“የገዛ ወንድም እና እህቶቼ ከባድ ጭካኔ” ‘ገፊ’ እየተባልኩ ማደጌ ምክንያቱ ገብቶኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 153,633

Eyoha Media

Eyoha Media

10 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 621
@mariagatchwe
@mariagatchwe 10 ай бұрын
እህቴ የኔን ታሪክ ልንገርሽ ለህት ለወንድሞቼ ብዬ አረብ ሀገር ሄጄ 9 አመት ሰርቼ ወንድሜንም አሰስተምሬ እቴም የፀረጉር ስራ አስተምሬ ሁሉም እራሳቸውን ሲችሉ ወደሀገር ተመልሼ ትዳር ብይዝ 9 አመት በስራ ስለተጎዳሁ 3 ግዜ የሰባት ወር እየደረሰ ሆዴውሰጥ የሞቱብኛል በዛ ን ምክንያት ትዳር ፈታሁ አሁን ላይ ሁለቱም እህትና ወንድሜ ዛሬ ላይ እንደ ባዳ ሁሉን እረስተው ደበደቡኝ ዛሬላይ ታማሚ ነኝ ተረጂ እንጂ እምረዳ ስለሆንኩ እህቴ ካለሸ አለሽ ነዉ ከሌለሽ እናትሽም አትወድም አይይ አረብ አገር መሀፀኔን አላላው ሁሉም ለበጎ ነዉ
@comcell3831
@comcell3831 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ 😢😢
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 ай бұрын
በጌታሥም አይዞሽ እህቴ ከባድ ነው
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 10 ай бұрын
ምናይነት ጊዜ ነው😢
@faizabhro869
@faizabhro869 10 ай бұрын
አዞሽ ውዴ ተስፋ አትቁረጪ ትወልጃለሽ ልክ ነሽ ካጡ ዘመድ የለ አይደል ነገሩ😊
@maratalosow1741
@maratalosow1741 10 ай бұрын
የሰድት ለፍቶ እዳሪ እህት ወንድሞቼ ያልታሰብ የማታ እንጅራ ይሰጠን እሜን በሉ ። ❤❤❤❤❤
@mssaraha6873
@mssaraha6873 10 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 amen 🙏
@user-fb1qx6jc7h
@user-fb1qx6jc7h 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-fb1qx6jc7h
@user-fb1qx6jc7h 10 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@hewangudina7425
@hewangudina7425 10 ай бұрын
አሜን 💞💞
@belaynshmchalay738
@belaynshmchalay738 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wintakibreab6199
@wintakibreab6199 10 ай бұрын
ይሄን ጋዜጠኛ ያመቱ ምርጥ ሰው ብያለሁ ምን አይነት ስብህና እንዳለክ ይገርመኛል ትህትናን ሰው ሀሳቡን እስኪጨርስ ታግሰህ የመስማት ትዕግስትህ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ እድሜ ይስጥህ ምርጥ ሰው
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 10 ай бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው የማደንቀው አንዳንዶቹ አሉ እራሳቸው ጠይቀው እራሳቸው የሚመልሱ እሂ ግን የጠብቅሻን
@keya3927
@keya3927 10 ай бұрын
Me too 😅
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 10 ай бұрын
Betam ❤Alex man of z year ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 10 ай бұрын
​@@samirawitgobaze4945tekkl 😂😂
@fikiertfikiertbizaine
@fikiertfikiertbizaine 9 ай бұрын
ታዳ ካላደመጠ ምኑን አማካሪ አሥታራቂ ነው የተከፊ ነው እየመጡ ያለው ማፅናናት ይጠበቅበታል
@meazatefra6336
@meazatefra6336 10 ай бұрын
አለም ሰገድ ኢትዮጵያ ከማውቃቸው ለኔ ምርጡ እና አንደኛ ጋዜጠኛ ትህትናው አዳማጭነቱ በጣም ደስ ይለኛ
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 10 ай бұрын
Me too ❤alex ❤
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o 10 ай бұрын
በየቤተሰቦቻችን ብዙ ጉድ አለ ሆድ ይቻለው 😢😢 በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ ያለ ዘመድ እራስ ወዳዶች ናቸው
@lisaethiopia3077
@lisaethiopia3077 10 ай бұрын
እውነት ነው
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 10 ай бұрын
እግዛብሔር ይፍረድባቸዉ
@fafihussien2863
@fafihussien2863 10 ай бұрын
btam btam ALLAH YDRESELEN
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
ባለንበት ቦታ መረጋጋትን እና አመስግነን መኖር እንልመድ ወገኖችዬ ስደት ምናምን ብሎ ነገር የለም እምነት ይኑረን እንጂ "የረገጣችሁትን ምድር አወርሳችህዋለሁ ነዉ የሚለን የፈጣሪ ቃል"በእሱ ፈቃድ ነዉ ሁላችንም ከሀገር ወጥተን የበረከትን ፍሬ እየበላን የምንኖረዉ አምነን እና አመስግነን ከተቀበልነዉ የፈጣሪ በረከት በሄድንበት አይለየንም!! ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ!! ሰላሙን ሁሉ ይስጣችሁ!!በሄዳችሁበት የላባችሁን ፍሬ ይባርክላችሁ!!
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
አሜን🤲🤲🤲
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hilina329
@hilina329 10 ай бұрын
አሜን።አሜንአሜን
@tigistaniley8143
@tigistaniley8143 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SybertronixXD7856
@SybertronixXD7856 10 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 10 ай бұрын
አንድ እውነት አቃለሁ እግዚሀብሔር ከተጎዱ ጎን ነው
@saraabate1804
@saraabate1804 10 ай бұрын
እህቴ ወደአንድ ገዳም ሂጂና አርምሞ ገብተሽ አምላክሽን ጠይቂ መልስ ታገኛለሽ።በወንድም እሕቶችሽ ፍቅር ያጣሽበትም እንቆቅልሽ ይፈታልሻል።እግዚአብሔር መፍቴ አለው።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sishaia6875
@sishaia6875 10 ай бұрын
ትክክል😢😢
@heleneshetu2545
@heleneshetu2545 10 ай бұрын
አንድ ነገር ልምከራችሁ መጀመሪያ ለራሳችሁ ኑሩ ቀጥሎ ለተቸገረ ድረሱ ከዛ ውጭ ለራሳችሁ ሳትኖሩ ለሰው ከኖራችሁ ፍፃሜ ላይ ለቅሶ ነው ሰው የሚወዳችሁ ራሳችሁን ቅድሚያ ስትወዱ ነው
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 10 ай бұрын
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 10 ай бұрын
እውነት
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 9 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ልጅ ሳይወልድ እድሜያችውን ጨርሰው ቤተሰብ ሲረድ ቆይተው ሲመጡ ይገፍሉ አብዛኝው የሚገጥማችው ታሪክ ነው አንድ ከአንድ አይማርም ወይ ሀገሩ ያለሰው መረዳት የለበትም ታግሎ ይኑር ተማሩ እህቶቼ
@fwzeyaa1021
@fwzeyaa1021 9 ай бұрын
በጣም የውስጤን ተናገራችሁልኝ ኑሩልኝ በሠላም
@saraabate1804
@saraabate1804 10 ай бұрын
የተጻፈው ትቢቱ እየተፈጸመነው ፈጣሪዬ ለንስሀ አብቃኝ😭
@hcjth1747
@hcjth1747 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😭
@yayushalemu175
@yayushalemu175 10 ай бұрын
Amen amen amen ❤!!!
@fatiya8477
@fatiya8477 10 ай бұрын
አቤት ሰው መሆን ፈተናው 😢እንዴት ከባድ ነው😢😢
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 10 ай бұрын
አቤት የጋዜጠኛው ትግስት አዳማጭ ነህ ተባረክ❤ የሷ ንግግር እግር ጥሎ እራስ እራስ ጥሎ እግር ነው ምንም አልገባኝ ችግሯን በቅደም ተከተል ማብራራት ነበረብሽ
@barokbarok996
@barokbarok996 10 ай бұрын
ሰው ሲጠላሽ አንቺ መጥፎ ስለሆንሽ ሳይሆን ባንቺ መኖር የሚቀና ከሆነ በህይወት መኖርሽ እራሱ ይናድደዋል ስለዚህ እራስሽን ለውጪ ፀልይ ፈጣሪ ከእህት ከወንድም በላይ ወዳጅ ይሰጣል
@mariagatchwe
@mariagatchwe 10 ай бұрын
ትክክል
@weyni12
@weyni12 10 ай бұрын
አለም ሰገድ መረጋጋትህ ማዳመጥህ ❤✍️
@monaalmona1194
@monaalmona1194 10 ай бұрын
አለም ሰገድ እረጂም እድሜ ከነሙሉቤተሰቦችህ ይስጥህ እግዚአብሄር
@user-hv4kj8jw1o
@user-hv4kj8jw1o 10 ай бұрын
አይዞኝ እህቴ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪ ነው ወሳኝ ጤና ነው ጤና ካለ ሁሉም ቀላል ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@almasbh6100
@almasbh6100 10 ай бұрын
እኔ ከዚህ ውድ ብርቅዬ ጋዜጠኛ ምን ተማርኩ መሠላቹ ትህትና እና በትግሥት ሠው ማድመጥ❤❤❤
@maratalosow1741
@maratalosow1741 10 ай бұрын
የአለሜ እድናቂዎች የት ናቹሁ ። የሄ ታሪክ ከዚህ በፍት ሰምቼዉ ነበረ ከተሳሳቱኩኝ እሩሙኝ ።
@rim6099
@rim6099 10 ай бұрын
Bezu temesasay tarik yalechew seoch aluko
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ አይ ስደት እድሜያችን ጨርሰን በስደት ቤተሰብ ሲበድለን ያማል 😢😢😢
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 10 ай бұрын
Don't worry about them. Belive me God will pay everyone who hurt you. Don't beg for love. God loves more than anything.
@yedinglelij42
@yedinglelij42 10 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ይህ ተግባር በየቤቱ ነው ወንድም እህትም ግንባር ይፈጥሩ እና ባይተዋር ያደርጉሻል እኔም እንዳንቺ አግልለውኛል:: ሁሉንም ለእግዚአብሄር ስጭው::
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ወሰው ከባድነው😢😢😢😢😢እንባሽ እመቤቴ ታብስሽ😢
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሰው ቢጥል እግዝአብሄር አይጥልም ነገ ሌላ ቀን ነው❤❤❤
@user-kr4qc9iw5q
@user-kr4qc9iw5q 10 ай бұрын
በእውነት የብዙ ወገኖች እባ አባሽ ስለሖንክ በጣም የምትደነቅ የምትወደድ ሰው ነሕ እግዚአብሔር ይባርክሕ
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 10 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን፣ ቤተሰቦችሽን ፀልዪላቸው። የጋረዳቸውን የጭከና መንፈስ ፈጣሪ እንደገፍላቸው። ጠንካራ ሁኚ፣ ገንዘብሽን አታባክኚ። ከሌለህ የለህም ነው
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 10 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር እባሺን ያብስልሺ እረ ቤተሰብ ከንብረት እህትነት ይበልጣል ነገ እኮ ሁሉን ጥለን አፈር እንገባለን ለሞቱት ከምትናደዱ ካሉት ጋር ተዋደዱ
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 10 ай бұрын
የሚገርም አይሆንም ይሄ ጊዜ ግራ ገብቶታል ሰው ሁሉ እምነት ያለው አይመስልም እህቴ ፈጣሪ ይርዳን በርቺ ሰው ከራሱ ጋር የተጣላበት ጊዜ ነውም🙏
@birtukan120
@birtukan120 10 ай бұрын
በትክክል
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 10 ай бұрын
እውነት ነው
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 10 ай бұрын
ጭካኔ የበዛበት የመጨረሻ ዘመን😢
@user-mj4pi3fz4p
@user-mj4pi3fz4p 10 ай бұрын
እዝግአብሄር የባረከህ ጋዜጠኛ እዝግአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ አንችም እህቴ እዝግአብሄር ይርዳሽ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 10 ай бұрын
ካለፈው ታሪክ ካል ተማርን ታሪክ ራሱን ይደግማል
@tube-gn3uu
@tube-gn3uu 10 ай бұрын
አለምሰገድ የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ
@zuriyashalmu447
@zuriyashalmu447 10 ай бұрын
እንደምን ሰነበትክ እባክህን ስልክ አንሳልኝ አንድ የቤት ጉዳይ አስተላልፈክ አይቻለው በጣም ታርኩን ተከታትይ እራበኝ ያሉትን እናት ልረዳ እፈልጋለው እባክህን ስልክ አንሳ አደራ
@rozarozina9539
@rozarozina9539 10 ай бұрын
ሁሉም ቤት ጉድ አለ በድፋረት ወቶ ስለማይናገሩት እንጂ 🤔 ዓለም ሰገድ ተባረክ በእውነት ቅን ሰው ነህ 🙏🏽🌹🌹
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 10 ай бұрын
የሄ እህት አይዞሽ እመቤቴ እንባሽን ታብስው.... ይሄ ያለቀ ዘመን... የማንስማው ጉድ የለም... የእህት @ የ ወንድም ሊደንቀን አይገባም... እናት @ አባት እንኩዋን ከሌለህ የለህም ስው ስውነቱ ብቻ ይበቃል... እህት አይዞሽ ይሄም ነገ ያልፋል :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 10 ай бұрын
🖐️first of all you are a beautiful, good heart person, This is what you should do 👉እኔ ልንገርሽ sister 👉በቃኝ በይ እርግፍ አርገሽ ተያቸው ልጅሽም ጊዜውን ጠብቆ ይመለሳል አሁን ማረግ ያለብሽ Heal yourself talk to professional Terapist 👉ባለሞያዎችን አነጋግሪ , sister everything will come to you first Heal yourself , self care sister 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️ God Bless You 🙏
@monaalmona1194
@monaalmona1194 10 ай бұрын
እህቴ የኔም እህቶች አሉ እኔና ወንድሜ ስደት ከወጣን 6 አመት ሞላን ሁልጊዜ እንዳትመጡ ነው የሚሉን
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 10 ай бұрын
😂😂ወይኔ ሁሉም ቦታ ነዉ አትምጡ የሚሉት እንደይ አረ ግዜዉ ከባድ ነዉ
@almasbh6100
@almasbh6100 10 ай бұрын
ጥቅም ለምደው ነው ብር አላኩ ሠርተው ይብሉ❤❤❤❤
@almasbh6100
@almasbh6100 10 ай бұрын
​@@SalamSalam-mt3dsአዎ
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
ወይኔ ጌታ ሆይ የኔ ቤተሰቦች አፈር ልብላላቸው እየደወሉ ነይልን ብለው ያለቅሳሉ ስሰደድም ገዳም ደርሼ ልምጣ ብዬ ሸውጃቸው ነው አረ ዕድሜ ይስጣቸው❤ ስንት ዓይነት ቤተሰብ አለ ጌታ ይርዳችሁ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 10 ай бұрын
ኣጆኺ ሓፍተይ እግዚኣብሄር ኣምላክ ንዝፈትዎ እዩ ዝፍትኖ ኣጆኺ ምድራዊ ኣቦ ምድራዊ ኣደ ተተገፋኪ ሰማያዊ ኣቦ ሰማያዊት ኣደ ኪዳነምህረት ኣደይ ኣላ ምሳኺ ከምዚ ናትኪ ሂወት ዘለወን ይሕዋት መሊኤን ኣለዋ ካባይ ጀሚርኪ ኣጆኺ ጽብቅቲ ሓፍተይ ለዋህ ሙዃንኪ ሪኦም እዮም ዝገፍዑኺ ዘለዉ ወላዲትኪ እያ ኣዴኺ እያ ኣዴኺ ተዘይትኸውን ብሂወት ከለኹ ተመርዓዊ ኣይምበለትኪን ወላዲትኪ ስለ ዝኾነት እያ ኣብ ጽቡቅ ቦታ ገዲፋትኪ ክትከይድ ትደሊ ኔራ ኣይትጣራጠሪ ምናልባት ምስ ይሕዋትኪ በኣደ ትኾኒ ሓፍቶም ንድፍረተይ ይቅሬታ ዝግሊሉኺ ዘለዉ ኣጆኺ ጸበል ኪዲ ኣጆኺ ክትረጋግኢ ኢኺ ኣጆኺ ኪዳነምህረት ኣደይ ምሳኺ እያ ሕያወይቲ ሙዃንኪ ፈሊጦም እዮም ኣጆኺ ከምዚ ናትኪ ሂወት ኢና ንሐልፍ ብገዛእ ይሕዋትናን ብገዛእ ወለዲናን ኣጆኺ ወላዲትኪ እያ ኣይትጣራጠሪ ኣጆኺ ኣይትሞትን ኢኺ ቡዙሕ ዓመት ክትጸንሕ ኢኺ ናይ ሓጎስ ግዜኺ ቡዙሕ እዩ ናይ ጭንቀት ግዜኺ ከኣ ሓጺር እዩ ኣጆኺ ሓፍቶም ኢኺ ክትጻረርዮም፡ፈሪሖም እዮም ይሕዋትኪ ኣጆኺ ጸበል ኪዲ ኣጆኺ በርትዒ 💐💐💐💐💐💐💐🤍🤍🤍🤍🤍🤍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕☝🏾⚖️💠☝🏾💠⚖️☝🏾💠⚖️🤍🤍🤍🤍💕💕💕🥇🦁🦁🦁🦁💐🇪🇷
@user-kj8mq2ju4s
@user-kj8mq2ju4s 10 ай бұрын
ሁሉም ባይሆን ወንድ ልጅ ካገባ ቤተሰቡን ይጠላል በተለይ እህቶቹን እኔ ወንድሞቼን በጣም ነዉ የምወዳቸው ያገባው ወንድሜ ግን የእናቴን ንብረት ሁሉ ይዞ እኔን እንዴ ባዳ ነዉ የሚያየኝ እኔን ላልመጣላት ብዬ ዝም ብዬዋለሁ
@astretilye3612
@astretilye3612 10 ай бұрын
በአዲሱ አመት እግዚአብሄር ከፍቅደልን ሰላም ለሀገራችን ይሰጥልን ለተጨነቁት ሁሉ እግዚአብሄር ይድርሰላችሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 ай бұрын
ለምን ጤናሽን ታጫለሽ እህቴ።ካሁን በፊት ጉአደኛችን ስትነግረን በገጠር መሬት ማለት ህይወት ነው ብዙ ጊዜም "ወንድ ልጆች ናቸው የሚወርሱ ።ሴቶች አግብተው ባል ያስተዳድራቸዋል ተብሎ ይታሰባል ባይሆን ከምርቱ አመቱን እየጠበቁ ይሰጡአቸዋል " ብላናለች እስከ ህይወት መጠፋፋትም ይደረሳል ።አንቺ እህታቸው (ልጃቸው )ስላልሆንሽ ሳይሆን ስለ መሬቱ እንዳትጠይቂአቸው እና በንዴት ውስጥ ስለመለሱልሽ ነው መሆን የነበረበት ሽማግሌ ሰብስበሽ ንብረቴን አልሰጥ አሉኝ ብለሽ ምላሹን መጠበቅ ነበረብሽ ። ግን ይበልጥ ጭንቅ ውስጥ ገባሽ ። አንዳንዶች እንዲህ ናቸው ለንዴትም ለቀልድም "እናንተን አትመስልም ፣የኛ እህት አይደለሽም " የሚል ማብሸቂያ ቃል ይጠቀማሉ ግን ትልቅ ጠባሳ እንደሚፈጠር አያስተውሉም። ደግሞ አንችም ውጭ ነበርሽ አይደል የሚያስቡሽ ሚሊየነር እንደሆንሽ ነው ስለዚህ ካንች ቢወስዱ ያስባሉ እንጂ የእናት አባትሽን አይሰጡም ።በቻልሽው አትጨነቂ ከእህትሽ ጋርም ሌላ ነገር ስለሚኖር ተቀራርባችሁ ለመፍታት ሞክሪ ካለዛ ትንሽ እራቅ ብለሽ እየሰራሽ ኑሪ ስትሪቂ ምናልባት ቢፁቱ ። እህት ማለት እናት ናት ምናለበት ያለሽን ሰጠው በፍቅር መኖር ቢቻል ለመሬት ሲሉ እንዲህ እንድትሰበሪ ማድረግ አልነበረባቸውም ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 👏👏 አይዞሽ በርቺ ጤናሽን ጠብቂ ።💕 አለምሰገድ ✅💚
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 10 ай бұрын
ላሂ አለመሰገድአተ ትለያለክ ጀግና አተ ቃላትየለንም ረጂምአደሜ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ምክር ነዉ የሰጠኸን ዘርህ ይባረክ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ የተባረክ ሰዉ!!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 10 ай бұрын
2016 ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢ጡሩ ነገረ ይዘህ ናልን😊😢😢😢
@sarasara996
@sarasara996 10 ай бұрын
እኛ እራሳችን መጀመሪያ ወጀ እግዚአብሔር መመለስ ነዉ ያለብን 2016 ምንም ይዞልን አይመጣ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 ай бұрын
​@@sarasara996እኮ ዘመን ብቀያዬር ምን ትርጉማለው ብቻ ፍጣሪ የትቢት ተፍፃሚ አያርገን ይቅር ይበለን በደላችን በዛ
@rozahailegnawe8541
@rozahailegnawe8541 10 ай бұрын
እኔምናፈቀኝ እእእእ
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly 10 ай бұрын
ድሀ ጉጉ 2015ትም ተብሎ ነበር
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 10 ай бұрын
አሜን መልካሙን የምናይበት የምንሰማበት ይሁንልን የናፈቀንን ሰላም ይዞልን ይምጣ እግዚአብሔር አምላክ ለክፉአድራጊዎችም ልቦና ይስጥልን
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 10 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው ብር አምላኪ አድርጎ ከቤተሰቦቻችን ሊለያየን የሚፈልገው እግዚአብሔር ይገስፀው ሰላማቹን ይመልስላቹ የድንግል ማርያም ልጅ
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 10 ай бұрын
ግን በየቤቱ ስንት ጉድ ነው ያለው ወንድሞቸ ከእናተ በላይ ለእኔ እምትገበገቡልኝ ❤❤ አይቀይርብኝ እስከ ህይወት ፍፃሜ❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 10 ай бұрын
ይሄ ነገር የቤተሰብ ባዕድ አምልኮም ሊሆን ይቻላል እንዲዚህ ነው የሚባላቸው 😔😔😔
@Lukas0313
@Lukas0313 10 ай бұрын
Men malet new fekadegna kehonsh mawek efelgaleu, bendezih neger temesasay slayeu new❤🙏🏼
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 10 ай бұрын
አንቺ ለኔ ጀግና ነሽ ትክክል ነሽ አንቺን ያስፈለገሽ ፍቅር ነው እሊና ላለው ሰው ገንዘብ ንብረት ሳይሆን ፍቅር ይበልጣል ገንዘብን ሰርተሽ እንደምታገኚው ታውቂያለሽ እመቤቴን አመስግኚ ጠንካራ ልብ ስለሰጠችሽ ለሌላ ምሳሌ የምትሆኚ ጀግና ሴት ነሽ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
አለምሠገድ ሥለ ምታረገው ትህትናህ አክብሮትህጌታ ኢየሡሥ ከዜም በላይ ይጨምርልህ እህት አይዞሽ ሁሉንም ያልፍል ፀልይ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
አይዞኝ እኽቴ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ይቀይረዋል 😢በ ቤተሰብ ፍቅር ማጣት ያልተጎዳ የለም😢
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
መልካም መልካሙን ዜና እምሰማበት መቸ ይሆን😢 ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ
@senaytwerku5422
@senaytwerku5422 10 ай бұрын
አይዞሽ እህት እናት አባትም ከልጁ አበላልጠው ሚወዱም አሉ እንኳን እህት ወንድም እኛ ሰው ሀገር ስለኖርን በትንሽ ነገር ስለ ሚከፋነው ለማንኛውም እራስሽን አታርቂ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 10 ай бұрын
እህቴ በገመድ መሬትሽ ያች ነዉ በሳዳጊነቱም ቢሆን ያመጡሽ ወድምም ሆኑ አልሆኑ መሬትሽ ያችነዉ እኔ የሚገርመኝ. በዘር. የምትባሉ. የራሳችንን. የቤስራ. ብስራ. የት በደረስን ህ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 10 ай бұрын
ያንች ታሪክ ግን ልክ የኔ ታሪክነው የተናገርሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ እኅቴ ተያቸው የራስሽን ሂዎት ጀምሪ እኔ ርግፍ አድርጌ ተውኳቸው ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ብዬ ተውኳቸው።
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 10 ай бұрын
ተይው ይረስ የሚያጭደውን ፈጣሪ ያቃል
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 10 ай бұрын
እዳው ሁሉም በሆዱ ያልተሸከመው ጉድ የለም ሆድይፍጀው የሰውምላሽ አያጠግብም እና መልሱን አላህ ይመልሰው❤❤እና እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን😭
@ethiopiahagara7996
@ethiopiahagara7996 10 ай бұрын
አስተያየት የምትፅፉ ሰወች ተጠንቀቁ ምክንያቱም የእሶን ቡቻ ሀሳቡ ነው እዚጋር የሰማ ነው ። ሲቀጥል ደግሞ እህቴ ተረጋግተሽ ህይወትሽን ኑሪ አንች አልበደልሻቸውም የበደሉሽ እነሱ ናቸዉ ህሊና የሚባል ትልቅ ዳኛ አለ ከ ፈጣሪ በታች. አትበድሉ ቡትበደሉ አይሻልምን ይላል የእግዚአቡሄር ቃል . ይህን የምታነቡ ሁሉ ሰውን ከመበደል ተጠንቁ . ከህሊናችው ጋር ከራሳችው ጋር አትጣሉ❤
@user-jv5ym2wk7k
@user-jv5ym2wk7k 10 ай бұрын
አረብ ሀገር ያለነው ልጆዎች የሰው ፋቅር እኛ ነን የምናውቀው ሞኝ ሆነን ሳይሆን መከራን ፈተናን ተቃቁመን ስለምናልፋ እህት ወንድሞቻችን እንዲማሩ ስራ እንዲሰሩ እንረዳቸዋለን😢 ዋጋችን ግን ለእነሱ እርካሽ ነው በተለይ የአረብ ሀገርን ሴት እንድታገባ አይፈቅዱም ላሜ ቦራ ስለሆንን 😢የሰራነው ብር የሰራነወን ቤት አማት አይበላምነው የሚሉት በተለይ የገጠር ሰዎች አይዞሽ በርቺ ስሜትሽ እኛ ያለንበት እናቃለን ሁሉንም ብጠይቂ አንድነው ታሪካቸው 😢😢😢
@seblegebre3125
@seblegebre3125 10 ай бұрын
የኔ ወንድም በጣም ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ አምላክ ይጨመርበት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏 አንቼ ፀልዬ ኪዳነ ምህረት ነው ሱባዬ ግቢ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs 10 ай бұрын
አለምሰገድተ ተባረክ ምርጥ ሰው ነህ ማገናዘብህን ሳላደንቅአላልፈም
@amefke2069
@amefke2069 10 ай бұрын
ፈጣሪሆይ እድሜና ጤና ይስህ አድነቄህ አይበቃም ችግር መረዳትህ ትህትህ መፍተሔ መፈለግህ ባጠቃላይ የወለዱህ ማህፀን ይባረክ😘😘😘😘😘
@tediwon
@tediwon 10 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያለብሽን ጥያቄዎችን ሁሉ እንዲፈታልሽ ይርዳሽ ልጅሽን ባርኮ የሚጦርሽ አለሁ የሚልሽ ያድርግልሽ ተስፋ አትቁረጪ አይምሮሽ ጥሩ ያልሆነ ሀሳቦች ሲያመጣ ፀሎት አድርጊ መልስ አለው ፈጣሪ
@genetfasil
@genetfasil 10 ай бұрын
እግዚያብሄር እንደኔ በግዜ ያንቃችሁ እህት ወንድም ብሎ ነገር የለም አንቺ ጤና ይኑርሽ እርግፍ አርገሽ ትተሽ የራስሽን ኑሪ ለእግዚአብሔር ሰተሽ ሀ ብለሽ ጀምሪ እግዚያብሄር የባዳ እህት ወንድም ይስጥሽ መወለድ ቓንቓ ነው
@milli12354
@milli12354 10 ай бұрын
የኔ እህት ምን ኣጋጥሞሽ ነው😢
@genetfasil
@genetfasil 10 ай бұрын
ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
@milli12354
@milli12354 10 ай бұрын
@@genetfasil ኣይዞሽ የኔ ውድ በዚህ የማትረባ ኣለም እየኖርን ብዙ ውጣ ውረድ ያጋጥመናል ዋናው እጅኣለመስጠት እና በተሎ መንቃት ነው ፣ለራሳችን መኖር መልመድኣለብን ኣንቺም ምን እንዳጋጠመሽ ባላውቅም ግን ኣይዞሽ ነው ምልሽ የኔዋ የስደት እህቴ😍
@melatcode4111
@melatcode4111 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤተሰብ ወገን ሆኖ ደስታሽን ይሙላልሽ እህቴ . የቤተሰብ ነገር እማ ተከድኖ ይብሰል
@monaalmona1194
@monaalmona1194 10 ай бұрын
እውነቱን እግዚአብሄርያውጣልሽ አቤቱ ይቅር በለን ለኮትራት ኑሮችን ፈጣሪ ይቅር በለን
@user-js4bn9br9p
@user-js4bn9br9p 10 ай бұрын
የኔ እህት እኔም እንደ አንቺ ታሪክ አለኝ😭😭 በተለይ በገዛ እናቴ ብቻ እግዝአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ለዝህ አድርሶኛል
@sadajaber7839
@sadajaber7839 9 ай бұрын
.እኔም በእናቴ እያለቀሰኩነው እሰቲ አውሪኝ እህቴ
@hadram2885
@hadram2885 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ። በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ። እነሱ የማይፈልጉሽ ከሆነ ርቀሽ ራስሸን ኑሮ ኑሪ። ዋናው ጤና ነው እጅ እንዳትሰጪ። ፈጣሪ ይርዳሽ።
@duressotesso3082
@duressotesso3082 10 ай бұрын
እኔ ማን ነኝ ማንነትሽ አስጨ ንቆሻል ብቸኝነት ተሰምቶሻል ከባድ ስቃይ ነው በዝህ ላይ ሰብሳቢዋ እናት የለችም ልባቸውን ያስገዛልሽ ከምንም በላይ ደሞ ሰው ለሌላቸው ሰው ሆኖ የመጣ እየሱስ ያሳርፍሽ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ በራስ ሽ ማትችይው ፈተና ነው ግን አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ፈልገሽ የገባሽበት ችግር አይደለምና !
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ነገር ያልፋል ፈጣሪ ላቺ ያለው አለና እራሥሽን ጠብቂ💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 10 ай бұрын
አይዞሽ አሄን መፍትሔ ያለው ከእግዚአብሔር ነው ጸልይ እግዚአብሔር ይስተዋላል እኔ ማነኝ ሳይሆን ጠካራ መሆን አለብሽ ጥንካሬሽን ለውስጥሽ ስትነግሪ ማለፍ ትችይያለሽ ጠካራ ሁኚ
@ecclsiyaalem
@ecclsiyaalem 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ቅድሚያ ለራስሽ ሰጪ አእምሮሽን ጠብቂ ።
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 10 ай бұрын
የሁልሽ የኔ እናት እኛ ስደተኛች በጣም የተጎዳን ነህን በተለይ ወድሞች በጣም ጨካኝ ናቸው የራሳቸወ እይወት እየመሩው የኛን ህይወት እንድናገባ እንድንወልድ አያፈልጉም ለምን እንድሆነህ እኔም አይገባኝም❤❤❤ መዳኒለም ያርዳሽህ❤❤❤
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 9 ай бұрын
እናንተም ችግር አለባችሁ ሰርቶ ይግባ ሀገሩ ያለ ሰው አትርድ እድሜያችሁንም አትጭርሱ ትንሽ ከሰራችሁ የራሳችሁን ስራ ከፍታችሁ ስሩ ውለድ
@user-hn3nt1vx8k
@user-hn3nt1vx8k 10 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@shemusishemusi6605
@shemusishemusi6605 10 ай бұрын
እህቴ ቤተሰቦችሸ ናቸው አይዞሽ የኔ ታሪክ ካንቺ እጥፍ ይበልጣል ጊዜ ይመልሰው አይዞሽት መልሱ ቅርብ ነው❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 10 ай бұрын
አልምሰገድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ኣምላኽ ምሳኻ ይኹን🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@yohasethio7669
@yohasethio7669 10 ай бұрын
የእኔ እናት ትውልዱ ከፍቷል። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይላል መፀሃፍ ቅዱስ። በሰው ከመደገፍ በእግዚአብሔር ላይ መታመን ይበልጣል። ሰው ሰውና እንደጊዜው ይለወጣል። በእኛ ላይ የማይለወጥ ፈጣሪ ብቻ ነው። አንቺ በፀሎት በርቺ ሃሳብሽን በእግዚአብሔር ላይ ጣይና ልቤና እንዲሰጣችሁ ሁላችሁንም ለምኚ። ወቅቱ ከብዷል። ጥቅም ሰውን ይቀይራል። የማይቀየር ፍቅር የእግዚአብሔር ብቻ ነው። አይዞሽ በርቺ። እነሱም የተሰማቸውን ይናገሩና ችግራችሁን ፍቱት ፍቅር ይበልጣልና
@sadamohammed605
@sadamohammed605 10 ай бұрын
አይዞሽ አረብ ሀገርያለንልጆች ተዋርደናል በቤተሠቦቻችን😢😢😢😢😢
@mariagatchwe
@mariagatchwe 10 ай бұрын
አው እግዚአብሔር ይርዳን
@User-lu8gn
@User-lu8gn 10 ай бұрын
😣😣😣 ጠቅላላ ውጭ ሀገር ሰትኖሪ ይረሱሻል ሰጋቸው መሆንሸን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 10 ай бұрын
አቤቱ አምላከችን ከምንስመው ከምነያው ሁሉ ስውርን በጠም የምጋርም ነው እግዚአብሔር ይርደሽ እህታችን አይዛሽ አንድ ቀን ተርክ ይቀያርል
@monaalmona1194
@monaalmona1194 10 ай бұрын
አይዞሽ እህት 😢😢😢😢
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 ай бұрын
የማንነት ጥያቄ ከምንም በላይ አሥፍላጊነው ወይ ፍጣሪ ከአችጋ ይሁን
@FirehiwotWorku-jf2bo
@FirehiwotWorku-jf2bo 10 ай бұрын
Almeseged you are amazing and Good personality.😊
@AlemZewid-sf5dz
@AlemZewid-sf5dz 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ለበጎነዉ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 10 ай бұрын
እራስሽን አረጋጊ እህቴ ልጅሽን ስላሳደጉ ወራሽም ያደረጉት ያንቺን ድርሻ ሊሆን ይችላል ጤነኛ በመሆንሽ እራሱ ፈጣሪን አመስግኚ እነሱም ፍቅር ይሰጡሻል ።
@yaracell969
@yaracell969 10 ай бұрын
ውይ የሰው እንባ😢 ሰው በሰው ጨከነ መሬት ትበላናለች እንጂ አንበላትም እግዚአብሔር ይፈሪዳል😢
@herzu4659
@herzu4659 10 ай бұрын
በዚህ ጊዜ ብቸኛ ሆኖ የተፈጠረ ሰዉ የተባረከ ነዉ😢😢
@Mulworkhogas386
@Mulworkhogas386 10 ай бұрын
ከቤተስብ እለማደግ ከባድ ፈተና ነው በዛ ያለፈ ብቻ ነው የምያውቀው።
@bekab5162
@bekab5162 9 ай бұрын
የምታምር ሴት! Her facial feature is so perfect. ሀብታም እና ሚስቱን የሚወድ ባል ይስጥሽ እና ከዚህ ሁሉ ይገላግልሽ እህት አለም።
@salme4126
@salme4126 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 10 ай бұрын
እህታችን በእምነትሽ መበርታት ነው ያለብሽ እግዚአብሔር ታርክን ይቀይራል ገዳም ሄደሽ ሱባዔ ጊቢ መልሱን ያገኛለሽ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... አንተስ ትለያለህ... ማመስግንህ ባመስግንህ አልስለችም... እጅግ በጣም አዳማጭ.... እጅግ በጣም ትህትና... የስው ህመም እንደህመምህ... ስውን አፅናኝ... አረ ስንቱ... መድሀንያለም አባቴ... እድሜ @ ከጤና ጋር ከነ ቤተስብህ ይስጥህ... ስላምህ @ ጤናህም እንደምድር አሽዋ ያብዛልህ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 10 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ እህታችን አይዞሺ እነሱ ለገንዘብ ነው ወንድም ጭካኔ ይገርማል አይዞሺ እግዚአብሔር ያውቃል ይፈርዳል
@oneallahbcha
@oneallahbcha 10 ай бұрын
አይይይይ አይዱኒያ ዱኒያ ቢላሽ እኛ ስደተኞች ማልቀስንጅ መሳቅን አልተደልነዉም ለምድነዉ ግንክህደት የሚበዛብን 😥😥😥😥
@mohamedhumaid9563
@mohamedhumaid9563 10 ай бұрын
አብሽሩ አንድ ቀን እንስቃሌን
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 10 ай бұрын
አይዞሸ ቀን ያልፋል ንብረቱን ይዉሰዱት ነገ ትተዉት ይሄዳሉ ቋሚ በምድር ላይ የለምና 😢
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 10 ай бұрын
የመጨረሻ ዘመን ነው 😢
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 10 ай бұрын
😢የኔ እናት እግዚአብሔር የልብሽን ያሳካልሽ😢😢
@mariagatchwe
@mariagatchwe 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አዞሽ እርሱ ባለው ይሆና መጠንከር ነው 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾❤
@millionmekonnen8207
@millionmekonnen8207 10 ай бұрын
Almsagid you are good man and she is so honest and...
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 10 ай бұрын
አቤት ስንት ጉድ አለ በየቤቱ አይዞሽ እህቴ የድንግል ልጂ ልቦና ይስጣቸው አንች ጠንካራ ሁኝ ከስው አትጠብቂ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 10 ай бұрын
እናቶች ለፍተው ማሳደጋቸው ሳይቀር ግን ማነንትን እየነገሩን ቢሳአድጉን ደስ ይል ነበር የማነንት ጥያቄ ከባድ ነው 😢😢እኔም ያሳደገኝ አባት አባትሺ አደለም ሌላ ነው ተብየ ነገር ግን አሁን አባትሺ ነው የተባለው ሰውየ ልጆች በስራቸው ሰይጣን እራሱ አደነሱ አይሆንም ያሳደገኝ ሰው ልጆች ደግሞ ልሙትልሺ ይሉኛል እኔም ግራ ገብቶኛል ከማኛቸው ጋ እውነት እዳለ በገንዘብ በኩል እኔ አረብ አገር ነኝ እሳካሁን አልተጣላንም ሁሉም መሪት ቤት አላቸው የእኔም እጣ ፈታ እደህቴ እዳይሆን በፀሎት አስቡኝ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 10 ай бұрын
ከባድ ነው
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 10 ай бұрын
ፈጣሪ ያቃል የሠራሽዉን እግዚአብሔር ይባርክልሽ አፈር ነክና ወደ አፈር ተመለሳለክ ይላል ቃሉ ያንችን ላብሽን ይባርከዉ
@tamirugurmu5263
@tamirugurmu5263 10 ай бұрын
3rd
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽ ሳትዘገይ ገብተሽ ለማሶተካከል ሞክሪ
@user-kj8mq2ju4s
@user-kj8mq2ju4s 10 ай бұрын
አይዞን የ እኔ እህት ሁሉም ያልፋል ማማዬ
@ALEMTSEJAYNeri-mn8eo
@ALEMTSEJAYNeri-mn8eo 10 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ አለ እባካችሁ ሴቶች ተምህርት ይሁናችሁ
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 61 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
የሳሪ ሰርግ ጉድ አመጣ እንዲሁም የባለትዳሮቹ ጉድ በሚዲያ ከነ ልጆቻቸው ሌላ ታሪክ
23:37