የፍሬ ጓደኛ ለመጀመሪያ ጊዜ በከባዱ ፕራንክ ተደረገች | ቶንዴ ጓደኛዬን አስለቀሳት | ቶንዴ ቆይ ለንደን ላይ ላግኝህ

  Рет қаралды 81,324

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

11 ай бұрын

የፍሬ ጓደኛ ለመጀመሪያ ጊዜ በከባዱ ፕራንክ ተደረገች | ቶንዴ ጓደኛዬን አስለቀሳት | ቶንዴ ቆይ ለንደን ላይ ላግኝህ
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም kzbin.info...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
kzbin.info...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 228
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 10 ай бұрын
ማማዬ ቤተሰቡን አስለቀሰች | እናቴ አባቴን በጣም ስትወደው እናደዳለሁ kzbin.info/www/bejne/iIKWeGWthNmggbM
@sebrinatube
@sebrinatube 10 ай бұрын
ፍሬ ግን ፀጉርሽ ነው ወይስ ውይግ ??? መልሽልኝ ከይቅርታ ጋ
@tadlaal9123
@tadlaal9123 10 ай бұрын
የኔ እናት የሁለቱንም እግር ጫን ሥትልነው አሣዘነችኝ አንተም ተይ አንችም ተይ የምል አያሣጣን ❤❤❤
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 10 ай бұрын
​@@sebrinatubeፀጉሯ ነው👍
@selam7643
@selam7643 10 ай бұрын
ስትሄድ ግን ዶሮ ተሠርቶ እንጀራ ተጋግሮ ድርቆሽ ይሠጣት
@habtamfekartube5861
@habtamfekartube5861 10 ай бұрын
ፍርዬ እና ቶዴ ደሞ ለደሮ እና ለድርቆሽ ከፈለገች ሰጋም ይጥሉላታል ሰወች እኮ ፍርዬ እና ቶዴ ናቸወ 😘😘😘😘👌👌👌ማማዬ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤️❤️❤️❤️
@selam7643
@selam7643 10 ай бұрын
@@habtamfekartube5861 አው በዚስ አይታሙ እንደው ከውጭ የመጣ ሠው የሀገሩ ነገር ያጓጓዋል ብዬ ነው
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 10 ай бұрын
ይሄ መቸ ይቸግራታል እሷ እዛው ሁና ቦሆን አወ እሷው አገሯላይ እያለች ምን ትፈልጋለች
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b 10 ай бұрын
ካለችበት የለምደ ዶሮ 😊😊
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 10 ай бұрын
😂 keveym yechemerbet
@leratub6791
@leratub6791 10 ай бұрын
አዎ እያተሰቀቅን ነው ሁሌ ከሰው ስጦተ መጠበቅ ሀገረችን ለመግበት ትልቁ ሀሰብ የሚሆንብን ነገር ነው
@Sara-ic5pk
@Sara-ic5pk 10 ай бұрын
Me to
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 10 ай бұрын
እረበጣም
@sumeyaa9913
@sumeyaa9913 10 ай бұрын
እኔ ዋናወ ተቸጋሪ ነኝ😮 ብቻ ከባድ ነው
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 10 ай бұрын
ትዜ ጥሩ ጋደኛሽ እህትሽም ናት በጣም በጣም አስተዋይ እግዚአብሔር አብሮ ያዝልቃችሁ
@samisaamy
@samisaamy 10 ай бұрын
ቶንዴ አረ ተው በቃ እናት ቤት የሚመጡ ባንተ ፕራክ መከራቸውን አሳየሀቸው እኮ 😮 ፍሬን መከራውን በፕራንክ ያደረካት ይበቃል ፍርዬ ከዚህ በሆላ አንቺ ጎብዘሽ ቶንዴንና ጎደኞቹን በአዲስ አመት በፕራንክ መከራቸውን ማሳየት አለብሽ 😂 የፍሬ እንባ 😢 2016 ታብሶ ቶንዴን መከራውን የምታሳይበት ዘመን ይሁን ፍሬን ያላቹ ላይክ 😅
@tigitube3
@tigitube3 10 ай бұрын
ፍርዬ የኔ ልብ አዉቃ የልባችንን ነዉ የተናገርሽዉ አንድም አረብ ሀገር ያስቀረን ይሄ ነዉ ለወንድሜ ለእህቴ ለአክስቴ ለአጎቴ ለጓደኛ ለጎረቤት ምን ይዤ ልሂድ በሚል ይሉኝታ ታስረን ነዉ እፍፍፍ😢የስጦታ ትንሽ የለውም ❤
@hawahawa7709
@hawahawa7709 10 ай бұрын
ፍርየ ዛሬ ተሸውደሻል እሱጋ ከተነጋገርሽ በሇላ ለሷ ነግረሽበት ለምን እሱኑ ፕራንክ አላደረጋችሁትም ነበር😅
@abc12452
@abc12452 10 ай бұрын
የምር አሪፍ ነበር 😂😂😂😂
@rahelethiopia3773
@rahelethiopia3773 10 ай бұрын
ፍሬ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ማታ በህልሜ ከናንተ ጋር ነው ያደርኩት በጠዋት ተነስቼ ሩፋኤል አባቴ ደስታቸውን አሳየኝ ብዬ ነው ወደ ስራ የሄድኩት በዚህ አጋጣሚ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳቹ ።ፍርዬ የኔ የዋህ በጣም ነው እምወድሽ ቶንዴ ግን እያናደደከኝ ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ ፕራንክ ነው ፍርዬ እና ዳጊ እውነት ነው የልቤን ነው የተናገርሽው እውነት ወደ አገር ስገባ ሁሌ የምሳቀቅበት ግዜ ነው እውነት ስጦታ ለእከሌ ለእከሌ ብዬ ማሰቡ እራሱ እራስ ምታት ነው የሚሆነው በተለይ ሰፊ ወይም ብዙ ቤተሰቦች ያለን 🤔ለማንኛውም ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር በሰላም ለአገራችን ያብቃን የማዳም ቅመሞች 🙏🥰
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 10 ай бұрын
Wow ይቺ ነች ጓደኛ ከአፍዋ ክፉ ሳይወጣ ሰው ለወዳጁ ከትርፉ ሳይሆን ከገድለቱ ነው እና የሚያደርገው እናመስግን እናድንቅ።
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 10 ай бұрын
በስመአብ ጓደኛ ብሉ ዝም ትዜ ፍርዬ ደሞ በአበሻ ቀሚስ አስውበሽ ቤትሽ በደንብ ጋብዘሽ አሳየን አይለያችሁ !!!
@limujimma
@limujimma 10 ай бұрын
ሸቃሎች አላህ ይጠብቅን ባልንበት ቦታ❤❤ mirt family❤❤
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 10 ай бұрын
የዚህ ቤት ፕራንክ ያለስምምነት የሚሰራ ❤❤❤❤ ተማክረው እየሰሩ ያዝጉና
@mennibeke2912
@mennibeke2912 10 ай бұрын
በጣም ትክክል እኔ የማልረሳው አንዲት ጓደኛዬ እህቷ በድንገት ሰው ገድሎባት ለለቅሶ እየመጣች ሻንጣ ሙሉ ልብስ እዚህ ላሉ ዘመዶቿ ይዛ የመጣችውን አስታወሳችሁኝ። ለራሷ አንድ መቀየሪያ ሳታመጣ። ውይ እንዴት እንደሚሳቀቁ እኮ ሲያሳዝኑ። ከዚህ ሁሉ ሀገራችን ሀብታም ሆና ከዚህ ሁሉ ብንገላገል ጌታ ይርዳን።
@alemneshwondie4451
@alemneshwondie4451 10 ай бұрын
weyyyy fereyy Afa.kuret yebelelesh Ere mene Areb agere yalu becha Egnas America yalenew betam new yemenesakekew.
@tringotri6479
@tringotri6479 10 ай бұрын
ስታምሩ❤
@FikireNiguse
@FikireNiguse 10 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 10 ай бұрын
እንኩዋ አደረሳችሁ እገራሳችንን በእዲስ እመት ሰላ ም ደስታ ፍቅር እንደጥንቱ ያርግልን።
@tersitmekonen3209
@tersitmekonen3209 10 ай бұрын
Wow, this video is for me. I was in Addis a few months ago believe or not it was happened to me. Exactly you guys Did to Freay’s friend for real. 😅😅😅
@Sead647
@Sead647 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተጨናነቀች ወላሂ አላህ በወጣ ይተካሽ 🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🥀🥀🌹🌹🌹🥀🥀🌹🌹🌷🌷
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 10 ай бұрын
ፋረየ እናመሠግናለን
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 10 ай бұрын
በጣም ነው የሚያሳቅቀው ከምር 😢😢😢😢
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 10 ай бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
መጭው ዘመን የሠላም የጤና የአንድነት ይሁንልን አሜን ❤❤❤❤❤
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 10 ай бұрын
እረ በሁሉም አገር ያለነው ምን ይዤ በማለት አገር መሄድ እንኳን አስጨናቂ የሆነብን ነገር ገንዘቡን ትተሺው ሾፒንጊ መንከራተቱ በዛላይ ደስ ወደዱት አልወደዱት ጥሩ ትምህርት ነው ፍርዬ
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 10 ай бұрын
Yes you are right
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 10 ай бұрын
ትክክል ባረባገር ያለነዉ ምን እንስጥ በጣም ነዉ የማሰቅቀን
@mignoteabebe6528
@mignoteabebe6528 10 ай бұрын
ለማይቆጥር ላይክ ደሞ ገጭቻለሁ ፍሯ🎉🎉🎉
@tersitmekonen3209
@tersitmekonen3209 10 ай бұрын
Wow Feryea you are right 👏👏👏👏👏💓👋
@User_19967
@User_19967 10 ай бұрын
በጣም ደስ ትላለች የኔ ጨዋ
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 10 ай бұрын
በጣም ትክክል በጣም የልቤን ነው የነገርሽኝ😊❤❤❤
@saron826
@saron826 10 ай бұрын
ምርጥ ጓደኛ ታድለሸ ይሄ ሁሉ ሰጦታ ለጓደኛ መታደል ነዉ
@tersitmekonen3209
@tersitmekonen3209 10 ай бұрын
I love you both ❤😊
@adeyabebe6677
@adeyabebe6677 10 ай бұрын
ፍርዬ የልብ እኮነሽ የኔ ቆንጆ
@efrataamha3699
@efrataamha3699 10 ай бұрын
comment setche alakimm zare gin list dagi gin min yishalhal?sewun hulu eko prank aderekew😀😀😀😀
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ፉርየ ያስተላለፉሽው ሀሳብ ልክነው አደየ ሰተሽ ሁለተኛም ይፈልጋሉ አያመሰግኑ የተሰጣቸውን እቃ ሳልባጂ ነው ይላሉ ምንይዤልሂዲ የሚለው ነገር ቅጭላት ያማል
@rahma6779
@rahma6779 10 ай бұрын
Mirx guwadegna geta yebarkat lijochuwa yedegulat
@Bet1771
@Bet1771 10 ай бұрын
እግዜር ይባርካችሁ። ሌላ አገር ላይ ያለነውን ሰዎች ችግር መረዳታችሁ። በተለይ ብርድ አገር ያለንን ሰዎች በዝናብ እና ብርድ ተንከራተን ገዝተን ጥሩ ብለን ይዘን ስንመጣ ይህንን ነው ያመጣችሁት ብለው ፊታቸው ሲወድቅ እንዴት ሞራል እንደሚሰማ
@saronabi1387
@saronabi1387 10 ай бұрын
የኔ የዋህ ምርጥ ሴት ነች❤❤❤❤❤❤❤
@FasilEshetu-mf3tz
@FasilEshetu-mf3tz 10 ай бұрын
ትዝዬ በጣም ነው ያሳዘንሺኝ ቶንዲ ግን ነብሰህ አይማርም ትዜ የኔ እናት ፍሬ ነች የስነሳችብሽ ግን በጣም ትልቅ እክብሮት ነው ያለኝ ግን አንቺም ፕራንክ እንድታደርጊያቸው እፈልጋለሁ
@user-ce4vf6vm9j
@user-ce4vf6vm9j 10 ай бұрын
ማሚቶእንኳንአደረሳቹ❤❤🎉🎉
@Yemryam
@Yemryam 10 ай бұрын
Wenet newu weda fexari afshi yibak❤❤❤❤❤❤
@FirehwotVp
@FirehwotVp 10 ай бұрын
ፍርዬ የኔ ሞክሼ ❤❤❤❤❤❤
@user-mp8fc4dt3v
@user-mp8fc4dt3v 6 ай бұрын
ዳጊ በጣም ፋራንክ ትችላለህ ፋሬ ደግሞ ሳቅሽን በጣም ነው የምወደው❤❤❤
@adanche1001
@adanche1001 10 ай бұрын
ሰላም ዉዶቼ ማሪያምን ት እንዴት እንዳሳዘነችኝ በጣም ተሳቃ ነበር የእኔ እናት ደሞ ሲጨንቃት ለእሱ ይሰጠዉ አለች አይ ትዜዜዜዜዜ
@beza899
@beza899 10 ай бұрын
ዉይ በጣም ነዉ የምከብደዉ ሀገር ከባድ ነገር ስጦታ ነዉ
@user-vf7mv8ev2e
@user-vf7mv8ev2e 10 ай бұрын
እውነት ነው
@MG-eo8eg
@MG-eo8eg 10 ай бұрын
አይ ፍሬ "ተገድጄ" ነው እያልሽ ወንጀል ትሠሪያለሽ እንዴ?😂😂😂
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 10 ай бұрын
ትክክል ፍሬ ሁሌ ስጦታ የለም
@Afomiya
@Afomiya 10 ай бұрын
ወይ ቶዴ እኮ ሀይለኛ ሰው ሆነ በፕራክ ፈጣሪ ሆይ ድርቅ እኔ እራሴ ደነገጥኩ የምር አሳዘነችኝ የኔ ቆጆ ፍርዬ እዴት ጨከኝሽ
@saratube8205
@saratube8205 10 ай бұрын
Feriye yane yewa sewdchuuu❤
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 10 ай бұрын
እፍፍፍ እኔ ሀገር ልገባ ነዉ ሰዉ ከኔ ብዙ ይጠብቃል ምኑን ልሰጣቸዉ እቅልፍ የለኝም ለሰቱሰ ተሰቶ ይዘለቃል ፍርዬ ትልቅ መልክት ነዉ የተናገርሸዉ ምነዉ ሁሉም እንዳች ይረዳኝ😢😢😢😥
@tar5792
@tar5792 10 ай бұрын
በትክክል እኔም እሱ ነው ሀሳብ የሆነብኝ ልገባ ሳስብ በተለይ ብዙ አመት ከቆየን ከባድ ነው
@martamekonen7455
@martamekonen7455 10 ай бұрын
የኔ ውዶች በመጀመሪያ እራሳችሁን አቋቁሙ አገር ቤት ያለ ሰው ከኛ ስጋችንንም ብንሰጥ ምንም አይመስላቸውም
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 10 ай бұрын
የኔውድስለሰውአትጨነቂ ብትውስጂም ሰልባጂነው የሚሉሺባውስጂምሳታመጣነውስለዚህበራስሺሙድተራመጂሀቂቃ ስጦታአላመጣችምካሉ እጦረጦስይግቡየሚያኖረኚቤቴነውሆ
@emebetmekuriyaw9392
@emebetmekuriyaw9392 10 ай бұрын
እዉነትነዉ ፍርየ እንደእነንተ አስተዋይ ሠወችንያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenagng8956
@tenagng8956 10 ай бұрын
እነሱም ቢያምጡም ውጦ ዝም አይባልም የፍቅር መገለጫ ስጦታ ነው ቅቤውን ዶሮውን ድርቆሹን ቆሎውን ማዘጋጀት መስጠት
@Master_ofElements
@Master_ofElements 10 ай бұрын
አረ በጣም የሰው እየተቀበሉማ ዝም የለም
@shamsmingestu9948
@shamsmingestu9948 10 ай бұрын
ፍርዬ ጥሩ ሀሣብ ነው ያነሣሽው
@hulufkirehulu2978
@hulufkirehulu2978 10 ай бұрын
hohoo enem abre pirank tederkugn eyawkugn leben amemegne💓💓💓💓💓
@yeneneshderebie8900
@yeneneshderebie8900 10 ай бұрын
Yene konjo melkam guadegna alechishi ❤
@almazdubale9277
@almazdubale9277 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆዎች ስወዳችሁ እኮ ማማዬ የት ሄዳነው ግን ቢድዮን አልጨረስኩም
@melatemagnu527
@melatemagnu527 10 ай бұрын
I like yezarewn topic bezu sew enanm chemero yemiyaschenkgn nger new
@wesi1914
@wesi1914 10 ай бұрын
Ewnete tenagrchu bezieht sewe ayradanme ❤
@samritube5151
@samritube5151 10 ай бұрын
እውነት አስተማሪ ነው አብሶህ ለኛ ለመዳም ቅመሞች አስተማሪ ነው እኛ እዝህ ተጨንቀን ይዘን ሄደን ወይ ይክ ነው ሰልባች ነው የምንባለው ምስጋና የላችውም😢😢😢
@Bet1771
@Bet1771 10 ай бұрын
ትክክል። ይህንን ቡትት ነው የምታመጡት የሚሉም አሉ።
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 ай бұрын
​@@Bet1771😢😢 በጣም ወላሂ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 10 ай бұрын
ውይ ፍርዬ እውነት ብለሻላ ገንዘቡን እንደ ቅጠል ቀንጥሰሽ የምታመጭው ነው የሚመስላቸው ለመግዛት ተቸግረሽ ከዛ ያጣጥሉብሻል
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 10 ай бұрын
ትዜ welcom 😂😂😂😂ጥሩ ፕራንክ ነዉ ሼፍ ቶንዴ😂😂😂😂
@sabahaile1697
@sabahaile1697 10 ай бұрын
ውይ አስደነገጣችሗት
@almazabdo1106
@almazabdo1106 10 ай бұрын
በትክክል ሚንህዜን እንድ ኢያልን መተነ ቃን በአሳብ እያታጫነቅን መሆኑን ስለታራደቹን ክባራልን❤❤❤
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 10 ай бұрын
Ferya merte Gadgya new yalsh fetre fekerachwen ayelywe 🎉🎉🎉🎉wedddddddd new madergachwe
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 10 ай бұрын
ምረጥጓደኛ ያሰላም❤❤
@wubalem.birhanu3133
@wubalem.birhanu3133 10 ай бұрын
Wow wow 🥰🥰💞💞💞👍👍
@senaitkibreab664
@senaitkibreab664 9 ай бұрын
weynie des silu❤❤❤❤❤
@TigistJember
@TigistJember 10 ай бұрын
ere mama yetalech
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
እኖዳችኋለን
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ልጆቿ ሲያምሩ ደሞ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 10 ай бұрын
አለን የኔ በተሰቦቺ እኔ ብቺል አድሺ ላይክ ባደርግ ደስ ይለኝ ነበር ።ሸርም አርጊያለሁ ቤተሰቦቼ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hyme7165
@hyme7165 10 ай бұрын
ምስጊን😃😃😃😃አይ እናተ❤❤
@mismtg5829
@mismtg5829 10 ай бұрын
Arebegeta friye yetonden tsegur astekyilet ebakshn
@bazakason8474
@bazakason8474 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ ውድቼ❤❤❤❤❤
@user-kr3eg5oh6u
@user-kr3eg5oh6u 10 ай бұрын
ስወዳችሁ
@user-zi9ik7wp1u
@user-zi9ik7wp1u 10 ай бұрын
ምስኪን ልጂቱ ታሳዝናለች
@tgtigu1516
@tgtigu1516 10 ай бұрын
ወይ ቶንዴ 😂😂😂😂😂😂
@RabiLove-wf1ve
@RabiLove-wf1ve 10 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ የእውነት።
@seada8117
@seada8117 10 ай бұрын
ትችላለህኮ😂😂
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 10 ай бұрын
በእውነቱ አሳስንችኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ በወጣሽው እግዚአብሔር ይተካልሽ
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 10 ай бұрын
በጣም ከቃል በላይ ይሉታ ይይዘናል
@seblipomi3684
@seblipomi3684 10 ай бұрын
አዎ እውነት ነው እኔ ደርሶብኛል ፍሬ አበሻ ከባድ ነው አፍ አውጥተው ምን አመጣሽልኝ ተብያለው
@fanatube196
@fanatube196 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጥችሁ 😂😂 የናተ ፕራክ አያድረስ ነው አሳዘነችኝ አዱሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን🌻❤
@muluembetnigusseayele802
@muluembetnigusseayele802 10 ай бұрын
Yemryamy edgi baylg seratw batme dase yela
@kikayejo9852
@kikayejo9852 10 ай бұрын
Ewenet nw emeketatelchu dero dero nbe ahun sepscrabe adergiyalhug ahun yeker beluge le eske zarew 😂❤
@zulfahussain852
@zulfahussain852 10 ай бұрын
ፍርዬ የኔ ሺቅርቅር ተወዴዬ እወዳችዋለው ፕራክ እደርግብሺ የተወዴን ፕራክቻይው ከባድነው የተወዴ ወይትዜ ቻይው
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 10 ай бұрын
የአነት አለቀስኩኝ የኔማልቀስ ምንይሉታልግን ስታሳዝንየእውነት❤❤❤
@birucke
@birucke 10 ай бұрын
ልጅቷ አስቴር አወቀን ትመስላለች።ስጦታ ስጧት❤❤❤❤❤❤❤
@selamastatike8826
@selamastatike8826 10 ай бұрын
Wey gwadnye ene lesakeke.... Dagi terahen tebeke....
@samritube645
@samritube645 10 ай бұрын
*ፍትህ ለተዋህዶ እምነታችን እና በግፍለሚገደሉ ኦርቶዶክሳውያን ሲቀጥል እውነት ነው ምን ይዤ የሚባል ነገር ከዘመድ ያርቃል ጎጅባህላችን ነው ሊገር ይገባል ባይ ነኝ*
@saronabi1387
@saronabi1387 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@mercyadane3964
@mercyadane3964 10 ай бұрын
wey dagi😂😂😂😂
@selamshale5549
@selamshale5549 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤love
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 10 ай бұрын
❤❤❤
@etsegenetyoseph3830
@etsegenetyoseph3830 10 ай бұрын
የኔ እናት አስለቀሰችኝ ውይይ አናዳችሁኝ
@brekatdebritu3251
@brekatdebritu3251 10 ай бұрын
ፍሪዬ እዉነት የሀረብ ሀገር ነገር አይወራ እኛ ሀረብ ሀገር ያለኑ በዩሉምታ ተይዘናል ።❤
@melatmelat7697
@melatmelat7697 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@madina3096
@madina3096 10 ай бұрын
አሳዘነችኝ😢😢
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 18 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 83 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 371 М.
አውቃችሁ ነዉ ያደረጋችሁት😭😭😭
17:13
Emebet Kassa
Рет қаралды 20 М.
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 266 М.
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
ቶንዴ ሰክሮ መጣ | ፍሬን ደበደብኳት
21:38
Frie Dagi Family
Рет қаралды 81 М.
貓咪 小鬼當家🎮🔫🚑 #aicat #shorts #cute
0:41
Cat Cat Cat
Рет қаралды 28 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 7 МЛН
小路飞跟姐姐去哪里了#海贼王#路飞
0:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 45 МЛН
БУКЕТ МЕЧТЫ НАСТОЯЩЕЙ СЛАДКОЕЖКИ😂😂😂
0:19
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,5 МЛН
Старший брат хотел ее защитить 😭🥺😱 #shorts
0:37