KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለ ሃያቴ የ 110 ዓመቷን ልደት አከበርንላት. ቤተሰቡ በደስታ አለቀሱ 😱😭😭
13:49
ጋሽዬ በሸራ ቤት ውስጥ ነበር ምንኖረው አለ . እንባችንን መቆጣጠር አቃተን😭😭😭
23:05
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Сестра обхитрила!
00:17
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
ጋሽዬ እና እናቴ በድጋሚ ተሞሸሩ .ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ😱🥰🥰
Рет қаралды 96,841
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 312 М.
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 700
@sebrinatube
Жыл бұрын
ቀጣይ ለኤፍሬም ስጦታ ይሰጠው እምትሉ እንጂ ወዴ ላይ 👍✅
@amentulahwodf565
Жыл бұрын
አወ እንዴ ምርጥ ስጦታ❤❤😅
@ComCell-ch9jb
Жыл бұрын
Betami zeme yale lige
@tsion_koratsion_k5073
Жыл бұрын
ከዝህ ቃጣይ የእሱ ስጦታ ነው የምናየው
@ftafta-cc9zh
Жыл бұрын
ስጦታ ስጦታ እያላችሁ ልጁን ጨርሳችሁት ?ወደፊት•••
@እናትያላህስጣታናት
Жыл бұрын
@MihretKasayeክክክክክ ትክል
@zemzemgashu2989
Жыл бұрын
አባት በስደት ያለውን ሁሉ መርቁን የምትሉ በላይክ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
እሸ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
Жыл бұрын
ዛሬ ከፍቶኛል እና አይዞሺ በሉኝ አባቴን ካጣሁ አንድ አመቴ በስደት ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢😢😢 አልወጣልኝ አለ ሀዘኑ😢😢😢😢
@ሜላትጌታሁን
Жыл бұрын
አይዞሽ የኔዉድ ፈጣሪ የፈቀደዉነዉ የሚሆነዉ
@webalumfeqadi2066
Жыл бұрын
አይዞሽ ማረ
@HnyaMhmade
Жыл бұрын
አብሽርውዴ😢😢❤❤
@Jana-fy2hz
Жыл бұрын
😢😢😢አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፃናሽ 😊 ተፃናኚ ራስሽን አትጉጂ እህቴ 😢❤❤❤❤
@SamarBahlawan
Жыл бұрын
አይዞሽ አትከፊ ፈጣሪ የሚወደውን ነውና ወደሱ የሚወስድ
@atsedegodefa9732
Жыл бұрын
ፍቅሪ እናት ፍቅሪ ኣባት ፍቅሪ ልጆች ፍቅሪ ቤተሰብ ደስታቹ ያብዛላቹ እግዚአብሔር ❤❤❤👏👏👏
@SikoSilo-qt7mq
Жыл бұрын
ፍቅርእናትፍቅርኣባትፍቅርልጆችፍቅርቤተስብደስታቹያብዛላቹእግዚብሔር
@ZubidatAli
10 ай бұрын
ፍቅረ ካባትች ደስት ስላሜ ኣዬጋደላባች ሀለም በፍቅሪ ናሪ❤❤❤🥰🥰
@jamelayimer
Жыл бұрын
አደኛ ነኝ እስኪ እደኔ የምትወዷቸው በላይክ❤
@FatimaAaassa
Жыл бұрын
ማን እንደ ቤተሰብ ደስታ የመዳም ቅመሞች እኛምኮ ለነሱ ስንል ነው የምንከራተተው😢
@tamriymam2101
Жыл бұрын
አንድኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😂
@meserethatewu6240
Жыл бұрын
😅😅😅
@yenenesh-in8pq
Жыл бұрын
Yihew adrgelw 😂😂😂❤❤
@rchimnjarewatubechannel
Жыл бұрын
እንደማመር አብረን እንደገ
@Jana-fy2hz
Жыл бұрын
ለቀላሉ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😊😊😊😅😅😅😅😅😅
@merkatosefere2836
Жыл бұрын
እሺ 😂😂😂 ላይክ
@FggGhhh-m8c
Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ለልጆቻቸው አራያ እድሜ ይስጣችሁ ቀጣይ ስጦታ ለኤፍሪም ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@StarAlhila-s6e
10 ай бұрын
❤
@asdfaaa8876
Жыл бұрын
በቀጣይ ለኤፍሬም ሥጦታ እንጠብቃለን ይሠጠው የምትሉ በላይክ አሣዩ እሡ ነው የቀረው
@umhibetulahbntsherefa5672
Жыл бұрын
ወጪ ባንቺ
@umhibetulahbntsherefa5672
Жыл бұрын
ወጪ ባንቺ
@mariyammariyam1774
Жыл бұрын
እኔ ኤፍዬ ሥወደው❤❤❤❤
@gyt129
Жыл бұрын
ገዝተሽ ለክነ ለአብርሽ እሱ ደሞ እፍሬምን የሰደስተል
@quite701
Жыл бұрын
እናት የስው ደስታ ሲለማስደስታቹህ እኛም ደስ ብሎናል ❤❤❤ ፍቅሩን ያብዛላቹህ 🌎✌
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
Жыл бұрын
እናት ና አባትን በቁም እያሉ ነው መንከባከብ እኔ በስደት የምከራተተው ለቤተሰቦቸ ነው
@زهربنتعمر
Жыл бұрын
እኔም
@meskeremdeme7613
Жыл бұрын
እውነት ነው
@rabiarabu3985
Жыл бұрын
እኔም እረ አላህ ስደትን በቃ በለን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
Жыл бұрын
@@rabiarabu3985 አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ
Жыл бұрын
በጣም ወላህ
@Kiya-h4r
Жыл бұрын
ኧረ ለኤፊ ስጦታ ይሰጠዉ የምትሉ❤❤
@Ametu-p3u
Жыл бұрын
ሁሉም አባት እና እናት በልጃቸው ለመደሰት ያብቃቸው
@FatoomFatuma
Жыл бұрын
ምርጥ ቤተስብ አስለቀሳችሁኝ እናት ያላችሁ አላህ እድሜቸውን ያርዝምላችሁ
@Toyba-l9j
Жыл бұрын
አሚንያረብ
@ሸምስያዩቱዩብ
Жыл бұрын
አሚን
@saramamo5332
Жыл бұрын
የአብርሽ አባት ጋሽዬ የቤቱ ድምቀት እድሜና ጤና ይስጣቹ ሺ አመት ኑሩልን እናታቹ ደርባባ ሲያምሩልብሱ በውሃ ይለቅ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
በጣምደሰሲሎ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደስ አለችሁ የምር የሰራ እና የአብርሃም ያድርግላችሁ በድጋሜ በቀጣይ ደግሞ ኤፍሬም የምትሉ 👍
@rabiarabu3985
Жыл бұрын
አብርሽ እነዛ የቦረና ሰወች እምን ላይ እንደደረሱ ብታሳወቀን ደስ ይለናል በተረፈ ጋሽየ እና ማሚ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@selameyihenew5434
Жыл бұрын
ማዘር ትልቅሰው ነች መሠቀልም ማህተብም የላትም ክርስቲያን ከሆኑ እሰሩላት አብርሽ አንተ ምርጥ ልጂነህ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
Жыл бұрын
❤ከምንም በላይ የሚያስደስተኝ እናት አባት ደስ ማሰኘት ነው ለዛም ነው በስደት አለሁ እነሱ ደስ ብሏቸው ነው ሚኖሩት ❤ ተባረኩ የሰጠችውም እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣት 🤗
@muab4142
Жыл бұрын
እኔም
@HhHhh-rh1dp
Жыл бұрын
ወላሂ እኔም🎉
@youtube1745
Жыл бұрын
ዘራችሁ እንደምን አሸዋ ይብዛል በእውነቱ ደስ የምታሰኙ የእኛ የስደተኞች ፈታ የምታደርጉን ብምጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
Жыл бұрын
ውይ በመቤቴ ስታምሩ እናት አባትን ማስደሰት ጥቅሙ ለራስ ነው እህታችንም በወጣ ይተካ እንድህ እንዳማርባችሁ ለቅዱስ ቁርባርን ያብቃችሁ
@ARITi01
Жыл бұрын
አብርሽ ለኛም ዱአ አስደርገረልን አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ቀላቅሎን እንደዚህ ያለ ደስት እድናሳልፍ ያረቢ ይኸ ቀን ናፈቀኝ😢😢😢
@seadamohammed3792
Жыл бұрын
የጋብቻቸውን በኬክ 33 አመታቸውን አክብርላቸው አብርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoditgalcha557
Жыл бұрын
ወይኔ ጋሽዬ እኮ ድምቀት ናቸዉ ዘራቹ ይብዛ የናታቹ እርጋታ በአጠቃላይ መላ ቤተሰብ ተባረኩ
@merlu1997
Жыл бұрын
በጣም የምታምሩ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤
@yechouyecho1621
Жыл бұрын
ጋሼ በራሱ ቻናል ይምጣ ደስ ሲሉኝ የኔም አባት ተጫዎች ነው ጋሼ አባቴ ይመስለኛል ጨዋታው
@merkatosefere2836
Жыл бұрын
በረሮዬ ደስ የምትል ልጅ ናት ብቻ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremdeme7613
Жыл бұрын
ደስ የሚሉ
@rahelwondimu5352
Жыл бұрын
እውነት ደስ የምትሉ ቤትስቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፈጣሪ ለእናታቹና አባታቹ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
እልልልልልልልል.... እንዴት ደስ ይላል... አይለያችሁ ... ክብር ለዚህ ቤተስብ... አረ አብርሽ በረሮን ሙድ አትያዝባት .. እጅግ በጣም ደስ ይላል ለስጭዋ አብዝቶ ይስጣት👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍🙌🏻
@yeshieseta
Жыл бұрын
በእኛ በቤተሰብ ስም ለኤፊ ስጦታ ይገዛ የምትሉ በLike አሣዩ???
@ፂዮን-ረ3የ
Жыл бұрын
መታደል ነው እናት አባትን ማስደሰት❤
@amalali9768
Жыл бұрын
Congratulations! እናት እና አባት ደስ ይላሉ!!
@mekiyawollotube6890
Жыл бұрын
አዴኛ ነኝ የጋሺየ ቤተሠብ እዴኔ የሚወድ ሺመት ያኑራችሁ በልጆቻችሁ የሚትዴሠቱ ያድርጋችሁ❤❤❤
@tiruneshmelka9920
Жыл бұрын
አብርሀም የናትህን ቀሚስ ቃል የገባኸውን ግዛላት አታረሳሳ
@ghfddftftff1303
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
Жыл бұрын
ማነው ይህን ቤተሰብ ውድድድድ እሚያደርግ እደኔ አበርሽ አላህ ይባርክህ ለሰው ምቀኝነት የለህ አብረን እንደግ እምትል ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ❤❤
@tigisttigist789
Жыл бұрын
አሜሪካን ያለሽው እህታች አሜ አሜን አሜን እህታችን ጋሽዬ እንዳለውም የአሜሪካን በረከት ከኃጢአታቸው በቀር ላንቺ ይሁንና ሀገርሽን የምታስተዳድሪ እድል ይስጥሽ እግዚአብሔር እኮ ይችላል።
@ሀዪቲዩቱቢ
Жыл бұрын
ማሻላህ እኮን ደስ አላቹ አባዪና ❤❤❤ ማማማዩ❤❤❤❤😘😘😘😘 ስታምሩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልንንን
@Ckdtf-ts7kc
Жыл бұрын
ኧረ ኡኡ ኤፋሬምን ወደድኩት በእግዛብሄር ስም መላ በሉኝ የመዳም ስራ ያለፍኝና ስተኛ እሱን እያየሁ በእቅልፍት ማጣት እራስ በሽተኛ ልሆን ነው አይ እድሌ😢😢
@HabibamahamedSaid
Жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ የአላህ እናተ የኡነት ሰው ናቺሁ አዛኚ
@Rዘረኝነትጥብናት
Жыл бұрын
አሚን
@heyatmelaku40
Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@ljj5564
Жыл бұрын
አሚንንን
@eman3582
Жыл бұрын
እስኪ ሳኡዴ አረቢያ የሞት ፍርድ ለተፈረደባት እህታችን ድምፅ በመሆን ተባባሩን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@firezerfirezer3300
Жыл бұрын
ወይ ጋሽዬ ፈታ ያለ አባት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩ❤
@gjghhhbjghgg6820
Жыл бұрын
ጋሽዬና ማዘር ስታምሩ ስወዳችሁ እግዚአብሔር በድሜና በፀጋ ያኑራችሁ ከነመላዉ ቤተሰብህ አብርሽዬ ለኤፍሬም ስጦታ ይሰጠዉ❤❤🎉🎉
@merlu1997
Жыл бұрын
ጋሼን ስወዳቸው መልካም አባት ናቸው ❤❤
@mbet1840
Жыл бұрын
እንች ደግ እና እሩህ ሩህ የሆንሽው እህታችን ዛሬ የእነዚህ ሰዎች የደስታ ምንጭ ስለሆንሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ምስጭው እትጭ
@jemila3639
Жыл бұрын
ወይ ጋሽዬ ሲያስቁኝ እኮ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
@ሲያምሽያመኛል-ዘ2ሸ
Жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ ጋሽየና ማሚ ያለበሻቸውም እህት ፀጋ ልበሽ ግን የኤፍሬም እርጋታ የሚገርም ነው
@SilloSilo
Жыл бұрын
ወሏሂ በጣምነውያስደስታችሁኝ እናት እና አባትማስደሰት ❤❤❤❤ኢፍሬንም ማስደሰት አለባችሁ
@ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ
Жыл бұрын
እነዚህ ቤተሰቦች ደስ ሲሉ ወላሂ ለሰጭዋም እህታችን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል መልካም ትዳር ጋብቻ በጣም የምታምሩ ቤተሰቦች ስወዳችሁ እኮ ልዩዩዩዩዩዩዩ ነገር ናችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@mdalli3716
Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@mdalli3716
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@zinash1
Жыл бұрын
ዋው በጣም የምመኘውና የሚያስደስተኝ ነገር እናትና አባትን ማስደስት ምንም ባደርግ የማረካበት ነገር ነው ሺ አመት ያኑራቹ
@RahatulQelb
Жыл бұрын
አደኛ🎉🎉 ለይኩኝ
@bezamengesha22
Жыл бұрын
በመብርሀን እደት ያምራሉ ❤❤ከዚህም በላይ እድሜ ይስጣችሁ አብርሺ ተባረክ የእናት አባት ውለታ መመለሻ ባይኖረውም ማስደሰት መቻል መመረጥ ነው እኛም ከስደት መልስ ለማስደሰት ያብቃን አለቅን በናፍቆት❤❤
@sadasada8848
Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እረጂም እዲሜ ለናት ና ላባታችሁ❤❤❤🎉🎉
@galayuser1127
Жыл бұрын
አቺም ብር ልከሽ ያስደስታቸው እኽታችን በጎደለው ፈጣሪ ይሙላልሽ ጤናሽን ይስጥሽ ተባረኪ
@Fatumafatuma-mohammed
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ እኛ በስደት ላለዉ አላህ በሠላም ከቤተስቦቻችን ጋር ያገናኘን
@zulfahussain852
Жыл бұрын
ሰፔራይዝ ያርግሺው አላህ ያስደስትሺ የጎደለሺአላህይሙላልሺ አላህ ደጌቱ እውነትምደጌቱ ተካልኚ እናመሰግናለን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@tube-ml3kl
Жыл бұрын
ዋው ዋው ደስ ሲል ጋሸን እደት እደምወዳቸው ሺአመት ያኑርላችሁ 🎉🎉❤
@ሀዊነኝእርግባበራሶአለምኖ
Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ደስታ በጣም ከምንም በላይ ደስ ብሎኛል የምር ማሻአላህ
@tosfisb8754
Жыл бұрын
ዋው የልጅ አዋቂ ነህ ተባረክ የእናትና ያባት ደስታ እንደ ማየት የሚያስደስት ነገር የለም ❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
Жыл бұрын
የተባረካችሁ ቤተሰብ እዴት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤
@Jkeesum
Жыл бұрын
❤❤❤❤እዉይ የኔ ዉዶች ሁሌም ደስ ይበላችሁ እስኪ እንደኔ የሚወዳቸዉ በላይክ አሳዮኝ
@selmejons5098
Жыл бұрын
ጋሸዬንና እማማን ያሰደሰትሸ እህታችን ባለሸበት ቦታ ሁሌም በደሰታ ኑሪ ባወጣሸው እጥፍ ድርብ ሆኖ መድሀኒያለም ይሰጥሸ እንደው ቀናው አገሬ ገብቼ እንደዚ አይነት ማህድ መብላት እሩዝ ምርር አለኝ
@TsehayWoldesemyat
Жыл бұрын
አዘነጣችኃቸው ምርቃታቸው ለናተበረክትነው ለማሜ ቫቨእረሳችሁ እኛም እንባርካችሁ ተባረኩ
@VipVip-ep4ug
Жыл бұрын
እፈፈፈ ጋሺየ ፈታነዉ የሚያደረገዉ የምትሉ በላይክ አሣዩ
@GggGggg-cg3wd
Жыл бұрын
የእናትና አባት ደስታ ማየት እደትደስ አደሚል አላህ እኛንም ለሀገራችን አብቅቶን ቤተሰብ ለማስደሰት ያብቃን
@habibahabiba44
Жыл бұрын
አሚን😢😢😢🤲
@tirngotirngo628
Жыл бұрын
በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ
@mesertkifle233
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስታቹ ደስታችን ነው ዋው ዋው ዋው እውነት ደስ ትላላቹ
@mfmmamd6002
Жыл бұрын
የእናት እና አባት ደስታማየት መታደል ነው በጣም ታምራላቹ እረጅም እድሜ ይስጣቹ እህታችንን ባወጣሽበት ይተካልሽ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ጋሽዬ አራዳ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
@lassddf2180
Жыл бұрын
ቤተሰብን እደማስደሰት ምን የሚያስደስት ነገር አለ እንዴት ደስ እደምትሉ አብርሽዬ በእውነት ፍቅራችሁ ያስቀናል ለእናት እና አባትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏😊 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤
@FatySam
Жыл бұрын
አላህ እሷንም ያስደስታት ያለበሰቻችሁ እህታችን እዲሜና ጤና
@AaAa-eu1il
Жыл бұрын
አሰይ ክንደይ ደስ ይብል ግርማ ይክደንኺ ዝሓፍተይ ፍቅሪ ዝኮንኩም ቤቴሰብ ስወዳቹ🥰💙🥰
@bauluawz5913
Жыл бұрын
ማነው እደኔ የኔዚህ ቤተሰቦች የሚያስደስተው በጣም ነው የምወዳችሁ
@ZEBlDAR
Жыл бұрын
አብርሽ በርቱ ሁላቹሁም እወዳቹዋለሁ የምር ሱስ ሆናቹብኝ ስራዬን ትቼ እናተን ማየት ነው 😂😂😂
@muhamad3183
Жыл бұрын
ወይ ደሥ ሥትሉ አብርሺየ ተባረክ ቤተሠብህን ሥታሥደሥት መንገድህ ሁሉ ቀና ይሆናል ኖሮህ ይመቻቺልሀል እንኳን ደሥ አለህ ጋሺየ
@ኢስላምነዉሂወቴ-ቘ2ነ
Жыл бұрын
ወላሂ እነዚህን ቤተሰብ ስወዳቸዉ ❤❤❤
@hiyath
Жыл бұрын
የጋሽየ ስልክ ተገዛ በቃልህ መሰረት ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣቹህ❤❤❤
@bmm3152
Жыл бұрын
ዋው እናት እነ አበተቹን አለህ ይጠብቀቹ ሁለቹም ተምራለቹ መሸ አለህ❤❤❤❤❤❤
@حليمهحسن-ر7ث
Жыл бұрын
አብርሽ ትዕዛዝ ማክበርህ በጣም ልዩ ነህ ብዙወቻችን ማዘርን ሠርፕራይዝ ያድርግ ብለን ነበር ፍቅርን ይጨምርላችሁ በርቱ የአብርሽ እናት ሁል ጊዜም ፀጉሯ ላይ ክሪም ትሠር ውበት ይጨምርላታል ያምርባታል ያው ትላልቅ ሠወች ፀጉራቸውን ሳይሸፍኑ ቅልል ይላሉ
@TsgeredeM
Жыл бұрын
ፍቅር የሁኑ ቤተሰብ እዴት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
Жыл бұрын
ሀይሚዬዬዬዬ እኔ የቤተሠብ ስብባቹ ነዉ ያስቀናኝ ሁሌም የምመኘዉ ነገር ቢሆር እናቴ እና አባቴ መቼ ነዉ እንደዚህ የሜጋብዛቸዉ ብዬ ሰፍ ብዬ እየጠበኩት። እናቴ በአደጋ ምክኒያት ከቤት ሳላወጣት ተመልሼ ስደት ደሠደድኩ ስብስባቹ ያስቀናል አይለያቹ ደሞ ሶስቱ መቲዮች ትመስላላቹ ነጭ ያምርባቹሀል
@ማሚTube
Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ወይ ደስ ሲሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
Жыл бұрын
ኦፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እናት እና አባት ማስደሰት እንኳን ደስ አላችሁ እነጋሽየ አብርሽ አባትና እናትህን መስቀል እሰርላቸው ካጠፋሁ ይቅርታ
@hani8649
Жыл бұрын
እረጅም እና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ በእውነት በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦዎ ፍቅር የሆናችሁ❤❤❤
@mesfinmesfinmesfin1390
Жыл бұрын
ተባረኩ ለምልሙ ግን አንድ አሰተያየት አለኝ አብርሸ እናትህን ሻሸ የክሰታኔ አሰተሳሰር ይሰሩ በተረፈ ምርጥ ቤተሰብ
@sosososo-ov4oo
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ የአብርሽ ቤተሰቦቼ😍😍😍
@tigistbirara2094
Жыл бұрын
አብርሽ የቤቱ ጌጥ እድግ በል በርታ አባትህን ሁሌም አስደስት
@ShibreSis-ir2uy
Жыл бұрын
በጣም የምታምሩ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤
@mirihamad8909
Жыл бұрын
እፌሬም ሰወደው በጣም ትግስተኚነው የኔባት❤❤❤❤❤
@abenezeraman2894
Жыл бұрын
ስወዳችሁ ኑሩልን አይለያችው እድሜ ከጤና ለመላው እቤተሰብ አገራችን ኬር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadiyahadiya1659
Жыл бұрын
እኔ በጣም እየጨነቀኝ ነው ጎደኝቸ ዝም ብሎ ይጨቀኛል ለምን እደሆነ አላውቅም offffff😢😢
@አዳማናዝሬትአዳማ
Жыл бұрын
ለእናንተ ስልማ ቡታጅራ መምጣቴ አይቀርም በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤
@alammassafa186
Жыл бұрын
🎉🎉wow fetari erjem edme ketena gar yestachu Gin bereroye gasheyen 1prank adergiln Mariyamn ❤❤
@zuzuahmde5318
Жыл бұрын
የልጂ ብስል የሆኑ ልጆች ወላጆቹን ከማስደሳት ሌላምን ይበልጣል❤❤❤❤
@ZiiiZiii-w5g
10 ай бұрын
ረጅምእድሜ ለእናቶችና ለአባቶች ማሻአላህደስትላላችሁ አቢ❤❤❤❤❤❤❤
@fetiyayoutube2323
Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስስስ የሚል ቤተሰብ 🎉🎉 🎉🎉🎉❤❤
@jamailayamam3474
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@ansha-b8y
Жыл бұрын
ወላሂ ደሥታቸውን ሣይ ደሥ ብሎኛል የእኔ አባትና እናት
@zadtube7653
Жыл бұрын
ምርጥ ወላጆች ሺ አመት ኑሩ❤❤❤
@ameenahuzefa8412
Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ጋሺየ እክዋን ደሥ አለወት እክዋንም ተገዛለወት
@arikshabebe6722
Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@BhelHee
Жыл бұрын
ውይደስይላ እናትናአባት ማስደሰት ትልቅ በረከት ነው ደጊቱ በወጣ ይተካ ከክፍ ይጠብቅ
13:49
ለ ሃያቴ የ 110 ዓመቷን ልደት አከበርንላት. ቤተሰቡ በደስታ አለቀሱ 😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 96 М.
23:05
ጋሽዬ በሸራ ቤት ውስጥ ነበር ምንኖረው አለ . እንባችንን መቆጣጠር አቃተን😭😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 219 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
1:23:29
ጥያቄ ለ ክርስቶፎረስ |
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 239
25:14
Trhas gal keren INTERVIWE master
SAMRO ENTERTAINMENT
Рет қаралды 33 М.
13:05
ሰርግ የሚመስለው ሽምግልናችን #actor #beza #love #online #seife #youtubeshorts #couple #music #wedding #ebs
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 395 М.
10:02
ወደ ቤተሰባችን ተመለስን .ከእነ ጋሽዬ ጋር ተገናኘን🙈🥰
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 178 М.
14:05
እመጫት ሚስቱን ሰርፕራይዝ አደረጋት! መንሱርና ሀዩቲ ተጣሉ ኢሳም አጥረገረጋት|አባታችንን ኡስታዞች መኪና ሰረፕራይዝ አደረጉት
Lij Ahmu
Рет қаралды 2 М.
28:06
ለሀይሚ ባል ከገጠር መጣላት ጋሽዬ በጣም ደስ አለው😱
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 212 М.
15:03
ሀይሚ ቤተሰቡን በ ግጥም አስለቀሰቻቸው. ጋሽዬ ደስተኛ ሆነ🙈😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 292 М.
42:36
እንባ የተሞላበት ሰርፕራይዝ solomon diraddis Lene blesh #ethiopian #lovestory #love
Solomon Diraddis Tube
Рет қаралды 200 М.
13:47
ለ ጋሽዬ ስልክ ተገዛለት . ደስታውን መግለፅ አቃተው 😱🥰
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 100 М.
12:07
ሀይሚ ገንዳ ውስጥ ሰመጠችብን . ሞታብን ነበር😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 426 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН