"እንካ በድብቅ" ምርጥ የገጠር ድራማ( Enka Bedibik New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 84,453

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@buzuleb945
@buzuleb945 6 ай бұрын
ኣያ ገረመው የድምፅህ ነገርስ😂😂😂😂😂😂😂😂 በርቱልን❤❤❤❤
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld Жыл бұрын
የብልግና ቃላት ባታበዙ ምርጥ ድራማ ነበር
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 6 ай бұрын
ምርጥ መልክትነው ባዳወቻችንን በቤታችን ይዘን ሳናቅ ሌላን ሰው እንወነጅላለን ሁሉም በየቤቱ የራሱን ቤተሰብ ቢያጠና ቢተዋወቅ ሀገራችን እድህ መላቅጦን አታጣምነበር ለገባው ሰው ትልቅ ትምህርትነው ያየሺ ልጆን አይደለም ልጠረጥር ትልቅ ደረጂ ነበር እምታስበው አያገረመውም አትርፎ ለመሸጥ የግልጥቅሙን ብቻ አስቀድሞ ልጂን የሚያመጣውን ሁሉ ባይቀበለው ይህንን ሁሉ ባልሰረቀነበር እናም ያስተምራል
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Жыл бұрын
አስተማሪነው ሁሉም ወላጅ ልጆቹን አያውቅም የሚገርመው እቤትሌላ እውጭሌላናቸው የዘንድሮ ልጆች🥺🥺በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ Жыл бұрын
ያማል ቅኔው 😁😁😁
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እረተው፣ብረድስቷን፣አትስረቁባት፣ስወድሽወላሂ፣በጣምነው፣የምትችይው🎉
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 Жыл бұрын
ካጀማመሩ ሌባው ማን እንደሚሆን ገምቼ ነበር:: አሪፍ ድራማ ነው በርቱ::
@tilksew-e6s
@tilksew-e6s Жыл бұрын
አስተማሪ ኮሜዲ ነው በርቱ።
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
ሞላጫ ሌባ ትክክል😂😂 ስትችሉበትኮ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@zkebede8763
@zkebede8763 Жыл бұрын
እንዲህ ነው ጀግና እናት ሁለተኛ አይስርቅም ይማራል
@dagnachewghion3228
@dagnachewghion3228 Жыл бұрын
ጎበዞች ትወናን ከነነፍሱ!
@titoazeze3461
@titoazeze3461 Жыл бұрын
እኔ እምለው፣.......ከብልግና እና ከዝሙት ውጪ ሌላ ባህል የለንም እንዴ? ስንት አዝናኝ እና አስትማሪ፣ ሃገርን የሚያስተዋውቅ ትልቅ ባህል እያለን፣ ምን የሚሉት የአማራን ሴቶችንም ወንዶችንም ማሳነስ ነው። ሃሎ ይሰማል?
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
ትክክል አዋረዱን
@Amhara3K
@Amhara3K Жыл бұрын
I miss you guys l, you’re amazing. Germew you’re the flavour for this episode.
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Жыл бұрын
በጣም ትችላላችሁ አላህይጠብቃችሁ❤❤😂😂🎉
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ በስመአብ ደግሞ ትወናቸው በጣም ጎበዞች🙏😘😘😘😂😂😂😂
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ Жыл бұрын
😁😁😁😁ክክክክክክ አይ ተመሪ ያዝግዲህ ጃል
@yesrahailu9366
@yesrahailu9366 Жыл бұрын
😂😂😂ያየሽ ያንቺው ጉድ ነው የተረፍ እቃ አለ እቤት
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Жыл бұрын
😂😂😂
@AAAA-z5o8s
@AAAA-z5o8s 8 ай бұрын
ያየሽና።አበጀሽን በጣምነው እምወዳቸው❤❤❤❤
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ Жыл бұрын
የምር በጣም ጥሩ ትምርትነዉ
@mercato967
@mercato967 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ!!!
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም Жыл бұрын
እንደፈራሁት የያየሽልጅ. ድሮም ከሩቅ አይመጣም ከቤት ነው
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
የ አያ ገረመዉ ሰላምታ 🤣🤣🤣🤣
@bekeleshumetie1842
@bekeleshumetie1842 Жыл бұрын
hhhhg6
@فوزيةسليمان-ه2ب
@فوزيةسليمان-ه2ب Жыл бұрын
አያ ገረመዉ አሳዘነኝ 😂😂😂😂
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym Жыл бұрын
የምር ትችላላችሁ ውዶችየ በርቱልን ❤❤❤
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
አርሶ አደርኮ አትንኩኝ አልነካም ነው ተከባብሮ ተሳስቦ የሚኖር ነዎ
@ምህረትምህረት-ደ6ኸ
@ምህረትምህረት-ደ6ኸ Жыл бұрын
አያ ገርመውኮ ❤❤❤😅😅
@agdr895
@agdr895 Жыл бұрын
አሳዘንሽኝ የኔ እናት። በልጅ አትቀጡ።
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld Жыл бұрын
የሌላ ሰው ልጅ ቢሆን ልታቃጥሉት አልነበረ እንዴ ህግ ህግ ነው ወይስ ለህግ አውጪው አይሰራም😂😂😂 ለኛ አገር ህግ አስከባሪና ህግ አውጪ ለራሳቸው እንደማይሰራ ጥሩ ማሳያ ነው። ከሌላ የመጣ ሌባ ቢሆን ኖሮ ሊቃጠል ነበር😂😂😂
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
እዉነተኛ ዳኛ አፄ ዘረ ያዕቆብ ነዉ ልጁን ሳይቀር በህግ የዳኘ አጥፍቶ ሌላ ሰዉ ሲያስገድል የራሱን ልጅ በስቅላት በህግ ቀጣ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Жыл бұрын
አይይይአየገረመው 😂😂😂😂
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ሲችሉ😂😂😂
@mememiti2587
@mememiti2587 Жыл бұрын
😅😅😅 ልትስበዲ መጣሽ አላለም
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 Жыл бұрын
ክክክ ልታስበጂ
@Leulbeza
@Leulbeza Жыл бұрын
ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን በርቱልን ጎበዞች ናችሁ❤❤❤
@قيودالهاتف-ه6ذ
@قيودالهاتف-ه6ذ Жыл бұрын
አይ እንደዚህ አለ በየሰፈሩ 😅
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Жыл бұрын
ውይይይ ደስ ስትሉ😂😂😂😂❤❤
@ምህረትምህረት-ደ6ኸ
@ምህረትምህረት-ደ6ኸ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ. የኛ ትምሳሌውች❤
@yekebargondareatse4795
@yekebargondareatse4795 Жыл бұрын
ወይ ገሬ
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 Жыл бұрын
like እና subscribers አርጉበሉ መግቢያው video ላይ መሀል ላይ አስገብ የፊልሙ ባለቤቶች እባካቹ ሰው ካላስታወሳቹት አያረገም❤❤❤
@mamamin3122
@mamamin3122 Жыл бұрын
ጉብልየ
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
አዎይ ሁሉም ለራሱ ሲሆን ያሳዝናል ልጂሺን አታቃጥይም
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 እደፈራሁት የያየሺ ጉድ ሆኖተገኝ 😂😂😂😂😂
@hanajohn-gh6db
@hanajohn-gh6db Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-hana365
@user-hana365 Жыл бұрын
እይ ውሾች ብራሀቭ አልቀው ከዚህ አገር ም ልቭሳቸው ና ማጠቬቸው ልዩ ነው እንኳን ምግቫቸው 🤦
@aselefch
@aselefch Жыл бұрын
🙏❤️❤️❤️🙏❤️🙏❤️😂😂😂😂😂😂
@اااا-ذ7و1غ
@اااا-ذ7و1غ Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አያ ገረመው 😂 ቅኔው
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
"Lela zend tasbejalesh" ale aya geremew 😅😅😅😅
@alain-vw8us
@alain-vw8us Жыл бұрын
😢😢😢😢
@naaodaraya9013
@naaodaraya9013 Жыл бұрын
Yagerkin map atakowmm ende,,,weys be hilmik new,,,eritrea atgengim
@tayuba1015
@tayuba1015 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ❤❤❤
@mtolla5767
@mtolla5767 Жыл бұрын
Is she married? I need to marry this girl she is beautiful
@tigtig1274
@tigtig1274 Жыл бұрын
❤😂😂😂
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ሌባው
@meremayimamhussen2601
@meremayimamhussen2601 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
የኔ ልጅ ላጠና እያለ በእየመንደሩ እየሄደ ነውጅ የሁላንንን ቤት ይጠብቅልን ነበር አለች ሴትዮይቱ። በመጨረሻ የራሷ ልጅ ሌቫ
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Жыл бұрын
😂😂😂😂💚💛❤️🕊🕊
@የነገንማንይቃል
@የነገንማንይቃል Жыл бұрын
🤔🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@aselefch
@aselefch Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@taybasaid299
@taybasaid299 Жыл бұрын
ዴሞ ገረሙው ተብታባ ሆኖመጣ
@hanasador3723
@hanasador3723 Жыл бұрын
😂😂😂
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@ZawdaTamagn
@ZawdaTamagn Жыл бұрын
Letasebeje meteshi new alalem 😅😅😅😅
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
ሀገር በሙሉ ሌባ ሆኗል አይ ጉድ
@liyakasu6835
@liyakasu6835 Жыл бұрын
Gobezoch bertu
@yal1907
@yal1907 Жыл бұрын
ምን እባቱ ስጭው ከቻለውም ከዛው ይቀበርበት
@santosabebe2114
@santosabebe2114 Жыл бұрын
Geremew: kinew...Tasbjalesh.😅
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
😂😂😂
@ይርጋመላኬ
@ይርጋመላኬ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ Жыл бұрын
ድራማችሁ ሁልጊዜ ከዝሙት ጋር የተያያዘ የዘቀጠ ቃላት መቼ ነው ከዝሙት ቋንቋ ነፃ የምትወጡት ?? አይ አማራ ! በቃ መጎነታተል ነው ስልጣኔአችሁ የምትሰጡት ርዕስ ራሱ ሲያስጠላ !
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
አይ አማራ ምን ማለት ነዉ የዝሙት ቋንቋዉን አዉግዙ ጠባቦች ዝሙት ብሔር የለዉም ደንቆሮ እንደ ሚድያ መዉቀስ እንጅ የአማራ ህዝብ ወክሏቸዋል?
@Fiqadueshetoo
@Fiqadueshetoo Жыл бұрын
ጉድ ወለድሸ በቁምሽ ቀበረሽ
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj Жыл бұрын
❤❤❤❤
@alimat3599
@alimat3599 Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂
@hananesane7184
@hananesane7184 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@addfadf1661
@addfadf1661 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@saearh8656
@saearh8656 Жыл бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@samsung-jq3gs
@samsung-jq3gs Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 10 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
ethiopia music 2024
7:40
Mj film production
Рет қаралды 9 М.
የትም ነው ሐገሩ አዲስ ዝግጅት (Yetim nw Hugeru new ) 2024
1:16:13
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 102 М.
አሳድረኝ  ብላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Asadiregn Bila New Full Length Ethiopian Movie 202
1:07:17
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 68 М.
ድቁላት አዲስ የገጠር ድራማ ( Dikulat New Ethiopian Dirama ) 2024
37:15
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 113 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН