'ወደ ጀርመን' ልመለስ ነው! ደሀ ሳልሆን 'ደሀ የተደረኩ' ሰው ነኝ! Ethiopia |Eyoha Media |Bayush Abebe

  Рет қаралды 100,286

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 720
@asadaasada640
@asadaasada640 2 жыл бұрын
በሰዉ አገር ተከብረን እየኖርን በአገራችን ላይ ደሞ እንደ ዉሻ የምንታይበት ነገር ነዉ የማይገባኝ ወይ አገሬ
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Leze new ager gebeto menor kerto 2were mekemet yedeberale
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
ተገልጋዩም አገልጋዩም ግን መብቱን አውቆ እንዳይጓዝ ያደረገው ኃላ ቀርነት መወገድ አለበት ባዩሽ ጎብዛ ነበር ተባባሪ ብታገኝ ።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ያማል እናቴ ሁሌም ፍትህ ፍትህ በስው አገር የምትኖራ ስደትኛ ነች እውነት እግዚአብሔር ይፍርድ እንባዋ ጉራፍ ሁኖ ይውስዳችው
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@saratasahi590
@saratasahi590 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭💔የውነት አምላክ ይፍረድባቸው ☝🙏
@user-kb9zn2js6m
@user-kb9zn2js6m 2 жыл бұрын
የዚህች እህታችን የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ለምን አይፈታላትም
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
ወይኔ ፌሥቡክ አይቻቸው ነበር ጓሮአቸው ሢያሣዩ በጥዋት
@Daniel_kah
@Daniel_kah 2 жыл бұрын
ፍትህ ለናታችን ይገባል! በሃገርህ ወገኔ በምትለ እንዲህ ስትሆን በጣም ያሳዝናል።
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 жыл бұрын
Besidet alemm eco new
@Daniel_kah
@Daniel_kah 2 жыл бұрын
@@liyagessesse9747 aydelem ager bit nw. Desia.
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ማንም ሰው ዘረኝነትን አይፈልግም አይዞሽ ለበጎ ነው ሀገርሽን ለቀሽ አትሂጅ የጨለመው ቀን ይነጋል 😥😥
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ምን.አገር.አላት.ቤታን.በጠራራ.ፀሐይ.ተዘርፋ.በጣም.ያማል.
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
ፍትህ ይገባታል ለናታችን
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
ወ/ሮ ባዩሽ በዚህ ግርግር መሃ መሞትም ይኖራል : በሰላም መቆየትም ትልቅነገር ነው:
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ ሰው ሞትዋል እሳቸው ደግሞ የከተማ ልባ ሞራላቸውን ገሎ ልባቸውን ሰብሮ በእልቅሶ ላይ ሆነው ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ሆነው አገሬ ብለው መጠው ባገራቸው ወንበዴ ተዘርፈው የተሻለ የጡረታ መብታቸው ከተከበረበት አገር ተመልሰው እየሄዱ ነው ይህ ሌላውን አገሬ ብሎ ለመመለስ የሚያሳቅቅ ታሪክ ነዉ
@sholayetube6178
@sholayetube6178 2 жыл бұрын
እትዮጵያ ውስጥ የሌላ ዜጋ ስው ተከብሮ ስኖር የራሷ ዜጋ ግን ሆሌም በስቃይ ይኖራሉ ግን ለምን 😭😥😭😥😭
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
እናታችንን የምታሰቃዩ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ፍትህ ለእማማ ባዩሽ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
ፍትህ ለእትየ ባዬሽ ባለግዜዎች አይቀናችሁም እግዚአብሔር ፍሩ
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ፍረድላት!!! እኔ እፀልያለሁ የእግዚአብሄር እጅ ንብረትሽን ይስለቅቅልሽ በጌታ ስም አሜን!
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
ጌታ ምሥክሬ ነው የሠው ሀገር ተከብረን ነው እየሠራን ያለነው ህጋቸውን አክብረን ሁሉን ችለን ከሠራን ለሠው ያላቸው አመለካከት ይገርመኛል የኛሀገርማ ገገማ አውሬ እናቱን የሚበላ አየን በዘመናችን ቱቱቱቱ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
በስደት ያለን በሰላም በጤና ላገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያርግልን 🙏🏼
@tgtube4876
@tgtube4876 2 жыл бұрын
እረ እባካችሁ ይቺን ሴት እባዋን አብሱላት የማንም ጎረምሳ እዴት እህዝባችን ላይ ሲጫወት ዝም እንላለን🤔
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
እውነት እቺን ሴት ያስለቀሳችሁ አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
በውነት ነው አላህ ፍርዱን ይስጣቸው
@tamirumulugeta2141
@tamirumulugeta2141 2 жыл бұрын
አይዞት እናታችን ከጁንታው ቦሃላ ቀጣይ ስራችን ከክልል እስከ ቀበሌ ያሉትን የማፀዳት ስራ ስለምንሰራ በቅርቡ እንረዳዎታለን ተረጋጉ ይሄንን ብቻ ነው ልሎት የምችለው እንደ አንድ የመንግስት አካል ።
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 2 жыл бұрын
በውጭ ሀገር መብታችን ተከብሮ ኖረን ለፍተን ሰርተን አገር አለን ብለን ስንገባ እንደዚህ አይነት መከራ ያሳዝናል
@lanchadelahushaherget8320
@lanchadelahushaherget8320 2 жыл бұрын
የደሴ ሕዝብ ግን የዚችን ሰው ቤት የግድ መመለስ አለበት እንዴት እሰው ቤት በነፃ ይኖራል አይ የኢትዮጵያ መጀመሪያ ከዘረኝነት የእግ የበላይነት መታገል ያለበለዚያ የጉልበተኞች አገር ነው የምትሆነው ።
@alberbaysari881
@alberbaysari881 2 жыл бұрын
አይዟችሁ እናታችን እንኳን እግዚአብሔር አተርፋችሁ አገራችን ኢትዮጵያን ስላም ያርግልን
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ
@hayuborana6923
@hayuborana6923 2 жыл бұрын
አዝናለሁ በጣም😭 ፍትህ ያጣች እናት😭 ፍርድ ከአላህ ጠብቂ💪💪💪
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እኔስ ሳያቸውም ሆነ በድምጽ ስሰማቸው አልያም ሳያቸው ሁኔታቸው አንጀቴ ይላወሳል ኧረ ፍትህ የት አለሽ ? አቤቱ ጌታሆይ ሀዘናቸውን ወደ ደስታ ቀይረህ አሳየን።
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 2 жыл бұрын
የደሴ ህዝብ አንድ እንኳን የዚህችን ሴት ንብረት መላ የሚል ሰው ይጥፋ ታሳዝናላችሁ
@fedilafedila4462
@fedilafedila4462 2 жыл бұрын
Betim
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እትዬ ባዩሽዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ በሰላም ወደ ቤትሽ እንድትመለሺ ወሰንሽ መጭው አዲስ አመት 2022 የካሳ ዘመን ያድርግልሽ ዋናው ጤንነቱ ነው ሁሉም ይደርሳል ሃገር ሰላም ሲሆን ብቻሽን አይደለሽም ቤት ይቁጠረው ሁሉንም ስትመለሽ ይሆናል አሁን ቤት ሃገር ሲኖር ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ! ከአቅምሽ በላይ አትፈተኝም እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሁሉንም ውብ ማድረግ ይችላል !አይዞሽ
@hhazems_
@hhazems_ 2 жыл бұрын
አይዞሸ የኔ እናት ከጁንታዉ ቀጥሎ ሀገር ሲረጋጋ የአንቺን ጉዳይ ሶሻል ሚድያ ተጠቅመን ድምፅ እናሰማለን እግዚሐብኤር ቀን አለሁ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ኢዮሀ ሚዲያ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታስተላልፉት ለተጎዱ ለተገፉ ሰዎች ድምፃቸውን ስለምታሰሙ ምስጋና ይገባችሁዋል🙏🏾Miki Thankyou!!!!!
@jarytim1804
@jarytim1804 2 жыл бұрын
አገር ላይ መኖር ምንም አይቻልም ህግ የለም አጭበርባሪ ብቻ ነው ያለው እናትዪ አይዞሽ እግዛብሔር አንድ ቀን ፍርድ አለው ተመልሰሽ እዚሁ መኖር ይሻልሻል ohne problem meine liebe
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
No it's not true !!!!!!!! One experience does not make 115 Mio people CNN ( wishetam)..... Gena Eko ageru stabilized alhonem ... So be patient ........
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 2 жыл бұрын
ወ/ሮ ባዩሽ እጅግ ጠንካራ ሴት!!! አለም ለእውነተኛ ሰዎች ምቹ አይደለችም። ቢሆንም እውነተኞች አሸናፊዎች ናቸው!!! እግዚአብሔር ይረዳሻል!!!
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 2 жыл бұрын
ፍትሕ ለወይዘሮ ባዩሺ እውነት ነው ኢትዮጵያውያን ውስጥ ፍትህ የለም ጉበኝ ብቻ ፍትህ አዳነች አ ቢቤ ፍትብ ለውዘሮ ባዩሺ እግዚአብሔር ይሩዳውእት
@haymanotmekonnen6272
@haymanotmekonnen6272 2 жыл бұрын
የእውነተኛው አምላክ ፍርዱን ይስጥልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናታችን
@genetabebe3821
@genetabebe3821 2 жыл бұрын
አይ የኛ የስደተኞች ነገር ወይ ስደት ላይ አይደላን አገራችን ሄደን አልቅሰን መመለስ አይዞሽ ባዩ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እናታቺን እንኩዋን ተረፉልን ለማንኛውም 🙏🏿🙏🏿🥰😢እግዚአብሔር ይፋረድልወት 🙏🏿🥺ወሮ በላ የሚኖርባት ሀገር ሆነች ኢትዮጵያ?? ያሳዝናል
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 2 жыл бұрын
እባክክ እዮሃ ሚድያ የደሴን ከንቲባ ኢንተርቪው አርግላት የዚች ሴትዮ እምባ የደሴ ህዝብን አይተናል ሲያፈናቅል ሲያሰድድ የባሰ እንዳይመጣ
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u 2 жыл бұрын
በስማም ደሴ ግን ባለስልጣናት ለምን የዚችን እናት ሀዘን መንገላታት ሳትሰሙ ቀርታችሁ ነው ማፈሪያዮች ናችሁ በአንድ ቀን መንቅሮ ነው የሚያወጣው ሌላ ክልል በሆነ ምን አይነት ሀገር ነው🤕
@yeshiasnake6012
@yeshiasnake6012 2 жыл бұрын
አረ ባካችሁ የሴቶች ህግ ባለሙያዎች ለእኝህ እናት ተከራከሩላቸው እባካችሁ!
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 жыл бұрын
እረ ነይልን ባዩሽ አበበ ዘና ወደ ምትይበት ጀርመን🙏🏽
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
ኡፈይ እትየ ባዬሽ እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስስስስ ብሎኛል
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 жыл бұрын
ፍርድ አልነበረም አሁንም አይኖርም ምክንያቱም ገዥው አሁንም የኬኛ ባለቤት ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ የገደለሽ በላ ሆኖም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ክብር ለፋኖ
@asterbusseri9844
@asterbusseri9844 2 жыл бұрын
እይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ያሶካልሽ❤️🙏👏
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ባዩሽዬ በሰላም ወደነበርሽበት ጀርመን ተመለሽ:: እዛው ሆነሽ ብትከታተይ ይሻልሻል::
@meronthomas3842
@meronthomas3842 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክህ ንፁ ሀቅሽን ይመልስልሽ እናቴ እዉነት ያማል😭😭😭😭
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ምሕረቱ ያምጣልን። እኔም ቤተሰቦቼ ከ 5 ወራቾች በላይ በስልክ አላገኛሀቸውም እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው። እኛ ወንድማማቾች ሁነን ሳለን ግን ይህ ነገር በበመካከላችን ደረሰብን። መፀለይ ነው ያለብን
@tigistassefa8428
@tigistassefa8428 2 жыл бұрын
አይዞሽ ትዬ ባዪሽ አንቺ ጤንነትሽን ጠብቂ።።።በንዴት እንዳትታመሚ።።።አንቺ ካለሽ ሁሉም አለ።።አልያ ለማን ደስ ይበለው ብለሽ ነው!??ጤንነትሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር ይስተካከል ።።።።እግዚአብሔር ቀን አለው።።።
@etsegenetdemeke6044
@etsegenetdemeke6044 2 жыл бұрын
Am so sorry for this poor women.She really need Justice's
@muluadebie7945
@muluadebie7945 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእናታችን 🙏😭😭😭
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ምስኪን የኔ እናት በጣም ያሳዝናሉ እድሜዎትን ጨርሰው የሰሩት ቤት የማንም መጫወችአ ሲሆን ያሳዝናል አይዞት ፈጣሪ የየስራቸውን ያስከፍላቸውአል ደሞም ቤቶ ይመለሳል ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ዋና በሰላም ከዛ መውጣቶ ነው
@sameri424
@sameri424 2 жыл бұрын
ወይዘሮ ባዩሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል እረ ይሄን የምትሰሙ የደሴ ባለስልጣኖች ተመልከቷት
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 жыл бұрын
ውይ መከራሺን አየሺ እናታለም እግዚአብሔር ይርዳሺ ፍትህ ፍትህ ለእናታችን!!!!
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 2 жыл бұрын
አይ😢ኢቶጵያ ነጻ ስትወጣ የባዩሽን ቤት ነጻ የሚያወጣ ህግ ጠፋ😢ብር ሲናገር ህግ ዝም🤐በጉቦ ሆነ ጨዋታው የናታችን እንባ ገደብ አልፏልና ወዮላችሁ እስከ ስባት ቤታችሁ ታለቅሳላችሁ ይች እንባ ለልጅ ልጃችሁ ታሳድራላችሁ😢😢
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ እህቴ
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
Yezeruten yahedalu
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 жыл бұрын
ወይ የኔናት ደሴ ገቡ ሲባል ማማ ባዩሽ እዴትሆና ይሆንእያልኩ ሳስብሽ ነበር እንኳንጌታ አተረፈሽ ይህ ሁሉ ግፍ ደርሶብሽ ተከራይቶ ቤትሽን የቀሙሽ ያጠቁሻል ብዬ ሰግቼ ነበር ጌታይባረክ እንኳን ሰላም ሆንሽ 🙏🙏🙏
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_የሰው ያለህ ለዚች ዝደተኛ ባይተዋረኛ እናት ፍትህ ፍትህ ሰው በሰው ሀገር በነፃነት እየኖረ በሀገር ላይ ይህን ሁሉ በደል_
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
በጣም.ይገርማል.ሰው.በንብረቱ.እንዴት.ይዘረፋል.አያድረስነው.ትዬ.ባዩሽ.አንቺ.ጠንካራ.ነሽ.አላህ.ይርዳሽ
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ምህረትህ ይግነንን ስንቱን ችለሃል አምላክ ሆይ
@sifabdi8880
@sifabdi8880 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሸ እማ እንባሸን ፈጠሪ ያብሰዉ 😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@alemkonjo6219
@alemkonjo6219 2 жыл бұрын
እናት አትዘንብን ወገኖቼ ሳቃቸው እንዲመለስ አድርጉ አገር ይቀመጡና በሚያምኑት አይማኖት ፀሎት ያድርጉልን።የኢትዮጵያ እናቶች ውድ ናቸው አይገኙም❤🇪🇹እና ያለውን ነገር አስባቹውበት ተስተካክሎ አገር ይቀመጡ ባካቹ❤
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 жыл бұрын
በእውነት በግፍ የሚኖሩበት ሰወች መቀበሪያቸው ይሁን አረመኔ ሰው እንዴት የሰው ላብ ይቀማል ለዛውም የሽማግግሌ ልባችን ደነደነ አምላክን ረሳን
@DubaiUse-em7bc
@DubaiUse-em7bc 2 жыл бұрын
እውነተኛው አምላክ ይፈርዳል አይቀርም አትናደዱ እራስህን ጠብቁ ፈጣሪ እባዎትን ያድስ የምትደሰቱበት ቀን እሩቅ አይሆንም አይዞዎት
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 2 жыл бұрын
የፍትህ ያለህ አረ ኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ያስብልኝ እናት።
@Bintmusatube
@Bintmusatube 2 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ እናት
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 2 жыл бұрын
ባዮሽዬ አይዞሽ እንኳን ተረፍሽ ፍርዳቸውን እግዚያብሔር ይስጣቸው😭😭😭 እዮህአ ሚዲያ እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንካቸው👍🏿
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 2 жыл бұрын
እትዬ ባዩሽ ስለ ሳሮን ከዘር የጸዳ ማንነት ስትናገር ስሰማ ደስ ተሰኝቼባታለሁ ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን።🙏 ወ/ ሮ ባዬሽ ግን በጣም ታሳዝናለች በእውነት ድምጿን በራሱ ስሰማ አለቅሳለሁ 😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍ ግዚአብሔር ይይላችሁ በእውነት ፍርዱን ያሳዬን 😭😭😭 በገዛ ቤቷና ንብረቷ እሷን አንከራትታትችሁ እናንተ በህይወት አትኖሩበትም
@hanahaile596
@hanahaile596 2 жыл бұрын
ባዩሽዬ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ያን ሳቅሽን ፈገግታሽን ሀቅሽን ነጠጠቁሽ ፈጣሪ ብድርታቸውን ይመልሳቸው
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
አላማ የለላቸው ጨካኙች እግዚአብሔር ይገስጣቸው አይዞሽ እግዚአብሔር ይበቀልልሽ እነዜህ እንስሳወችን ወደ አይምሯቸው መልሱ ምድራችን ይፈውሳት ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@Shewaye991
@Shewaye991 2 жыл бұрын
እዮሃ ሚዲያ በጣም ሰላም የሆነ ሚዲያ ነው ሁሌም ለተጎዱ ወገኖች የቆማችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኮን እረዳሽ እነዚ ወሮበሎች እንዲ እንደጠገቡ አይቀሩም ማስተንፈሻውን እግዚአብሔር ይልካል በምንም መልኩ ተስፋ እንዳትቆርጪ ንብረትሽ ይመለስልሻል እነሱ (ቤትሽን ) የያዙት ጀርባቸው መጠናት አለበት ጅንታ ይሆናሉ መንግስት በሰላዮች ጉዳዩን ቢመለከት ጥሩ ነው ።
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 жыл бұрын
ያአላህ 💕ወ/ሮ ባዩሽ ምነው እናቴ በሆንሽ ብዬ ተመኘሁ👌 ለነገሩ እናቴም በጣም ጠንካራ እናት ነበሩ 😭አላህ ይራህማቸው እና 🙏ወ/ሮ ባዩሽዬን🇪🇹የእትዮጵያ "" ፓርላማ ውስጥ ገብታ ባያት ምኛቴ ነው"""
@zewdiberhane8054
@zewdiberhane8054 2 жыл бұрын
ከውጭ ብዙ ስው ሊገባ ይፈልጋል ግን ኢትዮጵያ ኣገር ምንም ዋስትና የለም ሕግ የለ ኣብይ ኣገሩን ማስተካከል ኣለበት ደሞ ዲያስፖራውን ኑ ትላላችሁ መጀመሪያ ኣገራችሁን ኣስተካክሉ እንዲህ ከሆነ ፈረንጅ ኣገር መብታችን ተከብሮ እ ንኖራለን ወዳ ኣገር ኣንመለስም በቃ ኣገር የለንም ሕግ የሌለበት ኣገር ነው ምንም ንብረት ኢትዮጵያ ውስጥ ኣያስፈልግም ኣንቺም በስላም ኣገርሽ ጀርመን ያስገባሽ
@kalikdan2240
@kalikdan2240 2 жыл бұрын
እናታችንን ይሚያስቃዩ ስወች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ። ህግ ባለበት መዘረፍ በጣም ያሳዝናል።
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
መንግሥት አለ መሪ አለ በሚባልባት ሀገር ግን ያለ ማንም ከልካይ ሰራዊት አፈግፈግ ተብሎ ሀገር አፈረሱ ሰው አረድ ህጻናት ደፈሩ እረ ምን ያልሆነ አለ እውነት በኢትዮጵያ ምድር የሆነ በማንም ሀገር አይሁን 😭😭
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 жыл бұрын
AMEN
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
እግዛብሔር አገራችን ሰላሙን ይመልስል ፍት በቤቱች ጐዳይ ወ|ሮ ባዩሽ በሜዴ ስለሚታወቁ እንጄ የቡዙ ሰወች ጉዳይ ነው አይዞ እማምዬ እግዛብሔር የሐቆትን ይመልስሎት
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 2 жыл бұрын
Bayushye you are strong women 💪🏾
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 2 жыл бұрын
አይዞሺ እናታችን ስላም ሲሆን ምናልባት ይታይሎታል ብየ ተሥፍ አደርጋለሁ አገራችን ችግር ውሥጥ ናት
@kingsolomon999
@kingsolomon999 2 жыл бұрын
እናቴ እንዳትሄጂ በትክክል ንብረትሽን ታገኝዋለሽ እባክሽ አትሂጂ ብዙ ጊዜ ለፍተሻል ትንሽ ጊዜ ጠብቂ እኛም እንጠይቃለን እመኝኝ ይሄን ኮሜንት ካየሽው
@firehiwothaile7100
@firehiwothaile7100 2 жыл бұрын
በናትህ እርቅ ምአድ እንድትሄድ አድርጋት እነሱ ጠበቃ ሊያቆሙላት ይችላሉ እርዳትና ውስዳት
@fryatferta5546
@fryatferta5546 2 жыл бұрын
ጠፍተው ነበር ብዙ ብሶት ያላቸው እናት ናቸው እድሜያቸውን ደስታቸውን የሀገራቸውን ናፍቆት ፍቅር ነው የተነጠቁ እንኩዋንም እግዚአብሔር ይሄንን ቀን አሳዮት እግዚአብሔር ይመስገን ባጋጣሚ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ቪዲዬአቸውን አይቼ አንድ ቀንጥሩቀን እንደሚመጣላቸው ውስጤ የነገረኝ።
@oumkhludi6311
@oumkhludi6311 2 жыл бұрын
የኔ እናት አብሽሪ አላህ ካንች ጋር ይሁን እውነት ትመነምናለች እንጅ አትሰበርም አይዞን
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 2 жыл бұрын
ሀገሪቱ በሌቦች የተወረሰች ናት ።እግዚአብሔር እንዴት ይለመነን??????? አረ ፍትህ ፍትህ ጌታ ኢየሱስ ፍረድ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
27 አሜት መስረቅ የለመደ ጁንታ ሌብነት ሲቆምበት ድሀ ኢትዮጵያዉያን ቤት እየገባ እንቁላል ሳይቀር ሰረቁ አለች እህቴ ባዪሽ:: 😩😩😩በጣም አዝናለሁ ለደረሰብሽ በደል ::🥲🥲🥲 የሚመለከታችሁ ክፍሎች ቤቱአን በቶሎ አስረክቡ::
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
በስመ አብ ኢትዮጵያዊ በሀገሩ እንደዚህ ሲሆን.💔 ባዩሼ እዛው ይሻልሻል የኔ እናት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ጤና ከ እድሜ ጋር ያድልሽ እማ 😢😢😢 💝😘😘😘😔
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
እማማ ባዩሽየ እንኻን ተረፍሽ በሰላም ወጣሽ እግዚአብሔር ሚያረግልሽ ነገር ስላለ ነው ያን መከራ ያሸጋገረሽ እንኻን ክፎሽን አልሰማው እንኻን ፈጣሪ ጎትቶ ለዚች ብሎ አመጣት አልተባልሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ አይዞሽ አንድ ቀን አለ የእውነት አምላክ ይፈርዳል ለነሱ ይብላኝ ደፋሮች ቱ
@betydereje3479
@betydereje3479 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በገዛ ንብረትዎ ምንአይነት ሆዳሞች ናቼው አይዞት እግዚአብሔር ይፈርዳል
@mimiroth403
@mimiroth403 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ህግንና ስርአትን አለመረዳቱ መንግስታት ምንያህል የተዝረከረከ እስራር መችእንደሚመጣ እይጉባኝም ፈጣሪ ይድረስልን
@saratube8614
@saratube8614 2 жыл бұрын
ሁላችንም ሰደቶኞች ነን ነገለኔ እበለ ፈትህ ለሴቶች 😭😭😭😭😭
@messiguragewatube9389
@messiguragewatube9389 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 жыл бұрын
እባክሽ መምህር ግርማን አግተሻቸው ሒጂ። በ17 ታህሳስ 2014 ጀሞ መብራት ሀይል ላይ ኘሮግራም አላቸው። አዲስ አበባ የቤትሽ ጉዳይ መተት ነው የሚመስለኝ እናም በፈርድ ቤት አይፈታም በጸሎት ነው የሚፈታው ተግተሽ ጸልይ መምህርንም ተከታተይ
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእማማ ባዩሽ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በሴት ጉልበትዋ ለፍታ ያፈራችሁን ንብረቱዋን መልሱላት
@purewater9479
@purewater9479 2 жыл бұрын
This is really so much discouraging she work hard on her life and she want to spend time and help her country helping her people this is really shameful it’s makes me Sick .Be patient things will be changing soon, you know what comes around goes around they will pay for it. You will get your property back ::what belongs to you comes to you don’t worry::
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
Tikkil !!!!!!!
@fayojaldi4341
@fayojaldi4341 2 жыл бұрын
Don't worry sister it is matter of time every single person who through all this difficulty will pay their price you will get the Justice you deserve inshallah
@ksataif3733
@ksataif3733 2 жыл бұрын
በሕይወት መመለሶት ትልቅ ዕድል ነው ሌላው በሂደት ይስተካከላል እንኳን መፅናኛ አገር ጀርመን ኖረዎት አንዳንዴ የስደት አገር ይሻላል ግን አገራችን ውብ ናት ፡፡
@workineshmengistu4134
@workineshmengistu4134 2 жыл бұрын
ክፎዎች ነገ እንደኝህ ቆንጆ እናት እኳን ሳትደርሱ እሁኑ በአጭር እግዚአብሔር ዋጋቹህን ታገኛላቹህ ሰው በሀገሩ ፍትህ ማጣት ስታሳፍሩ ታዲያ ይህመርገም እኳነው እንዲህ ወደሆላ የሚጎትተን ትልቅ አታ ከብሩ ስብእና የላቹህ በሰው ንብረት እናንተመኖር የምትፈልጉ አሳፋሪ ህግ ፍትህ የምታ ዛቡ ::
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 2 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር እንባሽን ያያል የባሰም አለ መፅናናትን ያስፈልጋል
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
አይ እማማ ባዩሽ ኢትዮጲያ ውስጥ ምንም ፍትህ የለም ፈጣሪ ይፋረድሎት እንጂ እህህህህ
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 2 жыл бұрын
አይዞሽ ባዩሽዩ እግዚአብሔር። ይፍርድባቸው የካድሽን
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
ባዬሽየ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤
@solomontilahun3822
@solomontilahun3822 2 жыл бұрын
Thanks weyzero Bayush
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 2 жыл бұрын
ሀሳብሽንም እንድትናገሪ ላቀረበሽ ጋዜጠኛና ሚዲያ ትልቅ ክብር እሰጣለሁ🙏🏽🙏🏽
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
የእውነት አምላክ ፍርድን ያስጥሽ ፈጣሪ እባሽን ያጥረግልሽ
@s.8681
@s.8681 2 жыл бұрын
የኔ ናት 😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾
@Eminetn
@Eminetn 2 жыл бұрын
በውጭ ተከብርን እየኖርን ኢትዮጲያ ግን ለእኛ እሾህ ሆነች ገና አየር ምንገድ ስንወርድ ይጀምሩናል ማስለቀስ አይ ኢትዮጲያ መንግስት ሲቀየር ብሄሩን ይዞ ይቀመጣል በየመስሪያ ቤቱ ስንመጣ ይወቅጡናል
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
በቆንነት እንዛመድ
@alexanderedwinstrele7235
@alexanderedwinstrele7235 2 жыл бұрын
Ewente nwe plise ke airporte debke Kamera sagtemina erasch eywe . Kebrte adanech ababa
@marthahagos1762
@marthahagos1762 2 жыл бұрын
Airport yalew abuse mengist fitun eza akababi limels yigebawal. Betam balgiena uneducated sewoch new yalubet. Betam bemiasafir huneta
@lishanekubamkal4543
@lishanekubamkal4543 2 жыл бұрын
አይዞሸ አትበሳጭ እድሜና ጤናነው መለመን ተሰፍአትቁረጭ ለአምላክሸ ሰጭው ቢገርምሸ የኔቤት አጨበርበሮ ወሰደበኝ የፈጣሪ ሰራ ይገርማል ደሴ ዝርፊያ እንደለመደው ሲሰርቅ ተይዞ እሰርቤት አሁን ታሰሮል ተሰፋ አልቆርጥም ቤቴን አገኘዋለሁ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው ደሴ ድሮ እንደዚህ የለምነበር አሁንግን ያልሰራውን መውሰድ ነው
@mirtawegen6022
@mirtawegen6022 2 жыл бұрын
You special person sister Bayush የውሸታም ጊዜ አለቀ እይዞሽ u so interesting honest clever open minded 💚💛❤️
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እንባሽን ያብሰዉ
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 62 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 33 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 26 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 49 МЛН
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
0:27
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 1,7 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 22 МЛН
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 27 МЛН