Yetelut Sinesa (የጣሉት ሲነሳ) New Amharic Full Movie from DireTube Movies

  Рет қаралды 355,794

News ET Social

News ET Social

5 жыл бұрын

Here is the Movie Yetelut Sinesa - New Amharic Full Movie from DireTube Cinema | DireTube is the Largest on line Media in Ethiopia Since 2008

Пікірлер: 793
@kalkidantadese292
@kalkidantadese292 4 жыл бұрын
ያምራል ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ጀግና ባል ይስጠን አቦ
@samiramohammad2265
@samiramohammad2265 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል
@mngstdmk2687
@mngstdmk2687 Жыл бұрын
አሜን😂
@user-en2oe3md1e
@user-en2oe3md1e 4 ай бұрын
የምር ጀግንነቱ ፍቅር ያሲዛል 😂
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ፊልም ሳይ ፍቅረ ይይዘኛል. ፊልሙ ሲያልቅ. ይለቀኛል 😂😂😂 በዛላይ ኮሜቶች በሳቅ ገደሉኝ
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
😂😁😁😁😁😁😁
@sam9898
@sam9898 4 жыл бұрын
ክክክ ምን ይሻላል መደሀኒቱ ምድነው
@user-vt2ys3fe1i
@user-vt2ys3fe1i 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ የኔ ቢጤ
@asaiucie9423
@asaiucie9423 3 жыл бұрын
ልክ እደኔ ፊልም ሣይ ፍቅር ፍቅር ያጫውተኛል 😬😀😀😀😀😀
@user-lr2sv2gw4z
@user-lr2sv2gw4z 3 жыл бұрын
እኔም...እርበሳቅ
@SadaSada-mr6yw
@SadaSada-mr6yw 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናተ ትሻላላችሁ ዘመን ዘመን እያሉ ከሚያሰለቹን በጣም አሪፈ ነው
@kadejakadeja8378
@kadejakadeja8378 5 жыл бұрын
ከዚህ ትዳር የተረደሁት ቢኖር ድብብቅ የለባቸውም በትዳር መሀከል ድብብቅ የሌለበት ትዳር ሁለዬም ፍቅር አለ
@saadamohamed7390
@saadamohamed7390 4 жыл бұрын
ትክክክክልልል
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 4 жыл бұрын
በትክክል
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የማል ግን ጀግና
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 4 жыл бұрын
መከራው ቢበዛም ልጁ መገኘቱ ደስ ይላል
@ametube6495
@ametube6495 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም በተለይ የከሚሴው ስለመስጅዱ የድንጋዮ ምርጥ ስራ እናመሰግናለን
@mekdeskassahun7517
@mekdeskassahun7517 5 жыл бұрын
ያምራል ።እደዚህ ጀግና ባል ይሰጥሸ በሉኝ
@vvcccvvvvvfff3312
@vvcccvvvvvfff3312 5 жыл бұрын
Mary Mekdes kkkkk estishi boksena felgsh wd💚💛❤
@angsomng4883
@angsomng4883 5 жыл бұрын
Ystshi abo
@mekdasmekdas6447
@mekdasmekdas6447 5 жыл бұрын
Mekdes Kassahun ere
@hayarak8021
@hayarak8021 5 жыл бұрын
ይስጥሽ.
@mobileshop2607
@mobileshop2607 5 жыл бұрын
ይስጥሽ
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
መስጅዱን ስላስተዋወቃችሁን እናመሰግናለን
@fatumaseid715
@fatumaseid715 5 жыл бұрын
ምርጥ ፈልምነው ማሻላህ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 3 ай бұрын
​@@fatumaseid715ኧረ ማሻአላህ እሚባልበት እንወቅ
@salamsweetgaril1091
@salamsweetgaril1091 5 жыл бұрын
ዋው ከልቡ ምርጥ ፊልም እስካሁን ስላላየሁት በጣም ነው የቆጨኝ እባክህ ባሌ እንዲ ጀግና ሁንልኝ እስኪ ፀብ ና ቅናት ቀንስና
@txseyy760
@txseyy760 4 жыл бұрын
እደትነዉ ፊልሙ ልየዉ ማሮቹ
@classicalworship8775
@classicalworship8775 12 күн бұрын
ባልሽን በፊልም ገጸ ባህሪይ መመዘን ትንሽ አይከብድም?
@user-zf6mo1vl5w
@user-zf6mo1vl5w 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እረ እንደት ነው አጠባበስ ደስስ ይላል ፍቅራቸው ደስ ይላል ሁለቱም ውብ ናቸው
@gfgf1062
@gfgf1062 4 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣምነው ደሥ የምትሉት እደናተ ያለ ፍቅር አላህ ይወፍቀን አሚንንንንን
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
ዋው.እንዴት.አባቱ.ያምራል...በጌታ.እጥን.ምጥን.ያለ.ምርጥ.ፊልም.ነው.ሕግዚያአብኤር. እንዳንተ።አሂነቱን.አፍቃሪ.ኢሰጠን.
@MT-lg1gc
@MT-lg1gc 5 жыл бұрын
ሳይኖር
@toptop2449
@toptop2449 Жыл бұрын
ቀለል ያለ ፊልም. ደስስ ሲል 💯
@yeshembeltadese4472
@yeshembeltadese4472 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እያየውት ስሜቴን መቆጣጠር ተስኖኝ የደስታና የሀዘን እባ እንባ እያነባው ነው የጨርስኩት በጣም አስተማሪና ምቹ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@jossikan1188
@jossikan1188 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም
@tesnimaroba2886
@tesnimaroba2886 4 жыл бұрын
እደዚፊልም ምርጥና አስተማሪ አይቼ አላቅም ሌላውኮ ዘበናይ ዘበናይ ናቸው ሲያስጠሉ እነዚግን ዋውውው😘😍እኔም ፊልም አክተር ልሁን ፍቅር ፊልምላይ ብቻ ስላለ😕😕😕
@jossikan1188
@jossikan1188 3 жыл бұрын
Thanks tesnim
@keriyaseid7567
@keriyaseid7567 4 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ የሀገሬ ልጆች እንዳለ አላችሁ ስታምሩ እደጉ ተመንደጉ ትልቅ ቦታ እንጠብቃችሀለን ውድድ
@Janat-jo2fr
@Janat-jo2fr 4 жыл бұрын
💛💚❤️💚💛❤️🇪🇹👍👍
@jossikan1188
@jossikan1188 3 жыл бұрын
Thanks keriya
@user-wv7wh7kk4q
@user-wv7wh7kk4q 3 жыл бұрын
ዋውውውው ያምራል ከፍቅር ወደ ትደር ከትዳር ወደ ልጅ ከልጅ ወደ ቤተሰብ በጣም ደስ የሜል ፍልም ነው
@tamaraalghaddaf4621
@tamaraalghaddaf4621 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውው ነው በጣም ነው የሚያምረው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በተለይ ባልየዋ ወንዳወንድ ነገር ነው ጆሲ አድናቂክ ነኝ 💪💪💪👈👌👌👌👌👌
@jossikan1188
@jossikan1188 3 жыл бұрын
Thanks tamara
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውው እንዲህ አይነት ጅግና ባል ለሁላችንም ይስጠን ደሥ ሢል
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ለሁላችንም እዲህ ያለ ትዳር ይስጠን
@7abiba7abib97
@7abiba7abib97 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያራቢ
@seadamohamed6439
@seadamohamed6439 2 жыл бұрын
Wowwww
@seadamohamed6439
@seadamohamed6439 2 жыл бұрын
Amen
@user-jv8oi7yw7y
@user-jv8oi7yw7y 5 жыл бұрын
በጣም የስ የሚል ፊልም እንደዚህ አይነት ፋቅር ያብዛልን
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 5 жыл бұрын
Wow betam des ylal mnale ye ewunet fiker endih bihon film lay bcha bayhon arif neber betam temechitognal mirt film new ❤❤
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 4 жыл бұрын
ዋውውው ብሎ ዝም ነው!!! ካአገቡ አይቀር እንደ አንተ አይነቱን ጀግና ባል ነው
@jossikan1188
@jossikan1188 3 жыл бұрын
Thanks maza
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ሳህ
@user-nd3sy5hb8v
@user-nd3sy5hb8v 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ፊልም አስተማሪ እስከመጨረሻው ደስ የሚል
@gj1093
@gj1093 4 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እደዝህ አይነት ፍቅረ ደስይላል ፍቅረ ማለት እደዚህ ነው ዋዋዋውውውው የኔ ውዶች ታምራላችሁ
@tube3052
@tube3052 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ጀግና ወንድ ስወድድድ አቦ እደዚህ ያለ ጀግና ባል ይስጥሽ በሉኝ
@gjuhhh230
@gjuhhh230 Жыл бұрын
ይስጥሺ😂😂😂😂
@dagilovereal7726
@dagilovereal7726 7 ай бұрын
#If you are watching this movie again in 2023 you are true legend 😍
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 4 жыл бұрын
ማንም የጣለዉን ሲያነሱት አይወድም አጥብቀዉ ቢይዙት መቼም አያመልጥም 👌👌ምርጥዬ ፊልም
@jossikan1188
@jossikan1188 3 жыл бұрын
Thanks kal
@hawakapade1826
@hawakapade1826 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋ
@siifaansiifaan8353
@siifaansiifaan8353 5 жыл бұрын
Wowowow betaaaaaaam des yelal achir hona gin betam mirt new degmo setamiru huletachum bertu len
@sitiaswab1492
@sitiaswab1492 4 жыл бұрын
ኬሚሴ አጠገባችንም ቢሆን ብዙም አልወደውም ነበር አሁን ግን ፊልም ሲሰራበት እንዴት እንደወደድኩት ። በዚያ ላይ ልጆቹ ታምራላችሁ ፍቅራችሁ
@Ssss-gh7pu
@Ssss-gh7pu 5 жыл бұрын
Wowwwww Betam Yamiral እፍፍፍፍፍ እንድህ ፍቅር የተሞላበት ትዳር ናፈቀኝ
@rimatesfaye5329
@rimatesfaye5329 4 жыл бұрын
Egziabher ysten lehulachnm
@kasimtube5037
@kasimtube5037 3 жыл бұрын
ነይ እንጋባ
@Ssss-gh7pu
@Ssss-gh7pu 3 жыл бұрын
@@kasimtube5037 😎😎😎😎እሺ ለማለት ይከብዳል
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
አሚን
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
​@@Ssss-gh7puለምን
@HelloHello-li2po
@HelloHello-li2po 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው አምላኬ እባክህ እንደዚ ፍቅር የበዛበት ትዳር ስጠይ
@user-th7mq6lq7b
@user-th7mq6lq7b 5 жыл бұрын
ውውው ስታምሩ በም ደስ ያላል። ያመቻችሁ
@greygrey5689
@greygrey5689 5 жыл бұрын
ዋውውውውውበጣምያምራል እውነትም የጣሉትን ሲያነሱበት ማንምአይወድም አሉት እሳባጣቆይነችወይ የትከርሞሲመጣ የሚበጠብጣት፡
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 5 жыл бұрын
ዋውውውውው አስተማሪ ነው እናመሰግናቸዋለን!
@user-ov6qd8ud2r
@user-ov6qd8ud2r 5 жыл бұрын
ዋውእዲነውፊልም፣አገርንማሳየት፣መዝናቦታቺዴስይል
@aminyoutube1297
@aminyoutube1297 5 жыл бұрын
ወንዶችየ እስኪ አሞት ይኑራችሁ ልክ እንደዚህ አይነት ወንድ ሁኑ አቦ
@bilen1573
@bilen1573 5 жыл бұрын
እረ ምን በወጣቸዉ ይልፈስፈሡ እንጅ ክክክ
@yeaddamawachisssadamawa4831
@yeaddamawachisssadamawa4831 5 жыл бұрын
ehem filim silehone new enji hmotebis nachewu
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 4 жыл бұрын
ይናፍቅሻል ፊልም ስለሆነ ነው ባክሽ
@user-xc4ym6ys8r
@user-xc4ym6ys8r 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አሞቱ ቀርቶባቸው እንደ ወንድ ባደረጋቸው
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 4 жыл бұрын
@@user-xc4ym6ys8r ክክክክክክክ በለው በይ ትንሽ ከሰሙሽ ላስፈትሻቸው ሳትይ አቀሪም
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 2 ай бұрын
በእወነት ጥሩ ፊልምነው ዋው በርቱ 👍🙏🙏🙏🙏
@GM-rb1bi
@GM-rb1bi 5 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ዘግይቸ ባየውም በጣም ምርጥ ነው ምችት ይበለችሁ
@meronyadete216
@meronyadete216 5 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ፊልም ነው በዝህው ቀጥሉ አትጥፉ በአዲስ ፊልም ከች በሉልን
@user-cq7ot4je8h
@user-cq7ot4je8h 5 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ የምል ነው አምላኬሆይ ጀግና ባል ስጠኝ
@zainabazainaba6717
@zainabazainaba6717 Жыл бұрын
ዋው ጀግና ወድ ውስጤ ነው የወደፊቱ ባሌ ይህን ትምህርት ውሰድ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ረአይወሰዱም
@dadhitusabontuoromo7943
@dadhitusabontuoromo7943 5 жыл бұрын
Wow das ilalii thanks 💘💘💘💜💜💜
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ልጁ በጣም ያምራን ውበትህን ሣላደቅህ አላልፍም 😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍100%
@jossikan1188
@jossikan1188 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ሳህእኔም
@heymiyetwahdolj1395
@heymiyetwahdolj1395 2 жыл бұрын
ፍቅርበፊልም አይቼውአለፈኝ😭😭😭😭😭😭😭
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጀግና ባል የትም አይገኝ❤❤❤❤❤❤❤
@demozeargawu3712
@demozeargawu3712 10 ай бұрын
አረ
@manalumengstu7516
@manalumengstu7516 4 жыл бұрын
የእውነት ካጀማመር እስከ አጨራረስ ያማረ ፊልም እጥር ምጥን ያለ መረቅ የሆነ ፊልም እባካችሁ ሌላ ፊልም ሠሪወች ከዚህ ፊልም ተማሩ ማንኛውም ፊልም መጀመር እንጂ መጨረስ አታውቁም እሂ ግን በጣም ያምራል በርቱ ጀግኖቸ ጆሲየ የኔ ስጦታ ውድድድድድድድዶድድ እባካችሁ ኮሜንቶች ጆሲየ የሰራበት ፊልም ሌላ ካለ ርእሱን ንገሩኝ ባየው ባየው አልጠገብሁትም
@jossikan1188
@jossikan1188 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ አጫጭር ቪዲዮዎቼን ለመከታተል likee ላይ josseph tebeje መከታተል like madreg ychalal
@manalumengstu7516
@manalumengstu7516 3 жыл бұрын
@@jossikan1188 እሽ ጆሲ ነህ አንተ?
@user-fy2xx2ty5p
@user-fy2xx2ty5p 5 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤
@rahmam9727
@rahmam9727 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@asedeheile7474
@asedeheile7474 5 жыл бұрын
እኔ የትዳር መስፈርቴ ቢሆንልኝ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ባገኝ
@user-zn2di6ex9v
@user-zn2di6ex9v 5 жыл бұрын
ወዉ እናታኝ ፍቅ ማለት እህ ናዉ ወዉ ባቱ::💋💋
@user-we5wg9cs7p
@user-we5wg9cs7p 4 жыл бұрын
አንችም ለማፍቀር ዝግጁሀኝ ሙ እሱብቻ
@user-kp6mh8rq6i
@user-kp6mh8rq6i 4 жыл бұрын
እረ ይቅርብሽ እንደኔ ወንዳወን እና ቆፍጠን ያለ እል እል ነበር ግን ከባድ ነው ፈሪ ለናቱ ጥሩ አፍቃሪ ይስጥሽ እግዚአብሔር የሚፍራ የሚያከብርሽ
@7abiba7abib97
@7abiba7abib97 2 жыл бұрын
ለሁላችንም ይዋፍቃን
@princesstalib5857
@princesstalib5857 5 жыл бұрын
wowwww yemajti mertochi wondye ayichi saltgbh wodzeyaw moth salayih kerhu enkwanm yefilm mot hon enji engnagnalen
@hellohansun
@hellohansun 2 жыл бұрын
በጣም ቆጀ ፊልም ነው ዋው ኢትዮጵያ ያገራችን ልጅ በርቱልን
@meskitamru8553
@meskitamru8553 5 жыл бұрын
Wowoo yene balaa endezii naw fkeri yeonaa bazuu yezalkalshi balugn guyss
@melonaamen4831
@melonaamen4831 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን በፊልም ብቻ ነው ፍቅር ያለው
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
Dahab Mohammed እኮ
@angsomng4883
@angsomng4883 5 жыл бұрын
Tesasatshi tkiklga afkari algetmeshim malt nw
@tobiasaeed3334
@tobiasaeed3334 5 жыл бұрын
Saya🍇🍓
@tobiasaeed3334
@tobiasaeed3334 5 жыл бұрын
Tyodsab♥📞
@96khlodkhalid20
@96khlodkhalid20 5 жыл бұрын
ያምራል
@MahletGiday
@MahletGiday 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ያገሬ ልጆች መጨረሻው ላይ ገብርኤል ቤተክርስትያንኑን ስላየሁት ደስ ብሎኛል
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 4 жыл бұрын
ያምራል ደም መሰጅድ ሰላሰተዋውቃችሑልን እናመሠግናለን
@user-ns8th4ki2i
@user-ns8th4ki2i 5 жыл бұрын
በጣም ደስይላል አስተማሪ ነው ያላያችሁ እዩት
@anotherday1864
@anotherday1864 5 жыл бұрын
ወይ ወንድ እንድህ ተደባዳቢ ካልሆነ ልፍስፍስ ይድፋችሁ አቦ ምርጥ ፊልምግን ከኔ ባል አትበልጥም ምርጥ ካራቲ የሚጫወት ባል አለኝ
@biruktawitzewdu4224
@biruktawitzewdu4224 5 жыл бұрын
የትኛው ካራቴ ነው ግን
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 3 жыл бұрын
ክክክክክ ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ
@kedestkdest4727
@kedestkdest4727 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ይመቻችሁ👍👍👍
@systemcell5437
@systemcell5437 5 жыл бұрын
Woww fikir mlat edh new
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ድስይላል
@moliyejesuslij3164
@moliyejesuslij3164 5 жыл бұрын
Wowww gerami film new ene betam wedejewalew so amazeg new...
@jossikan1188
@jossikan1188 3 жыл бұрын
10Q
@hawahawa2231
@hawahawa2231 5 жыл бұрын
ስታምሩ እንዳተ አይነት ባል ይስጠኝ
@miuherty6233
@miuherty6233 4 жыл бұрын
ዋው እንደዚህ ፊልም የተመቸኝ የለም
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 5 жыл бұрын
በለው የመጬ ይመስጣል ጥሎብኝ ድብድብ ያለበት ፊልም ስወድ ታንክስ በጣም
@zizumohamed9010
@zizumohamed9010 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ያምራል ቀጥሉበት ያገሬ ልጆች አብደል አዚዝዬ በርታ ጠንክር እውነት ኮራሁባችሁ @!@@ስጠብቀው የቆየሁት ፊልም ነው
@vdhveh7254
@vdhveh7254 Жыл бұрын
2015 አየሁት ደግሜ❤❤
@ZenuGersw-co8en
@ZenuGersw-co8en Жыл бұрын
በጣም ልብ ቀጥ የሚያረግ እና ደሥሥሥ ይላል ለሁላችንም እዲህ አይነቱን ያድለን❤❤
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
😂እንደኔ ከቲክ ቶክ እየሮጥሽ ነው አደል የመታሽው filmu ketelekeke koyital
@user-nv2xp2ec1s
@user-nv2xp2ec1s 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ወንድ ማለት እደዚህ ነው
@selamfiker6049
@selamfiker6049 5 жыл бұрын
Wow betam arif new
@mimoomimoo6595
@mimoomimoo6595 5 жыл бұрын
wow dase yameil film new yee kemisee lijochii wow betam new wadekut 100%
@fsgghdg8269
@fsgghdg8269 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ቃለት የለኝም ምርጥ ፊልም እፍፍፍፍፍ ችግነ የቸግኑቻ ችግና ብየህ አለሁ ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
@hananethohabsha7128
@hananethohabsha7128 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@mamfkermamfker8897
@mamfkermamfker8897 5 жыл бұрын
ወይፍቅር በፊልምና በሙዚቃ ሁኖ ቀረ ለማንኛውም ደስይላል ይመቻችሁ ጀመሪመሠላችሁኝ ይልመድባችሁ
@fritademse3395
@fritademse3395 5 жыл бұрын
Wawww nice movies.. .ግን አዲስ ጀማሪ ትመስላላችሁ በርቱ የኔ ቀን መቼ ነው በፍቅር ክንፍ ብዬ አሪፍ ቤተሰብ የሚኖረኝ ፈለኩ አፈላለኩ ግን ፍቅር የለም ጠፍቱዋል አሉ ምፅ ግን ፍቅር በፊልም እያየን ቀረን በርእርቱስኪ እናንተ ፐ በተለይ ካራቴው ሰፕ ነው እኔም ልጄን ካራቴ እንዲማር ማድረግ አለብኝ ......
@abeselomyakob7734
@abeselomyakob7734 5 жыл бұрын
ፍቅር አለ አልጠፉም እንደፊልም ባይሆንም
@alshadayfeyisele3103
@alshadayfeyisele3103 5 жыл бұрын
Hhhhhhh Fiker ale ewnetegna afkary new yelelew
@fritademse3395
@fritademse3395 5 жыл бұрын
Alshaday Feyisele እውነተኛ አፍቅሪ አለመኖሩ አይደለ እያለ እንደሌለ ያረገው
@fatimahahmed2682
@fatimahahmed2682 5 жыл бұрын
ፍቅር አለ ደስ የሚል ያለመገናኘት ነው እኛ ሴቶች የሚወደን ጋ ብንኖር ደስ የሚል ፍቅር እናገኛለን እደኔ የምመክራችሁ የምትወዱትን ሰው አትፈልጉ ለሚወዳችሁ ተመለሱ
@user-rg5wt3no1f
@user-rg5wt3no1f 5 жыл бұрын
ሲጀምረ እኛስ አፍቃሪወችነን
@shahadhirutbzawrkylbingsti374
@shahadhirutbzawrkylbingsti374 5 жыл бұрын
እውነት ነው ማንም የጣለውን ሲያነሱበት አይወድም በተለይ ወንዶች ።
@user-ho2rh3yp4v
@user-ho2rh3yp4v 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@halamansour3804
@halamansour3804 5 жыл бұрын
Wawww adese new.
@mrmuhammad5106
@mrmuhammad5106 4 жыл бұрын
ሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿ
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 4 ай бұрын
የሰፈሬ ልጆች ስወዳችሁ ምርጥ ናችሁ እኮ ወላሂ❤❤❤❤❤
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Very nice movie. Thanks.
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ እናመሰገናለን
@bederyaseid4106
@bederyaseid4106 5 жыл бұрын
ዋውከምንምበላይነውየወደድኩትኬሚሴንበጣምነውእምወደው
@tube-gu1ey
@tube-gu1ey 5 жыл бұрын
አይደል በድርያ
@bederyaseid4106
@bederyaseid4106 5 жыл бұрын
ነፃነት ማሞ በእውነትልጆቹተመቹኝየወደድኩላቸነርቢኖርይሄንሁሉሲሰሩስነስረአትአድርገውነውየሰሩትለማይረባውሁሉሌሎቹመላላስስራቸውክክክክክክክክ
@bederyaseid4106
@bederyaseid4106 5 жыл бұрын
ሌላፊልምእስኪለቅበጉጉትነውእየጠበኩነው
@saifalameri7863
@saifalameri7863 5 жыл бұрын
በጣም.ደስ.ይላል
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ሀሪፍ ነው ወይኔ ደስ ሲል♥♦♣♠♥
@user-gh7ve7qw5u
@user-gh7ve7qw5u 4 жыл бұрын
ዋው ቃል አጠረኝ በጣም ምርጥ ነው እንደተፈራገጥኩ አለቀ እኔም አብሬ
@aminatyousef3517
@aminatyousef3517 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ኧረ የኛን ወገብ የመዳም ቤት አግርሮታል ወይሥ አንቺ ተመዳም ቤት ነፃ ነሺ
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
ደስድይላል ግን ምናለ እዉነተኛ ፍቅር እንዲህ ቢተገበር!
@jossikan1188
@jossikan1188 5 жыл бұрын
hulachihum lesetachihung asteyayet amesegnalehu gn yhinn film sisera minm aynet yefilm balemuya egeza balagengm begl tiret lezih abkichewalehu beketaym lemseraw sira tilik gibat agngchalwhu
@birpee.tadasahuds1138
@birpee.tadasahuds1138 5 жыл бұрын
Woowoww tamjtyale 👏👏👏❤❤❤
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 2 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል ወሎ ከሚሴ 😍😍😍❤❤
@toybabinthabsha6104
@toybabinthabsha6104 4 жыл бұрын
ወይኔ ያገሬ ልጆች ይመቻችሁ ታምራላችሁ
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 4 жыл бұрын
Wowww omg betam des yelal 😭😭😭🙏🙏🙏👌❤❤❤🌱
@user-hq1zd9ew9d
@user-hq1zd9ew9d 5 жыл бұрын
yemkrme newi edzhi yale wnde alei beyi alsbkome neber allkae esti wdeshi edzhi kelbaeshi ewdi honski yewnt byhotae edzhi yalflme ayeshi alwkme neber zargne bemayte desblnale 😍😍😍😍💛💖💚❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 4 жыл бұрын
በሀገሬን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ኬሚሴ መኮይ ሀገሬ
@user-gb1dh3wp8i
@user-gb1dh3wp8i 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም😍😍😍😍❤❤❤
@user-mt8yu5vv9k
@user-mt8yu5vv9k 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@mobileshop2195
@mobileshop2195 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስይላል ቴካዶ ውስጤነው በዚው ቀጥሉ በጣም አሪፍነው
@hamadalmulla1189
@hamadalmulla1189 5 жыл бұрын
ዋው የኬሚሴፍልም
@manwo5061
@manwo5061 5 жыл бұрын
ዋውደሥሢል
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 жыл бұрын
wawwww ashenafiwochi des silu
@argetoall6484
@argetoall6484 Жыл бұрын
ዋውውውውው ያምራል አምላኬ ጀግና ባል ይስጠን 💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤❤❤
@abdulbasixbiyyaa5452
@abdulbasixbiyyaa5452 5 жыл бұрын
Betam betam betam yemi.amrii film naw bee unet minalehubet yee unet buhon
ቃል |QAL አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም |QAL Full Amharic Movie 2024
1:18:59
ታፍኛለው ሙሉ ፊልም - Tafegnalew Full Ethiopian Movie 2024
1:32:26
Eliana Entertainment
Рет қаралды 52 М.
How many pencils can hold me up?
00:40
A4
Рет қаралды 15 МЛН
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 21 МЛН
Разбудила маму🙀@KOTVITSKY TG:👉🏼great_hustle
00:11
МишАня
Рет қаралды 3,9 МЛН
Who Will Eat The Porridge First The Cockroach Or Me? 👧vs🪳
00:26
Giggle Jiggle
Рет қаралды 22 МЛН
እንደ ቀልድ Ende Keld Ethiopian full film 2018
1:43:28
AmharicTV
Рет қаралды 680 М.
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
ሚስት ጨርሰናል 2 - Ethiopian Movie Mist Cheresenal Hulet 2021 Full Length Ethiopian Film Mist Cheresenal2
1:47:47
ከአፈር በላይ - Ethiopian Movie KeAfer Belay 2020 Full Length Ethiopian Film Kafer Belay 2020
1:48:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 419 М.
አዲስ ሙሉ ፊልም  Contraband Full Length New Ethiopian Film  2024
1:18:02
Enjory Entertainment
Рет қаралды 321 М.
አድኤል - Ethiopian Movie ADEAL 2020 Full Length Ethiopian Film ADAEL 2020
1:27:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 530 М.
这个小女孩能够自救#海贼王  #路飞
0:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 525 М.
para suster zombi membawa mereka 😱👻#upinipin #shorts #short
0:36
Художник троллит заказчиков 😂
0:32
Waiting for target Germany Sniper #movies #film #short #sniper
0:34
Fans Movie Recap
Рет қаралды 8 МЛН
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
0:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 14 МЛН