KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
‘አውሮፓ’ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ! የማሳደግ ብቃት የለሽም ብለው ልጄን ነጠቁኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
28:28
ስለ ልጅነት ፍቅር የተከፈለ መስዋትነት ከዱባይ እስከ ለንደን የዘለቀ ፍለጋ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
41:18
Человек паук уже не тот
00:32
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
00:38
Из какого города смотришь? 😃
00:34
ከ‘ቤሩት እስከ ዱባይ’ የዘለቀ አስገራሚ ጉዞ ሃገሬ ስገባ እራሴን አላውቅም ነበር! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Рет қаралды 172,991
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 751 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер
@አኢሻእናቴንናፋቂ
2 жыл бұрын
ከስደት መልስ የቤተስብ ሸክም መሆን ከባድ ነው አላህ መጨረሻችን ያሳምረው
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ
2 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@ghfghfhjhgh911
2 жыл бұрын
Amennnnn
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
አሚንንን
@mylovemom9791
2 жыл бұрын
አሚን😭
@mimek8968
2 жыл бұрын
አሜንንንን
@terunashagegnahu5038
2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ይገርማል ልጅ እኮነዉ ይዛየመጣችዉ አልጋላይ ብትሆንስ እራሷን መቆጣጠር የማትችልበት ሁኔታዉስጥ ብትሆን ምን ሊሆኑ ነበር እናትዬዉ አባትዬዉ ይሻላሉ ትንሽ ዐደቀልብሽ ይመልስሽ አቺን እህቴ ስደት አይኑ ይጥፋ ስንይዝ ነዉ እሚወዱን ይገርማል
@keribintbaba246
2 жыл бұрын
አላህዬ ምስጋና ይገባህ😔ስንት አመቴ በስደት ሃብታም መሆን ቢከብደንም በጤና በክብራችን ካለ ስራ ማጣት ስላኖርከኝ እንደኔም ያሉ እህቶች ስላሉ ምስጋና የተገባህ ይሁን የስደት ክፋቱ በየ ሰው ይለያያል ሁላችንንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን😥አላህ ይርዳችሁ ቤተሰቦቿ ያሳዝናሉ
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
በድህነት ምክንያት ከሀገር የወጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳችሁ እግዚአብሔር እፍፍፍ 😭😭🙏🏿የኔስ ታሪክ ባወራው አያልቅም 🥺🥺
@ሙሉየ
2 жыл бұрын
እውነት እውነት ነው እማ
@shawaye5579
2 жыл бұрын
ewnate new 😢
@zuriashzure3388
2 жыл бұрын
እዉነት ነው
@sarachala1212
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን✋✋✋
@maranat7829
2 жыл бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል 🙏😢
@alemkonjo6219
2 жыл бұрын
አባትዬው ብስል ናቸው በጣም የኔ አባት የተናገሩት በሙሉ ትክክል ናቸው ግን ታገሱ ለበጎ ነው ።በእርግጠኝነት እግዚአብሔር ይረዳቹዋል።ግን ክፉ ንግግር አትናገሩ ለሚያልፍ ቀን ያማያልፍ ቃል አትናገር ይባላል አይዞዋቹ🙏🙏🙏😭
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
ስደት ህመሙ ብዙ ነው 💔💔💚💛💔
@zxczxc4613
2 жыл бұрын
እውነት ነው
@selamgebremical1432
2 жыл бұрын
ሀቨቨቨቨቨተተሐዐ ፳ቨተቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨ
@meryamy9166
2 жыл бұрын
betam emebrhan adershen
@milanabood5582
2 жыл бұрын
አዎ ያየያቃል
@ALEMALEM-ki4kv
6 ай бұрын
እውነት ነው😢
@memmeem7920
2 жыл бұрын
ላኢላሀኢለላህ ጌታዬ አመሰግንሀለሁ አልኸምድሊላህ ከመጥፎ ለጠበከኝ በጉልበቴ ሰረቼ አላማዬ ላሳካህልኝ
@semirahussen4162
2 жыл бұрын
በጠም
@መቅደስ-ኸ3ጀ
2 жыл бұрын
በጣም ግን ካገርሥንወጣ ሁሉንም ልንችልነዉ ሠወቿ በጣምደና ሠዎችናቸዉ ግንየሥራሠዉ አልነበረችም ሠዉየዉ አልሆሽኝም ብሎ ካየርቦታጠፍታነዉ ሊያሣፍራት ሢል እዚህ ስራ ገብታ እድህየሆነች እኛንም ልትወስደን መታ እቢአላት አላህሢረዳን😭😭😭
@memmeem7920
2 жыл бұрын
@@መቅደስ-ኸ3ጀ እንካንም ፈጣሪ ጠበቀሽ የኔ እህት😍
@ወሎመቅደላማሻ
2 жыл бұрын
👍👍👍
@hdxz7664
2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቤተሰቦች እናትም ሆነ ኣባት እካን ልጅ ይዘሽ ባዶሽን እንካን ብትሆኚ ያሳብዱሻል መጥኔ ክፋታችን መጥፎ ቃላታችሁን መወርወር ቢተው ፀበልም ኣያስፈልጋትም ህክምና ኣያስፈልጋትም እራሳንና ልጃን ብትችል ከቤተሰብ ብትርቅ ጤናዋ ይመለሳል
@rozazouba7538
2 жыл бұрын
ewenti newe ema
@ruhamabarkot4802
2 жыл бұрын
ትክክል 🙏👍ከቤተስብ መራቅ አለባት ምንም ጥርጥር የለውም እራሷን ለመሆን
@dagmawitteketel799
Жыл бұрын
Ere endsu atbelu ensu binoru nw ysbsbwat bada bihon Ayaskmtatm nbre
@ሮዝናዬ
2 жыл бұрын
አንዳንዴ መፍርድ ከባድ ነው ስደት ስንወጣ አላማችንን ማሳካት ነው እንጂ ወንድ ምን ይስራል ልቦና ይስጠን።።።
@GenetKokebe
2 жыл бұрын
ሮዜናዬ ኣይጣል በይ በብዙ ነገር ልተፈተኝ ትችያለሺ ኣይጣል ሥደት የመካራ ኑሮ ነው ከቤተሠብ ጀምሮ በቃ ኣዬሺ አደል እንዴት እንደሚሠድቧት ቤተሠብ እራሡ ጥቅም ነው የሚፈልጉ እና ወደው አደለም ከወንድ ጋ የሚገናኙ ከባድ ነው ባአጠቃለይ
@romi2171
2 жыл бұрын
እውነት
@afi5295
2 жыл бұрын
ብዙ ብር ስለሚፈልጉ እኮ ነዉ በቀን 2000 እያገኙ በወር የመዳም ሁለትሺ አይስማማቸዉም
@aulamath3849
2 жыл бұрын
@@GenetKokebe በኮንትራት ሄዳ ከማዳᎂ ጋ ተጣልታ ነው ኢሄ ሁሉ መከራ የደረሰባት ሌሎች ዜጎች አንገት ደፍተው ነው ሰርተው ወደአገራቸው ሚመለሱት
@manlll2474
2 жыл бұрын
ስው ላይ መፋረድ ይከብዳል ቁም ነገር አስባ ይሆናል የወንድ ጎደኛ የያዘችው
@aishaaisha2606
2 жыл бұрын
የሚገርሙ አባት ናቸው ነገሩ ሁሉ ግልጽ ብሎ የገባቸው ተባረኩ አባቴ ከእርሶ የሚጠበቀውን ሁሉ አድርገዋል እሷንም ፈጣሪ ይማራት እንጂ የልጄ አባት የምትለው እንኳን ማፊ ፋይዳ
@አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
2 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች የስደት ትርፉ ይሄ ነው ማንም አልተረዳትም ትክክል አደለችም
@shetaaderawe4119
2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ብዙ ፈተና ሣላይ እቅፍ ድግፍ አድርገህ ለሀገሬ ያበቃኸኝ ተመሥገን እፍፍ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
2 жыл бұрын
እኔ ጀግና ነኝ እመብርሀንን ይሄው ስት አመቴ አድቤት አገቴን ደፍቼ ነው ያለሁት እግዚአብሔርም እረድቶኛል አዳድ መጥፎ ጓደኛ ያጠፋችሁአል ጥፉ ሲሏችሁ እቢ በሉ ምክንያቱን የማትፈልጉት ሂወት ውስጥ ያስገቧችሁአል ጠፍተው የሚሰሩት ጤነኛ አይደሉም የመጡበትን እረስተው ጭስ ላይ ይዘፈዘፋሉ ወድላይ ይጠለጠላሉ ሀገር ያሰድባሉ በነሱ የተነሳ ኩትራት ቤት አገታችንን ደፍተን የምንሰራው ም ያሰድቡናል ሀገራችንም በነሱ የተነሳ በመጥፎ ትጠራለች እና እማ የሀገሬ ልጆች አገታችሁን ደፍታችሁ የምሰሩ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን እህታችን እግዚአብሔር ጤናሺን ይመልስልሺ አሁን ዳግም መሰደድ የለብሺም ደግሞ እራስሺን አድልጂሺን ማኖር ያቃተሺ ጭራስ የሀቢቢ መጥቼ ልጂ እወልድልሀለሁ ትያለሺ ይህ ስህተት ነው ካለፈው ሂወትሺ ተማሪ
@hanahana1960
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ ዱባይ ከመጣው 5አመቴ ጡሩ ቤትነው የገጠመኝ ጡሩ ደሞዝ ይከፋለኛል ሁሌ እግዚአብሔር አመሳግናለው " አባትዮው ስስዝን ምስኪን
@emmushet
2 жыл бұрын
እንኳን መልካም ቤት ገጠመሽ። አንችም መልካም ስለሆንሽ ይመስለኛል። አይቀየሩብሽ።
@blentube3002
2 жыл бұрын
@@emmushet ደምሪኝ😍😘
@eskaleskal4467
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ የሰደት መጨረሻ ይሄነው እመቤቴ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ
@damenechafaroayanadamenech7678
2 жыл бұрын
Amne😰
@blentube3002
2 жыл бұрын
@@damenechafaroayanadamenech7678 ደምሪኝ😍😘
@damenechafaroayanadamenech7678
2 жыл бұрын
@@blentube3002 eshi dubai new 🌹🇪🇹
@salamontube
2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤
@shawaye5579
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ethiopia 🇪🇹 🙏 lazalalem tenuri ezibochen yetabekilen 💞
@alainkhan9612
2 жыл бұрын
ሰሌ አሜን
@hawaa8626
2 жыл бұрын
አሚን ወንድም
@abezashafeworik4213
2 жыл бұрын
Yene Asteway sol
@nuratube5787
2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tomitomi9044
2 жыл бұрын
አባትየው ንግግራቸው ደስ ሲሎ
@sadibutajiratube4070
2 жыл бұрын
በጣም🥺
@sarasas1420
2 жыл бұрын
በጣም,ውስጡ ተቃጥሎዋል የኔ አባት
@cccdd5749
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@jhonsend7352
2 жыл бұрын
በስደት ያለን ልጆች ከዚች ልጅ መማር አለብን ቤተሰብ ሲኖረን ብቻ እንደሚወዱን!!! እናቷም አባቷም መትፎ ናቸው ካነጋገራቸው ያስታውቃል
@ሔርሞን
2 жыл бұрын
እናት አባት ክብር ይገባችዋል ፈጣሪ በሌሎቹ ልጆች ይካሳችሁ ስደት ላይ አላማን ከረሱ ድህነት ከተረሳ ይሄ ነው መዘዙ እማምላክ መልካሙን ሁሉ ታድርግልሽ እህታችን አይዞሽ ነገ የተሻለ ቀን ነው
