የወጣቱ የፍቅር ህይወት ውሳኔ! ሁሉንም ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 73,821

Eyoha Media

Eyoha Media

20 күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 664
@MayoshaTa
@MayoshaTa 18 күн бұрын
አለምሰገድ አንተጋ የሚመጡ ሰዎች ታሪክ ተናግረዉ ብቻ የሚሄዱ ከሆኑ ትርጉም የለዉም መረዳት የሚገባቸዉን መርዳት ያስፈልጋል::የዚህን ወጣት ችግር እስኪ እንካፈለዉ አካዉንት አስቀምጥና የቻልነዉን እንለግስ :: ነገ የተሻለ ህይወት የሚጠብቀዉ ታዳጊ ነዉ
@dagemadis6424
@dagemadis6424 15 күн бұрын
እኔም እስማማለሁ ለሱ በጣም የከበደው ለሌላው ቀላል ሊሆን ስለሚችል
@sarontewelde4500
@sarontewelde4500 13 күн бұрын
I agree 👍
@fevenayale5593
@fevenayale5593 18 күн бұрын
ኣይዞህ ብቻ በቂ ኣደለም እናግዘዉ እባካችሁ እናግዘዉ ይህ ወጣት በጣም ጥሩ ስለሆነ ነው በቃ ወገኖቼ እንተባበረዉ ወንድማችን እዮሃን ኣማክረን እንርዳዉ ።እኔም እንደናንተ ኣሁን ነው የስማዉት ኣላቀዉም ማለተነዉ ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ!!!😊
@danielyilma2041
@danielyilma2041 18 күн бұрын
Thank you betamm
@fevenayale5593
@fevenayale5593 18 күн бұрын
እስኪ ስልክን ኣስቀምጥ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይረዳል ኣይዞህ …!!
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n 18 күн бұрын
እኔም እስማማለው በምን ይገኛል ??
@mekdestamru2652
@mekdestamru2652 18 күн бұрын
1000 bagerbet bnawata emenugn yhe wedmachn ynesal ene wedmen yetelawt bezi kumar new
@Seni3031
@Seni3031 18 күн бұрын
ለመልካም ነገር ነው አይዞክ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 18 күн бұрын
አለምሰገድ እባክህን ይሄን ወጣት መርዳት አለብን ጰጰት ሊገለው ነው የሚያሳዝን ታሪክ ለሁላችንም ትምህርት ነው
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 18 күн бұрын
የኔም ሃሳብ ነው መቼም እኛ አበሾች ወድቆ መሬት ላይ ካላየን የመርዳት ልብ የለንም በሃሳብሽ ተስማሚነኝ
@nebaneba3746
@nebaneba3746 18 күн бұрын
አይዞኝ ወንድሜ ገና ወጣት ነህ በጣም ብዙ እድል አለህ ቀሪውን ሂወትህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 18 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x 17 күн бұрын
Amen 🙏
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 18 күн бұрын
ይሄን የመሰለ ልጅ ያ አላህ 😭 እረ እንርዳው እዳውን እንክፈልለት ልጁ ተጎድቷል ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አብሬ አለቅሳለው አልችልም😢
@danielyilma2041
@danielyilma2041 18 күн бұрын
Amesegenalew
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 18 күн бұрын
ታድለሽ🙏
@darodaroo530
@darodaroo530 18 күн бұрын
​@@danielyilma2041ayizon biro yalfal
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 18 күн бұрын
የሥነልቦና ባለሞያ ቡሃላ በሥራም በምንም እናግዛለን ብለዋል ደግሞም ትከክል ነዉ የተስተካከለ በደንብ ከተለወጠ ቡሃላ
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 18 күн бұрын
😢😢😢
@otakugamer748
@otakugamer748 18 күн бұрын
የኔ ጌታ እምታሳዝን ጨዋ ወጣት ነህ መጨረሻ ደሞ በጣም የሚያምር ነው የሚሆነው ምክንያቱ ባደባባይ ለትውልዱ ስትል ንስሀ ገብተሀል ተባረክ❤❤❤
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 18 күн бұрын
ጎበዝ እኮ ነህ መናገር መቻልክኮ የመለወጥህ ጅማሬ ነው አይዞህ የኔ ወንድም ከጎንህ ነን ዛሬ እንኳንም መጣህ ከሰው መገናኘት ተልቅ ነገር ነው
@MeriMTube
@MeriMTube 17 күн бұрын
በጣምአብሺርወድሜ
@Akielsa
@Akielsa 18 күн бұрын
አጥፍቻለሁ ወይም ችግሩ አለብኝ ብሎ ማመን እራሱ የለውጥ መጀመሪያ እና መፍትሄ ለማግኝትም ይረዳል ፈጣሪ ይርዳክ የኔ ወንድም በጣም አቅም እንዳለሁ ያስታውቃል ለብዙዎች ትምህርት ትሆናለህ ወደኋላ እንዳትመለስ አደራ
@Fano203
@Fano203 18 күн бұрын
ቁማር ያበድራል እንጂ አይሰጥም አሁንም Eyoha media ዋስትና ሆኖን ለበደላቸው ሰዎች እንኳን ብድሩን መክፈል ቢቻል ብንተባበር እኔ ስለማቀው ነው የቁማር ሱስ በጣም መጥፎ እምነት የሚያሳጣ ነገር ነው።
@fevenayale5593
@fevenayale5593 18 күн бұрын
መልካም ሃሳብ ነው እኔም እተባበራለሁ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 18 күн бұрын
በትክክል ትዳሬ የተበተነበት በእራብ አለንጋ በአራስ ቤት የተሰቃየዉበት ቁማር በስማም ከባድ ነዉ ከባድ ሱስ😢😢
@almazgetnet7676
@almazgetnet7676 16 күн бұрын
⁠@@user-jb9bu9to2tእኔም ትዳሬ የፈርስው በቁማር ምክንያት ነው አይዝህ ወንድም አለም ያልፍል
@fati_0615
@fati_0615 10 күн бұрын
I don't how but enen hono nw eyawera yelew i feel him😢😢😢😢
@narditube4378
@narditube4378 4 күн бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም እኔም በፑል ቁማር ከ13 አመቴ እስካ 16 አመቴ ሰክሬአለሁ አምላክ ከየሆና ነገር ስያድናን መልእክተኛ ይልክልናል ለኔም አንድ አፍቃሪ ልኮልኝ ነው ከዚህ ህይወት ያወጣኝ በዚህ እድሜሽ እንዴት በሱ ሱስ ተብጀለሽ ብሎ በጸብ ሰይሆን በፍቅር ከዛ ሱስ አስወጣኝ በፑል የማሳልፈውን ሰአት አውቆ ከኔ ገር እየሆና አስረሳኝ 🙏🙏🙏
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 18 күн бұрын
ይቅርታ አጠያየቁ እራሱ ያስለቅሳል ፈጣሪ ያይሀል አይዞህ ቁጥሩን አስቀምጥለት 🙏
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 18 күн бұрын
የዚህ ልጅ እናት በጣም እድለኛ ናት ፀባዩ ይገርማል ይቅርታ ከሁሉም በላይ ነው። እንኳን በጊዜ ተመለሰክ አሁን ከፀበል እና ሀይማኖትህን ከማወቅ ጀምር መድኋኒአለም ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
@zed8788
@zed8788 18 күн бұрын
እውነት የእናቱ ልፋት በጥሩ በህሪው ተከፍሏታል:: ሰተቱን አም"ኖ የመጣው 🙏🙏🙏🙏
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 18 күн бұрын
አይዞኝ ወንድሜ አንተ ገና ወጣት ነህ ገና ወደፊት ብዙ ማድረግ ትችላለህ። ከራስህም አልፎ ለሀገርም የምትተርፍ ልጅ ነህ። መውደቅ እንዳለ ሁሉ መነሳትም አለ ስለዚህ ተስፋ መቁረጥ የለብህም።
@sabatedla1733
@sabatedla1733 18 күн бұрын
ትክክል
@MarrySharou
@MarrySharou 18 күн бұрын
አይዞን ወድም አለም ሂወት በራሷ ፈተና ናት ነገ ሌላ ቀን ነው እመቤቴ ከፊት ትቅደምልህ አሜን !!!🙏
@liliykebede5467
@liliykebede5467 18 күн бұрын
ከሁሉም ያሳዘነኝ እኛ ምስኪን እናት አስር ሺ ብሩን ሊሰጡት ሲሄዱ እንደዛ ታመዉ መሆኑ ነዉ ልጁም እናቱን ይወዳል ተይዞ ነዉ እንጂ እና አስር ሺ ብር ትልቅ ሆኖ ሳይሆን አስር ሺ ብሩን ሰጥቶአቸዉ ቢመርቁት ደስ ይለኛል እና ደስ እንዲለኝ አለምሰገድ እንድልክለት ብታመቻችልኝ ለእራሴ ብዬ ነዉ። የልጁን ስልክ ብትሰጠኝ እኔም ወንድም አለኝ😊😊😊 እናቱ ይመርቁት ሁሉም ይስተካከላል
@rozazouba7538
@rozazouba7538 18 күн бұрын
😢awo binrdawena yalbtine eda bikefile hiwetune meqeyer ycilale sera yzo hwetun masqexele yecilale gin ahune biserame beru hulu eda sikfele aylqime endewe yalenene erdtenewe edawene bizga lalawe qelale newe😢❤
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 18 күн бұрын
ተባረኪ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጠሽ እህቴ እፍ ደስ ሲል እኮ የእናት ምርቃት 😢
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 18 күн бұрын
ተባረኬ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 17 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥል
@Woubayehu
@Woubayehu 18 күн бұрын
ከመቸውም በላይ እዮሀ ሚዲያን አመሰግናለሁ ይሄ የህብረተሰብ ከበድ ችግርን መቀረፍ ነው ፈጣሪ ሁሌም መንገዱን ይምራችሁ በርቱ
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 18 күн бұрын
ከዚህ ስህተት በኋላ አይደለም እራስክን አለምን ትቀይራለህ ፈጣሪ ያለ ምክንያት በሂወታችን የሚከሰአት አንድም የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 18 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ገና ወጣት ነህ በዚያ ላይ ደሜ በጣም ትልቅ እዉቀትና ትትና አለህ በጣም ብዙ እድል አለህ ቀጣይ ሂወተህን እደምትቀዬር ሙሉ እምነት አለህ😊
@fgty4821
@fgty4821 18 күн бұрын
አላህ የሚጠቅመንን ነገር አይከለክለንም አያቹህ ከመጠጥና ከቁማር ራቁ እሱ የሰይጣን ስራ ነዉ ሲል ለዚህ ነዉ😢አይዞህ ዋናዉ አንተ በህይወት መኖርህ ነዉ በፈጣሪህ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ነገር ይስተካከላል
@good8574
@good8574 18 күн бұрын
እባካቺ የሰው ዘር በሙሉ ይህን ታዳጊ ወጣት ከጭንቀቱ እናውጣው እናግዝው እባካችሁ ሁላችን ከተባበርን መ100 ብርም ቢሆን ዋጋ ኣለው በፈጣሪ ስም እናግዝው🙏🙏🙏
@good8574
@good8574 18 күн бұрын
እነ ኤርትራዊት ነኝ ኣደስ ኣባባ ነው የምኖረው ባለን ኣቅም እናግዝው ሁላችን እንተባበር
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 18 күн бұрын
@hiwotalemu4085
@hiwotalemu4085 18 күн бұрын
😘😘😘
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 18 күн бұрын
ተባረኬ
@user-bj9hn4ge6k
@user-bj9hn4ge6k 17 күн бұрын
❤️💕
@user-my8ru9ch4f
@user-my8ru9ch4f 13 күн бұрын
አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ለያስተምር ፈልጎ ነዉ እግዚሐቤር ሁሉን ይቃይረል❤❤❤❤❤❤❤
@user-ix6dz9lq2q
@user-ix6dz9lq2q 18 күн бұрын
አለምየ አካውንቱን ልቀቅልን በቻልነው እንርዳውና እዳውን ይክፈል
@MayoshaTa
@MayoshaTa 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 18 күн бұрын
አሁንም ይጫወትበት???
@rozazouba7538
@rozazouba7538 18 күн бұрын
​@@medinajibreel3556😮erer ahun titale zbilese atastweki😅 bequselaye eceti atisdegi😡👊
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 18 күн бұрын
አታደምጡም እንዴ መጀመሪያ የስነልቦነ ባለሞያ ይመደብልህና ከዚያ ነዉ አስፈላጊዉን ነገር ለማገዝ ዝግጁ ነኝ ብሏል
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 18 күн бұрын
​@ro zazouba7538 በምን አወቅሽ?? ያንሁላ አረገኝ ያለውን ሱስ በቀላሉ ላይለቅ ይችላል
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 18 күн бұрын
ማስተር አብነት እባክህን ይህንን ልጅ እርዳው በጣም የተጎዳ ልጅ ነው በመጀመሪያ የምግብ ጉዳት እንዲሁም የእንቅልፍ ማጣት እግዚአብሔር በተጨማሪ ይርዳህ ገና ወጣት ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@melatgetenet2113
@melatgetenet2113 17 күн бұрын
የተበደረውን ብር ተረባርበን መልሰንለት የሰላም እንቅልፍ እንዲተኛ እና ጭንቅላቱ እንዲያርፍ አድርገነው ይኸን የመሰለ ጭንቅላቱን ለስራ ብቻ ተጠቅሞ ሀገራችንን እንዲጠቅም እናድርገው እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 15 күн бұрын
👍
@uaeuae2428
@uaeuae2428 18 күн бұрын
ቁማር ማለት በጣም ከባድነዉ ወድሜ ባዶጀን ያሥቀረዉ እሱነዉ ሀገር ጥሎ እስከመሠደድ ያደረሰዉ 😢😢አሁን ተመልሶልኛል እግዝአብሄር ይመሥገን
@tamhaila2060
@tamhaila2060 18 күн бұрын
አካውንትህን ብዮሀ ሚዲያላይ አስቀምጥ አይዞክ ገና ልጅ ነክ ስተትህን ማወቅህ እራሱ ጥሩ ነው ፕሊስ እንዳልክ እርዳው እንረዳካለን አይዞክ እንኮን ጤነኛ ሆንክ የኔ ወንድም
@sofisofi4510
@sofisofi4510 18 күн бұрын
እናንት ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳሳርፋ ችዃለሁ ብሎ ወደአለን ጌታ በእምነት ቅረበ እሱ ነፃ ያወጣሃል
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 17 күн бұрын
Aman Aman Aman ❤❤❤❤
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 18 күн бұрын
የአባትን ገዳይ ቁማር አስለምደው ሲባል ሁሌ ይገርመኝ ነበር ደግሞ የአባትን ገዳይ መግደል ነው እንጂ እል ነበር ለካ ቁማር ከመግደል በላይ ሰው ይጎዳል ለካ አይዞን ወንድም ነገ አዲስ ቀን
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 18 күн бұрын
ትክክለኛ አባባል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 18 күн бұрын
ወንድሜ አይዛህ በህይወት ውስጥ ፈተና አለ እግዚአብሔር አምናለሁ ትልቅ ቦታ ያደረስሀል❤❤ከችግር ስለተማርክ❤❤❤😢ፀበልሂድ
@user-vs6ef4vd4k
@user-vs6ef4vd4k 18 күн бұрын
አይዞህ ወንድማችን አረፈደም ቶሎ ተመልሰሃል ገና ልጅ ነህ ሁሉንም መሞከር ጥሩ ነው ከዚያ ጥሩና መጥፎን መለየት የጥሩ አይምሮ ውጤት ነው ለአላማህ ለፕላንህ ገና አረፈደም
@hirutabebe6522
@hirutabebe6522 18 күн бұрын
መፅሐፍ ቅድስ በደንብ አርገህ በተደጋጋሚ አንብ ብ የ ሱስ መንፍስ ይነሳልሐል❤
@sofisofi4510
@sofisofi4510 18 күн бұрын
ወነንድሜ ይህህ የመንፈሰ እስራት ነው ወደ ወፀሎት ቤት ሂድ ይፀለይልህ ደሙን በመስቀለይ ያፈሰሰልህ ጌታ እየሱስ ክርሰቶስ ያድንሃል
@amele1378
@amele1378 18 күн бұрын
እንደኔ ግን እግዚአብሔር አላማ አለው ይህንን ነገር በአንተ ህይወት የተፈጠረው ጥንካሬህን አይቶ ለሌሎች ማስተማሪያ እነድትሆንለት ነው። በተለይ ሴት አላቅም ያልከው በጣም ደስ አለኝ ሁሉ ነገር ተስተካክሎልህ ደግሞ የጉንህን አጥንት እግዚአብሔር ሰጥቶህ በተክሊል አግበት ያሳየን።
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 18 күн бұрын
ይሄን ወጣት እንርዳው በምንችለው አካውንት ካለው ያለበት እዳ ብዙ ሰው ቢከፋፈል ትንሽ ነው
@Addisnews-iq6hc
@Addisnews-iq6hc 18 күн бұрын
ምንም አልጀመርኩም ስልክ በሰላም ነው ? አልክ በጣም ገረመህ በጣም ሳቅክ ይገርማል ምነው እንደዚህ መቆየትህ አይነት አባባል በጣም አዝናለሁ ። እግዚአብሔር የረዳው ሁሉ ለወንድም ለሴትም በቅድስና መጣመርን የመሰለ መባረክ የለም ልጄ በጥንካሬህ ቀጥል ከገባህበት ክፉ መንገድ ያውጣህ እግዚአብሔር በቅዱስ ጋብቻ ይባርክህ
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 18 күн бұрын
እኔም ያንተው እናት ነኝ እኔም እንደሷ በልጄ ተጎትቻለሁ 21አመት አረብ ሀገር የደከምኩበት ልፋቴ በሱስ ምክንያት ሁለ ነገሬን አጥቼ አሁንም በስደት የእንጊርጉሮ ህይወ እየገፋሁ ነኝ
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 18 күн бұрын
አይዞሸ ይሄን ቪዲዮ ጋብዥው
@user-gz8uf4rr8c
@user-gz8uf4rr8c 16 күн бұрын
@@mazadaneal3775 ayzone genzeb yemetal yehedal be nedete kemymetu beshetawch metenekeke new
@makedimakedi560
@makedimakedi560 16 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጊ እሺ
@user-kb2kj7fh3b
@user-kb2kj7fh3b 18 күн бұрын
እኔ ምለው ሁለተኛ ነኝ ሶስተኛ ነኝ ምትሉ ሰዎች ምን ይሁን ነው ምትሉት
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 18 күн бұрын
ምን አናደደሽ😂😂😂😂 እኔ 7ተኛ ነኝ😂😂😂😂
@user-kb2kj7fh3b
@user-kb2kj7fh3b 18 күн бұрын
@@RHAMAYGATA ተናዴጄ አደለም ውዴ ምን ጥቅም የለውም
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 18 күн бұрын
ሰው ካልነኩ እነሱን ካስደሰታቸው ተዋቸው የሰውን መብት አትጋፉ።​@@user-kb2kj7fh3b
@emano5974
@emano5974 18 күн бұрын
😂😂😂😂​@@RHAMAYGATA
@emano5974
@emano5974 18 күн бұрын
​@user-kb2kj7fh3b ❤❤
@natancr3458
@natancr3458 18 күн бұрын
እግዚያብሄር ሆይ የሁላችንንም ልጆች አስብ
@salcnail6660
@salcnail6660 18 күн бұрын
አሜን
@yared7699
@yared7699 18 күн бұрын
አሜን
@user-om6hu8ui5v
@user-om6hu8ui5v 17 күн бұрын
Aman....aman
@mnegn9913
@mnegn9913 18 күн бұрын
ውይ ደግሞ ስታምር፤ ታናሽ ወንድሜን ነው የምትመስለው የምር አንጀቴ እንዴት እንደተላወሰ ይሄን ነቀርሳ ቁማር እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ያጥፋልን😢
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g 18 күн бұрын
እባክህ አካውንቱን ልቀቅለትና ሁሉም ያቅሙን ይርዳው
@zen67890
@zen67890 18 күн бұрын
አይዞህ ልጄ አንተ በህይወት ካለህ ከሰራህ እዳ ይከፈላል ገና ልጅ ነህ በእመቤቴ ማርያም እናትህን አታሳዝናት ልጄልጄ ።
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 18 күн бұрын
የሚያሳዝን ልጅ ነዉ መጨረሻዉም ፈገግ አድርጎናል። አሌክስ እንደዉ ምሳ ጋብዘኸዉ ቢሆን ደስታዉን አልችልም ምክንያቱም ልጁ አንጀት ይበላል ❤❤❤።
@yeshiasnake6012
@yeshiasnake6012 18 күн бұрын
ተባረክ አለምሠገድ ሶይኮሎጂስት እንዴት ሊያገኝ ይችላል ገንዘብ ከሌለው ብዬ ነበር በነፃ አመቻችልሀለሁ ስትለው ልክ ዛሪውኑ የተለወጠ ያህል ተሰምቶኛል ይሄ ልጅ ነገ መቶ እንደሚያመሠግን እርግጠኛ ነኝ።አቅም አለው በተረፈ ጌታ ይርዳው።
@ፍሬ
@ፍሬ 18 күн бұрын
ስራ ማስገባት የምችሉ ሰዎች ስራ ስጡት ጎበዝ ልጅ ነው ሰርቶ ይክፈል
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 18 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይኹን ወንድማችን አይዞህ ወጣትነት ከባድ ነው መውደቅ መነሳት ያለ ነው
@yared7699
@yared7699 18 күн бұрын
እስይ እንኳን ተዘጋ ቤቲንግ የሚባል ክፉ ትውልድ ገዳይ
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w 18 күн бұрын
አይዞክ ወንድሜ ዋናው ስተትህን ማወቅህ ነው ። ችግራችን ስተት ሰርተን ስተታችን ስናምን ስተት ዉስጥ መቀመጣችን ነው የሚጎዳ እንጂ። ያተ ስተት ወይም ፈተና ቀላል ነው ። ፀልይ እግዚአብሔር አለ። ገዘብ ከሰው በታች ነው ። አካውንት አስቀምጡ እናግዝሀለን አይዞሆ
@AddisTeke
@AddisTeke 18 күн бұрын
ይሄ ቁማር ያልገባበት ቤት የለም የኔም ታናሽ ወንድም በዚ መዘዝ ገብቶ ይኸው ድንዝዝ ብሎ ቀርቷል ምን ማድረግ እንዳለብን እራሱ አናውቅም እግዚአብሔር ከገባቹበት ወጥመድ ይፍታቹ 😊😊
@hulenafekote4230
@hulenafekote4230 18 күн бұрын
አለምሠገድን እንዲያገኝ ማድረግ የሚሻል ይመስለኛል
@emu3288
@emu3288 18 күн бұрын
አንብቤ እቀየራለሁ ብለህ እንዳትሸወድ ወንድሜ። ከባለሙያ ጋር በደንብ ስራ እግዚአብሔር ደግሞ ከዚህ እንድትወጣ ይረዳሀል።
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 18 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሐሔር አምላክ በበረታች ክንዱ ከያዘ በማይለቀው እጁ ከገባህበት ሁኔታ በምህረቱ ይታደግህ።አይዞህ በርታ ጠንክር ነገ ደግሞ በብዙ ስኬት እናይሀለን።
@hayu684
@hayu684 18 күн бұрын
የተማረ ነው እውቀት አለው social media ላይ ብትሰራ እራሱ ትቀየራለህ ነገርግን የሰው እዳ አንገት ያስደፋል አይዞህ ከስነልቦና ባለሙያጋር ቆይታ አድርግ የቻልነውን እናግዘው በተረፈ ጠንካራ ሁን
@Senayt-ry6gi
@Senayt-ry6gi 18 күн бұрын
አለምሰገድ መቼም የችግር ፈች አድርጎሀልና የዚህን ወጣት ህይወት በባለሙያ አማካኝነት አትርፍ
@tigist3975
@tigist3975 18 күн бұрын
እባካችሁ አካውንቱን አስቀምጡ ልንረዳው የሚገባው ወንድም ነው
@meronmeron9834
@meronmeron9834 18 күн бұрын
እኔም ባሌ እዲ እማይሆን ነገር ውስጥ ገብቶ ጉድ አርጎኛል ሁለት ልጆች ጥሎብኝ ጭራሽ ጠፍ ኢህው ግራ ግብት ብሎኛል ከጥሩ ሂወት በአዲ እታች አውርዶኛል ግራ ገባኝ ሚዲያ እዳሎጣ አፈርኩ እባካቹ አረብ ሀገር እዴት እደሚኬድ እደሚሰራ ንገሩኝ ምንም ስለሌለኝ ሰርቼ እምከፍልበት መገድ እምታቁ እህቶቼ ወድሞቼ እርዱኝ ገዘብ ሳይሆን ስራ እምሰራበትን መገድ በፈጣሪ አዳዴ መጥፎ ሀሳቦችን አስባለው ዙሪያው ገደል ሆነብኝ ሁለት ልጆች ይዤ በፈጣሪ አትለፉኝ ልጆቼን ምግብ እካን በልተው እዲያድሩልኝ ስለፈጣሪ ብላቹ
@abelipiso3315
@abelipiso3315 18 күн бұрын
Ayezoshi yelifale wude😢
@meronmeron9834
@meronmeron9834 18 күн бұрын
@@abelipiso3315 እሺ ፀልይልኝ እህቴ የኔ ጉድ ለማንም አይድረስ
@user-nw7gc8ur5j
@user-nw7gc8ur5j 16 күн бұрын
ሀረብ ሀገር ለመምጣት ፖስፖርት አውተሽ ደላሎችን አናግረሽ መጣት ነው እግዚያብሔር ያግዝሽ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 16 күн бұрын
@@user-nw7gc8ur5j እሺ አዎ አውጥቻለው
@meronmeron9834
@meronmeron9834 16 күн бұрын
@@user-nw7gc8ur5j አሜን እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 18 күн бұрын
አይዞህ ተጎድተህ ቡዙ ትምህርት ነው የሰጠኸን በርታ እግዚአብሄር መንገድህን ያስተካክልልህ
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 18 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ወንድም ዓለም ነገን ስላየ ሰጣን ህይወትን ልያበላሽ ፈልጎ ነው እጅ አትስጥ እሽ ወደፍት ብቻ ህድ ፀልይ አይዞህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ገና ጠዋት ነው አልመሸም ❤❤❤❤❤
@user-tb7cx9ch5z
@user-tb7cx9ch5z 17 күн бұрын
የዚ ልጅ ታሪክ የብዙ ወጣቶች ታሪክ ነው አይዞክ 100challange እንጀምርለት
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 18 күн бұрын
አይ አለምሰገድ የኔን ሆድ ከፍተህ ባየኸው ስንት ኢንቨስት ያረኩበት ልጄ ነው ምንም አይነት መስዋትነት ካልተከፈለባቸው ልጆች ጋር ገጥሞ ውስጤን እነዴት እንደሚያደማኝ ከሱ ይልቅ እኔን ባከማችሁኝ ውስጤ ተስፋ ቆርጧል ደክሞኛል ኡፍፍፍፍፍ
@user-ni3qm1kb4s
@user-ni3qm1kb4s 14 күн бұрын
የኔ ውድ እጁን ይዘሽ ክርስቲያን ኮሆንሽ ፀበል ሙስሊም ከሆንሽ ደሞ ሩቃ ቤት ውሰጂው ታሥሮ እኮ ነው ኣንቺንም እሱንም ሚያባክን መንፈስ
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 16 күн бұрын
የጠራኸው ጌታ ይርዳህ ይደግፍህ ይለውጥህ የነገ ታሪክህ ይመር ለበረከት ሁን አይዞህ ጌታ አዲስ ምእራፍ ያምጣልህ በጌታ ስም❤😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 18 күн бұрын
የአለም ሰገድ አድናቂዎች 🥰
@Zerituye
@Zerituye 18 күн бұрын
I’m glad you told him he needs to get professional help. He must be healed from the addiction before getting any money.
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 18 күн бұрын
ስብር ነው ያደረከኝ❤ ግን ደስ እሚለው ሁላችንም ያለፍንበት ፈተና ይለያያል እንጅ አልፈንበታል ሁሉም አንተ እስካለህ ድረስ ያልፋል እንኳን አንተ አላለፍክ አይ ዞን ሁሉም ይቀየራል
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 18 күн бұрын
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይርዳህ ጀግና ነህ በርታ ቃል ከባድ ነው ከበፊቱ የበለጠ የአሁኑን ቃል ጠብቅ እግዚአብሔር ይረሀል🙏🙏🙏
@user-mn6jo5hc6w
@user-mn6jo5hc6w 17 күн бұрын
በጣም ነዉ የተጎዳዉ ወንድም አብሺር ነገ ሌላ ቀን ነዉ ሁሉም ነገር ያልፋል አንተ ገና ልጅ ነህ ነገ ለሌላ ሰዉ ትተርፋለክ እዳ ያልከዉንም እኛ ወገኞችክ አለን በምንችለዉ አቅም እንረድሀለን የደረሰብህ ስላካፈልከኝ በጣም እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ወጣቶች ይማራሉ አይዞክ ብድር አለብኝ ብለክ አትጨናነቅ አታስብ ከጎንህ ነን አለምሰግ አላህ ይጠብቅ በጣም መልካም ነህ በዚዉ ቀጥል🙏
@geberu899
@geberu899 17 күн бұрын
የተማርክበት ት/ቤት ነው ለይቅርታ ልብ የሰጠህ አሁንም ቢሆን ልጅ ነህ ቆራጥ ልብ እስካለህ ድረስ ብዙ መስራትና ማደግ ትችላለህ አይዞህ የኔ ልጅ በርታ እግዚአብሔር ይረዳሃል። ዋናው ተጸጽተህ መመለስ መሞከርህ ትልቅ ለውጥ ነው።
@mimit4032
@mimit4032 18 күн бұрын
1 Corinthians 6:18-20 says, “Flee from sexual immorality. All other sins a man commits are outside his body, but he who sins sexually sins against his own body!! Proud of you 🥰🥰🙏
@shewayegidaye904
@shewayegidaye904 16 күн бұрын
ወንድሜ ልጆች ሁልጊዜ ያጠፍሉ ዋናው አንተ ጥፍትህን አምነህ መቀበል፡፡ አይዞህ አምላክህን አመስግን፤ጠልይ፤ተጠመቅ ልጅ ነህ በርታ፡፡
@b.6015
@b.6015 18 күн бұрын
😢😢😢😢😢 አላህ ይጠብቀን ከሚወራው ከሚሰማው ያከሪም አላህ ያውጣህ ካለህበት መጥፎ ሰው ወደ መጥፎ ቦታ ይወስዳል ጥሩ ሰው ወደ ጥሩ ቦታ ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን ያከሪም😢😢😢😢😢😢
@reyuyenu340
@reyuyenu340 17 күн бұрын
አሚን ❤❤❤❤የኔ መንገድ አየሸ ከዛ ሁሉ ሱሰ አላህ እሰልምናን ሰጥቶት ዉብ የሆነ ሰብእና የሰጠዉን ረመዳን የተባለ ሰለምቴ ቁርአን በተጅዊድ ሲቀራ አጂብ ነዉ ወጣቶች ኑ ወደ ዲነል ኢሰላም ❤❤❤❤
@user-mo4st1vh9d
@user-mo4st1vh9d 17 күн бұрын
አሚን ያረብ😢😢
@azebnigusse884
@azebnigusse884 18 күн бұрын
ይሄ ሁሉ የተሰቃየህበት ያልፋል የማያልፍ የለም። ባንድ ወቅት አጋገጥሞን ነበር ግን እግዚአብሔር አምላክ አሳላፊነው ያልፋል እንኳን በህይወት ኖርክ።
@selamaklog5889
@selamaklog5889 17 күн бұрын
ካለህበት ጨለማየሚያወጣህየእግዚያብሄርመንፈስያግኝህሰንስለትህይቆረጥ
@hasnag3161
@hasnag3161 18 күн бұрын
አላህ ይርዳህ እኔ ወንድም አለኝ ከቤተሰብ ወቷል ግን ከመፀፀት ሁሌ ወቀሳ ነው እናቱንማ የባሰ እና አላህ ወደ አቅሉ እንዲመልሰው ዱአ አርጉለት በፀሎታችሁ
@genytad2275
@genytad2275 5 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ገና ወጣት ነህ በዚህ እድሜህ መፀፀትህ እራሱ የወደፊት ተስፋህን ያሳያል !! እውነት ነፃ ያወጣል አውነትም እየሱስ ክርስቶስ ነው ከርሱ ጋር በፀሎት ህብረት አድርግ በጣም ስለሚወድህና ስላንተ ብዙ ዋጋ ስለከፈለልህ! ብዙ ጊዜ ወንጌል እንደሰማህ እገምታለሁ ደቡብ አካባቢ ስላደግህና ደግሞም በኮፓሽን ኢንተርናሽናል ስላደግህ ስለዚህ የልጅነትህን ጌታ ያንተ አድርገው እሺ ፡፡ተባረክ እፀልይልሃለሁ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 18 күн бұрын
አተ ጀግናነህ ወድም ወደሚድያ መምጣትህ ለውጥ ነውበርታ❤❤❤
@martadesta2972
@martadesta2972 16 күн бұрын
አንተ አለም ሰገድ የምትባል ሰው ምን እንደምል እስካጣ ድረስ ነው ብቻ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ ያኑርህ ❤🙏
@b.6015
@b.6015 18 күн бұрын
ክክክክክ በሰላም ነው አላለም አለም ሰገድ የፍቅር ጓደኛ የለኝም ሲል ክክክክ የወንድ ድግል ተገኘ የቆየ ሰው አለሀምዲሊላህ እግድህ እዳተው ድግል ይስጥህ ግን አያጋጥም እሱ ታማኝ ሲሆን እሷ ታማኝ አትሆን እሷ ታማኝ ስትሆን እሉ አይሆን ዱንያ እደዚህ ናት ለማንኛውም ጎበዝ ነህ
@user-rr3hy2hr1s
@user-rr3hy2hr1s 18 күн бұрын
የኔ ጌታ አጀቴን በላኝ ወላሂ በናትህ ይህንን ኮመት ምታነብ ከሆነ ባለታሪኩም ወይም አለም ሰገድ እኔ ያቅሜን ልርዳህ የኔ ወድም አድራሻህን ንገረኝ ያቅሜን ልርዳህ ሌላ ነገር ማረግ ባልችልም ቢያስ ስራ እስክታገኝ የወጪህን ወላሂ አዉራኝ ወድሜ ልብን ክፉኛ ሰበርከዉ አላማህን ህልምህን ሳስበዉ አሳዘከኝ ደሞ አላማ እዳለህ ከፊትህ መረዳት ይቻላል 😢
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 18 күн бұрын
ያለበትን ብር እንደአቅማችን እንክፈልለት እንርዳው
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm 18 күн бұрын
ወድሜ አግዚአብሔር ንስሀህን ይቀበልልህ !!! በጣም ብዙ ነን ያንተን ህይወት ያሳለፍን አግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረው 🙏🙏🙏
@itsmydam5935
@itsmydam5935 18 күн бұрын
አብሽር ወዲም አሁንም አረፈደም እንኳንም ሳይረፍድብክ ነቃክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ጠንካራ ሁን እራስክን አክም እናትክም የልፋቷን ፍሬ ትይ በርታ!🎉🎉
@elsbetdamte9782
@elsbetdamte9782 18 күн бұрын
ኡህ በልጅ ሱስ ልቡ ያልደማ ማን አለ ለልጆቻችን ልቦና ይስጥልን
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 18 күн бұрын
አታልቅስ በአላህ 😢 እዉነት ታማኝ ነህ ታማኝነትህ በአደባባይ ታይትሀል ተፀፅተሀልኮ በቃ አታልቅስ 😢 እዮሀዎች አካዉት ካለዉ ቢርዳ ባይ ነኝ
@b.6015
@b.6015 18 күн бұрын
እሚድያ ላይ ድግል ነኝ ብለህ ኮሜተሮች ጉድህ ነው ጋብቻም መጣልህክክክክ የወንድ ድግል በመገኘቱ እደኔ ደስ ያለው በላይ ክክክክክክክ
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 18 күн бұрын
😅😅😅😮
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 17 күн бұрын
😂😂😂😂በጣም፣ደስ፣ሲል፣ያረብ፣ታሪክ፣ይቀየራል
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 14 күн бұрын
የሚገርም አስተሳሰብ ያለህ ልጅ ነህ አይዞህ ከበፊቱ በተሻለ ነገር ላይ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ በርታ ወንሜ ጀግና ነህ ገና ለብዙዎች ትተርፋለህ!! አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤🎉
@user-yo1sw6tu2q
@user-yo1sw6tu2q 18 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ለእናትህ ሲል የአንተንም ልፋት ቆጥሮ ነገሮችህን ያስተካክልልህ ፀሎት አድርግ ለካህን በፀሎት እንዲረዱህ አግኝ። እዳ ይከፈላል ዋናው አንተ ሰላም ።
@martaabera1736
@martaabera1736 18 күн бұрын
አይዞህ የኔ ልጅ አምላክ ይረዳሀል ንግግርህ እራሱ ደስ ሲል አንደበ ተ ርቱ ነህ
@user-wd7eu2bu6r
@user-wd7eu2bu6r 18 күн бұрын
ሂሳብ ቁጥሩ ይላክ የአቅማችንን አንርዳው እንዃን አምላክ ክፉ ነገር ሳይደርስበት ተመለሰ ፈጣሪ ወጣቱን ማስተዋል ይስጠው ወንድሜ ወደ እግዚአብሄር ፊትህን መልስ መጾም መፀለይ ያስፈልጋል አምላክ ይርዳህ
@tsehayfalula4494
@tsehayfalula4494 18 күн бұрын
He has a huge potential . Don’t worry about getting a job . Any company can hire you . You are smart .
@FatmaSaid-ew3ib
@FatmaSaid-ew3ib 18 күн бұрын
You’re a well spoken, handsome young man! I’m glad they’ve offering to help you, I believe you will get better with treatment 🙏🏾🙏🏾 your mother raised a fine and polite young man, good luck 🙏🏾🙏🏾
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 18 күн бұрын
አለምስገድ ያንተ ስብእና ይገርማል ሁሉንም እንደአመጣጣቸው ከእውቀትም ባለፈ ጨዋነትህ ለብዙዎች ራስህ ትምህርት ቤት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 17 күн бұрын
እውነት እመቤቴ ከነልጅዋ ደርሳ ብድርህንም ከፍለህ እፎይ ተመስጌን ብለህ ብድርን ሳይሆን አስራትህን እምታወጣ ያርግልህ አይዞህ ወንድሜ ይሄም ያልፋል በርታ
@danielyilma2041
@danielyilma2041 11 күн бұрын
Amen Amen Amen!!!
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo 18 күн бұрын
የኢትዮጰያ ህዝብ የዋህ ህዝብ ነው ይረዳሀል። አይዞህ ነብስ ማጥፋት ሀፂያት ነው ወንድሜ።
@fenoteyared5656
@fenoteyared5656 12 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅ ነው ለሌላው ወጣት ምሳሌ የሚሆን ልጅ ነው ። በተለይ ለሱሰኞች በጣም አስተማሪ ነው ። አካውንት አስቀምጥልን የምንችለውን እንርዳዉ ።
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 18 күн бұрын
በጣም በጣም ልጀ ምን አይነት ከእኔ ቤት የነበረ ሙልጭ ሙልጭ ያደረገኝ አንዱ ልጀ የሚገርመው ትንንሽ ልጆች ተጋድለውበታል የክልል ከተማ እኔም በጣም በትክክል የገለፀው እናቴ አልቅሳ ስትነናገር ምንም አይመስለኝም እኔም ያላደረኩት ነገር አልነበረም አሁን ተመርቆ የሥራ ሞራል የሚባል በጭራሽ ሥራ የምሥራት ፍላጉት በጭራሽ ሆኖም አሁን ያው ያቆመ ይመስለኛል ግን አንዴ 700ብር ብቻ ከበንኬ እስቂር ምን ይደረግ እናት ሁሌም ትሸከማለች መቼስ አንተ ተባረክ ተለወጥክ አይዞህ በርታ አለምየ እርጋታህ አቀራረብህ ዕውቀትህ ሊቅነትህ ስወደው ዘርህ ይባረክ የወለድካቸው ይባረኩልህ ቤትህን ይባርክልህ
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 18 күн бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም እንኳን ቶሎ ነቃህ እግዚአብሔር ሕይወትህን ያስተካክልልህ የተበደርካቸውን ሰዎች ገንዘብ መልሰህ ቤተሰቦችህን አስደስተህ በተክሊል ለማግባት ያብቃህ😊
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 17 күн бұрын
ምን አይነት የተባረከ ልጅ ነው እስካሁን ጐደኛ የለኝም ሲል በጣም ገረመኝ ሴትንም ክብርዋን የጠበቀች ለማግኘት ይከብዳል እንኳን ወንድ ልጅ መዳኒያለም ይርዳህ እንኳን ከዚህ ሴጣናዊ ቁማር ደግሞ ፈጣሪ ገላገለህ
@rahwastella9352
@rahwastella9352 18 күн бұрын
አይዞህ ሁሉም ያልፋል ወንድሜ መፈተንም ጥሩ ነው አንዳንዴ ግን አንዴ የመታህን ድንጋይ ሁለተኛ ከመታህ ድንጋዩ አንተ ነህ ይባላል ስለዚህ ስህተቶችህ መማሪያ ይሁኑህ ወንድሜ
@itsselam4495
@itsselam4495 18 күн бұрын
የምንረዳበት ሁኔታ ቢኖር Am glad to help this gentle man. Please stay strong as your words 🙏.
@ferheiwetgebremichael1447
@ferheiwetgebremichael1447 18 күн бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር የብዙ ሰወች ሂወት ቀያሪ ያደርግሃል። You have so much to offer for your community 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@user-fe9oe4ds7e
@user-fe9oe4ds7e 18 күн бұрын
ፀበል ግባ ወንድማለም ሕወትህን ያበሌሸው ሰይጣን ይፈር😢😢😢
@sebletegegne624
@sebletegegne624 18 күн бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ይሔ ቬቲንግ የሚባል ነገር ስንቱን ወጣት ቀጥፎታል ይኼ የመንግስትም ችግር ነው ሕጋዊ አድርጎ ፈቃድ በመስጠት የስንቱን ቤት አዘግቶአል አሁንም ተዘጋ ይባላል እንጂ በድብቅ እየሰሩ ያሉ ስላሉ ቁጥጥር ቢደረግ መልካም ነው።
@እመጓ
@እመጓ 18 күн бұрын
ዳኒ አይዞህ ሁላችንም እራሳችንን በምንጠብቅበት ቦታ አደለም እያገኘን ያለነው ግን ሁሉም የሆነ ነገር አስተምሮን ያልፋል ጤና ብቻ ይኑርህ እግዚአብሔር ይረዳሃል ንስሀ ገብተህ እንደ አዲስ ጀምር በህይወት ያቆየህ በምክኛት ነው በክቡር ደሙ የገዛውን ማንነትህን አምላክ ባንተ ውስጥ ብዙ ሚሰራው ነገር እንዳለ ዲያቢሎስ ስለሚያውቅ ነው ያንን ሊያሳጣህ እየታገለ ነው መፅሐፍ እንደሚል አይዞህ በርታ ልብህም ይፅና
@danielyilma2041
@danielyilma2041 11 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 43 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 129 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 43 МЛН