አግኝተው ያጡት እማማ ሻሼ! ጀርመናዊው ባለቤታቸው አሁንም ኢትዬጵያ ውስጥ ነው!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 132,001

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 200
@shegerinfo
@shegerinfo 11 ай бұрын
እማማ ሻሼን ለማገዝ በዚህ ይደውሉ👉 091 988 7628
@helenalamin9762
@helenalamin9762 11 ай бұрын
የማን ቁጥር ነዉ። ያንተ ወይ። የሳቸዉ
@amenyihun2418
@amenyihun2418 11 ай бұрын
​@@helenalamin9762ሸገር ኢንፎ አዘጋጅ ሴት ናት፣ ቁጥሩ የሳቸውም ሆነ የሷ መርዳት ከፈለግህ ችግር የለውም።
@mesizewde338
@mesizewde338 10 ай бұрын
የሳቸው ካልሆነ ሰውዬው ሊስጣቸው አይችልም
@mesizewde338
@mesizewde338 10 ай бұрын
ትክክለኛ የሳቸውን ቁጥር ጻፊልን ይሄ የስውዬው ይሆናል።
@guenettadesse9089
@guenettadesse9089 10 ай бұрын
please filter what you present to the public, very insulting comments in the interview, the senior is totally drunk and so the crew with her. The interviewer should apologize to the public, 37:13
@mennamichael7181
@mennamichael7181 10 ай бұрын
መሲዬ ዘመንሽ ይባረክ እማማ ሻሼም እድሜና ጤና ይስጣቸው ጎረቤቶቻቸውም ይባረኩ ከቻለ ባለቤታቸው በሂወት ካሉ መስዬ ቃለመጠይቅ ማድረግ ቢቻል ቢገናኙ
@sabalule7915
@sabalule7915 11 ай бұрын
የኔ እናት ጀግና የሥላሴ ባሪያ ነኝ አሉ የምንአባቱ ጠንቋይ እውነትም የስላሴ ባሪያ የሚያኮሩ ሴት ሥላሴ መጨረሻዎትን ያሳምርሎት እኔ ሃብታም አይደለሁም እነ ዘኪ እንደማማ ዝናሽ ቤታቸውን አድሱላቸው ወይም ገንዘብ ያላችሁ እባካችሁ ካልሆነ ተባብረን ገንዘብ አዋተን እናድስላቸው ፍቃደኛ ነኝ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 11 ай бұрын
ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንን😢
@guenettadesse9089
@guenettadesse9089 10 ай бұрын
37:13
@guenettadesse9089
@guenettadesse9089 10 ай бұрын
ሰውን በዘር መሳደብ እጅግ በጣም የወደቀ አስተሳሰብ ነው።
@guenettadesse9089
@guenettadesse9089 10 ай бұрын
ሌቦች ከመሀከላቸው እንደሉ ግልፅ ነወ። ሲጀመር ስትዩዋ ጥንብዝ ብለው ነው የቀረቡት የተከበቡት በሌቦች ነው። Diaspora please verify the facts before pouring out your money, 37:13
@user-en7ie9wy9h
@user-en7ie9wy9h 10 ай бұрын
መሲ መቼም በዚህ ዘመን ይሄን የመሰለ ምርቃት ከየት ይገኛል።
@Merry2989
@Merry2989 11 ай бұрын
ልጅ ቢኖራቸዉ ጥሩ ነበር ወጣቶች መዉለድ አለብን መጨረሻችን እንዲያምር
@lovepower1440
@lovepower1440 11 ай бұрын
Smarty ❤
@fatiya8477
@fatiya8477 11 ай бұрын
ባለ አብት ከነበረ በማደጎም ቢያሳድጉ ይጦሩ ነበር
@almasbh6100
@almasbh6100 11 ай бұрын
እውነት ነው እድሜ ሢሮጥ አይታወቅም
@sarasami6129
@sarasami6129 11 ай бұрын
መጨረሻ መድሀኒያለም ነው ሚያሳምረው ውዴ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 ай бұрын
በልጅ አትመኩ እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም እማማ ዝናሽን አታዩም ቢኖር ጥሩ ነው ልጅ ከሌለ ደግሞ አምላክን ይዞ መኖር ነው
@feven1919
@feven1919 11 ай бұрын
የኔናት የኔ ቆንጆ የእናት ወዝ ያሎት እድሜዎትን ጨምሮ አሳምሮ ይውሰዶት
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 11 ай бұрын
የኔ እናት. ፀሎትዎትን ይስማ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 11 ай бұрын
አሜን ለአገራችን ለኢትዮጵያ የሚፀልዩልንን እናቶችና አባቶች አያሳጣን 🙏🙏🙏
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 11 ай бұрын
ኡፉ፡የኔ፡ቅንጡ፡አለም፡ይቺናት፡አንዴ፡ከፊ፡አንዴ፡ዝቅ፡ፈጣሪ፡መጨረሻችን፡ያሳምርልን
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 10 ай бұрын
These people are wonderful helping each other 👍
@girmatessema4222
@girmatessema4222 11 ай бұрын
እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@emamah4239
@emamah4239 11 ай бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ሸገርየ ዘርሽን ዮባርከው ደሥ ይበልሽ ብድሩን አግኝው።
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 11 ай бұрын
ኣሜንንንንንንንን ናተይይይይይ ሽኮር ዝኮነት ኣደ ሽኮረየ መዓረየ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ መሲየይይይ መዓረይ ጓል ማርያም 🙏🏾💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼💠⛪🌟🌟🌟🌟🌟👏🏾👏🏾👏🏾
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 11 ай бұрын
ኡፍ እማምዬ😍😍 ቀሪውን እድሜዎን በእግዚአብሔር ኃይል በጤና በሀብት ደስ ብሎት እንዲኖሩ እመኝልዎታለሁ🤩
@saharm119
@saharm119 11 ай бұрын
አየ ሠው ይገርማል ሄወት ውጣውረድ እዴት እደሜመጣ አናቅም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጣቸው❤❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
እንዲህ መንገድ ሳይቀር ሰርተው ዛሬ ማረፊያ እንኩዋን ማጣት በፊት ሲናገሩ በጣም ነው ያስለቀሱኝ ።አፍዝዘው ነው ንብረታቸውን የወሰዱ። የሰፈሩ ሰው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏 እውነት ነው ያለፈው አለፈ ቢያንስ ግማሽ እድሜዎትን እንኩዋን ተደሰቱ 👏👏 "እኔ የስላሴ ባሪያ " ትክክክል ነዎት ጠንቁአይ ለራሱም አያውቅ 👏 እንዴት ያለ ደግ ልብ ነው ያለዎት 💕👏 እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት 👏💐💐
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 11 ай бұрын
እንዲህም ሆነው ለመረዳት እጅ አይሰጡም የኔ እናት ጌታ እንደእምነቶ ይሁንሎት
@abay5630
@abay5630 11 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ግን አምላክ ቅዱሳን ሆይ በቸርነትህ ከእንዲህ አይነቶቻችን ጸሎት ልመናቸውን ሰምተህ ሀገራችን ሰላም መልስልን አሜን፫🙌🙌🙌
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 11 ай бұрын
እማማሻሸ ስላየወት ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጠወት። አግቶማጣት ክባድ ነው
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 11 ай бұрын
ደሥ ሢሉ ኑሩልን እናታችን ውነታቸውን ነው የተናገሩት መሢ ምርቃታቸውን ዪሥማልሽ ፈጣሪ
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 11 ай бұрын
እማማ ሻሼ እግዚአብሔር ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፤ ደስ የሚሉ እናት ፤ የሰፈራቸው ሰዎችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፤ የማታ እንጀራ ይስጠን
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 11 ай бұрын
የኔ ናት ጀግና ነዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት መስዬ እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 10 ай бұрын
የኔ እናት እማማ እስኩም እንዲህ ጀግና ነበሩ እድሜ ከጤና ጋ❤❤❤❤
@genetejersa4913
@genetejersa4913 11 ай бұрын
ለሀገር የሚፀልዩ እናቶችን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጠዎት
@almasbh6100
@almasbh6100 11 ай бұрын
ደግነት ልክ ከሌለው ሜዳ ላይ ይጥላል
@nejatali7088
@nejatali7088 11 ай бұрын
Eslam yihinin deginet aylewim bikinet new mabaken ayifekedim. Ledeha mabilat ytem masadeg new inji zimibilo serategna wesedew beten wesedew yihulu aytekimim gin Allah yiridachew.
@abslotige8107
@abslotige8107 11 ай бұрын
በትክክል
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 11 ай бұрын
በትክክል
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 11 ай бұрын
እኛ መማር አለብን
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 9 ай бұрын
አሜን እናቴ ሲአሳዝኑ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠዎት❤❤❤❤
@Tsehay-dj8vy
@Tsehay-dj8vy 10 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ እድሜ ይሰጦት!ለአገራችን ኢትየዽያ እንደእርሦ አይነት እናት ያሰፈልጋታል ፈጣሪ እንዲታረቀን ፀልዮ አልቅሱልን::
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 11 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ መሴ እሳቸውን አግዛብሔር ይርዳቸው
@tigistmengist319
@tigistmengist319 11 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት
@wensht1459
@wensht1459 11 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን
@Alem844
@Alem844 11 ай бұрын
መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ የመጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ጎረቤቶቻቸውም ተባረኩ መልካም በአል🙏
@user-ci3so7gf4u
@user-ci3so7gf4u 11 ай бұрын
መሲ፡ ኣንቺ መልካም ሴት እግዝኣብሄር ይባርክሽ፡ ኣንቺንና ቤተሰብሽን ከክፉ ሁሉ መድሃኔኣለም ይጠብቃችሁ።
@muna4267
@muna4267 11 ай бұрын
What a beautiful lovely lady. May Allah be with her and accept her prayers.
@hasanmahmud5880
@hasanmahmud5880 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@rhametali1193
@rhametali1193 11 ай бұрын
የኔናት አግቶመጣት ከባድነዉ😢😢
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 ай бұрын
እድሜ ጤና ለናቱች
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 11 ай бұрын
አግኞቶ ማጣት ከባድ ነው የኔ እናት
@mothermother2001
@mothermother2001 11 ай бұрын
የኔ እናት እድሜ ጤና ይስጥዎት
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት መሲዬ ስው የሌላቸውን ማስብሽ በእውነት ምርቃታቸው ይድረስሽ !
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 11 ай бұрын
አሜን እማማ ሻሼ የእርሶዎንም እድሜ ያርዝመው
@romiromina5003
@romiromina5003 11 ай бұрын
አይ እማማ የኔ እናት ፍቅር ናቸው ❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጦት
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 11 ай бұрын
አሜን እናታችን
@user-hd1cx2sn4h
@user-hd1cx2sn4h 11 ай бұрын
የእርሶን እድሜ ለኛም ይስጠን ከጤናጋር
@donaytroyal860
@donaytroyal860 11 ай бұрын
የኔ እናት❤❤❤ እዴት ደስ ይላሉ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
ጎሽ መሲዬ የናፈቁንን ሰዎች እያቀረብሽልን ነው እናመሰግናለን❤❤
@aieaaiea8144
@aieaaiea8144 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 11 ай бұрын
እናቴ እድሜ ያገኙት ፅኑ እምነት ስላላቸው ነው
@duressotesso3082
@duressotesso3082 11 ай бұрын
45 ብር እኮ የክራይ ነው መሆ ን ያለበት እግዛብሄር ይርድዎት ሰው ለሌላቸው ሰው ሆኖ የመጣ ጌታ እየሱስ ከ ነጣቂው ይንተቅልዎት !
@destagatu5063
@destagatu5063 11 ай бұрын
መስዬ ዘርሽ ይለምልም ተባረኪ
@sabataye2264
@sabataye2264 11 ай бұрын
ከልጅ ጋር መቸገር እኮ ጥሩ ነው ለአደለው። እግዜር ብሎ ባንወልድም አብሶ አቅም ያለው ሰው የሰው ልጅን ያሳድግ ይርዳ።
@milli12354
@milli12354 11 ай бұрын
Tikikil yene wud❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 ай бұрын
ኢትዬጽያ እኮ በመጨረሻ እድሜ ላይ ብዙዎች ሜዳ ላይ ወድቀው የሚያልፉባት አገር ናት። ብዙ አሉ ሚዲያ ላይ ስላልወጡ እንጂ። እንደእማማ ዝናሽ አይነት መልካም ሰው ደግ ልጅ ገጥሞአቸው እድሜአቸው ጨምሮ ከጌታ ጋር ዘና ብለው እንደሚኖሩት። አንችም እግዚአብሔር ይስጥሽ እኒህን ጊዜ የጣላቸውን ሴት መጎብኘትሽ። እማማ እድሜ ሰጥቶዎት ትንሽም ቢሆን የተሻለ እንዲኖሩ ጌታ ይርዳዎት🙏🙏🙏
@degeneshdesta972
@degeneshdesta972 10 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል
@genetgenet2916
@genetgenet2916 11 ай бұрын
እማ ክፉ አይ ካዎት❤❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 11 ай бұрын
ማማዪ የደገ መጨረሻ እድሜ ይሰጦት ።።።ይገርማል የድሮ ኢትዮጵያዊ ደገ አዛኝ ነው ።።።ቤት በነፃ 🤔 ምነው በኖርኩ ያሰኛል
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 11 ай бұрын
እንርዳችው መፅሀፍ ቅድስ እውነተኝ አምልኮ መበለቶችን እና ወላጅ አልባዎችን መርዳት ነው ይላል ስለዚህ እኝህን ደግ እናት መርዳት በረከት ነው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 11 ай бұрын
አሜን፫
@mimialex2514
@mimialex2514 11 ай бұрын
መሲዬ ትለያለሽ የምንለው በምክንያት ነው ❤❤❤❤
@adamia3883
@adamia3883 11 ай бұрын
Tabarke ehete ❤️🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 11 ай бұрын
ሰው ክፏ ነው ቦታቸውን ምን ሸጡ ይባላል በአስማት ወሰዱባቸው እንጅ ስንት ሚሊዬን የሚወጣ በዚህ ዋጋ😢😢 አይዞዎት እናቴ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 11 ай бұрын
ፍቅር የሆኑ እናት
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 11 ай бұрын
በርትቺ
@hawahawa8959
@hawahawa8959 11 ай бұрын
አሚንንንንንንንእማየ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 11 ай бұрын
አይ ወጣት እና ሽምግልና ይገርማል እማማን እንርዳት
@user-vp2wj6mj5k
@user-vp2wj6mj5k 11 ай бұрын
❤❤
@lovepower1440
@lovepower1440 11 ай бұрын
Mirekat afesesh Mese ❤
@dbhdhhfhfhf6522
@dbhdhhfhfhf6522 11 ай бұрын
Maseya tayak atecha yane qonijo ❤
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 11 ай бұрын
❤❤❤
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 11 ай бұрын
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 11 ай бұрын
መሲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤
@user-ep3mf4ih7v
@user-ep3mf4ih7v 11 ай бұрын
የኔ.ናት.ጉረቤቶቹም.ደስ.እሚሉ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 11 ай бұрын
አረ አይግረምሽ መስዬ ኢትዮጵያ እኮ እስትረስ የለም ምን ሆነው ዲመንሻ ይገባሉ ብለሽ ደስታው ብዙ ነው ሲጫወቱ ቡና ሲጠቱ ተረት ሲያወሩ ነው እሚውሉት ሰውም አቴንሽን ይሰጥዋቸዋመሳቅ መጫወት ነው ስለዚህ ነው አይምሮዋቸው ትክክል የሆነው!!!
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 11 ай бұрын
Right!
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 11 ай бұрын
Dementia is not caused by loneliness
@roza7158
@roza7158 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@romiromina5003
@romiromina5003 11 ай бұрын
ቢቆርብ ጥሩ ነበረ የኔ እናት ሰው ቢኖራቸው
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 11 ай бұрын
እማማዝናሽን ይመስላሉ
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 11 ай бұрын
ይኸወ ያምራሉ ያችኛዎ ደግሞ የቄሉ ለፍላፊ ባልቴት😅
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 11 ай бұрын
@@emuyasmin5283 ድበረ ያለፊሽ አይመስልሽም ለፊላፊ ይባላል ነውረ ነው እማማዝናሽ የያዙትን ሙሀባ ማንም አሊያዘውም
@mesizewde338
@mesizewde338 10 ай бұрын
እባካችሁ ለመልክተኛው አድርሱለት
@nejatseid6
@nejatseid6 11 ай бұрын
how sad ya kerttan hagare nache
@nuratewelde8552
@nuratewelde8552 11 ай бұрын
ጥሩ መስራት ዞሮ ይከፍልካል
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r 11 ай бұрын
መሲ😁😁😁ድምጥሽ 😁ቃጭል ነው😁በልጅነትሽ ቂቤ አልዋጥሽም 😍😍😍
@beithashingav5215
@beithashingav5215 11 ай бұрын
Fano. Kingggggggg
@tenayetebege1997
@tenayetebege1997 11 ай бұрын
መሲዬ አንቺን እንወዳለን
@Black-lioness
@Black-lioness 11 ай бұрын
😂😅🤭💜💜🤲🏾enkuan adersachu emamma
@RahelSeid-ls5lg
@RahelSeid-ls5lg 11 ай бұрын
እማማ ሻሼ ትዝታ ውስጥ ከተቱኝ የሠፈሬ አድባር ያሉት ሁሉ ትክክል ትንሽ ሆኜ አስታውሳለሁ ታናሽ ወንድሜን እማማ ሻሼ እንለው ነበር
@zeritufetene
@zeritufetene 11 ай бұрын
Uuufff lej balemenorachew ay
@AmirYoutube732
@AmirYoutube732 11 ай бұрын
እንድሜዎን ያርዝምሎት እማማ ግን ኢትዮጵያ የሙስሊሙም የክርስትያንም ናት ጎንደሬ ነዎት ልበል?😂 😂😅
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 11 ай бұрын
❤❤❤❤☝️🇪🇹☝️🤲🤲
@kukumulu3980
@kukumulu3980 11 ай бұрын
ኢትዮጲያዊነት አሁንም አለች በመንደሩ ውስጥ ፓለቲከኞች እግዜር ይላችው ይሄን ምስኪን ህዝብ ነው እያባላችው ያለው
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 11 ай бұрын
መስዬላንቼምአሜንብያለሁስላምሽይብዛአስታዋሽአትጪ
@tsehayfalula4494
@tsehayfalula4494 11 ай бұрын
ያልገባኝ ነገር :: ምን ድነው እሳቸውን ከሌሎች እናቶች ለየት የሚያድርጋቸው ? የፈረንጅ ሚስት በመሆናቸው ? ወይስ ዘናጭ መሆናቸው ? ደስ ይላሉ :: የሌሎች እናቶች ለሀገር ቁም ነገር የሰሩ እናቶች ም ቢታዩ ::
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 11 ай бұрын
እርድዋቸው እናንተ ትበቅዋችዋላችሁ ቤት ቢሰራላቸው ጥሩነው!!! አስቤዛም የኢትዮጵያ ህዝብ በገንዘብ እሚጫወት አለ እርድዋቸው እርድዋቸው!!!!
@secret-jb5bc
@secret-jb5bc 11 ай бұрын
ገንዘብ ቢኖረኝ
@Merry2989
@Merry2989 11 ай бұрын
ደገፍ አርጉኝ ልቆስቁሰዉ ያለዉ ባያቸዉ በዚ እድሜያቸዉ አይለምኑም😘
@milli12354
@milli12354 11 ай бұрын
I can't atop laughing omg😂😂😂😂😂
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r 11 ай бұрын
ሌሎቹ እንዲያወሩ እድል አይሰጡም 😁😁😁😁
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 11 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 11 ай бұрын
አሜን የኔናት ሳያሳዝኑ
@infinitelove3840
@infinitelove3840 11 ай бұрын
Betu yeshetew manew yachbereberachew? Lemn bedenb alteteyekum
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 11 ай бұрын
እማማ ጡዋሪ ቀባሬ ይስጡኦት የዘላለም አምላክ ደሞ ደስ ሲሉ
@Asiya570
@Asiya570 11 ай бұрын
Makodonya yegebu
@guenettadesse9089
@guenettadesse9089 10 ай бұрын
ዘር እየጠሩ መዝለፍ ያቁሙ!! መሐይምነት ያጠቃቸዎል እናንተ ብሎ ኦርቶዶክስ!!! 37:13
@sarajackson818
@sarajackson818 11 ай бұрын
ስልኩ ቁጥርልክ እይደልለም
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 11 ай бұрын
አረ በለው
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 17 МЛН
🤣🤣🤣
0:29
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,4 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 18 МЛН
貓咪 小鬼當家🎮🔫🚑 #aicat #shorts #cute
0:41
Cat Cat Cat
Рет қаралды 29 МЛН
ХОТЕЛ ПОТОПИТЬ ДЖЕКА, НО НЕ ВЫШЛО
0:51
Tasty Series
Рет қаралды 935 М.