
ብሬ :ጡረተኛ ረዱ :fresh telegram user ጩባው :አዲስ ሰራተኛ /ዘፋኝ አቡ :አንባቢ ውሮ : ነገር የማይገባት All of you love you very much i don't know how this quarantine pass without this drama.....
@besteditzchannel
@besteditzchannel 11 ай бұрын
Chubaw: 🥴 Wuro: 🤪 Abu: 💪 Redu: 😡 Birhanu: 👴
@myhopegod332
@myhopegod332 4 жыл бұрын
ጩቢቲ አንፍር የሆንክ!❤❤❤👍
@natyman368
@natyman368 4 жыл бұрын
በጠአም አሪፍ ፕሮግራም ነው በዚሁ ይቀጥል እንሳቅ ።
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
1. ላይክግጩኝ. ደስይበለኝ.
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
ደሰ ይበልሽ
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
vekinenet endemer
@abelab466
@abelab466 4 жыл бұрын
Nice and ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ አዲስ ቤተሰቡ ተቀላቀሉ እስቲ channel ውስጥ ገብታቹ ያያችሁት ከተመቻቹ subscribe ማረግ እንዳትረሱ።
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
@@kyialtiku5111 taxes. Mare
@user-ce9iz1qp8k
@user-ce9iz1qp8k 4 жыл бұрын
ትንሹን የጠየቀ ትልቁ ይሰጠዋል
@freedomtube3758
@freedomtube3758 4 жыл бұрын
ውይ ውሮ ግን ካልተገረዘች አይገባትም 💃💃💃😀😀😀 9ኛው ሺ ተዋኒያን ምችት ይበላቹህ አቦ🌹🌹🌹🌹
@ethiobrightside1387
@ethiobrightside1387 4 жыл бұрын
ጩባውን ካልሆንኩ ብየ ቤተሰቦቼን እማሳቅቀው ነገርስ
@user-py6gu5fc7p
@user-py6gu5fc7p 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@misaderbie2346
@misaderbie2346 4 жыл бұрын
Hhhhhh እረ ምን ይሻላል ውሮየ ጭራሽ የዛሬውስ ይባስ ነው ፣ሉዩ ናችሁ እውነት
@hiwotnida3679
@hiwotnida3679 4 жыл бұрын
wero is very natural, wedefit betam telek artist new yemetehonew you are my favorite wereye!!!
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 4 жыл бұрын
ረዱ እና ባለ ሱቁ 😂😂😂😂😂 ውሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
ምርጦቼ 😂😂😂😂 ውይ ጩባው 😂😂😂😂😂😂😂
@user-tw6dh6mh8s
@user-tw6dh6mh8s 4 жыл бұрын
ጩበው ሁሌም ውስጤ ነህ ❤️❤️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mesekeremseifu9224
@mesekeremseifu9224 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ሁላችሁም የማትስለቹ ናቹ
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 4 жыл бұрын
kkkkkkk are eredu zara yelale new arada yehonshw ymechesh 👌😁🤣👍
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ አዝጎች ስወዳችሁ
@magifikr1324
@magifikr1324 4 жыл бұрын
ደስ እሚል ቤተሰብ በሀገረ ኢትዮ እምትኖሩ እሁድ እንዴትነው 😍😍
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
አረ ያረቢ በሉ ማነው እደኔ ኮሮና ጠፋ እስኪባል የቸኮለ ማነው ነው
@afsdsffdgf2976
@afsdsffdgf2976 4 жыл бұрын
የኔውዶቼአንኮንመጣችሁስውዳችሁ
@user-jk9oy8mg2r
@user-jk9oy8mg2r 4 жыл бұрын
@muluabebe4462
@muluabebe4462 4 жыл бұрын
ውሮዬ የምር በጣም ነው የምትመቺኝ አቦ ሁላቹም ፍቅር ናችሁ ይመቻችሁ !!!!!!!🌷❤
@abbymartv4184
@abbymartv4184 4 жыл бұрын
My favorite sitcom ever!!😂😂😂😂😂😂
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Qqqqqqqq
@hikmanasir1621
@hikmanasir1621 2 жыл бұрын
me too
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
የውሮስ ካራክተር እየባሰ እንጅ እየተሻለ አይሄድም እኔስ በእውኑ እደህ እንዳትሆኝ ፈራሁልሽ ክክክክክክ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምታስታውከኝ እሺ🤮🤮🤮🤮🤮
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 4 жыл бұрын
@@friyeamen9579 ምን አደረገች ገፀ ባህሪ እኮ ነው እንደውም በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ሰዉን ለመጥላት ምክንያት ለምን እንሞክራለን
@lijmotumaabebe1054
@lijmotumaabebe1054 4 жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል አሳዩን አሁን ላየነው በጣም እናመሰግናለን
@fatmafatma384
@fatmafatma384 4 жыл бұрын
ወይኔ ዘጠናኛው ሺ ሱስ እኮ ነው😂😂😂😂
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 4 жыл бұрын
ውይይ ውሮ ልብ አውልቅ😂😂😂
@nardostemesgen6433
@nardostemesgen6433 3 жыл бұрын
በጣም፣እንደሷ አይነት ሰው ለጠላቴ አልመኝም፣እሷንና ጣልያንን ቢያዋጉ፣ውሮ የጣልያኖችን ልብ አውልቃ ነው የትምትሸንፈው😂🤣😂🤣
@madinahomar8494
@madinahomar8494 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እረዱየ እንዴት እንደምታስቂኝ የዘንድሮ አምሳ ሳንቲም አልሽ
@mileteasnake2383
@mileteasnake2383 3 жыл бұрын
You English
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 4 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው የበለጠ ያዝናናል እረ ጩቢቲ ገደልከን ረዱ ፍቅረኛሽን አበሳጨሽው
@gjvhvjxj2538
@gjvhvjxj2538 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ኮሮናን ከኢትዩጵያ ምድር ያጥፋልን አሜን በሉ👏👏👏
@user-vt1if9bg2i
@user-vt1if9bg2i 4 жыл бұрын
ናፍቆቶቼ እንኳን ደህኔ መጣችሁ
@zenagebrelmuluneh692
@zenagebrelmuluneh692 4 жыл бұрын
Gak
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 жыл бұрын
9ኛው ሺ እንኳን በሰላም መጣቹ ውድ የአገሬ ልጆች ከዚ ከአስከፊ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏
@rozimaed461
@rozimaed461 4 жыл бұрын
Demrkhu demrgie bekeninet wandm
@marcelltube6415
@marcelltube6415 4 жыл бұрын
ውይ ውሮ በሳቅ እኮ ገደልሽኝ 😂😂😂😂
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 4 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣቹ ኮሮና ይዦኛል ያለሁት ሳውዲ አረቢያ ነው በፀሎታቹ አስቡኝ ልሙት ልዳን አላቅም በሰው ሀገር!!
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 4 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ ትድናለክ አላህ ያሽሪክ እራስክን ተንከባከብ
@khanbai8683
@khanbai8683 4 жыл бұрын
Uffff ayzok wandem ftari kantgr nw
@wudyemichaele4498
@wudyemichaele4498 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 4 жыл бұрын
Ayzok. Ftar. Mihirtin. Ystik. Lagerhi. Yabkahi
@arahaman9737
@arahaman9737 4 жыл бұрын
ጩባው ስቆ ያስቀኛል ይመችህ ጩቡቲው👍
@user-ux1yp5cs5o
@user-ux1yp5cs5o 4 жыл бұрын
ሙስሊሞች ዛውያ ቲቢን እናጠክርው የራሶቻችንን ሚዲያ እናጠክር
@mekuriyaassefa2670
@mekuriyaassefa2670 2 жыл бұрын
በጣምደስየሚልድራማነውእግዚአብሄርይጠብቃችሁ
@user-pm8wm7nu4n
@user-pm8wm7nu4n 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እወዳችሀ❤❤❤❤
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 жыл бұрын
እረዱየ ስወዳትኮ
@amarebrahim3648
@amarebrahim3648 4 жыл бұрын
ውሮ በርችልኝ ቹባዉንም በይው ቀጥሉበት
@keepright5232
@keepright5232 4 жыл бұрын
This is one of the best series dramas I have ever come across. Kudos to all characters and editor.
@makibel8327
@makibel8327 4 жыл бұрын
ውይ ውሮዬ በሳቅሞኩኝ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@brooktesfamichale2123
@brooktesfamichale2123 4 жыл бұрын
From iPhone to samsung phone Xender 😱🤗🤣🤣😂😂😂☺️
@smilessmiled2784
@smilessmiled2784 4 жыл бұрын
Came on!!! How many people would notice that?!
@eliana4193
@eliana4193 4 жыл бұрын
በቃ ውሮን መሆን ነው ምፈልገው😂😂😂😂😂😂😂
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
ሰእውቀት ነጻ መሆን
@user-ew4nv3qv8r
@user-ew4nv3qv8r 4 жыл бұрын
መጡ ያራዳ ልጆች ይልካል ኣባቴ
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
አረ ዉሮ በሳቅ አደከምሽኝ ጭራሽ የሚስቱን ስልክ አስተሽ አብረን ልናደር ነው 😂😂😂😂😂😂🙆‍♀️
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህልን የኔ አዝናኞች
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ክክክክክ አቦ ረዱ ይመችሽ ከምር ፈታ ነው የምታረጉኝ ከምር እረዱዬ ጩቢቲ አቡ ብሬ ዉሮ
@Entertainment__2
@Entertainment__2 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን ጠፋችሁ 😍😉😍😉😉😘😘😘
@elamanelaman4616
@elamanelaman4616 3 жыл бұрын
ሀሀሸ
@user-tp7ff7vy4v
@user-tp7ff7vy4v 2 жыл бұрын
አየውሮየ😂😂
@yunusaccountingbusinessrel8942
@yunusaccountingbusinessrel8942 4 жыл бұрын
Selam nachihu, addisu channalen bemekelakel enimamar, amesegnalehu
@SamDavidtewe
@SamDavidtewe Жыл бұрын
ዳኛ ኣላጯውት ብሎኝ ነው እንጂ ቀዋሚ ተሰላፊ ነበርኩ 😂😂😂😂😂
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 4 жыл бұрын
ጩባው ውሰጤ ነው
@tenatube9961
@tenatube9961 4 жыл бұрын
ውሮ ግን በዚሁ እዳይቀጥልባት ፈራሁ 😂😂😂
@alicell7032
@alicell7032 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@edenethiopia9901
@edenethiopia9901 4 жыл бұрын
ስወዳቹ ውሮ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እየባሰባት ነው
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቀጥሉበት 👍👍👍👍🇪🇹🙏🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሚን 🙏🙏
@TV-wg6gg
@TV-wg6gg 4 жыл бұрын
የውሮ ድድብና እንኳን ሰው ኮሮናንም ያስገርማል!ምናልባት ኮሮናን ኣደናግራው ከሀገራችን ለማጥፋት ብንጠቀምባት ጥሩ ነው።
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
ድራማው ላይ እንጀራ በትሪ ስታቀርቡ በጣም አታሳንሱት። በጀት መድቡ። ውጭ አገር ሆነን ስናየው በአንድ እንጀራ ቢጤ ዙሪያ አምስታችሁም ከብባችሁ ስትበሉ አገራችን እህል የሌለ ያስመስላል።
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 4 жыл бұрын
ጎሽ ልክ ብለካል ሆ እንጄራው አይታይምኮ በዚ አይተን እንዳንፅናና ያሳንሳሉ
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
@@BB-mt2cl በጣም ያሳፍራል። ምነው አገራችንን ይህን ያህል አምላክ አላሳጣን። ሽሮም ቢሆን።
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
سعدت بلقائك. من فضلك Tekekel 👍👍💕
@teddyalemayehu4473
@teddyalemayehu4473 4 жыл бұрын
እና የሌለውን ከየት ያምጡ
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 4 жыл бұрын
@@teddyalemayehu4473 እንዴ ምነው ጭራሽ እንጄራ ዬለም እያልክ ነው
@lizzawassa6782
@lizzawassa6782 3 жыл бұрын
Weyna betam new yemwedachu betam betam lalaw uluw deram betam asetelag yemchachu
@proudethio1594
@proudethio1594 4 жыл бұрын
Keep it up guys . Really nice 👌thank you specially this time we need it
@eyobyemasalij5034
@eyobyemasalij5034 4 жыл бұрын
በናታችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ 1kልገባ ።129ነው የቀረኝ እያያችሁ አትለፉኝ አይከፈልበት እ🙏🙏🙏❤️
@weyneset3738
@weyneset3738 4 жыл бұрын
Aderegenhal
@user-mo7pi3uo2q
@user-mo7pi3uo2q 4 жыл бұрын
እሽ አረጊሽለሁ .አንችም አርጊኝ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 жыл бұрын
@@user-mo7pi3uo2q ዴምሪኝ ማሬ
@user-iq9pj1vn3m
@user-iq9pj1vn3m 4 жыл бұрын
ሁላችሁም ደምሩኝ ልደምራችሁ
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 4 жыл бұрын
ጩባዉዬ😆😆🤣እናተ ዘናአረጉን ኮሮና አሰጨነቀንኮ
@Milliboy100
@Milliboy100 4 жыл бұрын
የጩቢቲ ወዳጄች ቤተሠብ ሆንኝ እስኪ kzbin.info/www/bejne/f3SsdoF8qtVsba8
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Misk bint seid Eko😆😆
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ረዱ ዛሬ አልተቻለችም ክክክክክ
@tsiethiotube2389
@tsiethiotube2389 4 жыл бұрын
Lemejemeriya gize sayew wow betam arif dirama new
@whoknows8554
@whoknows8554 4 жыл бұрын
የጩባው አድናቂ የሆናቹ እስቲ እንያቹ በዛው ወደ ቤታችን ጎራ እያላቹ
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ልብ ብለው ያንብቡት ✍ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውምና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡ ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡ ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?”ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡ ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያቺ ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ዋናው ከተማ የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡“በአንድ ብርጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመሰግንሃለሁ፡፡” ✍ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@salamsala9871
@salamsala9871 4 жыл бұрын
@rozimaed461
@rozimaed461 4 жыл бұрын
Demrkhu demrgie bekeninet subscribe adrgelin konjo bekeninet
@addissinbo6036
@addissinbo6036 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል።
@agudotube831
@agudotube831 4 жыл бұрын
Love you ethiopian From eritrea
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 жыл бұрын
ወልካም በጩባው ይሁንባችሁ ሰብስክራይ አድርጉኝ በቅንነት ውድ የሀገሬ ልጆች ኮረና ኮረና አትበሉ እፍፍፍፍ ኮረናም በሉት መኮረና ሰው ያለቀኑ አይሞትም አልሀምዱሊላህ አሞኝ ነበር ድኛለሁ
@Milliboy100
@Milliboy100 4 жыл бұрын
የጩቢቲ ወዳጄች ቤተሠብ ሆንኝ እስኪ kzbin.info/www/bejne/f3SsdoF8qtVsba8
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 жыл бұрын
@@Milliboy100 ደምሬሀለሁ መልስ
@yunusaccountingbusinessrel8942
@yunusaccountingbusinessrel8942 4 жыл бұрын
Ehite be Allah bitiy yishal neber , subscribe aregilish neber besew gin ayhonim, Allah yikir yibelish
@amanjemal8014
@amanjemal8014 4 жыл бұрын
ena yale qenu aymotem belsh highway moonwalk .......... gn feri le enatu metenkek nw miyawtaw eshi
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
እኔምለው የተከራይዋ ባል አይታይም መንፈስ ነገር ነው እንዴ😂
@user-ng9kj5cx5i
@user-ng9kj5cx5i 4 жыл бұрын
Yenem tyakie new😉😉😉😀😀😀
@nemafiseha8557
@nemafiseha8557 Жыл бұрын
Aw. Asayen
@user-qq1od8cn9s
@user-qq1od8cn9s 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊
@kubraweleyewa184
@kubraweleyewa184 4 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ ጩባው በሳቅ
@negaeth
@negaeth 4 жыл бұрын
እወዳችዋለው❤️❤️❤️
@abdibabu7325
@abdibabu7325 4 жыл бұрын
Father Abebe you're so great.
@user-ns3tz2sc3m
@user-ns3tz2sc3m 4 жыл бұрын
ምነው ውሮን ባረገኝ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 жыл бұрын
ውሮዬ የኔ ዱዙዝ ውድድ እማ ሁላችሁም የየራሳችሁ ነገር በጣም የሚያምርና አብሮአችሁ ሚሄድ ነገር ይታይባችኋል ስወዳችሁኮ😘😘💕
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@addissinbo6036
@addissinbo6036 4 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው ቀጥሉበት
@melktgnw1269
@melktgnw1269 4 жыл бұрын
እንኳንበስላም መጣቹህ ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ፈጣሪ አምላክ ያመጣ ዘንድ ኮሮናን ከምድረ ግጽ ያጠፋው ዘንድ በስደት አለም ያሉን በሰላም ለሀገራቸው ያበቃቸው እያልሁ መልካም መዝናናት kzbin.info/www/bejne/oIXLZ3xua9Kqb6M
@qidisttube5433
@qidisttube5433 4 жыл бұрын
ጎራ በይ ቢሮ
@Milliboy100
@Milliboy100 4 жыл бұрын
የጩቢቲ ወዳጄች ቤተሠብ ሆንኝ እስኪ kzbin.info/www/bejne/f3SsdoF8qtVsba8
@negaeth
@negaeth 4 жыл бұрын
እወዳችዋለው❤️❤️❤️
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ይህን ድራማ ሳይ የኛ ቤተሰብ ያስታውሰኛል ❤❤❤❤👍👍👍😘😘😘
@engudayahune7145
@engudayahune7145 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ሞትኩ ውሮ ምርጥ ልጅ
@user-wb2gb8tr2v
@user-wb2gb8tr2v 4 жыл бұрын
መጣችሁ በጣም ደሥ እሚል ነው ይመቻችሁ
@madeena9689
@madeena9689 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ አይጩቢቱ ማኛው ወላሂ በጣም ድክምምም ብሎኝ ነበር ይህ ሁሉ ለጀበና ነው ክክክክ
@senifkl3954
@senifkl3954 4 жыл бұрын
ዉሮ እኔ ብቻ ነኝ ግን የምትመቸኝ
@mahiba982
@mahiba982 3 жыл бұрын
😍😍😍, Youto
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
ወየው ጩብት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 4 жыл бұрын
ወይ ውሮ በሳቅ ገደልሽኝ ክክክክ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
የጋሽ ብሬ ልጆች በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 4,2 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 44| 9Gnaw Shi Part 44
27:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 312 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 98- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 98
25:20
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 2
32:19
EBC Entertainment
Рет қаралды 533 М.
3 августа 2024 г.
0:21
Kagiris twins
Рет қаралды 1,2 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,8 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 5 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 24 МЛН