የአምስት ወር እርጉዝ ሆኜ ባሌን 'እጎትሽ ነው' አሉኝ! እንዲጠየቅልኝ እፈልጋለሁ! Ethiopia |Eyoha Media| Habesha

  Рет қаралды 134,129

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 379
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 жыл бұрын
ባዩሽ ጣሰውን በስልክ ለማግኘት ለምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በ+251919875627 ማግኘት ይችላሉ!
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር፣ይርዳት፣ግን፣ጸበል፣ብትጠመቅ፣መጀመሪያ፣ጤናዋ፣ቢመለስ፣አንዳንዴ፣ነገሮች፣እንዳይሳካ፣ያሰናክላል፣ሴጣን፣ወንሜ፣አንተ፣ተባረክ፣ጥሩ፣ሰው፣ነህ፣ከነባርደረቦችህ፣የሰውን፣ችግር፣ቁጭ፣ብሎ፣ማዳመጥ፣ትልቅ፣መሰዋትነት፣ነው፣እዮሀ፣ሚዲያ፣ክፉ፣አይንካቹ፣፣🤲🤲📖📖🙏🙏💖💖❤️💖❤️
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
በሰደትነን በመስመር መደወል አልችል እኔን እህቴ😭
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 2 жыл бұрын
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይሪዳሺ ፈጣሪይስድግልሺ
@tikuranbessa5398
@tikuranbessa5398 2 жыл бұрын
Thanks
@munalove8143
@munalove8143 2 жыл бұрын
እስኪ እነስማ ብልጥ ከሠው ይማራል ይባላል ትምርት
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አባት ሆይ አድነኝ ጌታ ሆይ ጆሮ አትስማ አይባል በስመአም የኔ እናት ባንድ ሰው ላይ ይሄ ሁሉ ግፍ እመ አምላክ አለሁ ልጄ ትበልሽ እህቴ
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 2 жыл бұрын
የህግ ባለሞያ ቢተባበራት የአባቷን ንብረት የልጁ አባትም መጠየቅ እና ልጁን ያስተማር ማብላት ማጠጣት ግዴታው ነው
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 жыл бұрын
የሴት ልጅ ሂወት ከመጀመሪያ ከተበላሸ ከባድ ነው ብቻ ይህ ሁሉ ስቃይ በ1ሰው ላይ ከባድ ነው አላህ መጨረሻችንንን ያሳምርልን እህ
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 2 жыл бұрын
😭😭
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
በጣም 😭😭😭☝️
@user-cm4wh5ph5n
@user-cm4wh5ph5n 2 жыл бұрын
ከመጀመሪያዉ ስህተቴ ተምሬ አሁን በደስታ እኖራለሁ ከስህቶቻችን መማር አለብን
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
@@user-cm4wh5ph5n ትክክል
@firakonjo1000
@firakonjo1000 2 жыл бұрын
በትክክል 😭😭😭
@hanaa588
@hanaa588 2 жыл бұрын
እኔም እዳችው ብዙ ተሰቃይቻለሁ ብዙ መከራ አይቻለሁ አሁን እኔ በተቻለኝ መጠን እድረዳሽ እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልን አሁንም አንቺላይ ከባድ የሆነ መንፈስ አለ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጭ ያንቺን ሒወት የሚያመሰቃቅለውን ታገኝዋለሸ
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 2 жыл бұрын
በትክክል የመንፈስ ችግር ነው ግን የልጅቷ ጥንካሬዋን በጣም አደቃታለሁ አዛኝቷ እመ አምላክ ታሪኳን ትቀይርላት እውነት የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ካዳመጠች ግን ታሪክ ይቀየራል አልጠራጠርም
@selamtube2461
@selamtube2461 2 жыл бұрын
ፀበል ላይ በርች እህታለም ከመጀመርያዉ ጀምረሽ በሰይጣን ፈተና ነዉ እየተሰቃየሽ ያለሽዉ
@martabiru444
@martabiru444 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያውቃል ጸልዬ ጸበል ተጠመቂ
@user-vu8kf6db3d
@user-vu8kf6db3d 2 жыл бұрын
አይ ህይወት ዉጣ ወረድ ፈጣሪ ይርዳሽ ባሉስ የተለመደ ነዉ የቤተሰቦች ጭካኔ ጉድ እኮነዉ😭😭😭
@user-rr3ft6gv2g
@user-rr3ft6gv2g 2 жыл бұрын
እናትም ትጨክናለች በም ገርሞኛል በናትዋ ወድሙዋ በአባትዋ መሬት እዴት ሊሰራ ቻለ አይገባዉም ሲቀጥል የስዋና የወድሞችዋ ድርሻ ነዉ እሱ ደሞ ወደአባቱ ነዉ ድርሻዉን ማፋለግ ያለበት ምስኪን እስዋ በመሀል ታሸች ያረቢ እርዳት ታሪኩን ልቤ እያነባ ነዉ የጨረስኩት
@user-sg7vh5cf9u
@user-sg7vh5cf9u 2 жыл бұрын
