ፀጋ ብቻ

  Рет қаралды 11,746

Mintesnot

Mintesnot

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@mintesnot_6
@mintesnot_6 3 ай бұрын
"ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንጂ፣ ሕግን በመጠበቅ እንደማይፀድቅ እናውቃለን። ስለዚህ ሕግን በመጠበቅ ሳይሆን፣ በክርስቶስ በማመን እንፀድቅ ዘንድ እኛም ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል፤ ሕግን በመጠበቅ ማንም አይፀድቅምና። - ገላትያ 2፥16
@firaoly1
@firaoly1 3 ай бұрын
ታዲያ እንዲህ ከሆነ ከእምነት የተነሣ ሕግን ዋጋ የሌለው እናደርግ ይሆን? ፈጽሞ አይደረግም፤ ሕጉን እናጸናለን እንጂ። ሮሜ 3:31
@firaoly1
@firaoly1 3 ай бұрын
@@mintesnot_6 ትእዛዛት እና እምነት አብረው አይሄዱም ...? ተሳስተዋል...? ከመጻሕፍት በተቃራኒ እያስተማርክ ነው:: ታዲያ እንዲህ ከሆነ ከእምነት የተነሣ ሕግን ዋጋ የሌለው እናደርግ ይሆን? ፈጽሞ አይደረግም፤ ሕጉን እናጸናለን እንጂ። ሮሜ 3:31 አንድ ሰው በጸጋው እንደሚድን በጣም ትክክል ነበራችሁ። ነገር ግን እምነት እና ትእዛዛት አብረው መሄድ እንደማይችሉ እያስተማርክ ነው.....ይህ በጣም ስህተት ነው .... ስለዚህ፣ ትእዛዛቱን ካላወቃችሁ አታውቁትም:: ትእዛዛቱን ብንፈጽም እርሱን ማወቃችንን በዚህ ርግጠኞች እንሆናለን። “እርሱን ዐውቃለሁ” እያለ ትእዛዙን የማይፈጽም ግን ሐሰተኛ ነው፤ እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም። 1 ዮሐንስ 2:3-4
@burkakebede7277
@burkakebede7277 3 ай бұрын
ጸጋ ይብዛልህ!እወድሃለሁ።ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን!
@GBM-m4s
@GBM-m4s 3 ай бұрын
እየሱስ በቅዱስ መፅሐፍ ውስጥ ያለው ብቸኛ የሰማይና የምድር ፈጣሪ አምላክ ነው ::
@BisratGezahegn-y3e
@BisratGezahegn-y3e 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛል
@MeseretBelyineh-d8b
@MeseretBelyineh-d8b 10 күн бұрын
Waqayyo siyaa ebbisu ebbifami ayanaa isaa sif haa bayisuu darbii demii maqaa dhigaa hoolichanii ebbifami ebbifami ebbifami ❤❤❤❤❤❤
@masreshategene1790
@masreshategene1790 3 ай бұрын
በጣም ደሰ ከሚለኝ ፖሰተር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምወደህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በሙሉ በጣም ነው የምቀናባቹሁ እኔ የምኖረው በምሰራቅ ጺዮን ሲሆን የእግዚአብሔር ቃለ ሕይወት የለም አይሰበክም በህጉ ብቻ እና ቀለቃውቶች በሚያሰተምሩት ብቻ ተውልዱ ምንም የሚያውቀው የለም። እኔም ከባሌቤቴ ጋራ ትልቅ ጠብ አለን ❤❤❤
@asratyilma4746
@asratyilma4746 3 ай бұрын
Lesuol eyamechachesh new jeles dhnet kefelegsh run away from him.
@Bayise-h4i
@Bayise-h4i 3 ай бұрын
" አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?" (የያዕቆብ መልእክት 2:20)
@mintesnot_6
@mintesnot_6 3 ай бұрын
------------------- አዎ ልክ ነህ... ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው ምክንያቱም ስራ የእውነተኛ አማኞች መገለጫ ነውና። የአንድ ሰው እምነት ሕያው መሆኑ የሚታወቀው በስራ ነው። ነገር ግን መታወቁ በሰው ዘንድ ነው እንጂ በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም። ምክንያቱም እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ስለሆነ ገና ስራ ሳንሰራ እምነታችን ሕያው ወይም ሙት መሆኑን አስቀድሞ ያውቃልና። ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን የሚያፀድቀው በእምነቱ እንጂ በስራው አይደለም። ምክንያቱም ስራ የእውነተኛ አማኞች መታወቂያ እንጂ መፅደቅያ አይደለምና። --------------------------------
@aazewde9394
@aazewde9394 3 ай бұрын
​@@mintesnot_6 Exellent!!!!!
@tadessedegefa-uo5oq
@tadessedegefa-uo5oq 3 ай бұрын
waaqayyoo fayyaa isa isiniif yaa keennuu fayyaanuu keennaadhaa.jaalaliifi ulfinii isaa maatii keetiifi ijoollee isa biraati hin dhabamiin.waaqayyoo raajumaa ishee dhugaafi fayyinaa isaatin isina fayyisii amma bara baraattii.
@foodtravelvancouverbc
@foodtravelvancouverbc 3 ай бұрын
God bless you
@tekleaddisuergetu9218
@tekleaddisuergetu9218 3 ай бұрын
Waw
@AndualemKebede-l4t
@AndualemKebede-l4t 3 ай бұрын
መልካሙን ስራ ለመስራት በክርስቶስ እየሡሥ ተፈጠርን
@FranolNetsanet
@FranolNetsanet 3 ай бұрын
👍👍👍
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 3 ай бұрын
ጸሀይን የተፈጥሮ ጸጋ የምንለው እንድትወጣም እንድትገባም የምናደርገው አስተዋጾ ስለሌለ ነው ጸጋውን ተጠቅሞ ሶላር ሲስተምን መዘርጋትና ብርሀን ማመንጨት ግን ይቻላል ።
@Bayise-h4i
@Bayise-h4i 3 ай бұрын
(የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ 2) ---------- 21፤ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን? 22፤ እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን? 23፤ መጽሐፍም። አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ። 24፤ ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ። 25፤ እንደዚሁም ጋለሞታይቱ ረዓብ ደግሞ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በሰደደቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን? 26፤ ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
@mintesnot_6
@mintesnot_6 3 ай бұрын
___________________ ስራ አያፀድቅም አልተባልክም... የተባልከው ስራ በእግዚአብሔር ፊት አያፀድቅም ነው። አንተ የምትሰራው መልካም ስራ ልክ እንደ አብርሃም በሰው ፊት ሊያፀድቀህ ይችላል ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ማንም ሰው በስራው ሊፀድቅ አይችልም። 👇👇👇 “ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንደማይፀድቅ ግልፅ ነው።” - ገላትያ 3፥11 አብርሃም በስራ ፀድቋል ነገር ግን በስራ የፀደቀው በእግዚአብሔር ዘንድ ወይም በእግዚአብሔር ፊት አይደለም። 👇👇👇 “አብርሃም በስራ ፀድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም።” - ሮሜ 4፥2 --------------------------------------- በአጠቃላይ የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ 2 የሚናገረው ሰው በሰው ፊት እውነተኛ አማኝ እና ጻድቅ መሆኑ የሚታወቀው በስራው አንደሆነ ነው እንጂ የያዕቆብ መልእክት በፍፁም በእግዚአብሔር ፊት በስራ ስለመፅደቅ አያወራም። ____________________
@firaoly1
@firaoly1 3 ай бұрын
ትእዛዛት እና እምነት አብረው አይሄዱም ...? ተሳስተዋል...? ከመጻሕፍት በተቃራኒ እያስተማርክ ነው:: ታዲያ እንዲህ ከሆነ ከእምነት የተነሣ ሕግን ዋጋ የሌለው እናደርግ ይሆን? ፈጽሞ አይደረግም፤ ሕጉን እናጸናለን እንጂ። ሮሜ 3:31 አንድ ሰው በጸጋው እንደሚድን በጣም ትክክል ነበራችሁ። ነገር ግን እምነት እና ትእዛዛት አብረው መሄድ እንደማይችሉ እያስተማርክ ነው.....ይህ በጣም ስህተት ነው .... ስለዚህ፣ ትእዛዛቱን ካላወቃችሁ አታውቁትም:: ትእዛዛቱን ብንፈጽም እርሱን ማወቃችንን በዚህ ርግጠኞች እንሆናለን። “እርሱን ዐውቃለሁ” እያለ ትእዛዙን የማይፈጽም ግን ሐሰተኛ ነው፤ እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም። 1 ዮሐንስ 2:3-4
@ShamsShams-xv9xh
@ShamsShams-xv9xh 3 ай бұрын
ማመንመ ሰይጣንም ያምናል ሥራ የሌለው እምነት ራሱ የሞተ ነው።
@abenezertana9261
@abenezertana9261 3 ай бұрын
Egna sira ayasfeligm alalnim gn yeminseraw lemedan ayidelem sledanin new
@firaoly1
@firaoly1 3 ай бұрын
31 ታዲያ እንዲህ ከሆነ ከእምነት የተነሣ ሕግን ዋጋ የሌለው እናደርግ ይሆን? ፈጽሞ አይደረግም፤ ሕጉን እናጸናለን እንጂ።
@mintesnot_6
@mintesnot_6 3 ай бұрын
------------- አዎ ሕጉን እናፀናለን.. ነገር ግን ሕጉን የምናፀናው እና የምንፈፅመው ከእምነት የተነሳ ነው። ከእምነት ያልመነጨ መታዘዝ ሁሉ ከንቱ ነው 👇👇👇 "በእርሱም ስለ ስሙ በአሕዛብ ሁሉ መካከል ከእምነት የሚነሳ መታዘዝ እንዲገኝ ጸጋንና ሐዋርያነትን ተቀበልን፤” - ሮሜ 1፥5 📌የሕይወት ምልልሳችን የእምነታችንን ያህል ነውና እምነታችን በጠነከረ ቁጥር ለእግዚአብሔር ሕግና ትእዛዝ ይበልጥ እንገዛለን። ምንም እንኳን መልካም እና በጎ የሆነው ምግባር ሁሉ የሚመነጨው መዳንን ካገኘንበት እምነት ቢሆንም ነገር ግን ለመዳናችን እና ለመፅደቃችን ዋንኛው መሰረቱ እምነት ብቻ ነው። በነገራችን ላይ እምነትም ቢሆን ከእግዚአብሔር የተሰጠን አንዱ ፀጋ ነው። ---------------
@firaoly1
@firaoly1 3 ай бұрын
Perfect! However, we also need to underline and teach that commandments of God is the behaviour of God, in which anyone who has been saved by faith through Grace should practice and live with it. God's commandments are love. All the ten commandments can be completed through loving God and our neighbours as we did for ourselves.
@beletetadesse6560
@beletetadesse6560 3 ай бұрын
ታኬ ፊት
@gondorawitegondore
@gondorawitegondore 3 ай бұрын
አንተሱፍየለበስክጠንቋይ።
@AndualemKebede-l4t
@AndualemKebede-l4t 3 ай бұрын
8:56
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
144ሺ እስራኤላውያን በዳዊት ፋሲል /The 144,000 Israelites  by Dawit fassil
23:04
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 44 М.
ኃጢአትን ሁሉ ማሸነፍ ይቻላልን? ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል
19:27
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 45 М.
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН