አንድ ባል ያገቡት እህትማማቾች

  Рет қаралды 244,918

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

2 жыл бұрын

GIRDOSH TUBE
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Girdosh tube
join us • አንድ ባል ያገቡት እህትማማቾች

Пікірлер: 148
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
እሬ. እንደዚህ እያወቁ. የሰውን ሂወት እሚበላሹ ሰዉችን. እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ. ያጥፋልን 😢😢😢
@mohammedtareke8827
@mohammedtareke8827 9 ай бұрын
amen
@user-qx6gv4sw7k
@user-qx6gv4sw7k Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነበር ነገር ግን እንደኔ አስተሳሰብ ባትፈርዱበት የሰራውን ስራ ለፈጣሪ ትታችሁ ቢታልፉት ነው ምመርጠው ምክንያቱም ዛሬ በንዴት የሰራነውን ነገር ነገ መፀፀታችን አይቀርምና
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አቤት እውነትም ስለህይወት አስተማሪ ነገር ነው በጣም
@chackodawod
@chackodawod Жыл бұрын
Gfxnxb
@chackodawod
@chackodawod Жыл бұрын
gssh
@chackodawod
@chackodawod Жыл бұрын
gdabbn
@chackodawod
@chackodawod Жыл бұрын
Hsah
@chackodawod
@chackodawod Жыл бұрын
11
@ጌታሰጠኝ
@ጌታሰጠኝ 2 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ጭውውት ነው በርታልኝ መሌ ወንድሜ።
@melewebe9314
@melewebe9314 2 жыл бұрын
አመሠግናለው ወንድም ጌች
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 17 күн бұрын
አበት ወፍራሙዋ ልጅ ስታምሪ ኮ ❤❤
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
በጣም፣ደስ፣ይልላ፣መጨረሻ፣ላይ👌
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Жыл бұрын
ፍቅር፣በገንዘብ ፣አንገዛትም፣የፍቅርም፣ገደብ አለው።የማይሆን ነገር ለሚስት አተናገር አለ ያሀገሬ ሰው።እኔ ሰውነቴን እየሽጥኩኝ፣ትዳር ሊይዝ፣የማይሆን ነገር ነው።ይሆንን ከማደርግ፣ቆሞ መቅረት ይሻላል።ምን ትምህት ፣እንደሚሰጥ ባይገባኜም፣ለማህበረሰቡ ፣ጥሩ ፣ይሚያስተምር የለም።እሱ ከሎላ ጋራ ሲማግጥ፣እኛ ደሞ፣ጭቃ ውስጥ ገብተን መማገጥ ፣መሰቃየት፣አመላችን ነው በተለይ ሴቶች የሚሆናቼውን ትተው ከማይሂናቼው ጋ ፣ህይወታቸውን ፣ሱረግጡት በቡዙ ግዜ ይስታዋለሉ፣አይን አለቼው አያዩም ጅሮ አላቼው አይሰሙም፣ሀይምሮ አላቸለው አየገነዘቡም ወዘተ ነገሮች፣በቻ ማስተዋል ፣ይስጣቼው።
@user-hn6jg6eb5q
@user-hn6jg6eb5q Жыл бұрын
ماشالله تبارك الرحمن الله يحفظه ويخليه
@chackodawod
@chackodawod Жыл бұрын
4327
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p 5 ай бұрын
አሥተማሪነው
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ከወንድ ጡረተኛ ጠብቀን አይጣል ነዉ
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 4 ай бұрын
አሚን ይጠብቀን😂😂😂
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው ድራማው
@mohammadahamd6159
@mohammadahamd6159 7 ай бұрын
በጣም አሰተማሪ ድራማ ነው 😭😭😭😭😭
@mahderabebe2839
@mahderabebe2839 2 жыл бұрын
Babiye yene werk bal Congratulations 🎊 👏
@adyd8686
@adyd8686 Жыл бұрын
ቅለባ ነውዴ በላሽ የለ እንብላ የለ እኮ ሴተኛ አዳሪ ሰርቼ ላበላው መርዝ ይብላና
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እውነትም መርዝ ይብላ
@seblebk6086
@seblebk6086 Жыл бұрын
እኮ ደፋር
@user-lb3bj1xs9u
@user-lb3bj1xs9u Жыл бұрын
ሳልፈልግ አሳቅሽኝኮ😀😀😂😂
@user-ex8eh5ws6q
@user-ex8eh5ws6q Жыл бұрын
ትክክል
@user-ex8eh5ws6q
@user-ex8eh5ws6q Жыл бұрын
እርኩሥነዉይኸአይነትወድ
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
ሲጀመር ሂሊና ያለው ሰው ጏደኛም ዘመድም ባትሆን ሴት ሴት ነው እና ፍቅረኛ ወይንም ሚስት እያለው እያወቅን ብንገባ መጨረሻው አያምርም
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 11 ай бұрын
ይህ ነገር እዉነት ነዉ ወይስ አይደለም ፈጣሪ አዉጣኝ
@admasuabebaw466
@admasuabebaw466 Жыл бұрын
ግን የው ነት ፊልሙ ውይ ተስፋ ያስቆርጣል ግን ሴቶችየ እግዜብሄር ይጠብቃችሁ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
አዎ የውነት አለ 😭😭😭😭😭ሴት ልጅ ስታፈቅር እንዲህ ናት
@meneta-media
@meneta-media 2 жыл бұрын
Wow betam asetemari ena tru sera new keep it up
@Almazmultimedia
@Almazmultimedia 2 жыл бұрын
Gn eko kiki yemtbalwa lej nat mewokes yalbat aymeslachum?
@danielgetachew8375
@danielgetachew8375 2 жыл бұрын
Wow very interesting and teaching story...go on bro. And you know that I admire u a lot ! Mr.yohanis tadele and have credit for the crew at all.
@girdoshtube2080
@girdoshtube2080 2 жыл бұрын
Thanks wendm alem
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
@@girdoshtube2080arstachu betam yastelal debariwoch ye KZbin lekmkami
@zenatube5294
@zenatube5294 2 жыл бұрын
መሌዋ አንደኛ ነክ👍👍👍
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር አጨራረሥ
@yordanosabebe5576
@yordanosabebe5576 2 жыл бұрын
Betam astemari yehone drama new ketlubet bertu👍👍👍
@munirahassen2879
@munirahassen2879 2 жыл бұрын
Betam gobez betalin gobez
@novaclima2097
@novaclima2097 2 жыл бұрын
Wow konjo sira new enmarbet sewoch ebakachu eras wedad anihun
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 Жыл бұрын
በሰመአብ አፍቅርሻለሁ ብሎ ሴተኛዳሪ ያደረጋል ሠው ምኑ ድውይነው በፈጣሪሰም
@user-kl9pd8po4u
@user-kl9pd8po4u Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማነው
@munirahassen2879
@munirahassen2879 2 жыл бұрын
Betam betam gobez
@mohammedabdulkadir1080
@mohammedabdulkadir1080 2 жыл бұрын
Wow arif sra new bertu
@telefonak
@telefonak Жыл бұрын
ኮሜታተሮች ተረጋጉ እውነተኛ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ነገር ነው በድራማ መልክ ቢቀርብም
@hanaall29
@hanaall29 Жыл бұрын
waw arif new 👍👍
@abdurhmanabdu6169
@abdurhmanabdu6169 2 жыл бұрын
Good job bertu astemari new
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 11 ай бұрын
ግን እዲህ አይነት ኖሮ አለ 😮😮😮😮😮 ሞትን እመርጣለሁ
@NAZEBMEDIA
@NAZEBMEDIA Жыл бұрын
ፍቅር ገደብ አለው ፥ እንደዚህ አይነት ሴቶችን አሎድም
@user-rt2mk3hx6n
@user-rt2mk3hx6n 3 ай бұрын
አይዜምሽ🎉🎉🎉🎉
@natanrut2024
@natanrut2024 2 жыл бұрын
Good work
@tayechsolomon7451
@tayechsolomon7451 Жыл бұрын
Wow.wow.wadajjinat.malet.indazinew.injii.setochu.tamechugn
@semirashemsu8102
@semirashemsu8102 2 жыл бұрын
Abet setoch beka yihew nachu adele esky lerasachin bota enst
@messiaboumhaya3064
@messiaboumhaya3064 Жыл бұрын
ድራማዉ ጡሩ ነዉ ግን መጀመሪያ የመሰለኝ እሱ አካል ጉዳተኛ ነበር የመሰለኞ
@sayedahmada-vg8zp
@sayedahmada-vg8zp Жыл бұрын
እኔም😢 አካለጉዳተኛ መሰሉኝ ነበር😢
@user-dz9hq3fw3u
@user-dz9hq3fw3u Жыл бұрын
Good job 👍
@tieyntalemayehu3199
@tieyntalemayehu3199 2 жыл бұрын
arif astemari new joye bertu
@user-he5yj3bg6k
@user-he5yj3bg6k Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተሎና
@user-qf9ho2qp8o
@user-qf9ho2qp8o 4 ай бұрын
እኔ እዉነት አይመስለኝም ምንአይነት ባልነዉ ሚስቱ ሴተኛአዳሪ መሆኗን እያወቀ idono
@asterayat6499
@asterayat6499 2 жыл бұрын
WOW mert sera
@tsegeredafantahun4626
@tsegeredafantahun4626 Жыл бұрын
እንደዚህአይነትፍቅርየለምከብት
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s Жыл бұрын
ውሻ አልካት.?እሷ ከውሻ ታማኝነቱን አንተ ደሞ ልክስክስነቱን ትጋራላችሁ።
@KassechKassech-qt4rt
@KassechKassech-qt4rt 17 күн бұрын
መድህንያለም ድርስ
@mekdesabebe5899
@mekdesabebe5899 2 жыл бұрын
Nice short movie
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
እውነት አለ በድራማ ብቻ አይድለም የወንድ ሰነፈ😳😂
@mesi5119
@mesi5119 8 ай бұрын
😭😭😭😭ዎህኔ የህይወት ፋታና ፈጣሪ ሆይ
@EdenAye-qv4xy
@EdenAye-qv4xy Жыл бұрын
Good job
@MaritaYideg-ff1el
@MaritaYideg-ff1el 9 ай бұрын
ግን እስከመቸነው ወዶች በሴትላይ የሚጫወቱት በጣም ያስጠላል
@tsegaketema6512
@tsegaketema6512 2 жыл бұрын
Arif sra nw berta joye
@user-or4mz9nt6c
@user-or4mz9nt6c 7 ай бұрын
እኔግንእኔእሴቷሰርቸአላበለዉምምርጥትምህርትያስተምራሉያሳዠናል
@thhbsaloom5894
@thhbsaloom5894 Жыл бұрын
ኧረ ጉድ 😳😳😳
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
አዎ እንደዚህ አይነት ባል አለ
@tsehaymogestsehay-oy9fo
@tsehaymogestsehay-oy9fo 5 ай бұрын
ይቅርታ ጥሩ ነው
@thhbsaloom5894
@thhbsaloom5894 Жыл бұрын
ወንዶች 😢😢😢😢
@holyholy8778
@holyholy8778 2 жыл бұрын
Gin tifategnawa guadegnawa nat esu min atefa
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Timirtuu.arif.newu.gin.wendim.hone.set.gwadenyalay.gwadenya.mederareb.lemin.asfelege.ere.tewuuu.enitemamen
@fkertalmeayu5209
@fkertalmeayu5209 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👍👍👍
@tilahundamte3430
@tilahundamte3430 Жыл бұрын
Good
@godadazewudie9723
@godadazewudie9723 2 жыл бұрын
Are wendoch tewu legit le benatachuh sitil tamagn hunu tewu
@user-tv9ql7ek1i
@user-tv9ql7ek1i Ай бұрын
የምረ
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 Жыл бұрын
መርዙ ከየት መጣ????😂
@user-xx7on2jy7f
@user-xx7on2jy7f Жыл бұрын
Asetmrnaw 😢😢😢
@majaka5169
@majaka5169 Жыл бұрын
💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌
@fhgh6052
@fhgh6052 Жыл бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤
@Yechu1221
@Yechu1221 2 жыл бұрын
Yoni gobezoch
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 11 ай бұрын
እሱን አሰተኝቸ የምቀልበው አባቴ አይደለ ቢቀረሰ
@wudeasfaw3561
@wudeasfaw3561 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️
@behailuyimer228
@behailuyimer228 2 жыл бұрын
Konjo new bertu
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Enante ye abeshaaa newer yematawquu qenachehun tebekuu
@hayatseyd7996
@hayatseyd7996 Жыл бұрын
ባልቢጠፋቤተሰቦቸንአልጦርምደየወድጥሮታቱፍቅርባናቱይተከል
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
🤣❤❤❤❤😘
@user-ij8nx6wy5f
@user-ij8nx6wy5f 4 ай бұрын
አፈርብሉ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vx8sv2vb1i
@user-vx8sv2vb1i Жыл бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@balaynesh2144
@balaynesh2144 Жыл бұрын
😭😭😭💘💘💘
@user-lr3wd9pk5x
@user-lr3wd9pk5x 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 9 ай бұрын
ኡፍፍፍ ኣሳዘነችኝ ኣየ ወንዶች የሴት ሂወት ማበላሸት ሆነ ስራቹ
@hanahabtamu9824
@hanahabtamu9824 2 жыл бұрын
Tru sra new joniye bertu
@bantamlakawoke8549
@bantamlakawoke8549 Жыл бұрын
በፈጣሪ ግን እንዲህ አይነት ህይወት ይኖር ይሆን እንዴ
@desta1686
@desta1686 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-og6dl8tp2u
@user-og6dl8tp2u Жыл бұрын
😂😎ወፍራሟ ልጅ ትወና ላይ ብዙም አይደለችም
@meronneguse5871
@meronneguse5871 Жыл бұрын
Weferamo betam konjo nat🥰🥰🥰🥰
@katihalala3201
@katihalala3201 Жыл бұрын
Wanawu mastemaru newu ye enjera gemden endatbtish
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 9 ай бұрын
ኤጭ እንደዚክ አይነት ወንዶቺ ይድፋችሁ 😢😢
@zulu9212
@zulu9212 11 ай бұрын
ይህን መሰለሰ እውነተኛ ታሪክ አለ? እስኪ የምታውቁ ንገሩኝ
@dedebitmekonen
@dedebitmekonen Жыл бұрын
ደሞ እህታ ኣይደለችም ይቅርታ
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Жыл бұрын
Oh amlake yeker belen 😫
@djrj4389
@djrj4389 Жыл бұрын
ሴተኛ አዳሪ ፍቅር ያቃልደ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እኔም ሀጢያተኛ ነኝ እና ባንቺ አልፈርድም ግን የሰውልጅ ሆነው እዴት ፍቅር አያውቁም?
@mohammedtareke8827
@mohammedtareke8827 9 ай бұрын
betkkl fetari yikir yibelat
@s.8851
@s.8851 Жыл бұрын
❤❤❤❤👌👌💘💘💘💔💔💔💔
@bantamlakawoke8549
@bantamlakawoke8549 Жыл бұрын
እና ሌላ ስራ ጠፍቶ ነዉ እንዴ
@meronzerihun7505
@meronzerihun7505 Жыл бұрын
አታሳዝነውም? ግን
@seadaseid6853
@seadaseid6853 Жыл бұрын
በፃም ነዉ የምታሣዝነዉ
@hebertbekel1275
@hebertbekel1275 Жыл бұрын
አለቃቀስሽ ብዙም አይመስጥም አልቻልሽም
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Жыл бұрын
ወፍራሞ ትወናውን አልተወነችውም በዛላይ ደግሞ ባሁን ሰአት ገላዋን እየሸጠች እሱ ተኝቶ እየዋለ የምታበላ ሚስት አለች ሰው እዴት ገላዋን ስሸጥ እንካን አፈቅርሻለሁ የሚል አይደለም የሚወድሽ እንኮ እንድትሰሪ አይፈቅድም
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ኤሄ በድራማ ሰላሆነ ላትራጀ ትችያለሽ እህቴ በተግበረ ከአንዴበታቸቸው ላመሰማት ከፈለግሰ ሰም እሰቹዷ የምለውን ጽፈሸ ግብና ሰም
@MekdesTeshome-kd4se
@MekdesTeshome-kd4se 11 ай бұрын
ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ አትፍራጅ😢
@mimochahin1335
@mimochahin1335 Жыл бұрын
አፍር ብላላላ
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o Жыл бұрын
ቆይ ግን ትወነ ስተውኑ ለሚንድነው ረቁተቹሁን የምትሆኑ አረ ሙሉ ሱሪ ብትለብሱ ይሸለል አረ ፈጠሪን ፊሩት
@user-kt6ok6oo1q
@user-kt6ok6oo1q 9 ай бұрын
ሴቶች ግን ስናፈቅር ጤንነታችን ይዛባል ልበል እደት ነው ይሄን ስራ እየሠራሁ እሡን የማኖረረው ቢያፈቅረኝኮ ይሄን እደሰራ አይፈቅድም ሌላ ስራ ሰርቸ ላግዘው እችላለሁ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 9 ай бұрын
❤❤
@khoruae9602
@khoruae9602 Жыл бұрын
Haga.behba.milates
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
እሚሰራአያቁየማይሰራአያቁዝብለውያዝጉናል
@alain-vw8us
@alain-vw8us 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 13 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45