*ከመጀመሪያው አስቸ ስከታተል ነበር እህ መከራ የበዛበት ሂወት😢አብሽሪ እህት ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ከዚህ የበለጠ መከራ ላይመጣብሽ ይችላል ትግስት አድርጊ አይዞሽ*
@user-yn4xx3zm8w
@user-yn4xx3zm8w 2 жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነው የኢትዮጵያን ወንዶች እምጠላቸው😭😭😭
@sallysally8305
@sallysally8305 2 жыл бұрын
😭😁😁😁
@woro2000
@woro2000 Жыл бұрын
ሁሉም አንድ አደለም።
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Жыл бұрын
እና ባጋሊ አገገባሽደ
@alemfantaye3896
@alemfantaye3896 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ሰጠሽ ሁሉም ነገር ያልፍል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ግፋ ወገን ሀገራችንስ እንዴት ነው ቀና የምትለው ሀላፊነት የጎደለው እራሱን ያልቻለ ማህበረሰብ እየፈጠርን ይሄ ፕሮግራም መቀጠል አለበት የእያንዳንዱ ሰው ገበና ወደ አደባባይ ይውጣ ቢያንስ ችግሩ ይቀንሳል በርቱ
@danak2367
@danak2367 2 жыл бұрын
አገላለጽ አነጋገር ጥርት ያለ ደስ እሚል ታሪክ
@bisictobisicallow961
@bisictobisicallow961 2 жыл бұрын
እእእ "ደስ የሚል" እኔ ርያደመጥካት በቃ የሰዎች የችግር ሕይወት መዝናኛችን ሆነ እያልኩ ነበር
@danak2367
@danak2367 2 жыл бұрын
@@bisictobisicallow961 እኔ በጣም ነው ያዘንኩት እናቴ ለማለት የፈለኩት የቃላት አጠቃቀም ነው ይቅርታ ስለተፈጠረው
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ፈተና እያሳለፈች ነው ግን ወንዶች በጣም ታሳዝናለች ምኑ ደስ ይላል በገዛ ቤተሰብ መጣላት ትልቅ ፔን አለው 😭😭😭😭
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 2 жыл бұрын
አዎ የሆነ ምስጥ ብዬ ነው እኔ እራሱ ያዳመጥኩት ኬሜንታተሮች በመልካም ተርጉሙት
@danak2367
@danak2367 2 жыл бұрын
@@utbe6565 እኔ እኮን ከመሳቀቄ የተነሳ ከናቶልጅ ጋር ያለውን ነገር ስትጀምር ስቃዬ አሰቃየኝ እና አልጨረስኩትም በጣም ነው ያዘንኩት ባገኛት ብረዳት ደስ ባለኝ
@gelanibedani4446
@gelanibedani4446 2 жыл бұрын
እመብረሃን ነገሮችሽን ሁሉ ተመልክታ የማታ እንጀራሽን ታሳምርልሽ የኔ ከርታታ በጣም ብርቱ እና ጠንካራ ሴት ነሽ እማ አውን ከሰው ሳይሆን ከአምላክሽ ጠብቂ አይዞሽ በጣም አዘንኩ ግን 😭😭😭😭😭
@user-hp6gl5ne2g
@user-hp6gl5ne2g 2 жыл бұрын
እኔ ጎሳዬን ነው ያገባሁት አልሀምዱሊላህ ሁለት ጤነኛ ምርጥ ልጆች አላህ ሰቶኛል ጎሳ አንድ ስለሆነ የስጋ ዝምድና አለ ማለት አይደለም
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
አሁንም በጤና ያሳድግልሽ! 🙏🙏🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ምንድነው ጎሳ እህቴ ።
@user-hp6gl5ne2g
@user-hp6gl5ne2g 2 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 በጣም ባጭሩ ልግለጽልሽ ለምሳሌ እኔ ጉራጌ ነኝ ከጉራጌም እነሞር ስለዚህ ጎሳ ማለት ቤተሰቦቼ የመጡበት ስር መሰረት እንደማለት ነው እናም በተዋለድደ ቁጥር ዝምድናሽ በጣም እየራቀ ይመጣል ሆኖም ማህበረሰቡ ምንም እንኳ ዝምድና ጭራሽ ሊኖር በማይችል መጠን ብትራራቂም ተመሳሳይ ጎሳ ሆነሽ እንድትጋቢ አይፈቅዱም አፈንግጠሽ ካልሆነ ጎሳ ማለት ይሄነው ባጭሩ በጽሁፍ ለመግለጽ ብቸገርም ትረጃለሽ ብዬ አስባለሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እስኪ እንስማ 😭😭 ጆሮ ለምን አታድግ ሲባል ይሄን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ ይባላል 😢☹️🦻🦻
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 жыл бұрын
😒😒😒ይኔስ አደግ 😏😏አረ ጉድ አረ ግፈ 😏😏
@tizitakefelegn5550
@tizitakefelegn5550 2 жыл бұрын
"እረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ይድረስልን ለሁላችንም"
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 2 жыл бұрын
የቤተስብ የዛርመንፊስና አይነጥላነው እደዚ የሚያስቃይሽ በዛላይ መተት አለ አብዝተሽ ስገጂ ፀልይ ፀበል ተጠመቂ ቅን ቅዱስ ተቀቢ ቁረቢ ከዛም በዎላ ህይወትሽ ይስተካከላል
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 жыл бұрын
ትክክል ወጣት ናት ብዙ መስራት ትችላለች ግን ተዘጋግቶባታል :: ቤትውስጥ ያለው እርኩስመንፈስ ጠንከር ያለ ፀሎት ስግደት ፆም ያስፈልጋል:: ሁሉንም ሳዳምጥ መተቱ ራሱ የዛር መንፈስ ከቤታቸው አልወጣም
@bahirtube2737
@bahirtube2737 2 жыл бұрын
እረ እያንጏለለ በሰላም ነው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
ኤጭ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 жыл бұрын
አረ ወንዶች ልብ ግዙ እስክትአገቡ ስንት ትሉ እና ትዳር ውስጥ ከገባችሁ በውሀላ ለመውጣት ደግሞ የማትፈነቅሉት ነገር የለም የስው ልጅ ጭካኔ ጥግ አጣ እህቴ ብርታቱን ይስጥሽ
@Selemon26
@Selemon26 2 жыл бұрын
ሲጀመረ አች ሰማኒያ የለኝም ማለት የለብሽም በኢትዮጵያ ህግ መሰረት 3 የጋብቻ ህግ አለ አድ በአገረ ብሀል ሲሆን ሁለት በመዘጋጃ ነው ሶስተኛው በፈቃደኝነት የተመሰረተ ጋብቻ ከ6 ወረ በላይ አብረው መቆየት ከቻሉ በህጉ መሰረት ባልና ሚስት ናችሁ እናም በህግ መጠየቅ ትችይ አለሽ
@molymoly7822
@molymoly7822 2 жыл бұрын
Esu ahun birr flga new Ethiopia Hzbi dge aydl 😎😎😎😎😎😎😎😎😎
@infodubai3233
@infodubai3233 2 жыл бұрын
እህቴ ችግርሽን ችግር አርገሽ ቃጥላ ማርያም ልጅሽን ይዘሽ ፀበል ጊቢ እሺ እህት አይዞሽ
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 😀🤭
@infodubai3233
@infodubai3233 2 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@almazmamo7305
@almazmamo7305 2 жыл бұрын
ቃጥላ ማሪያም በመጽሐፍ ቅዱስ የምናውቃት ማርያም ነች? (አርቲስቷ ማሪያም) በኢየሱስ ስም በቃጥላ ላይ የሚሰራ መንፈስ የተመታ ይሁን።
@infodubai3233
@infodubai3233 2 жыл бұрын
@@almazmamo7305 እግዚያቢሒር ይገስፅሽ የዳቢሎስ የግብር ልጅ መናፍቅ ለኛ የዘላለም እናታችን ናት የክርስቶስ እየሱስ እና ልጅን ወዶ እናትን መጥላት ምን የሚሉት እብደት ነዉ ልብ ይስጥሽ ብትቺይ አንቺ ሄደሽ ጠተመቂይ
@bertekuanmegnote3106
@bertekuanmegnote3106 2 жыл бұрын
@@almazmamo7305 EGZIABHER YEGETSESESH!!
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
በክርክር አታሸንፊም ምክንያቱም ግልጽ የሆነ የአጋንንት ሥራ ስለሆነ:: ሰለዚህ የሚያዋጣሽ ፈጣሪን መማፀን ብቻ ነው ::አይዞሽ እህቴ ፀልይ ! የሕይወትሽ እንቆቅልሽ እንዲፈታ ሀይል የእግዚአብሔር ነው::
@emusade4912
@emusade4912 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላ ከአሁን በኃላ ንክችም አላማርርም ስንት ጉድ አለ በየቤቱ አይዞሽ አላህ በሰፊው እጁ ይርዳሽ
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ሤቴ ልጅ የራሧ ገቢ አለመኖሩ ነው
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
😘😘👌🙏
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
በትክክል እራስሽን ከቻልሽ ባሉም ያከብርሻል እሄዳለው ካለ ጥርግ በል የራስሽ ነገር ካለሾ ቤተሰብም ይወድሻል አብዛኝው የሀገራችን ሴቶች ችግር የወንድ ጥገኝአ መሆን ነው የራሱዋ ትንሽም ቢሆን ስራ ቢኖራት እሱ ጥሎአት ቢሄድ አነስተኝአ ኑሮ መኖር ትችላለች አንድ ልጅ እኮ ጌጥ ነው ለዛውም ጤነኝአ ልጅ ይዛ
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 2 жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 አወ ማማየ በራሤ ሥላየሁት ነው
@tadllamolla4981
@tadllamolla4981 2 жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ልጅቱ የመንፈስ ችግር አለባት መሰለኝ አፈር ይብሉና መተት እየተበተቡ ሰዉ ተረጋግቶ እንዳይሰራ ኑሮዉ እንዲመሰቃቀል የሚአረጉ አረመኔወች አሉ እስዋም ያ መሰለኝ ስቃይዋን እያበላት ያለዉ ፈጣሪ ይርዳት
@user-ro5je1si3d
@user-ro5je1si3d 2 жыл бұрын
ቆራጥ ሴት ደስ ይለኛል ወንድን መለማመጥ አያስፈልግም
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
በእውነት ስላንቺ ትግስት እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ አይዛሽ እህቴ ይህሁሉም ያልፋል 😥😥😥😥😥ሁላችንም በዚ መማር አለብን ተስፋ አትቁረጡ
@efyabrha9839
@efyabrha9839 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ሽግር ነው የግጠማት ብጣም በጣም ይገርማል እህተ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው ኣይዞ ብጣም የሳዝናል ኩሉ ኢንተርቪዩ ተከትቺየ ኣለሁቲ ግን ከባድ ነወ ምን እይነት ሂወት ነው በፈጣሪ በተኛት ኣይቻልሉም በኡነት ኣማሪኛ ኣልችልም ግን ኣይዞ እህቴ
@ruthmime73
@ruthmime73 2 жыл бұрын
እህቴ ሁሉንም ነገር ትተሽ ንስሐ ገብተሽ ልጅሽን ይዘሽ ጸበል ጀምሪ ። የሕይወትሽን ቋጠሮ ወላዲቷ ትፍታልሽ።
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
የእርቅ ማዕድ የሚያዘጋጁት ጋር ሂጂ እነሱ የበለጠ ይረዱሻል በህግ ጉዳይ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አይዛችሁ ይህም ያልፍል የቤተሰቦቻችንን ድምፅ ድምፅ በቅርብ የምንሰማ ያርገን
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
አሚንንንያርብ😭😭😭☝️🙏🙏
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 жыл бұрын
አሚን እረ ስንት ነገር አለ ያረቢ የቤተሰቦቻችንንስልክ አንዴ ድምጽ በሰማን
@user-xl3yv5gj8z
@user-xl3yv5gj8z 2 жыл бұрын
😭😭😭 ውስጤ ብሽቅ አለ ማልቃስ አቃታኝ እህህህህህ እንሻአለህ ሁሉም አልፎ ዳስታኘሆነሽ እነይሻለን
@lem8451
@lem8451 2 жыл бұрын
አይ እናትነት አንቺ መልካም ሴት ነሽ አይዞሽ ይህንን ያክል መከራ በዚህ እድሜሽ አስተናግደሻል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
በጣም እስማርት ነሽ ከመጀመሪያው ስከታተልሽ የንግግር ችሎታሽ በጣም ድንቅ ነው በቅደም ተከተል ልክ እንደ ፅሁፍ ነው የነገርሽን እና በጣም ስላደነቅሁሽ እንዲህ ያለውን ስህተት ትሰሪአለሽ ብዬ ፈፅሞ ያልጠበቅሁት ነው። ከማትወጅው ጋር እንዲሁም በህግም በእግዚአብሔር ፊትም ሳታገቢ ማርገዝሽ አዘንኩ ግን እንኩዋን ወለድሽ 👏👏 ህግ ለመሄድ እና ፋይል ለመክፈት ትንሽዬ ብር ነው የሚያስፈልግ ለወረቀት ሀቅምሽ ስለማይፈቅድ እዛው የተቀጠሩ ጠበቆች እንዲረዱሽ ይደረጋል። ግን ትልቁ ነገር እናንተ 8ቤተሰብ ናችሁ እንዴው ምን ያክል ህይወትሽን የሚቀይር ብር ሊሆን ነው የእናት አባትሽ ንብረት የሚባክን ።እናትሽ በህይወት አሉ ስለዚህ የአባታችን ንብረት ተብሎ እላያቸው ላይ አይሸጥም እናትሽ በእስተርጅና የት ሊወዱቁ ነው? ወንድምሽን በዚህ ኑሮ ውድነት ትንሽዬ ቦታ ሰጥተው እዛው ቢሰራ ምንድነው ችግሩ ? ያስደስታል እንጂ ።በአለችት ቦታ ላይ አንችም አንዲት ክፍል ቤት መስራት ነው ሀቅምሽ ስላልፈቀደ እንጂ ። ትልቁ ችግር ለምን ሰራ ?የሚለው ላይ ነሽ በበኩሌ እናትሽ በህይወት እስካሉ የእሳቸውን ንብረት አትመኪ በጣም ነው የከፋኝ ። አንች ሳታገቢ በመውለድሽ፣ ከሚመኙልሽ የስኬት ደረጃ ስላልደረሽ፣ እንዲሁም በንብረት መሰለኝ ከቤተሰብ የማትስማሚበት። እህቴ ከይቅርታ ጋር ወደ ራስሽ ተመለሺ አባትሽን ዛሬም ሙተውም በእሳቸው ጥፋት እንዳልሆነ እያወቅሽ ይቅር አላልሻቸውም አሁንም እናትሽን እንዲህ ማንሳት መጣሉ ተገቢ አይደለም ።እግዚአብሔር ይመስገን ልጅሽ ጤነኛ ነው አድጎአል ወጣ ገባ ደፋ ቀና ብለሽ መስራት ትችያለሽ ወጠሽ ተከራይ ክፍለ ሀገር ውድ አይመስለኝም ቤት ኪራይ ። ስንቶች አሉ መሰለሽ በሽተኛ ልጆች ይዘው እንዳይሰሩ ጨንቁአቸው የሚፍጨረጨሩ ። አንች እድለኛ ነሽ ብዙዎች 3, 4, ልጅ አሳድገዋል ካለ አባት ካለ አጋዥ ።ስለዚህ በርች 💪💪💪💪ማንንም አትመኪ መችም ምክርና ቡጢ ለሰጭው ቀላል ነው ይባላል ይቅርታ ግን የተሰማኝን መግለፅ ስለፈለግሁ ነው ። በልቤ ይዤ ማለፍ ስለከበደኝ። በተረፈ የልጅሽ አባት ክሱን ስታቀርቢ በባል እና ሚስት ህግ ነው ምክንያቱም ባይፈራረሙም በመንደር ውል እንደሚባለው ሽማግሌ ያወቀው ብሎም አብራችሁ ስትኖሩ እንደነበር ማስረጃ ስላለ ። ንብረቱ ይገ ባሻል ብሎም ለልጁ ተቆራጭ የማድረግ ግዴታ አለበት። ፊርማ የለኝም ብለሽ አትፍሪ ሂጂ ወደህግ ። እግዚአብሔር ሐቅሽን ይመልስልሽ ።በጣም ድንቅ እና ጎበዝ ምርጥ ነሽ ።በተረፈ በስግደት በፃም በፀሎት በርቺ 👏👏 አመሰግናለሁ እዬሐ
@ekeramebrahim2809
@ekeramebrahim2809 2 жыл бұрын
Betam ymigerme ena serat yalew angager comment erasu kebezu angel ytaye astyayet nw mastwaleshen sayadenku malefe aychalem
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
@@ekeramebrahim2809 አመሰግናለሁ ኢክራምዬ 👏
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika Жыл бұрын
ያንቺንም የአፃፃፍ ችሎታ አለማድነቅ ንፉግነት ነው:: 👍🏽
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
ከመጀመሪያ ጀምሬ ተከታተልኩሽ የእውነት ፅናትሽ ብርታትሽ ሳላደንቅ አላልፍም ↕️መተት ተደርጎብን ስትይ ሰምቻለኹ ጸበል ቃጽላ ማሬያም ግቢ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው እንዲህ የሚያደርግሽ ጸበል ግቢ እመቤቴ ማርያም እሷ ችግርሽን ተፈታልሻለች↕️
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
😿😿 በትክክል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ሰው ግን ምን አይነት እርኩስ ነው? ልጁን እንኳን ለማሳደግ : ራበኝ ልጅ ሲል ምን ይባላል? አባትየውን በፍርድ ቤት እርዷትና ትገትረው:: ፍርድ ቤት አንቆ ይይዘዋል:: ስግብግብ አባት
@hsee3071
@hsee3071 2 жыл бұрын
ይህን ለማረግ ብርርርር ያስፈልጋል ሴት ልጅ አንዴ አትውደቅ
@meserethaile9599
@meserethaile9599 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣር ጭንቀትሽን በደስታ ይቅይርልሽ በፀሎት በርቺ በሰዉ ሳይሆን በፈጣር ተመኪ ልጅሽም ሁለነገርሽ ነዉ ለልጅሽ ኑር እኔም ቤተሰቦቼ በጣም ጠሉኝ ግን ፈጣር ከኔ ጋር አለ በሱ ጥንካር እስከዛሬ አለሁ። እህቶቼ እባካችሁ የወንድን ማንነት ሳታዉቁ ሳትፈራረሙ ወደ ትዳር ትግቡ መጨረሻዉ ስቃይነዉ
@saroangirma1714
@saroangirma1714 2 жыл бұрын
እናት ለልጅሽ ጎበዝ እናት ሁኚ ልጅሽ ይፈልግሻል ሁሉም ያልፋል እግዚአብሄር መልካም ነዉ
@firhewot5723
@firhewot5723 2 жыл бұрын
የኔ እህት ዉስጧዋ በጣም ተጎድቷል አይዞሺ እህቴ የኛ የሴቶች ሂወት ተነግሮ አያልቅም
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ህይወት ብረቱ ሠልፍ ናት የኔ እናት ልብ የሚነካ የሕይወት ውጣ ውረድ ነው እያሳለፍሽ ያለሽ እግዚአብሔር አምላክ የእረሱ የሆኑትን ሰወች ልኩ ሕይወትሽን ይቀይርልሽ ።
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 жыл бұрын
በጉራጌ እኮ ሲያስጠላ እኔንም ጎሳ ቆጥረው ዘመድ ነው አይቻልም ብለውኛል ከተጋባሽ ጤነኛ አቶልጅም ይላሉ ግን ቡሀላ አሳምነዋቸው አሁን ጤነኛ ልጅ ናት የወለድኩት
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
ዘመድሽን ነው ያገባሽው ማለት ነው::
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
@@rahelasfaw6451 የአንድ ጎሳ ሁሉ የቅርብ ዘመድ አይደለም። በሃገራችን በብዙ ጎሳዎች እስከ ሠባት ትውልድ ተቆጥሮ ዝምድና ካለ አይጋቡም።
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 2 жыл бұрын
ማንኛዉም ኢትዮጵያ ከሰባት ቤት ሲያልፍ ነው የሚጋቡት ።።
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 жыл бұрын
@@rahelasfaw6451 ሀሀሀሀ ዘመድ ማግባት እኮ ችግር የለውም እነሱ ሚያስጠላ ባህል ይዘው ነው ደሞ እኔና እሱ ሆነ ቤተሰቦቻችን ጭራሽ አንተዋወቅም እነሱ ሚሉት አንድ ጎሳ የእንትና ልጅ እያሉ ሚቆጥሩት አለ የኛ ግን ሲታይ ከ10በላይ ሆነ ጎሳው እረ እኔም አይገባኝም የሽምግልና ቀን የመጣብኝ ዱብዳ ነው
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 жыл бұрын
@@Ewoyn_Tewod_84 አዎ ወንድሜ ልክ ብለሀል ግን አልቀበለውም ይሄን
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ሰይጣን ወደፊቷን አይቶ ነው የሚዘጋጋባት። ይች ልጅ ትልቅ የምትሆን ናት የሚያግዛት ሰው አሸናፊ ያደርጋታል። ልጅ በረከት ነው ተስፋ አትቁረጪ።
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
✅✅
@romangebremariam246
@romangebremariam246 2 жыл бұрын
ትክክል
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ መከራ ተወርቶ አያልቅም:: እግዚአብሔር ይርዳሽ::
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
እውቀት ያንቺ ፈተና እንኳን አህያ ለአይሱዚ እንኳን ከባድ ነው አይዞሽ እህት ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን በስደት ያሳላፊሽው ህይወት እኔም ቻሌንጅን አልፌዋለሁ በኩዌት ሲያወሩት ቀላል ነው ።እኔ በተግባር አይቼዋለሁ የሰው ልጅ እንደ በግ ሲሸጥ አምላኬ ሆይ የስደት ዘመናችን ማብቂያው ግዚ ቅርብ ይሁን 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 2 жыл бұрын
በፀበሉ በርቺ እህቴ ደግሞ ተስፋ አትቁረጪ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
እረጋ ያለች ስለሆነች አዳመጥኳት.. አይ ወንድ አይ ገንዘብ!!! አይዞሽ ገና ልጅ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክለዋል.
