Fikeraddis Nekatibeb - Zim Elalehu 𞥑 ዝም እላለሁ -New Ethiopian Music 2022(Official Live Recorded Video)

  Рет қаралды 1,218,911

Fikeraddis Nekatibeb

Fikeraddis Nekatibeb

Күн бұрын

Пікірлер: 762
@bdhdbdh1434
@bdhdbdh1434 9 ай бұрын
ይሄ ሙዚቃ ለኔ ነው የሚመስለው ሁሌም ዝምተኛ ነሽ ይሉኛል ሁሌም አንደኛ ነሽ❤❤❤❤
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 3 күн бұрын
I prefer the original version of the song, released in 1984 E.C., over this remix 😎
@freeferede72
@freeferede72 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ ስወድሽ እኮ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ምርጥ በጣም ደስ ይላል💯💯💯💯💯💯💯💯
@SeadaJemal-mc8qy
@SeadaJemal-mc8qy Жыл бұрын
ፍቅር አዲስ አዲናቂሺ ነኝ
@yalem2598
@yalem2598 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው ሙዚቃ ስወድሽ ❤😘
@eyosiyasmisikir
@eyosiyasmisikir Жыл бұрын
ዝም እላለው ፍቅሯ ትለያለሽ ክፍ አይንካሽ!!
@bravofeleke4919
@bravofeleke4919 2 жыл бұрын
ፍቅር ከነ ሙሉ ብቃትሽ !! ' ወላንሳይ ' አልበም በካሴት ስለሆን እንደዚህ በተሻለ ጥራት ቢስራ ሙሉ ባንድ ምርጥ ስብስብ ናችሁ እናመስግናል።
@kisanetghebre8901
@kisanetghebre8901 2 жыл бұрын
ኣሰይ ናይ ልበይ ፍቅረኣዲስ ሽኮር😘💗💗💗
@YirgduM
@YirgduM Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ሰውድሽ ፍቅር
@solomongetachew5220
@solomongetachew5220 2 жыл бұрын
ፍቅርየ በወሳኝ ሰአት ደረሽልን ጀሮችን ሊሸብት ነበር
@eyasumesfin4355
@eyasumesfin4355 2 жыл бұрын
በዚህ ዘፈን ሀይለኛ ትዝታ አለብኝ በድጋሜ ስለሰራሽልን ምስጋና ይገባሻል!!
@abibeyene8492
@abibeyene8492 2 жыл бұрын
Me to
@ቤተውዳሴ
@ቤተውዳሴ 2 жыл бұрын
እድሜሽን ሳብ ጤናሽን ሙሉ ያድርግልሽ ... ፍቅርየ ትለያለሽ።
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 2 жыл бұрын
እንደኔ የሚወድሽ ሰዉ አለ ግን ፍቅርዬ 🥰🥰🥰🥰
@mulukentigabuchanie9155
@mulukentigabuchanie9155 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም!!!! እጂግ ያማረ ስራ ነው፡፡ ፍቅርአዲስ ግን ፍቅር ነሽ!! ዋዋን ትችያለሽ!!
@davek6792
@davek6792 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ ዝም ነው ያስባልሽን ድንቅ ብቃት ማትተኪ ንግስታችን ነሽ
@buzuayewteshome3514
@buzuayewteshome3514 2 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ውስጤ ነው ይገርፀኛል ለእኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ደጋግሜ እሰማዎለሁ ኡፍፍ ፍቅራዲስዬ እይወትሽ ይለምልም እድሜሽን ያርዝመው ከማይጠገቡ ዘፈኖችሽ ጋር የፍቅር ሰው
@tenaneshadam
@tenaneshadam 2 жыл бұрын
5t7pb
@mikinebere4355
@mikinebere4355 2 жыл бұрын
Fikirrrrrrrrrr eko nesh abet leza....yan deg zemen wodehuala...
@MusemaMusema-zg6yt
@MusemaMusema-zg6yt Жыл бұрын
ፍቅር አድስ የዕድሜ ልክ ተወዳጅ የፍቅር አቀንቃኝ ድምፃዊ ናት ለኔ❤❤❤
@man-kt4hp
@man-kt4hp 2 жыл бұрын
ፀጋየ ደቦጭ ምርጥ ግጥም ነው።ፀግሽ ግጥሞችህ በጣም ገራሚ ናቸው በርታ እንወድህ አለን። ለኢትዮጵያ ሙዚቃ በረከት ናችሁ
@yemiminilik480
@yemiminilik480 2 жыл бұрын
Yegna selehone kurat yisemagnal.
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ አመት በኻላ ድምፅሽ በልዩ ለዛ በስሎ መምጣቱ ድንቅ ነው ጎበዝ በርቺ
@marthatemeseghen4612
@marthatemeseghen4612 2 жыл бұрын
ፋቅራዲሰዬ ድጋሚ ሰለተጫወትሸዉ በጣም ደሰ ብሎኛል ሌላም እንጠብቃለን
@leulhail7949
@leulhail7949 2 жыл бұрын
የሆነ ጊዜ አቤ ኢንተርቪው ሲደረገ መዝፈን እንደ ንግግር የሚቀላት ሲል ነበር፡፡ድንቅ አዚያዜያም ፍቅር…Thank you!!!
@keziratueb7419
@keziratueb7419 2 жыл бұрын
አኛ እድለኞች ነን ልጆች ሆነን የሠማነውን ድምጽ ከ 20 ዓመታት ቦሀላ በተሻለ ብቃት ድጋሚ ለማድመጥና የፈጣሪን ስራ ለመታዘብ እድሉን አግኝተናል ክፉ አይንካሽ ፍቅዬ ❤️❤️
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 2 жыл бұрын
ክክክክ
@ታመነ
@ታመነ 2 жыл бұрын
እንዴ ሀያ አመት ሆነው እንዴ ይሄ ዘፈን ከወጣ
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 2 жыл бұрын
🙏😍ትክክል
@gebereegzabhersisay8738
@gebereegzabhersisay8738 2 жыл бұрын
Hi selm colme
@ታመነ
@ታመነ 2 жыл бұрын
@@ኢማንይመር ኢማን ዩቱብ አለች እንዴ
@ethiozare8001
@ethiozare8001 2 жыл бұрын
በእናንተ ድንቅ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች ሌሎች በዝርፊያ ከበሩበት። እንደዚህ የቀደሙ ስራዎቻችሁን እያቀረባችሁ የድካማችሁ ፍሬ ይድረሳችሁ። ጊዜ የማይቀይረው የተለየ ክህሎት ታድለሻል። ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ!
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Жыл бұрын
እንደ ሀገር መከራ አለብን ዘፈን ትተን በመንፈሳዊ ቅኔ በመዝሙር በመንፈሳዊ ተግባር እርስ በእርስ እንነጋገር
@adisuadmasu9348
@adisuadmasu9348 2 жыл бұрын
ፍቅር እጅግ በጣም ትለያለሽ እኮ አንቺ ጠፍተሸብን የዘመኑ ዘፈን ጆሯችንን አደኖቀረን እኮ አትጥፉብን የድሮ ብራንዳችን ነሽ🥰🥰🥰🥰
@mastewaldesalgn8747
@mastewaldesalgn8747 2 жыл бұрын
Nurilgnnn
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@mastewaldesalgn8747 ቤተሰብ አርጉኝ
@DaniRoyal-c4fk
@DaniRoyal-c4fk 2 жыл бұрын
ሁሌም አድናቂስ ነኝ ፍቅራዲስ ከ #Skynet_Tube
@rooooification
@rooooification 2 жыл бұрын
ዋው ፍቅርአዲስ !!! ጀምሮ እስኪያልቅ እጄን ኣፌላይ አድርጌ ነው የጨረስከት። ምርጥ ብቃት!! ባንዱም ዋው ! ምን ልበል ቃል አጠረኝ !!
@temesgenmellese318
@temesgenmellese318 2 жыл бұрын
በጣም ቀጣም ገራሚ ችሎታ ከአመት አመት እጅግ የሚደንቅ ነው እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
@seyoumfantaye2702
@seyoumfantaye2702 Жыл бұрын
Yehonish des yemitiy neger. My childhood crush.
@ErffgfDfdhgf
@ErffgfDfdhgf Жыл бұрын
ፊቅረዲሰ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 4 күн бұрын
ዝምታ❤ፍ❤
@sultansermolo5396
@sultansermolo5396 2 жыл бұрын
ይህንን ሙዚቃ በዚህ ድንቅ የአጨዋወት ብቃት፤ የድምጽ ጥራትና ውህደት አዘጋጅተው ላቀረቡልን ለፍቅርአዲስ፤ለባንዱ አባላት፤እና ሳውንድ ኢንጂነር ዳግማዊ አሊ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ We have to give a great thanks to Fikradis,the members of the band,and sound engineer Dagmawi Ali !!
@goitomokbazghi892
@goitomokbazghi892 Жыл бұрын
😮6b r3fom1
@bettyt9714
@bettyt9714 2 жыл бұрын
ድምፅሽ ግን በጣም ይገርማል ይመችሽ ያገር ልጅ ❤️
@hayathana2692
@hayathana2692 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ አሳበድሽኝ በድጋም ፍቅርዬ
@wendesoneshetu5677
@wendesoneshetu5677 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አሰደናቂ ነው በየትኛውም ሚዲያ ላይ ሰለዚህ ዘፈን ስታነሺ ሰምቼ አላውቅም ነበር በጣም እምወደው የቆየ ስራሽ ነው በርቺ
@rutzelalem6617
@rutzelalem6617 2 жыл бұрын
እውነት ነው በዚህ ጊዜ ስትናገሪም በጥሩ የሚተረጉም ሰው እጅግ በጣም ትንሽ ሰው ዝም ስትይ ደግሞ ተንኮለኛ እኔ የሚገርመኝ በዚያን ጊዜ ይህንን ጥልቅ እውቀት ያለው ዘፈን መዘፈኑ ነው:: ከእነ ቤተሰቦች ሰላም እና ጤና ይስጥልን::
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 2 жыл бұрын
ውድድድድ ፍቅርዬ
@birukegelaw9193
@birukegelaw9193 2 жыл бұрын
አንደኛ!!!
@dilubizuneh1901
@dilubizuneh1901 2 жыл бұрын
ከአስናቀ ገብረየስ ጋር የሠራሽው ካሴት ምርጥ ነው። ቢቻል ከአስናቀ ጋር ከዘፈንሻቸው ሁለት ዘፈኖች አንዱን እንኳ እንዲህ አብራችሁ ብታቀርቡት እንዲህ ደስ ያሰኝ ነበር።
@fayee6732
@fayee6732 2 жыл бұрын
ድምፅሽን ስሰማው ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል ። ብዙ እጠብቃለሁ
@53067
@53067 2 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ማለት እንዲህ ነው አሉ እንጂ እነሙጃዎች ፕፕፕፕፕ ፍቅር ልዮነሽ የኔ ብርቱ አበሲት
@thomassankara829
@thomassankara829 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ ድምፅሽ እኮ በየ ሆስፒታሎች ቢሰማ በሽተኞች ይደናሉ ወላሳዬ የሚለውን የልጅነት ትዝታዬን ዝፈኝልኝ ገራሚ ዘፈን ነው🥰🥰
@ayniyekonjo
@ayniyekonjo 2 жыл бұрын
P
@mengistutube2512
@mengistutube2512 2 жыл бұрын
ውይይ ፍቅት እኔስ ምን ላድርግሽ ትዝታየን ቀሰቀስሽብኝ እንደ ዎይን እያደርም ምትጣፍጭ ሰው
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 2 жыл бұрын
ከ 25 አምስት አመት በኃላ በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው የተጫወትሽው የሚገር ም ነው ዋው እንደ አዲስ ነው ደጋግሜ የሰማውት
@samirhassen9354
@samirhassen9354 2 жыл бұрын
Fekrye abo nbes eko neshe nureln wededddddd feker neshe bzefnu enbayen mekotater alchalkum uffffff
@hanan-zc2dl
@hanan-zc2dl 2 жыл бұрын
መርጥ ግጥም ፀጋዬ ደቦጭ መርጥ አባታችን ነዉ ዜማስ ቢባል አበበ በርሃኔ አንቺ ደሞ ድንቅ ሴት አቤት ድምፅ ማዲጎን አስታወስኩኝ እየሰማሁሽ እናተ ድምፅ መረዋ ናቹሁ በተረፈ እንወድሻልን የፒያሳ የጣልያን ሰፈር ልጆች አንቺም ተወጅናለሽ እናቃለን ❤️❤️❤️❤️❤️
@dagimirtu3658
@dagimirtu3658 2 жыл бұрын
በጣም የተዋጣለት ሙዚቃ ነው እጅግ የተዋሀደ ሙዚቃ ለሁላችሁም ምስጋናችን የላቀ ነው
@limitless5690
@limitless5690 2 жыл бұрын
ፍቅር እንዲህ አይነት ድምጽ በዘመናት አንዴ ነው፤ እናም በዚህ ስጦታሽ መስራት ያለብሽን ያህል የሰራሽ አይመስለኝም እባክሽን በርች ና ስራዎችሽን በቀሪው ዘመንሽ ስሪንል።
@shidlsalem7887
@shidlsalem7887 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። አዲስየ የኋሊት አስኬድሽን
@yefkrsew39
@yefkrsew39 2 жыл бұрын
ፍቅር ሁሌም እንደስምሽ ፍቅር ነሽ ከ20ሀመት በፊት በከፋኝ ጊዜ ይኤን ዘፈን ነበር የማዳምጠው ትዝታዬ ተቀሰቀሰ ሁሌም እወድሻለው
@hiwotyeshila
@hiwotyeshila 2 жыл бұрын
የኔ ማር እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ የሚለው ቃል አይገልፅልኝም አዲስዮ
@fuadteyeb4856
@fuadteyeb4856 2 жыл бұрын
feker addis i love you so much ...
@abelsisay574
@abelsisay574 2 жыл бұрын
ዝም እላለሁ!! this Is Me!! Thank You Fiker!!!
@alem23able
@alem23able 2 жыл бұрын
አቤት ስወድሺ ፍቅርየየየ😍 አንች ብቻ ዝፈኝው ዘፈኑን👌 ውድድድድ ማደርግሺ ምርጥ ድምጻዊ!
@nuryeahmed8261
@nuryeahmed8261 2 жыл бұрын
100%
@bethlehemhabtemichael9029
@bethlehemhabtemichael9029 2 ай бұрын
ፍቅራዲስ ነቃጥበብ እዴት ነሽ አንድ ሙዚቃሽን ትንሽ ሆኜ ሰምቼ ነበር አልገባም እኔ የፍቅር ትርፍ ይል ነበር በርግጥ ይቅር ትርጉሙ ያልገባኝ ጊዜ ነበር ሰው እግዚአብሔር ካልገለጠለት በስተቀር የፍቅርን ትርጉም አያውቅም የፍቅር ትርጉም እራሱ እግዚአብሔር ብቺያ ነው። ፍቅር እግዚአብሔር ነውና ነው። እግዚአብሄር ይባርክሽ መፀሀፍ ቅድስ ካለሽ የሐንስ ወንጌል ምእራፍ 3:16 አንቢው ስለውነት መወደድ ያወራል ተባረኪ ስልት ኛው ፍቅር የምታዘሚ ሁኝ😊❤
@ashagirekassaye5997
@ashagirekassaye5997 2 жыл бұрын
ፍቅር ምንም ገራባ የሌለው ዘፈኖችሽን ስሰማቸው ስራ ይዤ እንኳን ቀጥ ነው የምለው ።ሌሎችንም እነደገና ስሪአቸው እባክሽ!
@solustions3611
@solustions3611 10 ай бұрын
የ አረንጓዴ ተክል ወዳጅ comment🤪
@azahel6144
@azahel6144 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊቱዋ ጄሎ ነሽ እዉነትም ፍቅር አዲስ ነሽ
@bbgl5736
@bbgl5736 2 жыл бұрын
እውነትም ፍቅር አዲስ እንደ አዲስ አስደመምምሽን እኮ እንቢ አላረጅም ማለት እንዳንቺ ነው ነፍ አመት ኑሪ
@endutube
@endutube 2 жыл бұрын
ትለያለሽ ትችያለሽ ፍቅር
@kestedemena280
@kestedemena280 Жыл бұрын
ምን ማለት ይቻላል ? በቃ በአድናቆት ዝም ብቻ !!!!
@mamila295
@mamila295 Жыл бұрын
ፍቅር አድስ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአለም ምርጥ ድምፅ ካላቸው አርቲስቶች መካከል አንቺ አንደኛ ነሺ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@zemenayayelezemen3257
@zemenayayelezemen3257 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@yusufkahalid5072
@yusufkahalid5072 2 жыл бұрын
የምንናፍቀው ዘመን ይህ ነበር አሁንማ በዚህ ዘመን መኖርም ያስጠላል
@abebechasfaw3486
@abebechasfaw3486 2 жыл бұрын
ድንቅ ብቃት ነው ያለሽ ፍቅር የኔ ምርጥ የልጅነቴን ትዝታ መለስሽው::እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙ እንጠብቃለን ካንች❤❤
@dawitenegusehailu5634
@dawitenegusehailu5634 2 жыл бұрын
የምንግዜም ምርጥ ለኛም ትውልድ የተፈጠርሽ ነሽ አንቺ
@samriworku3514
@samriworku3514 2 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ለኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ድርስ በጣም እወደዋለሁ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም እንወድሻለን
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 2 жыл бұрын
ሚገርመው ዘፍነሽ ብቻ አይደለም ስታወሪ እንኳን ድምፅ ደስ ሲል ማርያምን በጣም ነው ምወድሽ የኔ ትዝታ ነሽ ፍቅር 😍😍😍
@man-kt4hp
@man-kt4hp 2 жыл бұрын
አበበ ብርሃኔ -ዜማውን አራቆታል
@tigestteklu6314
@tigestteklu6314 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ የኔ እንቁ አይኑ የሚለውን ብትዘፍኚው እንዴት እደምወድሽ ኑሪልኝ
@birhanubelaineh7543
@birhanubelaineh7543 Жыл бұрын
ዋጥ ባደርግሽ የኛ ብርቅ!!!! የባንዱማ ኡፍፍፍ ኦርጅናሉን ቁጭ !ትንፋሻችሁ እጅ እግር ነፍሳችሁ ከፍ ይበል!!! እናመሰግናለን ! የመጨረሻዋ ሳክስም አዲስም ብትሆን ነፍስ ታቀልጣለች!!!
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Waw waw waw weyyy bikattt , ye ahunochuma lejoro besheta honubenko
@welloDK
@welloDK 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ሴት ዘፋኞች በደረጃ አንደኛዋ ፍቅርአድስ ነቃጥበብ ናት !!!
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 жыл бұрын
አስቴርም የሳ አድናቂ ናት
@bineluda7558
@bineluda7558 2 жыл бұрын
በትክክል👍👍👍👍👍👍👍
@romanabahiru1744
@romanabahiru1744 2 жыл бұрын
😁😁😁 Aster Awoke,Ejigayehu, you know this 2 names?I think you don't now nothing.
@welloDK
@welloDK 2 жыл бұрын
@@romanabahiru1744 Haha....You also don't know noting about Fkiraddis ! The one which is best for me may not be best for you and vice versa. I knew both Aster and Jiji but for me the lie hundreds and thousands miles behind the iconic fkiraddis.
@abimedia8554
@abimedia8554 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ ስወድሽ ከልክ በላይ ያለማጋነን ባች ሙዚቃወች ብዙ ትዝታ አለብኝ በተለይ ስለናት የዘፈንሽው ምግዜም ስሰማው አልቅስ አለሁ ምክንያቱም የናቴን ውለታ ሳልከፍል እናቴን ሥላጣሁ
@miliyongetachew1719
@miliyongetachew1719 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ የኔ ምርጥ ትችያለሽ እረጅም እድሜ
@henaalem7124
@henaalem7124 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ዘፈን ነበር ይበልጥ ደግሞ ወደድኩት!!!!!👌👌👌
@Fabrizola
@Fabrizola 2 жыл бұрын
ከዚህም በላይ የመስራት አቅም አለሽ ለኔ ድንቅ ስርቅርቅ የሚል ድምፅ ያለሽ ብቸኛዋ ድምፃዊት ነሽ:: ምርጥ የመድረክ አቅራረብ ያለሽ ልዩ ፍልቅልቅ እና ግርማ ሞገስ ያለሽ አርቲስት ነሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ግን ጠፍተሻል አሁን ጊዜው የክሊፕ ዘመን ላይ ነን እና ብዙ ስራዎችሽን በዚህ መልኩ ይዘሽልን ብቅ ትያለሽ ብዬ አስባለሁ ብዙ ትዝታዎቻችንን እያስታወሽን ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ::
@samiratube8381
@samiratube8381 2 жыл бұрын
በርች አችን እያዳመጥኩነው ያደኩት
@danimul5709
@danimul5709 2 жыл бұрын
አንቺ ልዩ ነሽ እውነትም ፍቅርአዲስ
@adugnaabate507
@adugnaabate507 2 жыл бұрын
የድሮ ስራዎችሽ እንደአዲስ ስሪልን ፍቅር እባክሽ
@teferakassaye970
@teferakassaye970 2 жыл бұрын
የኔ ማር ሁሌም አንደኛ ነሽ
@tinsaetilahun7223
@tinsaetilahun7223 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ቁጭ ብድግ ብዬ እጅ ነሳሁ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
ድምፅ መርዋዋ መድረክ አያያዝ ከአንቺ ውጪ ወደውጪ የኔ ቆንጆ እንደ ጥዋት ፀሀይ ተወዳጅ እንደ ጨረቃ ድምቀትን የሰውን ፍቅር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጤና ኑሪልኝ ከነ መላው ቤተሰብሽ
@hailemikayelebekele5184
@hailemikayelebekele5184 2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና የሆንሽ ምን ቃላት ይገልፅሽላ ኑሪልን ፍቅር
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 2 жыл бұрын
ፍቅር አዲስ 1ኛ ባንዱ 1ኛ ጥሩ ስራእንኳንም እንደገና ሰራሽው ምክኒያቱም ይህ ትውልድ ሊሰማው ብቻ ሳይሆን ሊማርበት የሚገባው ስራ ግጥም እና ዜማ የጠገበ ስራ ነው
@aynublen514
@aynublen514 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ የኔ ሴት እንዴት እንደምወድሽ እኮ
@B.Amastersound
@B.Amastersound 2 жыл бұрын
ኦ በጣም አሪፍ ትዝታን ቀስቃሽ ስራ ነው፡፡ እንዲህ እንዲህ አይነት ስራ እየወጣ ወጣቱ የቀድሞ ስራዎችሽን ማወቅና የአንቺን ብቃት ማወቅ አለበት ሁል ጊዜ አፍሮ ቢት ተብሎ ጆሮ ከሚያዶነቅር የመሳሪያ ጋጋታና ከአይሆኑ ግጥምና ዜማ ደርድር ይጠብቀን በርቺልን፡፡
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 2 жыл бұрын
ፍቅርአዲስዬ ውይ ድምፅ በጣም ነው የሚያምረው እኮ በሲዲ እንድናገኘው አድርጊ
@dearpetros4027
@dearpetros4027 2 жыл бұрын
Fikre adis, hulgize adis konjo Sira new berchi. Still young and beautiful.
@ደምበል
@ደምበል 2 жыл бұрын
ምንም እንከን የማይወጣልሽ የተሳካልሽ ሞያ ከስነምግባር የተሰጠሽ ሁሉን አሳልፈሽ የኑሮ ውጣ ውረድ ብዙ ነገር አሳልፈሽ እዚህ የደረስሽ ጎበዝ ትዕግስተኛ ነሽ ቀሪውን ዘመንሽን በዚሁ ቀጥይበቶ ሌላው ቀርቶ ሚስኮል አይተሽ የማውቀው የማላውቀው ሰው ነው ሳትይ መልሰሽ የምትደውይ አክባሪ ነሽ
@matyasmekbib3273
@matyasmekbib3273 2 жыл бұрын
የኔ አንደኛ
@eyobget4812
@eyobget4812 2 жыл бұрын
ምርጥ ፐርፎርማንስ ፍቅራዲስ ከአሪፍ የተዋጣለት ባንድ ጋር 👏👏👏
@fasilhenok1997
@fasilhenok1997 2 жыл бұрын
ይህንን ሙዚቃ በዚህ ድንቅ የአጨዋወት ብቃት፤ የድምጽ ጥራትና ውህደት አዘጋጅተው ላቀረቡልን ለፍቅርአዲስ፤ለባንዱ አባላት፤እና ሳውንድ ኢንጂነር ዳግማዊ አሊ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ እና ሌሎች የድሮ ስራዎችሽን ስርሊን!!!!!!!! We have to give a great thanks to Fikradis,the members of the band,and sound engineer Dagmawi Ali !!
@samirhassen9354
@samirhassen9354 2 жыл бұрын
Amazing fekreyeee
@russommehreteab3861
@russommehreteab3861 2 жыл бұрын
ፍቅር ኣዲስ ነቃኣ ጥበብ መቸም ከድሮ ጀምሮ ያንቺን ሙዚቃ በጣም ነው የምደው ድምጽሽን ደሞ ኣይቀየርም በጣም ነው የምወድሽ ኣድናቂሽም ነኝ ኤርትራዊ ነውደሞ እኔ እግዝኣብሄር ጤና ይስጥሽ ለዘላለም ኑሪልኝ ኩፉ ኣይንካሽ እህት ኣለም
@addisaddis8469
@addisaddis8469 2 жыл бұрын
የኔምጥ አንደኛ እኮነሽእንዴት እንደምወድሸኮ
@tsehayshiferaw4962
@tsehayshiferaw4962 2 жыл бұрын
እባክሽ ፍቅር በካሴት ያሉትን ዘፈኖችሽን እንደገና ብትሰሪልን
@Aየመርሳዋቀበጥ
@Aየመርሳዋቀበጥ 2 жыл бұрын
አችንባየሁስአት ማድንጎንነው የማስታውሰው።የኔወንድም ብጭርቀጩብን በርችልኝእህቴ
@dawittaye5599
@dawittaye5599 2 жыл бұрын
Lebandum keberte yesetelen
@eyobmarkos5197
@eyobmarkos5197 2 жыл бұрын
የልጅነት ትውስታችን ዋው ፍቅር አዲስ
@haregtedla7323
@haregtedla7323 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮኮኮኮኮ
@tedahaile1409
@tedahaile1409 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ብቃት ከረዠም ጊዜ በኋላ ያውም መድረክ ላይ ዋው
@gethab2306
@gethab2306 2 жыл бұрын
The beauty, the lyrics and the voice lasts forever. ሁሌም አዲስ!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 жыл бұрын
ትክክል
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Fikreaddis Nekatibeb - Ejeg Ejeg (እጅግ እጅግ) Ethiopian Music Video
6:04
Fikeraddis Nekatibeb
Рет қаралды 4,5 МЛН
ephrem tamiru
3:03:58
Ethiohope
Рет қаралды 2,7 МЛН