የባለስልጣኑ ቅሌት መጨረሻ

  Рет қаралды 161,225

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

Жыл бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
platform is strictly prohibited
Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 77
@NetsanetTucho
@NetsanetTucho Жыл бұрын
በፊልም ሳይሆን በተግባር ውይም እውነተኛ ታሪክ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ስንቶች ናቸው በዝ ዘመን እንደዝ አይነት ቀልድ የተቅለደባችሁት😢😢😢😢
@mariammariam1007
@mariammariam1007 10 ай бұрын
እንደዚ አይነት ቆራጥ እህቶች ይብዙልን 🙏🙏🙏🙏
@user-ck8rh9cu3u
@user-ck8rh9cu3u 11 ай бұрын
እሰይ፡ዴግ፡ሆክ፡ሴቶችዬ፡ከዴዚህ፡አይነት፡ባል፡አላህ፡ይጠብቀን።
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Жыл бұрын
ድራማው እውነተኛ ታሪክ ነው ግን ምን ዋጋ አለው ድራማ ብቻ ላይ ነው እውነቱ እሚጋለጠው በእውነቱም አለም እዲህ ቢያጋልጧቸው ነበር
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲሰጥም ሲነሳም ያውቅበታል እሰይ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 11 ай бұрын
እንደዚህ ልክስክሶችን ማዋርዲ ጡሩ ነው
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 Жыл бұрын
ያማል በእንደዚህ አይነት ነገር እኮ ነዉ ብዙ እህቶቻችን ተመርቀዉ ስራ አጥ የሆኑት ምድረ ማፈሪያ
@AmiryimamAdem-lv8fu
@AmiryimamAdem-lv8fu 2 ай бұрын
ስወደው
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ያለው እውነታ
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v Жыл бұрын
ደግ አደረገችው ለሌላው ያስተምራል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ግን እየሆነ ያለ ነገር ነው በጣም ያሳዝናል😢😢😢ስው ስራ ለመቀጠር ይሄን ያክል መከራ
@girmabirhanu9819
@girmabirhanu9819 Жыл бұрын
ባየኋችሁ ቁጥር ሁሌም ታስደምሙኛላችሁ፤ የሲኒማአውቶግራፊን ጥበብ በሚገባ ትጠቀሙበታላችሁ ዋው !!!
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
ሲኒማ ቤት እኮ አይታየም ይሄ ኢቱብ ብቻ የሚሰራው
@AfranAfran-fm5tm
@AfranAfran-fm5tm 21 күн бұрын
እሰይ፣አተ፣ልክልክስ😂😂😂😂
@tybahty2881
@tybahty2881 10 ай бұрын
ውትከሆነ ደስይላል
@user-lt7ib8wd4i
@user-lt7ib8wd4i Жыл бұрын
አይ ወንዶች ሁላችሁም አንድ አይነቶች ናቸው እኮ ስናምናቸው ስክዱን ነው እምንኖረው አስመሳዮች
@mariammariam1007
@mariammariam1007 10 ай бұрын
አይ ግዜ ደጉ
@user-px1xc9lc8j
@user-px1xc9lc8j Жыл бұрын
እሂ እውነትኛ ታሪክ ነው በስልጣናቸው እየተመኩ የሴት ሂወት የሚያበላሹ ቆሻሻ ወንዶች መቀጣት አለባቸው
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ጀግናስት😢😢
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 Жыл бұрын
😢😢😢በጣም ያሳዝናልል
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
ምርጥውሳኔ
@user-ul4wk3er4h
@user-ul4wk3er4h Жыл бұрын
እምትለቁት ነገር አስተማሪ ቢደወ ነዉ በርቱ ግን ድምፆ ችግር አለባችሁ አስተካክሉ❤😮
@abdiwole29
@abdiwole29 Жыл бұрын
ሠዉየዉ በጣም ደባሪና ተዋናይ መሆን የማይገባዉ የጎዳና አነጋገር ነዉ የሚናገረዉ እዉነተን ነዉ የምላችዉ ይሄንን ዉሻ እገላዋለዉ፣ምክንያቱም ስንቱ እህቶቻችን ላይ ግፍና መከራ በገሃድ ያደረሠ ስለሆነ፣፣ለፍልም ሥራም ብቃት የለዉምና ሂድ ደበሎህን ይዘህ ወደ ጎዳናይ ሂድ
@user-dl2em7dc7j
@user-dl2em7dc7j 9 ай бұрын
እሰይ ልክስክስ የጅህን አግተሀል
@tigetadess6832
@tigetadess6832 Жыл бұрын
ከዛ. በጠና ታመመ. አጥፍቻለው. ይቅር በይኝ አለ እግዜ ር ይቅርበሎ ይላል ተቀበልኮ.
@fikiraddiskindu7430
@fikiraddiskindu7430 11 ай бұрын
ሴቶች ስራ እንዴያገገኙ ወንዶች አንድ ማጎሪያ ውስጥ መከተት ወይም አይናቼው መጥፋት አለበት😡😡😡95%ወንዶች በባለጌ ናቸው😢😢😢😢😢
@degibelugoda7721
@degibelugoda7721 Жыл бұрын
Mejemereya shemezhene keyere Biroo
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
እኛ ተምረን ተመረቀን በሀገራችን ስራ እንይዛለነሰ ብለህ ብዉ አመታትን አሳልፍን እድሚያችንን መሰዋእት አድረገን ለፍተ የልፉታችንን ዉጤት የምናይበት ሰአት ሲደረስ እንደአንተ አይነቱ ጪብ የጂብ ተኩላ አገሬቱን ከቧት በየተሰ በኩል ወጣቱ ስራ ያገኝ ግማሹ ለመዳም ቤት ይዳረጋል ከማሹ ሱስኛ ሆኑ ይቀራል አፍር ብሉና እደአንተ አይነቱን ከምድረገፅ አላህ ያጥፉችሆ ይሂ እራሥ ወዳድነት ነዉ ህዝቡን እያባላዉ ያለዉ
@naeemahaider7082
@naeemahaider7082 Жыл бұрын
yess❤❤❤❤❤❤
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
እና ሚስት ምን ያረግላቸዋል?
@user-dl2em7dc7j
@user-dl2em7dc7j 9 ай бұрын
እውነት ነው ለመዘላዘል
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s Жыл бұрын
እስይ😮😮😮
@meneta-media
@meneta-media Жыл бұрын
ከስራና ከሚሲቱ መባረሩ ጥሩ ነው ግን 😂😂😂አስራ ብትገርፈው ጥሩ ነበር፡፡
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hannawolde3321
@hannawolde3321 Жыл бұрын
፤፤ሬሸሣጣቆቃ ) ( )ኼኻኼጰጠ # ኸ😢❤❤
@user-hb9cb5hk2b
@user-hb9cb5hk2b 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@JemalJemal-yr5pu
@JemalJemal-yr5pu 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነቶቹ ተሰግስገው ስራ በየት በኩል ይገኛል ልክስክስ
@user-cu9vd4ik2p
@user-cu9vd4ik2p Жыл бұрын
😊😊 bast d r
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Жыл бұрын
ያንሰል
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይሄ ዘመን 😢😢😢😢
@dubaiwarqa414
@dubaiwarqa414 Жыл бұрын
እሠይልክስክሥ
@zaharahzara5647
@zaharahzara5647 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
እሰይ 😅😅😅
@yeabserabiruk5915
@yeabserabiruk5915 Жыл бұрын
🔥🔥
@majaka5169
@majaka5169 Жыл бұрын
👍👍👍
@HhhseirAser
@HhhseirAser Жыл бұрын
ወይጉድ😮😮😮😮😮
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Жыл бұрын
በጣም አስገራሚ ነዉ የሴቶቹ ስራ የታባቱ
@user-mv4zl2dn9g
@user-mv4zl2dn9g Жыл бұрын
Ya good
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 Жыл бұрын
Betam asetemari history new seletan lay yalachu tetekeku egedi
@tig5299
@tig5299 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-fi3si4dj9t
@user-fi3si4dj9t Жыл бұрын
Yegebawali lekushasha aserar
@user-tn5tl2tu4p
@user-tn5tl2tu4p 11 ай бұрын
እሰይ ቅሌታም
@holyholy8778
@holyholy8778 Жыл бұрын
Esey yetabatu demo endet new yemishileteletew gin gobez actor new ketiyibet bro
@zainabazainaba6717
@zainabazainaba6717 Жыл бұрын
ምን አይነት ባለጌ ሰውየ ነው
@holyholy8778
@holyholy8778 Жыл бұрын
Gin biro wist menetsir minshe new are fara mude
@HaHa-cs9ib
@HaHa-cs9ib Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-hx1cq4vm1o
@user-hx1cq4vm1o Жыл бұрын
😅😅😅😅
@MisraarsiArsi
@MisraarsiArsi Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣✍️✍️
@holyholy8778
@holyholy8778 Жыл бұрын
Are balesiltan eski enyew demo gudachewn
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Жыл бұрын
ደግሞ በባለሥልጣን መጣችሁ ?😮😮😮
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ምነዉ ምን አገባህ ጌታ መሰለህ እንዴ ስራቸዉ ነው የባለስልጣን
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 Жыл бұрын
የባሱትማ ባለ ስልጣን እኮ ናቸው😢
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ባለስልጣኖች መስለውኝ ሴቶቻችንን የሚያስቃዩት 😕😕😕
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 Жыл бұрын
@@suzansuzan2700 እንደነሱ ሊሆን ይችላል
@fitztek8119
@fitztek8119 11 ай бұрын
Fake video!!!
@tigetadess6832
@tigetadess6832 Жыл бұрын
የኔም የልጆቼ አባት. ባለሥልጣን ነው. ፅዳት. የምታ ፀዳ ለት. አብረው. ከሆቴ. ሢወጦ. ፎቶ ላከች ልኝ ለ ልጆቼክብር. ለራሤክብር. ዝም አልኮ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
የምን ዝምታ ለምን የፈለገ አይቀርም በሽታ ከሚያመጣብሽ ብትተይው ይሻላል....ያው በሲስተም ነው መራቅ ያለብሽ ለምን ሊጎዳሽ ይችላልና...
@3esaabbadi239
@3esaabbadi239 Жыл бұрын
ዴግሆንክአንተልክስክስ
@AmiryimamAdem-lv8fu
@AmiryimamAdem-lv8fu 2 ай бұрын
ስወደው
@hanaall29
@hanaall29 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@BabyDop-cx6jq
@BabyDop-cx6jq Жыл бұрын
Enyew demo metachu
@wpwp3506
@wpwp3506 Жыл бұрын
ከመ መሰለ ሔሕ
@AmiryimamAdem-lv8fu
@AmiryimamAdem-lv8fu 2 ай бұрын
ስወደው
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,7 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 18 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 18 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН