እፀ ሳቤቅ - its Anti metal herb and it dissolves other metals on contact

  Рет қаралды 26,042

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

እንደ ማርቭል ስቱዲዮ ላሉ ተቋማት የፊልም ጥበብ ታሪክን ባህል እምነትን እና የአገራትን ፖለቲካዊና ሳይንሳዊ አቅጣጫ መጠቆምያ ጥበብ ነው:: ይህንንም ተግበራዊ ለማድረግ የተለያዩ ምናባዊ ላዕለሰብ ገፀባሕሪያትን የሳይንሳና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን እና ከተሞችን በመፍጠር አሜሪካዊ እሴቶቻቸውን ብሎም ፍላጎቶቻቸውን አስተዋውቀዋል:: ብላክ ፓንተር ፊልምም ለዙሁ አንድ ማሳያ ነው::
መሰረቱን የአፍሪካ ታሪክና ባሀል ላያ ያደረገው ብላክ ፓንተር ፊልም ውስጥ የተሳሉት ላዕለ ሰብ ገፀ ባሕሪያት የጀብዱ ታሪክ ምንም እንኳ ምናባዊና ልብወለድ እነደሆነ ቢነግሩንም በጥንቷ ኢትዮጵያ ታሪክና ጥበብ ውስጥ ግን በገሀድ ነበሩ:: ይህንንም ብላክ ፓንተር ፊልም በዋና ገፀባህሪነት የተሳለውን የብላንክ ፓንተሩ ወይንም የቲቻላን ላዕለሰብ ብቃቶች ወይንም Super human abilities እንዴት በኢትዮጵያ ውስጥ በገሀድ እንዳሉ ለማመላከት እንሞክራለን
ይህን የምናደርግበት አብይ ምክንያትም የዘመኑ ስልጣኔ ከምናባዊ ሀሳብ ሳይሆን ከጥንታውያኑ ኢትዮጵያውያን ጥበቦችና ፍልስፍናዎች የተቀዳ መሆኑን ለማመላከት ነውⵆ

Пікірлер: 42
@tesfamariamtessema1620
@tesfamariamtessema1620 5 жыл бұрын
ራፋ አንተን ለማድነቅ ቃላት የለኝም እየሩሳሌምን ለማቅናት ካንቀላፉት መሀከል እንደ ንስር ከርቀት እያየ የአባታቹ ታሪክ እንደሚያንገበግበው ወጣቱ "ነህምያ " ትጉህ ሆነህ አግኝቼሀለሁ የኢትኤል አምላክ ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ በሞገስ ላይ ሞገስ በጥበብ ላይ ጥበብ ይደርብልህ ለዕዝራ ሱቱኤል የተሰጠ የማስተዋል ፅዋ ለአንተም ትሁንልህ ከ መንጋው ለየት ብለህ ከጋጋታው ተነጥለህ የቀደመችውን የአባቶቻችንን የጥበብ መንገድ ስለምታሳየን ከልብ እናከብርሀለን።
@ethiopiantechnology3322
@ethiopiantechnology3322 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እባካቹህ ይህን ውጩን ናፋቂ ትውልድ እንዲለወጥ ከዚህም የበለጠ መመራመር ያስፈልጋል ሀገሩን የሚወድና የሚጠቅም ትውልድ እንፍጠር
@derejeyihalem1622
@derejeyihalem1622 5 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል፡፡ በርቱ፡፡ አንድ ነገር ግን፣.. ዩቱይብ ላይ ስትጭኑ ይበልጥ እንዲስብ እና ግልፅ እንዲሆን ከብላክ ፓንተር ሙቪ ላይ እየቆረጣችሁ ከትረካው ጋ ብታስገቡበት፡፡ I mean ቪዲዮ ብሆን:: thank you.
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ 5 жыл бұрын
በርቱልን ይሄን የደነዘዘ ትውልድ ተባብረን እናንቃ ድንቅ ነው የአባቶች ጥበብ ፍለጋ እናመሰግናለን
@biulekassa856
@biulekassa856 5 жыл бұрын
ውነትህን ነው የደነዘዘም አይገልፀውም ይሄ ትውልድ
@tebibusolomon220
@tebibusolomon220 4 жыл бұрын
ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው ይላል።
@awulogson
@awulogson 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@tsionlegesse281
@tsionlegesse281 5 жыл бұрын
Betam enamesegenale Amelake Kidusan tibebun yebelet yechemerl! Yzignaw sera dimets gen tenesh werdwal bistekakel beterefe yewenet enaten sesema yemenor gugute yechemeral bertulegn
@mahlet3570
@mahlet3570 Жыл бұрын
Thank you 💚💛❤
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
አይ ሀገሬ አንድሠው አተሽ ታሸሺ ታሸሽ አንተንግን አደንቅሀለሁ ይሄንም ያሠማህን አንተነህና እሥቲ ጠንክር እናመሠግናለን
@biulekassa856
@biulekassa856 5 жыл бұрын
ያሳዝናል ምን ያህል ማንነታችን እንዳጣን ጥበባችንን ወስደው እነሱ ይጠቀሙበታል
@sahelemkitaw8594
@sahelemkitaw8594 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን
@ibmvpn4483
@ibmvpn4483 2 жыл бұрын
Now in Ethiopia all type of plant ? or Where it found??
@tilahunt2986
@tilahunt2986 4 жыл бұрын
Arife naw
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@mariavaldez7553
@mariavaldez7553 5 жыл бұрын
May God bless you. I know we will learn a lot from this channel thanks
@kalebal8875
@kalebal8875 5 жыл бұрын
አንድዬ ከእናንተ ጋር ይሁን!
@ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ
@ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ 5 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም
@melakudesalegn9605
@melakudesalegn9605 4 жыл бұрын
ስለ ንጉስ ኢትኤል ታሪክ ንገሩን ወይም የተሰራ ካላቹ link ላኩልኝ
@cyberb2297
@cyberb2297 5 жыл бұрын
I would like to say thank you for sharing this with us and would be most grateful if you could tell me where do I get this instrumental or may be share the link. please please I really need this, it makes me feel taken and.......
@22danielzula
@22danielzula 5 жыл бұрын
thanks alot i really appriciate you are the best
@girmawselassie7188
@girmawselassie7188 3 жыл бұрын
ሰላም እባካቹህ የመዝሙረ ዳዊት ገቢር Pdf ማግኘት አልቻልኩም
@asmeretestifanos6613
@asmeretestifanos6613 4 жыл бұрын
It is good inf but we need thé plants name and look like thanks
@mickyastesfaye8687
@mickyastesfaye8687 5 жыл бұрын
አሁንማ ሱስ አስያዝከኝ እኮ።
@Simeonf7750
@Simeonf7750 11 ай бұрын
Also Harry Potter and Lord of the Rings are based on Ethiopia
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 5 жыл бұрын
Hagere yehen yahele miseterat endaluat alawukem neber egeziabeher yehenen endetaderge tebebune yegeletselek wondemachen egeziabeher yebarekeh kezihem belaye le zih tewulede hagerachen kalem yeteleyechena yetebeb mefelekiya ye egeziabeher tebebe yebezalat hager endehoneche endiyawukena hagerune endiwode selehageru endimeramer tewuledu endineka seladerekew betam enamesegenalen tebebune abezeto yesetek egeziabeher hagerachenen ena endanete ayenetune hager wodadune tewulede yabezalen hagerachen tenetem be egeziabeher ahunem wodefitem be egeziabeher tebeb new yemitenorew ewunetem ethiopiaye telek nat selemanenetua teleke balawukem selehagere lemenager kalat yateregnale betam new yemewodat esuane saseb enba new yemikedemegni kesua meder kaferua bemefetere berasu betam edelegna negni beye bekurat enageralehu egeziabeher hagerachenen tenet endeneberchew wide talakenetua egnanem wodemanenetachen meleso be egeziabeher mengede yemenehede sewoche yadergen egeziabeher hagerachenen ena kersochuane yetebekelen egeziabeher bedeme betsega yanurek egeziabeher yebarekeh betam enamesegenalen
@contexttec9145
@contexttec9145 5 жыл бұрын
Good to know this Rafa
@loyal5889
@loyal5889 3 жыл бұрын
በ ኢትዮጵያ ውስጥ የት አካባቢ ነው የሚገኘው
@eyoelyeshitila8027
@eyoelyeshitila8027 5 жыл бұрын
Where did you find the source
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 жыл бұрын
ይሄ ፊልም ጋና ውስጥ ነው የተሰራው ከአሜሪካን ጋር ይገርማል
@lilmei6955
@lilmei6955 5 жыл бұрын
My people dont get exited with this staff. ezi lay yalutn negeroch ahunim dires tenquwayoch yserutal(so called digmit), be Egziabher fitm ysteykal. Any ways good information 👍
@anduhailhack
@anduhailhack 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ !
@yosefeteshome4613
@yosefeteshome4613 5 жыл бұрын
Rafe Please continue to build our country image around the world it's very important radio for us Ethiopian we must keep it up I am ready working with you
@tarikunegash9042
@tarikunegash9042 5 жыл бұрын
Setiyewan santeqembachew litasgediluachew new ende? Yih mister mehon neberebet.
@alsaheralsaher3180
@alsaheralsaher3180 4 жыл бұрын
ደስይላልኢትዩኑሪለዘላለም
@yitbarek8577
@yitbarek8577 4 жыл бұрын
Des yilal subscribe argun eski beteseb enhun
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 5 жыл бұрын
የአባቶቻችን ጥበብ የሚቀበር ከጥይት የሚከላከል ላልከው ሚስጥሩ ያለው እኮ ጎንደርና ጎጃም ነው እሱም ድግምት ነው ከጥንቁልና ጋር የተያያዘ ሲሆን አሁንም እየተጠቀሙበት እኮ ነው ደብተራና መሪጌታ የሚባሉት እኮ እነሱ ናቸው
@dagmawitsegaye5081
@dagmawitsegaye5081 5 жыл бұрын
በርቱልን ይሄን የደነዘዘ ትውልድ ተባብረን እናንቃ ድንቅ ነው የአባቶች ጥበብ ፍለጋ እናመሰግናለን
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
ትውልዱ ምን ያርግ ያስተማሩትን ነው አትፍረድ ይፈረድብሀል ከቻልክ አሥተምር 🙏
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,6 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 120 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
ኢትዮጵያ ብሎ ሀገራችንን የሰየማት ታላቅ ንጉስ | Ethiopia #AxumTube
14:02
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,6 МЛН