ፍቅር ተፃፈ ቤቲ_ተዘራ Betty Tezera _ fikir tetsafe -New mezmur Video 2023

  Рет қаралды 784,766

Betty Tezera Official

Betty Tezera Official

Күн бұрын

Пікірлер: 423
@kurabachewabiyu4970
@kurabachewabiyu4970 Жыл бұрын
በዚህ ትውልድ መኻከል ሆኜ ይህን መዝሙር ለመስማት መብቃቴ እድለኛ ስለሆንኩ ነው። የኔ እድል ፈንታዬ ኢየሱሴ በደምህ የፃፍከው ሕይወቴ ሁሌም ትባርክሃለችና ቤቲዬንም ባርክልኝ❤
@MegaSaver
@MegaSaver 9 ай бұрын
Bettezera
@MissAbenezer
@MissAbenezer Жыл бұрын
አማርኛ and English Lyrics - ፍቅር ተጻፈ አምኛለሁ ×6 እኔ ጌታዬ ብዬ አምላኬ ብዬ ህይወቴ የ እጆችህን ስቁረት አንብቤው በጣቴ ፍቅር በምስማር ተጻፈ የጌታዬን መዳፍ ቸንክሮ እያለፈ በክቡር ደም ቀልሞ በልቤ አረፈ (በሰው ልብ አረፈ) ።።። መታደሌ ነው መዳኔ በመስቀሉ ስራ ማመኔ ከ አብ መሰማሪያ ሚያገኘው በኢየሱስ የገባ ብቻ ነው ።።። አቅጣጫዬን የቀየረልኝ የሰማዩ ክቡር ጥሪዬ መዳኔ አሃ ሃ መዳኔ ዘላለሜን ያተረፍኩበት አዲሱ አዲስ ኪዳኔ መዳኔ ከብሩ ከወርቁ ጋራ ይወዳደራል እንዴ? መዳኔ በረከት ባለጠግነት ይኸው አይደለም እንዴ? ቀረሁ ድኜ ልጁ ሆኜ ቀረሁ ድኜ ወራሽ ሆኜ በማመኔ ተገኘ ዘላለሜ ።።። ሰማይና ምድሩን ያናወጠ እውነት እግዚአብሄር አለሙን የወደደበት አማራጭ የሌለው አንድ ብቸኛ የ እግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ከሞት መዳኛ ።።። ቀረሁ ድኜ ልጁ ሆኜ ቀረሁ ድኜ ወራሽ ሆኜ በማመኔ ተገኘ ዘላለሜ ።።። ለፍቅሩ ወሮታ ምን ይመለሳል? በክበር ተመስገን እንዴት ይዘጋል? መስቀል ላይ ፈሰሰ የፍቅሩ ግለት እየሰባበር የሞትን ጉልበት ።።። በርሱ ምህረት ሆነ ድነት በርሱ ምህረት ሆነ ህይወት በማመኔ ተገኘ ዘላለሜ ።።። መታደሌ ነው መዳኔ በመስቀሉ ስራ ማመኔ ከ አብ መሰማሪያ ሚያገኘው በኢየሱስ የገባ ብቻ ነው ።።። በደሙ ያሰመረልኝ ቅዱሱ ህያው መንገዴ መዳኔ ጸንቼ የምዘልቅበት ተስፋዬ የማይበት በአይኔ መዳኔ በህይወቴ ውዱ ስጦታ ይኸው አይደለም እንዴ? መዳኔ ከሚያልፈው ከሚጠፋው ጋር ይወዳደራል እንዴ? መዳኔ ።።። ከብራ ነፍሴ በኢየሱሴ ዳነች ነፍሴ በኢየሱሴ በማመኔ ተገኘ ዘላለሜ ... English Lyrics (Love Has Been Written) I have believed x6 saying you are my LORD, my God, and my Life. I have felt the wounds on his palm with my hands Love has been written with nails. That passed through the palm of my LORD. It has been painted with noble blood and rested in my heart. ... I am lucky to be saved And To believe in the work of the cross The only one who gets settlement from God the father Is the one who has entered through Jesus. ... It is The honorable call from heaven that has changed my direction. (My salvation.) The New Testament in which I have secured my eternity with (My salvation.) Does it compare with silver and gold? (My Salvation) Isn't this in and of itself riches and a blessing? (My salvation.) I have remained saved and his child. I have remained an heir. Because I believed, I have eternal life. ... The truth that shook Heaven and earth Whom God loved the world through The only option. God's son Jesus is the one who has saved me from death. ... I have remained saved and his child. I have remained saved and an heir. Because I believed, I have eternal life. ... What is my response to his love? How can I close with "be praised and honored" The passion of love was poured out on the cross Breaking the power of death. ... Through his mercy was found salvation Through his mercy was found life Because I believed, I have eternal life. ... I am lucky to be saved And To believe in the work of the cross The only one who gets settlement from God the father Is the one who has entered through Jesus. ... The holy living path that He made for me with His blood. (My salvation.) The one through whom I can stand firm and see what I have hoped for. (My salvation) Isn't this the most valuable gift? (My salvation) Does it compete with fleeting things? (My salvation) ... My soul has been glorified in Jesus My soul is saved by Jesus Because I believed, I have eternal life.
@truthful9311
@truthful9311 Жыл бұрын
Thank you sister ❤
@ksicedric6930
@ksicedric6930 Жыл бұрын
Thanks for sharing stay blessed
@Joseph-788
@Joseph-788 Жыл бұрын
Thank you for sharing the lyrics, God bless you
@sabakasaye2749
@sabakasaye2749 Жыл бұрын
በፀሎት የተጨመቀ ከውስጥ የሚፈስ በቅኔ የተቃኘ እንዲሁ ለወወደደ ጌታ የሚጤስ መልካም ሽቶ !ብርክ በይ ። ድሮም ፀልዮ የሚቀበል በሰሚው ዘንድ እንደ ፈሣሽ የሚወርድ አምልኮን ይቀሰቅሳል። ደግሜ ብርክ በይ እላለሁ።
@sisaywondu5501
@sisaywondu5501 Жыл бұрын
በውስጥሽ ስላለው ስለ ባይበርደው የዝማሬ ቅባት አግዚአብሔር ይመስገን::
@mekkaguintamo5538
@mekkaguintamo5538 Жыл бұрын
ኤሄ መዝሙር ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ ሰልሰማ አንድ ቀን ዉዬ አለዉቅም ሱስ ሆኔብኝ በማመኔ አጌኜዉ ዘለለሜ እየልኩ ተበረክ ቤትዬ
@mahk1467
@mahk1467 Жыл бұрын
00
@meklittesfaye8038
@meklittesfaye8038 Жыл бұрын
ssssseee​@@mekkaguintamo5538
@ayuwgga455
@ayuwgga455 Жыл бұрын
Ewunet New amen
@Jubilee3365
@Jubilee3365 Жыл бұрын
​@@mekkaguintamo5538😮00😮😮😮😮😅😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊
@hanytamitretamire3771
@hanytamitretamire3771 2 ай бұрын
የደራሲው ድርሰት የደራሲው ድርሰት በደም የተፃፈ.ው ፣ በወረቀት ሳይሆን በእኔ ህይወት ላይ ነው። የድርሰቱ ርዕስ በኔ ላይ ሲጀመር፣ ተብሎ ተጻፈ የዘላለም ፍቅር። ፃፍብኝ አምላኬ ልሁን ላንተ ክብር፣ እኔ ብራና ነኝ አንተ ደግሞ ብዕር፣ ከተፃፈ ላይ ቀር ይጻፍብኝ ፍቅር ። እኔስ ለዚህ ፍቅር. ቃል ገብቼ ነበር ልጠነቀቅለት፣ በስህተት ደርቤ ሌላ እንዳልፅፍበት፣ በድፍረት አውቄ . እንዳላላግጥበት፣ ለደራሲው ድርሰት. ቃል ገብቼ ነበር ልጠነቀቅለት፣ ግና ቃሌን አልጠበኩም አልተጠነቀኩም ፣ በስህተት ደርቤ ሳልፅፍ አልቀረሁም ። ለዛ ነው ብራናው ሲነበብ አይን ያጨበረብራል፣ ፍቅር ነው ጥላቻ ሰው ያደናግራል ። ክፉ ልምምዴን ደርቤ.ጽፌት፣ የሞተውን አዳም ደርቤ ጽፌበት፣ ቂመኝነቴንም ደርቤ ጽፌበት ፣ እንዴት ያሳዝናል የደራሲው ድርሰት፣ ብራናው ሲነበብ አይን ያጭበረብራል፣ ፍቅር ነው ጥላቻ ሰው ያደናግራል። ተስፋ አለኝ ብዬ በተስፋ ብደሰት፣ እንዳለ አስቤ ከሞት ወዲያ ህይወት፣ መትረፌ ቢገርመኝ ከዘላለሙ ሞት፣ አሜን ማራናታ እየሱስ ቶሎ ና ፣ ፊትህን ለማየት ናፍቄአለሁና ብዬ ብደሰኩር ፣ ተስፋ ምን ሊጠቅመኝ። የተፃፈው በደማቁ ብዕር ከሌለኝ ያ ፍቅር፣ በመስቀል ላይ ጣር በማይነትበው ብዕር ፣ የተፃፈው ፍቅር. ሳይጠፋ እንዲኖር ፣ እንዳይደባለቅ ጥላቻና ፍቅር ። ለማንበብ አቅቶን እንዳንደናገር፣ ትውልድ ተመልሶ ፍቅር እንዲነግስ፣ ብራናው ይታደስ ። ሀና ታምሬ
@wesenlemma158
@wesenlemma158 Жыл бұрын
በእውነት ተባረኪ
@DSBBWM
@DSBBWM Жыл бұрын
ቀረሁ ድኜ ልጁ ሆኔ 3:35 ቀረሁ ድኜ ወራሽ ሆኔ በሱ ምሕረት ሆነ ድነት 5:19 በሱ ምሕረት ሆነ ሕይውት ከብራ ነፍሴ በኢየሱሴ 6:55 ዳነች ንፍሴ በኢየሱሴ ቀረሁ ድኜ ልጁ ሆኜ 7:11 ቀረሁ ድኜ ወራሽ ሆኜ እግዚኣብሄር ኣብዚሑ ይባርኽኩም። ዘመንኩም ይጸብቅ። ክብርን ኣምልኮን ዉዳሴን ንእግዚኣብሄር ኣምላክ ይኩን።
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 Жыл бұрын
Thank you Bethy, you are one of the greatest blessings of our generation- we have been praising God with your songs for nearly 2 decades
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
ቅመም የሆነች ድንቅ ስጦታ የሆንሽ የእግዚአብሔር ሴት ቤቲ❤❤❤
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Жыл бұрын
እሰይይይይ ቀረው ድኜ ልጁ ሆኜ ቀረው ድኜ ወራሽ ሆኜ በማመኔ ተገኘ ዘላለሜ በደሙ ለገዛን ክብር ይሁን 🙏🙏የተወደድሽ ሴት ቤትዬ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ ።😍😍❤👏
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye Жыл бұрын
ሳያዩ የሚያምኑ ብጹዓን ናቸው ልክ እንደ እኔ እመኑ ትድናላችሁ የነፍስ ዕረፍት ታገኛላችሁ። ጌታ ይባርካችሁ እህት ቤቲና ቅዱሳኑ
@snr9054
@snr9054 Жыл бұрын
ሥምረት ከሥዊድን፣ቤትዬ ምን ይባላል ጌታ ስለባረከሽ እርሱ ይባረክ!!ብቻ በተለዬ መረዳት ነው የተረዳሁት። ድንቅ የመድክ ዝግጅት ከእነ አልባሳታችሁ!! ተባረኩልኝ ውዶቼ የጌታ ውቦች። 🙏🏾✝️❤️
@bereket7
@bereket7 Жыл бұрын
Geta eyesus yibarkish betiye..ahunim abzto abzto tsegawun yabzalish zemenesh yibarek!
@tekaligntitos7293
@tekaligntitos7293 Жыл бұрын
ፍቅር ተፃፈ ፨ አምኛለሁ (3*) እኔ ጌታዬ ብዬ አምላኬ ብዬ ሕይወቴ የእጆችህን ስቁረት አንብቤው በጣቴ ፍቅር በምስማር ተፃፈ የጌታዬን መዳፍ ቸንክሮ እያለፈ በክቡር ደም ቀልሞ በልቤ አረፈ (2*) መታደሌ ነው መዳኔ በመስቀሉ ሥራ ማመኔ ከአብ መሰማሪያ ሚያገኘው በበሩ የገባ ብቻ ነው ** አቅጣጫዬን የቀየረልኝ የሠማዩ ክቡር ጥሪዬ መዳኔ አ-ሃ-ሃ-ሃ መዳኔ ዘላለሜን ያተረፍኩበት አዲሱ አዲስ ኪዳኔ መዳኔ አ-ሃ-ሃ-ሃ መዳኔ ከብሩ ከወርቁ ጋራ ይወዳደራል እንዴ መዳኔ አ-ሃ-ሃ-ሃ መዳኔ በረከት ባለጠግነት ይኸው አይደለም እንዴ መዳኔ አ-ሃ-ሃ-ሃ መዳኔ ** { ቀረሁ ድኜ ልጅ ሆኜ (ወራሽ ሆኜ) } 2* በማመኔ ተገኘ ዘላለሜ በማመኔ ሰላም የኔ ** ሠማይና ምድሩን ያናወጠ እውነት እግዚአብሔር አለሙን የወደደበት አማራጭ የሌለው አንድ ብቸኛ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ የሞት መዳኛ በሱ ምሕረት (ሕይወት) ሆነ ድነት በማመኔ ተገኘ ዘላለሜ በደሙ ያሠመረልኝ ቅዱሱ ሕያው መንገዴ መዳኔ አ-ሃ-ሃ-ሃ መዳኔ ፀንቼ የምዘልቅበት ተስፋዬን ማይበት ባይኔ መዳኔ አ-ሃ-ሃ-ሃ መዳኔ በሕይወቴ ውዱ ስጦታ ይኸው አይደለም እንዴ መዳኔ አ-ሃ-ሃ-ሃ መዳኔ ከሚያልፈዉ ከሚጠፋው ጋር ይወዳደራል እንዴ መዳኔ አ-ሃ-ሃ-ሃ መዳኔ ** ለፍቅሩ ወሮታ ምን ይመለሳል በክበር ተመስገን እንዴት ይዘጋል መስቀል ላይ ፈሰሰ የፍቅሩ ግለት እየሰባበረ የሞትን ጉልበት ከብራ (ዳነች) ነፍሴ youtube.com/@bethelhemtezeraofficial በኢየሱሴ!
@ruthmulugeta818
@ruthmulugeta818 Жыл бұрын
Thank you.
@semharhaile898
@semharhaile898 Жыл бұрын
Thank you for the lyrics. እግዚኣብሄር ይባርክህ::
@aragaaraga2540
@aragaaraga2540 Жыл бұрын
ሃሌ ሉያ ቤትሻ ቢሩኪ ነሽ
@habtamudegu2024
@habtamudegu2024 Жыл бұрын
10q bro
@miheratedamo7160
@miheratedamo7160 Жыл бұрын
Ammmeennn❤❤❤
@natanimmediayoutube
@natanimmediayoutube Жыл бұрын
የኔ ፍቅር❤
@messimessi1490
@messimessi1490 Ай бұрын
አሜንንንንን በኢየሱስም እረ ዘመናችሁ ይባረክ ቤትዬ አንችኮ ብረከታችን ነሺ ተባረክልን❤❤❤❤
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
ቤቲዬ የእኔ ውድ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤ በመዝሙሮችሽ እየተባረክን አደግን የእኔ ውድ ተባረኪልኝ የዝማሬው ግጥም ይጻፍልን
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Жыл бұрын
ዋው፣ይአና እናት ስንናፍቀው፣የነበር ፣የሚራጋገው ደምጽሺ፣ነበረ እግዚአብሔር ፣ፈቅዶ፣ሆኖ ከአመታት በኋላ ብግ አልሽ ፣ጌታ ፣ይባርክሽ
@faresmarkne2387
@faresmarkne2387 Жыл бұрын
ከውስጥሽ የምፈልቀው ምንጭ እስከ መጨረሻ ይቀጥላል...አልቤሙን በሙሉ እየሰማው ነኝና..በጣም ተባርክያለው❤❤❤
@biniyamedaniel1583
@biniyamedaniel1583 Жыл бұрын
በርሱ ምህረት ሆነ ድነት አሜን ተባረኪ ❤❤❤❤
@ትግስት-ጐ1ዘ
@ትግስት-ጐ1ዘ Жыл бұрын
ቤትዬ አሁንም በረከቱን ያፍስስስስብሽ ቤትሽ ይባረክ
@ELMEDIA21
@ELMEDIA21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@UNIQUE-100
@UNIQUE-100 Жыл бұрын
ቤቲዬ :- የእግዚአብሔር ፀጋ ሕይወትሽንና አገልግሎትሽን በሞገስ ሞልቶታል : የበራልሽን እውነት በተመረጡ ቃላቶችና በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ዜማዎችሽ በሚመጥን ልክ የተቀመሙ ናቸው ። ኢየሱስ ክርስቶስንም በቃሉ ይዘት ልክ በማስተዋወቅሽ ለሁሉም ዘመን ትውልድ የምትስማሚ ቅኔያዊ መልእክተኛ በመሆንሽ ጌታን አመሰግናለሁ ። ሁሌም መዝሙርሽን በማዳመጥ ላይ እገኛለሁ ።
@elenimuluneh3838
@elenimuluneh3838 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ቤቲየ የልጂነት ትዝታየ በብዙ ፀጋ አገልግለሽኛል ተባረኪ አሁንም ፀጋ ጨምሮ ይብዛልሽ!!
@abataabuneerkenolemboro2250
@abataabuneerkenolemboro2250 Жыл бұрын
ቤቲዬ በአንቺ በሁሉም አልበም እኔ የተጽናናሁባትና የተበራኩባት ነው ፀጋ ይብዛልሽ 🙏❤️
@KiyatTube
@KiyatTube Жыл бұрын
የዘመናችን ድንቅ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ከመጠን በላይ ከፍ ያድርግሽ። መታደል ነው መዳኔ
@Geni74-m7l
@Geni74-m7l Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን በማመኔ ተገኘ ዘላለሜ አሜንንን 🙏🙏🙏ተባረኩልኝ 🥰🥰🥰
@asmaramelody3153
@asmaramelody3153 Жыл бұрын
She is rising and shining again. The anointing is coming to her head and she will be able to perform more than once she has been.
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 Жыл бұрын
ጥልቅ ፍቅር በቀራኒዮ ጎልጎታ ተገለጠ❤!
@hallelujahtesfaye8971
@hallelujahtesfaye8971 Жыл бұрын
This is such a heartwarming song! Thank you Jesus for giving us eternal life! Bettyee I love you so much!
@dasutomso6651
@dasutomso6651 Жыл бұрын
አሜንንን ወወወወ ያድናል ኢየሱስ ተባረክ ቤትዬ የተባረክሺ ነሺ ሴት እግዚአብሔር አሁንም ይባረክሺ ፀጋዉንም ይብዛልሺ ለዘለዓለም እግዚአብሔር ይባረክሺ ዉረሺ ሁኝኝኝኝኝ
@samsomkelati1932
@samsomkelati1932 Жыл бұрын
We love you much from Eritrea 🇪🇷
@netsaneteniyew6948
@netsaneteniyew6948 Жыл бұрын
ብሩኩ ሁኝ!!!!እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ❤❤
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
Wow what a blessed song, ቤትዬ አንቺ በረከታችን ነሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም ኑሪልን ያንቺ የሆኑትን ሁሉ ይባረኩ🙏🏽 ❤❤❤
@tigistnegash7938
@tigistnegash7938 Жыл бұрын
አስለከሺኝ ይህን መዝሙር በጣም ያስለክሰኛል መዳኔን ሳስብ ይገርመኛል ወድሻለው ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤🙏🙏ውዱ ስጦታ ይሄ አይደለም እንዴ!!!❤🙏
@eliasayele7924
@eliasayele7924 Жыл бұрын
ፍቅር በምስማር ተጻፈ!!!!!(ቤቲ ዘመንሽ ይባረክ)
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 Жыл бұрын
Bettishaye Geta Egziabiher Bebizu Yibarkish Betam yemibarik Mezmur semahu
@eliasmekuria7110
@eliasmekuria7110 Жыл бұрын
ዋው! ቤቲ እውነትም ጠፍተሻል ይህን የመሠለ ማይጠገብ ዜማ ዝግጅት ላይ ቆይተሽ ነው። እውነትሽን ነው ፍቅር ተጻፈ ምርጥ አቀራረብ ነው እወድሻለሁ እህቴ ተባረኪ ቀረሁ ድኜ ልጁ ሆኜ ! ወራሽ ሆኜ!!
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 Жыл бұрын
ዋው ብርክክክክክክክክ በይልን ቤቲዬ በእውነት አንቺን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግሽ ተባርከሻል አንቺ የዚህ ትውልድ በረከት ነሽ ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@BikilaKeneaofficial
@BikilaKeneaofficial Жыл бұрын
በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው ። እግዚአብሔር ይባርክሽ
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባራክሽ
@TemesgenKibruTwozero
@TemesgenKibruTwozero 3 күн бұрын
0:12 “የችንካሩን ምልክት በእጆቹ ካላየሁ ጣቴንም በችንካሩ ምልክት ካላገባሁ እጄንም በጎኑ ካላገባሁ አላምንም አላቸው።” - ዮሐንስ 20፥25
@YanduanmaTINDANO
@YanduanmaTINDANO 2 ай бұрын
Bonjour Betty, J'aime vos chants quand bien même je ne comprends pas votre langue. Puisse le seigneur vous bénir abondamment.
@Stackawayc3
@Stackawayc3 2 ай бұрын
God bless you as well my friend. Just out of curiosity, how did you find out about Betty’s music since you don’t understand Amharic?
@dasutomso6651
@dasutomso6651 Жыл бұрын
ወወወወወወወ ኢየሱስ ይባረክ ተባራኩ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባረክችሁ አዚብዬ ተባረክ ድንቅ መዝሙር ነዉ ብረክ በይይይ የኔ ወድድ ፀጋዉንም ይብዛልሺ እግዚአብሔር
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 Жыл бұрын
ኧረ ቤቲ(ቤተልሄም ተዘራ) ናት አዜብ አይደለችም
@Greatest307
@Greatest307 Жыл бұрын
@@vengeanceismineiwillrepays9016 😂😂😂😂😂
@gemechugebre5225
@gemechugebre5225 Жыл бұрын
ዋው ቤትዬ በመዝሙር ተመልሽልን ጌታ ይባረክ ! እንወድሻለን !
@feaaef5243
@feaaef5243 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቤቲዬ አንተ በረከታችን ነሽ ድንቅ ዝማሬ በብዙ ተባረኪ
@djalloaboubacar9484
@djalloaboubacar9484 Жыл бұрын
nice music በህይወቴ በጣም ወድጄዋለሁ Betty tezera
@zenachuchacha7801
@zenachuchacha7801 Жыл бұрын
በትዬ ጤንነቱንና ዕድሜ ሠጥቶን በድጋሚ መድረክ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ተባረኪልኝ!!
@mekkaguintamo5538
@mekkaguintamo5538 Жыл бұрын
ቤትዬ ተበረክ ዉስጥ እሰት አሌ ለዝ ትዉልድ በረከት ነሽ❤❤❤
@tsionisrael2023
@tsionisrael2023 Жыл бұрын
bereketachini nesh bettey Gete ye barakish . Blessed by this song, God bless you all ❤️❤️❤️
@tinsaetilahun-hi6jb
@tinsaetilahun-hi6jb Жыл бұрын
ቤትዬ ድንቅ ዝማሬ ነው
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 Жыл бұрын
Betishaye Bless You I Am Happy I Got A Chance To Be Part Of This Video!
@CEOYerosen
@CEOYerosen 8 ай бұрын
በጣም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ አደርግሻለው ቤቲዬ ❤
@radetohmygodlmezengeradetj1457
@radetohmygodlmezengeradetj1457 11 ай бұрын
አሜን አሜን እውነት መታደለ ነው ተባርክልኝ ቤትየ!!! ❤
@MihretabAB-kv2vs
@MihretabAB-kv2vs Жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ነው ምወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ያንቺን መዝሙር እየስማው ነዉ የደኩትኝ ሰለዚህ የዝማሬ ፀጋ ጌታን ባርከዋለው
@ruthgetachew8188
@ruthgetachew8188 Жыл бұрын
አሜንንን ተባረኩኩኩኩኩኩኩ❤❤
@mintesnot6857
@mintesnot6857 Жыл бұрын
አምኛለሁ አምኛለሁ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ቤቲዬ አንቺኮ በረከታችን ነሽ ተባረክልኝ❤❤❤🔥🔥🔥🔥
@yismashewa6353
@yismashewa6353 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ በትዬ
@christinformation4840
@christinformation4840 Жыл бұрын
ቤትየ ዝማሬሸ ድንቅ ተወዳጅ ነዎ አትጠፋ
@aberashsatakeareka1633
@aberashsatakeareka1633 Жыл бұрын
Esayi hallelujah hallelujah tebarklgn betiye yene konjio 👏👏👏👏
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 7 ай бұрын
ጌታ ያከበረሽ ዘማሪት ቤቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ፤
@elilhagos9952
@elilhagos9952 Жыл бұрын
Amazing David of our generation! What a song which reflects the Loce and sacrifice our Lord, May the amount increases upon you, God bless you, live to worship.
@mimigobena-bj1cj
@mimigobena-bj1cj Жыл бұрын
Amen amen እሰይ ሀሌሉያ ተባረኩ
@wtbbog142
@wtbbog142 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@yonaszemichael7187
@yonaszemichael7187 Жыл бұрын
Praise God , Thank you so Much Bethy Blessed.
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ጌታን የተረዳ እንደዚህ ይዘምራል❤❤❤
@EliasAlemu-yw2si
@EliasAlemu-yw2si Жыл бұрын
ቤቲሾ አንቺ ለአካሉ የተሰጠሽ ውድ ስጦታችን ነሽ። ከነመላው ቤተሰብሽ ተባረኪ።
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 Жыл бұрын
ሃሌ ሉያ በረከት ባለፀግነት ከውይቅ እና ከብር ይወዳደራል እንዴ ሃሌ ሉያ
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
አሜን አሜን thank you jesus amen glory holysprit amen አምናለሁ እልእልልልልል
@tsegaorcutt2480
@tsegaorcutt2480 Жыл бұрын
Absolutely beautiful worship song! Glory to God for all the blessings He has given us because we believe in Jesus Christ. Bless you, Betty and all!
@maryamsuleiman1277
@maryamsuleiman1277 Жыл бұрын
ብርርርርርርርክ በይ ቤትዬ❤❤❤❤❤❤
@bakerr1wc962
@bakerr1wc962 Жыл бұрын
I like My Birthday Month 🎉just blessed with Amazing songs 🎉
@suradaniel6332
@suradaniel6332 Жыл бұрын
God bless you Bethy. Great to hear Abenezer Girma magic touch again💛
@behailuutesfu1493
@behailuutesfu1493 Жыл бұрын
ቀረሁ ድኜ አሜን እነደኔ ከሞት የዳነ ማነው ፍቅር ተጽፎለት ቤቲዬ ቃላት አጣሁ የዚህ ፀጋ ባለቤት ይባርክሽ
@tsegaassefa3585
@tsegaassefa3585 Жыл бұрын
Bless you all of you are parts of this song
@tedalyrics3106
@tedalyrics3106 Жыл бұрын
ተባረክልኝ
@semharestifanos-vg6us
@semharestifanos-vg6us Жыл бұрын
ተባረኪ በቲየ ውድ እህቴቴቴቴ
@kibromberhe9492
@kibromberhe9492 Жыл бұрын
Amazing song GOD bless you Betty Tezera
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 Жыл бұрын
While we were still sinners, Christ died for us ( Romans 5:8).. salvation is through faith alone, through grace alone, through Christ alone ….. and a life with a meaning
@pastoreliasgirma1814
@pastoreliasgirma1814 Жыл бұрын
Our blessing Bettisho, Many more blessings to you and your family.
@edendesalegn6389
@edendesalegn6389 Жыл бұрын
Woooow, kibr leadanen geta yihun. God bless you. You blessed us again. Thank you very much!!😭❤️🙏🏾🙏🏾 thank you!
@brindaranisau614
@brindaranisau614 Жыл бұрын
Excellent vedio.Thank you for sharing the vedio.
@truthful9311
@truthful9311 Жыл бұрын
❤❤❤ bettye ተባረኪ! everyone involved abiy,philmon,tedy ....be blessed!
@KayesuMiriam-xj1jz
@KayesuMiriam-xj1jz Жыл бұрын
Glory to God and thank you so much servants of God we love you😍, be blessed
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
ቤቲዬ ተባረኪ እንወድሻለን።
@yordibaba6976
@yordibaba6976 Жыл бұрын
You did it again 🥰🥰🥰🥰 Thank you I loved it ! It start to change my mood and push me to Praise Him despite of all things I am passing right now.. More blessing !
@meskiabebe3000
@meskiabebe3000 Жыл бұрын
እልልልል! ቤቲ ጌታ ይበልጥ ቀብቶ ስላስነሳሽ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 Жыл бұрын
ቀረሁ ድኜ!! ቤቲ ተባረኪ፡፡
@abyssiniachurchofafricaaca5421
@abyssiniachurchofafricaaca5421 Жыл бұрын
it have profound message ...what a blessing to get you beti in this chaotic generation
@Azt189
@Azt189 Жыл бұрын
ቤቲዬ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ❤
@tsegayeweldtsadik6391
@tsegayeweldtsadik6391 Жыл бұрын
Bettie I love you God bless!!! Thanks
@habtamudegu2024
@habtamudegu2024 Жыл бұрын
Amaizing God bless you betyyyyyyyyyyyyyy
@getueyob5894
@getueyob5894 Жыл бұрын
His Love written,,,, Amen. Thank u for this amazing Love❤️. Thank u Jesus.
@rosepaul6376
@rosepaul6376 Жыл бұрын
Very beautifully describe with details very good video very informative video
@makedatesfayeduve1312
@makedatesfayeduve1312 Жыл бұрын
What amazing worship which our lord Jesus deserve every day and every hours our creator the purpose we are in the earth to worship him from the bottom of our heart, thank you Bete Tezera and all of brothers and sisters who worship God and be blessed forever
@solomonyalemzwede9480
@solomonyalemzwede9480 Жыл бұрын
ስሟ ፍቅር ቢባል ርዕሱ ግሩም ግሩማን ይሆን ነበር። በፍቅር ተዘራ ፍቅር ተጻፈ።
@zulfana1457
@zulfana1457 Жыл бұрын
ጌታ፣ ይባረከ
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd Жыл бұрын
Betty and all who blesses others is May Lord Jesus abundantly bless ❤❤.🙌🏾🙌🏾🙌🏾 you
@ameleworkbiresaw275
@ameleworkbiresaw275 Жыл бұрын
Metadele new mamene ,medane eleleeeeeeeeeeeeeeeeee Ameneeen Betiye geta yebarkesh wude ehite,hulachum tebareku
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Жыл бұрын
The message of the song is the foundation of our eternity beside the song the music arrangement is amazing Bless you all.
Betty Tezera~ Ye Hiwote Balebet (special edition) Full Album
1:06:51
Betty Tezera Official
Рет қаралды 244 М.
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,9 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН