KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በሌለሁበት ጉድ ሰሩኝ! ለ 7 ዓመት ከውጭ ወደ ባንክ የላኩት ብር ሃገሬ ስገባ ከባንክ ያልጠበኩትን ጉድ አረዱኝ! Eyoha Media |Ethiopia |
39:31
ለባሌ ውሽማ የምላት አለኝ! ድንገት ተደውሎ ባልሽ ‘ሚስቴን አማገጠብኝ’ ተባልኩ! የ16 ዓመት የፍቅር ጉዞ ከባድ አደጋ ላይ ወደቀ! Eyoha Media
37:21
Из какого города смотришь? 😃
00:34
MK8 + Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
00:31
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
54:15
HELP!!!
00:46
በተደጋጋሚ ያየሁት ህልም የባሌን ጉድ አሳየኝ! የ17 ዓመት ትዳሬ መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Рет қаралды 192,012
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 751 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер: 861
@beyenekebede5251
Жыл бұрын
በእውነት አስተዋይ ሴት ናት እናት ሁልጊዜም ስለ ልጆቿ መስዋዕት ትከፍላለች። የልጆቹ አባት ወደ ቤትህ ተመለስ ተመለስ ተመለስ
@tamirataboshinato570
Жыл бұрын
👍
@nardip4999
Жыл бұрын
አንዴ ጥሎአት የሄደ ዝቃጭ ወንድ ምን ይሰራላታል?? እናንተ ግን መቼ ነው ወንድን መለማመጥ የምታቆሙት?? እየተለማመጣችሁ እራሳችሁን ታረክሳላችሁ..
@mahderemariammonemon4637
Жыл бұрын
Ewnt Nw bzih edmeh arfeh lijochehn asadeg lytegnaw gize Nw benath mezelw ,, egziabher libona yesteh ..kamelkh ga tark
@ፍቅር-ፀ4ኀ
Жыл бұрын
እርጋታሽ ውበትሽ አስተዋይነት ሽ ጥንካሬ ሽ 😘😘😘በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ ልጅሽን እግዚአብሔር ይማረው 💚💛❤🙏
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Egiziabher Ligishin Yemarlisch 🙏🙏🙏
@ItagenySharif
Жыл бұрын
Bexam tefelagi Nat qismiwan seberat😢😢😢😢😢
@Asther567
Жыл бұрын
Tadiya yihenin aydel yegna wendoch yemaywedut endesu akukulu yemitichawet set new yemiwedut kibrebisoch nachew abzagnochu
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ካልታሰበ አደጋ አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን
@alamgir481
Жыл бұрын
አሚን ያርብ
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏
@mahiyimesgen8981
Жыл бұрын
አሜን
@bafanamemehiru6442
Жыл бұрын
አሜንንንንን
@yasimenyasimen2482
Жыл бұрын
Amen yallah
@የማሂርእናት
Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጤኛ አዳማጭ ሰው አክባሪ ሩህሩህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@taduchannel5238
Жыл бұрын
እወነት ነው በጣም ሰነምግባረ ያለው ጋዜጠኛ ነው
@teshaytadesse6729
Жыл бұрын
እንደው ጌታ ለኛ ለሴቶች የምናስብበት ልብ ይስጠን በጣም አዝናለሁ እሕቴ ይሕ ወንድ ለግዜው ሊጠቅምሺ ይችላል ግን የመጀመሪያ እጣ ፋታ አችንም ይጠብቅሻል ወንድ ትዳሪ የፈታ አይሆንሺም እሱ ግን ልሙስሙስ ነው ሴት ልጅ እያለው አለማሸቡ አዝናለሁ በጣም ግን ያተም ልብ የሚሰበሪበት ቀን አለ ወሰፋሕን ጠብቅ?
@ethiolal2148
Жыл бұрын
አለምሰገድ ማስተዋልህን እርጋታህን ስወደው ረጅም እድሜ ይስጥህ::
@aschalchadane7618
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ታማሚውንም እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ መገፍትሽ ለበጎ ነው ❤
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Ayzoch Ehte Egiziabher Alelisch 🙏🙏🙏
@abebagirma6287
Жыл бұрын
እይ እትዮጵያ ምን እንጂ እሱም የመከባከብ ግኝት አለበት ሺግዜ ባይግባቡም 😮😢
@emanbelay4275
Жыл бұрын
የዚህ አይነት ወንዶችን ሰብስቦ ወደ አሜሪካ ማምጣት ነበር !! ሕግ ቀጥ ለጥ ያደርጋቸው ነበር ምን ያድርጉ ሕግ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ የሴትን ህይወት miserable እምታደርጉ ተልካሻ ወንዶች አላህ ይድፋችሁ !!! አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሌም አላህ ከበደለኞች ጋር ነው ጠንከር በይ !!! Child support እየተቀበልሽ ኑሪ ልጆችሽ ነገ ትልቅ ቦታ ይደርሱልሻል !!! ልቡ ውጭ ያለ ወንድ ጀናዛው ( አስክሬኑ ) ቤት ቢቀመጥ ምን ያደርግልሻል ???? ቆፍጠን በይ !!!
@bona2318
Жыл бұрын
አሜሪካም እየኖሩ የምንዘላዘሉ ብዙ ዎንዶች አሉ
@Heavennebiyu
Жыл бұрын
Alu ezihm bekel ye Egzabher new Amlak yibekelachew Ezih yalut sid balege yasadegachew setoch Yesew bal mekemat ende arif new yemikotrut
@elisabethesayas5570
Жыл бұрын
@@bona2318tekekel everywhere they're
@SikoSilo-vn5oi
Жыл бұрын
@@Heavennebiyu ሰሰከ
@SikoSilo-vn5oi
Жыл бұрын
@@Heavennebiyu አአከከኸቧቧወሸከ
@simegnmekonnenalem4537
Жыл бұрын
ኢዪጲያ ግን ህግ የለም ቂጡን ገርፎ ከቤት በነጻ አባሮ ግማሽ ደሞዙን ለልጆች
@ሜላት-ቈ9ሰ
Жыл бұрын
Lik nesh።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
Жыл бұрын
ቤቱን ሊያሸጣት እኮ ነው ፋቺ ያላት ሌላ ሴት ጋር እንደሚሄድ አውቃ ንቃ ትታው ልጆቹዋን እያሳደገች እቤት ወጣ ገባ እያለ የቤት ኪራይ አለ በሱ ነው የምጠቀመው ብላለች እሱን አሸጦ ተቆራጭ አደርጋለው ሊላት ነው ፋቺ የጠየቃት አብራው ያለችው ስትም ዝም አትልም የስራውን ይስጠው
@fatiyajebrel
Жыл бұрын
Hig yitnk behonm yistu tidr min bilkr
@bona2318
Жыл бұрын
ባለጌ ዎንድ ሲያስጠላ ልጆች ትቶ በጋብቻ ላይ ሌላ ሴት ጋር የሚሄድ ሲያስጠላ
@korichafantaye1135
Жыл бұрын
No justice that is why they play game
@Emebeth-Emiru2777
Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ “እንደ ታላቅ ወንድም ሆነህ ነው የምትጠይቃቸው ; እነርሱም ያለፍርሀት ሁሉንም የሚነግሩህ ፡፡ ክብር ይገባሀል ፡፡
@RahelTsegaye-sl3jv
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ናት እኮ ከስዋ የተሻለ ምን ሊያረግለት ነው እረ ፈጣሪዬ ለወንዶች ልቦና ስጣቸው
@eteneshkassaye8268
Жыл бұрын
እንደምትናገሪው ልጁን በህክምና ተከታተይ በፀበልም ቅድሚያ እራስሽን ጠብቂዪ ልጆችሽ አንቺን ስለምታስፈልጊ የለም ነቃ በይ አንቺ ልጆሽን ሞራል ጠብቂ በበተለይ ለሴቷ ምንም አትንገሪ ዝምበይ ወደ እግዚአብሄር አልቅሽ የጁን ያገኛታል በርቺ
@መኪያሰኢዲ
Жыл бұрын
አይ እህት ወንዶች እኮ ልክስክስ ናቸው ውሻ በያቸው
@sosnaassegdew5868
Жыл бұрын
You are young and beautiful and a good mother. He is a loser he should not be called a father. Be strong sister። በሰው ትዳር የገባችውን ባለጌ ሴት እግዚአብሔር ይበቀላት ሙሉ ሴት ስላልሆነች ነው ውሽምነትን የመረጠችው
@genetteshom6266
Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ በልጆችሽ ትካሻለሽ እንዲህ አይነት ወንድ መጥቶ አይጠቅምም ለልጆችሽ ዋጋ ክፈይ ሁሉም ያልፋል
@hirut7396
Жыл бұрын
አይ እናት ለልጆችዋ እማትሆነው ነገር የለም 😢😢😢😢😢
@mahderemariammonemon4637
Жыл бұрын
Yn Marr egziabher lemiwedw mistrun yegltsal ,ayzosh atalkshi melkam sew miyalksuna mikfaw lgizew Nw tayalsh
@mahderemariammonemon4637
Жыл бұрын
Regatash rasu ewnt tekeklgna set nesh .....edzih aynt balge wedoch mektata albachew meksese albachew
@MyLove-qb9jc
Жыл бұрын
በህልሜ እኔም አይቼ የተኛበት አግኝቼዋለው እና ሁሌም ሳስበው እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚወደኝ እደነቃለው ክብሩን የእመቤቴ ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ
@ahlamhussain1864
2 ай бұрын
የታወቀነል
@BizuayehuBelete-k3e
8 күн бұрын
men ayenet helm new benatsh yayeshiwe
@መነናዊትባለማሕተቧ
Жыл бұрын
መቼም መልካም ነገር እንዳንሰማ ተረገምን መሰለኝ አሁንስ በየቀኑ አዲስ ሃጥያት ነው የምንሰራው የምንሰማው ወይ ኧረ ወደልባችሁ ተመለሱ ወንዶች!!
@natalasafer3333
Жыл бұрын
እአሜን ረሁላችንም ይመልሰን ግርም ይላል እንዴው ሰው ምንሆነ እፍ
@yayahala615
Жыл бұрын
😢 አይዞሸ ማማዪ አንዴ የወጣ ወንድ አይመለሰም ።።።የራሱ ጉዳይ ልጆችሸ መፀናኛዎችሸ ናቸው ።።።።
@selam7747
Жыл бұрын
ውይ መታደል አንደበትሽ እርጋታሽ አይዞሽ ልጆችሽን አንች ጤናችሁን ደህናሁኑ ነገ ሌላቀን ነው ግን ብርትተሽ ፀልይ አደራ ለእግዚአብሔር ስጭ 🙏🏽
@hirut7396
Жыл бұрын
እሚገርመው ነገርትዳር እያለው እያወቃችሁ እምታማግጡ ስዎች ግን እናንተን ጥሎ እንደማይሄድ በምን እርግጠኛ ሆናችሁ ነው እምትቀሙት የሰው ባል እንደው ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢😢
@galemaryamegalemaryame
Жыл бұрын
እቺን የመሰለች ቆንጆ ደሰ ስትል አቤት ርጋታ የሴት ልክ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠው
@nathinati6301
Жыл бұрын
ተመሳሳይ ታሪክአለን ልዩነታችን እኔ ትንሽ ሥራ አለችኝ ሶስት ልጆቼን ብቻየን እያሳደኩነው ቤቴን በላዬ ላይነው የሽጠብኝ ግን ዳግም የማልወልዳቸው ጎበዝ እና ቆንጆ ልጆች አሉኝ ሁሉን ነገር በእነሱ በመፅናናት አልፈዋለሁ ወደፊታቸው ጥሩ እንዲሆን እና ከእግዚአብሄር ጋር እችላልሁ በይ አንቺ አልገፋሽ
@feven.leul6287
7 ай бұрын
💪💪💪 Gobez set!!!
@hiwotaynalem353
Жыл бұрын
ሴቶች ብልጥ ሁኑ እባካችሁ በኢኮኖሚ እራሳችሁን ቻሉ
@selamawitlemma5742
Жыл бұрын
እኔም እኮ አሱን ነው የምለው
@Lovebk98
Жыл бұрын
Betley bal sera astseri mel kehone astsmu sera yazu .
@YoYo-xw6oh
Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እርጋታው ደስ ሲል 🥹❤️❤️
@emyefrata3202
Жыл бұрын
አንቅረሽ ትፊው ልጆቹ ምንም አይሆኑም አሁን ካሉበት አይብስም ያ ሁላ ቆሻሻ ስራውንስ እያዩ አደል ያደጉት ለልጅ ሲባል እራስሽንም ልጆችሽንም አትጉጂ አንቺ ስትኖሪ ነው ለልጆችሽ ምትኖሪው 💔 ሴቶች ጠንካራ መሆን አለብን 💪
@zuzutube6444
Жыл бұрын
አንች ጀግና ሴት ነሽ እናትም አባትም መሆን ትችያለሽ እንደዚህ አይነት አባት ቢኖርም አይጠቅምም
@libamset
Жыл бұрын
ብርቱ ሴት ነሽ! እግዚአብሔር እስከመጨረሻው እንዲያጸናሽና እንዲያበረታሽ ጸሎቴ ነው! ❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... ምርጥ አዳማጭ... ምርጥ አዛኝ... ምርጥ አክባሪ... ባጠቃላይ ሀንብል... ፈጣሪ... ስላምህን @ ጤናህን@ እድሜህን... እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልህ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥👍
@hiwettesefu5479
Жыл бұрын
አለም ሰገን የምታቀርባቸው ታሪኮች እያዳመጥኩ ባንተ ትህትና ለሴት ልጅ የምትሰጠው አዳማጭነትህ መረጋጋትህ አነጋገር ስርአትህ ሚስትህ ታድላ እላለው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@ምህረትብዙ
Жыл бұрын
ኧረ ወደዛ ሌላ ሴት አግብቶ የምን መለማመጥ ነው : ተይው ገደል ይግባ ልጆቹም አንቺ አለሽላቸው እና እባክሽ ተይው ይሂድ
@saraaamarech5920
Жыл бұрын
አይ፡ያለ ስራ ሦስት ልጆች ምታረጋለች ፈልጋው፡አይደለም፡ለልጆቹ፡ብላነው፡ለልጂ፡የማይገፋ፡ዳገት፡የለም፡ስንቱን፡ችለናል
@MekdsMulugata
2 ай бұрын
Awe tekekel
@selamawitgebretsadik3097
Жыл бұрын
የኔ እህት እንደኔ ነሽ መልክም እንመሳሰላለን በ18 አመቴ ነው ያገባሁት ተማሪ እያለሁ በትዳር 20 አመት አደረግን የባሌ ኋደኞቹ ሚስቶቻቸው ሰው ፊት ፊልም ነው የሚሰሩት ይጎራረሳሉ ይሳሳማሉ ሆዴ ፍቅሬ ሀኒ ነው የሚባባሉት እኔ ደግሞ አልፈጠረብኝም ሰው ፊት አፍራለሁ ባለቤቴን እንደነሱ እንድልህ ትፈልጋለህ ብዬ ስጠይቀው እነሱ ሰው ፊት ነው የሚባባሉት እቤት ሲገቡ ይደባደባሉ ሽምግልና ሁልጊዜ እጠራለሁ አንቺ እኮ ስጦታዬ ነሽ የአፍ ሽንገላ ምን ያደርግልኛል ሁሉ ነገር ሆነሽ እያሳየሽኝ ይለኛል አንቺ ጨዋ ሴት ውብ ነሽ አይዞሽ እህቴ አይክፋሽ ሁሉም ያልፋል እራስሽን ጠብቂ በፍፁም እንዳትሰበሪ።
@aminayasin4428
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እናት ለልጇ የማትከፍለ መስዋት የለም እናቶች ሺ አመት ይኑሩ❤
@ZeynabMohammed-h2i
10 ай бұрын
አሚን
@ketselahailu9187
Жыл бұрын
ሴቶች ግን ትዳር ያለው ወንድ እንዲህ አነፍንፋችሁ ኧረ በጣም ያሳዝናል
@rozahjerusalem3156
Жыл бұрын
ነገ በኔ አለማለት ነዉ
@Fiker-mar
Жыл бұрын
ሳይናገር ይሆናል ከዛ ፍቅር ከያዛት ማየት አትችልም በእርግጥ እያወቁ የሚያረጉትም አሉ ብቻ ከባድ ነው
@salemss3836
Жыл бұрын
እንዴፋሽን ነው የያዙት የሰው ባል መቀማትን
@rahmakemal1920
7 ай бұрын
በጣም ባለትዳር ላይ መጠልጠል ሲወዱ
@ef6079
Жыл бұрын
አይይ አታላይ ወንዴች እህት የላችውም እናት የላችውም ብቻ ፈጣሪ በሽታ ይስጣችው ለለጥፎ ወንዶች😢😢ባለትዳር ወንድጋ የምትልከሰከሱ አይቅናችው😢😢😢😢😢😢
@messi16ada44
Жыл бұрын
Betun yistat lijochwan tasadig sinte tigoda esu bedemozu rasu yitedader
@Fiker-mar
Жыл бұрын
ከ20 አመት በፊት ደሞ አስቢያት
@bona2318
Жыл бұрын
አሜን አይቅናቸው ዘመናቸው በትካዜ ይለቅ
@fassikaabebe5902
Жыл бұрын
እናት! ለልጆቿ ውበቷን፣ ደስታዋን፣ ሰላሟን ሁሉ ነገሯን መስዋዕት አድርጋ የምትኖር ፍጡር። አይዞሽ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ይሰጥሻል።
@senduebraemebraym6960
Жыл бұрын
ሴቶችዬ መልካም ባል የማይክድ ባል ይስጣቹ.
@danieltadesse1061
Жыл бұрын
አሜን
@eses143
Жыл бұрын
አሚንን
@GanetGanet-ku6ic
7 ай бұрын
አሜን🙏🙏
@JerryJerry-ws8bh
Жыл бұрын
እኛ ሴቶች ለወዶች ጥገኛ ሁነን መኖር እጅግ ከባድ ነው ። ለምን የተለያዩ ችግሮች ሲመጡ እንዲህ ጥገኛ ያደርጉናል እግዚኣብሔር ይርዳሽ እህት እፍ እፍ
@emuye9817
Жыл бұрын
ልጅሽን ፀበል ውሰጂው እሱ ጤነኛ አይደለም ጠንካራና ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@abayabay690
Жыл бұрын
አይ እናት !ዋጋሽን እግዚአብሄር ይክፈልሽ ! አንዳንድ አባቶች እንዲህ ዋጋ የተከፈለላቸው ልጆች ስኬታማ ሲሆኑ የኔ ልጆች ለማለት አንደኞች ናቸው :: እንዲህ በህመም ያሉ ልጆች ሲኖሩ ደግሞ የእናትየው ሀላፊነት ብቻ እንደሆነ ያስባሉ:: እንደዚህ የምታስቡ አባቶች ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ:: በእድሜያችሁ መጨረሻም ቢሆን ዋጋ መክፈላችሁ አይቀርም:: እህቴ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያድንልሽ🙏
@yenayena8676
Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንዶች እና እነሱን አምነው የሰው ትዳር ቤተሰብ የሚበጠብጡ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@GenteSofe
2 күн бұрын
እህቴ ጠካራ እናት ነሽ የፍችን ነገር የደረሰበት ነዉ የሚቀዉ በዚህ ሁኔታ ያደጉ ልጆች አብዛኛዉቹ በራስ መተማመን የጎደላቸዉ የቤተሰብ የሀገር ሸክም ነዉ የሚሆኑት ፈጣሪ ልቡን ይመልሰዉ
@MesrMaki
Жыл бұрын
የሱን ቤት እና ልጆች ልታቀና 😢 ደፋ ቀና ስትሉ እራሳችሁን አትጉዱ ❤ በተረፍ አታግቡ😂😂😂
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
Жыл бұрын
እሽ kzbin.info/www/bejne/aYnbfXyhaN6inKs
@marthabirhanu696
Жыл бұрын
😂😂😂
@NeimaNesredin-xo2lm
Жыл бұрын
ጎሽ
@suzansuzan2700
Жыл бұрын
😂😂😂 ከባድ ነው የምር እቤት የልጅነቱን ቁጭ አርጎ መዘሞት ከባድ ነው ሴቱም ታሟል በልጆቹ እናት ላይ ድረባ 😢 የማዳም ቅመም ተጠንቀቁ ከወለድን ትዳር የሚለዉ አያሳስብም እሺ እያየን ስለሆነ ከደህና ቤተሰብ መዉለድ ሀብት ብቻ አይደለም ጥሩ ከሆኑ
@appapp5138
Жыл бұрын
Gosh esh ene mechem alagebam😏
@zerfitunegash5045
Жыл бұрын
አይዞሽ ማሪየ!! ይህ የሁላችን ታሪክ ነዉ ብቻሽን አደለሽም!! ወደ ፈጣሪ አልቅሽ መልስ አለዉ ከሚድያዉ የበለጠ!!😭😭😭😭
@sosinahaddis7967
Жыл бұрын
ንፁህ ልብ አለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አይጥልሽም
@hawamohamad8760
Жыл бұрын
የአለም ሰገድ እናት የተመረቀች የታደለች ናት ❤❤❤❤❤❤❤
@zemzem9136
Жыл бұрын
ምን እናቱ ብቻ ባለቤቱ በጣም የተመረቀች ናት ።
@elutube8084
Жыл бұрын
ሚስቱስ
@alemseifu1556
Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ መልካ ሴት ነሽ እ/ግ መልካም ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልጆችም ያድጋሉ በርቺ ፀልይ እራስን ጠብቂ ጌታ ይርሽ
@umureyantube6859
Жыл бұрын
ማሬ ልጅሽን አላህ ያድንልሽ አይዞኝ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
Жыл бұрын
አቤት እርጋታሽ እርጎ አድርጎ የፈጠሽ ፈጣሪ ይመስገን ጨዋ ያሳደገሽ ነሽ ይገርማል እግዚአብሔር ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ እደዚህ አይነት ወዶችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ለልጆቹ ያልሆነ ለማንም አይበጅ ይሄስ ትላም ነው
@selamselam7101
Жыл бұрын
ወንዶቹ ግን ፈጣሪያቸውን አይፈሩም😢😢😢 ሴቶች በ 2 እግራችሁ ቁሙ የዛኔ ከሄደም ይሂድ
@zeynibadaoud9686
Жыл бұрын
የሁሉም እናት እናቴ ናት እናት አትበደል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሲ እናታችሁን የምትወዱ ኮሜት ፃፉልኝ
@libamset
Жыл бұрын
❤❤❤
@danaethio
Жыл бұрын
እማ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ሚዲያ ላይ መምጣት አልነበረብሽም ለፈጣሪሽ ብቻ ነበር መንገር የነበረብሽ አንቺ እኮ በልጆችሽ ፀድቀሻል እውነት የሱ መጨረሻ እንደማያምር በእርግጠኝነት እነግርሻለው አንቺ ሳትሆኚ እሱን ፈጣሪ እየፈተነው ነው ተፅናኚ በርቺ ቆንጅዬ ሴት ነሽ ደሞ ጌታን❤
@AlemshetGebersilassie
Жыл бұрын
አይዞሽ ንፁህ ሴት ስለሆንሽ ነው እግዚአብሔር በህልም ያሳየሽ ሲቀጥል በሰው ትዳር የምትገቡ ሴቶች ፈጣሪ ደስታችሁን ይንሳችሁ ስትንዘላዘሉ ትኖሩና የመውለጃ እድሜያችሁ ሲያልፍ የሰው ትዳር ትበጠብጣላችሁ እግዚአብሔር የማይድን በሽታ ይስጣችሁ ወንዶች በተደጋጋሚ ያየሁት ታማሚ ልጅ ከተወለደ አብሮ መኖር አይፈልጉም ምቾት ብቻ ነው የሚፈልጉት ማን እንደ እናት ወንድና አህያ በጠገበበት ነው ሌላው ደግሞ አትጨነቂ እንደውም እናት ብቻ የምታሳድጋቸው ልጆች ጠንካሮች ናቸው አንቺ ከልጆችሽ ጋር የተሻለ ነገር ላይ ትደርሻለሽ ይሄ ሰው አያስፈልግሽም ዛሬ ለዝሙት የፈለገችው ነገ ጥላው ትሄዳለች የሰው ያለ ይላል
@FANOጀግናነው
Жыл бұрын
Sometimes ለልጅሽ መድሀኒት እኔ እገዛልሻለሁ አይዞሽ ስልክ ቁጥርሽን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር
@tigisttadesse437
Жыл бұрын
ተባረክ
@fouzfouz8624
Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ቤተሰብህን ክፉ አይካ
@محمد-ل8ح9ع
Жыл бұрын
ተባረክ
@dfgfgy4635
Жыл бұрын
እረ ተባርክ
@rahmakemal1920
7 ай бұрын
አላህ ይስጥክ
@elizabethketema7740
Жыл бұрын
ቆንጅዬ አይዞሽ ጌታ እንዲረዳሽ በጌታ ስር በፀሎት የማይታለፍ ነገር የለም።። እርጋታሽ፣ መልካምነትሽ፣ ቁንጅናሽ ሁሉ የተሰጠሽ ነሽ!
@selamawitgebretsadik3097
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሴት ናት አሁን ከዝች ምን አተህ ይሆን ።
@AlemTeka-ej3yq
10 ай бұрын
ፍቅር ወይም መታመን በቁንጅና አይደለም ። ወንዶች በተፈጥሮ የብልግና ሱስ አለባቸው ። ካለለምንም ሰበብ ሌላ ሴት ይፈልጋሉ ። እብዛኛዎቹ ማለቴ ነው ።
@SaraShewa-dl3zv
2 ай бұрын
@@AlemTeka-ej3yqበትክክል እኔ እራሴ ይገርመኝል ምን ነካቸው::
@sofiyanmohamed574
Жыл бұрын
በጠም ምርጥና አስተዋይ ሴት ነሽና በርቺ ፈጠሪ አላልሽ ልጆችሽም የተበረኩና የሚክሱሽ ይሁኑልሽ ለሁሉም ጊዜ አለው እህቴ
@FygGuv
Жыл бұрын
በጣም አንጀት ነው የምትበላው
@FANOጀግናነው
Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ሴት ናት ለትዳር አሪፍ የተረጋጋች ሴት ናት አትገኝም ባሎ ተሸወደ 😢 ይቺ ሌላ ወንድ ከለለመደች ዞር ብላ አታዬውም ባሎን i swear to God የሆነች ልጅ አውቃለሁ the same story
@sabalule7915
Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ስታሳዝን አይ እናት ምናለ ወንዶች ቢያምጡ ኖሮ የሰራት ግፍ ትክፈለው አሽቀንጥራ ትጥለዋለች አይዞሽ እናትዬ በፍጹም ተስፋ አትቁረጪ ልጅሽን ወደ ቤተክርስቲያን፣ ጸበል ይዘሽ ሂጂ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
እህት አይዞሽ ያልፋል... ነገም ሌላ ቀን ነው.... ልጅሽን እመብርሀን ጨርሳ.. ትማርልሽ አይዞሽ... ይሄም ያልፋል...🙏🙏✝️❤️❤️😍
@Fiker-mar
Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ባዳ ነው ሲሉ ትላልቅ ሰዎች ምን ማለት ነው እል ነበር ዛሬ ገባኝ እውነትም ባዳ ነው።ፈጣሪ አንቺን ያበርታሽ ያጠንክርሽ ከልጆችሽ ጋር ደስተኛ ሆነሽ እንድትኖሪ ፀሎቴ ነው ከሱ የተሻልሽ ሆነሽ ጠንካራና ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ የኔ እናት 😍😘
@tinbiteethiopia4141
Жыл бұрын
😢😢😢 She is strong and with humble soul and great faith may God heal ur son and help you my sister ❤
@tutueshetu4690
Жыл бұрын
አንዳንድ ወንድ ይገርመኛል 3 ልጆች በትኖ ሌላ ሴት ጋር ሂዶ መውለድ ምን የሚሉት ወንድ ነው ዝሙተኛ በእልምሽ የምታያት ከሆነ በመስተፋቅር ስለሆነ የወሰደችው ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ በዪቲ ተከታተይ በፀሎት ከተጋሽ ቀልቡ ወደቤቱ ሊመለስ ይችላል አይዞሽ እህቴ በልጆችሽ ትካሻላሽ እራስሽን አታጨናንቂ አንቼ ለልጆችሽ ታስፈልጊዋለሽ ብዙ ወገን አለሽ ብቻሽን አይደለሽም
@sosinahaddis7967
Жыл бұрын
ሰላም ጋዜጠኛ አለምሰገድ ልጅቱ በጣም አይምሮዋ ተጎድቷል
@Tube-zh2zb
Жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@chaltuethiopia3736
Жыл бұрын
ameeeeen 😭😭😭🙏🙏አውነትነው
@tenagng8956
Жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ተይው በሰፈረው ቁና ይሰፈርበታል ፈጣሪ ያውቃል ጨዋ እርግት ያልሸ ሴት
@feven1919
Жыл бұрын
እህቴ መረጋጋትሽ ብቻ በቂ ነው የተሰማኝ ነገር እንዳጣሽ እንጂ እንዳጣሽው አደለም ማንም ይሁን ማን አጣሽ ባይ ነኝ የትዳር ምሳሌ ነሽ ግን የኔ እናት አንድ ነገር ልንገርሽ ለልጆችሽ አደለም እርቆ ኖሮም ያልጠቀማቸው ምን ያደርግልሻል ፈጣሪ ትዳርሽን አክባሪ ስለሆንሽ በተለያየ መንገድ እያሳየሽ ነበር ይሄ ሰው አይጠቅምሽም እመኚኝ የኔ እናት በልጆች ተባርከሻል ኖሮ ካልጠቀመሽ ሄዶ ምን ይጠቅምሻል እመኚኝ ጠንካራ እናት ነሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ቀን ያወጣልሻል ይሄን ጨካኝ ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጪው እሱ ግራ እስኪገባው ሲቀጣው ያኔ ይቆጫል እንዳጣሽ የሚገባው ያኔ ነው እመኚኝ አሁን ያንቺም ልመና ሲጨመርበት የልብ ልብ ይሰማዋል አክክክክክ አድርገሽ ትፊው የልጆቹን አይን አታሳይው አይኑ ይጥፋና ሲሰለቸው በዳዴ ይመጣል ወንድ ሲከለከል ውሻ ነው ጠንካራ ነሽ ጠንካራ ሁኚ እህቴ ይሄ በሽታ ነው በሽታሽን አውጥተሽ ጣይው ፈጣሪ ይበቀለው
@taduchannel5238
Жыл бұрын
ባልው ደግሞ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥህ የታመመን ትተህ ሰትሂድ የባሰ ታማሚ እዳያጋጥምህ ይቅርታ ጠይቃት እሷ ወዳ አይደለም ያመጣችሁ የሁለታችሁም ሀላፊነት ነው
@Warknish-kz3gf
Жыл бұрын
ምጥር ጋዜጠኛ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤ የተባረከ ተረዳር ይስጠንያላገባነው። ትዳርውስጥ ያላችሁ ፈጣሪ ፈረታችሁኑሩ
@Natt-jkx
Жыл бұрын
እህቴ ልምከርሽ:- ባል ተብዬው ቢቀርስ ምክንያቱም ከተናገርሽው እንደተረዳሁት ሰውዬው ሚያስፈልግሽን ገንዘብ ካልሰጠሽ ለልጆቹ ፍቅር ካልሰጠ ተፋተሽ ልጆችሽን እራስሽ በሰላም አሳድጊ የሱ መኖር ጥቅሙ ምንድነው??? ይልቁንስ በሱ መኖር ልጆቹ ተጎዱ!!!
@amanueltube2101
Жыл бұрын
😢😮
@hirutnigate7156
Жыл бұрын
Betu yshetna tekeray yadergatal ljochu ygudalu
@yeshiemebetmekonnen5597
Жыл бұрын
አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ እግዚያብሄር የርዳሽ ልጆችሽን ፈጣሪ የሳድግልሽ ታማሚውንም ይማርልሽ ጌታ ጣልቃ ይግባልሽ አሜን !!
@muluworkteklu7518
Жыл бұрын
እህቴ " ብርሌ ከነቃ" ነው ነገሩ።ሌላ የለመደ ባል ቢመለስም ለቤቱ ሙቀትና ድምቀት አይሰጥም ።ቤቱ እንዳይሸጥ ከሆነ የተፈለገው አብሯት ያለችው ሴት እረፍት አትሰጠውም። እሱም ልብና ማስተዋል የለውም።እግዚአብሔር መልካም ነገር ያምጣላችሁ ፣አይዞሽ።
@ጉናቲዩብ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ይስጥ
@SaraShewa-dl3zv
2 ай бұрын
ወንዶቹ የፈለገ ፍላጎታቸውን ብታሞሉ ሌላ ከማየት ወደዋላ አይሉም ከመቶ 80/100 የሚሆኑ ወንድች ያስዝናል 😢😢😢😢😢
@FygGuv
Жыл бұрын
ታማሚው ልጅ ቪዲዮ ብታሳይ አሪፍ ነበር ምን አልባት መታገዝ ከአለበት አታልቅሽ እማ እ/ር እንባን ይጠርጋል !ኦኦኦኦ ምን አይነት ዘመን ነው😢
@tzetayimam8091
Жыл бұрын
በሴት ልጅ እና በልጆች የሚጨክን ምን አይነት እስተሳሰብ ነው ። አንቺ ጥሩ እናት ጥሩ ሚስት ነሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ልቦና ይሰጠዋል ።
@asimmasimasimadim3535
Жыл бұрын
ሆቴል የለመደ ወድ መቸም ቢሆን ቤት አያሥተዳድርም
@AdaneLayke
Ай бұрын
የኔ አስተዋይ ልባም ሴት እናት ስው እግዜር ለልጆችሽ ስትይ ለመጋፈጥ እያደረግሽ ባለሽው ውሳኔ ፈተና ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ወደ መልካም ነገር ይለውጥልሽ ከሱም ሆነ ከሌሎች ስወች ክፎ ነገር ብታይ ብትስሚ ከዚህ መልካም አሳብሽ አቆምሽ እዳትቀይሪ ስለእውነት ስለፍቅር ስለልጆችሽ ስትይ ፅኝ
@yohanneszeratsion1128
Жыл бұрын
የምታሰራጩትን የተላለዩን ሰዎች ህይወት በጣም ኣሳዛኝ ብሆንም አስፈላጊና በጣም መሃሪ ነው :: ኣድንቃችሁ ኣመስግናችሁ አለሁ :: ቀትሉበት ::
@hiwettesefu5479
Жыл бұрын
በፈጣሪ አረ ወንዶች ምን አይነት ጨካኝ ናችሁ ብታውቁት እኮ ከሴት ነው የተፈጠራችሁት እህትህም ሴት ናት ሴትም ልጅ ልትወል ትችላለህ ምን ጉድ ነው ይሄን ያህል ግፍ ፈጣሪስ እንዴት ይታረቀን ።
@HusniyaHusniya-qo2ck
2 ай бұрын
ምክር ለሴቶች 1 በፈጠራቹ የራሳቹ ስራ ይኑራቹ ትንሽም ቢሆን እንዲ ቢገጥማቹ እራሳቹን ችላቹ ለመውጣት ይጠቅማችኋል ትንሽ እንኳን ቢሆን ከሰው ጋር ወጥቶ የሰራ የዋለ ሰው መውጫ አያጣም ደሞ እናቀዋለን ለአይምሮች ስፍት ያለውን ጥቅም 2 በ ሰሜታቹ (emotion) እራስችሁን አጠንክሩ ትዳር የሂወት አንድ አካል እንጂ ብቸኛ ነገር አደለም በሂወታችን ውስጥ አኛ እራሳችን, ህልማችን, የምንወደው ነገር , ቤተሰባችን, ማህበራዊ ህይወታችን ,ጓደኞቻችን ከዛም በላይ እና ልክ ከነዚህ ውስጥ አንዱ ቢጎል ሌላው አለ ትዳርን ብቸኛ ና ብቸኛ አድርገን አንየው ሞተን እንኳን ብቻችን ነው የምንሄደው እራሳቹን ውደዱ ❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-zu5ff
Жыл бұрын
ከሰው ባል የምትጠላጠሉ ሴቶች ከምድር ገፅ ያጥፋችሁ. የሰው ትዳር እረብሻችሁ ኑሮችሁ ምስቅልቅል ይበል
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
Жыл бұрын
እልም ያርጋቸዉ
@f.m.asherekmedia3120
Жыл бұрын
እባካችሁ ወንዶች እንደዚ አይነት ነገር ማለት በትዳላችሁ መፅናት አለመቻላችሁን እንዲሁም ለልጆቻችሁ በትክክል አባት መሆን የማትችሉ ከሆናችሁ ወደ ሴት ህይወት ወይም ወደ ትዳር አትግቡ !!! የሴቷን ህይወት ብቻ ሳይሆን ከትዳር በውሀላ የሚፈጠሩትንም ምንም የማያውቁ ህጻናት ልጆቻችሁንም ህይወት ነው የምታበላሹት‼️ ከዚያም አልፎ ተርፎ ሌላውን ወጣቶች ትዳር እንዳያስቡ ትልቅ ችግር ነው የምትፈጥሩባቸው ‼️ እናም ለትዳር ዝግጁ ካልሆናችሁ አታግቡ አታግቡ አታግቡ .....‼️‼️‼️‼️
@ሰላምአድማሱበላይ
Жыл бұрын
እስኪ እንስማ መቼም ጆሯችን በክፍል ነገር ደንዝዞአል😢
@TigistHailu-7219.
Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሄር ሁሌም ከተገፉት ጎን ነው
@adoniadoniadoni108
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን አመብርሃን የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። ወንድሜ አንተን አለማድነቅ ይከብዳል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሜን ፫ በርታ ። የኔ እህት ሁሌም ፈጣሪ የተሻለ ነገር ያዘጋጃል አንቺ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ በአንቺ ውስጥ ያ ደጉ አባቴን አየሁ ፈጣሪ ነብሱን ይማረውና አሜን ፫ ። እህቴ ፀልዪ አይዞሽ ፈጣሪ ይምረዋል እባክህ ወደቤትህ ተመለስ የፈጣሪ ፍርድ ከባድ ነውና እህቴ አይዞሽ የኔ ጀግና በርቺ ።
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Ligishin Egiziabher Yemarisch 🙏🙏🙏
@fairouzfairouz365
Жыл бұрын
ሴቶች እባካቹ የሰው ባል አትስረቁ ለልጆቹ አስቡጂ ማፈሪያዎች
@በቃሉእንኑር
Жыл бұрын
አለምሰገድ ሳላደንቅህ አላልፍም አስተዋይ ርሁሩህ ደግ መልካም ሰው እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈል
@zd9022
Жыл бұрын
የኔ ሚስኪን አመልክቱ ልጆ ለራሴ ታሞባት ታስባለች እሱ ግን ሌላ ሴት አጀብ አይ እናት ይህ ብቻ ይበቃት ነበር ለቅሷዋ በልጆ ብቻ ደሞ ባል ተብየው ያስለቅሳታል አላህ ባሽን ይበስልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@tadeseteshale6055
Жыл бұрын
መገፋትሽ ለበጎ ነው እህቴ ለታመመው ልጅሽ እግዚአብሔር ምህረት ይስጥልሸ እርጋታሽ ደስ ስትይ የሱን መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳይሻል
@selamissak5726
Жыл бұрын
በየሱስ ስም አንቺን የመሰለ የእግዚአብሔር ስጦታ አጣ መልክሽ እርጋታሽ ማስተዋልሽ።የሀበሻ ወንድ ግን ምን ይሻላቸዋል ልጅ ሲያዩ በሽታ የመጣባቸው ይመስላቸዋል ።አዲሷ ሴት ነግ በኔ በይ መቼም ካልደረሰብን አናምንም እንጂ።
@fikerbazi-gk5kv
Жыл бұрын
አለም ሰገድ በእውነት የተርጋጋህ ጋዜጠኛ ነህ ጌታ ይባርክህ
@FygGuv
Жыл бұрын
በጣም አሰተዋይ ነሸ ትክክለኛ ኢ,ዮ እናት አከበረሻለሁ !ምንም ከልጅ ጋ ብተሰበሪም አንች ምንም አይጉልሽ ም እሱ ማሰተዋሎ ይመለሰ በጣም ያሰለቀሳል😢
@Master_ofElements
Жыл бұрын
ኢትዬፒያ ዉስጥ ያላችሁ ሴቶች ብልጥ ሁኑ ብር ከሌለን ካልሰራን እነሱ የሰሩበትን ስንበላ ራሱ አፈር ብሉ እያሉ ነዉ የሚያበሉን ወንድ ጨካኝ ነዉ ሴቶች ከሁለት ልጆች በላይ አትዉለዱ የልጅ ጫጫታ አይወዱም ምንይደረግ እኔ ራሱ ባለቤቴ አልፈልግም መዉለድ ሲለኝ ተዉኩ ያሉኝን ይባርኩልኝ ብዬ ብወልድ ኖሮ ግን በርግጠኝነት ጥሎኝ ይሄድ ነበር ስለዚህ ልጅ ልጅ እያላችሁ ራሳችሁን አትጉዱ በልጅ ቆዳ የሚቀበር የለም ሲያድጉ ዞር ብለዉ አያዩንም በጎን ሽሮዉንም በርበሬዉንም ቡና ማፍላቱንም እየሰራን ቤታችንን እንደግፍ አንድሰዉ ብቻዉን እኮ ይሰለቻል የሴት ስራ መዉለድ ብቻ ይመስል አራት ልጅ አምስትልጅ እየወለዳችሁ ልጆቹን አታንከራቱ
@fireghenetepherem456
Жыл бұрын
👌
@martazenebe2268
Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ 20 አመት ከኖረ በሃላ ምን ለመሆን ነዉ አይ የሀበሻ ባል ይገርማል ሲከዱ አይታወቅባቸዉም አንች ጥሩ ሴት ነሸ ታገሸ ጥሎሸ እንደወጣ ሰታባርረዉ ተመልሶ እግርሸ ላይ እንደሚወድቅ አትጠራጠሪ ፈጣሪ እጅሸ ላይ ይጥለዋል ሆዳም ሰለሆነ ነዉ ልጆቹን ጥሎ የወጣዉ
@ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ
Жыл бұрын
እንደው ምን ጉድ ነው ዘድሮ እምሰማው ሁሉ እሚያስጠላ😢 እኛም ያለገባነው ተስፋ እየቆረጥን ነው ይሄኸን ስሰማ
@asterworkuwoldeyes5625
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አህቴ አይዞሽ በርች ልጆችሽን እግዝአብሄር ያሳድግልሽ ወንድ ልጅ ከባድ ነው ህሊና የሌለው ሰው ስለሆነ ነው ❤❤❤
@ayumattewos543
Жыл бұрын
ልጅ ነገ ድኖ እንደሌሎቹ ሲሆን ይቆጨዋል ጌታ ልጅሽን ይፈውስልሽ የዛሬው ቀን ያልፋል አይዞሽ
@kidusmerry7252
Жыл бұрын
ቆንጆ፣ ውብ፣ አስተዋይ ነሽ። ግን እሱ እኮ አባትነትን ሰርዟል። ምኑ ነው አንፋታ የሚያስብልሽ? እባክሽ ተይው ይሂድ ፣ ለልጆችሽ እግዚአብሔር አምላክ አባት ይሆናቸዋል❤። ብርታትሽን ያየ አምላክ ይጎብኝሽ እህቴ
@kidusmerry7252
Жыл бұрын
ስራ ጀምሪ፣ ለራስሽ ጊዜ ስጭ። ለልጆችሽ አባት ማለት መጀመሪያ እናታቸውን የሚወድና የሚያከብር ነው❤ ምንም አርአያ አይሆናቸው።
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
2 ай бұрын
ልጅ ማሳደግ እድል ክብር.ነው አይዞሽ ስንት ልጅ ሳይኖራችው ለማግኘት ብዙ ነገር የረጋሉ እግዜኣብሔር ይርዳሽ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
Жыл бұрын
ወንድ ማለት የራሱን ምቾት ብቻ ነው የሚፈልገው በይበልጡኑ እህቴ ነገ ልጆቹን በትኖ የየደላትም ሴት ትትዋት ላለመየድ ምንም ምክንያት የለው እና በሰው ትዳር የገባሽው ሴት ስለታማሚው ልጅ ስትይ ውጭ ከሰው ሂወት ውስጥ!!
@hannagetaneh2368
Жыл бұрын
ሁል ጊዜ ወንዶችን ብቻ ጥፋተኛ ማድረግ ልክ አይደለም ከባለትዳር ወንዶች ጋር የምትማግጡ ሴቶች ምናለበት አደብ ብትገዙ ሚስቱላይ የማገጠ ወንድ ነገ አንቺም ላይ እንደሚማግጥ ማሰብ ቀላል ነው እና ሴቶች ነግ በኔ ብለን እናስብ እህቴ አንቺ ጠንካራ ሁኚ ፀልዪ በርቺ ለልጆችሽ ስትዪ ለሱ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል
@addiskassa5165
Жыл бұрын
Andade yemistm cheger lehon yechelal, mist letadrgew yematfleg kehon kewetch lela yelemdalu, chegeru andu yandun felagot alemredat new, gen memehal yemegudut lejuch yasazenalu!
@AlemtsehayTeshome-u2d
2 күн бұрын
የፍቅር ቃል ካንቺ ሚወጣው ግንኙነታቹ ጤናማ ሲሆን ብቻ ነው ትዳር ላይ ማስመስል መሞከር ራሱ ሌላ ህመም አለው ና ያረግሽው ልክ ነው እህቴ በምንም መንገድ ራስሽን ለመውቀስ አትጠቀሚው
39:31
በሌለሁበት ጉድ ሰሩኝ! ለ 7 ዓመት ከውጭ ወደ ባንክ የላኩት ብር ሃገሬ ስገባ ከባንክ ያልጠበኩትን ጉድ አረዱኝ! Eyoha Media |Ethiopia |
Eyoha Media
Рет қаралды 209 М.
37:21
ለባሌ ውሽማ የምላት አለኝ! ድንገት ተደውሎ ባልሽ ‘ሚስቴን አማገጠብኝ’ ተባልኩ! የ16 ዓመት የፍቅር ጉዞ ከባድ አደጋ ላይ ወደቀ! Eyoha Media
Eyoha Media
Рет қаралды 194 М.
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2 МЛН
00:31
MK8 + Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
LKCJ
Рет қаралды 51 МЛН
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 438 М.
00:46
HELP!!!
Natan por Aí
Рет қаралды 68 МЛН
54:49
ይድረስ ከካናዳ የመጣች ሴት ላስረገዝከው ፓስተሩ ባሌ! ሁሉም ይቅርና ይሄንን ብቻ አድርግልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 305 М.
55:48
'ጋንዲ ሆስፒታል' ሚስት እና ልጄን ቀማኝ! "ከአሟሟቷ ጀርባ ትልቅ ሚስጥር አለ" Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 191 М.
40:39
‘በወንድማችን ሚስት’ የተፈፀመ ዘግናኝ ግፍ! ለእውነተኛ ፍትህ በእንባ እንጮሃለን! Eyoha Media |Ethiopia | online couples therapy
Eyoha Media
Рет қаралды 175 М.
1:10:25
ትዳራችን መመለስ ቢችል የእኔ እንባ ይመልሰው ነበር.. ሴት ካመረረች ከባድ ነው... ፍቅረኛዋም ሆነ ባሏ እጁን ከሰነዘረ እኔ እገለዋለሁ..ረ\ፕ ሙሉጌታ ጀዋሬ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,3 МЛН
24:43
//አዲስ ምዕራፍ// "እኔን ተዉኝና እናት ያላቹ እናቴን ታደጉ... አጊንታቹ አትጡ እኔ ባዶ ቀርቻለው " //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 12 М.
46:22
“የገዛ ወንድም እና እህቶቼ ከባድ ጭካኔ” ‘ገፊ’ እየተባልኩ ማደጌ ምክንያቱ ገብቶኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 169 М.
49:51
ባሌን ከውሽማው ጋር ‘እጅ ከፍንጅ’ ያዝኩት! ዱባይ ለ15 ቀን ቆይቼ ብመጣ ተለዋወጠብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 370 М.
46:58
20 ዓመት የለፋሁበትን ንብረት ለመውረስ ከ አ አ ባህሪን እንዳልገባ አስከለከለኝ! ክፍል 1 @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 59 М.
46:38
ልጅ ሰርቃ ከሀገር ልትወጣ ስትል የተያዘችው የቤት ሰራተኛ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 10 М.
46:43
እንዴት ልጅ በገዛ እናቱ ላይ እንዲህ ይጨክናል? እኔን አሳዝናችሁ የህሊና ረፍት አታገኙም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 127 М.
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2 МЛН