ሚስቱን ፈቶ እኔን ለጋብቻ ጠየቀኝ! ለ 5 ጊዜ ያህል ከሀገር የተሰደደችው ወጣት! ከሃገሩ የወጣ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 215,737

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 490
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድን በትህትናዉ በአነጋገሩ እንደኔ የሚያደንቀዉ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
ሙቼ ነዉ የምወደዉ አሌክስዬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ዘመንህ የድንግል ማሪያም ልጅ ይባረከዉ
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 Жыл бұрын
ዬጋዜጠኛው አድናቂ ነኚ ትህትናው ደስሲል 👍👍👌
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እምትወደድ ሰው ነክ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው🙏❤️
@hannajibril2884
@hannajibril2884 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@workenshworkens642
@workenshworkens642 Жыл бұрын
@@hannajibril2884 ሚሚሚሚቲሚሚሚሢሚሚሚማሢሢራማሚሢሚሚሚማማሢሣሚሚሚሚቲሚሚሚሢሚሚሚማሢሢራማሚሢሚሚሚማሢሣራሓሚሣራኻሣማሙራሙራሣራሩሒቢቡሚ ራሩሒ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ነው
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
በአረብ ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ደክማችሁ ለፍታችሁ ለቤተሰቦቻችሁ አልፎም በኢትዮጵያ ለተቸገሩ ወገኖቻችሁ ያላችሁን የምታካፍሉ የምትረዱ ሁሉ ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሄር ምኞታችሁን አሳክቶ ወደ ሀገራችሁ በሰላም ይመልሳችሁ ❤❤❤❤
@woyneshtwoynesht3174
@woyneshtwoynesht3174 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏❤
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Жыл бұрын
አሚን
@heywteyemarymlge5530
@heywteyemarymlge5530 Жыл бұрын
አሜን
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seniethio5523
@seniethio5523 Жыл бұрын
አለም ሰገድን ማነዉ እደኔ ዉድድድድ ማአረገዉ ዉይ ትትናዉ ሁፍፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ🥰🥰
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝና ረጋ ያለ ወንድማችን ነው እናከብረዋለን
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
አይ ስደት ሁላችንም ነን ብዙ መከራ አሳልፈናል ብቻ ተመስገን ትክክል አረብ ሀገር መስራት የፍለመደች ሴት ኢትዮ ብቴድም አትቀመጥም አደኛዋ እኔ ነኝ 😢😢😢
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Жыл бұрын
menm memamed benabza temlsen ezihu newna feryi yemtash ken temlsesh athji besdet kagehut yelk ager gebchi 1 lej sewld yenorkut betowa sedetgoch hulu e hagrachu yabkachu
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እህታችን ግን በፈጠረሽ ተመልሰሽ ስደት አትዉጪ የወጣነዉም መመለሻዉ ጠፍቶብናል እባክሽ ምንም ብትቸገሪ ሀገርሽ ላይ ሰርተሽ ኑሪ ልጅሽን አሳድጊ።እግዚአብሔር ይርዳሽ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አይ ዉዶች አረብ የለመደ መቸገር አይወድም ብዙ የለመድነዉ ነገር ስላለ ተጨናንቆ መኖር አንችልም ብቻ መልካም አጋር ይግጠመን
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ቤት አፍራሽ መንግስት እያለ እንዴት በኢትዮጵያ ይኖራል
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
አዎ ከባድ ነዉ ግን ምን ይደረግ እስከመቼ በስደት
@edentekeste7268
@edentekeste7268 Жыл бұрын
Th
@mitiktube7214
@mitiktube7214 Жыл бұрын
​@@suzansuzan2700 ትክክል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እኔኮ አረቦች ግርም የሚሉኝ ፊሊፒን ሆዳቸው እራሱ እዳ ነው የሚንቁት ደሞ አበሻን እነዚህ ዱዞች የኛንም ያክል አይሰሩም ግን በጣም ይከበራሉ ኢጀንሳቸው ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ምድራችንን ይባርክ
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
አይዟችሁ የኛም አንድ ቀን እንደነሱ ይሆናል
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ወላሂ የልቤን ነው የተናገርሺው እኔ ብቻዬን ስሰራ አስቤዛ ቶለ ቶለ አያልቅም ነበር ልጂ ያዢ ፒሊፒሊ አምጥተው እደው ዝም ነው
@user-fozeya
@user-fozeya Жыл бұрын
ለስራ ደሞ ወደሁላ አንልም ድብን አድርገን ነው የምንሰራው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
@@Ddfghjkuygbn ተምች በያቸው በደንብ ነው የማውቃቸው ከነሱ ሆድ የአንድ አመት በረዶ ይሻላል ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 Жыл бұрын
እኛ ደማችን መራራ ሆኖ ነው ስንፈጠርም እኛን ጠልተው እነሱን የሚወዱት!!!! ከፅዳት ፅዳት የላቸው ከምግብ በስርአት አይሰሩ በዛ ላይ ሆዳሞች ግን ከእኛ ለእነሱ ያደላሉ!!! እግዚአብሔር ብቻ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ስደትን በቃን የምንልበት ቀን ያምጣልን
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 Жыл бұрын
ይሄን ያክል ለሴቶች ክብር መስጠትህ ትትናህ አደማመጥህ ልዩ ነዉ ቆይልን
@user-bh6tm5mu9t
@user-bh6tm5mu9t Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ልጅቶ በጣምጎበዝነች💞💞💞
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
ይሄን ጋዜጠኛ ስወደዉ😘😘ለሰዉ ልጅ ያለህ ክብር ትህትናህ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቅህ😘😘
@technopop9776
@technopop9776 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ለሰው ልጅ ያልህ ክብር ደስ የለሌ ከአርብ ሀገር 👌👌👌👌👌
@user-ce1oi5ux1l
@user-ce1oi5ux1l Жыл бұрын
ትክክልነሽ እኛ የስደቱ ሱስ ሳይሆን የምንሰራው ስራ በማጣታችንነው የምንሰደደው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አዎ ጓደኛየ ሱቅ ከፍታ የአንቦ ልጅ ናት አፈረሱባት እቃዋን አዉጥተዉ ጣሉባት አልቅሳ ነገረችኝ ተመለች አሁን ከጭንቀት ተገላገለች የአሁኑ መንግስት ማሰራት አልቻለም
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 Жыл бұрын
ግን ምናለበት ለሷ ከተቆረቆርን በውስጥ መስመር ብንመክራት ገና የለበሰችውን ሳናጣራ በስመአብ ወንድሜ አለምሰገድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑሩልን
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ስደት እድሜን ውበትን ጉልበትን እሚጨርስ ስው እማይረዳው በሽታ ነው በስደት ያሉትን እህት ወንድሞቼን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሴቶች ግን አለባበሳችሁን አሳምሩ ሚዲያ ላይ ስትወጪ ንግግርሽን ብቻ ማሳመር ዋጋ የለውም አለባበሳችሁንም አሳምሩ ስደት ይብቃ
@ayacell5823
@ayacell5823 Жыл бұрын
ትክክል ውዴ በተለይ ውበት
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
እስቶኪንግ በባዶ ነው የለበሰችው አልገባኝም
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አላህ ስደትን በቃችሁ ይበለን ያረብ🤲
@elsakifle4061
@elsakifle4061 Жыл бұрын
ሀሜን
@ninasigadisdesa4110
@ninasigadisdesa4110 Жыл бұрын
Amn
@zeyneba3439
@zeyneba3439 Жыл бұрын
Amin
@edentekeste7268
@edentekeste7268 Жыл бұрын
Amen holachom beslam lagracho ybkacho
@user-jk5ch1qn7z
@user-jk5ch1qn7z 11 ай бұрын
amen amen ❤❤❤❤
@zeleke3635
@zeleke3635 Жыл бұрын
አቤት አቺ ብትማሬ ....... በጣም የሚገርም ማንነት ነው ያለሽ❤️❤️❤️
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ!! ክርስቶስ አሁንስ የምሰማው ነገር ሁሉ ከአእምሮዬ በላይ ሆነብኝ🙆🙆🙆
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын
በጣም
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
አነጋገርሽ አንደኛ ነሽ እዚህ ያለነውም መቸ እንመለሳለን እንላለን እዚያ ያለው ደግሞ መቸ ከሀገር በወጣሁ ይላል አይ የኛ ፈተና ስንት ሀገር እያለ ኢትዮ ባልተፈጠርኩ ፈተና ብቻሲያስጠላ
@gjhtdgtu5131
@gjhtdgtu5131 Жыл бұрын
አለሚዬ ትህትናህ እኮ የኢትዮጵያ ጥግ እኮ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አድናቂህ ነኛ መልካም ስው ነህ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
አኔ ታሪክ በሚዲያ ቢወጣ ህዝቡን ያስለቅሳል አይ ታፍኖ ቀረ የኔ ነገር
@alamgir481
@alamgir481 Жыл бұрын
አብሽሪ እህት
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ለምን አትናገሪም ታዲያ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
@@Master_ofElements ለማን እመዳም ኩሺና
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
@@Ddfghjkuygbn በኦንላይን በዙም እዬሀዎች ሊያቀርቡልሽ ይችላሉ አንቺም ትተነፍሻለሽ ዉስጥሽ ከሚቀር
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Жыл бұрын
አይዞሽ እማየ ያልፋል
@selamzemedkun
@selamzemedkun Жыл бұрын
አይ እህቴ እኔም አለሁልሽ አንዷ ያልተሳካልኝ አቅጄ የመጣሁት ሳይሆን የሆነው ሌላ ሀገር ከገባሁ 2አመት አለፈኝ ኢትዮጵያ ውስጥ አሰንዳልሽው ስራ የለም በዝምድና ካልሆነም አይገኝም አሁንም ተመልሼ ልሄድ ስል ስዘጋጅ ታመምኩ ሰርጀሪ መሰራት አለብሽ ተብዬ ተሰራልኝ ግን አሁንም እሄዳለሁ ከተሻለኝ አምላክ ይርዳኝና🙏
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ እግዚያብሄር ይርዳሸ😥😥❤️❤️❤️👍👍👍
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
ኮመት ላይክ 👍 ለጋዜጠኛው ይገባዎል የምትሉ አድርጎለት 😘😘
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n Жыл бұрын
በመላው አለም ላይ የምትገኙ ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ ረመዳን መባረክ አላህ ፆም ፆመው ከጨረሱት እና አጅሩን ከተመንዱት ያድርገን
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
امين
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 Жыл бұрын
Ameen yaa allah ♥️
@semiar-ob3db
@semiar-ob3db Жыл бұрын
አሚንን ያርብ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
አሚን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
አሚን
@manycell9813
@manycell9813 Жыл бұрын
በህገውጥ ነው እየተባለ እየፈረሰ ላለው ድምፅ ሁኑን እባካችሁ
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ፍትህ የለም ፈጣሪ መላ መልስ ይስጠን እፉፉፉፉፉ
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
ስደት አስቸጋሪ ችግር ነው !ፈጣሪ ይርዳንጅ
@user-jw1vn1ec9k
@user-jw1vn1ec9k Жыл бұрын
አለባበሳችሁን አሳምሩ እህቶች
@gjhtdgtu5131
@gjhtdgtu5131 Жыл бұрын
እስፓርትም ስሩ ይስማል
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er Жыл бұрын
የኔ ጀግና ..ነሽ.ረረኮሜታተሮች ስርአት ያዙ.የለበሠች ብለብሥ ምንአገባችሁ ።እግዚአብሔር ነው ሠውን የፈጠረው.ይሷ ለሞዴለሥትነት ወይም አመራ ለመታየት.አይደለም የመጣችው.ያሣለፈቸውን ነገሮች ያሥተምራሉ ስላሠበችነው ..በስመስላሤ..ምንአይት የሥድብሡስአለባችሁ
@bamlakfikadu390
@bamlakfikadu390 Жыл бұрын
Anchi demo sel mendenew yemetasetemerew? Masetemare ke Alebabes ijemerale lerasuwame yemiyasetemerate tefelgaleche. Mene lemehone erkanuwane yaweme be Mideya? Gudegashe kehoneche sehetetuwane negeryate kemetalebabeshate.
@chadiafarchoukh
@chadiafarchoukh Жыл бұрын
አይ እህቴ አንችስ የምትወጅውን ሰው ቢያንስ ቢያንስአግኝተሽ በአገርሽላይ እየኖርሽነው ተመስገን በይ ይኧው እኔም አለው 17 ዓመት ብለፋ ብለፋ አልሞላ ብሎኛል ወይ ከትዳሬ ሳልሆን ወይ ከልጆቼ ሳልሆን ወይ ከገንዘቤ ሳልሆን እየባዘትኩልሽነው እና አይዞሽ ዋናው ጤናነው ነገም ሌላ ቀን ነው
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
Ayezosh Egziabhare yasebeshew yasakalesh
@chadiafarchoukh
@chadiafarchoukh Жыл бұрын
@@fasilabebe9105 አሜን አሜን አሜኔ
@edentekeste7268
@edentekeste7268 Жыл бұрын
Tkkle blshal ayzon sisto
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔውድ አላህ ያግዝሽ እኔም እዳንችው ነኝ ከሁሉም ውጭ ይሔው አሁንም እየለፋሁ አለሁ በከንቱ ብቻ አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና ነው ሙሉ ጤናችንን ይስጠን
@chadiafarchoukh
@chadiafarchoukh Жыл бұрын
@@zeharahassen7810 አሜን አሜን አሜን
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u Жыл бұрын
እረ ሴቶች ቀሚስ ልበሱ። ስደት ከባድ ነው አዞሽ❤
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ጨዋ ሴቶች እንዳሉ ሆን ብለው የሰው ባል ለመንጠቅ የሚሄዱ በጣም ስነምግባር የጎደላቸው ብዙ ሴቶች አሉ የስንቱን ትዳር የበተኑ ናቸው መተተኞችም ናቸው መጨረሻቸው ግን በጣም አዛዛኝ ነው
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ትክክል. የኔም ሂወት ነዉ. . እያወቁ ነዉ የሰውን ትዳር እሚበትኑት
@samiraseed1131
@samiraseed1131 Жыл бұрын
​@@messimessi7609 ማለት ያች ህይወት
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
@@samiraseed1131 የኔ እማ. አምስት አመት. የለፋሁበት. ፍቅሬ. ሳምት. ባወቃት እሴት. ቀየረኝ. አንች. አታምሪም. አለኝ. ተይ ትዳሬን. አትበትኝ ብላት. ሰጠይቃት. እኔን ነዉ እሚወደኝ. አለችኝ. ከዛም ተዉኩቸዉ. ብሬን. እየጠየቅሁት ምንም. መልስ አይሰጥም.
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
@@messimessi7609 አይዞሽ እንደዚህ ዓይነት ሴቶች መጨረሻቸው ጥሩ አይሆንም እሱም ቢሆን የስራውን ያገኛል
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
@@Sofia-zd3es እሽ እማ.
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አቤት እንደበት አቤት ትህትነ ጋዜጤኛ. አልምስገድ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ትህትና ያለው ሰው ነው
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አሌክሶ የኔ ፍቅር አንተን አለመዉደድ አለማድነቅ አይቻልም የኔ 🥰🥰❤
@user-kf9uf7bo6g
@user-kf9uf7bo6g 3 ай бұрын
እኔ እኮ አንተን ብቻ ነው የምሰማው ምን ትመክረኛለህ አለምዬ መልካም የስራ ጊዜ❤❤❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በዙ የህይወት ውጣ ውረድ አልፈሻል ለቀሪው ህይወትሽም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@yonasgede7258
@yonasgede7258 Жыл бұрын
አቶ አለምሰገድ በጣም የምትመሰገን ሰው ነህ you are the person whom trying to make difference of live on people. And leding the program to obtain better live on people it is realy amazing we Ethiopians need a person like you this right time. I apreciate your patience and listening to your guests too.
