Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- የዐማራ ህዝብ ሰቆቃ በተጎጂዎች አንደበት ሲገለፅ

  Рет қаралды 1,653

Ghion TV Channel

Ghion TV Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 2 сағат бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በጠንካራ ክንዱ 💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@hanawerku
@hanawerku 2 сағат бұрын
ፍፍፍፍፍፍ አይ አማራ አዞችሁ በርቱ አናሸንፋለን
@Elias44475
@Elias44475 2 сағат бұрын
የዋሁ ህዝቤ 💔💔💔💔
@RuurFu
@RuurFu 2 сағат бұрын
አይዞችሁ ወገኖቸ😢😢😢😢😢
@Senen-l3z
@Senen-l3z 2 сағат бұрын
ዲያስፖራ የተግባር ፋኖ ሆኖ በአንድነትና በመናበብ የዲፖሎማሲንና ሌላውንም አስፈላጊ ስራ በርብርቦሽና በስኬት ሲሰራ መገኘት ለአማራ ህዝብ ትልቅ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን ለራሱም ክብር፣ ኩራት፣ ማእረግና ስም ነው፡፡ የፋኖን ጉዳይ ይዞ በአለም ፊት መገኘት ወርቅና አልማዝ ስጦታ ይዞ ከመገኘት በላይ የሆነ እግዝአብሄርነት ያለውን የሙሉ ሰው ባህሪና ተግባር ይዞ በአለም ፊት መቆም እንደማለት ነው፡፡ ከምርኮኛ አያያዝና ጀግንነት ጀምሮ ፋኖ ለህዝብና ለሀገር ያለው ባህሪና ሁለንተናዊነት የአለምን ህዝብ ያስደመመና ለማመን እያስቸገረ ያለ ገድል ሲሆን ማንም ይሁን ማን ለሰለጠነ አለም ፋኖን ከመደገፍ ውጪ ሌላ ለመሆን አንዳችም ምክንያት የማይሰጥ ድንቅ ነው፡፡ መንግስት ነኝ የሚለውን የአራዊት ስብስብ ጨምሮ ከሰው አራጆች፣ በሊታዎች፣ ጨፍጫፊዎች፣ አፈናቃዮች፣ አጋቾች፣ ዘራፊዎች፣ ደፋሪዎች፣ አሳሪዎች፣ ቤተክርስትያን ጨምሮ አውዳሚዎችና ተዘር\ዝሮ የማያልቅ ወንጀል ከሚፈጽሙት ሽንታም አረመኔ ኦነጋዊ ኦህዴዶች እጅግ የተለየ እና የአለምን የዘመን ጠቃሚ ሰው የሚወክል እንደሆነ አለም ፋኖን በተግባር የሚያየውና ያረጋገጠው ጉዳይ ነው እና ይህን የመሰለ ምክንያት ይዞ ዲያስፖራ አማራ በሚገባ ቢሰራ በየትኛውም ቦታማ ሁኔታ ትልቅ ስኬት ማምጣት ይችላል እና በአንድነት ሆኖ በመቀናጀት እየተናበበ የዲፖሎማሲን ስራ በሚገባ መስራት አለበት፡፡ ገንዘብም በማዋጣት በኤርትራም ሆነ በሌላ በኩል እርዳታ ስለሚደርስበት በሚገባ መስራት አለበት፡፡
@AbrhamTs
@AbrhamTs 2 сағат бұрын
ህዝቤ😢
@SamreaMama
@SamreaMama 2 сағат бұрын
ህዝቤ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔ ልሰቃይላችሁ እህህህህህህህህህህ አሁን ይሄ ህዝብ ይገደላል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SmGoogl
@SmGoogl 2 сағат бұрын
😢😢😢
@KKw-z3d
@KKw-z3d Сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@SamreaMama
@SamreaMama 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አረ ፍረድ ምን ነው ዘገየህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@BewuketEyilachew-nz4yd
@BewuketEyilachew-nz4yd Сағат бұрын
ይህን ወደ እንግሊዘኛ በመተርጎም ለዓለም መንግስት ማሳወቅ አይቻልም እንዴ?
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 Сағат бұрын
የአማራ ገበሬ ከምሁር በላይ ነው።
@YirgalemNigusie
@YirgalemNigusie 35 минут бұрын
ቆይ ግን አምሐራ ብሎ መፃፍ ለምን ድን ነው ያቃታችሁ?
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 14 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 128 МЛН
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
امیرعباس هویدا قبل از دربار پهلوی
1:27:54
Bplus Podcast
Рет қаралды 443 М.
ከውይይቱ Excerpt from a discussion on Fano and the New Amhara Nationalism- Prof. Messay and Ato Lidetu
40:28
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 14 МЛН