FIKIR NEH ፍቅር ነህ

  Рет қаралды 491,843

MAHIBER KIDUSAN ማህበረ ቅዱሳን

MAHIBER KIDUSAN ማህበረ ቅዱሳን

4 жыл бұрын

Пікірлер: 642
@user-wd7km7tt6r
@user-wd7km7tt6r 4 жыл бұрын
ማን ያምናል አሁን የኛን መዳን በአለም ርኩሰት የሚያውቀን እንድሁ ነጻ ናችሁ ያልከን ተባረክ ፈቅደህ የማረክኸን ኑሯችን ነበር የጨለማ ምንቀኝ የዓለምን ዜማ ሳንጠፋ ሳንገባ ከጥልቁ ተማርን ታይቶልን ሰንደቁ ።
@emuyeyeeyesuslej3936
@emuyeyeeyesuslej3936 4 жыл бұрын
ፍቅር ነው እውነት 💓
@rahelmuletaa451
@rahelmuletaa451 4 жыл бұрын
❤️ፍቅር ነህ ❤️ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ ስትወድ ምክንያት የሌለህ ማን የምናል አሁን የእኛን መዳን በዓለም ርኩሰት ለሚያውቀን እንዲሁ ነፃ ናችሁ ያልከን ተባረክ ፈቅደህ የባረከን ኑሮዋችን ነበር የጨለማ ምንቀኝ የዓለምን ዜማ ሳንጠፋ ሳንገባ ከጥልቁ ተማርን ታይቶልን ሰንደቁ ምህረትህ ያስደንቃል ምህረትህ ቸርነትህ ያስገርማል ቸርነትህ ሳትቆጥርብን የተውክልን ደግ አባት ሳንቆጥብ ይኸው ላንተ አኮቴት ተስፋ አጥተን ተስፋ ቢስ ሆነን የቁጣ ልጆች ተብለን አያልፍም ያልነው ያ ሌሊት አልፎልን አልን በምህረት አመለጥን ከጠላት ከበባ በዝቶልን ጥባቆትህ አባ አረከን የፍቅርህ ምርኮኛ አግኝቶን ምህረትህ ዳግመኛ ከእኛ አይደለም መዳናችን ካንተ ነው እንደ ገና ሰው ያረገን ፍቅርህ ነው አላየንም የሚመስልህ ስለ ዕውነት በልባችን ዙፋን ነግሰህ ኑርበት ክብራችን ሳለ በነውራችን ስንኖር ለስሜቶቻችን በአንድያህ ተከፍቶልን ደጅህ ፀድቀናል አቅርቦናል እጅህ ዓለማት ከፈጠሩበት ይደንቃል እኛን ያዳንክበት ጠላቶች ሙታን ሳለን ገና አሰብከን ለክብርህ ምስጋና ምህረትህ ያስደንቃል ምህረትህ ቸርነትህ ያስገርማል ቸርነትህ ሳትቆጥርብን የተውክልን ደግ አባት ሳንቆጥብ ይኸው ላንተ አኮቴት
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Dirty gima gim pente
@rahelmuletaa451
@rahelmuletaa451 4 жыл бұрын
@@siwadedumelyayet474 degnetu bente ayisdebim tensgen amlke ing tesadabiyoch silalhonin
@cinthiajj5449
@cinthiajj5449 4 жыл бұрын
@@siwadedumelyayet474 pente bithogni yihe andibetish misgana enji sidib ayinagerim neber Geta Eyesus andebetshin yikedisaw
@medanwolde3365
@medanwolde3365 4 жыл бұрын
😍😍😇
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 4 жыл бұрын
Thanks for the Lyrics
@fatitugebre9455
@fatitugebre9455 4 жыл бұрын
ነፍስም አልቀርልኝም ረጋ ብላችሁ ጌታን ስታከብሩ መንፍስ ቅዱስ እኮ የረጋ መንፈስ ይወዳል:: ተባርካችሁ ለበረከት ብቁ::🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾💗😍
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 3 жыл бұрын
አሜን አሜን “ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” - ዮሐንስ 15፥13 ለዚህ ነው እግዚአብሔር ብቻውን በቂ ከበቂም በላይ ነው የምንለው።
@senaitgirmay1031
@senaitgirmay1031 4 жыл бұрын
የባረካችሁ ይባረክ። የምወዳችሁ “ፍኖተ አበው የቅዱሳን ሕብረት” ገና ከዚህ በላይ በእናንተ ብዙ ይሰራል እግዚአብሔር። እርጋታችሁ ስወደው ።
@sisaymelaku3317
@sisaymelaku3317 4 жыл бұрын
ማን የምናል አሁን የእኛን መዳን በዓለም ርኩሰት ለሚያውቀን እንዲሁ ነፃ ናችሁ ያልከን ተባረክ ፈቅደህ የባረከን ኑሮዋችን ነበር የጨለማ ምንቀኝ የዓለምን ዜማ ሳንጠፋ ሳንገባ ከጥልቁ ተማርን ታይቶልን ሰንደቁ
@HappyHappy-cn7bq
@HappyHappy-cn7bq 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ተ ባረኩ
@user-lz4gp9qu7j
@user-lz4gp9qu7j 4 жыл бұрын
ሰመቼ የማይጠገብ መዝሙረ ነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ፋቅረ ነው ተባረኩልኝ😘😘😘😘🙌🙌🙌
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ፣ ትልቅ ለውጥ ነው። መዝሙር ለፍጡር ሳይሆን ለፈጣሪ ብቻ የሚቀርብ ውድ አምልኮ ነውና በርቱ።
@user-xt1ls9tg1s
@user-xt1ls9tg1s 4 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይለምልም ተወዳጆች ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Anchi kifit af ye Ethiopia telat
@unify9481
@unify9481 4 жыл бұрын
በጣም ይባርካል ዝማሬው አሁን ገና አገኘሁ ትክክለኛ ዝማሬ ሀገሬ ውስጥ አገኘሁ ከርካሹ ከንቱ ጭፈራ አወጣከኝ ጌታ እኔ የምወግነው ከናንተ ነው የምዘምረውም እንደእናንተ ነው እሰይ ተባረኩ እወዳችሁአለሁ
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 4 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ እጅግ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ
@firewzerihun8277
@firewzerihun8277 4 жыл бұрын
እውነት ነው አሁን ማን ያምናል የኔን የኛን መዳን............ ብቻ ለሁላችሁም ፀጋ ይብዛ ይጨመር።።።
@user-wd7km7tt6r
@user-wd7km7tt6r 4 жыл бұрын
amen
@Kininet
@Kininet 4 жыл бұрын
Amen... Egziaber Yimesgen.
@saintmary8467
@saintmary8467 4 жыл бұрын
ewnet ewnet elhalew bzu te bazu yrtebalew le haymanot sayhon le sew lj bcha new emnet 1 ena ketta nat esom orthodox bcha
@eyoas12tube
@eyoas12tube Жыл бұрын
ደብር የለም ስዕለ አድኖ የለም የቃላት ዝንፈት ምህረቱ ዳግመኛ አላገኘንም አንድ ጊዜ ብቻ ነው ለዘለአለም
@belaywonje922
@belaywonje922 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው።አንድያ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሁ አሳልፎ በመስጠት በሞቱና በትንሳኤው ለምያምኑት የራሱ ልጆች እንድንሆን ወዶአልና እግዚአብሔር ይመስገን። ተባረኩ።
@kenasadereje144
@kenasadereje144 4 жыл бұрын
Wow! Children of God! May our heavenly father bless you all in the name of our lord Christ Jesus!
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእየሱሰ ክርስቶስ ይሁን ፍቅር ነው እግዚአብሔር አሜን ተባርኩልኝ🙌🙌😍😍
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 4 жыл бұрын
Wow! This is an amazing song. Thank you so much for sharing. እናንተ ለእግዚአብሔር ህዝብ በረከት ናችሁ።
@gizewow2157
@gizewow2157 4 жыл бұрын
ተባረኩ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ ከጴንጤ ነብይነን ከሚሉ ከተዋህዶ መናፍቅ ከሚሉ እንኳንም ተለያችሁ ተባረኩ እውነት ነው የምንፈልገው አጭበርባሪ ጋር ይቅርብን ምንገዱ የወንጌል እውነት
@user-rj7zt1vg5t
@user-rj7zt1vg5t 4 жыл бұрын
አሜን ሃሌ ሁያ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ተባረኩ ❤🙌📖📖📖
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
አሰይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ዘመናቹ ይባርካቹ በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር ያኑራቹ የእግዚአብሔር ልጆች ወድድድድ ነው የማርጋቹ ኑርልኝ እስከ ዘላለም ለኔ ደካማ በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሔር አባባየ በሰላም አገረይ አብቃኝ ብቸኝነት በዛብኝ
@bettybeyene4940
@bettybeyene4940 4 жыл бұрын
እስይ እስይ እስይ እስይ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ አባባ ክብር ለአንተ ይሁን አሜንንን
@bettybeyene4940
@bettybeyene4940 4 жыл бұрын
አሜንንንንን እውነተኛ አፍቃሪ እሱ ብቻ ነው፡፡፡የለምክናት ፍቅሩ ፦ፍቅር ነህ እህቶቼ ፥ ወንድሞቼ ዘመናችሁ ይባረክ ከዚህ በላይ የዝማሬ ቅባት ይጨምርባችሁ ተባረኩልኝ♥
@akiyaseyfu9937
@akiyaseyfu9937 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ
@seenaa7402
@seenaa7402 4 жыл бұрын
ኣዎ ፍቅር ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን🙏
@maricakebedemaricakebede4618
@maricakebedemaricakebede4618 4 жыл бұрын
አሜን አባባ ፍቅር ነው። በጣም ደስ የምል እንደዝህ የሆነ መዝሙር መስማት ነው የናፍቀኝ ተባረኩ በብዙ
@blensamuel5881
@blensamuel5881 4 жыл бұрын
ገላ 4 :6 ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ። 7 ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ። Blbachen west yehen ewent yaskmete eysuse yebark ❤❤
@dirarghebreslassie3535
@dirarghebreslassie3535 4 жыл бұрын
አሜን
@workumichael1955
@workumichael1955 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመናቹ አገልግሎታቹ ይባርክ የአባቴ ብሩካን
@bandrb7821
@bandrb7821 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነእ ስትወድቅ ምክንያት የሊለህ የእየሱስ ስም ይባረክ ፀጋው ጌታ ያብዛላቹሁ!!
@fantuabebe7151
@fantuabebe7151 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ፈቅረ ነህ አባቴ ሆይ እወድሃለሁ😍 ተበረኳ
@dib_anbesa
@dib_anbesa 4 жыл бұрын
ምህረትህ ያስደንቃል ምህረትህ ቸርነትህ ያስገርማል ቸርነትህ! አሜን !
@yinduabrhamadefrsew5373
@yinduabrhamadefrsew5373 4 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይባካችሁ እጥፍ ፅጋውን ይብዛላችሁ ተባረኩ።
@jss1027.
@jss1027. 4 жыл бұрын
ዋው ዘመናቹ ይለምልም፣መንፈስ ያለበት መዝሙር
@ketemabegashaw2664
@ketemabegashaw2664 Жыл бұрын
አሜን ያለ ምክንያት የወደድከኝ ሃጢአተኛውን ይቅር ያልከኝ ጌት ተመስገን።
@bernabasbekele6098
@bernabasbekele6098 4 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ዝማሬ የአባቴ ብሩካን ትውልዳችሁ ይባረክ
@widneshigethaun8008
@widneshigethaun8008 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንን ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ተባርኩ እኔ ጴንጤ ነኝ ግን እሄ መዝሙር ቢሰማው ቢሰማው አልጠግብም
@birhan3282
@birhan3282 4 жыл бұрын
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፡3 ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች የነበርን ወደ ገላትያ ሰዎች 4 6 ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ። 7 ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ። አቤት ምህረት ፣ፀጋ ፣ ፍቅር አባ ምስጋና ብቻ
@kebiyeyegetaLij
@kebiyeyegetaLij 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን እልልልልል እልልልል 🥀🎻🎶🥀🎸🎶 ጌታ ይባርካችሁ ቂዱሰን ❤️🌷🤝
@tigsitwodn4837
@tigsitwodn4837 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ዘመናቹ ይባርክ በጣም ምርጥ የሚባርክ መዝሙር እልልልልልልል ፍቅር ነው እየሱስ
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x Жыл бұрын
ተባረኩ ብርሃን የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ለይቶቻችኃል ዛሬ ሁሉም ክርስቶስ ኢየሱሰ ጌታ ነው የሁላችን አባት እርሱ የዘላለም ህይወት ነው አመለጣችሁ
@getaneshsisay323
@getaneshsisay323 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ሐይማኖት እንደፈለጉ መመሥረት ተጀመረ የተጠመቅነው በውዳሤ ማርያም አንጂ በታሕድሶአይደለም አኔሥግራ ገበኝ ሀየማኖትቀልድ ሖነ 🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚሖ ማረንከ ክርስቶስ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
በውዳሴ ማሪያም ተጠመቁ የሚል መፅሃፍ ቅዱስ ላይ የለም ።
@addey8653
@addey8653 4 жыл бұрын
God bless you I can't stop listening to it, wonderful love that God has given us
@kokebk
@kokebk 4 жыл бұрын
I cant stop listening. STAY BLESSED
@esayasayele4862
@esayasayele4862 4 жыл бұрын
Me too! I can't stop listing this song ever!
@amanteklehaimanot4344
@amanteklehaimanot4344 4 жыл бұрын
ኣሜን ስለ ምዝሙሩ። ግሩም ዜማ ልብ የሚነካ ሓይለ ቃል ነው ተባረኩ ቀጥሉ እግዚኣብሄር ጸጋው ያብዛላቹ።
@user-wl7eh4po6j
@user-wl7eh4po6j 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክልን ያባቴ ብሩካኖች🙏🙏🙏
@hanahhana2519
@hanahhana2519 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ እዉነት ፍቅር ነህ ያለ ምክንያት የዉዳዳካኝ elllllllllllllllll ዛመነቹ ይባራክ እድምያቹ በቤቱ ይላቅ ክፉ አያግኛችሁ የአበቴ ብሩካን
@temesgenwondimu3558
@temesgenwondimu3558 Жыл бұрын
ጌታ ክበር በልጆችህ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ
@user-pd1nn5ck7j
@user-pd1nn5ck7j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኦ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ኦ ስምህ ይባረክ ጌታ አባታችን ሆይ እሳይ አባቴ እልልልልልልልልልልልልልል ለስምህ ክብር ይሁን ሀሌ ሀሌሉያያያያያያያያያያያያ
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ ከዚህ ቁጥር አትቀንሱ በእጥፍፍፍ ብዙ ዘራችሁና የናንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤👍
@yematateshome713
@yematateshome713 Жыл бұрын
ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ ስታፈቅር ምክናየት የለለህ ስትወድ ምክናየት የለሌህ ሳልሰማው መዋል አልችልም ሱስ ሆነብህ መዝሙሩ ጌታ ስሙ ባረክልኝ
@Kininet
@Kininet 4 жыл бұрын
Glory to God! What a beautuful song. I can't stop listening...Elili lilili Love ...love it. What a loving, father, creator God is.
@beshirdale2491
@beshirdale2491 4 жыл бұрын
I am really touched by amazing spiritual song, I couldn't stop listening. God bless you
@user-br4mq5oj2w
@user-br4mq5oj2w 6 ай бұрын
ኡፋ😭😭😭😭😭😭ማን ያምነል አሁን የኛን መዳን በአለም ለሚያዉቀን 🫣😢😭😭😭😭😭😭ፋቅር ነህ አባባባ 😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፋ ጌታዬ አንተ ባትኖርኝ ኖሮ 😭😭😇😇😇😇😇🙏🙏ፀጋዉ ያብዛላችሁ
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ የእውነት አንተ ፍቅር ነህ ተመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry 4 жыл бұрын
እሜን እግዚኣብሄር ፍቅር ነው! እግዚኣብሄር ይባርካችሁ ! ዘራችሁ ይብዛ ምድርን ውረሱ
@Fievi7222
@Fievi7222 3 жыл бұрын
Amen may God Bless you more dear lovely brother and sister. Is very good spiritual gospel . I’m proud of you guys good jobs.
@zemedtirunew4584
@zemedtirunew4584 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፣ እጅግ የሚባርክ ዝማሬ
@OMEGA6318
@OMEGA6318 4 жыл бұрын
Fiker NEH yene Geta Egziyabher degmo siwedachuu bebizu tebarekulegn
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው ዘመናችሁ የናንተና የናንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን በርቱ አትቁሙ ብዙ እልፍ ሁኑ
@tebebuhaile1688
@tebebuhaile1688 4 жыл бұрын
አለባበሳችሁ እርጋታችሁ ደስ የሚል ነው ኤፍሶን 4:5
@misganaashebir2838
@misganaashebir2838 4 жыл бұрын
You are blessed. I am amazed when i listen this song! GOD IS LOVE! We are loved by GOD!
@helity6139
@helity6139 4 жыл бұрын
I can't stop listening. You all are blessed.
@bettyfeleke9401
@bettyfeleke9401 4 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ያለ ምክንያት የወደደን ያፈቀርን እርሱ ብቻ ነው ተባርኩ🎤🎤🎷🎷🎷🎻🎻🎻🎸🎸🎸🎸🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@dinkneshabera2024
@dinkneshabera2024 4 жыл бұрын
Hi snlamn ameeeen ameeeen wooow ameeeeeen ameeeeeen 🙌 🙏🙏 🙏🙏 🙏🙏 🙏📖🇪🇹💯 💒 ameeeen wooow 💌 🤝🌷 📖
@gereemun741
@gereemun741 4 жыл бұрын
Amennnnn brukt zemenachuw mulu legeta yhun😍
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላካችን እግዚአብሔር ብቻውን እውነተኛ ፍቅር ነው! እናንተም የአባቴ ብሩካን ጌታ በብዙ ይባርካችሁ።
@kalabtsegaye2232
@kalabtsegaye2232 4 жыл бұрын
በ ጌታ በ ኢየሱስ ስም ሀሰተኞክ ከዚ ክብር መሀላችው ገብተው እንዳያወርዷችው የተጠበቃቹ ሁኑ!
@norsakr2238
@norsakr2238 4 жыл бұрын
unet new
@zeezee9188
@zeezee9188 4 жыл бұрын
Betam Betam Betam tekekel
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
ከእኛ አይደለም ማዳነችን ከአንተ ነዉ እንደገና ሰዉ የራገን ፍቅር ነዉ
@l.m7401
@l.m7401 4 жыл бұрын
እናንተ! የጌታ ልጆች ተባረኩ። ቃሉ እውነት ነው። አዎ! በእውነት እግዚአብሔር ፍቅር ነው። የሚወደውም ሁሉ በፍቅሩና በሕልውና ውስጥ ይኖራል። ፍቅር የሌለው ግን እግዚአብሔርን አያውቅም እገወዚአብሔር እራሱ ፍቅር ነውና። ፍቅር የሆነው ጌታ ፍቅርን ለአበው ሐዋርያት እንዲህ በማለት አስተምሯቸዋል። " እነሆ! እኔ እንደወደድኳችሁ እናንተም እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ። የሕግ መጀመሪያውና መጨረሻውም እግዚአብሔርንና ሰውን እንደ እራስ አድርጎ መውደድ እነደሆነና ይህም የሕግ ፍጻሜ መሆኑንና ሕግም ነቢያትም በዚህ ላይ እንደተሰቀሉ በመግለጽ ፍቅርን አስተምሯቸዋል።" አሜን! ጌታ ይባርካችሁ።
@zedzedhabtezeritu1235
@zedzedhabtezeritu1235 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ፍቅር ነው አሜን ጌታ አብዝቶ ይበርከችሁ
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 4 жыл бұрын
Woww wow des sitilu tabaraku😍
@user-gh3yp6mh6o
@user-gh3yp6mh6o 9 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ፍቅር እንደ ሆነ ከከባን ስለ መልዕክት ና ማርያም ፍቅር መዘመር ከ የት አመጣን ? ኦኦኦ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ።ዴስ ይላል
@MM-rt7wz
@MM-rt7wz 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ዘመናቹ ይባረክ ፀጋ ይብዛላቹ ❤❤❤
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Dirty shetata pente
@bekaludile1281
@bekaludile1281 4 жыл бұрын
ኤፌሶን 1 (Ephesians) 4፤ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
@elsabetmamo5128
@elsabetmamo5128 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፍቅር ነው ዘመናችሁ ይባረክ
@HolaHola-wd1qz
@HolaHola-wd1qz 4 жыл бұрын
ፍቅር ነው ኢግዛኣቢሄር ኣሜን ኣሜን
@SaraSara-xg5mf
@SaraSara-xg5mf 4 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@sameytesfu6375
@sameytesfu6375 3 жыл бұрын
Enwnet new abaye ante hulu gzie fkr neh lenie ale mkniat yafekerkegn abaye tebarek mekdeshn ybarek abeye geta abzto ybarkachu zemenechu hulu legziabher kbr yanrachu
@dammeyegetalij6113
@dammeyegetalij6113 4 жыл бұрын
Fiker neh Egzabher .Geta hoy tebarek semeh kef yibel .tebareku geta tsegawun yabzalachu.
@abeltareke1565
@abeltareke1565 4 жыл бұрын
amen.Amen
@bisratbisrat2765
@bisratbisrat2765 4 жыл бұрын
waw amazing worship .i am bless be it .grace ,mercy and peace will be with you.god is love more than we are tell.
@user-pd1nn5ck7j
@user-pd1nn5ck7j 4 жыл бұрын
ጌታ ዜማናችሁን ሁሉ ጨርሶ ይባርካችሁ ነፍስን የምያረሰረስ ዝማሬ ነው
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
አሜን በርቱ የሚያረጋጋ ዝማሬ ነው በቀላሉ ደወል አልጫንም ለናንት የኸው
@burukferenji1944
@burukferenji1944 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 жыл бұрын
እልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሜን እህት ፈርሚልኝ ወደ እኔም።
@ayelign
@ayelign 2 жыл бұрын
woooow geta ybarek lela mn ybalal lewededen fikiru mn milash ygegnal...yalelik yewededed simu kef kef ybelilin..zemenachw ybarek...tsegaw yebezalachw
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ እንወዳቹቹሀለን
@getinetz
@getinetz 4 жыл бұрын
May God Bless you abundantly!!!, Amazing Song
@AmlkoTube9878
@AmlkoTube9878 3 жыл бұрын
ተባረኩልን እንወዳችሁዋለን የማይጠገብ መዝሙር ነው ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤😍😍😍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@hallegatehun3655
@hallegatehun3655 4 жыл бұрын
ምን ! እንክፍለው ለዚህ ጌታ ! ኣምልኮ ብቻ ! ይግባሃል ለኣባታ ይምገባ ምስግና
@TravelWithEdenn
@TravelWithEdenn 3 жыл бұрын
Thankyou almighty God bless you, the best GOD song this time 🙏🙏🇪🇹🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏
@abbankookiristooshaatikoos1162
@abbankookiristooshaatikoos1162 4 жыл бұрын
Amen AMEn Amen Elelelelelelee Amen Kiristoos jalalaa dhugati Amen Amen AmenEleeleelelelelleleel
@rahelmuletaa451
@rahelmuletaa451 4 жыл бұрын
Fiker neh egzihaber wow tebareku bebizu kanahubachu
@edidiyayared7256
@edidiyayared7256 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ የአባቴ ልጆች ።!!!!!!!!!!!!😍😍😍😍(❤❤❤❤❤❤❤❤
@DaveTD
@DaveTD 4 жыл бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ
@minalewguche3
@minalewguche3 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችው
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
ምነው በአንድ ዝማሬ ብቻ ኸረ አትጥፉ የህን የመሠለ ዝማሬ ይዛችሁ 🙏🙏🙏
@fasikasileshi1066
@fasikasileshi1066 4 жыл бұрын
Amen be ewnet GETA EGZIABHER fikir new amen!!!!
@elsagetachew8669
@elsagetachew8669 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ አባባ ፍቅርነህ
@marthayohannes645
@marthayohannes645 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክልን ያባቴ ብሩካኖች
@azebemilekiyas3710
@azebemilekiyas3710 4 жыл бұрын
ኡኡኡ የማይጠገብ መዝሙር በመንፈስ ተነካው የሆነ ነገር መጣብኝ
@yeshikirosifromethiopianmu5103
@yeshikirosifromethiopianmu5103 3 жыл бұрын
Egzabher fikir
@fanhun8695
@fanhun8695 4 жыл бұрын
wow wodedekuachu teberaku... ዘምናችሁ ይለምልም.. የዑነት መልክተኞች ናችሁ
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 4 жыл бұрын
ተባረኩ ❤️❤️❤️ I cant stop listening.
@gattuakgieh3962
@gattuakgieh3962 2 жыл бұрын
Glory be to God Amen Ethopian God may hear your songs Amen
@samsonassefa1555
@samsonassefa1555 Жыл бұрын
እውነት ነው ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ፍቅር የለም።
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 56 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 686 М.
የ ካሳ ቤተሰብ /እገረማለው ዝም ብዬ /KASSA FAMILY/ EGEREMALEW ZIMBIYE/በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን EEC OTTAWA
12:24
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 56 МЛН