No video

ከትዳር በፊት ግንኙነት ይደግፋሉ?

  Рет қаралды 3,399

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

ከትዳር በፊት ግንኙነት ማድረግ ጥሩ ነው ወይስ እይደለም? ለምን? እናንተ ከትዳር በፊት ግንኑነት አድርጋቹሃል ወይስ? እዮሃ ፋሽን እና ዉበት!
#Ethiopia #EyohaMedia #Abraham_Yohannes

Пікірлер: 10
@MyLife-gy2dh
@MyLife-gy2dh 4 жыл бұрын
ስድ ነህ አንተ እሽ ምትፈልገው መልስ እንዲመለስልህ ነው ምትፈልገው ስለወሲባዊ ስሜት ስታስብ የሴትን ልጅ ክብር ፋቅከው እኮ አልጋህ ይፍረስና የዛሬ ጊዜ ወንዶች ያያቹሁትን ሁሉ ካልፈፀምን ብላቹሁ ልትሞቱ ነው አስቡት እስኪ ግብር ሶዶም ሚባል ነገር ሰምተን አናቅም ባገራችን ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጭ አሁን ግን የተለየ ፖዝሽን ብላቹሁ ጀመራቹሁ አሁን ደግሞ ወንድ ወንዱን ሴት ሴቱን በዚህ ከቀጠላቹሁ ነገ እንሰሳ የሚያገቡትን ሀገራት አይታቹሁ ደግሞ ምን ችግር አለው ትላላቹሁ ከናተ አይነቱ አመለካት ይሰውረን
@maregeawol1878
@maregeawol1878 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ብዙ ትዳሮች በግብረ ስጋ ግንኙነት መለያየታቸው በምን አወቃቹ ብዙ ሰዎች እዲህ ሲሉ እሰማለሁ ግን የማይመስል ምክንያት ነው
@ahmada4579
@ahmada4579 4 жыл бұрын
ሲጀመረ የሌለ ባአል አትፍጥሩ አረ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥልን እግዚኦ ማርን ይቅር በለን
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ኢስላም ዝሙትን ፈፅሞ ይፀየፋል እንጠናና እንቀማመስ ሚባል ነገር ሀራም ወንጀል ሀፂያት እና በጣም ከከባባድ ወንጀሎች የሚመደብ ነው አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም ።
@user-vy1fm4sh6i
@user-vy1fm4sh6i 4 ай бұрын
Yemechih❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-iu4ml5tx1r
@user-iu4ml5tx1r Ай бұрын
ባለጌ ያሳደጋችሁ
@dilamoabayineh9846
@dilamoabayineh9846 4 жыл бұрын
የበልግ ልጅ ሰድ ነህ እሺ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Bezi guday laay meweyayet allebin.Letidar mefires tiliq mikiniyat iyehobe silehone begilts menegager yinoribinal. Chigiru ketefexere bewhala leelaa chigir wisx kemegibat begilts menegager alebin.
@user-rb9xl2ge5x
@user-rb9xl2ge5x 4 жыл бұрын
Er er ehen ganja sebo sebo jeles 😂😂😂
@rosarosiewowooodesyelale1846
@rosarosiewowooodesyelale1846 4 жыл бұрын
ክክልክክክክክክክክክክ
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 43 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
26 July 2024
13:18
16 yegna tube
Рет қаралды 1,1 М.
ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ወሲብ ጉዳቶች | Impact Ethiopia - ኢምፓክት ኢትዮጵያ
13:21
Impact Ethiopia - ኢምፓክት ኢትዮጵያ
Рет қаралды 3 М.
ንስሀ ስንገባ መርሳት የሌለብን አንድ ነገር ከ መምህር ዘበነ ለማ
4:28
yemaryam wedaj የማርያም ወዳጅ tube
Рет қаралды 17 М.
ለትዳር የምትሆን ሴት#RelationshipTips #ፍቅር #ebs
13:36
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 87 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 43 МЛН