@etsegenethailu2662
2 жыл бұрын
that's true alma ena deheneten mersat waga yasekeflal
@romandelelegn841
2 жыл бұрын
ንሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣችሁ በሰላም ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ 🙏
@Azeb-ru1rf
2 жыл бұрын
አንዴ በስራ አጋጣሚ አሜሪካ አገር ያሉ አረቦች ቤት ሄጄ ሴትየዋ እንደአገርዋ ልታዘኝ ሞከረች እንደቤት ሰራተኛ ከዛ ቀጥታ ለምስራቤቴ ደውዬ እዛ ቤት መመለስ እንደማልፈልግ ነግርኳቸው አሜሪካ መኖርዋን ረሳችው መሰለኝ ወገኖቼ ኢትዮጵያውያን እንዴት ይሆን አስቀያሚ ፀባያቸውን ችለው የሚኖሩት ብዬ በጣም አዘንኩ እርኩስ ናቸው 🇺🇸
@hasethussain6002
2 жыл бұрын
ላያስችል አይሰጥም አይደል የሚባለው እንዲህ ነው የምንችለው
@bealembealem1224
2 жыл бұрын
በናትሸ ኮትራቴ ሊአልቅ 3 ወር ነው የቀርው ውሰጅኝ እሰኪ ከዱባይ የሚወሰድሸ ከአገኝሸ አግዝሸ አለሁ ብለውኛል ሰወቹ
@ranarr6788
2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቀን ምንም ባይመች የማዳም ቤት ይሻላል እህቶች እግዚያብሄር ከባረከልን ትንሹ ይበቃናል
@mamegez33
2 жыл бұрын
ትክክል
@fatiya8477
2 жыл бұрын
በትክክል
@zawdezz3681
2 жыл бұрын
ትክክል ቶሎ ልበልፅግ ስራው ላይ ትኩረት ሳናረግ ቋንቋ ሳንለምድ ወዲያው ፏሀ ለማለት ልብ ይስጠን
@apka4160
2 жыл бұрын
በጣም
@semuhabesha1994
2 жыл бұрын
ትክክል
@AmyAmy-pz5cj
2 жыл бұрын
እማኮ ቤተስብ ሲኖርሽ ነው የሚወድሽ አንቺ ልጅ እንጂ በሽታ አይደለም የያሽው ስለዚህ ጠንክርሽ ስሬ ልጅሽ ታድጋለች ነገሮች ይቀየራሉ ፍጣሬ ይርዳሽ እህት አለም
@tigestmedhane8045
2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉንም ነገር ባትናገሪ ጥሩ ነበር ምክንያቱም ነገ ሌላ ቀን ነው ።።።።።፡
@leyaleya4383
2 жыл бұрын
አይ አባቴ አይዞት ልጅ የእግዚአብሔር ጸጋነው አይክፋችሁ አካለ ጎደሎ ሁና ብትመጣስ ከዚህ የበለጠ ትሰቃዩ ነበረ ተመስገንነው አንችም እህቴ አይዞሽ አታልቅሽ ነገም ሌላ ቀንነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልካምነው
@sff7073
2 жыл бұрын
አባትየዉ የተናገሩት ግን በጣም ትክክል ነዉ ቢወዳት ልጁን ቢፈልግ ይረዳት ነበር ::
@tessema2
2 жыл бұрын
ልጅቱ አእምሮዋ ተጎድቷል፣እርዳታ ብትቀበል መልካም ነበር። አሁን እናትና አባቷም ሆነ ህፃኗ ያሳዝናሉ። እግዚአብሔር ይርዳቸው።
@kuwaitkuwait4611
2 жыл бұрын
አኔ ግን አርቦችን ብቻ ጥፍተኝ ማድርግ ጥሩ አይደለም አኝ አየሰርን ነው ከሀገር ቤት ሰንወጣ ዓላማችንን መርሣት ትልቁ ችግራችን አኝ ኢትዮጵያ ዌን በአድሜ መቀለድ ጥሩ አይደለም እግዚብሔር የረዳን
@ተሽንፍአለው
2 жыл бұрын
መጀመሪያ እኛ ነኝ መጥፎ መንገድ እንቢ ካልል ይመቱና እንዲ በግድ አይዙም
@abentekelly9387
2 жыл бұрын
ጥሩ ብለሻል እህቴ እኛም ጥፋተኛ ነን ብለን ከጥፋታችን ካልተማርን ሆሌ ሌላውን ጥፋተኛ አድርገን እራሳችንን እያታለልን ነው ::
@ዘሀራ-ሐ2ረ
2 жыл бұрын
በትክክል እኛ እናጠፍና አረቦች ላይ እናላክካለን ለዚህ እኮ ነዉ ሁሌ ከስቃይ የማንወጣዉ ሁሌ ችግር አሁን ይቺ ጠንክራ ብትስራ ኑሮ ቡዙ ነገር መለዉጥ ትችል ነበር ዘለዉ የማይሆን ቦታ ይገቡና አረቦች ይላሉ
@Baby-vt2ns
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ በጣም ከባድ ነው ለቤተሰቦችም ለናንችም አዲስ መንገንድ ይስጣችሁ 🙏
@makiromana3838
2 жыл бұрын
ቤተሰብ ብር ሲላክላቸው እንጂ ባዶ እጃቸው ሲመጣ አይወዱም ለምንድነው ግን ሲቀጥል ስደት ያለ ሁሉም ያቀዋል ያለመረጋጋቷ ምክንያት ቤተሰብ ምክንያት ነው ስትወጣ ስትገባ ትጨቀጭቃጭቆት አለችሁ ነገ የሆነ ነገር ብትሆን ልትቆጮ ነው ተው ተው ግን ልጃችሁን በደንብ ያዙሳይደክማቸው ፀበል አመላልሶት
@wubalemkefale6368
Жыл бұрын
😭😭
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
2 жыл бұрын
እንደ ጀብድ ነው የምታወራው ልክ ጥሩ ነገር እንደ ሠራ አሁንም እኮ ጤነኛ አይደለችም ብዙ ጨዋ አረብ ሀገር የሚሰሩ ጓደኛች አሉ የእነርሱ ስም ማጥፋት ይሆናል የዚህ ቪዲዮ አላማ
@genetteshome3906
2 жыл бұрын
ለዘልዛሎች አየሂዶበትን አላማ የዘነጉ ስንት አለ በየቤቱ በስነስራት የሜሰሩ የሜወክለው አላማ የሌለው ሰው
@yemariyamhabteslase3440
2 жыл бұрын
እናትእና,አባቷ,በመጀመሪያ,ፀልዩላት,እንጅ,አትናደዱባት
@tube2021
2 жыл бұрын
የአረብ አገር ሰዴት መጨረሻው ይሄ ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ ለእናት ሀገሬ በሰላም አስገባኝ🤲🤲
@lamar5988
2 жыл бұрын
አይማንሰምቶሽ የኔውድ እንካን ነፍስሽ ገባ😥😥😢😢💔💔💘
@jdhd5128
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሰፊናስ
2 жыл бұрын
ኣረብ ሃገር ኢትዮጵያን ብቻ ናቸው እንዴ ያሉ???? ኤርትራዌያን ታዲያ ለመን በሰላም ዬኖራሉ መጀመርያ ከራሳቹ ተገናኙ
@tube2021
2 жыл бұрын
@@ሰፊናስ አነሱስ እድህ አለመሆናቸውን አይተሻል ሲጀመረሰ አረብ አገር ከጥቅሙ ጉዳቱ ነወ ትርፉ አትከራከሬ
@ሰፊናስ
2 жыл бұрын
@@tube2021 ያለሁበት ሃገር ነው ተጠቅመን እየወጣን ነው ፍሊፒን ኢንዶነዥያ ከኣለም ሙሉ
@utty3720
3 ай бұрын
ቤተሰብም የሚወዳችሁ ሲኖራችሁነዉ የኛ ስህተት ቢኖርም እንኳን ልጂ ይዛችሁ ይቅርና ብቻ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@aulamath3849
2 жыл бұрын
የኛ ሴቶች መቼም ትምርት አይወስዱም ቤተሰብ በችግር እንዳሳደጋቸው ረስተው ልታይ ልታይ እያሉ ከአሰሪቤት ጠፍተው ይወጣሉ ከማንም አገር ዜጋ ጋር ይዳራሉ ችገር ሲደርስባቸው መልሰው ለቤተሰብ እና ላገር ሸክም ይሆናሉ
@ሱሱገበሬዋ
2 жыл бұрын
ልጅቱ ጤና ናት ቤተሰቦቿ እኮ እብድ አደረጓት ሆሆሆሆ ተውጅ ለህሌናዋ ፍሩ እብድ ትለፈልፋለች አትበሉ እሽ ህልሟ መሄድ ነው እብዴት አይደለም
@mamanegu1324
2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል የኔ እህት ኢትዩጵያ ውስጥ ያለ ትልቁ ችግር ማንኛውም ውጪ አገር ደርሶ የመጣ ሰው ገንዝብ ይዝሽ ካልመጣሽ ወይም ገንዝብሽን አጥፍተው ለምን እንዲህ አድርጋችሁ ሲባሉ የሚሉት ነገር አብዳለች ጭንቅላቷን ሰታለቸ ነው ያበዱትሰ እነሱ ልጅ የለፋበትን ከተጠቀሙ በሃላ መጥፎ ስም እየለጠፉ እየተሳደቡ ቂም በሰው ልብ ውስጥ የሚፍጥሩ የሚሻል የሚመስለኝ የተሰደደ ሰው ለቤተሰብ የቀለብና ብቻ ልኮ የራሱን ሕይውት መመስረት ብቻ ነው የሚሻለው ሲጀመር የኢትዩጵያ ቤተሰብ የለፍላቸውን ሰው ህሊና መጉዳት ከገዛ ልጃቸው ጋር እንደሚያቆራርጣቸው ሲገባቸው እኮ ነው
@hannatv
2 жыл бұрын
አይዞሽ ያለፈው አለፈ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ የምትሳደቡ አደብ ግዙ ጸበል ብቴድ ትድናለች ሕክምና ጳውሎስ የአእምሮ ሕክምና ትውሰድ አባቴ በርቱ
@sssss-ow7zi
2 жыл бұрын
ስደት ትእግስት ፅናት ይጠይቃል የልጄ አባት ነይ ብሎኛል የምትይውን ግን አስቢበት ልጅሽን ነጠቆሽ በሰው ሀገር አንችን ከባድ ህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ይከትሻል እንኳን የውጭ ዜጋ ይቅር እና የራሳችን ዜጋ የንላናቸው ወንዶች ማመን ከባድ ነው ቤተሰቦችሽ የጤና ክትትል እንደሚያስፈልግሽ ተናግረዋል ተረጋጊ ለውሳኔ አትቸኩይ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
2 жыл бұрын
የምን ህክምና ነው ?ልጅቱ እኮ ጤነኛ ናት። አረ በጌታ በግድ በሽተኛ ልታደርጓት ነው እንድ?
@zehara605
2 жыл бұрын
ጉዲ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
Жыл бұрын
የሰማዩ የምድሩ. ሀያሉ ጌታችን አላህ ሁሉንም ያያል እኛ ሀበሾች ሁሌ አረቦችን እደበደሉን አርገን እናወራለን አንድም ሰው ስለመልካምነታቸው አያወራም ግን ታላቁ አላህ ሁሉም የስራውን ያገኝ ዘንድ ይሰራል አረብ ሀገር ግን ስትጉድ ችሏል
@marmwitdesaley6815
2 жыл бұрын
እናትና አባት እድሜ ይስጣቸዉ ያሰሸዝናሉ
@zawdezz3681
2 жыл бұрын
የኔ እህህት አትሳሳቺ ሁለተኛ ጊዜ ልጁንም መስጠቱ ጥሩ ነው እሱ መጀመሪያ የተሳሳተውን ድጋሚ አይደግመውም ተስፋ አታድርጊ እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት ተረጋጊ የማይለወጥ ጊዜ የለም ደግመሽ ብትሄጂ እንኳ ይገሉሻል እንኳን በሰላም ገባሽ
@tebabe
2 жыл бұрын
አላህዋ ኢትዮን ባርክልን😭😭💔ከድህነት አውጣን
@አዩሽጉራጌዋ
2 жыл бұрын
ጭራሽ ሀቢቢ 🤔🤔🤔😂😂አላህዬ መጨረሻችን አሳምርልን በንደናንተ አይነት እኛ እንሰደባለን ልብ ይስጠን ምንም አላዝንም ምክንያቱም በራስሽ ነው ኮስታራ ከሆነች አንድ ሴት ማንም አይጠጋትም በቁምጣ ራቆት እየሄዳቹ እድሜ መጨረስ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
@zemetayeyegletwe2475
2 жыл бұрын
Enateye betame tekekele ! Yeheche sethedeme alamwa yehenene lemesrat newe. Genzebe lemafese endete aemro yalwe sewe keletune before asdegfo yakerbale. Ejge balege ena werobela nate. Lebetesebwa EGZABHER yehunachwe.
@suzitube6080
2 жыл бұрын
ጂብ ከማን ቤቢ በሀብህ አላለችም ግምነገርነሽ ቱ ሸክም
@Ethiopia890
2 жыл бұрын
menew sew yesasatel beka, degmo Yelchin yeslch konjo weldaletach ,negen egzyer yakale esu tarkuwan yekyerale
@እምወድሽ-ገ4ኸ
2 жыл бұрын
አይጣል ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ሚስኪን አትፍረድ ይፈረድብህ ነው።
@ሁለገብይቶብ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ktube8920
2 жыл бұрын
ያለጢፍ አቋሜን እንዳሳመርከው አኽላቄንና መጨረሻየን አሣምርልኝ
@mimmyarab9008
2 жыл бұрын
ቤተሰቦቿ ላይ የምትፈርዱ ሰዎች ግን ምን ያድርጉ እኔ የደርሰብኝ ሰው. ነኝ ሲጀመር እሷ እኮ ካንዴ ሁለቴ በተሷቦቿን እነዚህን ምስኪን እናት እና አባት ረስታ በራሷ አለም ውስጥ ነበረች እኔ ነኝ እማውቀው ከዛ ሲመለሱ ሁሉንም ቤተሰብ ገለን እንጨርስ ነው የሚሉት እኔ አውቃልሁ የእናንቴን ስቃይ ኡፍፍፍ እኔ ለእናት አባቷ ነው የማዝነው አሁንም እሷ ባህበክ እያለች እየተጃጃለች ነው
@familypromotion9552
2 жыл бұрын
እኔ ስል ኮሌጅ ተምራለሁ ግን የበለጠ እውቀት ያገኘሁት ስደት ላይ ነው እዮሃዎች አንድ ቀን ታሪኬን አጫውታችዋለሁ እንዲህ አለ እንዴ እስክቱ ድረስ የሚያሳዝን የሚያስተምር ታሪክ አለኝ
@alemhmeskel5838
2 жыл бұрын
ፀበሉን ትመለስበት የተሰራባት መተት ፀሎት ከሌለ ይመለሳል እና ትጠመቅ
@asterastu8900
2 жыл бұрын
እግዛብሄር ካንቼ ጋር ይሁን መፍረድ ከባድ ነው ግን ፀበል ብትሞክር አሬፍ ነው
@HanaHana-fp2yy
2 жыл бұрын
አያችሁ ስደተኞች ህቶቸ ገዘብ ከሌለን እናታባትም ይጠላናን እንኳንስ እህት ወንድም እኛ ለነሱ ብዙነገር እንሆንላቸዋለን ለራሳችን አምስት ሳይኖረን ያገኘናትን ለነሱ እንልካለን ስለዚህ ትምርት ልንወስድ ይገባን መቸም አሁን ባይኖራትም ሳትልክላቸዉ ቀርታ አደለም
@ruhamabarkot4802
2 жыл бұрын
ቀላል የኛ ነገር ያሳዝናል
@kidu715
2 жыл бұрын
እዚሁ ባለሽበት ብትረዳ ይሻላል የልጄ አባት የሚለዉ ነገር ቢቀር ይሻላል ልጅሽን ቀምቶ የባሰ እንዳያሳብድሽ ከፈለገ ልጁን መቶ ማየት ይችላል
@wondessenselashy2190
2 жыл бұрын
በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያአ ሴት እርካሽ የለም የትም ያሸማቅቁናል ክብር የላቸውም
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
2 жыл бұрын
ሁሉንም ማለትህ እናትህም ሴት ናት ክብራችን ጠብቀን የምንኖር አለን
@yenenshe7341
2 жыл бұрын
አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ቢወራ አያልቅም ለአንዳንዱ ገነት ለአንዳንዱ ሲኦል ነው😭ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
2 жыл бұрын
ጨምላቃ ሁሉ ሰደት ለመለወጥ እንጀ ወንደ ጋር መጃጃል
@Powerof7
2 жыл бұрын
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አትፍረድ ይፈረብካል ይላል ታላቁ መፅሀር
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
2 жыл бұрын
@@Powerof7 ኦረ ወደዛ አንደ አንደ ሴቶች አዛባ ናቸው
@zxczxc4613
2 жыл бұрын
አቺ ነሽ አዛባ ወሬኛ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
2 жыл бұрын
@@zxczxc4613 ሸረሙጣ
@haymiabebe5858
2 жыл бұрын
ለአንድ ልጃ ምንም ሳይልክ እመጣለው 2ተኛ ልጅም እንወልዳለን ትላለች ለእዛውም ሞሮኮ ቦርኮ መተተኞች እኮ ናቸው በእዚ ችግራቸው ላይ ከእነ ልጅሽ ቁጭ ብለሽ ሰለ ጤናሽ ብታስቢ ይሻልሻል
@fantayoutube8854
2 жыл бұрын
እኮ የምር ያዉም የሌላገር ዜጋ ብትህድም ልጁን ወሰዶ ያሳብዳታል እጅ አይፈልጋትም
@rozazouba7538
2 жыл бұрын
neye eylene newe alce esy qoy yalcebetin kawewe ko ber liko yewesedati demo qoy dubay eylu werqete salsera newe sewelde tyza yegbaweti alce aydel qoy eqamawane enkan maserati aqetati newe ager yegbacewe esu yane axgba newe demo setargeze edmiyzati eyweqece lemin argezeci bezalay yasetaweqebatale lgun be foqa tewedewalece yehe edymexa mexnqeqe nebrbati mikenyatume edeti werqetan ataserame alaseraltime honome yehone ceger ale dubay yale werqeti eyseru aydele esame esume sera aywedume yanewe cegerusxe yexalcewe
@eliaskidane3921
2 жыл бұрын
የኔ እህት ያለፈ አልፋል እግዚአብሔር ወደ መስመሩ ያምጣሽ ፀልይ
@adisemokonin8670
2 жыл бұрын
Way good tinish inkan atafrim
@Powerof7
2 жыл бұрын
@@adisemokonin8670 ለምን ታፍራለች የኛ ፈራጅ😏😏😏
@degnestube3253
2 жыл бұрын
ያለፈው አልፏል ብዙ ጥፋቶች ያጠፋሽ ቢሆንም ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም! ያሳዝናል የቤተሰብ ሸክም መሆንሽ እናትሽ ባንቺ ደስተኛ እንዳልሆኑ ያስታውቃል ሰርተሽ ልጅሽን ና እራስሽን ለመቻል ሞክሪ ምክንያቱም ቤተሰብ ይሄን ያህል ዓመት ሲያስብ ሲያሳድግ ኖሯል ሁሌም አዝሎ መኖር ይከብዳል
@zemetayeyegletwe2475
2 жыл бұрын
Endwe meneladergshe! Tebarekelge ehete Alem.
@afi5295
2 жыл бұрын
ጭራሽ ቤት አዘጋጅ እሺ ሀቢቢ እመጣለሁ ወድ አምና ትላለች ለእናቷ ያልታዘዘች ሌላ የማታቀዉ ህዝብ ጋር ልትቀላቀል ይከብዳል
@አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
2 жыл бұрын
@@afi5295 አይባልም ሲጀመር ትክክል አደልችም ንግግሯ ያስታውቃል አንቺም ስደተኛ አደለሽ
@eyerusalemwolde6631
2 жыл бұрын
Mn ale melkam ngr betetsefu wekesaw lmn nw
@melu-g
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ ቸሩ መድኃኒዓለም ይመስገን አይደለም እንደዚህ አይነት ሊደርስብኝ ቀርቶ በአይኔም አላየው ሴትዮዬ እንደ ልጅ ታየኛለች በቤት ውስጥ ነጻነት አለኝ ውጪ አታስወጣኝም ዛራኒ አይሆንሽም ትለኛለች ቤት ውስጥ ግን እሷ ምንም አታውቅም ተቆጣጣሪ እኔ ነኝ ልክ እንደ ልጅ ይሄም አለ ለካ ጌታ ሆይ አመሰግንሃለው ተመስገን
@ሔርሞን
2 жыл бұрын
እማ ውዴ ሲጀመር የራስዋ ስራ ነው ልክ አሁን አለን አለን እንደሚሉት ለምን ድህነት ይረሳል ለምን የወጣንበት አላማ እንረሳለን ሁፉፉፉ ማስተዋልን ያድለን ያንቺ አደባባይ ስለወጣ ነው ስንት አለ ጉድ የተሸከመ
@marry6186
2 жыл бұрын
ስደትን ታውቂያለሽ አግዝዎት
@melu-g
2 жыл бұрын
@@marry6186 እናግዛት ነው ሚባለው
@melu-g
2 жыл бұрын
@@ሔርሞን አዎ አንቺ ዓላማ ካለሽ የቱንም ግዙፍ መከራ ቢገጥምሽ ትወጪዋለሽ እንጂ የህሊና ወይም ገዝያዊ ስሜት ውስጥ አማራጭ አድርገሽ አትበከይም የሰው ልጅ እላማ ሊኖረው ይገባል አላማውን ከረሳ የማንም መጫወቻ ይሆናል እኔ ከሀገሬ ስወጣ ልረገጥ ልፈጋ ልራብ ልጠማ እንጂ ገላዬን ለማሳየት አይደለም አምኜበት የመጣውበት ቤተሰቤን ራሴን ልለውጥበት ነው ራቤንም ችዬ አላማዬን አሳካለው እንጂ ይሄን አማራጭ አድርጌ አሎስድብ ሰው ደሞ ከአንድ ስህተቱ ይማራል እሷ አልተማረችም መጥፋት እድሉ ነበረኝ ለመኑኝ እምቢ አልኳቸው ያኔ የጠፉት አሁን አርጊሌ እየሳቡ ነው እኔ ግን አለው ተከብሬ
@mimek8968
2 жыл бұрын
ይች ጸበል ነው የሚያስፈልጋት
@ethiopianhagre7384
2 жыл бұрын
አይ ወላድ መቼም ማይችለው ጉድ የለም😍ልጁቱ ግን ፈጣሪይማርሸ 🙏
@sahamalemst1756
2 жыл бұрын
ቀጣዩ kkkk
@abentekelly9387
2 жыл бұрын
እየፈረድጉ አይደለም ግን ሆሌ ሌላውን ጥፋተኛ እራሳችንን ፃድቅ መች ነው ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ከጥፋታችን የምንማረው ?? ያለፈው አልፋል ከጥፋትሽ ተምሪያለው ብለሽ ሌላውንም አስተምሪ ስተትና አጋጣሚ በየትኛውም ሰው ላይ አለ ብዙ ኢትዮጵያውያን በመላው እለም ላይ ተበትነው ኑሮአቸውን አሸንፈው ለሌላም ተርፈው እየኖ ነው አንዳንዴም ተመስገንን እንወቅ በስደት ጠንክረው ሰርተው አንቱ የተባሉ ስንት አሉ
@altubeti7567
2 жыл бұрын
በሰላም ሲገቡ መከራ ወልደው ሲገቡ መከራ አብደው ሲገቡ መከራ ሆ እኔ አስር አመት ሳውዲ ስኖር ምፈራው ይሄ ነው ማግባትም ሰው ቤት መሄድም በሰላም አገሬ ልግባ
@donaytroyal860
2 жыл бұрын
ፀበል ቢወስዷት እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ
@ሰፊናስ
2 жыл бұрын
ሄደች እኮ ምን ጠቀማት
@donaytroyal860
2 жыл бұрын
@@ሰፊናስ መፅናት ይኖርባታል፣ማመን የፀበልን ጥቅም አንቺ ታውቂዋለሽ ግን ያለ ቦታሽ አትግቢ
@ሰፊናስ
2 жыл бұрын
@@donaytroyal860 ጸበል ቢያድን ስንት ያቐዱ ባዳነ
@donaytroyal860
2 жыл бұрын
@@ሰፊናስ እያዩ እሚክዱ እዳንቺ አይነቱ ያንቺ ያልሽው እስኪ ያድናት ዱአ አድርጊላት
@peteroswordofa8943
2 жыл бұрын
@@ሰፊናስ Thebelu dej yetalish Ena le misker yabkash medhanialem
@ياسرالشحي-ذ7ط
2 жыл бұрын
እባክሽ ያመነ የተጠመቀ ይድናል የአማንዌል መዳኒት አትጠቀሚ ፀልይ ፀበል እምነት በቂሽ ነው ፈጣሪ አዳኝ ነውና ድንግል ማርያም ከነ ልጃ ትዳብስሽ ስደት ክፉ ነው እግዛብሄር ይጠብቀን እይ ስደት ለብር ብለን ብዙ ነገራችን ነው ምናጣው ብቻ ዋናው ጤና
@ktube8920
2 жыл бұрын
ፀበል ሰው ባዳነ ይሄ ሁሉ ክርስቲያን በየጎዳናው በየሀኪም ቤቱ ባልተንከራተተ ነበር
@zemetayeyegletwe2475
2 жыл бұрын
Amanuel le tamemu sewoche newe letegabga ena lewerobela aydeleme dureyente ayadenem.
@ياسرالشحي-ذ7ط
2 жыл бұрын
@@ktube8920 አህዛብዬ አርፈሽ ቁጭ በይ እንኳን ክርስታኑ ቀርቶ እህዛብም እየተጠመቀ ነው ጎዳና ያለ ሁሉ ታማሚ ነው እንዴ ያንቺ ማይዘምዘም ካዳነ እሲኪ አንድ አህዛብ የዳነ አሳውቂ
@Powerof7
2 жыл бұрын
@@zemetayeyegletwe2475 አትፍረድ ይፈረድብካል ይላል ታላቁ መፅሐፍ
@manlll2474
2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እንኳንም ተረፍሽ
@sa_kokeb15
2 жыл бұрын
እናት እና አባቷ ምን ነካቸው😳 ፈጣሪዬ 😣 በሽተኛ ብለው በሽተኛ ሊያደርጓት ነው ካሜራ ፊት እንደዚህ የሆኑ ለእሷማ ሲኦል ናቸው☹️ ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ሆ
@zemetayeyegletwe2475
2 жыл бұрын
Almegedachwem hege fertwe newe. Ejege balege werobela durye kurse Mesa derese alderese bela yemetesademe. Bedenbe adamtshwal. Abatwan kesedebe alfa letmetawe yemetemoker valege.
@hdxz7664
2 жыл бұрын
ፈጣሪን የማፈሩ እራሳቸው ነው ያሳበዳት እነሱ የጠበቂት ዶላርና መኪና ነበር ልጅታ ጤነኛ ናት
@MmMm-zd3vu
2 жыл бұрын
ወላጅችዋ እግዛቤሄር ያግዛቹ እስዋም ጤና ይስጣት ይማርቨ
@strong1220
2 жыл бұрын
የዛኔ 2አመት ኮንትራት የጨረሰች ሰአት ብትገባ ቢያንስ ሌላ አገር ትሰራ ነበር ለስራ ከወጣን ስራ ነው የምን ትዳር ነው የስደት ትዳር በአፍንጫ ይውጣ !!እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@ayoushamk7518
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የፃፈው ነው ሚሆነው
@strong1220
2 жыл бұрын
@@ayoushamk7518 አንዳዴም የራሳችን ጥንቃቄ አለ እኮ በሞላ ስራ ዝቅ ብሎ መስራት እየተቻለ ቡና ቤት እረ አይሆንም
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
2 жыл бұрын
ሀቢቢ ሌላልጅ ደግሞ እንወልዳለን አለች ወይ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@blentube3002
2 жыл бұрын
@@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ ደምሩኝ😍😍😍
@ትንሳኤደስታ-ፀ7አ
2 жыл бұрын
የኔ እናት አቤት የአረብ ሀገር ሰንቱን እንደማይሆን አደረገ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
Жыл бұрын
አይይይ. የኛ ሰው መቸም የራሳችንን ስህተት ተስቶንኳን አናምንም በቃ ሁሉን ነገር ከመዳም እራስ ላይ መጣል ብዙወቻችን ግን ባቋራጭ ሀብታም ለመሆን በአረቦች ላይ የማንሰራው የወንጀል አይነት የለም. ይችልጅ አሁን የምታወራው ሁሉ የራሷ ጥፋት ነው ሙሉበሙሉ ጥፋቷ የሷነው ግን እደተበደለች ሁና መዳሟን ብቻ ነው እየወቀጠች ያለችው ለዛም ነው አላህ የስራሽን አይቶ ያሰብሽው ቀርቶ ካላሰብሽው ያዋለሽ አደለችም መዳም የወለዱሽካን እያማረሩሽ ነው ምናለ ጥፋትሽን ብታምኒ
@suzitube6080
2 жыл бұрын
የአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲
@saadayimer8273
2 жыл бұрын
ምንም አልልሽ ሴት ነኝ አልፈርድብሽም ይፈረድብኛል አላህ ህይወትሽን ይቀይርልሽ ግን እሶን ሳይጠቅ እንደት ሁለተኛ ልጅ ለመውለድ ታስቤለሽ የኔ እህት ቅል ባገሩ ድንጋይ ይሰብራል ይባላልኮ ወስደሽ ልጁን ከሰጠሽው ቡሃላ ዘር በይ ቢልሽስ
@hadiyasiedsied2466
2 жыл бұрын
እህቶቼ የአረብ ወንድ ማስታገሻ ነው የሚያደርጉን በሽታ የለባትም ፍቅሩ ነው እንዲህ የሚያደርጋት መተታቸው ደግሞ እህቶቼ በክብር ያላገኘሽ ወንድ ይህው ነው ብትሄጂም ያው ነው ቢፈልግ ኖሮ እራሱ ይፈልግሽ ነበረ ሀገርሽ ላይ ብትስሪ ይሻላል ነገ ሌላ ቀን ነው
@yabsradegne4469
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ባለቤትሽ ካወራሽ ንገሪው የውሰድሽ እና ጤነኛ ነሽ አትጨናነቂ አይዞሽ
@metasabiaaddisu8706
2 жыл бұрын
ቤተሠቦቿ ሊረዱአትና ሊያግዙአት ይገባል
@zemetayeyegletwe2475
2 жыл бұрын
Wenteshene newe atheje setbale heda yawem 2 geze enkwane lenesu lethone leraswame sathone leje chemera meta kerse Mesa aldereseme bela tesadeba betesbwan awarda setega attribute yeserachbeten foto bekurate be tv eyasayche alayeshwe ende shemana eko newe. Yetameme yeredale tegabga ena balge gene ayredame. Lenesuse atasbime. Kechalshe anche erjat.
@Powerof7
2 жыл бұрын
@@zemetayeyegletwe2475 ጎሮቤት ወይ ጓደኛ ነሽ በእርግጠኝነት።የመጥፎ ፈራጅ መንፈስ ያለብሽ ጌታ ያንሳልሽ።ልብ ይስጥሽ ማነሽ አንቺ ሰው ላይ ለመፍረድ😏እሱዋስ የፈጠራት አይተዋትም ይብላኝ ለእንዳንቺ አይነቱዋ መድሃኒቱ በሌለው የቅናት መንፈስ የተያሽ በሽተኛ😏😅
@jasika499
2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመሰገን ብትሞትስ ኖሮ አታምርሩ ልጅ የሚሰጥ መድሀኒአለም ነው ጤናሽን ይመልሰልሽ
@raheel9498
2 жыл бұрын
አባቴ እግዚሄር ያቃል አይዞት መድሀኔ አለም ያቃል አይዞት
@kdestarsma8075
2 жыл бұрын
በጣም መረጋጋት ያስፈልጋታል
@seadatube5438
2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤️💚💛
@blatob8799
2 жыл бұрын
አርፈሽ ተቀመጭ የባሰ ወደጨለማ ነው እምትገቢው ወደልጅሽ አባት እዳትሄጅ አዴራ
@teddyseyoum6058
2 жыл бұрын
በምትናገረው አንፍረድ ምክንያቱም ጤነኛ አይምሮ የላትም ወደጤነኛ አይምሮ ለመመለስ ሚቻለንን አቅም በፈቀደ ማድረግ እንጂ ባንቺ ምክንያት አረብ አገር ያለን ምናምን አትበሉ ካልተቻለ በጸሎት ማገዝ
@zemetayeyegletwe2475
2 жыл бұрын
Altamemechem! Betame tegabega balege nate esti yetuga newe hemmwa tegabega balege le enate abatwa ledulana lesedeb yemetgabze. Serwa selasaferat Tameka alche.
@teddyseyoum6058
2 жыл бұрын
ምታደርገው ነገር ቤተሰበቦቿ ላይ የምትፈጽመው አጸያፊ ነገር በኛ በጤነኞቹ ሲታይ እውነት ነው ነገር ግን በሽታዋን ምትቀርፍበት ነገር ላይ ብናተኩር ሰው አእምሮው ሲጣላው ነው እንዲህ ሚፈጽመው
@tigistjemeberujemeberu6244
2 жыл бұрын
ትውውቃችን ድባይ ኢትዮጵያ ኢንባሲ ነው ግን አንዳንዴ ስደት ስንወጣ የወጣንበትን አንርሳ አንገት ደፍተን ከሰራን ፈጣሪም ይረዳናል እና ወይኒ እንኳን ለሀገርሽ በሰላም አበቃሽ እንጂ ደሞ አባቷ ጋር ለመሄድ ሀሳብ እንዳይኖርሽ ምክር ቢጤ እንደ እህትነት ልጅ እጅ ካስገባ በዋላ ላንቺ ዴታ የለውም የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ይረዳሻል ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@Hanggggggggggggj
2 жыл бұрын
I feel so sorry for her mother and father
@babebe850
2 жыл бұрын
እግዛቡሔር ሆይ ፈተናችን በዝታል ምህረትን አዉርድልን አባት ሆይ🙏🙏🙏
@mahimahimahi6629
2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ጠንካራ ሁኚ አይ ስደት ቤቴሰብ እኮ ልጅ ይዘሽ ከምትገቢ ብር ይዘሽላቸዉ ብገቢ ደስተኛ ናቸዉ ከኔጋር ተመሳሳይ ታሪክ አለሽ ግን ልጅ ያጠነክራል ጠንካራ ሁኚ እህቴ🙏
@userphone9487
2 жыл бұрын
እህቴ እንኳን ለእናት ሀገርሽ አበቃሽ ሁሉም እንዳንቺ ያለውን ችግር ቢናገር መልካም ነበር ፈጣሪ እሱ ይጠብቀን
@mesretasfaw464
2 жыл бұрын
የኔ እኅት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሺ አይይ የኛ ነገር እንዲህ ነው 😭😭😭
@astera8089
2 жыл бұрын
የኔ እናት ፀበል ሂጂ ኧባክሽ ሂልናሽ ሳይረጋጋ እደገና ስደት ኣትውጭ አባሽ ኢሂት ለቤተሰውችሽ ኣታስጨንቂ ለመብርሀን አልቅሽ እሶ ታረጋጋሽ አለች እባክሽ አልቅሰሸ ለምኛት የብርሀን እናት ትርዳሽ ኡፍፍፍፍ አየ ወላጅ የገኘከው😃😃😃😃
@yemariyamhabteslase3440
2 жыл бұрын
አይዞሽ,እህት,ፀበል,ተጠመቂ,ፀልይ,ስገጅ,በርች
@ayoushamk7518
2 жыл бұрын
ግልፅ ነች ምስኪን
@Helihelenerkan
2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አይ ችግር ክፉ ግን እንኳን በስላም ወደእናትሽ ቤት ገባሽ እግዚያቢኤር ይመስገን
@zወሎየዋ
2 жыл бұрын
አይ እናት አባት😥😥
@asterberhe6061
2 жыл бұрын
የኔ አባት ቢሆን ጥንብ እርኩሴን አውጥቶ ከምድረገፅ ነበር እሚያጠፍኝ 😢 እኚ አባት ግን እድሜ ይስጦት የእውነት አባት ናቸው
@MarthaDadese
5 ай бұрын
😂😂😂
@omsomi4897
2 жыл бұрын
እግ/ር ምረቱን ያብዛልሽ ግን የሌጅሽ አባት ሊጠይቅሽና ሊረዳሽ ይገባል ዋናው ጤንነት ነው
@tgstlssn6778
2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝኑት እናትና አባትዋ እና የተወለደችው ህፃን እስዋስ በየሽሻው ቤት ስታውደለድል የነበረች የሚገርመው ልክ እንደ ትልቅ ጀብዱ ስታወራው ነው አርፈሽ ስራሽን እየሰራሽ ልጅሽን አሳድጊ እናትና አባትሽ ላይ ሸክም አትሁኚ ህፃን አይደለሽም አረብ አገር የለመደችው ነገር አለ ልሂድ ልሂድ የምትለው እራስሽን ችለሽ ሂጂ ከሄድሽም እናትና አባትሽን አታሰቃይ ልጅትዋን ለአባትዋ ስጪ
@hanafekede2338
2 жыл бұрын
Betam nw mchenkew mn yaderegechlachew ymesl
@mesitube9880
2 жыл бұрын
በተለይ አቡዳቢ ላይ ሺሻ ቤት የምትሰሩት ከዝች ልጅ ተማሩ ለምን ወጣን ካገራችን ወንድ ጠፍቶ ነው? ሲቀጥል ደሞ ኮንትራት ቤት ያላችሁ አትጥፍ ስትባሉ የማትሰሙት እጣ ፈንታችሁ ልክ እንደዚች ልጅ ዲቃላ ወንዳችሁ የቤተሰብ ሽክም ነው ምትሆኑት ማን እንደ ኮንትራት ቤት።
@ሩቅያብትመሀመድ
2 жыл бұрын
አልህምዲሊላ በሰደት አላህ ሰለሚጠብቀኝ
@lulatekie6194
Жыл бұрын
የልጅሽ አምላክ ፈጣሪ ይርዳሽ
@ሪቾያባቷልጅ
2 жыл бұрын
ይቅርታ አርጊልኝና ቤተሰብሽ ፊት የሚወራና የማይወራ ነገር አለ። ሲቀጥል ሁሉንም ባንድ ላይ መፈረጅሽ ጥሩ አይደለም። ስት አገቱን ደፍቶ የሚሰራ አለ በውጭ። ብዙ ስህተት የሆኑ ነገር ተናጋግረሻል እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ ማንም ሰው ካለፍቃድሽ እደማይነካሽ ነው። አባትሽ በተለይ በጣም ነው ያሳዘኑኝ። ተረጋጊ መጀመርያ ከዛ ሁሉን ትደርሽበታለሽ እህቴ
@selamberhanu7404
2 жыл бұрын
😥በጣምምምይደብራል ኡውነትመወራትየለሌበት ነብርር😥
@bettysara9045
2 жыл бұрын
አቤት ሤቶች ከሥተታችን እንዴት አንማርም እና ሢቀጥል የልጂቱ አባት እንዴት አይረዳትም አረ ሥንት ሤቶች ጎበዝ ሤቶች አሉ 😪😪
28:28
‘አውሮፓ’ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ! የማሳደግ ብቃት የለሽም ብለው ልጄን ነጠቁኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 33 М.
41:18
ስለ ልጅነት ፍቅር የተከፈለ መስዋትነት ከዱባይ እስከ ለንደን የዘለቀ ፍለጋ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 169 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 4,3 МЛН
00:31
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
Hungry FAM
Рет қаралды 17 МЛН
00:38
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
Ной Анимация
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,1 МЛН
33:44
ልጆቼ ደረሱልኝ ስል.. እንኳን 3 ልጅ አንድ እንኳን ይከብዳል!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 47 М.
1:04:36
በኢትዮጵያ ዋነኛው ጠንቋይ እጁን ሰጠ! ወንድም ይፍሩ ተገኝ (+251930782828) ክፍል 2 Feb 4-2021 መጋቢ እና ዘማሪ ያሬድ ማሩ
Yared Maru Ministry
Рет қаралды 430 М.
21:39
new Eyoha Media ፍትህ ለህፃናት!! ቤተሰቦቹ ተጠያቂ ናቸው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ያመጣብኝ ጣጣ! “ልጇን ለማግኘት 1 ሚሊዮን ብር !” Eyoha
ዱርዬው duryew
Рет қаралды 3,6 М.
30:34
ከ ተዓምረኛው ጥቅል በተጨማሪ ለማድያት የሚቀባው .. ኤልሳ ከአሜሪካ !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 137 М.
1:09:45
የዶ/ር ወዳጄነህ አነጋጋሪ ጉዳዮች መጨረሻ | በስበት ህግ ( law of attraction) ታምናለህ ? | ሉሲፈር ሰሞኑን የወደቀ ይመስላል
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 348 М.
47:04
KIISKA ISRAA OO CAJJIB AH!!@sawdamqaalib
Sawda Qaalib
Рет қаралды 37 М.
42:44
መተት ሊያደርጉባችሁ የተዘጋጁ አደገኛ ሰዎች | መለያ ምልክቶች እነዚህ ናቸው | ምልክቶቹን ስታዩ ተጠንቀቋቸው
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 20 М.
36:59
እርግዝና ተፈጥሮ ለትዳር ሽማግሌ ስጠባበቅ ዘመድሽ ነው ያውም የአጎትሽ ልጅ ተባልኩኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 138 М.
22:53
‘አረብ ሀገር’ ያላችሁ እህቶቼ ከእኔ ተማሩ! ለሰርጌ ሚዜ ስመርጥ ያላሰብኩት ገጠመኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 118 М.
37:33
አግኝተው ያጡት እማማ ሻሼ! ጀርመናዊው ባለቤታቸው አሁንም ኢትዬጵያ ውስጥ ነው!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 132 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 4,3 МЛН