KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፈሪሀ ክፍል 80
40:26
ፈሪሀ ክፍል 76
39:32
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
ፈሪሀ ክፍል 79
Рет қаралды 502,057
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 183 М.
Feriha - ፈሪሀ
Күн бұрын
Пікірлер: 539
@ttff-bf8dt
Жыл бұрын
በውነትይገርማን ኢሚር እደዚህአይነትሰው አይመስለኝምነበር በጣም ይገርመኛን ሰው ፈራሽነውለካ ኢሚር እወድህነበር አሁንግን አሳፋሪነህ
@hayuuseid730
5 жыл бұрын
ኢሚር ታናዳለህ ፈሪሀ ለብር አይደለም የቀረበችህ ሊባንት በጣም ጥሩ ሰው ነህ
@AhlamAli-n2s
2 ай бұрын
እረ ሰገጤ አትሁኑ ፊልም ነው😂😂😂😂
@MhmkMhmmm
4 ай бұрын
የፈሪሀ አክስት ግን የኔን ማዳም ነዉ የምትመስለዉ ነገር ባጣም ነዉ የምትበላዉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@sarakifle2485
4 ай бұрын
😅😅😅
@ShiywetHirrywet
3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@HfhHfjk
2 ай бұрын
እውነትሽንነው🤣🤣🤣🤣
@Zeyneb7887
Ай бұрын
😮😂😂😂😂😂😂
@رابياكايدا
23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂eyizosh 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@martaabay8278
6 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ፈሪሃ & ኢሚር ❤😘
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
አወ
@emra.aswabemranaswab9368
5 жыл бұрын
አይ አቶ ሊቫንት ፉንቃ እንዳይጠልፍህ ከፈሪሀ ጋር አትሁን ፈሪሀ የፍቅር ሰው ናት
@AhlamAli-n2s
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እረ ፊልም ነው ሰገጤ
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
ሌቫንት ምርጥ ነህ ስወድህ ፡፡ግን ይቺ ፈሪሀ ፍቅር ሳታሲዝህ አትቀርም፡፡
@vvv6974
5 жыл бұрын
Kkkk
@ተከርብቻለሁ
2 жыл бұрын
በጣም ይወዳታል አብረዉ አሜሪካ ይኮበልላሉ😂😂😂
@heramanheraman411
Жыл бұрын
@@ተከርብቻለሁ Men kemer new 😂😂😂😂
@rabiaaamani6888
Жыл бұрын
ሳይ
@mahbubatube8142
Жыл бұрын
አይ ኮመተታሮች ሚገርም ነዉ መጀመሪያ ኡፍፍፍፍፍ ኢሚር 💔💔ⁱ⁸😭😢😭😢 ስትሉ ነበር አሁን ደማ አፈር ብላ ኢሚር ዲገይ ረስ ኢሚር ቀፎ ኢሚር ምንይመስለል ኢሚር አይዞሽ ፈሪሀ ሁሉም ያልፈል ኢሄ ደነዝ ኢሚር ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ የኡነት ወርተኘ ነቹ 🤣😂🤣😂🤣😂🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
@heramanheraman411
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@GenetMengistu-j7l
3 ай бұрын
😂😂😂😮😅
@SofiaChernet-qt4mn
3 ай бұрын
ዎይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂
@GufBux
11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@sdfdhgf9589
4 жыл бұрын
ወይ ሰዉ ሁላ እንደ ኮራይና እንደ ሌቨንት ቢሆን
@SaudiTaif-eb2df
9 ай бұрын
ሳህ ስወዳቸው ❤❤❤❤😢
@kasuethiolove260
6 жыл бұрын
አረ ኢመር ተረጋጋ ሆ በፈሪሀ ምክንያት ቤተሰቦቿን ማሰቃየት የለብህም 😊
@alffhsgrgh3928
5 жыл бұрын
አበዛሀው ኢሜር ያተ ክብረት ምድነው ወረኛ ነህ እሽ
@MaryamMaryam-cb9ov
6 жыл бұрын
ሊባት ከፈሪሀ ፎቃ ጠልፎታል መሠለኝ ክክክ እንዴት ናችሁ የኢመር እና የፈሪሀ አድናቄወች።
@TUbe-cv2yc
3 жыл бұрын
ላሁኑ ተንሳፈዋል😂
@switdswits6156
3 жыл бұрын
ኢሚር አታስብም እናት አለህእኳ እናየፈሀሪሀን በቀል ከናቶልትወጣበትነዉ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ኢሚርአሥበላት💔💔😂😂😂
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
3 жыл бұрын
Haldun ያሳዝነኛል ሁሉንም በዝምታ ነው የሚችለው ተናግሮ ሰው አያስቀይምም
@mtfbcc7353
4 жыл бұрын
እማ ባንች ቦታ እኔ ልነገላታ
@mohamedahemd5290
4 жыл бұрын
የኢሚር አባት ሲቀየር አስጠላኝ።
@FikirAmare-p5h
8 күн бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ኢሚር❤&ፈሪሀ❤😍
@fatumamohamed1007
6 жыл бұрын
ኢሜር በጣም አበዛህው ፈሪሀኮ የዋሸችው ለፍቅር ብላ ነውጅ ላንተ ብር ሀብት ብላ አይደለም
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
6 жыл бұрын
ተይው ባክሽ የሚወዱት ስው ስዋሽ እንዴ እንደማም ብታይው
@fjedidyou9890
6 жыл бұрын
ኢሜር በጣም አበዛህው ፈረየ ሀኮ የዋሸችከ ለፋቅር ብላ ነወ እጅ ላንተ ብር ሀብት ብላ አይደለም
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
እና ፈቅር በውሸት ይገኛል እንደ፡፡ኢሚር ላይ ምንም ጥፋት የለም
@kunjuk1242
4 жыл бұрын
@@makiyamohammed7546 አወኢሜርጋምንምጥፋትአላየሁሥለሚወዳትነውየተናደደባት
@esmail5684
4 жыл бұрын
ቲሽ
@taralema6070
2 жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላኝ የሚያሳዝነኝ ክፍል እናት ዘሀራ ኢሚር ቤት ሲያፀዳት 😭😭😭 ፈሪሀ ያች ጥፋት ነው
@higosmar3693
Жыл бұрын
😭😭😭
@mrabbas1412
28 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@ttff-bf8dt
Жыл бұрын
ፈሪሀየየኔቆንጆ❤❤በጣምነውየምወድሽ እሽ እናትሽእደኔእናትነውፀባዋ የኔውድ❤❤❤
@zozoetheobya1853
2 жыл бұрын
ፈረሀ የኔ ዉድ አይዛሽ ሁሉም የልፈል ❤❤❤❤
@Zahra-hn4vv
Жыл бұрын
የጀልባውን ባለቤት ስወደው😢❤
@SaudiTaif-eb2df
9 ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤
@CaaltuuG
4 ай бұрын
😢😢
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
እወነት የታችኛዉን ኮሜት በትክክል ነዉ የፃፍቹት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀብታም ማለት ከፍ ጨካኝ ነዉ ሁሉን የሚያስብ ገዘብ ብቻ ያሣዝናል ኢሚል😘🙏
@SasssHsddf
27 күн бұрын
እነት ነዉ ወዴ❤❤❤
@habibahabibahassen9903
6 жыл бұрын
ሊቫት ምርጥ ሠው
@seadanurye3926
5 жыл бұрын
ኢሚር የእናትን ፍቅር ስለማታቀው የእናት ፍቅር አልገባህም ደነዝ
@azizaaf6603
3 жыл бұрын
እውነትም ደነዝ
@ዚዙወሎየዋ
3 жыл бұрын
ደደብም ጭምርነው
@wubytubwobi1681
5 жыл бұрын
ሊቨንት ጥሩ ሰው ነው አድንቅ ነኛ
@tigisteshetu156
5 жыл бұрын
ኢሚር እወደሀለሁ ግን አሁን እስጠላህኚ ደደብ እናቷን እዲህ ማልት አለብህ ያተን ሀብት ቀቅልህ ብላው ፍቅር በፍቅርጂ በገዘብ አይገዛም ለውሸቷ ቅጣት ቢገባትም በኔ ገዘብ የቤተሰቦችሽን ሂወት ልትቀይሪ ነው ትላለህ ቀፋፊ
@ገኒነኝየሪያዷቀበጥ
4 жыл бұрын
Enageneteayeneebalalhwebetamenweyetemetwenebetelayesyesasmweyameralwe
@armazsegede2651
4 жыл бұрын
Kasu nat edezih ediyasb yaregechiw
@zed2101
4 жыл бұрын
በጣም. ቀፋፊ ነውኢሚር. ተቀይሯል
@kunjuk1242
4 жыл бұрын
እሱጥፋተኛአደለምጥፋቱየፈሪሀነው
@ريمريم-ر9د
3 жыл бұрын
ትክክል ማሜዬ
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
እረ ፈሪሀ ስታስጠሊ ፍቅር በልመና፡፡
@ttff-bf8dt
Жыл бұрын
ፈሪሀየ እወድሻለሁእሽ❤❤❤❤❤ ኢሚርግን አላበዛኧውም ተጨማለክእሳ
@mahbubatube8142
Жыл бұрын
ወይ ሀዴ በዚ ሰሞን ወዶችን አቶድም አለለችም የኔ ቀበጥ ስረሽ ቢየስጠለኝም የኡነት ነዉ ምወድሽ
@rabiaaamani6888
Жыл бұрын
ሳይ
@الال-ر1خ8و
3 жыл бұрын
ኢሚር እና ፈሪሀ ታርቀዉ ፍታ የሚሉበት ቀን ናፈቅኝ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
2 жыл бұрын
ሀሊል ነው የሚያስታርቃቸው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
Жыл бұрын
@@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ የምር😮😂
@user-pe2wv
Жыл бұрын
@@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአara😅😅😅
@zamzam341
Жыл бұрын
የምር ኮመቶች ሰታሰቁ
@mohmmedmohmmed-mo5wy
Жыл бұрын
@@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአእኔ አላምንም
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
የእዉነት ኢሚርን እወደዉ ነበር አሁን ግን ደብር አስጠላኝ ፈሪሀ የኔ ፍቅር ትትናሽ መልካም ነዉ😘🙏🙏😘
@fetah9019
6 жыл бұрын
ፈሪየዬ፡ሀይዞሽ፡ፍቅር፡በፍቅር እጂ በገዘብ፡ሀይገዘም😢😍
@Sነኝ-t5l
4 жыл бұрын
ትክክክል ማሬ
@sarasebrina3946
6 жыл бұрын
ሠላም wiill come ፈሪሀ እና ኢሚር በጣም አድናቂ ነኝ የሚሥማማ ላይክ ግጩኝ
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
sara sebrina ከኢሜር ተጋጪ
@kamkamela1770
6 жыл бұрын
የናውድ
@MaryamMaryam-cb9ov
6 жыл бұрын
እኔም ነኝ በተለዬ የትነሿ ዛህራ አድናቄ ነኝ በተለዬ ሰለሳት ያላት ፉቅር ልቤን ሰረቃዋለች በጣም እወዳት አለሁ።
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
Maryam Maryam ትንሽዋ ዘሃራ ሳትሆን ላራ ናት
@sarasebrina3946
6 жыл бұрын
Kam Kamela ማር
@bertiukansisay8236
6 жыл бұрын
አቦ ሌባት ደስ የሚል ትግስት አለህ ፈሪሀግን ለፍቅር መዋሸት መሰዋት መክፈል ነው እራስሺን አትውቀሺ
@fatumaabdallah2039
5 жыл бұрын
_ትግስቱ በጣም ደስ ይላል_
@LailaLaila-ug2wd
3 жыл бұрын
ፍቅር የሸንፈል ፈሪሀ &ኢምር
@fuzmuhmammed3707
4 жыл бұрын
ምንም ብወደወ በተሠቦቸን ካላከበር ጥንቅር ብሎ ይቀራል እንጂ የምን አባቱ ፍቅር ነሠ ገደል ግባ ኢምሪ እናቷን አታከብርም
@ሀያትያረብመጨረሻየንአሳም
4 жыл бұрын
ኢሚር ጥፋት የለዉም ጥፋቱ የናቷ ነዉ ልጇ ገና አዴየ ስትዋሽ ማስጠንቀቅ ነበረባት ይህ ዉርደት አይደርስባትም ነበር
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
አወ ኢሚር ጥፍት የለበትም እናቷ ናት በመጀመርያ ማስጠቀቅ ነበረባት❤😭
@nathitawule9693
2 жыл бұрын
Ewunate tikikile nesh
@nathitawule9693
2 жыл бұрын
Sawu hono sawun mayewesh yhalem gin Emira bateme nabre miwodo malkaminatu turunat yemarekn nabre ye farhi inaten abeta makibare gid new
@lovlove4476
Жыл бұрын
ማርያምን ገደል ይግባ ካላከበረ
@ttff-bf8dt
Жыл бұрын
😮ወየው ቤቱንልታፀዳ አሳፋሪነሽ ፈሪሀ 😢😢😢😢አፈርብላ ኢሚር ትንሽአይደብርህም
@bnhani3224
4 жыл бұрын
ሊፋንትዬ ስወደው አስተዋይ እርጋታው
@azizaaf6603
3 жыл бұрын
ኢሜረ አሁንስ አበዛሀው ፈሪሀ እኮ የዋሸችህ ስለምታፈቅረህ ነው እጂ ለገዘብ ብላ አይደለም
@seadaseada1836
4 жыл бұрын
ሀታም ልብ የለውም የሚባለው አባባል እውነት ነው ለካ ውይ ኢሚር ቀፎ ራስ ክክክ
@eigsiv5340
Жыл бұрын
ኢሚር እሚር ስትሉ ከርማችሁ😂😂
@TayechMesifn-fl5ci
10 ай бұрын
ምንአገባችዉ
@Elhamseid-hr2cm
6 ай бұрын
ኢሚርን አትኩብኝኝኝኝ😂
@tube-tv2rr
6 жыл бұрын
ኤጭ በናቴና ባባቴ የመጣ አልምረውም ፈሪሀ ለአንድ ጎረምሣ ብለሽ እናትሽን አዋረድሽ ለምን ገደል አይገባም እናቴ የፍቅረኛዬ ቤት እያፀዳችለት አኔ ሞቼ መሆን አለበት!!
@የሺየጎንደርልጅ
6 жыл бұрын
እህ ትክክል ማማየ
@asfghhg3158
6 жыл бұрын
ትክክል
@xnxndndndnsnxnxnxnxndndndz5599
5 жыл бұрын
Zd Nuredin አንደኛ ሁለተኛ ምን አስቀባጠራችሁ
@rosalovemarew5481
5 жыл бұрын
Ematerba ayite fyite
@hayatmohammed1402
5 жыл бұрын
እኔ ሞቸ መሆን አለበት የሡንቤት ሥታፀዳ
@azizaaf6603
3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ኢሜረ እውነትም አብደሀል ደግሞ እናቷን ከመጀመሪያውም ነበረሽበት ትላለህ አታፍረም ሊያልፍቀን የማያልፍ ቃላት አትናገረ
@አምላኬሆይየአምላኬሆይ
3 жыл бұрын
ማሪያምን ሀብታም ሰዉች በጣም ጢባሪም ናቸዉ ግን እኮ ለመደር ሂወት ነዉ እጂ ከመጨረሸዉ አለም ሁላችን አንድ ነን ኢሚር አትሞላቀቅብን
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
የፈሪሀና የኢሚር ሰላምናፈቀኝ😭😭😭💔💔💔
@دحوم8العنزي
2 жыл бұрын
ወይኔ ድህነት ሁሌ ሰቆቀን ሁሌ ወደኋላ😢😢😢😢😢
@جميلهالقحطاني-ح6ط
4 ай бұрын
ሊባት ከፈሪሀ ፍቅር ጠገረረሕዴ😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
እዳለ ኮሜተሮች ሁሉ ስለ ኢሜር ነዉእምታወሩ እሱኮ አትዋሽኝ ብሎቷል ግንእሶም እዳላጠዉ ብላዋሸች ፍቅርማለት በጣም ከባድነዉ ለዛነዉ እደብድያረገዉ ኢሜር💔💔💔ግን ኢሜርቤተሠቦቿን ባይናገር ጥሩ ነበር ነገርግን የፈሪሀ ፍቅር ልቡን እደመሣት አርጎትነዉ 💔💔😭😭😭ፈሪሀና💔ኢሜር አይዞቹሁ😭😭😭ፈሪሀን ሀሊል ሢጠልፍት ትታረቃላቹሁ አይፍቅር❤️❤️💔
@ttff-bf8dt
Жыл бұрын
ፍቅር በጣምይከብዳን አወፈሪሀየ አይዞሽ
@ሚልኮልትሳቅብኝ
Жыл бұрын
ቆይ ዝሙት አይበልጥምዴ ከውሸት ምነው ኢሚር አካበደው ኤጭ አሁንስ ፈሪሀዬ😢
@jamelamohamed5365
3 жыл бұрын
ፈሪሀ ዉዴ ከሊፋትጋ ስታምሩ አይ ኢሚር ስታናድድ የካብታም በጥራቃ ዱቄት
@aminatyousef3517
5 жыл бұрын
ወይ ኢሚር እዉነት እወድህ ነበር አሁን አሥጠላኸኝ እሺ ምንም ብትዋሺህ እናት እና አባቷ ላይ መድረሥ የለብህም ሢቸመር አንተ ክብረ ቢሥ ነህ እሺ ፈሪሀየ አትለማመጭ ሢፈልግ ገደል ይግባ እኔ በቤተሠቦቸ የመጣ በምዝግዝግ ነዉ የምጠረገዉ
@zenitmohamohammed3762
5 жыл бұрын
ወላሂ በትክክል
@fathmama4060
6 жыл бұрын
በይ እያንዳንድሽ ቤተሠብሽን የማያከብር ጓደኛ አይኑን ላፈር ገደል ይግባ!!!እሽ እንደፈሪሀ መለማመጥ እእእእ አደጋ አለው!!!!ሴት ስትኮራ ነው!!!እራሱፈልጎ ይመጣል!!!!ትምህርት ነው!ተማሩበት!
@asfghhg3158
6 жыл бұрын
በትክክል ስፈልግ ለምን ገደል አይገበም ከቤተሰብ ቀልፍ
@fatumaabdallah2039
5 жыл бұрын
_በትክክል_
@zenitmohamohammed3762
5 жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድድ
@hayatmohammed1402
5 жыл бұрын
ትክክል ጥርግ ይበል
@ahmcell2785
5 жыл бұрын
Fathma. 10 months ago
@SasssHsddf
27 күн бұрын
አረ ጉልሱም ዉዴ ነት ወረቀት ቀላልነዉ ትላለች እኮ😂😂😂😂😂😂😂❤
@bitanyabegashaw3801
6 жыл бұрын
እፍፍፍ ዘግይታቹ ነበር እንኳንስ መጣቹ
@taralema6070
2 жыл бұрын
እፍፍፍ የመጨረሻ ታናዳለህ ኢሚር እዴት እናቷን እደዚህ 😭😭 ግን የፈሪሀ ጥፋት ነው ጭራሽ እሱን ልታባብል ገባች ቱቱቱ ታሳፍሪ አለሽ ፈሪሀ 😭
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
መህመት ተከርቸምሊገባነዉዴ😂😂😂😂😂
@tidi2528
3 жыл бұрын
አቦ ፈሪሀ ከሊዧትጋር ሁኚና የኢምርን ገዘብ ተገላገይው የሚቀባረርበትን ይህ ብጥርቅ ሀብታም መስላህ ነበር ስታፈቅራት. ተምር እራስ ወዳድ ነህ
@nebilatube5713
2 жыл бұрын
አሚር ግን አበዛዉ ቤተሰቦቿን ይበቀላል 😢
@trhastesfay1706
Жыл бұрын
😢
@zed2101
4 жыл бұрын
አሁን እደኢሚር. ያስጠላኝ የለም በጣም ቀፋፊ. ሰውነው. በጣም. ተቀይሯል ኢሚርርርር
@Ayan-m6r1w
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Ayan-m6r1w
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SilsKar
7 ай бұрын
ሣህ
@zamzamalal4878
5 жыл бұрын
ዘሀራ ትእግሥቱ ይሥጥሽ
@Tsinat-n1x
Ай бұрын
Feriha yene meskin😢😢😢😢
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
ፈሪሀየ አይዞሽ የኔ ውድ
@እሙየየነቴነፍቂ
6 жыл бұрын
የኔ ማር ፍርሀ ሁሉንም አሼነፍ አች ነሺ አይዞሺ
@HALIMAMUHDIN-y8k
Ай бұрын
Fariha mare hulim yalfal🖤
@salamyayo6955
2 жыл бұрын
አለባበሳችሁ ሳምር አንደኛ ናችሁ ቱርኮወች
@SilsKar
7 ай бұрын
ሠውነታቸውን ሥለሚያሣዩነው እሥቶፋሮላ
@SifenFerajaa
26 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉feriha❤❤ emir❤❤❤
@wosilawosila5715
4 жыл бұрын
አረ አይሱን ኢሚር ሁለቹን አፈተሙቸ አሰጠለቸኛ እፈፈፈ
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
እናተ ሀብታሞች የቅጭላት ድሀናችሁ ግን ሀብታችሁ ከሞት ያስመልጣችኃልልቦናይስጠንለሁላችንም
@MateBaBey
Жыл бұрын
ኢሚር ግን እንዴት እንደሚያናድደኝ😢😢😢ብሽቅ
@SenaitYallew
Жыл бұрын
koy yeferiha akst doctor nat ende?
@AyonalamMhz
Жыл бұрын
አይ ምሕመት ድጋይ እራስ አላለም 😀😀😀😀😀😀😀😀
@happya-r4i
4 жыл бұрын
ጸሀፊው ምነው ዘሃራ ለኢሜል ልክ ልኩን እንዳትነግረው አፏን ሎጎማት
@SofiyaAli-p7d
2 ай бұрын
ፈሪሀLove❤❤❤❤❤💕💕💕ተባረኩ🙏🙏🥰🥰
@dreamviewer2135
5 жыл бұрын
እኔ ብሆን ሌባትን አገባ ነበር ወላሂ ምክንያቱም ይረዳል ኢሚርን ሲናደድ ይኖር ነበር
@nesrinahmed3848
4 жыл бұрын
Comenteshun wedjewalehu
@kunjuk1242
4 жыл бұрын
ኢሜርሥለሚወዳትነውየተናደደባትጥፋቱየራሧነው
@kadijaa8750
3 жыл бұрын
ውለህ በትክክል ኢሱ ሃብት ነው የምፈለገው ኢሚር ስነደዲ
@azizaaf6603
3 жыл бұрын
@@kunjuk1242 ታዳ ቢናደድም እናቷን እንደዛ ማስደረግ የለቀትም
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ያልተያዘግልግል ያቃል ልቧን የሠረቀዉ ኢሜርነዉ እእእእእእእእእእፍቅር💔💔
@KaramDagnl
2 ай бұрын
አረ ፍቅር በገንዘብ አይገባም አስተሳሰብህን አስተካክል ኢሚር አተየፍቅርሰዉ😢😢😢
@MakiHeni-sf7ju
2 ай бұрын
ወአይ ኢሚር ምነው ወጥ ረገጥክሳ🤨🤨 ችግርህ ከፈሪሀ ጋር ነው ቤተሰቧቿን ምን አርጉ ነው የምትላቸው ሆሆ😡😡
@ማሂዘአማሀራሣይንት
6 жыл бұрын
ምነው ዛሪ አረፈዳችሁ ጥራቱ ተመችቶኛል እናመሠግናለን
@ማርየአሎየዋ
5 жыл бұрын
የኢሚርና የፈሪሀ እንከን የበዛበት ፍቅር ይሰእረን
@obeobe8532
5 жыл бұрын
እኔ ዘሀራን ቢያረገኝ በያዝኩት መፀጃነበር ጀርባዉን ያምለዉ ኢሚርን ኮተት አጀቴ ተቃጠለኮፈሪሀትግስተኛነሽ እኔብሆን አብዳለሁ በናቴማ ቀልድየለም
@eskaderzemene7433
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@SilsKar
7 ай бұрын
ሣህ
@ZuzubintTesfaye
11 ай бұрын
ኢምር እያናደድከኝ ነው😢😢😢😢😢😢
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
3 жыл бұрын
ፍሪሀ ግን ለምንድነው እምትለማመጭው አንቺም እንደሱ ማፍቀር እንደምትችይ ለምን አታሳይውም ሊፋንትን አፍቅረሽ ቤቱስ ለምን ትመላለሻለሽ
@saadasaada7667
6 жыл бұрын
ፈሪሀየኔ ውድ። አይዞሽ
@richacell3143
6 жыл бұрын
አይዛሽ ፈረሀ ማር ስወድሽ
@rahimahm2618
6 жыл бұрын
ልደውልላቹ ስል መጣቹ 😉😋😋
@tsegaashebo7188
6 жыл бұрын
rahimah m kkkkk እኔም እካ
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ደራሲዉ ትንሺ አጋነከዉ ዘሀራ ልክልኩን መነገር ትችል ነበር ግን ዝም አስባልካት😂😂😂😂 ኢሚር ደግሞ ለምን እደዋሸችህ እሷን መጠየቅ ነበረብህ ድሀ ስለሆናች ብቻ እደዝህ መሆን ምድነዉ
@fairouzgargoum8226
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ኢሜርመቀወሡነዉአይዞህዉዴ💔💔💔
@Ffjjg-og2jm
5 ай бұрын
ውይ ሊባትየ ስወድህኮ ደግ ሰው ነህ
@EsseyFisseha-m4r
7 ай бұрын
Fekir holom gza ftena new nger gn fekir weste lay emnte ena gelxe sethon now fekir tergomo ymegbabeh 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@seblefentaw1642
5 жыл бұрын
ሚሲክን ዘሀራ እፍፍፍ እኔ ራሴ በጣም አናደደኚ
@طيبهمحمد-ز2ز
2 жыл бұрын
ይገባሻል ፈሪሀ በንጹህ ልቡ ስትጫወቺ ኑረሻል ብወድሽም ስራሽ ነዉ😢😢😢😢
@hananqonjoolij3259
5 жыл бұрын
Uuufff Emir dabarkeny mino inat ikoo nat daa bitonim😢😢
@እሙየየነቴነፍቂ
6 жыл бұрын
ቆይ ኮሜተሮች ስራ የላችሁምዴ ዛሬ አዴኛ ለመሆን እያስብኩ ተቀዴምኩ
@asfghhg3158
6 жыл бұрын
ክክክክክክ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
😝😝😝😝😝🙄🙄🙄😁😁😁😁
@merime7834
4 жыл бұрын
ሀብታም ወንዶች የምታስቡበት አእምሮ የላቸውም ቱ
@denkenshkadi1840
3 жыл бұрын
አዎ
@AYINALEMCHOLAMO
Ай бұрын
Chinklatechwu bado nw hulunm nagr be bir meyadirgutnw memaselachaw yasefralu echi😢
@HfhHfjk
2 ай бұрын
ዘሀራ መቼይሆን እቅልፍ የሚወስድሽ🥺😥😒
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
መልኩም ጠፋ የኢሚር የሆና ጣፊያ መሰለ😂😂😂
@mekiyatube2063
5 ай бұрын
በጣም ደባሪ ሆነ😏
@መሲቲቲዩብ
5 ай бұрын
@@mekiyatube2063 ገናእያየሺነዉ መልካም መቃጠል ሀሀሀሀ
@mekiyatube2063
5 ай бұрын
@@መሲቲቲዩብ እረ ውዴ ባረበኛ 3 ግዜ አይቼዋለሁ አሁን ባአማርኛ እየደገምኩት ነው 😂😂
@deeddeed2583
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የፈሪሀ ቤተሠቦች አሣዘኑኚ😭😭😭😭😭😭😭😭 ኢሚር አላህ ይድፋህ ሥወድህ ጠላሁህ
@tita2619
6 жыл бұрын
ሌቫንት እየጀማመረህ ነው ከፈሪሃ
@አአ-ዘ3በ
6 жыл бұрын
Kkkk meselgi
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
6 жыл бұрын
ገብቶለታል ባክሽ
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
መጀመር ብቻ
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀ኮሜቶች ስትገርሙ
@JuuuiHahsje
5 ай бұрын
የኔውድ እናት ዝሀራ እኔ ልሠቃይልሽ😢😢😢😢😢😢
@memberabegalu250
Жыл бұрын
Batem yastlige part yeha new Emir dnze
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
4 жыл бұрын
አሚር እፍፍፍፍፍ አሳዘንከኝ አሁንማ አበዘህው
@mesreticinasho
2 ай бұрын
የምር ልቤን ነካን አልቀስኩ 😭😭😭😭ድህነት ክፍናው
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
ሌቫንት ፎንቃ ገባልህ መሰለኝ❤😂
@سعدا-و6غ
6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
40:26
ፈሪሀ ክፍል 80
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 499 М.
39:32
ፈሪሀ ክፍል 76
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 488 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 74 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 21 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 971 М.
11:08
Feriha & Emir #38
Feriha - Magyar Szinkron
Рет қаралды 2 МЛН
38:27
ፈሪሀ ክፍል 82
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 488 М.
39:35
ፈሪሀ ክፍል 78
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 558 М.
38:55
ፈሪሀ ክፍል 154
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 479 М.
38:59
ፈሪሀ ክፍል 114
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,1 МЛН
36:39
ፈሪሀ ክፍል 95
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 581 М.
40:40
ፈሪሀ ክፍል 161
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1 МЛН
42:35
ፈሪሀ ክፍል 77
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 470 М.
8:21
Incluso Si Me Desmayé, He Traído Mi Amor a mi Lado... - El Camino de Emir y Feriha
El Camino de Emir y Feriha
Рет қаралды 60 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН