PRANK |ፍሬ ለመጀመሪያ ጊዜ Prank ተደረገች !!!!!!!!! Frie Dagi Family

  Рет қаралды 349,468

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

ፍሬ ለመጀመሪያ ጊዜ Prank ተደረገች !!!!!!!!! Frie Dagi Family #Ethiopia #YemariamFrie
ሰላም ውድ የማማዬ አድናቂዎች 🖐 ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አበረታቱን። ላይክ 👍ላይክ👍ላይክ👍በማድረግ ለምታደርጉልን ድጋፍ እናመሰግናለን🙏🏾❤😍
Don't forget to subscribe to the channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
/ friedagifamily
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Frie Dagi Family, Frie Dagi Family, Frie Dagi Family, Berry tube, EhudenBeEBS, EhudenBeEBS, EhudenBeEBS, ebstv, ebstv, ebstv, ebstv, ebstv, cooking tips , travel , vlogs , exploring , reviews , books , interviews , entertainment , family games , couples games , challenges , pranks , sports , family time , self-care , skin care , relationship tips , marriage tips seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic ebs, ebs, ebs film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this week senselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian

Пікірлер: 2 200
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ተመልካቾቻችን! ከስር የምትመለከቱትን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ። እናመሰግናለን!!! kzbin.info tiktok.com/@emuyebeyene
@azi374
@azi374 2 жыл бұрын
We love you. She very Nice ♡
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
😍😍😍😁😍
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ከእናንተ የተወነችዉ ልጅታ ነች ስታሳዝን እሽ😍😁
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየሁት ውነት ፍቅር ሰላም በናተ ቤት ሞልቶ ይትረፈረፍ የራኬብ አድናቂ ነኝ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@halenyameralabera8965 👍
@selamwitdawitselna3962
@selamwitdawitselna3962 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ሚሰት ጥፋቴ ምንድነው ችግሬ ምንዠድነው ላሰተካክል ትላለች ። መልካም ሚሰት ለባልዋ ዘውድ ናት 😘😘😘
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰላምዬ💞🥰❤🥰💞🥰
@selamwitdawitselna3962
@selamwitdawitselna3962 2 жыл бұрын
የእውነት ከልቤ ባንቺ አድማር ነው ያረግሸኝ በዛ ላይ አዲሰ ሙሸራ ነኝ መልካም ትዳር አንዴት አንደሆነ አይቻለሁ አመሰግናለሁ የእኔ መልካም
@fafitam2120
@fafitam2120 2 жыл бұрын
Wyi Afer lbla Asazenechign
@konjitethiopia310
@konjitethiopia310 2 жыл бұрын
እውነት ነው የምትገርም ልጅ ናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@dawtwolbo1219
@dawtwolbo1219 2 жыл бұрын
Tikikilaya.miste..malate.anchi.nashe.e/re yebarikishe woooooooooooooooude
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 2 жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ማር የኔ ምስኪን እንዴት እንዳሳዘንሽኝ የኔ የዋ ትዳሯን ወዳጅ እግዛቤር ቤትሽን በፍቅር ሙልት ያርግልሽ በጤናም ውድድ ነው ማረግሽ የዚ ዘመን ልጅ አመስይም ባልሽም አፍቃሪ ነው ማማ እድግ በይ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ቆንጆ🙏🏾❤💞🥰💞💞❤❤
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን አብዝቶ ይባርክላችሁለላጤወቹም መልካም ባል ትዳር ይስጠን
@alembelete9549
@alembelete9549 2 жыл бұрын
ፍርየ ልክ ነሽ ግን አታከበጅው
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
ስላም ውዳች በቅነት ስብእስክይብ
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
@Sifaan Horite kush ስላም ውዳች በቅነት ስብእስክይብ
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
በጣሞ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ብዝት ያርግላቹ ትንሽዋ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤
@samuelts7461
@samuelts7461 2 жыл бұрын
በጣም ይዘገንናል ድርቅናህ ... ከዚህ ፕራንክ ቧኋላ ጠንከር ያለ ልዩ ስጦታ ያስፈልጋታል
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እውነት ነው ያስፈልገኛል🥰💞❤
@user-ns1ve7cj7k
@user-ns1ve7cj7k 2 жыл бұрын
ማርያምን ከሶጋነው እኩል ያለቀስኩት
@zuzutube5497
@zuzutube5497 2 жыл бұрын
እውነትነው እናንተ ኮሜንተሮች እኮ በጣም ነው የምታሥቁኝ የሚጣ አባት እነሡናቸው ፓራክ አርግብለው የላኩኝ አለ ደሞ አሁን ስጦታ በሉ 😀እናንተው ታጣሉ እናንተው ታሥታርቃላችሁ
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 2 жыл бұрын
@@zuzutube5497 ክክክክክክ
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Yes yes
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
ልጃችሁ ፊት እንዲህ አይነት ቀልድ ቢቀር ጥሩ ነው ልጃችሁ ግን በጣም Smart ነች 😍😍😍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እሺ🙏🏾
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
ስላምአላይክም በቅነት ስብእስክይብ
@tube-gx3rf
@tube-gx3rf 2 жыл бұрын
Weyine mitaye allah yasadiglachihu
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
@@tube-gx3rf በእነትች ስብርስክራፕብ አ
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
ትክክል
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 жыл бұрын
የሴጣን ጆሮ ይደፈን ዋውው ስታምሩ፡😍😍😍😍😍😍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን🙏🏾 እናመሰግናለን💞❤
@meazabekele5767
@meazabekele5767 2 жыл бұрын
ይሄ ህይወት ነው ቶንዴ አብሶ ለሴት ልጅ ከባድ ነው እንደዚህ አይነት ፍራክ አይሰራም ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ልደትዬ ልጃችሁን ታሳድግላቹ
@tytr234
@tytr234 2 жыл бұрын
ወይ እውነት ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በዚህ ዘመን እግር የሚያጥብ ባል ❤❤❤ስታስቀኑ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞😍😘 እናመሰግናለን
@etoplov8296
@etoplov8296 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily ፍሬ ስታልቅሰ እኔም እንባዬ ምጣ ደስ ተላለችሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
ህፃኖ አማረኛ በደንብ ትችል አለች ጥሩ አይደለም ብልግና ነው
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
ጥሩ አይደለም
@mekltezeethiopia5941
@mekltezeethiopia5941 2 жыл бұрын
የእውነት ዳግማዊ በጣም ትልቅ ስተት እንደዚህ አይነት ቀልድ ደስ አይልም
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እኮ
@selammina2643
@selammina2643 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@emusumyatube
@emusumyatube 2 жыл бұрын
@@selammina2643 ነይ ደመርኩሽ ውዴ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
እስኪ ማነው እነዚህን ጥንዶች እንደኔ የሚወዳቸው ሁሌ ተከታያችሁ ነኝ ግን ስኮምት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሚጣዬ እድግ በይልኝ የኔ ድቡሽቡሽ 😘😘😘
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 жыл бұрын
የኔናት አስለቀስካት ቶንዴ የናንተን የፍቅር ታሪክ ለስንት ጓደኞቼ አወራው መሰላቹ እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም በደስታ ያኑራቹ እማማዬንም ያሳድግላቹ❤❤❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤😘 እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ማከብራችሁ ይህን ግን ባትሰራ ደስ ይለኝ ነበር በፀሎት በርቱ የጠላት ጀሮ ይደፈን
@varawintawinta3726
@varawintawinta3726 2 жыл бұрын
Yan tafhche edge beyhlgh
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
አይሴታሳዝናለች
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
ይቅርይበልአይደርግም።ከባድነው
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🏾💞❤😍😘
@salmemarina7490
@salmemarina7490 2 жыл бұрын
Ani arsou aslkchig aram yasitan choro yadafan🙏🙏❤
@mintwabkefale6923
@mintwabkefale6923 2 жыл бұрын
ወይ እኛ ሴቶች ስናሳዝን ስስ የሆነ ልብ ነዉ ያለን
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጂዬ
@user-bq2rv5ry1y
@user-bq2rv5ry1y 2 жыл бұрын
እረ እሷ የተለየች ሴት ነች እውነት ውብ
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
ፍሮ እና ዳኒ እድሁም ሚጣየ ደስስስትሉ😍 ፍሬ ጥሩ ባል ነው ሃለሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እደከዋክብት ያብዛላችሁ 😍አሜን
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፋርዬ እውነት ነው ከባድ ፕራክ ነው እንደዚህ ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ምንም አይፈጠር ባቹ የሴጣን ጆሮ ይደፈን ደሰ እምትል ልጅ እወዳችኋለው ❤🙏🙏
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
በስመአብ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ወይኔ ስታሳዝን😍😀
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@saradebesay4784
@saradebesay4784 2 жыл бұрын
ሲጀመር ይኤ ፐራንክ የሚሉት ነገር ከኛ አገር ሜንታሊቲ ጋር አይኤድም ሲቀጥል በትዳር መቀለድ ጥሩ አይመስለኝም ትዳር ክቡር ነዉ እግዚአብሔርይ የባረከዉ ነዉ እንደበፊታቹ ስታወሩ ነዉ የሚያምርባቹ
@trualmebiaznbiazn4477
@trualmebiaznbiazn4477 2 жыл бұрын
ትክክል እኔም ፕራንክ እሚሉት ነገር ቢቀር ጥሩ ነው
@yakovyak770
@yakovyak770 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያናደደኝ ፋርየ የኔቆጆ አይዞሽ የኔማር
@yakovyak770
@yakovyak770 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያናደደኝ ፋርየ የኔቆጆ አይዞሽ የኔማር
@abckwt3582
@abckwt3582 2 жыл бұрын
ቀልድና ቁምነገር ይሉሀል ይሄ ነው ልጆቻቸው ስር ለሚጣሉ ወላጆች ትልቅ ትምህርት ነው ወላሂ ልጆቷ ስታሳዝን የኔ ማር አሏህ ያሳድግሽ ማማየ❤
@Neja999
@Neja999 2 жыл бұрын
Betam new yanbahut
@toybaahmedahmed6193
@toybaahmedahmed6193 2 жыл бұрын
በጣም
@emuferahtube4681
@emuferahtube4681 2 жыл бұрын
እነዚህን ጥዶች እስከልጃቸው በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደጋግማችሁ ውለዱ
@tube-gv7et
@tube-gv7et 2 жыл бұрын
የፍቅር ታሪካችሁን ስለሰማው ፕራንኩ ለኔም ከበደኝ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እሱአ ስታለቅስ እንባየ መጣ የሴጣን ጆሮ ይደፈን በድሜ ዘመናችሁ አይለያችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
ስላም ውዳች ስብእስክይብ በቅነት
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 жыл бұрын
በጣም ውዴ አሳዘነችኝ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 እናመሰግናለን 🙏🏾💞❤😍😘😍❤💞
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
@Sifaan Horite kush አድርጌአለሁ ቆንጆ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
@@Fthyhtube አመሰግናለሁ🙏🏾💞❤😍😘
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 2 жыл бұрын
ፍሬየ በቅርቡነዉ የተቀላቀልኩት በጣም ደስትላላቹ እግዛኣብሄር ትዳራቹ ይባርክላቹ🙏🙏🙏 የማርያም ፍሬ ዶሞ በጣም ደስትላለች እዉነት ሰነስርኣት ያላቹ ቤተሰቦች ናቹ ዘመናት በሙሉ ይባረክ🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 ክብረት ይስጥልን 🙏🏾😘😍💞❤😍🙏🏾💞💞❤
@fikirtadesta9467
@fikirtadesta9467 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ብራክ አይደረግም
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 2 жыл бұрын
@@fikirtadesta9467 ኣዎ ዶሞ ፍሬየ ቡዙ ድንጋጤ ምናምን ኣይገባትም ግን በሚቀጥለዉ ትልቅ ስጦታ ሊሰጣት ይሆናል👌👌👌
@emebetengidashet2847
@emebetengidashet2847 2 жыл бұрын
ፕራንንክ መሆኑን እያወኩ አብሬሽ። አለቀስኩ ፍርዬ ። ዳጊ ተሳክቶልሀል ።
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ። እግዚአብሔር ትዳራችሁ አብዝቶ ይባርክላችሁ ለፍቅራችሁ ቅመም የስጣችሁንም የማርያምፍሬን ያሳድግላችሁ።
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ልጃችሁን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ 😍🙏 ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየኋችሁ ማማዬን ግን አውቃታለሁ በሌላ ቻናል 😍😍😍🙏
@elfazteffera51
@elfazteffera51 2 жыл бұрын
ሰው ባፉ ቃል ይጠመዳል ይላል መፅሀፉ እንዲ ያለ ቀልድ ይቅር!!ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 2 жыл бұрын
እኔም ይህን ነው ያልኩት
@samk7242
@samk7242 2 жыл бұрын
እውነት የምታምር ልጅ አለቻችሁ ድግል ማርያም ታሳድግላችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞😍😘
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 2 жыл бұрын
በጣም ተሳክቶልሀል ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁእጅግ በጣም የተባረከ ትዳር ኑሮ ይሁንላችሁ ልጇችሁም ትባረክ ትደግላችሁ ::
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ! ፀጋውን ያብዛላችሁ! በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ አይለያችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤እናመሰግናለን❤💞🥰
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!!!
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
እሺ በርቱልን
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
ስላም ውዳች በእስክይብ አዳራጉኛ
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
@@tgabebetube4392 ስላም ውዳች በቅነት ስብእስክይብ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
ተቀላቅያለሁ በርቱ
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
ተቀላቅያለሁ
@wollo1630
@wollo1630 2 жыл бұрын
ወይኔ ማጣየ አሣዘነቾኝ ዝበሉ አለች አይዧቾ ጠክሩ ውዶቼ 😘🌹
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🏾❤💞💞😘😘
@hdhdjejr9309
@hdhdjejr9309 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይለምልም ልጃችሁን እግ/ር ያሳድግላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ስታምሩ ፋሚሊ ፍቅር ሲኖራቸው ልጅች በጣም ደስታ ይጨምራል ኑርልኝ
@neju4652
@neju4652 2 жыл бұрын
ግን እኮ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም የባሰ የሴጣን በር መክፈት ነዉ
@user-js8op3fl5v
@user-js8op3fl5v 2 жыл бұрын
ፕራክን አልደግፍም ግን ፍቅራችሁ መሻ አሏህ ደስ ትላላችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምርኝውዴ
@YemaledaTseaytube
@YemaledaTseaytube 2 жыл бұрын
የእኔ እናት የማርያምዬ በእዉነት አሁን ይች ልጅ ህጻን ናት ወይስ ትልቅ ናት በእዉነት ገረመችኝ አባቷን ዝም በል አለች አናቷን አታልቅሽ ትላለች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በእዉነት ገረመችኝ አይይይይ ይሔ ፕራንክ የሚሉት ነገር ግን ወይ ጉድ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
@@YemaledaTseaytube እናመሰግናለን🙏🏾❤💞😍😘
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 2 жыл бұрын
በእዉነት እንደዝ አይነት ብራንክ ጡሩ አይደለም እህቴ አሳዘነችኝ ደሞ በልጃቹ ፍት ሞሆነ የለበትም ዉዳቸ ❤️
@user-ch4kv2fh2p
@user-ch4kv2fh2p 2 жыл бұрын
በናታቹ በልጅ ፌት እንደዚህ አይነት ፕራክ አትስሩ የኔ ማር ማማዬ
@asratberhanie1594
@asratberhanie1594 2 жыл бұрын
በእውነት ምን አይነት ፍቅር ነው ያላት በጌታ። ፍሬ እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
ሴት እኮ ጥሩ ባል ከገጠማት ማፍቀር መንከባከብ ትችላለች
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏🏾😍😍💞❤😘
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
@@selamhailu1990 እውነት ነው እህቴ 🙏🏾😘❤💞😍
@yaredoethio3149
@yaredoethio3149 2 жыл бұрын
ልጅቱ ፊት መሆኑ ነው እንጅ ምርጥ አርቲስት ነህ።
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
😄😅
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
እረ አይደነቅም ኡኡኡኡ ይቅረብህ
@user-vn8fs1ot1g
@user-vn8fs1ot1g 2 жыл бұрын
ዋዊዊ ፍቅራችሁ በጣም ነው ምያምራው ደሞ በመሀለችሁ ያለችሁ የአምለክ ስጦታዋ ስተምር ጌታ ፍቅሩን ያብዘለችሁ።
@maryalmary4101
@maryalmary4101 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባረካችሁ አይላያችሁ ውዶች የኔ ጣፍጭ እድግ በይ ውድ
@biruktawitsahlemariam3240
@biruktawitsahlemariam3240 2 жыл бұрын
በእውነት ፕራንክ መሆኑን እያወኩ አነባው እራሴን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ❤️
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
የኔ እናት🙏🏾❤💞😍😘
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ወይኔ የማርያምዬን መጨነቅስ አየሽልኝ ?
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ስትአምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ቅመም ልጅ አላችሁ ትደግላችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 እናመሰግናለን🙏🏾❤💞😍😘
@user-fb4nl4tz7u
@user-fb4nl4tz7u 2 жыл бұрын
ወላሂ ከዚህ ብዙ ትምህርት አለዉ በተለይ ለሴቶች ❤❤❤👈
@mesimesi8277
@mesimesi8277 2 жыл бұрын
ፍሬዋ የእኔ ምስክን አሳዝንሽኝ እውነት እንኳንም ፕርንክ ሆነ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ እናተ ለብዙ ሰው እራእይ ናችሁ ማማየ ውድድድድ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤ ክብረት ይስጥልን❤🙏😘
@astukitchen4347
@astukitchen4347 2 жыл бұрын
ውይ ምነው? በዋናው ነገር ይቀለዳል? ፕራንክም ቢሆን ለዚችው ደቂቃስ ለምን ትወዛገብ:: ፍርዬ የኔ እውነተኛ አፍቃሪ ፍቅራችሁን ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ::
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 አመሰግናለሁ❤😘🙏 አይገርምሽም በዋናው ነገር ቀልድ ሆሆሆሆ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ጥፋቴን ነገርኝና ላሰተካክል ያልች እንቁ ሴት ለመጀምርያ ጌዜ አንች አይሁ በእወንት እግዝያብሔር ክፍ ያል ክብር ያደርስሽ እኔም ሴት ነይ እንዲህ ቤለኝ ባናትህ ተትክል ገደል ገባ የተልያዮ ሰደቦችን ሰደቤ ነበር ማጥናገርወ ክፌቴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አንች ገን ነጹህ ሴት ነሽ በእወንት የፍቅር አምላክ ፍቅራቹህን ያብዛወ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kadeejaahmed8170
@kadeejaahmed8170 Жыл бұрын
ለቤታችሁ አድስነኝ ባድቀን ሁሉንም ባላየሁም በጣም ነዉ የምዋዳችሁ ሚጣየ እድግበይ ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁ በጣም ነዉ ሰላም ለሀገራችን
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 2 жыл бұрын
ሁለተኛ በትዳራችሁ በፍቅራቹ ላይ ፕራንክ እንዳትሰሩ እውነት እኔ እራሱ ጨነቀኝ በሌላ ነገር ላይ ከፈለጋችው ስሩ ሚጡዬ የኔ ጣፋጭ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እሺ ኑኑዬ
@saraassefa2376
@saraassefa2376 2 жыл бұрын
Yes please!!!!! Speak life and blessing on your marriage even if it’s for prank or joke!!!!! Pls! Don’t manifest negative things. God bless your union and daughter!
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 2 жыл бұрын
That was too cruel. I love you guys. Mammaye, you are precious. God bless you all.🙏🙏🙏🙏
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
Thanks dear💕❤😘
@maryamawtgierma3073
@maryamawtgierma3073 2 жыл бұрын
Yena konjew asazenshg sewdacew ayezewn fetary yetbkaceww yena konjo ewntm enat
@lanchiseladane6001
@lanchiseladane6001 2 жыл бұрын
በጣም ያናዝናናኝ የማማ በመሀል ጣልቃ የምትናገረው ነገር 😂
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስ የምትሉ የተባረካችሁ ቤተሰብ ዘራችሁ ይባረክ።
@hayat8126
@hayat8126 2 жыл бұрын
የኔማር ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ♥️🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
ስላም ውዳች ስብእስክይብ በቅነት
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞😍😘
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጡሩ አይደለም በፍጹም ጥሩ አይደል ፍራንክም ቢሆን እርስ ቀይሩ በእግዚአብሔር ጥሩ አይደለም
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እሺ
@proudethio1594
@proudethio1594 2 жыл бұрын
Eneye I can’t get enough of this little one .she is so cute 😘😘😘😘😘yeneye asabi desmitl nat.🤣🤣 tikikil nat tilalech .fetari ayleyachu
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
በስመአብ ፍሬዬ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ ጥፋቴዬ ምድነው ማንም የማይል ሰው
@meseret1856
@meseret1856 2 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ ውይ ኤሄ ፕራክ አስለቀሰት እኳ አይዞሽ ፍቅራችሁ ደስ ይለል💞💞💞
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🏾❤🥰💞
@user-kh4je2eb9o
@user-kh4je2eb9o 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሚጣየደግሞ ማሻ አላህ ያሳዲግሽ ቅመም ነገር ነሽ፞ እወዳችኋለሁ። እእፍፍ ሚጣየ አስታራቂ ምርጥ ሽማግሌ ናት የምር እሽሽ አለች የሚገርመው ምክሯ ተረጋጊ የኔ ጣፋጭ ፕራንክ ሲሉ ደግሞ ሳቀች፣አብራ እእፍፍ የምር አላህ ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁን አብዝቶ አብዝቶ በዲንያም በአኼራ አይለያችሁ🇪🇹❤🇪🇹☝💪🙏
@Ethopia22
@Ethopia22 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰💞💞💞💪🇪🇹🥰
@alelmunur7207
@alelmunur7207 2 жыл бұрын
አላህዬ የሚሳየው ነገር የለም ሁሌም የምመኝላቹ አላህ በመንታ ልጆች ያብስርልኝ ያረብ በጣም ነው የምወዳቹ ራኬብ ቤት ካየሗቹ ጀምሬ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@rigbetube1077
@rigbetube1077 2 жыл бұрын
"ያጠፋሁት ካለ ንገረኝ"ፍሬ ሽኮር መልካም ሴት ነሽ። ፍቅራቹ ይለምልም።
@user-up3ey3og1s
@user-up3ey3og1s 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በወድ ልጅ ደግሞ ይባርካቹ ይችላል እሱ ተባረኩ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞💞😘
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
ፍሪዬ በጣም አስተዋይ ነሽ ፕራንክ ቢሆንም ለልጅሽ ሥነ ልቦና መጠንቀቅሽ ይህም ትምህርት ነዉ የማርያም ሥነ ሥርዓቷ ዝም አለች ጠላት ጆሮዉ ይደፈን እንዲህ አይነት ፕራክ ጥሩ አደለም ወንዴ አስተማሪ ምክሮችን ብታቀርቡልን ይሻላል በርቱ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🏾❤💞😘😘
@erehanatube1667
@erehanatube1667 2 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በይ ተርጋጊ አለች የእውነት ትግስተኛ ነሽ ሚስኪን ለትዳርሽ ትልቅ ክብር አለሽ የኔውድ አላህ ትዳራችሁን ያዝልቅላችሁ አንተም ፕራንኩ ተሳክቶለሀል 👍👍👍
@user-lj6hy1gy9e
@user-lj6hy1gy9e 2 жыл бұрын
ሚጣየ የኔ ፍልቅልቅ ላቸብየገብቸ አላህ ያሳድግሺ🥰 ፖራኩያበደነው ጥሩሚስትአለህ ፍቅራቸሁን ያብዛላቸሁ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 2 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ይቅርብህ ወድሜ ምክኒቱም ታማሚ ሥለሆነች ድንጋጤ አችልም በተረፈ አብሺሩ የሚጣ ወላጆች
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዙዙሻ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily የኔውድ ወላሂ አብሬሺ ነው ያለቀስኩት
@umsami9582
@umsami9582 2 жыл бұрын
ስወዳቹእኮ@@zuzutube5497 የኔእናት
@lolman7109
@lolman7109 2 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እንዲህ ያለ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል እህቴ በጣም እደለኛ ነሽ እንዲህ ያለ ባለቤት ስለ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ አመስገኜ ጣዋትና ማታ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞😍😘❤ እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-mk4bq1fy8e
@user-mk4bq1fy8e 2 жыл бұрын
ምርጥ ሚስትናት
@Samirebm
@Samirebm 2 жыл бұрын
እንደ ፕራንክ ምንም የለ ልቤን የሠበረው,,የኔ እናት አይዞሽ እንኳንም ፕራንክ የሆነልሽ ስሜትሽን ተረዳሁሽ,,,ሚጣዬ የኔ ጣፋጭ,,አይዞሽ አላለችም
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ምስኪን እፍ አልቅሰሽ አስለቀስሽኛ ማሮች እግዛብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😘❤💞
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
ወላሂ ከልቤ ነው ያለቀስኩት ኡፍፍፍ ፈጣሪ እስከመጨረሻው እድሜ ዘመናችሁ አይለያችሁ ፍቅራችሁ እስከ ገነት ያርግላችሁ 😭😭😭😭😭😭የኔ ነው የመሰለኝ ፈጣሪ የልጅልጅ ያሳያችሁ ❤❤❤❤❤ውድድድድድ ነው ማረጋችሁ ፈጣሪ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞😍😘😘 ክብረት ይስጥልን❤💞😍😍😘😍💞❤
@user-hn4tj2ys8z
@user-hn4tj2ys8z 2 жыл бұрын
ሙሥሊም ነሽ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
@@user-hn4tj2ys8z አዎ እህቴ ምነው
@user-dv7jq3pv4z
@user-dv7jq3pv4z 2 жыл бұрын
ሙስሊም ሌላምነተከትልይን ለጀናትምናናምንአይልም ድንሽንተማር እናቱ
@yeshikirosifromethiopianmu5103
@yeshikirosifromethiopianmu5103 2 жыл бұрын
Mamay ❤
@fafi5908
@fafi5908 2 жыл бұрын
💔💔💔ያአላህ ዉላሂ አስለቀሰችኝ የኔ ውድ 😭😭 ትክክለኛው ፕራንክ ተሳክቶለሀል የማሚቶ አባት 👍👍👍
@yedingil
@yedingil 2 жыл бұрын
ፍርዬ ቃላት የለኝም አንቺ የንግስቶች ንግስት ነሽ👸👸😘😘🌺⭐️ኑሪልኝ የኔ አስተዋይ♥️♥️
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ዳጊ ወድማችን ምርጥ ባል ከፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ማማየ እድግ በይ የኔ ጣፋጭ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 እናመሰግናለን🙏🏾❤💞😍😘😍💞❤🙏🏾
@selammina2643
@selammina2643 2 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 жыл бұрын
ውይ ከባድ ኘራንክ ነው ደም ግፊት ያለበት ሰው ቢሆን ይስታል። ወይኔ እንባዬ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ። የማርያም ምትደነቅ ልጅ ነች በትዳር ኘራንክ አታድርጉ ከባድ ነውና በተረፈ ፍቅራችሁ እስከ ሽምግልና ይሁንላችሁ🙏🙏🙏🙏
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞💞😘
@yemareyamclina2425
@yemareyamclina2425 2 жыл бұрын
ውይ ቶንዴ እኔ ራሱ ፕራንክ እንደሆነ እያወኩ የፍሬን ሁኔታ እንባዋን ሳይ በጣም አናደድከኝ። ሁለተኛ እንደዚ እንዳታረግ በዛ ላይ ልጇ ፊትማ አታስለቅሳት።
@emumatias6116
@emumatias6116 2 жыл бұрын
የኔናት ትዳሯን አክባሪ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው መልካም ሴት ነች ለትዳርሽ ክብር ያለሽ እኔንም አስጨነቃችሁኝ ውይ💚💛❤
@Tube-fk5iq
@Tube-fk5iq 2 жыл бұрын
በፍቅር የምወዳችሁ ከናተ ብዙ ተምራለሁ ፍቅራችሁን ያብዛልን ደስ ስትሉ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏😘💕❤💕😘🙏
@fasikakora6257
@fasikakora6257 2 жыл бұрын
እንደነዚህ ያለ ለሁላችሁም ትዳር ይስጠን አሜን በሉ።
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞💞😘
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
የኔ ድቡሾ ፍሬ እግዚአብሔር ይባርካቹ በልጅ ባርኮሻልና እግዚአብሔር ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ አሜን
@gojomedia8115
@gojomedia8115 2 жыл бұрын
ዉይ ማማዬ ስታሳዝን ከወለዱ እንደዚህ ነዉ በስነስርዓት ማሳደግ እድግግግግግግ በይልን 😘😘😘😘
@ethiopeace6124
@ethiopeace6124 2 жыл бұрын
ፍርየ የኔ ወድ ትዳሯን ወዳድ ፈጣሪ ትዳራቹህን አብዝቶ ይባርክላችሁ ሚጢጢ የቤታችሁ ሁበት አና ድምቀት እድግ ተበልላችሁ የኔ ጣፍጭ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤😘 አመሰግናለሁ🙏❤😘
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
አቡ እንዳንት አይነቱን ባል ያብዛልን ስታምሩ እፍፍፍፍፍፍፍ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞😘😘
@user-hd4yv4dm5m
@user-hd4yv4dm5m 2 жыл бұрын
ወይ የእኔ እናት አስለቀስሽኝ እውነተኛ ፍቅር እኮ ይለያል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@yelalandebete2261
@yelalandebete2261 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ ታድለሽ እምዬ ምን አይነት ባል ነው ፈጣሪ የሰጠሽ ከዚህ በላይ ሀብት ምን አለ
@aminatabdu6905
@aminatabdu6905 2 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ ስታምሩ 😍😍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🏾❤💞😍😘😘❤
@estifo2023
@estifo2023 2 жыл бұрын
ታምራላቹህ። ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ። ምርጥ ኘራክ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏💕❤😘
@zedibeletewyoutube6725
@zedibeletewyoutube6725 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሸ የጥሩ ቤተሰብ ልጀነሸ መልካምን ተመኛሁላችሁ
@user-uc1vn5qm6g
@user-uc1vn5qm6g 2 жыл бұрын
እኔ ከዚህ በፊት ተከታታያቹሁ አልነበርኩ ደስ ትላላችሁ ህፅንዋን አስለቀሰችን አይን አይናችሁ እያየች እስ ትላለች የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ 😘😘🌹🌹🌹🌹
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
ስታምሩ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🏾❤💞🥰
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
ስላምአላይክም በቅነት ስብእስክይብ
@muzitambase3012
@muzitambase3012 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ከነ ጣፋጭ ልጃቹ ተባረኩ ልጃቹ ፊት እንደዚህ እይነት ባይወራ ጥሩ ነው
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤🙏 እሺ
@wstube3191
@wstube3191 2 жыл бұрын
አቺ ትለያለሽ ትክክለኛ ሚስት ናት ተከባከባት ፈጣሪ ኑሯችሁን ይባርክላቹ ማማዬ እድግ በይልኝ የኔ ቅመም
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
የነረ ምርጦች ስታምሩ ልጆቹ ግን እስማረሰት ናተሰ ፈጣሪ ያሰመድጌላቹ😘😘😘😘
@senitube9472
@senitube9472 2 жыл бұрын
ጣፋጮች ናቹ አላህ ፍቅራቹ ጭምርምርርርር ያርግላቹ ግን ዳጊ ፍሬን በፕራንክ አታስከፋት 🥺❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@senitube9472
@senitube9472 2 жыл бұрын
@Sifaan Horite kush እሺ ማማ❤️እኔንም🙏
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 እሺ❤💞😍😘😘
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 2 жыл бұрын
I loved when he said " Hiwoten lanchi esetalehu" That is a true measurement of a loving husbsnd and she deserves to be loved that much because she is a God fearing, beautiful, loving woman.
@ferdosaousman3146
@ferdosaousman3146 2 жыл бұрын
True dear
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
Thank You So Much My Dear🙏💕❤❤😘😘
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
@@ferdosaousman3146 💕❤
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የኛ ጉልበት እንባ ነው አይይይይ አብሽሪውድ
@medinabintendris
@medinabintendris 2 жыл бұрын
መሻአላህ አለይኪ ትዕግሰትሺ ሳላድንቅ አላልፍም። መልካም ሚሰት ነሺ። አይለያያችሀ ፍቅሩን ያብዛላችሁ።
@hanatsegu6991
@hanatsegu6991 2 жыл бұрын
ደስ ሰተሉ አግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርከው
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰💞❤❤
@hanatsegu6991
@hanatsegu6991 2 жыл бұрын
@Sifaan Horite kush eshi
@user-ti1oq5de5j
@user-ti1oq5de5j 2 жыл бұрын
@@hanatsegu6991 ኤ
@user-ku5nm2ds4p
@user-ku5nm2ds4p 2 жыл бұрын
የኔ ማር ፋቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ አይለያያችሁ ውዶቼ ማማየ አሳዘሽኝ ፋሬዋ አይዞሽ ማማ😘😘😘❤❤💋💋💋
@helengebrehiwot6363
@helengebrehiwot6363 2 жыл бұрын
Beautiful family god bless you all ❤🙏
@user-up3ey3og1s
@user-up3ey3og1s 2 жыл бұрын
በየእሱስ ስም እደዚህ አይነት ይቅር ጡሩ አይደለም ድንጋጤው እራሱ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እሺ
@enat5573
@enat5573 2 жыл бұрын
ውይ እሱ ራሱ ኮ ፍርቶ ነው ፕራክ የሚያድርግው ፍቅራችሁ እሰክዘላልም የሁን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞😘😘 እናመሰግናለን🙏🏾❤💞😘😘
@enat5573
@enat5573 2 жыл бұрын
@Sifaan Horite kush አድርግሻልሁ
@weynshetsete7317
@weynshetsete7317 2 жыл бұрын
@@enat5573 ቤተሠብ እንሁን ማሬ
@weynshetsete7317
@weynshetsete7317 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily ቤተሠብ እንሁን እምወዳችሁ
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 96 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
ቶንዴ ሰክሮ መጣ | ፍሬን ደበደብኳት
21:38
Frie Dagi Family
Рет қаралды 81 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 96 МЛН