@birhanulovebirsh63
@birhanulovebirsh63 Жыл бұрын
በጣም ነው ምወድክ ረጋ ብለክ ነገሮችን ምትሰማዉ ነገር❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
የኔ ተወዳጅ ጋዜጠኛ ውድ የአረብ ሀገር ሴቶች በጣም አደገኛ ናቸው እናንተ የአረብ ወንዶችን አገባችሁ
@lemlem5955
@lemlem5955 Жыл бұрын
ወይ ጉድ አንሰማው የለ 😔
@user-nw3ke9bu2n
@user-nw3ke9bu2n 10 ай бұрын
የሴት ጀግና እንደ አንቺ እሕት ያብዛልን ሀቢቢት❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
የኛ ሀገር ሀብታም በሰው ጉልበት መጠቀምን እንጅ በሚገባ መክፈልን አይፈልጉም
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Жыл бұрын
You're such a brave woman. Good luck, sis, I hope everything is going well for you
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 Жыл бұрын
አንቺ ጠንካራ ሴትነሽ በርቺ ተራርቆ መሮር ግን አይመከርም አስቡበት 🙏🙏🙏
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ሀረብ ሀገር አንዴ የጀመሩ፡ልጆች፡ሀገር፡ስገቡ፡አይቀመጡም፡አልክ፡እውነት፡እኔም፡ልኖር፡ሂጄ፡ከ7 ወር፡በኋላ፡ተመልሼ፡መጣሁ፡
@mitiktube7214
@mitiktube7214 Жыл бұрын
ሳራዬ በትክክል
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
እዚህ ኑሮዉ ጥሩ ነበረ ግን የቤተሰብ ናፍቆ ሊደፍን ነው እጂ 💋💋💋💋💔💔 አችማ በደህና ቀን ኢትዮጵያን የሚያክል ቦረጭ ይዘሻል
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
ክክክክክክክ ኧረ ተው ኮመታተሮች እሷ በተሸከመችው እናንተ ከበዳችሁሳ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@eyeruskenaw6077
@eyeruskenaw6077 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sitraahmed7539
@sitraahmed7539 Жыл бұрын
ክክክክክክ😹😹
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
የፈታ ወንድ አምኖ ማግባት ጣጣው ብዙ ነው ለምን ፈታ?
@lucylucy5573
@lucylucy5573 Жыл бұрын
ayesh menu lay endehone setetachin muluwun alsemashim melsesh semina comment sechi yemadamet tegest yesten fetari
@hannatv
@hannatv Жыл бұрын
አረባገር ሱስ ነው ልጆችሽን ከባለቤትሽ ጋር አሳድጊ ለምታደርጊው በጎአድራጎት ተባረኪ
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ሀንየ እረ ጠፍሽ
@hannatv
@hannatv Жыл бұрын
@@gfg4073 አለው ተፍ ተፍ እያልኩነው 😘😘
@smd7650
@smd7650 Жыл бұрын
ብላክ ተገቢ አይደለም ያላችሁት ያስቃል😄 በአሁኑ ሰአት ባለስልጣኖቹ እንኳን መዘርዘር የሚያስቡት እራሱ በብላክ ነዉ ስላየዉ ነዉ።
@bementfekra4958
@bementfekra4958 Жыл бұрын
ጠካራ. ነሽ በርቺ
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ብዙ የመስራት አቅም አለሽ
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ኮሜት አትሳደብ የሰውችግር ብዙነው
@selamrifu5585
@selamrifu5585 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ መልካምነት ለራስ ነው ቅንነትሽ እና ጥንካሬሽ ደስ ይላል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
እስቲ ማን ነው እንዴ እኔ ስደት ከብር ውጭ ትዳር ይሁን እረፍት ማይፈልገው እኔ ጠፍቼ እስራለው ስራዬ 6አመት ቆሚ ነው እረፍት ምውጣው 1አመት አንዴ ይህም በፍላጎቴ ወይም ሰዎች ከትሳፍሩብን ብቻ መዝላል በስደት ዋጋ የለውም ስሩ ተለውጭ ስሜት ቦታ ይኖራዋል ይደረሳል
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 Жыл бұрын
የበታችህን. እይ. ነው. እኔም. አለሁ. ምንም. ረፍት. የለለኝ. ጸሀይ. ሚናፍቀኝ. ፈጣሪሽን. አመስግኝ. ባለሽ
@melkamelka23
@melkamelka23 Жыл бұрын
የኔውድእኔምእዳችጥፋችነውየምስራው
@mostafs575
@mostafs575 Жыл бұрын
​@@melkamelka23 yeti hagner new yaleshiew weda eske jordane neshi woy
@kram2502
@kram2502 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ነኝ ጠፍቸ ብሰራም ክረምት ላይ ሲሳፈሩብኝ ብቻነው የምወጣው መልበስ አያምረኝ መብላት ብቻ እንድህ ስንቆጫቆጭ ሞት መቶ እንዴይወስደኝጂ ለራሴ በጣም ስስታምነኝ
@melkamelka23
@melkamelka23 Жыл бұрын
@@mostafs575 ዱባይነኝእህት
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ትክክል እህቴ ያወራሹ ሁላ ያሳዝናል ጠካራ ነሽ እህቴ
@mamibabi6805
@mamibabi6805 Жыл бұрын
አረ አለባበስ ምን ነው መንፊት ታይት አርገሽ እኝኝ😌😌😌
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ረጋ ብላ ነው የምታወራው ከአሌክስ ጋር ተመሳሳይ ባሕሪ ሆኖ አይቸዋለሁና ብዙ ነገር ከሒወት ተሞክሮሽ አይቻለሁና ጠንካራና ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ በርቺ ጎበዝ እዮሐ ሚድያም ሁሌ ጠፋጭ ዝግጅታችቱ በጥሞና ነው የምከታተለው በርቱ😊
@edentekeste7268
@edentekeste7268 Жыл бұрын
Amsagnalwe
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
በጣም እውነት ነው እህት
@mesayasert6703
@mesayasert6703 Жыл бұрын
ትክክል እውነት ነው
@telefonak
@telefonak Жыл бұрын
በጣም ሚያናድደኝ እዚህ ፕሮግራም ላይ ስለ ብላክ ማርኬት አታውሩ ምን ነካቹ
@yenenshe7341
@yenenshe7341 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ኩዌት ስትል ሰማሁኝ ለእኔ ሁለተኛዋ ሀገሬ ኩዌትዬ ለስራ እስከወጣ አንገትን ደፎቶ መስራት ነው የሰው ሃገር ሰው ነው እና በሰው ሃገር ፉንፉን እትበሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🇲🇱
@user-cr5rl7pi7j
@user-cr5rl7pi7j Жыл бұрын
ኩየቶች መጥፎ ናቸውየ6"ወር ደመወዝ ተቀምቻለሁ
@tube-hp1ls
@tube-hp1ls Жыл бұрын
ምኑ ያስተምራል ጋዜጠኛውን ግን አደቅሀሁ ስወድህ
@wewee6506
@wewee6506 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g Жыл бұрын
አለም ሰገድ በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ አከብረሀለሁ።
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
የባሌቤቷን ስልክ ቁጥር ለሚፈልግ ሰዉ ሲቀጥል ስደት ቢበቃሽ ይሻላል እህታለም 👍
@meyrema2736
@meyrema2736 Жыл бұрын
ለምን🙄🙄ልቀሚያት ነው😁😁😁😁
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
@@meyrema2736 በጌታ በየሱስም አረ ዉይ የሰዉ አይምሮ እንደዚ ዝጓል ማለት ነው እኔ ስልክ ቁጥሩን ያልኩት ክችን ካፕኔት ይሰራል ስላለች ለመጥቀም ነው ዉይ ዉይ ዝገት
@radiyar5587
@radiyar5587 Жыл бұрын
​@@meyrema2736 😂😂😂😂😂😂😂
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
@@radiyar5587 ራድያዬ አች ሳቂ እህታለሜ 😘😘😘😘
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Жыл бұрын
​@@meyrema2736 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@shebamednic3386
@shebamednic3386 6 ай бұрын
I really like this lady,, she is so principled , she has ethics and moral... I wish to see more Ethiopian women like her...
@abbydesta8011
@abbydesta8011 6 ай бұрын
The best journalist I have ever seen before.
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
ትክክል ነው ኑሮ ተወደደ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው
@almazalmaz8997
@almazalmaz8997 11 ай бұрын
አባታችን አቶ አለም ሰገድ እናማሰግናለን እህታችንም ስላካፈልሽን የሂወት ታሪክሽን እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ቆንስላ የየትኛውም አረብ ሀገር ያለው ጭራሽ ለሀገራቸው ዜጎች ምንም አይመስላቸውም በምንም አያግዙንም ቸግሮን ብንሄድባቸውም ያመነጫጭቃሉ እንደምንም አይቆጥሩም የሀገራቸውን ልጆች ቢዚሁ አጋጣሚ መልእክት አስተላልፉ ለቆንስላወች፡፡
@martasafa7325
@martasafa7325 8 ай бұрын
አሜን ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋዉን ያብዛልንህ ❤❤❤🙏
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n Жыл бұрын
ቆይ አዳምጨ እኮምታለሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ የማዳም ቅመሞች
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ምንም ታሪኩ አይጥምም
@shadamedan5593
@shadamedan5593 Жыл бұрын
​@@Ddfghjkuygbn በጣም😁😁😁😁😁
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
ሻትራ
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
እህት ስራዬን በማየት አበረታችኝ😍🙏
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
❤❤❤ you’re great story teller
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 Жыл бұрын
Betam gobez jegena nesh 🙏
@demisehana3437
@demisehana3437 Жыл бұрын
She’s very smart
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Жыл бұрын
በዚህ አይነት እሥከ መቼ ነው እምቀጥለው ግን 😢😢😢
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ምኑም፣አይገባኝም፣እስኪ፣ልጨረሰው፣
@edentekeste7268
@edentekeste7268 Жыл бұрын
?????
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
I feel your struggle sorry our country need to create more paying jobs. It is very sad😢
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 Жыл бұрын
Yefele temari Eneme Ezawe Nowe ytemarkute Lawme yechrkose Lege Yesefre Lege Neshe Medhanialeme Edme Tenatega Endiseteshe Yezwetere Menowe Nowe behdeshebete Hesane Serkoeshe Yerdashe Yene Kongoe Ayzoshe Berchi ❤❤❤
@lovekebena2024
@lovekebena2024 Жыл бұрын
አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድህ ❤❤
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 6 ай бұрын
ስደት እደሚወራው አይደሐም ብዙአስቸጋሪ ነገሮችአሉ ያንን ሁሉ ተቋቁመንነው ጥንካሬ ይጠይቃል እህታችን ጠካራናት የሁላችን ተምሳሌትናት ደግመን ለመሠደድ የሚገፋን አገራችን ላይ ስራለመቀጠር እህቴ እዳለችውነው ወይምገዘብ ወይምሰው ያስፈልጋል😢😢😢😢😢
@edilegna4292
@edilegna4292 Жыл бұрын
Fetari yirdash ehte 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-lc5yn3vq6p
@user-lc5yn3vq6p 11 ай бұрын
ዘመንክ ይባርክ
@smsmdg3523
@smsmdg3523 6 ай бұрын
Egzyabhr yeradshal ayzoshe yasuse yradashal🙏
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Жыл бұрын
አንች ማውራት ያለብሽ እና የለለብሽን ለይተሽ ብታውቂ ጥሩ ነበር ሁሉንም ሥም አጠፋሽ በሥራ ብዛት ወገባችን የሚቆረጠው ጨፈለቅሽን
@edentekeste7268
@edentekeste7268 Жыл бұрын
Bdnb bsamiwe ehin atyme ytbalwn
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 Жыл бұрын
She is right in Kuwait some agency are curl I see in my eyes when they treat house maid workers very bad... Most of agents are lover of money hot human being ..
@shebamednic3386
@shebamednic3386 6 ай бұрын
She is very knowledgeable too
@user-tq1rc1sm5p
@user-tq1rc1sm5p 6 ай бұрын
እኔ በጣም እሚገርመኝ ኢትዮጵያዊነት ምናምን እየተባልን የመጣንበት የማስመሰል አርቴፊሻል አንድነት ነዉ ስደት ላይ ደግሞ ይብሳል በጣም
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 Жыл бұрын
The jounalist gin wow new...the way you are listening ❤
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 Жыл бұрын
ስወድህ my bro
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
ውይይይይ የሰራክን ይሰጥክ ሩዝ በቦርጭ አበላሸክን
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
😆😆😆😆እኮ
@edentekeste7268
@edentekeste7268 Жыл бұрын
Mn asyshe eson ltchtma andga nane kane chmer
@yalemteshome847
@yalemteshome847 Жыл бұрын
An excellent message for our sisters!!! She is very smart and amazing speaker. Please don't show pictures. They defeat the purpose of the discussion by sending the wrong message. Imagine a young girl in the countryside looking at it. Thank you.
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
ANECHE YA AYEMERO HABETAME NASHE BARECHE 💐
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
አለባበስሸን አሰተካክሌ
@aduadu9102
@aduadu9102 Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
@@aduadu9102 ምን ሱሬዋን እሰኪ እይው ወፌትኮ ነው 🤔
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
እህት ስራዬን በማየት አበረታችኝ😍🙏
@edentekeste7268
@edentekeste7268 Жыл бұрын
Takbyalwe
@henokdanail8272
@henokdanail8272 Жыл бұрын
ሄድዬ ጀግኒት በርቺሊኝ ነገሮች ይቀየራሉ ታገሺ እህቴ
@edentekeste7268
@edentekeste7268 Жыл бұрын
Thx heni
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
አች በጣም ብሩህ አይምሮ ነሽበርች
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
አለባባሰሸ ደሰ አይልም 😏😏😏
@edentekeste7268
@edentekeste7268 Жыл бұрын
Betam ykerta ystkaklal
@godhelp7020
@godhelp7020 Жыл бұрын
Betam gobez tenagari nech ! Berchi ❤
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
to be honest ብዙ ሀገር ለስራ ሂጃለሁኝ አሁንም ውጪ ነው ያለሁት እንደ ኢትዮጵያዊ ውሻ የሆኑ ሴቶች አላየሁኝም ነጭኝ ወይንም የሌላ አገር ወንድ ሲያዪ እንዴት እንደሚሆኑ specially ነጭን በአጠቃላይ ባለትዳር ቢሆን አይምሩም ይሄንን ብዙ አረቦችም ያውቃሉ ለዚያ ነው ብዙ አረቦች የአገራችንን ሴቶችን የማያከብሩት ለስራ ሴቶች ሲመጡ (ሸርሙጣ መጡ ነው የሚሉት አሉኝ) it’s very sad
@hairme5723
@hairme5723 Жыл бұрын
*ሁላችንም ሴቶች አንድ አይደለንም በሚልዬን ቢቆጥርልኝ ዞር ብዬ አላየውም*
@sophiasophia4269
@sophiasophia4269 Жыл бұрын
ወንድም እንደ አበሻ ሴት ጨዋ የለም የተመስከረላት ነው ከየት እይተእ ነው የምታወራው
@hairme5723
@hairme5723 Жыл бұрын
@@sophiasophia4269 እኮ እኔም ገርምኛል እ ለስራ እንጂ ለመብል እና ለወንድ ጊዜ የለም አንዳንድ ቢኖርም አላማ የለሌው ሁሉንም መጨፍለቅ ግን ተገቢ አይደለም
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
110/💯 BESALE WEYEYETE
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Жыл бұрын
እዉነትሽ ነሽ ኣረብ አሉ ገር እያለሁ እናቴ ሁሉም ታዉቃለሽ ኣሪፍ ናት ለወንድም እህቶቼ ግን እንደስዋ ላርግ ከፈለጋቹ እሺ ኣልኩዋቸዉና ታላቁ ወንድምየ ተቆጣቸዉ ደነገጡና ከዛ ገንዘብሽን ይዘሽ ወደ ኢሮፕ ሂጂ እህቴ ሲለኝ ኣስቤ ኣሁን ኢሮፕ ነኝ ና እናቴን ኣምጥቼ ኣባቴንም ኣሳክሜ ደስተኛ ሆኜ እኖራለሁ ተመስገን በታላቁ ወንድሜ ምክር ኣሁን ጥሩ ኑሮ እየኖርኩ ነኝ እንጂ ያረብ ኣገር ኑሮሽ እንደኔ ነሽ ኣግብቼ 4ልጆች ወልጄ ተመስገን ነው ታላቁ መካርየ ወንድሜ ኣምጥቼዉ ወረቀቱን ይዞ እየሰራ ነዉ ኣረብ ኣገር ማ ተይዉ እነዚህ ጨካኞች 🧐
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
እሰይ የኔ እህት
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 16 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 25 МЛН
የንብረት ማመለስ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ከፋና ቲቪ ጋር የተደረገ ቆይታ
48:21
FDRE Ministry of Justice /የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
Рет қаралды 521
የባህርዳሩ መግለጫ ፡ ስለ መከላከያ፣ ፋኖ፣ የፖለቲካ እስረኞችና ህውሓት?
1:24:42
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 16 МЛН