@user-vs5ln1bn2u
@user-vs5ln1bn2u 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማር ሁሉም አላፊ ነው እግዚአብሔር ልጂ ሽን ያሣድግልሽ
@sefinameka7756
@sefinameka7756 2 жыл бұрын
እንዴት እናት በልጅዋ ትጨክናለች ወንዶች አላህን ፈሩ ሴትን አትበድሉ
@meremmerem204
@meremmerem204 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወንድምሽን ክስሽ ደርሻሽን ተቅብይ እንድዝህ እይነት ቤትስብ እያስፍልግም የእባትሽ ንብርት ነው ደርሻሽን ማንም ምክልክል እይችልም
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ በኛ ባህል ጎሳ የሚባል ነገር አለ አትፍረጅበት ባይሆን ልጁን መርዳት ነበረበት ችግርሽ እረዳለሁ ለብዙ አመታት በስደት አገር ነው ያለሁት አሁንም የኔ ጎሳ የሆነ ሰው እንኳንስ ላገባው ይቅርና በሌላ አላየውም ወንድሜ ማለት ነው አይዞሽ እባካቹ ወገኖቼ ተባብረን ይችን እህታችን እንርዳት
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika Жыл бұрын
ባክሽ እስከ 7 ዘር ካልተገናኛቹ መጋባት ትችላላቹ
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ይህሁሉ ግፍ በአንድ ሰው ላይ ውይ በጣም ከባድ ነው የኔ እናት አይዞሽ አሁንም በፀበሉ በርቺ እህት አለሜ በፀሎትም በርቺ ማማዬ እማምላክ ወላዲት አምላክ አለሁ ልጄ ትበልሽ!!!
@eyutina7334
@eyutina7334 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሰው ነሽ በፆም በፀሎት በርቺ
@user-od3td4nu5c
@user-od3td4nu5c 2 жыл бұрын
የሚያመሳስል ታሪክ ነው ያለን እኔ ግን አልሐምዱሊላህ ልጄን እናቴ እያሳደገችልኝ እኔ እየሰራሁ እያስተማርኩት ነው የልጄ አባት አንድም ቀን ስለ ልጁ ጨንቆት አያውቅም ይኑር ይሙት እንኳን ደውሎ አይጠይቅም እውነት ወንዶች ይገርሙኛል
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ እህቴ.ብቻ የኛ ስቃይ በዝቱዋል .
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ጥንካሬ በጣም በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ አይጥልሽም
@belaygobaw4928
@belaygobaw4928 2 жыл бұрын
ለመሆኑ አንድ ስው በናቱ ቤት ቦታ ተስቶት ቤት በራሱ የስራ ውንድም ላይ እሪ ማለት የምቀኝነት ጣራ እንጅ. ራስሽ በጊቢው መስራት ትችያለሽ ከተባልሽ እሱ እዲስራልሽ የምትፈልጊው አይደብርሽም? በልጅ ስም መነገድ የጀመሩ አውሬ የአውሮፕ ና ያሚሪካ ሴቶች በኛም አገር ጀመሩ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
የአባት ታብየው ሲገርመን ባል ታብየዉም ምንአይነቱ ድንጋይነው የጋዛ ልጁን አሶርጂው የሚል 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ባል
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
የኔ ህይወት ነው ይሄ ልጅም ወለድኩ ልጀም አደገ የእራስሽ ጉዳይ እዳለኝ ምንም አትበለኝ እኔ ልጀን እያሳደኩ ነው ከስደት ወደስደት እድሜ ለእናቴ የኔ መልካም አልፈቀደልኝም ልጀም በሞት ተለየኝ ሳንገናኝ ሳልፍልኝ ቤት ሲኖርኝ ብር ስኖርኝ ካላገባኽት አለ እኔም አልፈልግም አልኩት ሰው ሌላ አግቢቶ እየኖርነው ያድርግለት ግን ለሴት ፍቅር ከሌላቸው ባናገባስ ባናፍቅርስ ንቁ እንቃ ለወንድ ከመሞት ለአምላካችን ብንሞት እመርጣለሁ
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ወላዲተ አምላክ ከጎንሽ ትቁምልሽ እህቴ እኔ ምመክርሽ ፀሎት ስግደት አድርጊ ቤተሰባቹን የአንችንም ህይወት ያመሰቃቀለው እርኩስ መንፈስ ነው መፀለይ መንበርከክ ስጀምሪ የቤተሳብቹ ሰላም የአንችም ህይወት ይስተካከላል አይዞሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@dubaioutube3331
@dubaioutube3331 2 жыл бұрын
ምንም አልገባኝም እሥከመጨርሻው አዳመጥኩት አንድ ልጅ አይደለም ሶሥት አራት እያሳደግንነው እየሠራን ጤነኛ ነሽ መሥራትነው ሚዲያላይ መውጣቱ ምንም አያስፈልግም ለምን የባሰ አሉ ብዙ ሌላው የእናትሽ ልጅ ነው ቤቱን ቢሠራ ምድነው ችግሩ እናትሽ አሉ ከፈቀደ ይሥራ ይኑር ብቻ ......
@236KUYE
@236KUYE 2 жыл бұрын
Dirshawan new yexeyeqechiw
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ!!! አባተሽ ላይ የተደረገው መተት ነው ህወትሽን ያ በላሸው።
@fasikatadesse7991
@fasikatadesse7991 Жыл бұрын
ምኑ ነው ደሰ የሚል ታሪክ ምትሉት ተሰቃየው እርዱኝ እያለች እኮ ነው አንዳንዳቹ ምትሰጡትን ኮመንት እወቁ ጊዜው የ አውሬ ሆናል እናት በልጃ ላይ የከፋችበት ዘመን አቤቱ ይቅር በለን አንቺን እመብርሀን መላ ትፍጠርልሸ የሴት ልጅ ፈተና ማብቃው መቼ ይሁን😢
@lealea1531
@lealea1531 2 жыл бұрын
Ayzoshe you are still young. I wish you the best luck in the future.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
አቤት ጌታዬ የሴት ልጆ ፈተና ብዙ ነው
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
99ፐርሰንት ወንድየለም 😭😭!ያሳዝናልልልልል በጣም በቃየሰህይወት አታበላሹ
@godisgreat3507
@godisgreat3507 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ ታሪክሽን ከመጀመሪያው ክፍል ጀምሮ በፅሞና ስከታተል ነበር፡፡አይዞሽ እህቴ መከራ የበዛበት ህይወት ቢገጥምሽም ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ነገር ነገ መልካም ይሆናል፡፡ተስፋ አድርጊ ብቻ አንቺ በእግዚአብሐሔር ታመኚ ከዚህ የበለጠ መከራ ላይመጣብሽ ይችላል ትግስት አድርጊ በርቺ !!!!በልጅነት በጉብዝና ወራት መፈተን መልካም ነው እግዚአብሔር ለዘለቄታ ህይወትሽ ያሰበልሽ ነገር ይኖራልና አይዞሽ 😢😢😢 😢😢😢
@hannahailu2268
@hannahailu2268 2 жыл бұрын
Omg I can't stop crying this story God be with you
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
አላህ ይድረሥልሽ በጣም ታሣዝናለች
@mahlasa7731
@mahlasa7731 2 жыл бұрын
😭😭😭የኔእናት፣ስደትን፣የሚያዉቀዉ፣ስደትን፣ያየነዉ፣ፀሎትአረጌ፣የኔእናትአይዞሺ፣ለእመብረሀን፣ተሳይ፣ፀሎትአረጊ
@user-mj9iz5io5b
@user-mj9iz5io5b 2 жыл бұрын
የምር ጀግና ነሽ አነጋገርሽ ዋው
@hanaa588
@hanaa588 2 жыл бұрын
በጉጉት ነበር የምጠበቃችሁ
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ውድ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 😀🤭
@eilse4672
@eilse4672 2 жыл бұрын
እኔም እንዳቸ ያለ ሄወት አሳልፌ አለሁ ግን እናቴ እናት ናት ይዛልኝ እኔ አረብ አገር እየሰራሁ እናቴ ልጄን እያሰተዳድርኩ ነው
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
ፀበል ገቢ ፀልይ ንስሀ ግቢ እግዚአብሔርን ጠይቂ ገዳም ህደሺ ሱባየ ግቢ
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
ሕይወት አስቸጋሪ ነው እናትም ሲኖርሽ ብቻ ነው እሚወዱት ሳይኖርሽ ማንም አይወድሽም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tubeb7035
@tubeb7035 2 жыл бұрын
የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ታሪክሽ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ያሳዝናል😭
@itnishahmed9682
@itnishahmed9682 2 жыл бұрын
ያባቷን ንብረት ትቀበል እና ፀበል ግቢ
@genetkarrayyu1759
@genetkarrayyu1759 2 жыл бұрын
ምን ያርግሽ ወድምሽ ቤት ስራ ገባ እጂ አልሸጠውም ቤቱን አቺም ሰርተሽ መስራት ትችያልሽ ለምን ጤነኛ ሴት ነሽ ወጣት ገራሚ ነሽ ብር ነው አመላካከትሽ
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika Жыл бұрын
ቤቱ ያባቷ ነው:: ወንድሟ ደግሞ በእናቷ በኩል ብቻ ነው:: ቴክኒካሊ ወንድሟ መውረስ የሚችለው እናትየዋ ከሞተች በኃላ ከሌሎቹ ጋር ተካፍሎ ነው:: 50% የአባቷ ነው (ለሷና ለውንሞቿ) ሌላው 50% የእናቷ ነው ( የናቷ ልጅ የሚካፈለው ከዚህኛው ፓርት ነው)::
@ekramekram6122
@ekramekram6122 2 жыл бұрын
የኔ የህግ ጉዳይ ነው መብትሽ።በህግ ጠይቂይ ከዛም የደረሰሽን ሽጭውና ሌላ ቦታ ያቅምሽ አክል ስሪበት ልጅሽም አባቱው በህግ አስጠይቂው
@melitube7284
@melitube7284 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሚገርመኝ ነገር እንዲህ ጉድ ተሸክመን በልቶ ከምያድር ይልቅ ፆሙን ምያደር የበዛባት ሃገር ይዘን ለምን ይሆን ምንፋጀው?በጣም ነው ምገረመው ከምር ሃብታሞች ሃገር ሌላ ፍልስፍና ውስጥ ይገባሉ እኛ በምን ድህነትን እናምጣ እንዴት ከድህነት ጋር እንወዳጅ እያልን ስንደቆስ እንኖራለን አሁን ጦር መሳርያ ሚገዛበት ብር ለተቸገረ ህዝብ የት ባደረሰ? ያ ሁሉ የተገነባው ሚወደመውስ? ብቻ ምህረት ይላክ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እደው እይወት ብርቱ ፈተናናት አይዞሽ ፀበል ጠተመቂ ይሄ ክፉ መንፈስ ነው እዲህ የሚያከራትትሽ
@yeneethiopia6119
@yeneethiopia6119 2 жыл бұрын
አይዞሽ አማ እግዛአብር ያበርታሺ
@alemoalmaz2311
@alemoalmaz2311 2 жыл бұрын
ያጀማ አሁን የእናት ልጂ እና ዘመድ ነው የከፋው መጨረሻሽ ያሳምረው ፈጣር
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
ይገርማል የሴት ልጅ ህይዎት ስንት ጉድ አለ በየ ቤቱ ታዳ የባልና የሚስት ፊርማ ሳይኖርሽ እንደት ባልሽ ሊሆን ቻለ በሽማግሌ ቢሆንም ውል እና ፊርማ የሚባል አለ እኮ ከእንደዚህ አይነት ጠብቀኝ አምላኬ
@tsegaasefa415
@tsegaasefa415 Жыл бұрын
በኛ በጉራጌ ባህል እነደዛ ነው በዛ የመጣ በጣም እምወደውን ሰው አጥቻለው ግን የኛ በአባታችን አንድ ጎሳ ስለሆንን ነው!
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርደሽ እህታችን ፀልይ አይዛሽ ይስተከካላል የእሄመ የመንፈስ ስር ነው ገጠማኝ የምል ትምህርት አደምጨው ህይውትሽን እዘ ውስጥ ተግኝለች ምን እንደዚህ የምያርግሽ
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c 2 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ። ሌላው ቢቀር ልጇን ቢያቀርቡት። እረ ኢትዮጵያውያን ልቦና እንግዛ፣ የቁጣ ዘመን ነው።
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ታሪክሽ ይለዉጥልሽ እፍፍፍ
@hanaa588
@hanaa588 2 жыл бұрын
ውይይይይይይይይ እግዚአብሔር አምላክ
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 2 жыл бұрын
ፐፐፐፐ ልጅቷ አገላለጿ በጣም ጎበዝ ናት
@adeytube5297
@adeytube5297 2 жыл бұрын
ፀሎት አድርጊ ሁሉንም ፈጣሪ ይፈታዋል
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ግን ለአይችል አይሰጥም !
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
የኔ እህት ጠንካራ ነሸ ወላሂ ያልፋል
@user-zt3lm6qh3l
@user-zt3lm6qh3l 2 жыл бұрын
ባዩሼ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የወደፊቱ ካለፈዉ አይብስም ነገሽ የተሻለ ይሆናል ለእግዚአብሄር የሚሳነዉ ነገር የለም ነገሮችን በቅፅበት መቀየር ይችላል አይዞሽ በርቺ እንረዳሻለን እመብዙሀን ካንቺጋር ትሁን ታሪክሽ ይቀየራል አብሽሪ ታሪክሽን ከክፍል 1 ጀምሬ እስከ ክፍል 3 ጨርሼ ነዉ የሰማሁት
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
ኢትዬጵያውስጥ ግማሽ ሚልዮን በችግር ነው እፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማረን ታመናል
@majesty_toni6255
@majesty_toni6255 2 жыл бұрын
እኔ እም ለው ይች አለም ብዙ ችግር አለ ችግር የለለው ትዳር የለም ገንዘብ ቢኖርም ባይኖርም ቢዋደድም ባይዋደድም ዋናው ያሉበትን ህወት አምኖ መቀበል ወይ ሌላ አማራጭ መፈለግ በቃ ህወት እድህ ነው
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ከችግሮቻችን በላይ ነዉ ሁሉም ያልፍል ፀበል በመጀመሪያ ቀጣይ ልጂሽ ጌጥሽ ነዉ እየሰራሽ የማንንም እጂ ሳትጠብቂ ማኖር ትችያለሽ ቤተሰብ ቀን ከከፍ የሉም በቃ እሱንም ለፈጣራ ስጭዉ ዋጋዉን ያገኛል
@rahelhasen2419
@rahelhasen2419 Жыл бұрын
እግዚያቤሄር ይርዳሽ እዥህቴ ሁሉም ያልፋል የሀው ስንት ስቃይና በደል አይቼ እዚ ደውርሻለው ተመስገን
@mekdes9004
@mekdes9004 2 жыл бұрын
አለማበድሽ ጀግና ነሽ
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
እውነት ነው። ላያስችል አይሰጥም መቼም እግዚአብሔር
@eilse4672
@eilse4672 2 жыл бұрын
እናቴ ሸ አመት ኑሬልኝ ወይይይይ እኔ ግፈኛ ነኝ በሰማም ተመሰገን እናት እንደዚህ ታደረጋለቺ
@LB-lt8cg
@LB-lt8cg 2 жыл бұрын
ቤተሰብም ሲኖርሽ ነው የሚወድሽ እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 55 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН
♦️እመቤታችን በልጇ ስቅለት ፊት ለፊት ቆማ ያለቀሰችበት (ምቅዋመ ማርያም)
13:33
Can this capsule save my life? 😱
0:50
A4
Рет қаралды 21 МЛН
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 5 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН