Ethiopia - ከኢራን ምንድነው የሚሰማው? | ኢራናውያን የደስታ ርችት ተኮሱ

  Рет қаралды 247,156

Feta Daily

Feta Daily

15 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 609
@FirdosMohammed-pc7ru
@FirdosMohammed-pc7ru 13 күн бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደእሱም ተመላሾች ነን አላህ ይዘንላቸው አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@mesy6975
@mesy6975 13 күн бұрын
አሜንን🤲
@zedahmed9371
@zedahmed9371 13 күн бұрын
አሚንንን
@user-pq1ej5dt2e
@user-pq1ej5dt2e 13 күн бұрын
አሚን😢😢🎉🎉
@balemlayembiale3020
@balemlayembiale3020 13 күн бұрын
ገዳይ ጨፍጫፊ ሰውን አላህ ከወደደ አላህ ይቅርብኝ
@user-te2ok7gk1v
@user-te2ok7gk1v 13 күн бұрын
የረቢ..እነሊለሂ😢❤ወኢነይ.ረጂኡን❤አለሀ..በጂነት..የበሺረቸዉ..ሰለም...ለኑጱ.
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን መድሀኒያለም ያሳዝናሉ ሰላም ለአለም ሁሉ የሰላም አምላክ መድሀኒያለም ሰላሙን ይስጠን አሜን።
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 13 күн бұрын
አሽቂባጭ፣ነሽ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 13 күн бұрын
@@hhnahhna5136 እረ አይባልም
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob 13 күн бұрын
ትክክለኛ ኦሮቶዶክስ ነሽ ጥሩ ሥራሽን ፆምሽን ፀሎትሽን ፈጣሪ ይቀበልልሽ ከጥሩ በቴሰብ መሀል ነሽ
@user-kx6fe5vw8n
@user-kx6fe5vw8n 13 күн бұрын
ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ ሰላም ለሁሉም
@user-ig3ss1jm1c
@user-ig3ss1jm1c 13 күн бұрын
ማንም የቆመ ቢመስለው ወዳቂ ነው እና ሰወች ሆይ ክፉ አትሁን ደግ ሁኑ ስትሞቱ መልካሙ እንዲቀድማችሁ❤
@Birtukan565
@Birtukan565 13 күн бұрын
ነገን ማን ያውቃል የሰው ልጅ መቼ በምን እንድምንሞት አናውቅም ሁሉንም የሚያውቅ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር እኛ ወጥቶ ከመቅረት ያውጣን
@HgUt-ml6xp
@HgUt-ml6xp 13 күн бұрын
Amin
@SumayaAhmed-bd9zl
@SumayaAhmed-bd9zl 12 күн бұрын
Melkam sewu nesh❤❤
@Hadraqq
@Hadraqq 13 күн бұрын
አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@temewolde365
@temewolde365 13 күн бұрын
የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@Hadraqq
@Hadraqq 13 күн бұрын
@@temewolde365 ይመስልሻል ሳይመሽብሽ አብቢ ፈጣሪያችሁን ድቃላ የምትሉ ካሀድዎች
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 12 күн бұрын
የእስራዔል አምላክ እና የኢራን አምላክ ወይም ፈጣሪ አንድ ነዉ ወይስ የእስራኤል ሌላ የአሜሪካ ሌላ የኢትዮጲያ ሌላ የኢራን ሌላ,,,,.የሁሉም የተለያየ ነዉ ?​@@temewolde365
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 12 күн бұрын
የእስራዔል አምላክ ይፍረድ ትላላቹ,ስትፈልጉ የኢትዮጲያ አምላክ ይፍረድ ትላላችሁ😂😂😂😂አልሀምዱሊላ የኛ ፈጣሪ የአለማት ሁሉ ጌታ ነዉ,,,,,
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 13 күн бұрын
ቀደር አሏህ ወማሻአ አላህ ይራህማቸዉ በጀነተልፊርዶስ ያኑራቸዉ አላህ ይዘንላቸዉ ለሞላዉ ቤተሰቦቻቸዉና ለኢራናዉያን አላህ ሶብር ይስጣቸዉ
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 13 күн бұрын
ኢራናዉያን፣ደሥ፣ብሏቸዋል፣አታሥቡ፣የታባቱ፣እሠይ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 13 күн бұрын
@@hhnahhna5136 አይባልም ጀነት በኛ እጅ አደለም ደሚባለዉ ሺአ ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ ይዛችሀል ሁጃስ ቁሞበታልወይ?አገረ እስራኤልአዊና ሀበሾች ከስሜት እንዉጣ ምንም ይሁን ምን ኩፋሮች ሙስሊምነዉ ብለዉነዉ የጨፈሩ ያሉት አላህ ይህደነ
@zainabseid7067
@zainabseid7067 13 күн бұрын
አላህ ይረሀመው ኩሉ ነፍሲ ዛሊቀትልሞት ሁሉም ሞት ቀማሽነው ጀና መሪነበር ከሡ የበለጠ ይሁን አሁን የሚሸመው እሥራኢልን የሚጨረሥ መግሥት አላህ ያጣ ያረብ
@zainabseid7067
@zainabseid7067 13 күн бұрын
ውሸትህነው ደሥተኛ አይሆኑም ጀና መሪ መቶ ወጀለኛን እርምጃ መውሠድ ጡሩ ነው መሪነቱ የማይገኝነው
@DYM-ur7il
@DYM-ur7il 13 күн бұрын
ክቡር የሆነው የሰውን ህይወት በሞት ሲቀጣ የነበረው የሞትን ጸዋ ሳይወድ ተጎነጨ።
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 13 күн бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን። ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት። አላህ ይዘንልህ የኔ አባት ጀግና ነህ ለአላማህ የፀናህ ።
@httm3608
@httm3608 13 күн бұрын
Werenga yemot fird yeferedut, ye sheria ager silihonu new. Min ale ethiopia lay yegedele bigede noro ethiopia indezi fitih baltefa neber. Sew be adebabay baltarede neber, sew be isat badebabay baltekatele neber, beasid ihitochachin baltekatelu neber ere sintu
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 13 күн бұрын
እሄ አላህ ግራ አጋባን ወንድ ነው ሴት ድንጋይ ነው እንጨት ከሰው የማይመሳሰል እነዚህ ናቸው እሰኪ አስረዱን?
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 13 күн бұрын
@@Yordanosambacew ግራ ያጋባን የእስራኤል ጌታ ነው ግን እሱ በቀልን የሚወድ የሚጠብቀውም ግብረሰዶም አይሁዶችን ነው ።እሱ ግን ማነው? መለኮት ፆታ የለውም መለኮት አምሳያ የለውም ፍፁም ነው ። እሱም የአለማቱ ፈጣሪም አስተዳዳሪም ነው ፍፁም ፍትሀዊ ነው። እንደናንተ ለይቶ አይረዳም በቀልም አይወድም ግን ለምን አማራን እና ትግሬንም ነፃ አያወጣም የእስራኤል ጌታ ክክክክ ለካ እስራኤልን ብቻ ነው የሚበቀልላቸው።
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 12 күн бұрын
@@GhYy-zr5dh መለኮት ብቻውን ? አብ ወወል መንፈስ ቅዱስ የሌለበት ነው?
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 12 күн бұрын
@@Yordanosambacew ኮተት አታብዛ ፈጣሪ አንድ ብቻ ነው ።አብ ወልድ ምናምን ቃል ስጋ ሰው ምናምን አያስፈልግም እሱ አንድ ብቼኛ አምላክ ነው ።ፍፁም አምሳያ የሌለው ያልወለደ ያልተወለደ ።
@user-iq6jf9ud8e
@user-iq6jf9ud8e 13 күн бұрын
በሰው ውድቀትም ሆነ በሰው ሞት የሚደሰተው ሰይጣን ብቻ ነው
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 13 күн бұрын
Geday simot endet Des aylem?
@oromia4k417
@oromia4k417 13 күн бұрын
@@fisehayeaa8079 ቤንጃምን ኒትኒያን ስሞት ደስ እለሃል ፣?
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 13 күн бұрын
ሀገር አጠፋለው ለሚል አሸባሪ መልካም ጉዞ?!
@user-bt6nb9fo3m
@user-bt6nb9fo3m 13 күн бұрын
የአለም ጀግና ናቸዉ አላህ ይራህማቸዉ
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 13 күн бұрын
በክርስቶስ አምነው ካልሞቱ አሁን ላይ ምንም የመዳን ተስፋ የላቸውም ። ይህንን ያልኩት ከ2000 አመት በፊት የተጻፈ ቅዱስ መጽሐፍ አንብቤ ነው። ከክርስቶስ የተለዩ ሁሉ መዳረሻቸው ገሀነመ እሳት ነው።
@Susu_Q1
@Susu_Q1 13 күн бұрын
😂 አንቺ ነሸ ያልሸው ወይሰ መፅሐፍሸ ​@@yeselamhasabmenged8643
@AmiHayredin
@AmiHayredin 13 күн бұрын
@@yeselamhasabmenged8643ክርስቶስ ማነው የአላህ ባሪያ ነው ባይሆን ሳይረፍድባቹ ወደ ኢስላም ተመለሱ
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev 8 күн бұрын
በክርስቶስ እናምናለን በነብይነቱ የፈጣሪነት ሀይል የለዉም ራሱ እየሱስ ፈጣሪ እዳልሆነ ይናገራል ታዲያ በግድ ፈጣሪ ነዉ ብለን እንመን ጉድ​@@yeselamhasabmenged8643
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 13 күн бұрын
መሪም ይሁን ተመሪ ሁሉም ወደማይቀረዉ አለም መሄዳችን አይቀርም ሌሎች መሪዎችም ይህ እጣ ፈንታ መድረሱ አይቀርም የዓለም መንግስት ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሳቸዉን ይማር
@tigistlema6194
@tigistlema6194 6 күн бұрын
በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ቸሩ መድሀኒያለም!!!!
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 13 күн бұрын
ቀጣይ ባለ ተራ የኢትዮጵያው አውሬ ነው መጥፎ ሰርቶ የሚኖር የለም ኢሻአላህ
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 13 күн бұрын
በትክክል ሞት ለአራጅ አብይ 666
@jemilaawol5403
@jemilaawol5403 13 күн бұрын
አላሁይእለም!
@Msaya-zw8xn
@Msaya-zw8xn 13 күн бұрын
እሻአላህ አላህከሪም
@hunihusniya
@hunihusniya 13 күн бұрын
የሁሉንም ኸይርም ሆነ ሸር ስራ የሚያውቀው አለህ ነው።ሞትንም።ማፊ ዋስትና ለእኖ።
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob 13 күн бұрын
አንቺ ሙናፍቅ ነሽ ሙስልም አይደልሽም ጥሩ የሥራ ሰው ለዘላለም አይኖርም ሁሉም ሟች ነው
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 13 күн бұрын
እኔም አተም ወደ አላህ ተመላሽነን ሟችነን ማንም ከሞት አይቀር ስለዚህ በማንም አንሳለቅ ለራሳችን ሞትን በጡሩ ስራ እንጠባበቅ
@HgUt-ml6xp
@HgUt-ml6xp 13 күн бұрын
🫶
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 13 күн бұрын
እና ሊላህ ዎእና እለህ ራጅዑን.. ይች ናት ዓለም 😥😥
@rishane9576
@rishane9576 10 күн бұрын
ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ኣማማታችን ኣሳምርልን ወጥቶ ከመቅረት ይስውረን በጣም ያስፈራል ያሳዝናል
@OROFORUM
@OROFORUM 13 күн бұрын
A strong leader who loves his people and country you will always be in our hearts.😢😢😢 May your soul rest in peace.😢❤
@Tofikeahemede
@Tofikeahemede 13 күн бұрын
አክራሪ ማለት እኮ ለያዘዉ አላማ ሚታገል ማለት ነዉ ለምንድነዉ ወደእስልምና ሲመጣ ሚለየዉ በስራም መስክይሁን በሌላ አጥብቀህ ለምትይዘዉ ነገርሁሉ አክራሪነትን ይጠይቃል
@eleniejigueleni4007
@eleniejigueleni4007 13 күн бұрын
እና ካከረረ ሀይማኖቱላይ ያክር ማስገደሉ ምን አመጣው ግፉን አፈሰ በሰቀቀን ለዛውም በፍርሀት ልክ እንዳስገደልቸው
@user-zm3nq6td3n
@user-zm3nq6td3n 13 күн бұрын
​@eleniejigueበጣም የጁን አገኘleni4007
@birhanab315
@birhanab315 13 күн бұрын
የኛ ስታከር አለም በቃኝ ብለህ ዘመንህን ለፈጣሪ ትሰጣለህ ወደናንተ ስንመጣ ጥላቻችሁ ይጨምራል ለሀይማኖት ነፃነት አትፈቅዱም ታሳድዳላችሁ በተለይ ሀይማኖቱን ትቶ ከወጣ ታሳድዱታላችሁ ጨካኝ ትሆናላቸሁ!! አልሸባብ ሰዉ ሲያግት ሙስሊም ከሆንክ ይምርሀል ክርስቲያን ከሆንክ ይቀለሀል በኛ ዜጎች አይተናል 28 ኢትዮጲያዉያን ሰላም አስከባሪ ወታደሮችን ሲይዙ መርጠዉ ክርስቲያኖችን ብቻ ነዉ ሚገሉ!!!
@Muna336
@Muna336 13 күн бұрын
አክራሪ ሽአ ናቸው ሱኒ አይደሉም
@werkezebo272
@werkezebo272 13 күн бұрын
​@@birhanab315እንዳይመስልህ ይህ የአንተ አስተያየት ከመፅሀፍ ቅዱስአችሁ የጠበበ እውቀት ነው የመነጨው በደንብ አንብብ የነብያትን ታሪክ በዲሞክራሲ እይታ ካየኽው ትክክል ልትሆን ትችል ይሆናል ምክንያቱም ዲሞክራሲ ለስውሩ እና ለሰይጣናዊ እምነት መንገድ ጠራጊ ነዉ። ከብዙዎቹ አንዱ ልጅህን በራሱ መንገድ እንዲጓዝ/ጾታንመቀየር/ሰውን በሰውነቱ አለማክበር እምነትን ማጥፋት ወዘተ...ብዙ ናቸው ግን ይህንን አመለካከት በብቸኝነት እየተዋጋ ያለው ኢስላም ብቻነው ለዛም ነው የተዋጉዋቸውን ሀገራት በዲሞክራሲስም ያፈራረሷቸው ኢራቅ/ሊብያ/ሶርያ/የመን/አፍጋኒስታን ሩስያንም የእምነት ሀገር ስለሆነች ሞክረዋት ነበር ግን መፅሀፍ ቅዱሳችሁ ዴሞክራሲ የሆናችሁ ሰዎች ለአለም ችግርን እንጂ መፍትሄን አላመጣችሁም ።
@user-wo3rf6mv6m
@user-wo3rf6mv6m 10 күн бұрын
አላህ ወቶተመቅረትይጠብቀን እሱንም አላህ ይረሀመዉ
@kamoliddinisaqulov
@kamoliddinisaqulov 13 күн бұрын
Assalamu Alaikum, we wish patience to the people of Iran, may God bless them INNA LILLAHI WA INNA ILAYHI RAJIUN
@OmerSeidf-fs4bx
@OmerSeidf-fs4bx 13 күн бұрын
አላህ ይራህመው ሠው ብዙ ያወራል ለማውራት አያርፍም
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 11 күн бұрын
በረከቱ ለአብይ አሕመድ ይሔ ሰዉ በላ የናቶቺ እባ የሕፃናት እባ መፈናቀል ፈጣሪ ይፍረድበት መለከ ሞት ክፉን ዘርግቶ ይቀበለዉ አብይን ፈጣሪ ላንተ ምን ይሳንሀል አሜንንንን
@user-in6mw7rm1s
@user-in6mw7rm1s 13 күн бұрын
ለኢላህ አኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ አላህ ይጠብቀን ማረፊቸውንም ጀነተል ፍርዶስ አላህያድርግላቸው ያማል ቅኔው😢😢😢😢😢😢😢
@GeniNegese-ft5um
@GeniNegese-ft5um 13 күн бұрын
እግዚሀቤር፡መጨረሻችን፤ያሳምረው
@abdiharar5337
@abdiharar5337 13 күн бұрын
ነፍስና ስጋው ተለያዩ ነፍሱ ግን ገነት ናት ❤❤❤
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 13 күн бұрын
ተዉጂ😂😂😂😂😂
@legesselankamo3014
@legesselankamo3014 13 күн бұрын
የገነት ቁልፍ በአንተ እጅ ነው እንደ? ገነት ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ዝግ ነው ቀጥታ የምገባው ሲዖል ነው
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 13 күн бұрын
😂😂😂😂ይቅር ይበለኝ አች ነሽ በሰው ሞት እድስቅ ያረግሽኝ
@abdiharar5337
@abdiharar5337 13 күн бұрын
@@legesselankamo3014 ወንድሜ አልገባሺምገና ያመንገድ ሲኦል ያልከው አንተና መሰሎቺህ ማረፊያ እኮ ናት
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob 13 күн бұрын
ለኢስራኤልስ. ?​@@legesselankamo3014
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 12 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ወቶ ከመቅረት ስውረን ነብስ ይማር
@Tebarekabdelasedo
@Tebarekabdelasedo 13 күн бұрын
ጠካራ መሪ ነበሩ አለህ የጀነት ያርጋቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Chereka203
@Chereka203 13 күн бұрын
ፋንድያ ቂጥ ዉሳ እርኩስ ስራፈት🐕‍🦺🦮🐕👹👹👹👹👹
@Chereka203
@Chereka203 13 күн бұрын
አይን ይፍሰስ እዉር ቆማጣ ድሓ
@Halima-sx6bp
@Halima-sx6bp 13 күн бұрын
አእምሮው የተበላሸበት ሰው ኮመንት ምን አሰዳደበህ/ ሽ
@user-pu2uw1sc8r
@user-pu2uw1sc8r 13 күн бұрын
ልብ ያለው ልብ ያድርግ ሁለም ሰው ፈጣሪን ይፍራ
@esam4069
@esam4069 13 күн бұрын
ለሀቅ ስለቆመ ለባለጌና ለአጎብዳጅ ሰዎች አይመችም ነበረ አላህ ይረሀማው ሁሉንም አላህ ይዘንላቸው
@chg7617
@chg7617 11 күн бұрын
የኔጄግናአላህጄነትንፈርዶስይወፍቅህ😭😭😭
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 11 күн бұрын
😢ባለስልጣኖች እኮ እሚሞቱ አይመስላቸዉም ያሳዝናል ነፍስ ይማር😢😢😢
@IMJ-lc9zp
@IMJ-lc9zp 13 күн бұрын
ኢራን ብዙ ራይሲዎች አሏትና ከእርሳቸው የባሰ ኃያል መሪ ይመጣና እስራኤላዊያን እንደ ሀገር የተመሠረተችበትን ቀን የሚያስረግማት መሪ ይመጣ ይሆናል ምን ይታወቃል 🤔
@user-zm3nq6td3n
@user-zm3nq6td3n 13 күн бұрын
እስራኤል የክርስቲያነች አህዛብ አደለችም
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 13 күн бұрын
ኢሻአላህ አላህ ኸይሩን ያቃል እስራኤል እስራኤል አንድ ቀን ዋጋዋን እንደምታገኝ በጌታየ አልጠራጠርም አላህ ዝም ያለው እስለማይቸኩል ነው ጊዜ ሰጥቷት ነው
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 13 күн бұрын
አምታምኑትንም መሃመድን የደፋችው እሷ ናት አትችሏትም
@sosinayoni
@sosinayoni 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂አህዛብ
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 12 күн бұрын
​@tእሱን እግዚአብሔር ያቃል ማሬemirmuhammad1853
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 10 күн бұрын
ሱብሀነክ ያረብ. ሞት አይቀርም በሂወት ካለን መልካምን የምንሰራ አርገን ያረብ ብልጥ ማለት ከሞትበጟላ ላለው ሂወቱ የሰራ ነው
@HawaEndris-up3fm
@HawaEndris-up3fm 13 күн бұрын
ማንም የሚቀር የለም መጨረሻየን አሳምርልኝ ነውጅ አላህ
@BilalTamam-mu6lx
@BilalTamam-mu6lx 12 күн бұрын
አላህ ይማራቻው የአላህ መረሻችን አሳምርልን
@sosinayoni
@sosinayoni 13 күн бұрын
እግዚአብሔር እንዲህም ያደርጋል!!! መሞታቸውን እረስተው በሰው ላይ ሞትን እሚፈርድ አባ ገነን መሪዋችን ያጥፋልን!
@user-re1dc6kg9i
@user-re1dc6kg9i 13 күн бұрын
እውን ሀገሪቷ ቁርአንን እንደህገመንግስት ምትጠቀም ከሆነ...የሰውየው መሞት ያስደሰታቸው ሰዎች ጋጠወጥነትን ማንፀባረቅ የናፈቃቸው ናቸው
@user-sy2fp3hb1s
@user-sy2fp3hb1s 13 күн бұрын
ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት አላህ ጀነትን ይሥጣቹ ኢራን ብዙ ጀግና አላት ትግል ይቀጥላል ድል ለ ሀማስ
@user-yd7pp6qw6n
@user-yd7pp6qw6n 13 күн бұрын
😄😄😄😄
@TigistTadesse-fx4el
@TigistTadesse-fx4el 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-zm3nq6td3n
@user-zm3nq6td3n 13 күн бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@DiboraTsegaye-hz5ly
@DiboraTsegaye-hz5ly 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@dawiteshetu9008
@dawiteshetu9008 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 Hey ጀነት
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 11 күн бұрын
ሀይል የእግዝአብሔር ነው
@habibezedin-bs7pq
@habibezedin-bs7pq 13 күн бұрын
ሁላችንም ሟቾች ነን የኛሰ አሟሟት እንዴት ይሆን?
@user-jw5lv6yo8n
@user-jw5lv6yo8n 13 күн бұрын
አላህ የጀነት ያርገው ጀግና መሪ
@chg7617
@chg7617 11 күн бұрын
ጄግናነበርየነቱኔምስ😢😢
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 13 күн бұрын
ሁሉም ሰዉ ይሞታል ምን ይሁን ጀዝበ ጀግና ነዉ
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 13 күн бұрын
የአ ብይን እድሜም(ሞትም) እንዲህ ያቅርብልን ፈጣሪ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 13 күн бұрын
ምኞት ብቻ
@alemhaile625
@alemhaile625 13 күн бұрын
አብይ አህመድማ ከዚህ የከፋ ሞት ነው ሚሆነው እሄ ሰው በላ
@user-zm3nq6td3n
@user-zm3nq6td3n 13 күн бұрын
​@@alemhaile625አሜን እግዚሃብሄር ያሳው
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 13 күн бұрын
@@alemhaile625 ያደርገዋል አይቀርም
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 13 күн бұрын
ቀድማችሁ እናንተ ታልቁና እንዳይገርማችሁ መልካም ብትመኙ ምንአለበት
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 13 күн бұрын
የታባቱ፣የዚህአለም፣ጀግንነት፣ና፣ጥበብ፣ሞኝነት፣ነው
@user-ey2em8zy5b
@user-ey2em8zy5b 13 күн бұрын
እደት እዳዘነሁኝ ለእስራኤል የብረት ቆሎ ነበሩ ኢሺአላህ ከሳቸው የተሻሉ የበለጡ የብረት ምሰሶ የሆኑ የሆነ ጀግና እስራኤልን እና አሜሪካንን የሚያንበረክክ ይመጣል
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 13 күн бұрын
እሱ አልደነገገም የገደለይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ብሎ ያዘዘዉ ዚና የሰራ ይገረፍ ብሎ ያዘዘዘዉ አላህ ሱበሀኑ ተአላህ በተከበረዉ ቅዱስ ቁርአንነዉ ስለዚህ አድስ ህግ ደደነገገአርገህ አጋነህ አታዉራ
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 13 күн бұрын
አላህ ግን አካል የሌው አይን የለው ከሰው አይመሳሰል ፆታ የለው. በወንድ ግን ትጠሩታላችሁ ጥቁር ድንጋይ ነገር የመሀመድ ብራንድ!?? መርምሩ!!! ቢመርም ዋጡት
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 13 күн бұрын
@@Yordanosambacew ክክክክ አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነቃም አሉ የናተ ቢጤ ዉነቱን ያወቃችሁ የካዳችሁት እናተጅ እኛ አይመረንም ጣፍጦን ታዘን የተገበርን ተደስተን የኖርንነዉ አላህ ንሰሀን ይሰጣችሁ ዘድ መኝላችሀለሁ ተማሩ ተመራመሩ ራሳችሁን አትሸዉደ አምላክ አድነዉ አድም ሁለትም ሶስትም አደለም።ኢሳ አሊሂ ሰላም ቢን ኢብኑ መሬም የማሪምልጅ የሱስ ክርስቶስም ከን በሚል ቃሉ የፈጠረዉ ያለ አባት በአላህ ቃል ትዛዝ ብቻ ከድግሏ መሬም የተወለደ ዉድ ነብይነዉ አታምልኩት ነገ ይጸጽታችሀል እሱ ይዞ የመጣዉን መልክት ተቀብላችሁ ተግብሩ እሱም አላህን በብቸኝነት እድንገዛነዉ ሊስተምር የመጣዉ አልሞተም አልተሰቀለም አላህ ወደተከበረዉ ሰማይ አስቶታል የዉመል ቂያማ ሲቀርብ መስቀልን ሊሰባብርና እሱ አምላክ እዳልሆ ሊነግራችሁ ይመጣል ይልቅ ሞት ከኛጋነዉ መቸ ደሚመጣ አናቅም ኑ ወደተፈጠራችሁበት እስልምና ወደ ነብያት ሀይማኖት ተመለሱ ከሞቱ ወዳ ንሰሀ የለም ሳንሞት እንመለስ።
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 12 күн бұрын
@@TOYBAMOHAMMED-lh5yh ምችትኮ አይመርም? ብልፅግናም አይጠላም ዝሙቱም በህጋዊ እሰከ ሰባተኛ ናችሁ ወይም አላችሁ ወንድ በወንድም በሮመዳን የተጀመረ ነው ታድያ እንዴት ትወጡ??
@hekmet9580
@hekmet9580 13 күн бұрын
Men lemalet endeflke algbagme Lemn des yalk meslge hulum sew yemotal. Miteka sew yenral eko Allah yznelachew. Amin
@zekiyaahmed4800
@zekiyaahmed4800 13 күн бұрын
ሁሉን ነፍስ )አፈረቀማሸናተ!!!!
@user-ik3bc5dn9p
@user-ik3bc5dn9p 13 күн бұрын
አላህ የጀነት ይበለው😢😢😢
@MisrakDemissie
@MisrakDemissie 13 күн бұрын
ምን ሀለበት እዬ የሞት ለአብዬ በሆነ ደስታዬ ወደር የለውም ነበር ኢቫሀላ ዐውንም ለአብይ ይሁን እዬ ጸሎተ ነው
@user-hy7ru6uz9h
@user-hy7ru6uz9h 13 күн бұрын
በሰው ሞትና ውድቀት የሚደሰተው ሰይጣን ብቻነው አላህ በሰምት ጀነት በር ክፍት ይሁንለት
@GalaxyGalaxy-nd4fb
@GalaxyGalaxy-nd4fb 13 күн бұрын
Alahi kesu yetshale yetkalache wal❤❤❤❤
@user-bl9fv8ix1k
@user-bl9fv8ix1k 11 күн бұрын
Allah janatal fardos yewfkahaw😢😢😢😢
@Yfdbkg
@Yfdbkg 13 күн бұрын
ኢናሊላህ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይርሀማቸው ኢንሻ አላህ
@fuigjj
@fuigjj 13 күн бұрын
አላህይማርህጀግናነበርክሀቀኛመሪ
@user-yo2gt5zz9r
@user-yo2gt5zz9r 13 күн бұрын
እኛ ከአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን😔 አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቅህ የኛው የኢስላም መሪ❤
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 12 күн бұрын
ታሪክ አታቂም ጀነተል ፍርዶስ ሰው ሚገባው ሙስሊም ስለሆነ ነው እንዴ ሰውየው በኢወት እያለ ያገሩን ዜጋ ያማረረ የተጠላ መጥፎ ሰው ነበር ስንት ኢወት የቀጠፈ እባቸውን ፈጣሪ ሰማላቸው አሁን በሱ ቦታ ሚተኩት የሱን አሪያ ካልተከተሉ ኢራን ነፃ ትወጣለች ዜጎቹን ያሰቃየ መሪ
@JakobJakob-qu2vv
@JakobJakob-qu2vv 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሶን ይማረው እንደ አንድ አማኝ አዝናለው የርሶ ሞት ለምእራባዊያን እና ለቂሎች ብቻ ነው ሚያስደስተው 😥😥😥
@degelelendebo5177
@degelelendebo5177 13 күн бұрын
እኛ የአላህ ነን ወዴ እሱም ተማላሾች ነን. ሁሉም ሰው ይሞታል
@FayslEsa
@FayslEsa 12 күн бұрын
ጀግና ነበሩ
@umhafsa
@umhafsa 13 күн бұрын
አላህ ይራህመው
@user-yj4qe1ko3x
@user-yj4qe1ko3x 12 күн бұрын
አላህ ይራህመው ጀግናችን
@user-rx9cj1zo3l
@user-rx9cj1zo3l 13 күн бұрын
አሁንም የሞት ፍርዱ ይቀጥላል። ሁሉም ማችነው ሞት ለእሳቸው ብቻ አይደለም ፕሬዝዳንቱ አብረውት የተሰውት አላህ በጀነት ያኑርልን። ኢብራሂም ረኢሲ ጀግና ነው ።፣፣
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 13 күн бұрын
ጠንካራ መሪ ናቸው ግብረ ሶዶማውያን እንዴት እንዳቀጣቀጣቸው ነበረ ምን ዋጋ አለው ነፍስ ይማር 😢
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf 13 күн бұрын
የአለማችን ጀግና መሪ ነበር ልክ እንደ አቢ አህመድ አሊ፣ ሰውዬው ስራው ጨርሶ ነው ያረፈው ነፍሱ በጀነት ትኖራለች ፣ማሰብ ያለብህ ነገር ቢኖር እነሱ አገር የኔ ብሔር የኔ ሀይማኖት የኔ ባህል ተደምሮ አገር ይምራ ካልሆነ አገር አፈርሳለሁ ሚል ቆሞ ቀር የለባቸውም ፣ደስ ሲሉ ጀግና ህዝቦች ናቸው ለማንም ማይበገሩ አለም የመሰከረላቸው
@Ethio-Astrology
@Ethio-Astrology 13 күн бұрын
ሰዉዬዉ ለዲኑ ነዉ የሚታገለዉ ለሀገሩ ክብር ለህዝቡ ክብር አለዉ የሚጠሉት አሜሪካና መሰሎቹ ናቸዉ እንጂ የአለም ሙስሊም ህዝቧ ይወደዋል
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 13 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች በቀዳና ቀድር የምናምን ነን ሁሉም ሰው ይሞታል እኳን የሀገር መሪ የነብያችንንም ሞት የተቀበልን ነን እናም የኢትዩ አይሁዶች አትፈንጥዙ
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 12 күн бұрын
በናትሽ ዝበይ
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 13 күн бұрын
ጎርምእሜለኝበሰዉሞት እሜሳለቁ ኢቶቢያያሉህጣንበምንወጀላቸዉነዉየታረዱትእስበስየተገዳደልነዉ ስለዝህአላህያሻዉንይሰራል ቀደርአላህ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 13 күн бұрын
በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለሽ ፃፊ
@asnakukal233
@asnakukal233 12 күн бұрын
ተተርጉሞ ይቅረብልን .....😢
@DinqiiTubes
@DinqiiTubes 13 күн бұрын
Jegna Ambesa new ye kurt ken lij Allah yejenet yargachew
@nurahmed-mc7bh
@nurahmed-mc7bh 13 күн бұрын
እጅግ በጣም አዛኝ ጀግና መሪ ነው።
@anesjebril2385
@anesjebril2385 13 күн бұрын
አቤት የኛ ሀገር ፈላሻዎች በተለይ ይሄ ይቱበር ጋዜጠኛ ፅብፈኝነትህ በግልፅ እያየን ነው
@hsbbsb-yy7vb
@hsbbsb-yy7vb 13 күн бұрын
እዉነትነዉ ግን ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሄ ራጅኡ
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 13 күн бұрын
አላህ ፈጣሪ አይደለም ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው ። በሰፈረበት ቁና ተሰፈረ
@kasahuntube-9114
@kasahuntube-9114 13 күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 13 күн бұрын
ኢነኢሊላሂ ወኢነኢሊላሂ ራጁኡን አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቃቸው ያረብ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
@Badema1991
@Badema1991 13 күн бұрын
ገሐነም ውስጥ ይወፍቀው
@user-xk1fw3qq5v
@user-xk1fw3qq5v 13 күн бұрын
😂😂😂😂yes גהנום
@meskeremalemu4446
@meskeremalemu4446 13 күн бұрын
😂😂😂
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 13 күн бұрын
ገዳዮችን ፈጣሪ ያጥፋቸው
@asmara3973
@asmara3973 13 күн бұрын
እኛም አረመኔው አብይ ሲሙት ርችት እንተኩሳለን
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 13 күн бұрын
ሁሉም ሙቼ ነው አላህ ለጀነት ይበለው
@yareddawit2021
@yareddawit2021 13 күн бұрын
ለእብሪተኞች ቀጭ አምላክ እንዳለ ማሳያ ነው
@nuhamin9673
@nuhamin9673 12 күн бұрын
ህዝብ አይጥላህ የኛዎችም አይቀርላቸው
@WeyzerWeyzer
@WeyzerWeyzer 12 күн бұрын
መልካም የሢወል ዘመን
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 12 күн бұрын
በጣም መጥፎ ሰው ነበሩ ዜጋቸውን በየጊዜው ሚያሰቃዩ በህዝቦቻቸው በጣም ይጠላሉ ሰው ተወግሮ እንዲገደል እንዲሰቀል እንዲሰየፍ ያደርጋሉ ለህፃናት እኳን አይመለሱም ሰው ስልጣን ሲይዝ ሚሞት አይመስለውም ሴቶችን ይጨቁናሉ ለሴትልጅ ትምህርት እደማይጠቅም ይናገራሉ ግን ሞት አሸናፊ ነው ማንንም ማይፈራ ያገሩ ዜጎች ፀሎታቸው ደረሰላቸው የኛም አገር ነቀርሶችን እንዲህ መርጦ ቢወስድልን ኢቲዮ ሰላም ትኦናለች
@zekiyatube954
@zekiyatube954 13 күн бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደርሱም ተመላሾች ነን አላህ ይዘንላቸው በረህመቱም ይርሀማቸው ለመላው ቤተሰቦቻቸውና ለኢራን ብሎም ለመላው ሙስሊሞች ህዝቦች አላህ ሶብሩን ይስጣቸው በእርግጥም ጀግኖች ነበሩ ይህ ቁርዓን ለእኛ መመሪያችን ነው አትንኩት ቀይ መስመራችንን እዳታልፉት ብሎ በአለም ላይ የተናገረ ጀግና መሪ ነው ኩሉ ለፍሲ ዛሊቀቱል ሞት ነው (ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት) ጀግኖችም ጀግኖችን ፈጥረው ነው የሚያልፉትና ጀግኖቹ ተተኪዎች አሉአቸው
@MiftahurashadAboor
@MiftahurashadAboor 13 күн бұрын
ትክክለኛ መሪ ነዉ። ለአለም የበላይ ነይ ባዮች ያልሰገደ መሪ።
@user-wm1rk9qn6d
@user-wm1rk9qn6d 13 күн бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደአላህም ተመላሾች ነን።በኢራናዊያን ተወዳጅ መሪ ነው።
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 13 күн бұрын
በጣምነዉያዘነሁት፤😭😭😭😢😢😢😔😔
@SemantajuTajuseman-tf7nl
@SemantajuTajuseman-tf7nl 13 күн бұрын
Allah jennetel firdewsin yiwefiqew lehageru muwach new megedel yallebetin behigawi menged gedlwal .
@nuruahmedin5232
@nuruahmedin5232 13 күн бұрын
አላህ ነብሳቸውን ይማር። አሚን
@user-hd4jb2xu2c
@user-hd4jb2xu2c 13 күн бұрын
እሡ አይደለም አሏህ ያዘዘውን ነው ሢተገብር የኖረው እደሡ አይነቶቹን ያብዛልን አንተ የሙሥሊሞች ጀግና ሁሌም በልባቸን ትኖራለህ
@gashuamare3316
@gashuamare3316 13 күн бұрын
Iran persia ina shia nat የያዕቆብ አምላክ❤
@bgp0k407
@bgp0k407 13 күн бұрын
God is with people.
@2011Tehetena
@2011Tehetena 13 күн бұрын
ኢራኖችን ፈጣሪ በፍጥነት ሰማቸው ገዳዩን ገድሎ አስወገዳቸው ፈጣሪ የዘገየው በኢትዮዘጵያ ወስጥ በገዳዩ አብይ ላይ ፍርዱን ማዘግኡቱ ነዉ
@user-rb8xb7kl4w
@user-rb8xb7kl4w 12 күн бұрын
Allah jannatul fordowsi yesxachew
@hanansiraj762
@hanansiraj762 12 күн бұрын
እሄ ለማንም የማይቀር ቀደር ነው አላህ ይርሀማቸው
@hl-fun8913
@hl-fun8913 13 күн бұрын
የጀዝባ ሰዉ ትንታኔ ምን እንደምታወራ እራሱ የማታዉቅ የመንደርክ አሰተሳሰቡጥ እንዳለክ በንግግር ይታወቃል ሰዉየዉ ጀግና ለንፁዋን የቆሙ ብቸኛ ሰዉ
@chucgh6651
@chucgh6651 13 күн бұрын
እኟ ሁለችንም ያአላህ ነን ወደ አላህ ተመለሾች ነን አላህ ያዘንለት
@user-yj4qe1ko3x
@user-yj4qe1ko3x 12 күн бұрын
አወ ሰው ገዳው ይገደላል ስለዚህ ጉልበተኛ ለነብሱ ስለሚፈራ የሰውን ነብስ አያጠፋም አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠኝ ጌታ
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 13 күн бұрын
አላህ የቀድረው ነው ቤቱም ቢሆን ሞት አይቀርም ቀን ነውአሞሞቱ ቢያሳዝንም ጅነትን ይወፍቃቸው
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 12 күн бұрын
ጨምር ጨማምራቸው።
@elhamworku198
@elhamworku198 13 күн бұрын
አላህ ይረህማቸዉ
@alimohammad-ps2zt
@alimohammad-ps2zt 13 күн бұрын
ድንጋይ ራስ !!! በሸሪአ መሰረት የሞት ህግ አላህ ደንግጓል ።
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 24 МЛН
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39